ከፍሎ ሟች - Ethiopian Movie Keflo Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Muach 2019 Full Length Ethiopian Film Kefelo Muach
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 1,7K

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  Před 4 lety +23

    Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/
    Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/
    Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia

    • @aynalemaynalem4538
      @aynalemaynalem4538 Před 4 lety +1

      ተዋናይ መሆን የምፈልግ 12 አመት ታዳጊ ነኝ እባካችሁ እርዱኝ ተዋናይ አድርጉኝ

    • @agazittedla940
      @agazittedla940 Před 4 lety

      @@aynalemaynalem4538 yikrbish yene mar

    • @aynalemaynalem4538
      @aynalemaynalem4538 Před 4 lety

      ለምን መሆን እፈልጋለው ደግሞም እንደምሆን ተስፋ አለኝ እናንተ ብቻ እርዱኝ

    • @stayooapee8784
      @stayooapee8784 Před 4 lety

      @@aynalemaynalem4538 .1ttftttrt

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +1435

    *ውይ ዛሬ ድስ ብሎኛል እልልልልልልል ምኞቴ ተሳካ የልጅነት ህልሜ እንኳን ድስ አልሽ በሎኝ በእኔ ድስታ ድስ ያላችሁ ሁሎ እግዚአብሔር ይዝግያል እንጂ ያሳካል ዊል ካም!*

  • @user-du6kx7pg2f
    @user-du6kx7pg2f Před 5 lety +371

    የ8ወር እርጉዝ ነኝ እንኳን ደስ ያለሽ በሉኝ ማነው እንደኔ ልጅ ወልዶ መሳም የናፈቀው

    • @zeharareshad2279
      @zeharareshad2279 Před 5 lety +2

      እረ ሥለፍልሞ ብቻ ነው ማውራት የሚቻለው እዛው ፀልይ

    • @altafahmad8459
      @altafahmad8459 Před 5 lety +1

      Allh basalm yegalglesh

    • @marfikr3071
      @marfikr3071 Před 5 lety

      እኔ የኔ ቆንጆ ድንግል ማርያም በሺልም ታዉጣሽ

    • @marfikr3071
      @marfikr3071 Před 5 lety +2

      ወልዶ መሳም በጣም ናፍቆኛል ግን ምን ታደርጊዋለሽ ስደት

    • @user-rn4np4sn5l
      @user-rn4np4sn5l Před 5 lety +3

      በሰላም ተገላጋይ እህት እኔም 2ወር እርጉዝነኝ

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 5 lety +288

    ዛሬ ደስስስስ ብሎኛል ውዶቼ በጣም የምወደው ወንድሜ ከስር ተፈታልኝ ደስታየን ተካፈሉኝ በላይክም ግለፁልኝ !!

    • @myloveumi8095
      @myloveumi8095 Před 4 lety

      እኳን ደስ አለሽ

    • @backybacky3
      @backybacky3 Před 4 lety

      ውወ አንከና ደሠ አለሽ

    • @jaderjader1216
      @jaderjader1216 Před 4 lety

      እንኳን ደስ ያለሽ

    • @xkrvhgsjexc4272
      @xkrvhgsjexc4272 Před 4 lety

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ታድለሽ የኔም ታስሮብኝ ድብር ብሎኛል አይ መታደልሽ ማር አስቀናሽኝ ወንድም እንደለልኝ ወንድ ሳይ ያመኛል እስኪ እግዚአብሔር ያስፈታልሽ በሉኝ አይከፈልበት

    • @ebromame3868
      @ebromame3868 Před 4 lety

      ምን አርጎ ነው የታሠረ ነበር

  • @lidelide8853
    @lidelide8853 Před 5 lety +467

    ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልሙን የሚጨርሰው 😜

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 Před 5 lety +450

    ደስ ሲል በማርያም ላይ አምሮኛል ዝም ብላቹህ እዳታልፉኝ

    • @user-jq9ot7rz5e
      @user-jq9ot7rz5e Před 5 lety +1

      እንዴ ዛሬስ ደግም ላይክ በልመናሆነእንዴ

    • @user-nx1qb3bk3x
      @user-nx1qb3bk3x Před 5 lety

      ፕሮፋይሎን በመንከት ሰብሰክራይብ አረጉኝ ማር አመሰግን አለወ ማር

    • @user-nx1qb3bk3x
      @user-nx1qb3bk3x Před 5 lety

      @@user-jq9ot7rz5e ፕሮፋይሎን በመንከት ሰብሰክራይብ አረጉኝ ማር አመሰግን አለወ ማር

    • @user-uf9st2dj3r
      @user-uf9st2dj3r Před 5 lety

      @@ZahraZahra-th8pk
      ማማዬ ልክ ነሽ
      እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድል ድንግል ማርያም መቀለጃ
      ናት እንዴ

    • @saratsegaye3559
      @saratsegaye3559 Před 5 lety

      Wey des Sel

  • @qurankhitma
    @qurankhitma Před 4 lety +2

    አንደዚህ በሰል ያለ ኣስተማሪ አና ኣዝናኝ የ ኣማርኛ ድራማ ካየሁ ከረምረም ኣልኩ። በርቱ በጣም ጥሩ መልክት ያለው ነው።
    ሃገራችንን ሰላም፣ መሪወቻችን ለህዝብ ኣሳቢ፣ ታዳጊወቻችን ሃገር ገንቢ፣ ሽማግሌወቻችን ኣስታራቂ ኣድርግልን። ኣሜን።

