81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • 81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 1K

  • @makdasyoutube8299
    @makdasyoutube8299 Před 4 lety +182

    እኔ የዘረ ለገበሬ ነዉ አቦ ይገረማል እንደኔ በዘረ የማታምኑ እሥኪ አሣዩኝ like

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +125

    የዛሬው ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብሎ የሚጠራው ቸሩ አማኑኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በዛ ላይ የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ነው በትምህርታችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በመንገዳችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል የማርያም ልጅ ይቅደማችሁ ፅድት ያለች መልካም ሰንበት

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 Před 4 lety +102

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ባለንበት አላህ ይጠብቅን ሙስሊሙ በዱአ
    ክረስቲያኑ በፀሎት እንበርታ ፈጣሪ በሠላም ከሀገራችን እዳወጣን በሠላም ይመልሠን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 Před 4 lety +4

      ሀዩ ነኝ ስደተኛዋ የናቴ ናፋቂ ሀዩ ወለየዋ አሜን🙏

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h Před 4 lety +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ😘😍

  • @user-by8bg6ek4r
    @user-by8bg6ek4r Před 4 lety +133

    አምላኬ ሆይ ሁላችንም ከኮረና ቫይረስ ጠብቀን የተያዙ እህቶቻችን አንተ ማርልን ።ስለፉልሙ ከጨረስኩ በሃላ እኮምታለው

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 Před 4 lety +5

    የአርቲስት ሴቶች ማርያምን ጤንነታችሁ ያሰጋኛል ብድረ ብጣሻም ብጭቅጫቂ ስረአት አልባዎች ምናለ ገዳም ስትሄዱ እንኳን አለባበሳችሁን ብታሳምሩ ቡና ቤት መሰላችሁ እንዴ ዝም ብላችሁ የምትፈነጩት እግዚአብሄር ጨርሶ ይማራችሁ ምድረ ኩታራ ሁላ ቲሽ እሄንን ፊልም እንኳን ላይ ላይክ አላደርግም

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 Před 4 lety +23

    አላህ ሁላችንንም ከሚፈራው ከሚወራው መጥፎ ነገር ይጠብቀን እህት ወንድሞቸ

  • @user-tv2tn9zj1b
    @user-tv2tn9zj1b Před 4 lety +47

    ውድ ያገሬ ልጆች ከሚሰማው ከሚታየው በሽታና ግጭት ይሠውርን አሜን በሉ አይከፈልበትም

  • @banchu3147
    @banchu3147 Před 4 lety +20

    እግዛብሄር ምህርቱን ያውርድልን እንደ በደላችን ሳይሆ እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለ አሜን

    • @burtukanbeza4454
      @burtukanbeza4454 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +101

    የሀገሬ ልጆች አዲሰ ፊልም ተለቋል ኑ አብረን እናየዋለን መልካም ደሰሰሰሰሰ የሚል በሳቅ በደስታ የተሞላ ስንበት ይሁንልን

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 Před 4 lety

      መተናል ሚሚ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 Před 4 lety

      😘😘

    • @kdramaka2870
      @kdramaka2870 Před 4 lety +2

      ሚሚ የሰዉ አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ሁሉም ቦታ ሰገባ አቺ ነዉ ማይች የዮቱብ ተቆጣጣሪ ነሸ ወይሰ እዴት ነዉ አልገባኝም

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h Před 4 lety

      😘😍😍

    • @mohamodaethiopia
      @mohamodaethiopia Před 4 lety

      ሚሚ የሰው አክባሪ ና የቤተሰብ አፍቃሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌👌👌☝🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 Před 4 lety +10

    ግዜያዊ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያን አንድነቷን ሠላሟን ይመልስልን

  • @OmarOmar-pu8sh
    @OmarOmar-pu8sh Před 4 lety +3

    መጀመሪያ ሰውነት ይቅደም ከዛ በኋላ ኢትዮጵያዊነት እውነት ነው አሁን ላይ ያለችበት የሀገራችን የዘር እና የሀይማኖት ችግር በሚገባ የታየበት ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው 💖💖💖💖💖

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +76

    በፊልም ላይ ብቻ ሆነ እንጂ እውነት ቢሆን ኖሮ የተደበቀ መጽሀፍቶች ሁሉ ቢወጡ ኖሮ ሀገራችን ኢትዮጵያም ዛሬ ላይ ደሃ ህዝብ ተብላ ባልተጠራች።ልጆቹዋም ለስደት ባልተዳርጉ ነበር

    • @geeh1711
      @geeh1711 Před 4 lety +2

      እውነትሽን ነው ግማሾቹ ተሽጠዋል እውነት የተፃፉት ደግሞ አቃጥሏችዋል ወያኔ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety +2

      @@geeh1711 አንጀታቸው ይቃጠል ካልኩ ሀጢአት ነው የስራቸውን ይስጣችሁ

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti Před 4 lety +2

      ትክክክክክል።።። ነው ግን እውነት በፊልም ብቻ እና ብቻነው ያለው

    • @misrakmisrak3279
      @misrakmisrak3279 Před 4 lety

      በትክክል

    • @saineshberara8122
      @saineshberara8122 Před 4 lety

      ትክክል እማ

  • @lovelife-su4yw
    @lovelife-su4yw Před 4 lety +146

    ይሄ ዝሙት ነው እዛው አለም ላይ ጨርሱ። እኔ ከቤተክርስትያን ጋር ማያያዛቹን አልወደድኩትም።

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 4 lety +56

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንን ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቅልን 🙏 መልካም እለተ ሰንበት 💚💛❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 4 lety +29

