ባንቺ መንገድ - Ethiopian Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ባንቺ መንገድ - Ethiopian Amharic Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 2,4K

  • @maryam_enatkerstos_abate6200

    በዓታ ማርያም የስደት ህይወት መጨረሻውን አሳምረልን አሜን!!!!

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 Před 4 lety +412

    ሀገሬ ከ ሶስት ሳምንት በዋላ ልገባ ነው ኡፉ ልል ነው ከስደት እንደኔ በቅርቡ ለምትገቡ ፈጣሪ ከፊታቹ ይቅደም መልካም መንገድ ይሁንላቹ

  • @birtukandesale4901
    @birtukandesale4901 Před 4 lety +81

    ትልቅ ቃል ሳታችሁ እመ ብዙሃን በፍጹም አምሳያ የላትም ከድንግል ማርያም ውጭ በድንግልና ጸንሳ በድንግልና የወለደች የምትወልድም ሴት የለችም ።።።።።።።

    • @user-ie2bu9se8u
      @user-ie2bu9se8u Před 3 lety +5

      እውነት ነው ይህ ትልቅ ድፍረት ነው

    • @lalaitattikpo8723
      @lalaitattikpo8723 Před 3 lety

      ዋው ይሄንም ይፈትሹ : bit.ly/3mGLpIE

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu Před 3 lety

      Ewunet new yene konjo gin leza bohal ke yosefe lijoch wolidalech tebarekilin 💖💖🙏

    • @Menen158
      @Menen158 Před 3 lety

      @@Maria-kw7pu yehen yemenfekena temehrt semtesh atesasachi dengel ke kirstos wechi manenem alweledechem

    • @Maria-kw7pu
      @Maria-kw7pu Před 3 lety

      @@Menen158 yilikuns masetewalun yisetesh yakob yehonal wozet...... Yema lijoch nachew kemariyam yetewoledu lijoch ayidelum ?? Ewunet temeralech gin woteargut tebarekulin ene yemaminew geta Eyesus new menafekan benelay selitan yelachewum ke chamaye betach nachew tebarekilin ❤️🙏

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 4 lety +159

    _“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እነሆ ድንግል በድንግልና ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች”_
    _ትንቢተ ኢሳይያስ 7፥14_
    _ይላል ቅዱስ ቃሉ እና እናንተ ከቶ በጌታችን እናት ማላገጣችሁ ነው??? እምነቱን እመኑበትም አትመኑበትም አይመለከተንም ግን የእመቤታችንን ክብር ከቶ እንዲህ አትፈታተኑ ሄኖክ አንተ በእምነቱ ውስጥ እንዳለህ እናዉቃለን እንደዚህ አይነት ነገሮችን አይሆንም ብላችሁ የመገሰጽ ልምዱ ሊኖራችሁ ይገባል ማንም እየተነሳ አይቀልድብን_
    _በተረፈ አሪፍ ሙቭ ነው በስንት ቀኔ ጨረስኩ እፍ ጥግረራ😭_

    • @user-em6hf4tb2t
      @user-em6hf4tb2t Před 3 lety +2

      Ewuney new fetar mesetwal yesteni

    • @user-jp1mi1ik6y
      @user-jp1mi1ik6y Před 3 lety +2

      ማስተዋሉን ይስጠን

    • @abelzelalem4447
      @abelzelalem4447 Před 3 lety +1

      Lk ne

    • @user-rl8mo9bs6h
      @user-rl8mo9bs6h Před 3 lety +2

      ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @user-em2ml4nm5p
      @user-em2ml4nm5p Před 3 lety

      ፊልም የሚሰራው ሁሉ የኛው እምነት ተከታይ ነው መስራታችሁ ፊልሙን እንጀራችሁ ነው ግን እንደዚህ አይነት ማስገባት የለባችሁም ፊልሙ ላልገባው ሰው እውነትኛ ነው የሚመስለው ስለዚህ እንደ ጌታየ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ስትሉ ብዙ የማያውቀው እውነተኛ ነው ብለው ይወስዱታል. ስለዚህ እያስተዋላችሁ ብሰሩ አሪፍ ነው ከዚህ ላይ ምንም ነገር አያስተምርም

  • @user-os2ti5xn2i
    @user-os2ti5xn2i Před 4 lety +387

    አሜንዬን የሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 4 lety +904

    አረ አሜን አልተቻለችም እስኪ ላይክ አርጉላት

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety +3

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls
      እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝczcams.com/video/Xp2VPLUuDK8/video.html

    • @chobelaw1344
      @chobelaw1344 Před 4 lety +1

      Betam temotamotech!