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +642

    ፍቅር ማለት ውበት አይደለም
    ፍቅር ማለት ጥቅም ፋለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት ዝሙት ፍለጋ አይደለም
    ፍቅር ማለት በደስታ ጊዜ መተቃቀፍ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስለወደደን መውደድ አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላከበረን ማክበር አይደለም
    ፍቅር ማለት ስላገዘን አንተም ቀን ጠብቀህ
    ብድር መመለስ አይደለም
    ፍቅር ማለት ከማንነት የፀዳ
    ፍቅር ማለት ከማዳላት የራቀ
    ፍቅር ማለት ከመፍረድ እጅን ያወጣ
    ♨በመከራም፣ በሀዘንም፣በጭንቀትም፣በደስታም፣
    መተሳሰብ፣መተጋገዝ፣መረዳዳት
    ♨አንተ ያላገኝሀውን ነገር ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት
    ፣ ጠላትህን መውደድ፣ስለወንድምህ እራስህን አሳልፈ
    መስጠት የወንድምህን በደል መሸከም ባንተ እንዲፈፀም የማትፈልገውን፡በሌላ አለመፈፀም
    ተመልሶ በራስህ መፈፀሙ አይቀርም፡፡
    እንዲህ እንድንሆን አምላክ ይርዳን
    እውነተኛ አፍቃሪ ፈጣሪ ያድለን

  • @6679022
    @6679022 Před 5 lety +8

    ኢትዮጵያ በገባሁ በጥቂት ቀናት ውስጥ ነበር ያየሁት እናም በጣም ነው የወደድኩት። ለማውቃቸው ሰዎች በተለይ ባለ ሀብት ለተባሉት ሁሉ እንዲያዩት ነግሬያለሁ። አሁንም ሁላችሁም አገርና ትውልድ ማዳን ስለሆነ እባካችሁ ላላዩ ጋብዙልኝ። ለደራሲዉና አዘጋጅ እንዲሁም ለተዋንያኑ በሙሉ በጣም ነው የወደድኩላችሁ።እናመሰግናለን።

  • @afrodan7980
    @afrodan7980 Před 5 lety +849

    አንደኔ አሌክስ ያለበት ፊልም የሚመቸው እጁን ያውጣ👋

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 Před 5 lety +34

    ደስ የሚል ትምህርት አዘል ድራማ ነው ልብ ላለው ስው ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አይዟችሁ በርቱ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i Před 5 lety +206

    ውይ ሰለሀገሩ የጨነቀው እና ሰላም የናፈቀወ በlike ይገለፁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን የእወነት ዘረኞችን ያጥፍለን አሁንስ እጅ እጅ ከማለት አልፎ እግር እግር አሉ። ፌልሙ ተመችቶኛል ጥሪ ነው ።

    • @dora9089
      @dora9089 Před 5 lety +3

      Amen fetari agerachnn selam yargln

    • @fryatyemane578
      @fryatyemane578 Před 5 lety

      czcams.com/video/0cLHWMG2KEQ/video.html አባራሪ ድራማ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +21

    እውነትም ከፍሎ ሟች አቤት ትውልድን ከሚቀብሩ ሠዎች አንተው ጠብቀን እንዴት አይነት ትምርተ ሠጪ ፌልም ነው ዋው በርቱ ብያለሁ ያላያችሁ እዩት አስተማሪ ፊልም ነው!!!!!!!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +249

    ከፍሎ ሟች በጣም ምርጥ ትምህርት አዛል ነው ሁሉ መምህራን እንዲህ አይደሉም የተወሰኑ አሉ ለሆድ ብለዉ የልጆች አይምሮ ና ጊዜ ያለአግባብ የሚያጠፋ በገጠር ላይ አይኖርም ምክንያቱም በጣም ብዙ መንገድ ይሄዳሉ ብዙ መስዋዕትነት ይካፈላሉ በከተማ ሁሉ ነገር የተሞላ ሰለሆነ ምን ችገረኛ ምን አገባኝ ይላሉ በጣም ምርጥ ነበር በሀገራችን ላይ ትልልቅ ሰዎች ፊልም ብዙ አያዩትም እንጂ #ደራሲ አብዲሳ ምትኩ ና #ደይሬክተር ተክሉ እናመሰግናለን

    • @betitube12
      @betitube12 Před 5 lety +1

      ይሄው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1

      @@betitube12 😍

    • @teketelachamo8096
      @teketelachamo8096 Před 5 lety +1

      ሁለት ጊዜ commen ማጸፍ አይቻልም

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@teketelachamo8096 አይደል

    • @genaneshmehammed677
      @genaneshmehammed677 Před 5 lety +4

      እውነት ለመናገር ፊልምና ድራማ ማየት ከልወድም ይሄ ግን እውነትቴ ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እንደዚህ አስተማሪ ነገር መሠራት ያለባቸው ብዙ ነገሮች አሉ አብዘሀኛው ከዚህ የተነሣ ነው የስደት በቅተን በየባህሩ በአረብ ኩሽና ከቆሻሻ የሚጣል የአሣ እራት ሆነን ባልቀረን ነበር ወገኖች እስኪ የእውነት እንኑር ተሠደን አለቅን እኮ የመጪው ትውልድ ከኛ አይቶ እንዳይሠደድ ፈራሁ ማለትም ተምረን ሀገር መቀየር እየተቻለ በየ ት/ትቤ በመሥራ ቤት እንደዚህ አይነት ሆዳሞች እያሉ ሀገራችን አትቀየርም

  • @kadistkadist6444
    @kadistkadist6444 Před 5 lety +198

    ሄለን ያለችበት ፊልምየሚወድ
    እስኪ በላይክ ግለፁላት የምትወዷት

    • @medi9725
      @medi9725 Před 5 lety

      🙋💚💛❤️💞👍❤️❤️💞🥰🥰

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 Před 5 lety +369

    ውድ በስደት አገር ያለን የእምዬ #ኢትዮጵያ ልጆች
    የህልናችን ተሳክቶ አገራን ገብተን ቤተ ሰቦቻችንን በአይን ለማየት ያብቃን አሜን በሉ።

