Video není dostupné.
Omlouváme se.

ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2020
  • ልማልልሽ - Ethiopian Movie Lemalelesh 2020 Full Length Ethiopian Film Lemalelesh
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 1,5K

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  Před 4 lety +623

    ከሰሞኑ ሁኔታ ትንሽ ዘና እንደሚያደርጋቹ ተስፋ እናደርጋለን

    • @feradesa9188
      @feradesa9188 Před 4 lety +9

      እናመሰግናለን

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +9

      ቀላል ዘና ያደርገናል በጣም እናመሰግናለን ነፀብራቆች ሰላማቹ ይብዛልኝ

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety +3

      በደንብ ነዋ

    • @argobbatube2232
      @argobbatube2232 Před 4 lety +3

      ከጀመረ ቆየ መሰል አሁን ነው የገባሁት ምን አለፈኝ

    • @gabochichoyan9496
      @gabochichoyan9496 Před 4 lety

      Kelale yargnale enamesgnalen netsbraqoche

  • @user-yy5yu3je5w
    @user-yy5yu3je5w Před 4 lety +422

    የዛሬዋ ልደታ ማርያም እናት ሀገራችንን ሰላሟን ፍቅሯን ትስጠን የቃልኪዳን ምድሯን ታስብልን
    የግፍ ህይወታቸውን እህት ወንድሞቻችን ነፍሳቸው በአጸደ ገነት ያኑርልኝ

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 Před 4 lety +132

    የጩቢቲ አድናቂዎች እስኪ እንያቸው 😏😁

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 4 lety +215

    ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች😭😭
    የንፁሃን ደም ይፋርዳችሁ 😭😭

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይፍርድ

    • @tube3507
      @tube3507 Před 4 lety

      እንደማመር🙏

    • @oranthaile1838
      @oranthaile1838 Před 4 lety

      አምላክ ይፈርዳልጰበሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የግዜ ጉዳይነው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +253

    ethiopia ለዘላለም ትኖራለች ዘረኛ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +225

    ጥቂት ብታገኝም ብዙ ተመኝተህ
    ዋናው ሰላም ጤና ሁን እንጂ አንተ ሰላም
    ዛሬ ፍጻሜ አይደል ነገም ቀን ነውና
    አይቀር ጨልሞ ይነጋል ይነጋል
    ይሄም ቀን ያልፋል ይነጋል ይነጋል
    ያሰብከው ይጸድቃል አዲስ ቀን ይመጣል

    • @rabia.1529
      @rabia.1529 Před 4 lety +20

      አቺ ልጂ. ሁሌም. አይሻለሁ. በሁሉም ቦታ. በጣም ምርጥልጂ ነሽ. ያንቺን ኮሜት. ለመፈለግነው እምገባው. ኮሜንትሺም. ተስፋን. ይስጣል. እናማ. በርቺ. አድናቂሺነኝ. ቀጥይበት

    • @f_a_r_h_a_a_n_prince2081
      @f_a_r_h_a_a_n_prince2081 Před 4 lety

      Fcuk

    • @aragawgashaw2120
      @aragawgashaw2120 Před 4 lety +1

      የኔ ውድ እውነትን ነው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +2

      @@rabia.1529 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😘

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety

      @@aragawgashaw2120 😘😘😘😘😘

  • @HiHi-fw7rz
    @HiHi-fw7rz Před 4 lety +24

    በረክት በእውነት ምንሽም ደስ አይልም ፊልም ማዬት አስጠላኝ ባንቺ የተነሳ ድርቅ ያልሽ ነሽ ኤጭ።

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +110

    ገጠሬዋ ልጅ የሌለ ነው የመሠጠችኝ ያኔ ተደባዳቢ ነበርኩ አስታወሰችኝ😂😂😂😌👏👏💪💪💪

  • @Derie-mt4fi
    @Derie-mt4fi Před 4 lety +33

    የገጠር ልጅ ካራክተር ይዛ የሰራችው ልጅ በጣም ትችላለች። አስመስላ ሳይሆን ሆና ነው የሰራችው። ከዚህ በፊት አንድ/ ሁለት ፊልም ላይ የሰራች ይመስለኛል ። ልጅቷ እምቅ የትወና አቅም ያላት ስለመሆኗ አያጠራጥርም። በእርግጠም ገና ወጣት ስለሆነች ለወደፊት በብዙ ፊልሞች ላይ እንደምናያት ተስፋ እናደርጋለን ። የሃገራችን የፊልም ኢንዱስትሪ የሚያድገው እንደነዚህ ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች ኢንዱስትሪውን ሲቀላቀሉት ነው ። ስለዚህ ደራሲዎችና ዳይሬክተሮች ይህችን የመሳሰሉ ልጆች በየፊልማችሁ Main character እያሲያዛችሁ ብታሰሩ መልካም ነው ። It's recommended!