    • @user-rg3hj7hr7m
      @user-rg3hj7hr7m Před 4 lety

      ሰላም በቅንነት ሁለት ደቂቃ ቪዲዮ በማየት እንዛመድ ደውል ላይክ

    • @zinetahmed
      @zinetahmed Před 4 lety +1

      ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች Subscribe አድርጉኝ አድሥ ጀማሪ ነኝ

    • @Abdifkdu
      @Abdifkdu Před 4 lety

      Metgerm lij sewedat

  • @madiaron7366
    @madiaron7366 Před 4 lety +488

    የነገዋ ባእታ ማርያም አገራችን ህዝባችን ትጠብቅልን

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j Před 4 lety +60

    ዋዉ በጣም ደስስ ይላል በጀመርኩ በሶስት ቀኔ አስጨረስኩት ከሰው ሃገር ኖሮ ከሰው ቤት ስራ አውጥቶ በሃገርሽ በቤትሽ ኑሪ በሉኝ ሃገራችንን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጠን

    • @samrawitabrah8222
      @samrawitabrah8222 Před 4 lety +2

      ኣይዞሽ ማሚ ለህሉም ግዜ ኣለው።

    • @user-qm5dj3lr3r
      @user-qm5dj3lr3r Před 4 lety +1

      ለሁላችንም

    • @kdusgebrialtebkegn7704
      @kdusgebrialtebkegn7704 Před 4 lety +1

      ኣይዞሽ ማሚየ ሁሉም ያልፋል እኔም እንዳንቺ ነኝ

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 4 lety +1

      @@kdusgebrialtebkegn7704 ለሁላችንም ውዴ ይስጠን ሰለቸን

    • @liyagessesse4963
      @liyagessesse4963 Před 4 lety

      AMEN HULACHINM tenure AMEN

  • @genettareku635
    @genettareku635 Před 3 lety +60

    በስላሴ ስም በወላዲት በቅድስት ድንግል ማርያም ማፌዝ ተጀመረ እረኡኡኡኡኡኡ በቃ እረ አለማዊ ከንቱ ነው እኮ😭 እዴት አንድ ምድራዊ ሰው በድንግልና ሊወልድ ይችላል ጌታ ሆይ እኛ ፍጥሮችክ ማረን እባክ 😭 በዚም ሀፅያታችን እኮ ነው አለሚቷ በደመን የምትታጠበው ሀፅያታችን በዛ 😭😭😭ከደራሲው ጀምሮ እስከ ተዋንያኑ በጣም ታሳዝናላቹ እማምላክን በገዘብ የሸጣቹ ከሀዲ ናቹ 😭😭😭😭😭

    • @user-rm3in7ug4z
      @user-rm3in7ug4z Před 3 lety

      💔አፎ ቁርጥ ይበልልሽ አስታዋይ💘😘😘

    • @lemlemabiyu3730
      @lemlemabiyu3730 Před 3 lety

      አለመታደል ነው ልቦና ይስጣቸው

    • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
      @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ Před 3 lety

      እውነት በጣም ያማል ለዛውም ለሆድ አደር በሆኑ በኛው ልጆች

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 Před 3 lety

      ውዶች ዘመን ደረሰ ብንልም ይህ ፊልም የእውነት ሆኖ ስለሚመጣ እዳደነግጡ እስራኤላውያን ገና ክርስቶስ ይወለዳል ብለው ስለሚያስቡ ይህ ሊሆን ግድነው ማስታዋሉን ያድለንአሜን

  • @iloveyoumama2608
    @iloveyoumama2608 Před 4 lety +188

    አላህ ይህን በሺታ አጥፍቶ ከቤተቦችን ጋር ያገናኝን እእፍፍፍፍፍ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +671

    ሰላም ይብዛ
    ጤና ይሰጣችሁ
    ቀኑ ይመር
    ስራችሁ ይመር
    መልካም ቀን🇪🇹

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +88

    አይቼ ስጨር እኮሜንታለሁ መልካም እለት ሰንበት የተዋሕዶ ልጆች መልካም ሱባኤ ጾመ ፍልሰታ ወላዲተ አምላክ ጾማችንን ትቀበል የበረከት ጾም ያድርግልን ቸር ዋሉ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +82