  • @bellissamsingar5747
    @bellissamsingar5747 Před 5 lety +25

    ውድ ሀብት #ጥበብ ነው
    ጠንካራ መሳሪያ #ትዕግስት ነው
    ብርቱ መከላከያ #ዕምነት ነው
    ዋናው መድኃኒት #ሳቅ ነው
    የሚገርመው ደግሞ ሁሉም ነፃ ናቸው። አይከፈልባቸውም!
    😍 ሰናይ ቀን🙏

    • @user-vf5io8jt9h
      @user-vf5io8jt9h Před 10 měsíci

      ❤❤❤❤❤ድቅ አመለካከት እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤

  • @Dj_keaf_eye
    @Dj_keaf_eye Před 5 lety +62

    ይሄ ፊልም የኣንድ ሰኣት ከምናምን መሆን ቀርቶ የኣመት በሆነ :: የማይጠገብ እና ኣስተማሪ ፊልም:: ድሮም ኣሌክስ ያለበት የታወቀ ነው

    • @hiwottaddis2293
      @hiwottaddis2293 Před 5 lety +3

      አዎ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሄሉና አሌክስ ያሉበት አሪፍ ነው

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 Před 4 lety +8

    ሁፍፍ ዛሬ ከስንት ግዜ በኋላ አስተማሪ ፊልም አየው ተመስገን አልክስ እና ህሉ ስዎዳችሁ ሁሉም ግብዞች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491

    አለማየሁ እደት አሪፍ አርጎ እደተወነው ለመግለፅ ቃላት የለኝም በጣም ምርጥ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hanan858
    @hanan858 Před 2 lety +10

    እኛንም እንደዚህ እየሸፏፎኑ እያባለጉ ባያስተምሩን እንደዚህ አረብ ሀገር ተገጠን አንኖርም ነበር ግን አሁን ጊዜው ገና ነው በተለይ አራዳ ነን እያሉ ቋንቋችን ባህላችንን ለሚያበላሹ ተማሪና መምህር አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @birukyitau4887
    @birukyitau4887 Před 5 lety +2

    ዋው ለአሁኑ ትውልድ የሚመጥን ፊልም ነው! በጣም መድጀዋለሁ ሁሉም ለቅድሲቷ ኢትዮጵያ ለእውነት በእውነት እጅ በእጅ ቁመን ለዎዊነቷት አስቀድመን በራሳችን ሀገር ሰርተን አስከብረን ተከብረን በሰላምና በፍቅር ለመኖር እንስራ ።
    ኢትዮጵያ ትቅደም!💚💛❤👍
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 Před 5 lety +11

    በአንድ ድንጋይ ሀገርን ማዳፈን ነውጂ አለ አለማየሁ ታደሰ እውነት እኮነው። 😢 በማንኛውም ሙያ ያለነው አላህ ልቦና ይስጠን አሚን።

  • @user-hf4sx3wz9c
    @user-hf4sx3wz9c Před 5 lety +127

    ዋው ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    እኛም በስረአት ተምርን ቢሆን ለስደት ባልተዳርግን ነበር እፍፍፍፍፍፍ። ስደት

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 5 lety +4

      ትምሬነበረ እስከ አስረኛ ዲግሪየ መጣልኝ ለማዳም ሸቃላ🤦‍♀️😱😂😂

    • @hananmohammad1297
      @hananmohammad1297 Před 5 lety +1

      Betkikil 10+ሥደት አይ አሏህ

    • @maskeremkebede1614
      @maskeremkebede1614 Před 5 lety +1

      በትክክል

    • @user-gd4su2st2v
      @user-gd4su2st2v Před 3 lety

      አረስደትንአታማሩብዙተምረናል

  • @susuonelove967
    @susuonelove967 Před 5 lety +25

    የራስህን ህይወት ስታስተካክል የሌሎችን እያበላሸህ መሆን የለበትም! የራስህን መንገድ ምትጠርገው የሌሎችን እየቆፈርክ መሆን የለበትም! የራስህን እንጀራ ለማብሰል የሌሎችን ሊጥ አትድፋ! በራስህ መንገድ ጣልቃ እንዲገቡ እንደማትፈቅደው ሁሉ የሊሎችንም መንገድ አትዝጋ!

  • @freecell6296
    @freecell6296 Před 5 lety +162

    የአሌክስ እና የሄሉ አድናቂዎች እስኪ ልያችሁሁ

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +24

    የሄሉ & አሌክስ አድናቂ ነኝ ዋው ምርጥ ፊልም 👍

  • @almazdemeke9518
    @almazdemeke9518 Před 5 lety +49

    እንኳን ለልደታ ማርያም ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ !!!!