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +66

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ ወገኖቼ እኔም አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ እርዳኝ እወዳችሗለሁ ባርቾ አድነቂህ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን የመዳም wief ዋይፋይፍ እድሜውን ያርዝምልን የምትጠቀሙ በሙሉ ላይክ ኮሜት አርጉ ለምስጋና የመዳም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ የስደት እህቶቼ እወዳችሗለሁ ሺ አመት ኑሩልኝ ውድድድ

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እኛም ውድድድ

    • @user-wv2tw5ft4c
      @user-wv2tw5ft4c Před 4 lety +1

      እኔም አንድ ቀን የመስራት ፍላጎት አለኝ ፈጣሪ ምኞታችንን ያሳካልን

    • @agezw6993
      @agezw6993 Před 4 lety

      @@Rosemary-dt9vg የኔ ውድ ኑሩልኝ ወገኖቼ ውድድድድ

    • @agezw6993
      @agezw6993 Před 4 lety

      @@user-wv2tw5ft4c ይሳካልሽ የኔ ማር ውድድድድ

    • @mikotube75
      @mikotube75 Před 4 lety +1

      Mrt

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +86

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት እና ኮርና😷 ድራሹ ይጥፍ ሠላም ለሀገሬ

  • @haftomdesta8959
    @haftomdesta8959 Před 4 lety +38

    Who else reads comment before watching a move nice move anyway

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 Před 4 lety +30

    ጌታ ሀገረቸኝ ሠለም ያድረግልኝ በስደት ያሌትም በሠለም ለሀገረቸሁ ያብቀቸሁ ጌታ ethiopan ይበረክ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገረ ዉስጤ ነው

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 Před 4 lety

      fantu sint amara tagaddala?

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 Před 4 lety +7

    የገጠሯ ልጆ ባትኖር ይሄ ፊልም አያምርም ነበር ዋው የክፍለ ሀገር ልጆች ድምቀት ናቸው

  • @xxtiti1776
    @xxtiti1776 Před 4 lety +94

    ኣረ ፊልሙ በጣም ይመቻል በተለይ የገጠርዎ ልጅ በጣም ነው ያሳቀቺኝ😂😂😂

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 4 lety +1

      Wowww Enim👍✌✌💕💕💕😂😂😂😂😂😂😃

    • @salmesalme2456
      @salmesalme2456 Před 4 lety +1

      በቃ ሎየው

    • @linuliyue5800
      @linuliyue5800 Před 4 lety +1

      Selam alchbt beka aywalw

    • @mikotube75
      @mikotube75 Před 4 lety +1

      Aww betam

    • @rosemami2760
      @rosemami2760 Před 4 lety +1

      አቦ ይመችሽ እንዲህ ነው የኔ ጓበዝ እኮ ኮመንት ጻፉ ስላችሁ ላላየሁ ሰው መንገድ እንድቶኑ ነው የሚያምር ከሆነ ያምራል እዪት እንድትሉ ነው የማያምር ከሆነ ግን አትልፍ በሉን

  • @zedhabesha7614
    @zedhabesha7614 Před 4 lety +75

    ባለ ገጠሯ ተዋቶላታል በሌላ ፊልም እደምናየሽ ተስፋ አለን

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 Před 4 lety +58

    ምግብ ነው ያጠግባል
    መጠጥ ነው ያረካል
    ጥበብ ነው ያስተምራል
    መንገድ ነው ይመራል
    ሕይውት ነው ያኖራል
    ልኡል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሀገራችንን ክክፉ መክራ ይጠብቅልን አንድ ያድርገን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤

  • @alexwoldeyohannes514
    @alexwoldeyohannes514 Před 4 lety +14

    በሀገራችን ብሔርን መሰረት ያደረገ የግፍ ግድያ ለሞቱ ኢትዮጵያውያን ነፍሳቸውን በአፅደ ገነት ያድርግልን አሜን !!

