ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 825

  • @user-vp5di8zu5x
    @user-vp5di8zu5x Před 3 lety +168

    በሰው ሀገር ያላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😍❤❤😘

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 Před 3 lety +307

    እቺን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 Před 3 lety +71

    Waw ደስ የሚል ነበር 🥰🥰🥰በርቱልን እናመሰግናለን
    ይሄን ምታዩ ሁላችሁም ያሰባችሁት ይሳካላችሁ !!!የ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላም ለናንተ !!!🙏

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 3 lety

      አሜን

    • @user-iv3fn8tp1w
      @user-iv3fn8tp1w Před 3 lety

      አሜን

    • @merajamanuel391
      @merajamanuel391 Před 2 lety

      Meraj

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x Před 3 lety +223

    እርጉዝ ነኝ Like አምሮኝ ነው እዚ የመጣሁት 🙈

    • @kala8905
      @kala8905 Před 3 lety +1

      ገጨሁሽ 👊👍😂

    • @user-ej3un9ub4g
      @user-ej3un9ub4g Před 3 lety

      ደሞ ለላይክ አብሽሪ ውደ ለኔም ዱአ አርጊልኚ እርግዝና እቢ አለኚ ከምወደው ባሌ መውለድ በጣም ነው እምፈልገው

    • @user-hj4ey1wl4o
      @user-hj4ey1wl4o Před 3 lety

      ክክክክ እርጉዝ

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety

      Dmreg

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety

      @@kala8905 dmreg mar

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 3 lety +148

    ባታ ማርያም የልባችን መሻት
    ትሙላልን🙏🙏🙏
    በስደት ያለነውን እግዚአብሄር
    ከክፍ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏

    • @fauziahcute4298
      @fauziahcute4298 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @filifikir4263
      @filifikir4263 Před 3 lety

      Amen

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety

      Dmreg msei

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry Před 3 lety

      አሜን

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +131

    ❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን ❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና ❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቪዲዮችን አይተው ከወደዶቸው በፍቅር ቤተሰብ እንሁን: :

    • @fekeryashenefal9085
      @fekeryashenefal9085 Před 3 lety

      Ehee felmii men denew yaggote lejje yakestelejjii mesheshaa yemuut seyasxxellakkkk

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 Před 3 lety

      Asifite

    • @user-ob5cg4tk9v
      @user-ob5cg4tk9v Před 3 lety

      ሁኒለሁ አስፋየ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Před 3 lety +2

      ውሸታም መሆንህ በምን እንዳስፎገርክ ታውቃለህ ebc መዝናኛ ማለትህ ወይም ማለትሽ በሰው አትነግዱ

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 Před 3 lety

      @@gogogogo742 አስተዋይ

  • @hayuahmed196
    @hayuahmed196 Před 3 lety +86

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ሰላማችሁይብዛ

  • @hayatsnidew9922
    @hayatsnidew9922 Před 7 měsíci +3

    ይችንየምታነቡበሙሉ አላህከክፉነገርይጠብቃችሁ በስደትምያላችሁ በሰላም ከበተሰቦቻችሁያገናኛችሁ❤❤❤❤

  • @user-kk8cv9tz3p
    @user-kk8cv9tz3p Před 3 lety +15

    ስደት ለይ የለቹ ኑሮን ለመሸል ብለቹ ከሀገር የወጠቹ ሰለመቹ ይብዘ የሰበቹት ይሙለላቹ በፀሎተቹ አትርሱኝ

  • @user-hg6cj4dl3f
    @user-hg6cj4dl3f Před 3 lety +76

    በእናታቹ በሳውዲ እስርቤት ለሚገኙ ወድሞቻችን ድምፅ ሁኗቸው አባካቹ እህት ወድሞቼ ያሉበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል 😭 ፈጣሬ ይድረስላቹ😭🙏

  • @user-qk2uy2le8q
    @user-qk2uy2le8q Před 3 lety +299

    ሳውዲ ላይ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ

    • @hayuwelloyewa3812
      @hayuwelloyewa3812 Před 3 lety +4

      በትክክል በፊልም ዘና ማለት ብቻ አይደለም እነሱንም ማሰብ አለብን ኡኡኡፍፍፍፍ እውነት ያማል የነሱ ነገር

    • @zdtubezdtube6810
      @zdtubezdtube6810 Před 3 lety +4

      የኛሀሳብ የሚቀይረውየለም መግስቱም ተኝቶል በሚድያ መጮህ መፍትሄቢሆንኑሮ ታጠቅራሱ ጩሆጩሆ ሰሚአጣ እሱም መዘገቡን ትቶታል ወደአላህ ዱአ እናድርግላቸው ያረብ እሱይፈርጃቸው ደሞአሁን ብርዱ እየመጣነው ባዶክላስ ልብስኮ ቅያሬየላቸው 😭😭😭😭