  • @hananmuhamed8543
    @hananmuhamed8543 Před 5 lety +78

    ወንድ ብራቦ አሌክስዬ ውይይይይ ሁሌም አድናቂህ ነኝ💋ya alakes adenaki like👈

    • @fryatyemane578
      @fryatyemane578 Před 5 lety

      czcams.com/video/0cLHWMG2KEQ/video.html አባራሪ ድራማ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +415

    አዋጅ አዋጅ አዲሰ ፊልም ተለቋል የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እናየዋለን

  • @user-et9nj2zd8h
    @user-et9nj2zd8h Před 5 lety +5

    ምርጥ ብዬው አለሁ እስኪ እንደዚህ አስተማሪ ነገር አሳዬን ተፋቀሩ ከዛ ተለያዬ ከሚለው ወጥታችሁ በዚህ አጋጣሚ ደራሲውን ሳላመሰግነው አላልፍም አሌክስ ትችላለክ እኮ የኔ 1ኛ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 5 lety

      በጣም እኔም ስልችት ያለኝ ነገር መፍቀር መጣላት መታርቅ መጋባት ይሄ ነው ፍልሙ ሁሉ

  • @user-vj8fm3ev5o
    @user-vj8fm3ev5o Před 5 lety +5

    ዋው በጣም ምርጥ ነው ለአሁን ጊዜ ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው ስንቶቻችን እራሳችንን እናገኝበታለን መልክቱ ለአስተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ነው .እናመሰግናለን አሌክስ

  • @user-kz1cf7si2r
    @user-kz1cf7si2r Před 5 lety +33

    እንደዚህ ተምሬ ነው ዛሬ ላይ ያረብ ገረድ ሆኘ ተስፋዬ የራቀኝ ፍትህ ለተማሪዎች

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 5 lety +177

    ማሩኝ መምህራኖቼ ዛሬ ላይ ነዉ የትምርትን ጉድለት የገባኝ አረብ ከፍ ዝቅ ሲደርጉኝ በየት አግኝቼ መምህራኖቼን ማሩኝ ልበላቸዉ 😢😢😢😢😢💓💔💔💔💔

    • @tees1045
      @tees1045 Před 5 lety +1

      እምዬ ሚኒሊክ የኢትዮጲያ ጀግና ንጉስ kkkkkkkkkkkkkkkk yene konjo

    • @fryatyemane578
      @fryatyemane578 Před 5 lety

      czcams.com/video/0cLHWMG2KEQ/video.html አባራሪ ድራማ

    • @hanihanna1275
      @hanihanna1275 Před 5 lety +1

      kkkkkkkķkkķķķkkķķkķkkķkķkkķkkķkkkkkķkķkķkķkkkkkkķkķkķkkkkkkkkķkkkķkkkķkkkkķķkkkkķkkkkkkķķķķkkķkķkkkķķķkķķķķ

    • @seadaseada1457
      @seadaseada1457 Před 5 lety +1

      ewnet new ansema blen ye hareb gered honen keren

    • @jemilaseiyfu2899
      @jemilaseiyfu2899 Před 5 lety

      Achi mahyim yehonshiu imaye minelik ye Ethiopia Nigus yalshi kan new😈😇😠😮😯😉

  • @selamselam1525
    @selamselam1525 Před 5 lety +37

    እንደነዚህ ያሉ ደራስያንን ያብዛልን
    ዩንቨርስቲ ገብቶ ድንጋይ የሚውረውር ትውልድ ያፈራነው ለካ ለዚህ ነው¡¡.

  • @user-sw9rl5tn7d
    @user-sw9rl5tn7d Před 5 lety +62

    እንኳን ለቅዱ ዮሐንስ አመታዊ ክብር በአል አደረሳችሁ ➕💒 የሀሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ➕💒😍😍😍😍

  • @user-vi2bo7gp9s
    @user-vi2bo7gp9s Před 5 lety +11

    ለገባው በጣም አስተማር ፊልም ነው ምክንያቱም የራሳችን የሆነን ነገር እየጠላን የሰውን መፈልግ መጫርሻው እራስን ማንነትን ያሳጣል

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 Před 3 lety +3

    በጠም አስተመር ነዉ ከ እንካን የፀደ ጥረት ያለዉ ትምሕርት ለ እናት ሀገረችን 🙏በተጨመር እሄን ፁፌን ያነበበችሁ ሁሉ እግዝአብሔር ለ ዓለም የምታተርፉ ያድርገችሁ : ልጆቸችሁ ለአለሜ መልከም ምሰሌ ይሁኑ አሜን ይሕ ሁሉ ይሁኒበችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 lety +13

    እንደው እናንተ ዶማ እራሶች ፊልም ላይ ላይክ ግጬኝ አምሮኛል ፈነዳሁ የምትሉ ገገሞች እረ ልብ ግዙ ኤጭ።።።😡😡😡

    • @nelove7971
      @nelove7971 Před 5 lety

      አሁንማ አርግዣለሁም ማለት ጀምረዋል ክክክክክክክክክክክ

    • @firdewschannel7104
      @firdewschannel7104 Před 4 lety

      ክክክክክ

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s Před 5 lety +15

    ያመቱ ምርጥ ፊልም
    ማማ ሀገሬ ወየው ይህ በገሀድ አለ

  • @user-fl3nm5dj1k
    @user-fl3nm5dj1k Před 5 lety +137

    ሀይ ውድ የሀገሬ ልጆች የ8 ወር እርጉዝ ነኝ በሰላም ተገላገይ በሉኝ እስኪ 🙄

    • @zahraethiopian1524
      @zahraethiopian1524 Před 5 lety +3

      Beselam yigelaglshi Mar 😚

    • @fadelsibai9239
      @fadelsibai9239 Před 5 lety

      Emebrehen kachigar thun wude

    • @amardakaliwali269
      @amardakaliwali269 Před 5 lety

      አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም።ተግላገኝ

    • @fadelsibai9239
      @fadelsibai9239 Před 5 lety

      @@amardakaliwali269 anen tesastesh new

    • @manayebereli3028
      @manayebereli3028 Před 5 lety

      አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ አለምየ የድንግል ማርያም ልጅ 🤲በሰላም ውለጂ

  • @hailemariamamsalu429
    @hailemariamamsalu429 Před 5 lety +9

    ቁምነገር ካወቅሁ በኋላ እንደዚህ አይነት ቁምነገር ያለበት ፊልም አላየሁም። ይልመድባችሁ!