    ይድረስ ለዚህ ፊልም ደራሴና ሌሎችም ደራሲ ነን ብለው የፈጠራቸውን ፈጣሪ በገንዘብ የሚለኩ የአእሚሮ ድሆን
    ሕዝቤ፡ዕውቀት፡ከማጣቱ፡የተነሣ፡ጠፍቷል፤አንተም፡ዕውቀትን፡ጠልተኻልና፥እኔ፡ካህን፡እንዳትኾነኝ፡
    እጠላኻለኹ፤የአምላክኽንም፡ሕግ፡ረስተኻልና፥እኔ፡ደግሞ፡ልጆችኽን፡እረሳለኹ።
    7፤እንደ፡ብዛታቸው፡መጠን፡ኀጢአት፡ሠሩብኝ፤እኔም፡ክብራቸውን፡ወደ፡ነውር፡እለውጣለኹ።
    8፤የሕዝቤም፡ኀጢአት፡መብል፡ኾኖላቸዋል፥ልባቸውንም፡ወደ፡በደላቸው፡አድርገዋል።
    ማንኛውም የፊልም ደራሲዎች የምትሰሩትን እወቁ ብላችሁ ብላችሁ ከወንጌል ጋር የዝሙትን ስራ ደባልቃችሁ የምትሰሩት እውነት እሳት ይሁንባችሁ ከዚህ በኋላ ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ፊልም ብትሰሩ ፈጣሪ ይፍረድባችሁ የሙሴን ታሪክ ብታውቁ ኖሮ እንዲህ ያለ መቅሰፍት የሆነ ስራ ባልሰራችሁ እኛ እንዳዘንንባችሁ አምላክ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበላችሁ ንስሀ ያስፈልጋችኋል ከደራሲን እስከ ተዋናይ

    • @teferademse519
      @teferademse519 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥህ /ሽ በእውነት ልክ ብለሀል በጣም ያሳፍራል ልቦና ይስጣችው ንስሀ ግቡ ።

    • @Tube-rt1zg
      @Tube-rt1zg Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ ልቦና ይስጣቸው።

    • @tube5313
      @tube5313 Před 4 lety

      ትክክል ማማዬ እኔ እማ ሠለቸኝ ወይ ሠሚ የለ አባቶች ለምን ቀረፃ ላይ ዝም እንደሚሏቸው አላውቅም ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +28

    በሰንበት ቀን ያውም በጥዋቱ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለቸሩ አማኑኤል ወረሃዊ አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ በኑሩዋችሁ በትዳራችሁ በትምህርታችሁ በስራችሁ እሱ አማኑኤል ይቅደማችሁ መልካም ቀን

  • @user-pl6he1xp1j
    @user-pl6he1xp1j Před 4 lety +11

    አቦ ይመቻችሁ የኢትዮፕያ ታሬክ ተቀብሮ አይቀረም ዘረኝነት አይኑ ይጥፉ ኢ ,ያ አንድ ቀን ታድጋለች አላህዬ አገሬን አደሬ ከክፉም አንተ ጠብቃት አገር ሰላም ሲሁን ህዝብም ሰላም ይሁናል አላህ በያለንበት ሰላም ያረግን በጣም አሬፍና አስተማሬ ነዉ

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +2

    አዲስ ፊልም ተለቋል ኑእንይ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ወገኖቼ ሁላችሁም በፀሎት በዱአ አትርሱኝ ወገኖቼ እኔ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ በፊልም ዙርያ ያላችሁ በሙሉ አግዙኝ አንድ ቀን ተሳክቶ አለምን ጉድ ያስባለ ትወና ሰርቼ ለህዝቤ ያለኝን ፍቅር ለስራያ ለሙያዬ ያለኝን ፍቅር ፍላጎት በትልቁ ተሳክቶ ማየት ትልቁ ህልሜነው እናተም አግዙኝ ሌሎቻችሁም በፀሎት በዱአ አግዙኝ ይሳካልሽ በሉኝ ወገኖቼ ሁላችሁንም እወዳችሗለሁ የኔ ምርጦች

  • @samitade4478
    @samitade4478 Před 4 lety +18

    እጅግ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ጥልቅ መልእክት ይዟል ደራሲው ትልቅ አክብሮት አለኝ ።

  • @user-pv5um3zo4t
    @user-pv5um3zo4t Před 4 lety +6

    ምርጦች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል
    መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላቹ ፈጣሪ በያለንበት ከክፉ ይጠብቀን

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před 4 lety +9

    ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ክፉዋን አርቅልን ጠላቶቿን እጃቸውን እግራቸውን እሰራቸው ፀሎታችንን ስማን 🙏

  • @jerry4btube281
    @jerry4btube281 Před 4 lety +43

    የስደት እህቶቼ ኑ 81 ባለ ጊዜ 2 ተለቋል እባካችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ ኮመንት ስጡ 👍 አሪፍ ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ሰሞኑን ፊልም ጠሮብናል ኑ እንይ💛💜💚