  • @user-rs6zk4em6l
    @user-rs6zk4em6l Před 4 lety +23

    እፍፍፍ በሳቅ ቆሰልኩ😃😃😃
    አሪፍ ፊልም ነው የሴት ጀግና💪

  • @binamkidane472
    @binamkidane472 Před 4 lety +81

    ኣምሃረኛ ፊልም በጣም ነው ምወደው እናተም በጣም እወዳቹው ኣለው እህታቹው ከ 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +36

    ነገ አየዋለሁ በመዳም ስራ ስጠገረር ነው የዋልኩት መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን

    • @tube3507
      @tube3507 Před 4 lety

      እንደማመር🙏

  • @yenabilenat9373
    @yenabilenat9373 Před 4 lety +13

    ጀግና ባል አለኝ እኔም እደሱ ጀግና ነው የምሆነው💪💪💪

  • @tomitomi329
    @tomitomi329 Před 4 lety +56

    ለመጀመሪያ ጊዜ እየሳኩ ደስ እያለኝ ነው ያየውት እደኔ ደስ ያለው ላይክ ያርግ

    • @user-zx8mw6zf3o
      @user-zx8mw6zf3o Před 4 lety

      እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ እህቶቼ ወንድሞቼ

    • @badrbadr4795
      @badrbadr4795 Před 4 lety

      እኔም እየሳኩ ነው ያለውት

  • @samrycell2606
    @samrycell2606 Před 4 lety +35

    እኔ ግን በጣም የማደንቀው ገጠረዋን ነው ወንድ ነሽ

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +48

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች ፍትህ በአንድ ተራ ዘፋኝ ዘረኛ ተገደለ ተብሎ በጂምላ ሀይማኖት እና ዘርን ተገን አድርጎ ለተጨፈጨፉት ዜጎቻችን ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ደም ለፊልሙ እናመሰግናለን

    • @ahmedenahmed4796
      @ahmedenahmed4796 Před 4 lety +2

      የሰውን መሞት እየተመኘሽ ለሚሞቱት ፍትህ ትያለሽ ይች ኢትዮጲያ ስንቱን ይዛዋለች

    • @senyettebebu1888
      @senyettebebu1888 Před 4 lety

      bekalenem hona fehetehen le e/r enetewewe esu ye bekalene lena tewetu belewal serawen yeseral emaneji atefera eheta ferede ke fetari nwe ke swe zende yelechem nebes yemar le wegenocha

    • @user-bu2qi6bz8f
      @user-bu2qi6bz8f Před 4 lety +5

      @@ahmedenahmed4796 እኔ ለማንም ሞት አልተመኘሁም እውነቱን ነው የተናገርኩት አዎ አንድ ተራ ዘረኛ ዘፋኝ ነው አንችም ፍትህን እየጨቆንሽ ኢትዮጵያዊ ነኝ እንዳትይ አህያ በአንድ ዘረኛ ዘፋኝ የተንሳ ድፍን ኢትዮጵያ ታመሰች ወደመች በአንድ ተራ ዘረኛ ዘፋኝ 239 ንፁሃን ዜጎች ተጨፈጨፉ ምን አይነት ድፍን ጭንቅላት ነው ያለሽ ቱ ቱቦ

    • @LoveYou-wr1tr
      @LoveYou-wr1tr Před 4 lety

      እንደዚህ እሰቲ አሥቡ የናተ ሢሞት እየየየ ሌላው ሢሞት መሣቅ አይቻልም እንደዚህ ይመማቹሁ

    • @LoveYou-wr1tr
      @LoveYou-wr1tr Před 4 lety

      ገና መቼ

  • @konegen6189
    @konegen6189 Před 4 lety +24

    ጩባው ግን ምን ሆንህ ነው እንደዚህ ብርጭቅ ያለ ፊልም የምተውነው ጎበዝ ነህ ጥሩ እውቅና አለክ ዝም ብለህ የማይረባ ፊልም እየተወንክ እራስህን አታርክስ እቺ ብሩክታዊት የሚሏት እንክዋን ምንዋም ማያምር ቲክቶክ ላይ ከምትጣድ ይሻላታል