    አሜንዬ የኔ ቅመማ ትወና ላይ አንድኛ እኮ ነው ቁምነገር ትችያለሽ #ደራሲ ና ደይሬክተር ዳንኤል ና መዝሙር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ከሺሻ ከመጠጥ ከዝሙት የፀዳ ሕፃናት አዛውንት ማየት የሚችል ያበደ ፊልም ነው ይህ ታሪክ ሰንት ቤት አለ ቤት ይቁጠረው ሴት ልጅ ጀግና ናት

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 4 lety +1

      ሚሚዬ ሰብ አርጊኝ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 4 lety +1

      ትክክል

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

    • @abebayimer3591
      @abebayimer3591 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

    • @abebayimer9813
      @abebayimer9813 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

  • @ethiopiaenme3005
    @ethiopiaenme3005 Před 4 lety +119

    አገሩ የናፈቀው እደኔ ላይክ

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 Před 4 lety +109

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው። ስለ ግል ሂወትክ አይመለከተኝም ፊልሙ አንደኛ ነው በርታ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls
      እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝczcams.com/video/Xp2VPLUuDK8/video.html

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 Před 4 lety

      Gobiz

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 Před 4 lety +1

      He’s really good

    • @user-ru4pc3bi6y
      @user-ru4pc3bi6y Před 4 lety +2

      በጣም አሪፋ ፈልም ነው

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 Před 4 lety +1

      Trve love

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j Před 4 lety +120

    ምርጥ ድራማ ነው ሄኖኬ ውሾች ይጮሀሉ አንተ ስራህ ስራ ጎበዝ

    • @hayemilove9615
      @hayemilove9615 Před 4 lety +1

      አይባልም

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 Před 4 lety

      Benagerawo larasue nawo yeha sataset 👎😜

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

    • @user-bb9qs8kp3f
      @user-bb9qs8kp3f Před 4 lety

      እውነት 🙏🙏🙏

    • @zahramohammed1957
      @zahramohammed1957 Před 4 lety

      የሚጮህ ውሻሁሉ አይናከስም ደግአደረጋቸው አዳሜ ትጫጫዝብላ

  • @user-gx8zq4op7c
    @user-gx8zq4op7c Před 4 lety +208

    የዚህ ፊልም ደራሲ እንዲሁም መሪ ተዋናይቷ መጠቀም የማይገባችሁን ቃል ተጠቅማችኃል ይህ እጅግ ዋጋ ያስከፍላችኃል መፅሐፍ ቅዱስ "ድንግል በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች" ይላል ይህ ማንም በምድር ላይ ሊያደርገው የማይችል ከክርስቶስ መወለድ በፊትም በኅላም ሊሰራ የማችል ድንቅ ተአምር ነው እናንተ ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተጠቅማችሁበታል ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል"እንደ ፈጣሪዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኳት" ይህ ንቀት የተሞላበት ንግግር ነው የትኛውንም እምነት ተከታይ ልትሆኑ ትችላላችሁ ግን ሌላው የሚያከብረውን ነገር በዚህ ደርጃ መናቅ የአእምሮ ዝቅጠት ነው

    • @buzaylove4748
      @buzaylove4748 Před 4 lety +1

      ትክክል እህቴ

    • @Meliniy02
      @Meliniy02 Před 4 lety +1

      Betam tekekel

    • @selamaschalewu5456
      @selamaschalewu5456 Před 4 lety +2

      በትክክል ይቅር ይበልሽ እውቅናችሁ ወሰን አጣ

    • @gddgdd8767
      @gddgdd8767 Před 4 lety +3

      fetari endet enat yenorewal enat kalew fetur enji fetari ayebalem ayeshi hayemanotachu zem bilo selehone yemanim mechawocha nw haha

    • @hirut8194
      @hirut8194 Před 4 lety +1

      @@gddgdd8767 እከፍ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před 4 lety +20

    እዉነት ምንጊዜም እዉነት ነዉ እዉነተኛ ፍቅርም እስከ ሞት ድርስ ነዉ እና ብዙ ትምህርት ስጭ ያለበት ፊልም ነዉ እናመስግናለን በርቱልን የኔ ቅመም ሚጣዬ መጨርሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ እደጊልን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 Před 3 lety +88