    • @fahizafahiza1741
      @fahizafahiza1741 Před 4 lety +1

      Eshi

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 Před 4 lety +1

      Eshi

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 Před 4 lety +1

      ስፈልግ ስፈልግ ካንቺ መልስ አገኘሁ ተባረኪልኝ

    • @jerry4btube281
      @jerry4btube281 Před 4 lety +1

      @@ebtsamenat7299 እሺ የኔ ቆንጆ አንቺም ተባረኪልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኚ መልካም ሰንበት ይሁንልሽ💛💜💚😚😚

    • @HiBye-fy7fn
      @HiBye-fy7fn Před 4 lety +1

      Help Me God this is FUCKED UP film
      Because I hate it

  • @Eyesus2727
    @Eyesus2727 Před 4 lety +6

    *ይሄን ፊልም ሙሉ በሙሉ አላየሁትም ነገር ግን ኮሜንት እያነበብኩኝ እያየኹት ነበረ አንድ አንድ ሙስሊሞች ፊልሙ ላይ በሚደረገው አስነዋሪ ድርጊት እኛ ክርስትያኖች ላይ አፋቸው ሲከፉቱ በማየቴ በጣም ነው ያዘንኩት ከምንም በላይ በአንገታቸው መስቀል አድርገው ፊልሙ ላይ የሚታዩት ሰነፎች እኛ ክርስትያኖች ሁላችንን ያሰደበ ድርጊት ነው።*
    *እውነትና ውሸት በተደበላለቀበት ዘመን ላይ ይሄን ፊልም መልቀቃቸው በጣም ነው የሚያሳዝነው አብዛኛዎቹ ሙስሊሞች ፊልሙ የእውነት ድርጊት መስሏቸዋል ነገር ግን ይሄ ፊልም እና የኛ የክርስትያኖች ሕይወት ለየቅል ናቸው። እኛ ክርስትያኖች ይቅር ልንዘሙት በአይናችንም እንዳናይ የተከለከልን ሕዝብ ነን። ቅዱስ ጳውሎስም በመልእክቱ እንዲህ ብሎናል “#ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
    1ኛ ቆሮ 6፥18*”
    *እና ፊልም እና እውነት ለይታቹ እወቁ! “ይሄ ፊልም እንጂ እውነት አይደለም”። ክርስትያን የትም ይሁን የትም አምላኩን ይፈራል እግዚአብሔር እኛ ልጄቹን ከክፋት እንድንጠበቅ ያስተምረናል ነገር ግን አያስገድደንም #“አታመንዝር።”ዘጸ 20፥14 የሚል ትእዛዝ ሰጥቶናል ይሄን መተላለፍ እሱን አለ ማክበር ሲሆን “አታመንዝር” የሚለው ቃል ማክበር ደግሞ የሱ ልጅ መሆንኽን የምታመሰክርበት መሳርያ ነው።*
    *አንቺ/ተ ግን የክርስትያን ሕይወት ንሮ ሳታውቅ ክርስትያኖች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም **#ቄስ** ኃጥያት አይሰራም አንልም ነገር ግን ከሰራው ኃጥያት ይጸጸታክ “ሰው ሆኖ የማይሳሳት እንጨት ሆኖ የማይጤስ” የለምና ቄስም ይሁን ጳጳስ ኃጥያት ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ነገር ግን ለሰሩት ኃጥያት እጅ አይሰጡም ንስሐ ይገባሉ “ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም” ሲባል እንደሰማሽ እርግጠኛ ነኝ ሴጣን ጠዋት እና ማታ ቢፈታተነንም እኛ ግን ለሱ እጅ አንሰጥም።*
    *ኃይልን በሚሰጠኝ **#በክርስቶስ** ሁሉን እችላለሁ። ፊል 4፥13 ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እንችለዋለን እኛ ክርስትያኖች ለውድቀት እጅ አንሰጥም “የጠመጠመ ሁሉ ቄስ አይደለም ቄስ መምሰል የሚፈልግ በጣም ብዙ ነው ቄስ የሚሆኑት ግን የተመረጡት ብቻ ናቸው። ” እና ከመፍረድሽ/ህ በፊት ሰውዬው ማነው ብለህ ጠይቅ ይሄ ቄስ መስሎ የሚሰራው አስነዋሪ ተዋናይ ቄስ ሳይሆን ቄስ መሳይ ነው።*
    *እፉኝት እንድትሞት በሰዎች እንዳትገደል ለምትኖርበት ቦታ ትመስላለች ቆዳዋ ቀለምዋ በየ ሰከንዱ ትቀይራለች ይሄ አስነዋሪ ተዋናይም እንደሷ ነው ። **#ቄስ** ዝሙት ይቃወማል እንጂ ዝሙትን አይፈቅድም ቄስ ኃጥያት ይጠየፋል እንጂ ኃጥያትን ስሩ ብሎ አያስተምርም የካህናት ስም የምታጠፉ አረመኔዎች ተወናዮች ቀናቹን ጠብቁ እግዚአብሔር የእጃቹን ይሰጣቹዋል በቤተ ክርስቲያን ላይ ማሾፍ የምትለውን የማታደርገውን እንደምትለው እንደምታደርገው አድርጋቹ ማቅረቡን ካላቆማቹ የሃገሪቱ ይች ግር ምጥ ይራዘማል እመነኝ እንደ እስራኤላውያን 446 ዓመታት የግብፅ ባሮች ያደርጋቹዋል።*

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 Před 4 lety +1

      ይሄ ሁሉ_ ከመቸክቸክ :ፌልሙን አይተሸ የእኛንም የሙሰሊሞችንም። ችግር መሰማት ከዛ: እነሱም ልክ ናቸው እኛም :ጠፍታችንን መናገር!!!