  • @hayathhayath3052
    @hayathhayath3052 Před 4 lety +27

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እካንም ለእናታችን ለቅድስ ልደታ በአል ኦፎ አገርችን ሰላሞን አብዥልን አሜን
    ይቅርታ ምነለ መንፈሳዊ ፊልም ብሰሩልን በዛውም ለሃይማኖት አንጠነክረላን ሁልግዜ አለማዊያ በሰማም አንድ አንድ ግዜም ስሩልን በፈጣሪያችው ሰም

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 4 lety

      Amen amen 🙏

    • @user-mk4qc4cf3s
      @user-mk4qc4cf3s Před 4 lety +1

      መንፈሳዊ ማየት ከፈለክ ወደ መንፈሳዊ ቻናል መሄድ ነው።

  • @yetmwerkassfa6266
    @yetmwerkassfa6266 Před 4 lety +11

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን በዘር የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸዉ ሰላም ይስፈን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +32

    ዋው በጣመ ደስ የሚል ፊልም ነው ነፀብራቆች በጣመ በጣም እናመሰግናለን አላህ ይወቀው ነገ ማአን እደመነሳ አላህ ሰላም ፍቅር አድነትን ለምዬ ኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤

    • @senyettebebu1888
      @senyettebebu1888 Před 4 lety

      amennnnnnnnnnnn

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +1

      @@senyettebebu1888አሚን እሄ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን ካገራችን የስቅእቅ ኑሮ ሆነ እኮ ምንኖረው ጠዋት ስነሳ ያረብ ምን እሰማ ይሆን እያልኩ እሳቀቃለው ያረብ መዋደድን አንድ መሆንን አላህ ያቅርብልን

    • @mikotube75
      @mikotube75 Před 4 lety

      Amenn

    • @hdhx5641
      @hdhx5641 Před 2 lety

      ዝም ላይ አይ ፐፐፐፐፐፖፐፑፑፑፑፑፑፒፑ

  • @NetsebraqTV
    @NetsebraqTV Před 4 lety +9

    Chubaw Milli, one of my favorite actors in Ethiopian film industry

    • @09hya
      @09hya Před 4 lety

      እረስለሷአፈርኩልብሡንአሥተካክሊው ቱቱቱቱቱቱ

  • @samrifkr3785
    @samrifkr3785 Před 4 lety +71

    በረክቴ እውነት ለመናገር ትወና ብዙም አትችዬም መስራትሼ ካልቀረ ከልብ ስሪ እሻሽዬ ..

    • @talacell5678
      @talacell5678 Před 4 lety

      👌👌👌

    • @barechng.1372
      @barechng.1372 Před 4 lety +5

      እኔም እስማማለሁ ትወናዋ አይመስጥም

    • @ziztube1468
      @ziztube1468 Před 4 lety +1

      Lik nawe kelbu atsream Ena edeal warek yegdleag

    • @mahibrhan7914
      @mahibrhan7914 Před 4 lety +1

      Stmolakek demo endet ende mtdebr

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 Před 4 lety +3

      ኧረ ምንም አትችልም ለምን እንደሚያሰራት አላውቅም

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +274

    ዛሬ በዱባይ ኢትዮጲያ ዳውን ዳውን ሊሉ ሲወጡ በፖሊስ የተጠረነፉት ሶስት ባስ ቄሮዎች
    ፓሊስ where are you from ሲላቸው ኢትዮጵያ ሲሉነበር hahahaha😂😂

    • @noorsoleman8310
      @noorsoleman8310 Před 4 lety +3

      Kkkkkk are asakshgn habesha down eyalu ethipiawi negn silu alaferum ende zeregnoch hula lb ystachew