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 Před 5 lety +40

    ዋናው ጨላው ነው እሱ ይኖርሽ እንዱ ተቸግሮ ይማራል አንዱ ተቸግሮ ያስተምራል ይሄው ውንድሞቻችን ያለ ስራ ቆጭ ብለዋል እኔም ተመርቄ ስራ ባለማግኚቴ አርብ ሀገር እየለፊሁ ነው አሁን ግን በጣም መሮኛል እስኪ አይዞክ በሉኚ

  • @user-ko6jx7te4r
    @user-ko6jx7te4r Před 5 lety +22

    ማነው እንደኔ አሌስን ሚወደው ❤❤❤

  • @fhgvvhvh1393
    @fhgvvhvh1393 Před 5 lety +5

    ዋው አሁን አሁን ፊልም እየተሰራ ነው!!! ተቃራኒ ፆታ ፍቅር ፊልም አሰልችቶኝ ነበር. አልሀምዱሊላህ ትውልድ የት እዳለ እየታየልን ነው ።አላህ ሆይ ኢትዮጺያንና ህዝቦቿን ተብቃት

  • @mazakassa5936
    @mazakassa5936 Před 5 lety +34

    ሄሉን በጣም ነው ምወዳት ❤❤😍😍

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +6

    ከምሬ ነው ይሄ ፊልም በጣም እጂግ በጣም አስተማሪ ነው ሀገራችን ላይ የትምህርት ጥራት የለም በቃ ሁሉም ለሆዲ አደር ነው 🙏🙏አሌክሶና ሄሉየ እንዲሁም ሁላችንም ውዲዲ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @user-jx5hl1jl7x
    @user-jx5hl1jl7x Před 5 lety +258

    ዋዉዉዉ ተለቀቀ እስኪ ላይክ አርጉኝ 😔 በጣም ደብሮኛል በላይክ አፀናኑኝ 😙

    • @amenamenjalil5627
      @amenamenjalil5627 Před 5 lety

      አይዞሽ ማር ሁሉም ያልፋል

    • @user-qf1qp6ep1t
      @user-qf1qp6ep1t Před 5 lety +5

      ሰው መፅናናት ይሚችለው በላክ ሳይሆን በፀሎት ነው እህቴ

    • @user-jx5hl1jl7x
      @user-jx5hl1jl7x Před 5 lety

      @@amenamenjalil5627 እሺ ዉዴ 😙

    • @user-jx5hl1jl7x
      @user-jx5hl1jl7x Před 5 lety

      @@user-qf1qp6ep1t አዎ እህቴ በፆሎትሽ አስቢኝ

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q Před 5 lety

      @@user-jx5hl1jl7x ayzosh yene wud

  • @user-ws9qy3um9l
    @user-ws9qy3um9l Před 5 lety +2

    ዋው ከፍሎ ሟች ደስ የሚል ፊልም ወደ አገሬ ልገባ ወር ቀርቶኝ ነበር እንኳን ለቀቃችሁልኝ በስደት ያሏችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +114

    ከፍሎ ሟች #አለማየሁ ና የሄሉ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ

  • @hiwderj4994
    @hiwderj4994 Před 5 lety +4

    እሥኪ ለሁሉም አርቲሥት ነን ባይ ዎች ይሄንን ፊልም እንጋቡዛቸው ፍቅር እና መጠጥ ለመጠጥ ቤት እየተቀረፁ ትውልድ ከሚበላሽ እደዚህ አሥተማሪና መካሪ ፊልም መሥራት ተማሩ

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 Před 5 lety +20

    እንደ አሌክስ አይነት መምህራንን ያብዛልን አቦ አንዳድ መምህር ተማሪ ሲሳሰት ከማስረዳት ይልቅ በኩርኩም አናት ይበሳሉ

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 5 lety +2

    ደራሲ አብዲሳ ምትኩ ሳላደንቅህ አላልፍም በእውነት እግዚያብሄር ይባርክህ ትልቅ ጥሩ እይታ ነው ብዙ ነገር ያስተላለፍከው ለየት ያለ ሁል ጊዜ ተዋደዱ ተለያዩ መልስው መጨረሻ አንድ ሆኑ ይሄ ፍልም አብዛኛውን እንደዚህ ያለ ሀሳብ ወድጄዋለሁ አስታራቂ ትውልድ እንፍጠር እንደ ቴስ ያለው ያብዛልን እንደ ኤልያስ ያለውን ያጥፋልን

  • @azalechadera2026
    @azalechadera2026 Před 5 lety +33

    ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ግን ስለ ፊልሙ የሚኮምት ሰው የለም

  • @mhammedyusuf7239
    @mhammedyusuf7239 Před 5 lety +43

    አሁን አሁን እየተሰሩ ያሉ ፊልሞች በሀገሪቱ የት/ት ካሪኩለም (መማር ማስተማሩ) ስራላይ ያተኮሩ በመሆናቸው ሀገር ተረካቢ ትውልዶቻችን ከጥሩ ስነ-ምግባርና ብቁ ችሎታጋር ለመቅረጽ ጉልህ አስተዋፅዖ አለው። ተመችቶኛል👍

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 5 lety +8

    ሁሉንም ታዋናውያን እድሜ ይስጣቹ❤🙏

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v Před 5 lety

    መሰረት ያለው ፊልም ነው ገና ብዙ ያልተሰራበት አለ በርቱ ፍቅር በጠፋበት ፍቅር ፍቅር ከመጫወት እንደዝህ ቁም ነገር ያለው ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ስራ ሃርፍ ጅማሮ ነው እናመሰግናለን አለማየሁ እንዳለበት ሳይ ሃሪፍ ፊልም መሆኑን ገምቼ ነበር በርቱ ባህላችን ቋንቋችን እየጠፋ ነው በፈቃዳችን ዘመናዊ ቅኝ ግዛት ውስጥ ገብተናልና አስገንዝቡልን የተለያዩ ትምህርት አዘሎችን እንደዝህ እየሰራችሁ አስተምሩልን እናመሰግናለንንንን