    ይህንን ፊልም እቃወማለው
    በጣም ያሳዝናል
    ድንግል ማርያም መቀለጃ ጸረ ኦርቶዶክሶች

    • @etabezsyalew466
      @etabezsyalew466 Před 3 lety +4

      እኔምእቃወማለሁ እሷ ማናት እንደ ጌታ እናት በድንግልና ፀንሳ በድንግልና የምትወልደው መስመር ለቀቃችሁ እናተ አርቲስት ተባዬች ነው የሌላ እምነት ተከታይ ነሽ ካልሆንሽ በስተቀር ይህንን እንደትተውኚ ስስጠሽ ትቃወሚ ነበር ደራሲው ቢጽፍውም አንቺ ይችን ፓርት ትቃሚያት ነበር በጣም ሌላወ በዚች ስንኝ ደራማውን እንደወረደ ነው ታሳዝናላችሁ

    • @user-br7uh9if5g
      @user-br7uh9if5g Před 3 lety +4

      እኔም እቃወማለሁ የማያመጡት የለ ለዚያውም ማህተብ ያሰራችሁ እረ አስተውሉ ልቦና ይስጣችሁ

    • @eglabirhanu3721
      @eglabirhanu3721 Před 3 lety

      Kikikikikikik 😂😂😂😂😂

    • @solomonweldu5159
      @solomonweldu5159 Před 3 lety

      @@eglabirhanu3721 ?3?3?

    • @fakrtegabire5960
      @fakrtegabire5960 Před 3 lety +2

      ኦፍ አውንስ አቅለሻችሁን ትንሽ እንከን እየፈለጋቹ ሰውን መኮነን መጀመሪያ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድ ነው ብላቹሁ ፈትሹ የአፍ ክርስትና አይሰለችም እናንተ የዳቢሎስ ዲቀ መዝምር በኦርቶዶክስ ስም የምትነግዱ አውሮዎች ናቹ

  • @mengeshatemesgen8490
    @mengeshatemesgen8490 Před 4 lety +172

    ውሏችን ብሩህ
    መገዳችን ቀና
    ቤተሰቦቻችን ደና
    አደበታችን መልካም
    አገራችን ሰላም
    ፅባያችን የሚስማማ
    ስራችን ስኬታማ ። ይሁንልን አሜን!!!!!!!

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 4 lety

      እንደመር

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety +1

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls
      እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝczcams.com/video/Xp2VPLUuDK8/video.html

    • @dodygebre7143
      @dodygebre7143 Před 4 lety

      Amen Amen Amen 🙏

    • @abebayimer3591
      @abebayimer3591 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

    • @abebayimer9813
      @abebayimer9813 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    የነገዋ ባታ ማሬያም ሀገራችን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅልን እሚሰማው ሁሉ ያማል 😭😭😭

  • @yearesamawit9628
    @yearesamawit9628 Před 4 lety +176

    የነገዋ ባእታ ማርያም ሀገራችንን ትጠብቅልን🙏🙏❤

  • @Derie-mt4fi
    @Derie-mt4fi Před 4 lety +34

    ይህች ህፃን ልጅ የአወራር ዘዬዋ ይጣፍጣል። በጣም ደስ ትላለች።

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @user-kt1oh8cq8i
    @user-kt1oh8cq8i Před 4 lety +39

    ስትይ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም ለምትናገሩት ንግግር ብታስቡበት ጥሩ ይመስለኛል

    • @roudarouda6075
      @roudarouda6075 Před 4 lety +2

      ፈጣሪ እናት አለውዴ

    • @iamanethiopian3949
      @iamanethiopian3949 Před 3 lety +1

      ትክክል እህቴ እኔም ድንግጥ ነው ያልኩት መባል የሌለበት ቃል ነው ሊታረም ይገባል።

    • @user-ww6ng5fb2h
      @user-ww6ng5fb2h Před 3 lety

      በትክክል

    • @user-kt1oh8cq8i
      @user-kt1oh8cq8i Před 3 lety

      @@roudarouda6075 ለምናምነው ለኛ አወ አለው!!!