    • @user-dz8ns5vl5f
      @user-dz8ns5vl5f Před 3 lety +2

      ወድሜ 7 ወሩ ከታሠረ መግሥቱም መዘላለል ነው የያዘው ይብላኝለት ጨካኝ ነው

    • @user-ev6ij7pv5i
      @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +1

      በእውነት በጣም ያሣዝናል አሁንማ ተስፋ ቁርጥ አድርገዋል በምድርስ መንግስት የለንም የሰማዩ ንጉሥ ይድረስላቸው 😢😢😢😢

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx Před 3 lety

      ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 3 lety +5

    እስኪ ማን ነው እደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀው እግዚአብሔር ሀገራችነን ኢትዬጲያን ሠላም ፍቅር አድነት ስጥልን በስደት ሀገር ያለነውንም በሠላም ወደ ቅድስት ሀገራችን በሠላም ለመግባት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +154

    እኔ ብቻነኝ ፊልም ላይ ስፈልግ መጀመረያ ላይክ እና ኮሜት አይቸ የምጀምር ብዙ ላይክ እና ኮሜንት ከለለ አላይም ሀበሻ አይደለሁ የማሽቃበጥ ጥግ😂😂

    • @tahahseen8007
      @tahahseen8007 Před 3 lety +1

      ኧር ወዮዮ😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹😹

    • @susutube6270
      @susutube6270 Před 3 lety +5

      ታድያ ኮመንታተሮች በሙሉ ስለፊልሙ አሥተያየት ሣይሆን ላይክና ሰብስክራይብ ለማኝ ናቸው ምንዋጋ አለው

    • @mimitube7660
      @mimitube7660 Před 3 lety +2

      ክክክክክክክ እኔም እንዳንቺው (እንዳንተው) ይመችሽ ኦር ይመችህ

    • @Zahra-td3lg
      @Zahra-td3lg Před 3 lety +1

      😂😂😂እኔም

    • @kala8905
      @kala8905 Před 3 lety +1

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 Před 3 lety +214

    ህዝቤ በቃ አፍጥጦ ነው የሚጠብቀው ጉድኮነው ለማኛውም ደርሸበታለሁ እንደኔ ግን ፊልም እያዬ ኮመንት የማንበብ ሱስ ያለበት አለ?

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 3 lety +41

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ለወሎ ገበሬ አርሶ አዴር 😥😥

  • @ZemaTube
    @ZemaTube Před 3 lety +14

    ይሄ ፍልም ብዙ ችግር አለበት፣ ለምሳሌ በሁለት ሰዎች ንግግር ላይ ብዙ ሰአት ትወስዳላችሁ ያ ለሰዎች እንዲሰለች ያደርጋል፣ ሌላው የሚከታተለው ገፀባህርይ ብዙ መስራት ሲችል እሱ ገፀ ባህርይ በቀላሉ ከፍልሙ ወጣ፣ ሌላው የቃላት ጥንካሬ፣ በካርታ ጀመረ ግን ካርታውን የተጫወቱት ገፀባህርያት 9 ቁጥርን የሚጠላውን በብዙ ማሳደድ እንዲችሉ ቢደረግን ጥሩ ነበር፣ ብዙ ችግር አለበት ግን በዚህ በመሰሉ አርትስቶች ተሰርቶ እንደዚህ አይነት ፍልም አይመጥንም።

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c Před 3 lety +4

    ሄኒ ሁሌ የአፍቃሪ ካራክተር ነው የሚሰራው ልበል
    እውነትን መናገር እንደት ደስ ይላል
    እናም እውነተኛ አፍቃሬ ታማኝ ሰው ለፍቅሩ ለትዳሩ ሲኖር ደስ ይላል ።

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Před 3 lety +154

    ትኩርት ለገበሬዋች የአንበጣ መንጋ
    የአመት ቀለባቸውን አወደመባቸው 😥😥

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety

      Mar dmreg

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

    • @KikiKitchenwesi
      @KikiKitchenwesi Před 3 lety +1

      Mara subscribe adergeg mama

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety

      @@KikiKitchenwesi ene ga ney mar enm dmreseh alehug dmreg

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 3 lety +8

    አሪፍ ነበር ያስተምራል ወደድኩት ኢትዮጵያ ለዘላለም ከፍ ከፍ ትበልልን ኮሮና ከምድር ያጥፋልን ትጉና ፀልዮ !!!