    • @Eyesus2727
      @Eyesus2727 Před 4 lety +1

      @@gdffyff4978 አየሁት እኮ የወረደ ወራዳ የቤተ ክርስቲያን ታማኝነትን ያጠለሸ የከሐድያን ድርሰት መሆኑን እኮ ተገነዘብኩት ። ደግሞ ሙስሊሞች ምን ችግር አለባቸ ነውና ? በግድ ሁለተኛ ዜጋ ካልሆንን የሚሉት እራሳቹ እንጂ እኛ አይደለንም።
      በቤተ ክርስቲያን ሐቀኝነት ላይ በድፍረት በቆሸሸ ጫማቸው መራመዳቸው ሳያንስ የብፁዓን #መኖኮሳት አባቶች አስኬማ መሰደባቸው ብቻውን በሕገ መንግስት ያስጠይቃቸዋል ። እስቲ ልጠይቅሽ የትኛው መነኩስዬ ነው ሰዎች ዝሙት እንዲሰሩ የሚያበረታታው ?

    • @bettytesfaye4308
      @bettytesfaye4308 Před 4 lety

      @@Eyesus2727 ማማዬ ተያቸው ይሳደቡ

    • @amanuyeliyedigiliji5845
      @amanuyeliyedigiliji5845 Před 4 lety

      @@bettytesfaye4308 enesu lesidibi.tenesitewal.ada
      Ena.bota.linisetachew.
      Ayigebam
      🤞

    • @user-ex3mj3df2u
      @user-ex3mj3df2u Před 4 lety

      ጉድ ሥራ ከሌለሽ. አርፈሽ አተኝም ወይም ሥለፊልሙ አጽፊም. የኸን ሑላ እምጽፊው

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 Před 4 lety +16

    ወይኔ ባህርዳር እንዴት ነው የምታምረው😍😍😍😍
    ብችል እዛ መኖር ነው የምፈልገው❤

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k Před 4 lety +30

    ዋው እጆችህ ይባረኩ ደራሲው በጣም ገራሚ ፊልም ነው የሚያስተምር የሚያዝናና በውስጡ ቁም ነገር ያለው ነው በጣም እናመሰግናለን

    • @teferademse519
      @teferademse519 Před 4 lety +1

      በውስጡ ዝሙት የያዘ ነው አትሉም።
      የማይመስል ነገር ።
      ይሄ ከስርአት ውጪ የሆነ ፊልም ነው ። መበረታታት የለባቸውም ።
      ስንት አይነት ሀሳብና ምሳሌ እያለ በዝሙት; በዛላይ በቤተክርስቲያን ላይ እንደዚ ከህግ እና ከትዛዝ ውጪ የሆነ ስነምግባር የጐደለው ፊልም ነው !!! ::

    • @asyafaji7603
      @asyafaji7603 Před 4 lety

      @@teferademse519 ታሪክንም ማዛባት የለለ ነው የቀባጤሩት

  • @user-vv8xs1yo5e
    @user-vv8xs1yo5e Před 4 lety +39

    የስደት ጋደኖቼ አላህ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @eyerushoney6005
    @eyerushoney6005 Před 4 lety +4

    ትልቅ ትምህርት ያለው ነው ሁላችንም አንድ ነን ካዳምና የሂዋን የተፈጠርን ከገባን ነው እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ጠብቃት
    ይህ ኮሮና የሚባል በሽታን ከስሩ ነቅለህ አጥፋልን በምትኩ ፍቅርን አንድነትን ዝራብን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +1

    ዋውውውው በጣም ምርጥጥጥጥ ፊልም በእውነት ቃል የለኝም አደኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤💚💛❤ 💚💛❤

  • @teddywendmu9877
    @teddywendmu9877 Před 4 lety +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው
    እምየ ኢትዬጲያን የሁላችንም ዙሮ መግባ ቤታችን
    ስናጣም ስናገኘም ስንሰደድም ሳንሰደድም የምንኖርባት የኛ የግላችን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያውርድላት

  • @user-uw7fx5xk9c
    @user-uw7fx5xk9c Před 4 lety +5

    ውይ ይህን ቀጭኑ ልጂ ውስጤ ነው አትገር ብየ ብነግረው አትናገር ብሎ ነገረው ትክክል አባባል ነው

  • @zulesherefa6934
    @zulesherefa6934 Před 4 lety +24

    ንቁ የምንተኛበት ሰአት አደለም አሁን ዱአ የምናረግበት ጊዜ ነው አላህ ከመጣው በላአ ነገር እንድጠብቀን ዱአ ማድረግ ይሻል 🙏🙏🙏

    • @ematube
      @ematube Před 4 lety

      በትክክል አላህ ይድረስልን ያረብ

    • @saadamohamed7390
      @saadamohamed7390 Před 4 lety

      አሚንንንን ለሁላችንም ባለንበትሰላምእንሁን

    • @meamymeamy6792
      @meamymeamy6792 Před 4 lety

      አሚን አላህ ይክረሥልን ያረብ

  • @tsegayealemu6985
    @tsegayealemu6985 Před 4 lety +38

    የዚህ ፍልም ደራሲም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው በርታ 😍

  • @user-oy3fu6zu2r
    @user-oy3fu6zu2r Před 4 lety +19

    ሰላም ማሮቼ ክርስቲያን ሙስሊም የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ከዚህ ኮሮና ቫይረስ ይጠብቃችሁ 😭😭
    የመዳም ቅመሞች❤