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 Před 3 lety

      እንዴ ፈጣሪ እናት አለው እንዴ ጠፈጥሮ እንዴት ፈጣሪ ይሁናል ኧረ አሰረዱኝ የምታውቁ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 4 lety +62

    ቆይ ሄኖክ ሄኖክ የምትሉት የበፊቱ ነገር ነዉ ወይስ ከንደገና ወሬ ሰምታችሁ ነዉ ኧረ ተዉ ግን ሁላችንም ሰዉ የማያዉቀዉ ፈጣሪ የሚያዉቀዉ ጉድፍ አለብን

  • @sabiykrstosleji8817
    @sabiykrstosleji8817 Před 4 lety +34

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ እግዛቤር ከመጣብን መከራ ይሰውረን ይማረን ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት የማባሉትን ልቦና ይስጥልን እፍፍፍፍፍ አመመኝ በየሚዲያው መከራ ስቃይ መስማት ያማል ፍቅራችንን ይመልስልን አሜን

  • @rahmetyassin6044
    @rahmetyassin6044 Před 4 lety +53

    አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ፊልሙን ያሳመርሽው አንች ነሽ እደጊ የኢትዮጵያ ምርጥ ፍሬ ቆንጆ ተስፋ ነሽ

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 4 lety +2

      አሜን የ የኔ ምረጥ ልጅ ሰዉደሸ አኮ 🌹🌹🌹❤❤

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

    • @abebayimer9813
      @abebayimer9813 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

  • @user-pv4uu7ni2v
    @user-pv4uu7ni2v Před 4 lety +26

    ዋውውው ሄኖክዬ ሚያምር ፊልም ነው ዋው ብቻ አይገልፀውም በቃ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድ ሁላችሁም ነፍ አመት ኑሩልኝ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @NatimanG
    @NatimanG Před 3 lety +12

    1:00:51 ላይ እንደ አምላኬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ያልሽው----የአምላክን እናት የእመቤታችንን ክብር አላወቅሽውም እንዴ መነሻና መጨረሻ የሌለውን የሚታየውንም የማይታየውንም ፍጥረት የፈጠረውን አምላክ በማህጸኗ የተሸከመችው በድንግልና የመውለድ ክብር እንዲ በቀላሉ ክብር ብዬ የማልገልጸውን ከክብርም ክብር ባንቺ በዚህ አይነት መልኩ አነጋገር ማለትሽ ስህተት ነው።ከስህተትም ከባድ ስህተት!!!!! ለቀልድ ሊሆን ይችላል በአምላክ እናት የድንግልና ክብር ቀልድ ብሎ ነገር የለም!!!!

    ለአህዛቦች መንገድ የምንከፍተው እኛው እኮ ነን!!!ኸረ እንዴት እናሳፍራለን!!!የተዋህዶ ልጆች በአስቸኳይ ይህን ነገር ማስቆም አለብን!!!

    • @molalignmichael1269
      @molalignmichael1269 Před 3 lety

      Amlak enat alew enda endat hono endeza kehonema yehulu fetari enatu necha🤔

    • @NatimanG
      @NatimanG Před 3 lety

      @@molalignmichael1269 በአዳምና በሄዋን ምክንያት ሞት ሲመጣ ክብር ይግባውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን በቸርነቱ መወለድና ስለኛ መከራ መቀበልና መሞት ነበረበት። ስለዚህ እሱን ለመውለድ ማን ይችላል???ማንም አይችልም ምክንያቱም የአምላክ ክብር ልዩ ነው። እሱን ለመውለድ ግን የበቃች አንዲት ሴት ተገኘች።እሷም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።አየህ???የማይቻለውን የቻለች።፡።።፡የፈጣሪያችን እናት።።።እናታችን።።።ገባህ???

  • @admamobile2505
    @admamobile2505 Před 3 lety +6

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአንቺ ክብር ምስጋና ይገባሻል!!!

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 Před 4 lety +30

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ምን ያህል ተጨንቃችሁና ተጠባችሁ እንደሰራችሁት ያመለክታል እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆች

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 Před 4 lety +26

    ይች ምድር ብዙ ሚስኪኖችን ፍትህ አተው እያለቀሱባት ነው በቃ እሚሰማን ካለ ይሄ ፊልም ብዙ መልክት አለው ችግሩ ሆዳም እና ጉበኛ ዳኛ ሞልቶታል ፍትህ ለሚስኪኞች እሚሆነው መቼ ነው😭😭😭😭😭😭

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r Před 4 lety +83

    ጠላቴ ሲጠቅመኝ በጉድለቴ ስቆ
    ወዳጄ ግን ጎዳኝ እንከኔን ደብቆ
    ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏💚💛❤