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 3 lety +26

    ስለገበሬዎቹም በየስርቤቱም ያሉትን እስረኞች እሱ ያስባቸው😭😭 እኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 3 lety +1

      Ameeeen ameeeen😭😭😭😭😭😢😢😢😢

    • @mishamisha8422
      @mishamisha8422 Před 3 lety

      Amin

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

    • @lidiyamamo7124
      @lidiyamamo7124 Před 3 lety

      Cfjf

    • @bety9190
      @bety9190 Před 3 lety

      Must Watch 😮😮😮ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች 👇👇👇
      czcams.com/video/yPuZJi1IJjs/video.html

  • @youtubebedru2278
    @youtubebedru2278 Před 3 lety +39

    የፊልሙ ርዕስ ያጎቴ ልጅ ቢሆን ይሻላል

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 3 lety +11

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ ምርጥ ፊልም ነው አሰተማሪ ፊልም ነው በርቱ ብዙ ትምህርት የያዘ ነው ምርጥ ተዋናይ ተሳትፎበታል እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ የብዙ አመት ህልሜ ነው ስመኘው ሳስበው የነበር የቆየ ህልሜ ነው እርዱኝ ወገኖቼ ፊልም የመስራት ህልሜ ነው እርዱኝ

    • @youngmula4976
      @youngmula4976 Před 3 lety +1

      Minew film temagn alesh

    • @agezw6993
      @agezw6993 Před 3 lety

      @@youngmula4976 ፊልም የመስራት ትልቁ ህልሜ ነው ግን እድሉን እስካሁን አላገኘሁትም ሁሉም በዘመድ ሆነ

    • @youngmula4976
      @youngmula4976 Před 3 lety +1

      @@agezw6993 ene ena anchi lemin aneseram

    • @agezw6993
      @agezw6993 Před 3 lety

      @@youngmula4976 እሺ ደስ ይለኛል ወገኔ

    • @youngmula4976
      @youngmula4976 Před 3 lety +1

      @@agezw6993 gin seraw ley gobez nesh?

  • @rexrexsumalew3335
    @rexrexsumalew3335 Před 3 lety +70

    እግር እግር ይላል ፊልሙ የጎቴ ልጅ ተቀይርክ እያለ 27 ደቂቃ ሞላው

  • @user-bl9vw9fg9i
    @user-bl9vw9fg9i Před 2 lety +9

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩ🙏💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @munalove7270
    @munalove7270 Před 3 lety +6

    ውይይይ ተው ግን ተው ቤቢዬ ተው ያለችው ልጅ 👆👆👆😀😀😀😃😄😄

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety +24

    ሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወንድሞች ድምፅ እንሁን አላህ ነጃ (ነፃ)ይበላችሁ ወንድሞች 🙏

    • @user-pl6dc5js6l
      @user-pl6dc5js6l Před 2 lety

      😭😭😭 እግዚያቢሄር🤲 ይድረስላቸው ሠሚም ጠፋ ፍትህህህህህህህህህ😭😭😭😭

  • @nuhaminyeyardo5688
    @nuhaminyeyardo5688 Před 3 lety +10

    ፍትህ ሳዉዲ ላሉ ታሳሪወች

  • @user-fg2dc2yg3w
    @user-fg2dc2yg3w Před 6 měsíci +1

    እውነት የዘገየል እንጂ መተወቁ አይቀርም ውዶቼ ምን ተመረቹህ ከዚህ ድረመ እስቲ በኮሜንት መልሱልኝ እበከቹህየደረሰብኝ ነገር ስለለነው💔💔💕

  • @ዳአማትሚድያ
    @ዳአማትሚድያ Před 3 lety +15

    አረ በፈጠራችሁ አንዳንዴ እንኩዋን ሰለ ፊልሙ አስተያየት ፃፉ 🙄

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 Před 3 lety +88

    በሰዉዲ እስር ቤት ላሉት እንጩህ 😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety +1

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html woow

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

    • @rebkayishak7063
      @rebkayishak7063 Před 3 lety +1

      Comment ly film nw pls anchi ymyw belbet aydelsh

    • @african8846
      @african8846 Před 3 lety

      ከሸጰኸኸወኸሸሰሸሸኸኸዃ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +6

    አይቼ ስጨርስ ኮሜንቴን edit አደርጋለሁ ለሀገራችን እግዚአብሔር የቀድሞ ሰላሙዋን ይመልስላት የሚስኪኖቹ ገበሬዎችን እንባ እሷ በምህረቱ ይጥረግላቸው እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል በመድሃኒቴ በአምላኬ ሀሴትን አደርጋለሁ ት/ተ ዕንባቆም 3÷8