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 Před 5 lety +11

    ኢትዮጲያችን ፊሪ እኛም ባንቺ እንፍራ ሃሃሃሃ በጣም ተመችቶኛል ያሁን ዘመን ትዉልድ እንደዚህ ነው እራሱ ፈረቶ ሀገር የሚያስፈራ አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው ከቀኝ ግዛት ቢያጡን እኛ ግን በፍቃዳችን ቀኝ ግዛትን ተቀበልን ለዛውም በደስታ እጃችን ዘርግተን ውይይይ ስናሳዝን 😭😭

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 5 lety

    Wow!!!!!!!አጅግ በጣም አሰተማሪና ተናጋሪ ሙቪ የአገራችንን ጉድ ጉዳጉድ ክሰተት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ።በመሆኑም አገራችን ትውልድ እንኳ እንዳታፈራ ተደርጎ በሆዳሞችና እራሰ ወዳዶች አገርንና ትውልድን የቀበረ ሰርዓት ውሰጥ አሁንም አገራችን ትውልድም ቀንበሩን ጭነውበት እየጠፋን ነው።ምሁራን የዘመኑ ግርፍ ፓለቲከኞችም የሃይማኖት አባቶችም ሁሉም ያልፋል ግን በታሪክ ተጠያቂነት የማታመልጡ መሆናችሁን ሳልናገር አላልፍም።ልብ ያለው ግን ልብ ይበል።

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b Před 5 lety +6

    እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q Před 5 lety +1

      Amen amen amen kalehewet yasemalin Mengestw semayatin yawurselin be dme betsega ytebkelin ehit bebetu yatsnash

    • @user-mj3mg3gf3b
      @user-mj3mg3gf3b Před 5 lety +1

      @@user-bz2lr7um9q አሜን አሜን አሜን

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 4 lety +2

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወጃቹ እኮ ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @habeshalove4349
    @habeshalove4349 Před 5 lety +158

    አገራቺን ውስጥ የትምህርት ጥራት ቢኖር ስራ አጠኝነት ፡ዘረኝነት፡ዝቅተኛ አስተሳሰብ አይኖርም ነበር

  • @medi7464
    @medi7464 Před 5 lety +29

    የሃብታም ልጆች ብያዩት ምርጥ ነው
    ከዚ ብዙ ይማራሉ

  • @tigistnegie6771
    @tigistnegie6771 Před 5 lety +3

    እኔም ጉዳቱን ያወኩት ዛሬን ሁኝ ሳስበው ነው ቋንቆ ማንኛውም ቦታ ላይ በጣም ጥቅም አለው ስለእውነት እሚኖሩ ሰወችን ያብዛልን

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety +4

    ምስኪን ልጁ አሳዘነኝ አጥና ሲለው እንቅልፍ ይዞት ለራሱ ሊደፍ ነው የድሮ ትምህርቴን ትዝ አለኝ #በውሃ ተዘፍዝፈን ምናጠናው አት ትዝታ😩😣😣😘🍁

  • @endalekachwamenu379
    @endalekachwamenu379 Před 5 lety +9

    "ሰዉ የሆዱን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል ይስቃል " አደል የሚባለው ማለፋያ ሀሣብ ነው ያነሣችሁት የበል በርቱል እስቲ እንዲ ችግራችን ላይ እየሠራን ሀገራችንን እንለውጥ !!!

  • @Sa-pn8tg
    @Sa-pn8tg Před 5 lety +1

    ማነው እንደኔ ኣሌክ የምሰራበት ፊልም የሚመቸው ኣሌክየይ ስወድክ ምናለበት ኢትዮጵያ ሁሉም እንደናንተ ኣይነት ሰው ኣድርጋ ፈጥራ ሰላም በትሆን ብትፈልግ ኣኔም እንዳንተ መሆን እፈልጋለሁኝ ተምሬ ኣስተማሪ ፈጣሪ ስደትን ያስጨርሸን ኣሜን

  • @user-yf6os7bo3g
    @user-yf6os7bo3g Před 5 lety +37

    ዋውውው የጓጓሁለት ፊልም ተለቀቀ .. መልካም እለተ #ሰንበት ይሁንላችሁ ምርጦች ኑ እንይ ♥

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 4 lety +1

    ምርጥ ፌልም ነው ።
    እናመሰግናለን ።

  • @mimikonjo665
    @mimikonjo665 Před 5 lety +3

    የተመቸኝ አባባል "ሀገር የምትጠፋው ባለ አላዋቂዎች ድፍረትና በአዋቂዎች ዝምታ ነው"

  • @jenyjeny9442
    @jenyjeny9442 Před 5 lety +4

    እኔም በቡሽቲ አስተማሪዋች ተምረ ነው ወድቄ የቀራውት ትህርትን ከምንም በላይ እወድ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው የገጠር ልጅ ነኝ ወላጅ ብዙም አይከታተልም አስተማሪ ተብዬ ዶማ ኤሃው እድምያችን እንደዋዛ አለፈ ታሪከን ስነግራቹ በጣም የራቀ እንዳይመስላቹ በዛ ብል ከ10 ዓመት በፍት