    • @cell3851
      @cell3851 Před 4 lety

      ብርትሞበተያዙ

    • @user-ct6wq6sw2k
      @user-ct6wq6sw2k Před 4 lety

      keaaudi. wastapp. 0594410368

    • @sabamershal7892
      @sabamershal7892 Před 4 lety

      🤪🤪👍👍

    • @user-qc1lw7ej7f
      @user-qc1lw7ej7f Před 4 lety +8

      ክክክክክክክክክክክክ እኔ ብሆን ኦሮሚያ ነበር የምለው። መዳኒታቸውን አግኝተዋል የዘረኛ መድሃኒት ይህ ነው

  • @ayneayne5823
    @ayneayne5823 Před 4 lety +98

    የኢትዮጵያን ሴቶች ሰለ እግዚአብሔር ብላቹ ልብሰ ሰውነታችን የምሸፈን ልብሶ?😢😢 እሺ😢

  • @user-fu3ry4lj7p
    @user-fu3ry4lj7p Před 4 lety +23

    ፈጣሪ ዘረኛን ከምድረገፅ ያጥፋልን ሠለም ለሀገራችን ይሁን 💞💞❤

  • @fanimessismith1788
    @fanimessismith1788 Před 4 lety +34

    ዋው ኣንደኛ ነኝ ላይክ ልለምን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +8

    መልካም ጊዜ አምጣልን ጌታ ሆይ ሰላም ፍቅር ስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-qc8jj4vi3v
    @user-qc8jj4vi3v Před 4 lety +15

    እስቲ ከትንሽ ዳውን ዳውን እንረፉ ኡፉ ጩባዬ ባንተ አይምሮዋችን ፈታ እናድርግ ያንበርብር ልጅ ደስ ስትል 😂😂😂😂

  • @leliseebekeleoromiyabiyyaa4432

    እስቲ ቹብትን የሚወዱትን ልክ

  • @user-sc5uf9cs4s
    @user-sc5uf9cs4s Před 4 lety +28

    እሜቤቴ የኢትዮጵያን አችው ጠብቂልን

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +3

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው እየሳቅኩኝ ነው ያየሁት የገጠሯ ደግሞ በጣም ደስ ትላለች 😁😁😁😘💚💛❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +16

    ያገሪኛ የምታወራው በደብ ሰረተዋለች ደሰ ሰትል 😂 አዲሰ ነች መሠለኝ አይቻት አላቅም🙄🙄 ቆንጆ ነው እናመሠግናለን ፍቅር ያሸንፍል👍👍

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 4 lety +3

    ይች ልች በጣም እየሰራች ነው ለልደት ሚጠፋብር ቢሆንም ጩቢቲ ስወድክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @abditube7845
    @abditube7845 Před 4 lety +2

    ሰላምና ፍቅር ለሀገራች ኢትዮጵያ ሀገሬ አላህ ሰላምሽን የሰመኝ ጠላቶችሽ ይውደሙ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-th8ix5gk3v
    @user-th8ix5gk3v Před 4 lety +3

    ከሁላችዉም የገጠር ልጅ ሁና የሰራችዉ ልጅ በጣም ተመችታኛለች አቦ ይመችሽ 😍😍በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ይመቻችሁ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ በገጠርነቴ እኮራለሁ 😘😘😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @bukule2389
    @bukule2389 Před 4 lety +30

    ደግ ደጉን የምንሰማበት
    መልካሙን የምናይበት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
    በሰው አገር ለምንከራተተው በሰላም ወደ አገራችን ያስገባን 🙏❤️❤️❤️

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 Před 4 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው በተለይ የገጠር ልጅ አሰማረችው

  • @myloveethiopia1179
    @myloveethiopia1179 Před 4 lety +4

    ምርጥጥጥጥ ነው እዩት ፈጣሪ ሀገራችን ይባርክልን ሰላምን ይመልስልን amen eyalachihu wutu setwotu !

  • @mesiyaalamatalije9548
    @mesiyaalamatalije9548 Před 4 lety +27

    ዘረኝነት ያጥፋልን አሁንስ ምሪር ነዉ ያለኝ🙏🙏🙏

  • @enatkeya300
    @enatkeya300 Před 4 lety +3

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ትምህርት እየሰጠ የሚያዝናና ነው እናመሰግናለን

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 4 lety +6

    ሚሊ ውስጤ ነህ💓👌 እናመሠግናለን ነፀብራቆች በሀዘን ውስጥ ሆነን ፈገግ የሚያደርግ ፊልም ስለለቀቃችሁልን💓

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před 4 lety +1

    እናመሠግን ኣለን ምርጥ ፊልም ነው
    ፈታ ኣርጎኛል እባካችሁ ዘርኞችን አትሁኑ ወገኖቼ ሀገራችን ሰላም ትሆን ዘንድ ሰለ ሰላም እንስበክ ዘርኝነቱን ትተን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪 ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @FG-jh7tr
    @FG-jh7tr Před 4 lety +23