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +44

    ምን እንዳስጠላኝ ወይም ወደላይ እያለኝ ያለዉ ምን እንደሆነ ታዉቃላቹ ስላዩት ፊልም አስተያየት ከመስጠት ይልቅ ሰሰብስክራይብ አርጉኝ ልመና የልመና ዘመን ሆኖ እርፍ /ድሮ ተርበን እህል ስጡን ልመና ነበር አሁን ደሞ እንደምታዩት ሆነና ቁጭ አያስጠላምም 😂😂😂😂👌

    • @kebernsh208
      @kebernsh208 Před 3 lety +2

      በጣም ይገርማል እኮ አንዳንድ ስተት ቢኖር አስተያየት መስጠት ጥሩ ከሆነ ደግሞ ማድነቅ ሲገባ አንዱ ላይክ አንዲ ሰብስክራይቭ ሌላኛው የግል ሂወቱን አረ ስንቱን ላውሬ

    • @susutube6270
      @susutube6270 Před 3 lety +3

      ሠለቸኝኝኝ ውይ አሁንስ አበዙትኮ ኤጭ

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety

      @@susutube6270 አይገርምምም 😂😂😂😂👌

    • @user-bz8gt7tz8h
      @user-bz8gt7tz8h Před 3 lety +2

      በጣም ይገርማል ሰብስክራይብ አርጉኝ🌚

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety

      @@user-bz8gt7tz8h 😂😂😂😂😂😂በቃ አረኩልሽ

  • @jemalyesuf1042
    @jemalyesuf1042 Před 2 lety +23

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥😥😥😥

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

      ሳህፍትህህህህህለወገኖቻችን 😭😭😭😭🇸🇦💔🇪🇹😭😭😭😭😭😭

    • @FateBeriga-gi4yl
      @FateBeriga-gi4yl Před 9 měsíci

      የአላህ አተጠብቀን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 3 lety +2

    ወይ 69 ጉድ አፈላች እኮ ምርጥ አቃጣሪም አስታራቂም ፊልም ነው። የምትገርመው የወሬ ኦፕሬተሯ ነች አቦ ይመችሽ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 3 lety +77

    እረ በዱአ እና በፀሎት አስቡኝ የእዉነት ለላይክ እና ለኮምት ብየ አይደለም ስዴት ክፍ እግሬን መቆም ነዉ ያቃተኝ እረ ወዴት አባቴ ልሂድ

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 3 lety +1

      አይዛሺ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 3 lety

      Ayezosh marrr😢😢

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h Před 3 lety

      አይዞሽ እማ

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n Před 3 lety

      ውይ እንባዬን አመጣሽው አላህ አፊያ ያድርግሽ ይርዳሽ አይዞሽ

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h Před 3 lety

      @@Didi-2016-n በጣም ነው ግራ የገባኝ ኘ አሜን አሜን እንደው ሁለት ወርም በቆየችልኝ እሄድ ነበር

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v Před 3 lety +8

    ይሄሁሉ አብዋራ ማስነሳት ለዚች ታሪክ ነው የሠውነፍስ የጠፋ አብረው ሴክስ ያረጉ በጣም ብዙወጀል ጠብቄ ነበረ😂😂😂😂😂እረሙድመያዝ

    • @haniasmare6130
      @haniasmare6130 Před 3 lety

      እኔም እንደዛው, የሆነ አሳዛኝ, አስገራሚ, የሆነ ያለፈና አስተማሪ የሆነ ታሪክ ጠብቄ ነበር, ግን ባዶ ነገር ነው ፊልም ለመባል ከመቀረፁ ውጭ ምንም የፊልም መስፈርት የለውም, የኢትዮጵያን የፊልም ደረጃ ከፍ ለማድረግ የሚለፉ እንዳሉ ሁሉ, እንደዚህ አይነት ለተራ ጨዋታ የማይበቃ ነገር ፊልም ብለው በሰው ላይ የሚቀልዱም አሉ ጥበብ ትፋረዳቸው.

  • @emnetzewdie329
    @emnetzewdie329 Před 3 lety +3

    Tariku betam aguagi, des milna mayselech film new. Endezi weta Yalu dirsetoch yasfelgunal.