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 Před 4 lety +2

    ጎበዞች፤ይህን ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞም በጣም አስተማርና መካሪ ፊልም ነዉ፡፡

  • @sarakagnew9032
    @sarakagnew9032 Před 4 lety +4

    አስተዋይ ነክ ደራሲው በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @branelfkrufikru1728
    @branelfkrufikru1728 Před 4 lety

    በጣም ታሳዝናላችሁ እምዬ ኢትዮጵያንና ቤተክርስቲያንን እንዲህ መቀለጃ አደረጋችኋት አዘንኩባችሁ

  • @Selamtube02
    @Selamtube02 Před 4 lety +27

    በጣም አሪፍና የሀገራችን ሁኔታ የሚገልጽ ፊልም ነው

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 Před 4 lety +1

    ዋው አቤት እረ ኢቶቢያን አንድነት አላህ ያቅርብልን ዘረኝነትትን ትተን ባንድ እንደመር ያረብ ያግራችንን ሰላም አላህ ያብዛልን
    ከዚህ ከኮይሮና ባይረስም አላህ በያለንበት ይጠብቀን
    ውድ የኢቶቢያ ልጆች በየ ሀይማኖታችሁ ዱአ አድርጉ
    ኢቶቢያ ለዘላለም ትኑር አሚንን።

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 4 lety +8

    ሰላም የአገር ልጆች ፊልሙ አሪፍ ነው ግን
    ዘር ዘር ብላችሁ ባታገኑት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከፋፋሉት ጥቂቶች ናቸው ባለ ማወቅና ከግንዛቤ እጠረት አንድነታችን ላይ ነው ማቶከር ያለብን ታጁ ስላ የሁህ ደስ ብሎኛል ከኮሜዲው ውጪ የትወና ብቃትህም አሳይተሀል😘❤❤❤

  • @high1166
    @high1166 Před 4 lety +2

    በርግጠኝነት ይሄ ፊልም ክፍል 3 መቀጠል አለበት ምክኒያቱም ተጀመረጅ አልተጨረሰም ethiopia ለዘለአለም ትኑር ዘረኝነትን ከምድረገጽ ያጥፋልን ዘረኞችን እየሰበሰባችሁ ወደ ጸበል ውሰዱአቸው

  • @hulusport
    @hulusport Před 4 lety +7

    ዝሙትና ቤተክርስትያንን ሳያገናኙ አስተማሪ ስራ መስራት ይቻል ነበር፡፡የሃገሬ ልጆች ትንሽ ነው የቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @mezmuretube8912
    @mezmuretube8912 Před 4 lety +9

    ልቦና ይስጣችሁ ተናተ ፖለቲካ ጋር ሀይማኖትን መቀላቀል ምን ይሉታል እናተ ዝሙተኖች 😭😭😭

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q Před 4 lety +17

    መልካም እለተሰበት ይሁንልን አሜን(3)

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 Před 4 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው እነማሰግነለን

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o Před 4 lety +6

    ግን ማነው እንደ እኔ ህይወት ፊልም በሆነች ብሎ የሚመኝው

  • @azariatemesegen4263
    @azariatemesegen4263 Před 4 lety +2

    ወይኔ አምለኬ ወይኔ ድፍረት እንዴት ብታስብ ነው ዝሙትን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ያገናኘኸው ደራሲው በዚህ በኮረና ወቅት ሆነ እንጂ መከሰስ ይገባሃል በቤተክርሲቲያናችን አስተምሮ ትሉቁ ሐጺያት ዝሙት ነው

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 Před 4 lety +8

    በጣም የሚያስጠላ የሚያቅለሸልሽ ፊልም ለዚህ ፊልም የከፈልኩት ብር ያሳዝነኛል ደራሲው ማፈሪያ ነው

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 Před 4 lety

      የት ነው የከፈልሽ ሲኒማ ነው

  • @user-zj9sb4tc9c
    @user-zj9sb4tc9c Před 4 lety +1

    ደራሢውን ሳላደንቅ አላልፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላአለም ትሳቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 Před 4 lety +3

    ዉይ አገራ ባህ ረዳር ናፈቅሽኘ ከዚ ዘመነ አመጣሽ በሽታ አዉጣኘ እና እናቴን አገሬን ናፊቅሽኘ ምረጥ ፊልም ነዉ በረቱ ቀጥልቦት

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ አጨራረሱ በትክክል ዋው ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 4 lety +16