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 Před 5 lety +35

    ሰው ልጁን ሊወልድ ላላ ሀገር ይሄዳል እኔ ወደ ሀገሬ ሰላም ጊቢ በሉኝ።

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m Před 5 lety +1

      ሃገርሽ ነው ሃገርሽ ለምን ልላ ሃገር መሄድ አስፈለገ በሰላም ግቢ ማር

    • @mebratentalenmelema1282
      @mebratentalenmelema1282 Před 5 lety

      ልውልጂ ነው ወድ አገርሽ የምገቢው ስላም ገቢ

    • @nelove7971
      @nelove7971 Před 5 lety

      @@user-kq3ku1ti9m የሌላ ሀገር ዜግነት እንዲያገኙ ነዋ

    • @user-kq3ku1ti9m
      @user-kq3ku1ti9m Před 5 lety

      @@nelove7971 ክክክ እና ከኢትዮጵያ የተሻለ ዜግነት የሚገኝ ከሆነ ባለችበት ሃገር አትወልድ

    • @nelove7971
      @nelove7971 Před 5 lety

      @@user-kq3ku1ti9m እኮ ከኢትዮ ውጪ ሌላ ሀገር ሄደው ይወልዳሉ አንዳንድ አርቲስቶች አላየሽም ለምሳሌ ቀናቸው ሲደርስ ምናምን ወደ አሜሪካ ካናዳ እስራኤል ምናምን ይሄዳሉ

  • @desalegnlirelambebo2910

    ዎው አሌክ ምርጥ ስራ ነው የሰረሃው
    ለሃገራችን እንደዝህ አይነት ዜጋ የስፈልጋታል
    ሰይሳራ ሃገርን የምበለውን ማለየት የስፈልገመል
    ሰለም ለእትዮጵያ እማኛለሁ

  • @user-du6kx7pg2f
    @user-du6kx7pg2f Před 5 lety +7

    ኮሜንቶችየ ሁላችሁንም ላይክ አድርጌችኃለሁ ከፍሎ ሟች ሀሪፍ ፊልም ነው የደራሲው አድናቂ ነኝ

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 4 lety

    አድተማሪ ፉልም ነው እንደዚህ ስሩል ስለ ዝሙት እና የሰው ህወት ማጥፋት እየሰራችሁ ትውልድን አታበላሹ ዛሬ ግዜ ያየውን መተግበር እንጂ ሊማርበት አይደለም የምናየው ደስ የሚል ፍልም ነው በርቱልን

  • @ethiotube9633
    @ethiotube9633 Před 5 lety +35

    እረ በጣም ይገርማል አባትና ልጆች 1 ቤት እየኖሩ በቅዋንቁዋ አለመግባባት እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚ ካለ በጣም ያሳፍራል

  • @eeee2559
    @eeee2559 Před 3 lety

    የምር ይሄ ዋለልኝ የሚባለው መምህር በጣም ጀግና ነው ሌሎቹ ግን ነገር አመላላሽ ናቸው እሱ ግን ለጀራው ነውየሚሰራው እድህ ነው መምህር ማለት አድናቂህ ነኝ ይመችህ

  • @user-pg6yk3sb5y
    @user-pg6yk3sb5y Před 5 lety +5

    ወይኔ የኔ ልጅ እንዴት ይሁን ሚማረው በአላህ በጣም ጉበዝ ነው እየኮረጀ ይሁን 😥😥

    • @kedirseada8541
      @kedirseada8541 Před 5 lety

      አይገርምም እኔም ልጀን አስታወስኩ

  • @user-sw5hz4xz6e
    @user-sw5hz4xz6e Před 5 lety +32

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሄሉና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @saraAa-sw6wl
    @saraAa-sw6wl Před 5 lety +4

    ውል ጊዜ አሌክስ ያለበት ፊልም እንድንማርበት እና ፍሬ አዘል ስለሆነ አሌክስን በጣም አደንቀዋለው ከልቤ ብዙዎቹ የፊልም ባለሞያዎቹ እንደዚህ ትምህርት ሰጪ ነገሮችን ብታሳዩን የተሻለ ነው

  • @reditdamsee8831
    @reditdamsee8831 Před 5 lety +2

    ሄሎዬ ጀግና ያገሬ ያሰላልጅ ኩራታችን ነሽ ሄሉ ብቻሳትሆን በጣም እሳት እሳት የሆኑተዋንያኖችን አፍርታለች አገራችን እኖዳቹሀለን ያራዳልጆች የቀበሌ 6ልጆች ይመቻቹ አሁንም እየፈለቁነው አዳዲሶቹ በርቱልን ከጎናቹነን😍😘💚💛❤

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    አስታራቂ ትውልድ እንፍጠር👍👍👏👏💚💛❤

  • @user-cx9xy2jc4h
    @user-cx9xy2jc4h Před 4 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፈልም ነው ማነው እንደኔ ደስተኛ የሆነው? እና ውጆቼ እኔም ወደ ሀገር ሊገባ ነውና በሰላም ግብ በሉኝ ለእናተም መልካም ምኞት እመኘለችወላውኝ ውድ የሀገር ልጆች በሙሉ ውድድድድድድ

  • @user-mu3ii6cp7z
    @user-mu3ii6cp7z Před 5 lety +6

    በጣም አስተማሪ ነው ።እውነታውን ሀብታም ነን ባዮች ቢያዩት ጥሩ ነው ።ትውልድ ከሚዘቅጥ።

  • @user-ej5fr2mg5n
    @user-ej5fr2mg5n Před 5 lety +1

    ደስ የሚል አገራዊ ፊልም ደራሲው ብዕርህ ይለምልም እንዲሁም ተዋንያኖቹ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ እውነት እንደዚህ አይነት ትውልድን የሚቀርፅ ስራ በመስራታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል ይልመድባችሁ ሌሎቻችሁም የፍቅር ፊልም ብቻ ከምሰሩ እንደዚህ ፊልም ወጣ ያለነገር አገርን ሊገነባ ነገር ይዛችሁ ብትመጡ መልካም ነው ወጣቱ በስነምግባር በትምህርት በጣም ዘቅሟል እውነተኛ አሰማሪ ብኖር ወጣቱ ውሸታም በራሱ የይተማመን ጥገኛ አይሆንም ነበር ዩንቨርስቲ የድንጋይና የዱላ መናህሪያ አትሆንም ነበር አሁንም አረፈደም ትውልዱን አድኑት