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 4 lety

      ናታኒም ሰብ እንዋዋስ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 4 lety

      Mesai tube መሲ ሰብ አድርጌይለው ብድር ይመልስ ብቅንነት

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 Před 4 lety

      @Mesai tube ነይ

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 Před 4 lety

      @@PeacefromJesus ነይ

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 4 lety

      ካቲ Halala ሰብ አድርግያለው ብድር ይመለስ🙏

  • @user-ks8si3sc4u
    @user-ks8si3sc4u Před 3 lety +11

    ውይ ድፍረታችሁ ማነሽና አንች ከመቤታችን ጋር ይወዳደራል ይቅር ይበለን ፈጣሪ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +21

    አሚን ቅመም ትንሿ ቀሽት አልተቻለችም እኮ
    ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ሀገር ለመግባት ያብቃን አሚን ማነው እንደኔ ሀገር የናፈቀው

  • @customermanagement5918
    @customermanagement5918 Před 4 lety +283

    ሄኖክ ብረታ መረጥ ፌልም ነው አለም በምታወራው ወሬ ከአላማህ እንዳያሰቀረህ ብረታ አዳሜ አንተ ከሰራከው ስህተት በላይ ስረተዋል ግን የእነሱን በአደባባይ ማን ያወጣላቸው ሰለዚህ በዘር እና በብሔር ለታወረ ሰው ቦታ አትስጣቸው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 Před 4 lety +24

    የኔ ኮመት ሁሌም ሰላም ነዉ የምለዉ አሁንም ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም በሰላም ነዉ የሚያምረዉ ብየ ነዉ የኔ ዉዶች።።።።።።

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ

    የሄኖክን ፊልም ገና ዛሬ ማየቴነው እና ደስየሚል ነበር 👌

    • @zaharlovemamatube5810
      @zaharlovemamatube5810 Před 4 lety

      እኔም በድራማው ብቻ ነበር

    • @alushi1803
      @alushi1803 Před 4 lety

      እንደመር

    • @user-jl4nd8rk6b
      @user-jl4nd8rk6b Před 4 lety +1

      እኔሚ የ ማጀማረዬ ነዉ ያሳየው

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls
      እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝczcams.com/video/Xp2VPLUuDK8/video.html

    • @abebayimer3591
      @abebayimer3591 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

  • @basiliosissack6154
    @basiliosissack6154 Před 4 lety +21

    ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ካሜራ ማን በተለይ የተዋጣለት ነው ምስጋና ይገባዋል

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +28

    ኮሜት ማበበ ውሰጤ ነው😂 በረቱ ይህንን ሰሞን መለቀቀ ጀምራችኋል ይለመድባችሁ 😍👍 የገጠረ ፍልም ናፈቀኝ😭 ወጣ ብላችሁ ስሩ እሰኪ👍

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u Před 4 lety +21

    ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እኮ ኢትዮጺያ መሆኑ ዘረኝነት ወድሞ ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před 4 lety +9

    ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ማሸነፍ ነውና ይቅር በአይ ልብ ለሁላአችን ይስጠን

  • @toube7178
    @toube7178 Před 4 lety +26

    ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው የሄኒና የአሚን አድናቂዮች እስቲ እንያቹ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 4 lety

      ሀይ ወንድም/እህት ቤተሰብ እንሁን። subscribe አድርጌያለሁ። subscribe አድርገኝ።
      czcams.com/video/7_bTAxDj8uk/video.html

  • @user-kf7hy3nj3x
    @user-kf7hy3nj3x Před 4 lety +137

    የኢትዮጵያ ሴት አርቲስትቶች አለባበስ ዘልዛሎች ቂጥና ጭን ካላሳዩ ስልጣኔ አይመስላቸውም ኤጭ

    • @hayminot9262
      @hayminot9262 Před 4 lety

      Eweteshn,new

    • @user-kf7hy3nj3x
      @user-kf7hy3nj3x Před 4 lety

      @@hayminot9262 እኮ አለባበሳቸው ከኢትዮጵያ ባህል የወጣ

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 Před 4 lety +1

      Ezih film lay new yayeshiw weys lela lay?