    ሠላም ያሳደረን ሰላም ያውለን ቦታ ለመያዝነው ማታ ይሾፍል 🍿🍿

    • @TUBE-xz9ti
      @TUBE-xz9ti Před 4 lety +1

      አሚን የኔ ቆንጆ ማታ ይሾፋል አልሽ ክክክክክ ልክነሽ መቼም ስደተኞች አይሞላልንም

  • @seadi536
    @seadi536 Před 4 lety

    ኧረ በፈጣሪ እኔ ይሄን ፊልም መጨረስ አልቻልኩም ዝሙት ነዉ እንደ የምታስተምሩት ፈጣሪያችሁን አትፈረዉ በአላህ እንደት ነዉ ፈጣሪ የሚጠላዉን ነገር እያደረግን በምንሰራዉ ነገር ስኬታማ መሆን የምንችለዉ ለዚህ ጥፋታችን መሠለኝ በዚህ በኮሮና ቫይረስ አለምን ያስጨነቀዉ ምክንያቱም የምንሰራው ወንጀል ስለበዛ ለእኛ ቅጣት መስጊዶች ቤተክርስቲያን የተዘጋዉ ትንሽ አታስቡም 😱 እንደኛ ጥፋትና ወንጀል ሳይሆን እሱ ፈጣሪያችን ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራችሁን ጠብቁ ይሄን ኮሮና ያጥፋልን

  • @MKQ16
    @MKQ16 Před 4 lety +11

    ኢትዮጵያዊነት ላይ መጠንሰሱ አሪፍ ነበር ግን...
    በትልቅ ሀሳብ ላይ ኢምንት ዕውቀት ይዞ መቀባጠር አይከብድም ደራሲ ነኝ ባይ..
    ሲበዛ ስህተታም ሀሳብ ተንፀባርቆበታል ጭራሽ ቤተክርስቲያን ላይ ሚያስከስስ ሁሉ ነው.

    • @asyafaji7603
      @asyafaji7603 Před 4 lety

      የለሌኮ ነው ምን ጉደ ነው

  • @user-gq5uu8ux5h
    @user-gq5uu8ux5h Před 4 lety

    ሰላማችሁ ይብዛ የምየ ኢትዮፒያ ልጆች ይድረስ ለደራሲዉ በርግጥ ኦርቶዶክስ አይደለሁ ሙስሊም ነኝ ግን የታዘብኩትን ልንገርህ እኔ የማዉቀዉ ቤተክሪሲቲያን ስለምን አመንዝሮን ይደግፊል ቅር ብሎኛል ሁሉም የሀይማኖት ቤቶች ከአመንዝሮ የፀዱ ናቸዉና ፈጠሪ ኢትዮፒያን እና ሰደተኞቾን ይጠብቅ ዘንድ በየሀይማኖታችን እንፀልየ በተረፈ ፊልሙ አስተማሪ ነዉ

  • @user-xt8yw8ly8g
    @user-xt8yw8ly8g Před 4 lety +15

    80 ሴት በዘሙት ማረገዝ እረ እፈሩ ይደብራል

  • @zehar43abderhman87
    @zehar43abderhman87 Před 4 lety +4

    1ኛ ባሁን ሰአት እንደዚህ አይነት movieነው ሚያስፈልገን I love ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @user-kz3km9hf9c
    @user-kz3km9hf9c Před 4 lety +3

    በጣም ደስይላል

  • @hayuahmed196
    @hayuahmed196 Před 4 lety

    እኔ እኮን ኮማትሰጥቸ አላውቅም ዛሬ ግን ደስእያለኝ ነው ያየሁት በጣም አስተማር ፊልም ነው ውድያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንንም አላህ ይጠብቅልን

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +6

    ስራ እየሰራሁ ነው የተለቀቀው ስለዚህ ልጨርስና አያለሁ አሌክስ ደሞ አለበት አሪፍ ፊልም እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 4 lety +2

    አይ የኢትዮጵያ ህዝብ የለለንን ታሪክ እንደታሪክ ፊልም ስሰሩልን ነው እኮ የሚገርመኝ ፈረንጆች የሚፈልጉትን መፅሐፍ የኛዎቹ ለምንድነው ልንጠቀምበት ያልቻልነው እውነት መፅሐፉ ካለ ወይስ መፅሐፉ የለም ማንስ ነው የፃፈው ጀዝባቹ አጀዝቡን እናንተ ብቻ😂😂😂😂😂😂

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 4 lety +7

    እውነት የሚያናድድ ፊልም ነው ዘረኝነትን ለማጥፋት ከ81ሴት ከአንድ አባት በለው ለወንዶች እንኮን ምክንያት ሰታቾቸው አይደለም እንዲሁም እንዲ ናቸው በጣም የሚያስጠላ even መጨረሻላይ ስህተት መሆኑን በደንብ እንደሚገልፅ ገምቼ ነበር ግን ጭራሽ ...

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 Před 4 lety

    ዋው ደሰ የሚል አሰተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ሀገራችን ኢትዬፕያ የፈቅር እና የሰላም የብልፀግና ሀገር ፈጣሪ ያድርግልን ከወርርሸኙ በሸታ ኢትዬፕያን ይጠብቃት ነፃ ይበላት ከጠላቶቻ ይጠብቃት እኛንም በሰው ሀገር ያለነው ከዚህ ክፈ ወርርሸኝ በሸታ ፈጣሪ ይጠብቀን ያርብ

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 4 lety +7

    የኢትዮጵያ ትንሳዔ ቅርብ ነው
    የሰረኞቹ መጥፊያም ደርሷል
    ፈጣሪ ደግሞ ከኛ ጋር ነው

  • @salihaa5159
    @salihaa5159 Před 4 lety +1

    ዋው ደስ ሲል የምር ሰርታችሁታል ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @user-cl1vl5kx2u
    @user-cl1vl5kx2u Před 4 lety +11