  • @user-gl1ow6cn6o
    @user-gl1ow6cn6o Před 3 lety +34

    እረረረ ኡኡኡኡኡኡ ምነው ሸዋ ጠቅላላ ዘጋችሁኚ እዴ ምናለበት ስለፊልሙ ብትኮምቱ ማስጠያዎች ድሮ ድሮ ኮሜት አብበን ነበረ ፍልም የምናይ ዛሬ ዛሬ ደግሞ ሰብስክራይብና ላይክ ልመና ሆነ ዘጋችሁኚ ፊልሙን አይቼ እመለሳለሁ

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 Před 3 lety +30

    ኮሜንቶች ግን ስታናዱ ስለፊልሙ አርተያየት መፃፍ ሲገባችሁ ሌላ ታሪክ እንዲህ ሁኛለሁ ሁነዋል የራሳችሁን ታሪክ ብቻ ትዘባርቃላችሁ 😏😏

  • @et1206
    @et1206 Před 3 lety +1

    ጥሩ ነው እባካችሁ ባለሙያ አገናኙን እልል ያሉ ፅሁፎች አሉኝ

  • @whoami8518
    @whoami8518 Před 3 lety +10

    አቤት ፍጥነት አንደኛ ነኝ ተመስጌን ጌታዬ ለዚህ ክብር በቃው

  • @mekelle653
    @mekelle653 Před 3 lety +5

    ኣረ ስለ ስደተኛታት እስር ላይ ያሉ ፍትሕ እኒጠይቅ

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 3 lety +15

    ይሄ ሄኖክ የሚባል ልጅ በሚሰራበት ፊልም ሁሉ ሴትን ማማለል ነው እንዴ ሞያው😍🤔🤔🤔

  • @user-lg9nq8xo8j
    @user-lg9nq8xo8j Před 3 lety +1

    ማነው እንደኔ ረድኤት ጌታነህን የሚያደንቃት እስኪ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-gu9ui9ko2g
    @user-gu9ui9ko2g Před 2 lety +1

    ፍትህ በሉ እስኪ በሳኡድይ ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን እር አሁንስ በዛ ያአላህ ፍርጃውን ቅርብ አእፍላቸው

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk Před 3 lety +6

    ሰብስክራይብ መረረን የምትሉ ልጆች ምናለበት ብታረጓቸው ምን ይቀነስብናል ዳታ አይቆጥር ጊዜ አይፈጅ እኔ ግን ያሉትን ሁሉ ነው የማረጋቸው ደሞ እንስራ ባሉ ሰርተው ይቀየሩ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 3 lety +1

    ዎውውውው በጣም ምርጥ ፊልም ዘላለምና ቶም የቶሚ ፍቅረኛ ውድድድድ አደርጋችኳለሁ ያች ጎደኛሽ ግን ሁሌ መኪና እንደተመኝች መጨረሻዎን ሣላይ አለቀ ፊልሙ

  • @tsehayelemma.2375
    @tsehayelemma.2375 Před 3 lety +3

    እጅግ በጣም የሚያሳዝነው የኢትዮዺያ ፊልም ላይ ምግብ ስትበሉ እጃችሁን ስትታጠቡ አትታዩም ለምን ይሆን ልማዳቸው ነው እጅ መታጠብ አያውቁም ነው ወይስ አለመዳችሁም ?

    • @bety9190
      @bety9190 Před 3 lety

      Must Watch 😮😮😮ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች 👇👇👇
      czcams.com/video/yPuZJi1IJjs/video.html

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 Před 3 lety +3

    ወይ ዘድሮ አይናችን ተጫወቱበት እኮ ቆይ ይህ ድራማ መሆኑነው አዝጎች

  • @meje4180
    @meje4180 Před 3 lety +6

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @bety9190
      @bety9190 Před 3 lety

      Must Watch 😮😮😮ስለ ሰውነትዎ የማያውቋቸው አስገራሚ እውነታዎች 👇👇👇
      czcams.com/video/yPuZJi1IJjs/video.html

  • @welotube8029
    @welotube8029 Před 3 lety +7

    ያጎቴ ልጅ ያክስቴ ልጅ አትባባሉብን

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html woooow

  • @wintayoutube
    @wintayoutube Před 3 lety +3

    ሁለቱም ሴቶች ስወዳቸው🇪🇹🇪🇹😍😘😘😘😘😘

  • @ethiopianmoviecritic5319
    @ethiopianmoviecritic5319 Před 3 lety +4

    Good job Henok 🙌🏾 keeps your head up ✊🏽 we all make mistake🤦🏽‍♀️ your acting is good✅

  • @geremewworku4981
    @geremewworku4981 Před 3 lety +5

    ቃላት እንዳለቀባችሁ ያስታውቃል ምን አይነት ደራሲ ነህ ለመሆኑ ያጎቴ ልጅ ያክስቴ ልጅ ጎደኛዬ ምንም አይጥምም ።

    • @user-mu2ni4ek2x
      @user-mu2ni4ek2x Před 3 lety

      thank you ... ahunma mechawecha aregun eko.