    ገራገር ሆና የምትሰረው ካራክረተር የሌለ ነው የተመቸችኝ

  • @user-ls3fu7yp2g
    @user-ls3fu7yp2g Před 4 lety +8

    አረ ኡኡኡኡ የኔቶርክ ያለ የሆነውም ቢሆን ብቻ አሁን ማስበው ኔቶርክ ሲከፈት ምን እናይ ይሁን ያረብ በጣም ተሳቅቃለው የሀገራችን ሰላም ያረማን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +15

    ፈትህ መቸም በምድራችን ፍትን እማይታሰብነው ነፁሀን እከመቸ ነው ደማቸው በከቱ እሚፈሰው

    • @tube3507
      @tube3507 Před 4 lety

      እንደማመር🙏

    • @user-og6ib3fy7g
      @user-og6ib3fy7g Před 4 lety

      እግዚአብሔር ለበቀል እስኪመጣ ታገሽ አስለቃሽም አልቃሽ ይሆናል

  • @binicoffee1541
    @binicoffee1541 Před 4 lety +1

    ወይንዬን ሆና የሰራችው ልጅ በጣም ጉበዝ ናት በሌላ ፊልም እንደምናያት ተስፋ አደርጋለሁ በርቺ

  • @bellae3334
    @bellae3334 Před 4 lety +1

    ምርጥ ፍርስ ሚያረግ ፊልም። ብርክቲ ምትባለው ባትኖርበት ደሞ more... የተዋናይነት የጥሞና ስሜት እንኳን የላትም ፊልሙን ለሌሎቹ ብዬ ነው የጨረስኩት። ፊልሙ ግን ምርጥ ነው። 10Q

  • @kndehaftigebremedhn6059
    @kndehaftigebremedhn6059 Před 4 lety +3

    ባገሬ ጭንቀት ልገለኝ ነው እንደኔ ስደት እምትነሩ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ደስታ ይምላላቹ👏👏👏

  • @user-tz3ch1ud9j
    @user-tz3ch1ud9j Před 4 lety +7

    ይህን ፊልም ደጋግሜ አየሁት ገጠሬዋ ተመችታኝ

  • @Etisam2
    @Etisam2 Před 9 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም❤በጣም ነው ፈታ ያልኩት🥰

  • @seada3533
    @seada3533 Před 4 lety +7

    እዴወይንየ አይነት ሴት አገራችን ይብዛልን

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c Před 4 lety +6

    ሀገሬን ኢትዮን ክፍ አይካት አቤቱ ዘረኞችን አጥፍቸዉ እኛ አማሮች ሰዉ አንነካም የሰዉ ሀይማኖት አክባሪ ነን እግዳ ተቀባይ ነን እግዚኦ የስት ንፁሀን ዜጎች ደም ፈሰሰ ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @tube3507
    @tube3507 Před 4 lety +6

    ባላገሯ ጎበዝ 😃

  • @samuelkasahunkebede5523
    @samuelkasahunkebede5523 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 Před 4 lety +3

    ይቺ ብርክቴ የሚሉሽ ልጅ ወይ አታምሪ ወይ ትወና አትችይ በጣም ነዉ ምታስጠይዉ ገጠሬዋ ልጅ ግን አደኛ

  • @user-vx4mf9qy9y
    @user-vx4mf9qy9y Před 4 lety +28

    ውድ የሀገሬ ልጅች እስኪ ድዋ አድርጉልኝ በጣም ጨንቆኛል እህቴ ኮሮና አለብሽ ተብላ በጣም ጨነቀኝ በሳደት ላይ እንዲህ ሲባል ኝንዴት ይጨቃል ሞስሊሞችም በድዋችሁ ክርስቲያኖችም በፆለታችሁ እርዱኝ ግንኮ ብዙም አያስላት ደሞም አያማትም ግን አለብሽ አሏት ኡፍፍፍፍፍ አላህ ድረስልኝ የዝነትህን በር ክፈትልን

    • @s.7751
      @s.7751 Před 4 lety +1

      አይዞሽ ማማየ እህትሽንም አላህ አፍያዋን ይመልስላት

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 Před 4 lety

      አብሺሪ ማማይ አላህ አፊያ ያድርጋት

    • @user-vx4mf9qy9y
      @user-vx4mf9qy9y Před 4 lety

      @@s.7751 አሚን ውዴ

    • @user-vx4mf9qy9y
      @user-vx4mf9qy9y Před 4 lety

      @@zamzamzamzam7194 አሚን ያረብ

    • @user-bg4qd1yj9o
      @user-bg4qd1yj9o Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይማራት አይዞሽ እህታችን

  • @haniking8765
    @haniking8765 Před 4 lety +24

    ኤርትራዊ🇪🇷 ኘኝ እና በጣም ኣዝናኝቶኛል በተለይ የሀ ከሃላው ያለው Music የቴዲዉን #ተያት #እቺ #ኣለም #የሃቅ #የላትም #ዳኛ.... የሚለዉን.