    የኢትዮጵያን ፌልም በቃ ካለ ዝሙት አይስራም ቱ

  • @tigraylove2764
    @tigraylove2764 Před 4 lety

    ይሄ ፈጣሪ የማይወደው እኩይ ስራ ነው ዝሙትን ማስፋፋት ሓጥያትን ማስተማር ነው ምንም ቁምነገር ያለው ትምህርት ኣላየሁበትም ሃይማኖትን በጣም በዝቅታ ኣይን ማየት ጀምራችሃል ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣቹ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +5

    ዘሪሁን አስማማውንናፐይህን ቀጭኑን ልጅ ስወዳቸው ዘሪሁን ደግሞ ፊልም ላይ ሲሮጥ 😂😂በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂#

  • @salamsisaye8331
    @salamsisaye8331 Před 4 lety

    Woooooooow endehe hager hager yemishite film asayune eneji derasiwu benate endehe ketelebete 🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿

  • @kersetynakersetyna
    @kersetynakersetyna Před 4 lety +23

    በጣም ያሳፍራል ይሄ ባለጌ ፊልምማችሁን እንደት ከ እምነት ጋ ታያይዛላችሁ ዝሙትን ተው እንጂ አድርጉ ብሎ ማንም አያሰተምርም ባለጌዎች ናችሁ ኮሜንት ከምትሮጡ ፊልሙን አይታችሁ ሰለምን እንደሆነ ፃፉ😏

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ እሚል እና ቁም ነገር ያለው ፊልም ዋው ይመቻችሁ አቦ

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +26

    እሁድን በዩትዩብ ላሳልፍ ወስኛለሁ በቃ ዛሬ መልካም የዕረፍት ቀን አሌክሶ ስትመቸኝ እኮ

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 4 lety

    የሀገራችንን ችግርና መፍትሄወቹን ለማሳየት ፥ አስተሳሰብን ለመቀየር የተጓዛቹህበት የሀሳብ ፍሰት ገራሚ ነው ።ምን ይደረግ ያገኘነውን ሁሉ ፈነቃቅለን ለዚች ሀገር መፍትሄ እናግኝላት እንጅ!! ይበል ብያለሁ ጎበዝ!

  • @tigisttg4062
    @tigisttg4062 Před 4 lety +19

    ቆንጆ ልጅ አለችህ አዎ በደብ ተጠንቅቄ ነው የስራሃት 😂😂😂😂😂አይ ብር እንዲህ ያቀዦብራል አይ 😂😂😂😂😂
    አሪፍ ነው

  • @hawihabeshawit2076
    @hawihabeshawit2076 Před 4 lety +1

    የሚገርም ፊልም ነው ጥሩ ትምህርት አለው

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 Před 4 lety +12

    ጀምሬው ሳለ ማዳም ጠራችኝ ከዚያ ጠፍቶብኝ በግድ አገኘሁት እና መልካም እለተ ስንበት ይሁንላችሁ

  • @ethioafarson6648
    @ethioafarson6648 Před 4 lety +1

    I love Ethiopian movies
    Very good
    Betam astamari yahone film now

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +8

    እስኪ ጉዱ ይታይ መቼም የኢትዮጵያ ፊልም እያደር ቁልቁል እየዘቀጠ ነው የመጣው አይቼ እኮምታለሁ

  • @user-xc7fo2ew4s
    @user-xc7fo2ew4s Před 2 lety

    ሳይገባኝ ያየሁት ፊልም ይሄ ነዉ ምኑም ሳይገባኝ አለቀ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před 4 lety +8

    በድራማው ውስጥ ልታስተላልፍት የፈለጋችሁት ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ በገዳሙ ውስጥ የሲቶቹ አለባበስ ያስደነግጣል በኛ በኦርቶዶክሶች ማንም ትሁን ከየትም ትምጣ ጸጉሯን መሸፈን ቀሚስም መልበስ አለባት በአጠቃላይ ኦርቶዶክስአዊ አለባበስ መሆን አለበት

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Před 2 lety

    በእውነት በጣም ደሰይላል

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan Před 4 lety +3

    አየ #ብልፅግና የእጅህን ይስጥህ ጭራሽ አንድ ወንድ ከ 81 ሴት 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን! እስቲ ከዚ ፊልም ምን ተማራቹ?

  • @iskechagetchew2701
    @iskechagetchew2701 Před 4 lety +2

    Wow mirt Ethiopiaw des yeml film indezy bertuln 🇬🇭❤️👈

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx Před 4 lety +9

    በጣም ይቅርታ ግን ለምንድ ነው በሀይማኖታችን ምትቀልዱት ሆ ክርስትና እደዚ አይነት ትምህርት አያስተምርም ይሄ ሁሉ ሴት ማስረገዝ ምን ማለት ነው?