    • @habimar4434
      @habimar4434 Před 3 lety

      ባለፈው ትልቅዬ ምታክል ሴትዮ ሚጢጢ ትንሿ እህቴ ትልቋ እህቴ ብለው ሲያዛጉን ነበር የሆነ ፊልም ላይም ክክክክክ

  • @HidayaUmer-qv2yj
    @HidayaUmer-qv2yj Před 7 měsíci

    Filmu desyetelal benatachu belela meraf qethelulen 👌🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 3 lety +1

    Betam mirte sera naw mariyamin dasi yemile asatamari filem naw henaye beratalign Yene mirte wandime ♥️🙏

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 3 lety +3

    Albezam gin guwadegnaye....yeagotelij....yeakistelij...eere nikut benatachu

  • @identitycrisis7278
    @identitycrisis7278 Před 3 lety +4

    አረ ለአቅመ ፊልም የደረሰ አሳዩን የኔ የሌሊት ቅዠት ከዚህ የበለጠ የሳየኝ አደል እንዴ

    • @user-kl1wo1zm3o
      @user-kl1wo1zm3o Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @allah871
    @allah871 Před 3 lety

    አሥተማሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን የሠው ወሬ ከመሥማት ይልቅ መጠየቅ ጥሩ ነው ይመቻችሁ

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 Před 3 lety +1

    Mejmrye layi coment Ena like ayiche neber yayute sayow gin betam astlyegn filmu buzme ayinfam😏😅😜😜

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +4

    አሪፍ ነው በጣም አሹዬ ስወድህኮ ሄኖክም ስወዳቹ አድናቂያቹ ነኝ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 3 lety +2

    የመኪና ልክፍታሟ ተመችታኛልች ሃሃሃሃሃ አሪፍ ፊልም ነው እ አመስግናለሁ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 Před 3 lety

    ረድኤት ጌታነህ😘 mnm aylm gn እስካሁን ከሰራሻቸው ፊልሞች የወረደ ነው። ሄኖክ😍😍 መኪና ወዳጅዋ ስምሽን አላቀውም ግን ወድጄሻለሁ😃 ድምፅሽም ያምራል

  • @tube-ku3iz
    @tube-ku3iz Před 3 lety +3

    ሰላም ፍቅር ና ጤና ለሀገር ልጆች እመኛለሁ ሰላም ለሀገራችን ይሁን የኔ ዉዶች እስከ በፍቅር ቤተሰብ እንሁን👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k Před 3 lety +1

    ውይ ግን ሁሉነገራችን ከመኪና ጋር የተያያዘ ሆኖ ቀረ እኮ ውይ አምላኬ ሆይ ንፁህ አፍቃሪ አድርገኝ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +5

    ፍቅር በፊልም ብቻሆነ በወነትው አለም ግን አልተገናየይቶሆነ

    • @user-lz1wm6nv7h
      @user-lz1wm6nv7h Před 3 lety

      አረ በእውነትስ የለም
      ልክ እንደ ዳይኖስር ከምድር ገፀ ከጠፍ ዘመናት አልፈዋል

    • @user-eq4dm6qs3p
      @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety

      @@user-lz1wm6nv7h እኔግን እማይሆነኝን ሰው ወድጀ እባክናለሁ

  • @user-wz2xd9qb6b
    @user-wz2xd9qb6b Před 3 lety +1

    ምኑም አላማረኝ ሲቀጥል ሄኖክ ያፍቀራት ልጅ አታምርም ሙድም የላት

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 Před 3 lety +1

    እደው አሁንስ ስለፊልሙ ብቻ የሚኮምትነው የምናሳየው የሚል ቀራር በወጣ ውይ ምድረ ለማኝሁላ አረው አሁንስ እጅጅ አላቹ አረ ከጅምአልፋቹ እግርእግር አላቹኝ