    • @jobirbatti6713
      @jobirbatti6713 Před 4 lety +1

      who cares if you are from Azerbajan or anywhere in the world. just shut up and enjoy.

    • @tsegagebremichael2578
      @tsegagebremichael2578 Před 4 lety +1

      Minew chacha wendimachin aydelem endye endeza aybalim. Welcome and enjoy wendmachin henok free we love you wendmye

    • @temesghenweldu981
      @temesghenweldu981 Před 4 lety +1

      @@jobirbatti6713 በ ሃገር ሳይሆን በብሄር መጠራት ከምያውቁ ነህ እንዴ? ምነው ፊንፊን ኣልክ?

    • @emanabraha3251
      @emanabraha3251 Před 4 lety

      Eritrawi eye mbal entay amsoo sik elka zeytrie

    • @zainarr4747
      @zainarr4747 Před 4 lety

      ❤❤❤

  • @fasikafikadu1341
    @fasikafikadu1341 Před 2 lety +2

    ene selzihe film kal yelgnm uffff miliye& brukt sewedachu katelubet🥰😍😘

  • @rahmasana9687
    @rahmasana9687 Před 4 lety +3

    ዋው የለለነው ዘና ያረገኝ

  • @user-od3qw1dc1b
    @user-od3qw1dc1b Před 4 lety +3

    ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነዉ አናመሰግናለን

  • @ADwaMoviesandMusicsproduction

    እቺ ልጅ ትወና አለመቻሏ የሚታየኝ ለኔ ብቻ ነው?

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 4 lety +2

    ገጠረዋ እጅግ በጣም ገራም ነች ወደድኳት ጎበዝ ተስፍ ያላት ድንቅ ልጅ ነች

  • @laurettenehme4415
    @laurettenehme4415 Před 4 lety +1

    አሪፍነዉ በጣም ያምራል እንዲህ ነው ፊልም ፈጣሪ ሃገራችን ሠላሙን ሥጠን

  • @user-wg5cz8ub3w
    @user-wg5cz8ub3w Před 4 lety +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ለዘለአለም ይውደም ውዶች ኑ አብረን እንሹፈው

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 4 lety +14

    የገጠር ልጅ ሁና የስራችው ልጅ ስውዳት

  • @Rufta8970
    @Rufta8970 Před 4 lety

    It's mad undertaking in my mind, I love Melat. From Eritrea

  • @user-no5sv3ex3o
    @user-no5sv3ex3o Před 4 lety +1

    ኪኪኪኪኪኪ አየ ጩባው እንኳን ሰውና በረሮ ገድየም አላውቅም አይልም መሰላችሁ😁😁😁
    ፉልሙ በጣም ቆንጆ. ነው ገጠሪያዋ ደስስስስ ስትል😍❤ ግን የጩባው ጓደኛ እየተሞላቀቀች ነው እንጅ ሞልቃቃ

  • @-marti7668
    @-marti7668 Před 4 lety +14

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያስቃል

  • @emuyutub7705
    @emuyutub7705 Před 4 lety +16

    ይች ልጅ ግን ምኗንም አልወድላት ይቅርታ አድርጉልኝ እና ግን ሰው ነች አከብራታለሁ ሰላም እና ጤና ይስጣት በተረፈ ፊልሙን አይቼ እቀጥላለሁ

  • @hiwwILoveEthio
    @hiwwILoveEthio Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ሀገርቺንን የጣብቀን ክፉ የምያዳርጉትን እግዚአብሔር ማስታወል የስጣቸው የሞቱትን ነፉስቸሁን የማር

  • @hayu9254
    @hayu9254 Před 3 lety

    በጣም ጥሩና አሥተማሪ ፊልም ነው በጣም እናመሠግናለን❤❤❤

  • @islamispeace2317
    @islamispeace2317 Před 4 lety +22

    ይህች ብሩክታዊ የምትባል ልጅ ግን ምኗ ነው ለፊልም የሚሆነወወ የሆነች ጣዕም አልባ ነገር።ነች

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw Před 4 lety +6

    😀😀😀 የኔ ቢጤ ገጠሪየዋ ተመቸቺኝ

  • @firewtefera3994
    @firewtefera3994 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @wedelijinetlatetekemegn7903

    Arif film new , thank you !