  • @eyu6354
    @eyu6354 Před 3 lety

    ዋው ሲያምር ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +54

    እንደ እኔ የፊልም ሱሰኞች ገባ ገባ በሉ አብረን ፏ እያለን እንውላለን

    • @yeshimare2702
      @yeshimare2702 Před 4 lety +1

      መተናል ሚምዬ

    • @user-dh5xr2eh9z
      @user-dh5xr2eh9z Před 4 lety +1

      እሽ ቆጅዬ

    • @pepsibm1926
      @pepsibm1926 Před 4 lety +1

      ገባን ገባን ምርጤ

    • @user-xj4op2nw4t
      @user-xj4op2nw4t Před 4 lety +1

      ግን ከይቅርታ ሁሌ ቅድማ አይሻለሁ ስራ የለም እዴ የት ነው የምትኖሪው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety

      @@user-xj4op2nw4t ምንም ይቅርታ አያስፈልግም የማዳም ሸቃላ ነኝ

  • @metajabi119
    @metajabi119 Před 4 lety

    ያምራል ጥሩ መልክት አለው ክልብ ለተከታተለው ግን ከቤተክርስቲያን ጋር እባካችሁን ባትነካኩት ደስ ይለኛል ምክንያቱ ቤተ ክርስቲያን እሂን ታሪክ ጠንቅቆ ይህም ያስተምር የራስዋ የሆነ መምህር ልጆች አሉዋት እና ራሳቸውን ቻሉ

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 Před 4 lety +3

    ይህ እኮ የዝሙት ፊልም ነው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እያመሳሰሉ ሀይማኖታችንን ያሰድባሉ መናፍቃን ሁሉ

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 Před 3 lety

    ዋውውው 😂👍👍አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው በርቱ 🇪🇹ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @user-lb5th4bs9p
    @user-lb5th4bs9p Před 4 lety +3

    ይሄ ፊልም ጥሩ ሆኖ ግን ቤተክርስቲያንን እንደዝሙት ቤት አድርጎ ማስተዋወቅ በጣም ያሳፍራል እንድህ አይነት ፊልም በቤተክርስቲያን አይደረግም

    • @Babi24_get
      @Babi24_get Před 2 lety

      በጣም ትክክል ቤተክርስቲያን ማስከበር አለብን

  • @user-xc4on6gi4j
    @user-xc4on6gi4j Před 4 lety +1

    መሳጭ ነው በጌታ በሰበት ምሽት ፋአ አረገኝ ደስ የሚል ነገር የተሞላ ነው

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 Před 4 lety +5

    እስኪ ስለፊልሙ ብቻ ኮምኩ ples ግን እኔ ገና ጀመርኩት ልጨርሰውና እኮምካለሁ ሁቦች

  • @prideoflondon7484
    @prideoflondon7484 Před 7 měsíci

    አንጋፋ አርቲስቶች ለምንድን ነው እንደዚ አይነት የወረደ ፊልም የምትሰሩት። ለናንተ ክብር አይመጥንም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +10

    12.ደቂቃ አስር ሚሊየን ብር ብር ሆኖ ነው ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል የሚባለው ነገር ነው አላለም ክክክክ ነገሩ ሁሉ ተለያይቶ በብሄሩ ተከፋፍሎ አለቀ እኛ በ fb ላይ የምንጀናጀነው ታድያ ዘሩን ቆጥረንው ነው እንዴ ሆ

  • @eyobeamare9450
    @eyobeamare9450 Před 2 lety +1

    ታሪኩ ጥሩ ቢሆንም ልጆችን በደዚ አይነት ነገር ማግኘቱን አልወደድኩትም ብዙ አማራጭ ስለ ነበር ሌሌላው ገዳሙን /ቤተክርስቲያንን የሚገልፅ ነገር ሴቶቹ መጠቀም ነበረባቸው እናንተ የኦርቶዶክስ ልጆች እና ኢትዮጵያዊ ከሆናቹ ይን ማድረግ ነበረባቹ በድጋሚ ሴቶቹ ያረፍበት እውነት የገዳሙ ቦታ ነው

  • @hewantalaktor4807
    @hewantalaktor4807 Před 4 lety +11

    አርቲስቶች ግን ለመጣ ለሄደው መንግስት አለቅልቃችሁ ትችሉታላችሁ ደሞ አሁን ብልፅግና ሆናችሁ እንዴት እደምታስጠሉ

    • @linalina5554
      @linalina5554 Před 4 lety

      ደስ የሚል ፊልም ነው አስተማሪ ነው

    • @bahgitigray8307
      @bahgitigray8307 Před 4 lety

      Lina Lina ዝሙት ነው የተማርሽው???

    • @yehatube9286
      @yehatube9286 Před 4 lety

      @@bahgitigray8307 😂😂

  • @user-tq5pv5sn2f
    @user-tq5pv5sn2f Před 2 lety +1

    ዋው አስተማሪ ነው ኢትዮጸያ ትኑር ለዘላለም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 4 lety +6

    ኮሜንት የሊለው ማየት አልወድም ብየ አልፌው ነበር አሁን ልሹፍው

  • @serayetibore5188
    @serayetibore5188 Před 4 lety +17

    ኡኡኡኡኡኡ ኤጪ ዘር የማይበልበት የት እኒሕዲ

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 Před 4 lety

    ዋውውውውውውው ያላያችሁ እዩት
    በጣም አስተማረ ነው በሳቅ ጨርስኩት ቃልም እድል ነው
    ደግሞ ሁሉንም ስውዳችው

  • @yaredk.g7245
    @yaredk.g7245 Před 4 lety +3

    ስህተቱ ልጁ ላይ ነው አባ ከዘረኝነት የፀዱ ህፃናት ይዘህ ና ነበር ያሉት ልጁ ነው 81 ህፃናት ከመፈለግ ባስረግዝ ይሻላል ብሎ ዝሙት የፈፀመው