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk Před 5 lety +9

    እውነትም ኢትዮጲያችን ፍሪ 😢😢
    አስተማሪ ፊልም ነው ጎበዝ ደራሲ 👍

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 Před rokem

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ድራማ ነው በየከተማው የተሀነባው ህንፃ የህዝብ ነው ማርያምን በወላጅ ላይ ብር እየጨመሩ እነሱ ህንፃ ያቆማሉ

  • @maryammaryam9365
    @maryammaryam9365 Před 5 lety +4

    ለሀገሬ ድህነት እና ውድቀት ቀዳሚው የግል ትምህርትበቶች ናቸው!!! እራስ ወዳድ ትውልድ😢

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 Před 5 lety +1

    ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ምድር ለእውነተኞ ቦታ የላትም መልካም ሰዎች አይበረክቱም አሌክስና ሄሉ ስወዳቹ እናመሰግናለን

    • @user-fm6xv5wi7o
      @user-fm6xv5wi7o Před 4 lety

      ምድር ለእውነተኞች ቦታ የላትም

  • @user-lv8pz1uy7q
    @user-lv8pz1uy7q Před 5 lety +26

    በጣም ጪንቅ ጥብብ ብሎኛል እስኪ በፆለታችሁ አስቡኝ ውድ የአገሬ ልጆች

    • @user-jk9hw4km8m
      @user-jk9hw4km8m Před 5 lety

      አይዞኝ እህቴ ወላድተ አምላክ ፅናት ትሁንሽ ፀልዪ እሺ እማ

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 Před 2 lety +4

    Wowoበጠም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቦች ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🙏🙏

  • @eyoueyoumymy8950
    @eyoueyoumymy8950 Před 5 lety +3

    ዋው ደስ ሜል ፊልም ነው አሌክስ ሄሉ ግን እውነት እንደዜ አይነት ትምህርት ቤት ካለ ሙተናል የእውነት ሀገራችን መግደል ነው እና ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @drsami762
    @drsami762 Před 5 lety +17

    3:30
    ""አግብቻለሁ ጋብቻ ጥሩ ነው ያላገባችሁ አግቡ""
    :ጥሩ ምሳሌ ነች መግቢያ ላይ የሰማናት:
    አሌክሶ ምርጥ ተዋናይ ሁሌም እወድክ አለሁ ያገሬ ልጅ!

    • @indiaindia7083
      @indiaindia7083 Před 5 lety

      Sami Tube. ወንድሜ በየሄዲኩበት አይሃለሁ እኔ አላገባሁም ግን ያስፈራኝል ለትዳርህ መልካምሁን እኔም ሳገባ እንሻ አላህ መልካም ሚስት ለመሆን ዝግዡነኝ

    • @drsami762
      @drsami762 Před 5 lety

      @@indiaindia7083 አይዞሽ ታገቢያለሽ

    • @drsami762
      @drsami762 Před 5 lety

      @@indiaindia7083 እኔኮ አይደለም አግብቻለሁ ያልኩት ፊልሙን ሶስት ደቂቃ ከሰላሳ ስከንድ ላይ የተናገሩትን ነው የፃፍኩት፣ተመልሰሽ እይው ፊልሙን ምን እንደምትል ትሰሚያታለሽ 3:30 አድርገሽ ስሚው KKK እኔ መስየሽ ነው

  • @tigsitbelete9245
    @tigsitbelete9245 Před 5 lety +13

    በውነት ስለዚህ ጉዳይ ሁሉም ሰው የራሱን አስተዋፆ ማድረግ አለበት የተማሪወች ጉትኮታ በራሳቸው ተነሳሽነት ጠክረው እድማሩ ማድረግ ከወላጆች እስከ መምህራን ቁጥጥር ቢደረግ ለወደፊት ለሀገራችን ተስፋ ሰጭ ትውልድ ይፈጠራን

  • @user-gj8nv7nu2n
    @user-gj8nv7nu2n Před 4 lety +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ አማርኛ አታውራ እንግሊዘኛ መምህር ሆነክ ወቸው ጉድ ሀገሬ ወዴት እያመራች ነው 😁😁 አሪፍ ነው በርቱ እናንተን አይቼ ትምህርት አማረኝ 😟😩

  • @tigistfalaka8826
    @tigistfalaka8826 Před 5 lety +21

    እስኪ እንደኔ ፍቅርተን የሚወድ እጁን ያዉጣ

  • @tirngotemesgen3927
    @tirngotemesgen3927 Před 4 lety +1

    ጥሩ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው በርቱልን እናመሰግናለን አለማየሁ ታደሰ እጅግ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ የጥበብ አባ ነህ ለኔ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mesitube4079
    @mesitube4079 Před 5 lety +6

    በለቤቴ የማክና አዳጋ አጋጥሞት ከፍቶኛል ውድ የሀገሬ ልጆች አፅናኑኝ😢😢

  • @Tina-tm8gp
    @Tina-tm8gp Před 5 lety +2

    የውነት አሌክስ አድናቂህ ነው ክፋት የሌለው ፊልም ነው የሰራከው አስተማሪም ነው እናመሰግናለን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +22

    በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም መምህር
    ሊያየው ይገባል