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 Před 3 lety +7

    ጥቁር የለበሰዉን ልጅ ፂሙን ሳየዉ ከፊልሙ መሃል ትግርኛ ሊዘፍን ነዉ ብየ expect አድርጌ ነበር። 🤣🤣

    • @thanksgod6563
      @thanksgod6563 Před 3 lety

      አዎ ልክ ነህ ትግርኛ ዘፈኝኞች ሁሉም ቆንጆ ናቸው ።እናመሰግናለን

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 Před 3 lety

      😂😂😂አላለችም ። ምነው ሴትዮ የሂንድ ፊልም መሰለሽዲ😊በመሀል ሙዚቃ የጠበቅሽው

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 3 lety +1

    የአክስቴ ልጅ የአጎቴ ልጅ ጓደኛዬ የሚሉት ቃላት ይሰለቻሉ

  • @jobyeapoliji6386
    @jobyeapoliji6386 Před 3 lety +1

    ውይ እናንቴ ተዋነዮች ስትበሉጨከሁሉም ሰው ጋር ፍቅር ፍቅር እየለችሁ የልሆና ነገር አተስተምሩን የምትሰሩ ከሆና አስተማሪ የሆና ነገር አስተምሩን

  • @adksda1506
    @adksda1506 Před 3 lety +16

    እስቲ ለፊልሙ አስተያየት ስጡ ሳብስክራይብ ቅልጥምሽ/ህ ይሰበር ዋይ

  • @eskndirayalew8808
    @eskndirayalew8808 Před 3 lety +2

    ማርሹንም ቀያሪውንም ሳላውቅው ፊልሙ አለቀ

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +1

    ማነሁእንደኔፊልም፣ሲያይእያቆረጠየሚጨርሰዉ፣ እፍፍፍፍፍግንሸቃላብቻስለሇንኩነዉ

  • @abby8182
    @abby8182 Před 3 lety +4

    እረ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ፊትህን መልስልን

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye Před 3 lety +4

    ሄኖክ ድንቁ ውሸት ትቻለው አለ በግልፅ:: ያዝልቅልህ:: ሴቶቹ አስሬ ጎደኛዬ ጎደኛዬ ምን ለዛ የሌላቸው ደረቆች:: መች ይሆን ደስ ብሎኝ የማያቹ?. የሚያምርባቹ ኮሜዲ ነው እሱን ሞክሩ:: ከናንተ ኮተት ማሩ ባላገሩ ይሻላል::

    • @elsaeshetie5086
      @elsaeshetie5086 Před 3 lety

      ወንዶቹ ደግሞ መቶ ምናምን ጊዜ የአጎቴ ልጅ የአጎቴ ልጅ የአክስቴ ልጅ አሰለቹን እኮ ዘመዳሞች መሆናቸውን አንዴ ከነገሩን ይበቃ ነበር እኮ

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye Před 3 lety

      @@elsaeshetie5086
      ወንዶቹማ ዥልጦች ናቸው:: ከፊልድ የተመለሰ አህያ ነው መስለው ይጃጃላሉ::

  • @fujfuj9403
    @fujfuj9403 Před 3 lety

    ድሮ ድሮ ኮሜንት አምብቤ ነበር ፊልም የማየው አሁን ግን ኮሜንቱ ሁሉ ከፊልም የራቀ ነው ወሬ ብቻ ኤጭ ባትኮምቱም እኔ አይቸ ወድጀዋለሁ ሀሪፍ ነው ሀሪፍ ሀሪፍ አርቲስ እያመነጨች ነው ኢትዩ አድናቂያችሁ ሞሚኪያ ነኝ

  • @user-yc8ut7bo8u
    @user-yc8ut7bo8u Před 3 lety +38

    የዘንድሮ ፊልም የጥሬ አሩን አራብን

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 Před 3 lety +8

    የቃላት መደጋገም በዛ ኡፍ አሰልቺ ነው

  • @user-rz9rp4kf7k
    @user-rz9rp4kf7k Před 3 lety +1

    የኔ መኪና በጣም ነው ምወድሽ የዉነት ንግግርሽ ደስስስስስስስስስስስ ይለኛል

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 Před 3 lety

    አሹ ጥብሷን ብዬ ነበረ። ከመሐል አቋረጥኩት፤ እንደምንም ጨረስኩትኝ፥ በጣም ደካማ ትወና ነው፣ ደስ አይልም ያስጠላል። ማለት?አልገባኝም ኧኧኧ...ቃላት ድግግሞሽ። ባይመቻችሁም ተጋቱት እውነታውን።

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 Před 3 lety +13

    የሀበሻ ፊልም አጨራረሱ የሁሉም ተመሳሳይ ነው 😁😁
    ግን ሴቶቹ ለምድነው በሚያስቀውም በማያስቀውም የሚገለፍጡት 😏 አሹ ብልሹና ሄኖክ ስላሉ ነው ያየሁት 👍👌

  • @user-zd3dv1cn6z
    @user-zd3dv1cn6z Před 3 lety

    ምርጥ አስተማሪ ትምህርት ነው ያስተላለፍችሁት ሄኖክ

    • @selamayenew5060
      @selamayenew5060 Před 3 lety

      Bezu yemekerew film, I just waste my time for nothing.