  • @user-rl3tw6dm3c
    @user-rl3tw6dm3c Před 4 lety +34

    እንደኔ ገጠሬዋ ተመቸችኝ
    እንደኔ እልህኛ ናት ሰው በወፈርሸ አይደለም
    የገጠር ልጅ መሆን ያኮራኛል

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 Před 4 lety +5

    የገጠር ስወች እኮ የዋህ ናቸው ግን እራሳቸውን ያስከብራሉ ግን ፊልም ሳይ ፍቅረኛ እሚያምረኝ ነገር ነው ግራ የገባኝ😆😅😹

  • @bisratsophia2832
    @bisratsophia2832 Před 4 lety +4

    Thank you so much, it was fun to watch !

  • @edenbarech8372
    @edenbarech8372 Před 4 lety +1

    በጣም ነው ፈታ ያልኩበት አመሰግናለሁ ነፀብራቅ

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 Před 4 lety +7

    እቺ ሁሉ ነገራዋ አርቴፉሻል ዬሆነች ልጅ ድራማሁን ደቼ አስበላቺሁ እቦ ተወኝ ፉልጉ አታግበስብሱብን

  • @enoch2425
    @enoch2425 Před 4 lety +8

    መስቀሉን አንጠልጥሎ ሰካር እና ዝሙተኛኀት ካራክተር ይጫወታል አይይይ በስንቱ ልንደድ አለች ድስት መስቀሉን መጫወቻ አረገው

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 Před 4 lety +2

    ምርጥ ፊልም ዋው💐💐♥️

  • @samerajamal2855
    @samerajamal2855 Před 4 lety +1

    አሪፍ. ፊልም. ነው እናምስግናለን

  • @user-lx6oh5vk8j
    @user-lx6oh5vk8j Před 4 lety +6

    ዋው ነው ጩቢቲ ስላለበት

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 Před 4 lety +8

    ብሩቴግን ያልኑርሽዉን አትተዉኝ ምንም የሸገርልጅ ብትሆኝ ንግግርሽን አስተካክይ በጣም ያስጠላል

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +3

    ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 4 lety +2

    ጩባው ሁሌ ሤትእደጎተትክ የሆክ ጣፋጭነገር❤🇪🇹

  • @samsungGalaxy-ng1vr
    @samsungGalaxy-ng1vr Před 4 lety +39

    ገነ ሴት አልሆንሽም አለት እኮ እች ልጅ ግን አልወደትም ምን አለ አዲስአለም ብትሰራ

    • @user-vd3di9bz5l
      @user-vd3di9bz5l Před 4 lety

      እኔም አልወዳትም

    • @fatemaali8328
      @fatemaali8328 Před 4 lety

      የሚሰጣትካራክተርነው ለምንአቶጃትም

    • @mante2405
      @mante2405 Před 4 lety

      Bad acting!

    • @selamlove1913
      @selamlove1913 Před 4 lety

      Enem Alwedatem betam Testalegnalech Baleyat destaye new

    • @tgytad9950
      @tgytad9950 Před 4 lety

      ምን አረገች ጥሩ እየሰራች ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +21

    ካብይ ጎን ሆነን 🇪🇹👍 አባይን በጋራ ሆነን 👍እንሞላለን💪🇪🇹 ዘረኝነት ጠብነት ነው👉👍👍 ሰለፈልሙ እናመሠግናለን🙇‍♀️ ❤ በረቱ ሌላመ ልቁልን 🙋‍♀️ሰበረ ዜና ሸልችት 😣☺️ ነው ያለኝ🤦‍♀️ሠላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bisratsophia2832
    @bisratsophia2832 Před 4 lety

    Birkti, Milli and Sinte nice actors, weyneshet we want to see you more in movies, you were the backbone of this movie

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 4 lety

    እናመሠግናለን ኡፍ ከድብርት ገላገላችሁኝ❤😘ሀገራችንን ሰላም ያርግልን