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 3 lety +4

    ከቆመ መኪና ጋር ማላተም ነበር መኪና ብላ ልትሞት ነው 🤦‍♀️🤦‍♀️ኮሜታተሮች ስለፊልሙ አውሩ እንጂ ብዙም አያምርም 6#9!

    • @mercy0415
      @mercy0415 Před 3 lety

      ለግጥም አፍቃሪዎች "ከራድዮን" ይህችን ድንቅ እና አስገራሚ ግጥም ይመልከቷት Part 1 czcams.com/video/gV9CYYTPcl0/video.html woooow

  • @iamethiopia8313
    @iamethiopia8313 Před 3 lety +4

    ህልማም ቅዠቷም መኪና ውይይት ሞደሏ ከለሯ እየለች አደረቀችው😂😂😂

  • @samirasaid872
    @samirasaid872 Před 3 lety +7

    ሄኖክን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ

    • @fozitube3022
      @fozitube3022 Před 3 lety +1

      Samire dmreg

    • @MinchFilms
      @MinchFilms Před 3 lety

      "አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Amharic Movie በምንጭ ኘሮዳክሽን የተዘጋጀ Full Movie czcams.com/video/teuInyVUna0/video.html

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +4

    በጣምሀሪፍነዉ❤❤❤❤❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +7

    አይገርምም እንዳንቺ ያለ ቆንጆ ያልካት ዊጉዋን ብታወልቅ በርግጠኝነት እኔ አላምንም ብለህ ፊንት ትሰራ ነበር 😂😂😂😂😂እማማ ዝናሽ እንዳሉት አልተማርክም እንዳሉት /አንተም ስትነቃ መላጣ ነሽ እንደምትላት አልጠራጠርም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂👌

  • @brookgetaneh7929
    @brookgetaneh7929 Před 3 lety +1

    የ 2013 ምርጥ ፊልም ደሞ ውሽማዬ ብለህ ሞክር

  • @samiraalli1975
    @samiraalli1975 Před 3 lety +1

    ሀሪፍ ፊልም ነው 🥰

    • @user-vn5oi5xr4j
      @user-vn5oi5xr4j Před 3 lety

      አንቺ እበት የባልሽን ፎት ፕሮ😂😂😂

    • @samiraalli1975
      @samiraalli1975 Před 3 lety +1

      ፈጣሪዬ አንችን የማላይበት የት ልግባ 🖕🖕

    • @user-vn5oi5xr4j
      @user-vn5oi5xr4j Před 3 lety

      😂😂😂

  • @user-pf7zi5uq3q
    @user-pf7zi5uq3q Před 11 měsíci

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ቴድየ ስወድክ እርዕሡ ግን 69 ነበር መባል የነበረበት😅🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 Před 2 lety +2

    ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @user-rl8mo9bs6h
    @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +11

    ፍትህበሳዉዲ፣ለሚሰቃዩትእፍፍፍፍፍፍፈጣሪይድረስላቸሁ

  • @habeshatve
    @habeshatve Před 3 lety

    ሰርግ-አላሙዲን ከሙሽሪት ጋር እስክስታ የወረደበት የሚያስደምም ስርግ |amazing Ethiopian wedding/8 years before /"

  • @fatekadi9027
    @fatekadi9027 Před 3 lety +2

    ኧረ ምንሼነው አንድም ስለፊልሙ የሚናገር ኮሜት ልጣ ? ለማነኛውም ፊልሙን ስጨርስ እንዴት እንደሆነ ነግራቹዋለው

  • @yadaman7243
    @yadaman7243 Před 3 lety

    10 min mekoyet yiichlalu engdiyawus u r super natural.........ye amargna film eyayu

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +1

    ዳና❤አሹ❤ሄኖክ❤በጣምየምወዳቹሁአርቲሶችናቹሁ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    አሹና 🌹🌹ሄኑ ካሉበት ምንም ይሁን ይመቸኛል ❤❤👌

  • @rahelyegetaleje3609
    @rahelyegetaleje3609 Před 3 lety

    እውነት ለመናገር ፊልሙ ተዋናዮችን እንኩን ከይመጥጥንም የጻፈው አዲስ መኦን አለበተት እንደጀማሪ አሪፍ ነዉ ተዋናይም አዲስ ቢኦን