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase Před 4 lety +1

      Betkkl

    • @user-kf7hy3nj3x
      @user-kf7hy3nj3x Před 4 lety

      @@fasikawolde3605 እዚህ ላይስ ቢሆን የሄኖክ እህት ሆና የምትሰራዋ እስኪ ከመጀመሪያው እይዋ

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 Před 4 lety +42

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው እግዚአብሄር አገራችን ሠላም ፍቅር ያብዛልን

  • @ethiomathstricks6993
    @ethiomathstricks6993 Před 3 lety +19

    ''እንደ አምላኬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት''
    ይህ ፊልም ምናልባት ለፊልም አድናቂዎች ጥሩ ፊልም ነው ነገር ግን ለተዋህዶ እምነት ተከታይ ትልቅ ንቀት ያዘለ ሀይለ ቃል አለው። ማንም ከቅድስት ድንግል ማርያም በስተቀር በድንግልና የወለደ የለም አይኖርምም። የተዋህዶ እምነት ተከታይ የድንግል ማርያም ወዳጅ ዝም ብላቹ እንደቀልድ ማለፍ የለባችሁም። ምናልባት ተዋናዮቹም ኦርቶዶክሳዊ ሊሆኑ ላይሆኑም ይችላሉ።በዚህ ፊልም ግን ተዋንያኖች ሆነ ደራሲው በማስተዋልም ሆነ ባለማስተዋል ፤ለገንዘብ ቅድሚያ በመስጠት ሆነ ባለመስጠት ትልቅ ነውር የሀፍረት ሀይለ ቃል በፊልሙ ውስጥ አስገብታችኋል። ስለዚህ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ (መጠየቅ) አለባችሁ።የተዋህዶ ልጆች ዝም አትበሉ።

    • @mehirtebranue4799
      @mehirtebranue4799 Před 3 lety

      Yeha kemente jare ayejenayeme yehonale endezehe malete bewesebe sehate denjelenane mewesede yaketewale fesaswe jene yejebale bezehe menjede yerejeza denejele honese

  • @maryamawittarekegn1423
    @maryamawittarekegn1423 Před 3 lety +16

    ትልቅ ስህተት የእመቤታችንን ክብር የነካችሁ ደፉሮች ናችሁ 👎🏾👎🏾👎🏾😡

  • @ethioethiopiawit716
    @ethioethiopiawit716 Před 4 lety +52

    ለድራማም ቢሆን ግን በድንግልና ነው የውልድኩት ኣይባልም

  • @user-jx5pg1fk7o
    @user-jx5pg1fk7o Před 4 lety +30

    እንደ ፈጣሪዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ትላለች ቱ ይቅር ይበላችሁ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h Před 4 lety +69

    ደስ ይላል ኮሜቶች ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ እሽ አይቼ ጨርሼ ነው የኮመትኩት ደስ ይላል

  • @freayethiopia4170
    @freayethiopia4170 Před 4 lety +11

    በድንግልና ነው የወለድኳት እንደ ፈጣሪ አላለችም እቺ ደፋራ
    ሎቱ ስብአት አንዳዴ አወቅን አወቅን እያላችሁ የማይደፈር እና የማይባል ነገር ትናገራልችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አቦ ጥጋባችሁን በልክ ብታረጉ መልካም ነው

  • @user-fu6il3fy3h
    @user-fu6il3fy3h Před 4 lety +10

    ዋውውውውው ያምራል አንድኛ ነው ሀገራችንን ፈጣሪ ጠብቅልን ፍቅር ማርርርርርርርር ነፅብራቆች ስላማችሁ ይብዛ

  • @user-hg8tr3pd2p
    @user-hg8tr3pd2p Před 4 lety +2

    በድንገት ስጓዝ ሀገሬ ፊልም ላይ ተገናኜን ጥሎብኝ ፊልም ሆነ ድራማ አልወድም ለማንኛዉ አይከፍም የድንቁ ልጂ በርታ

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +4

    እመቤታችን መቀለጃ ነች እንዴ ልጄን በድንግልና ነው የወለድሁት የምትሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም 😢

  • @user-kr3bm3ig3p
    @user-kr3bm3ig3p Před 4 lety +66

    ባለፈው ባስገድዶ መደፈር ለ አስራ አምስት አመት ተፈርዶበት በ አምስት ወሩ በይቅርታ የተፈታው ሰውየ ትዝ አለኝ አሁን ለተደፋሪዋ ሰቀቀን ሁኖባታል ትክክለኛ ፊልም ነው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před 4 lety

      እሙ ሰብ እንደራረግ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

    • @abebayimer3591
      @abebayimer3591 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

    • @abebayimer9813
      @abebayimer9813 Před 4 lety

      👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity
      czcams.com/video/UdHjO5KDrVY/video.html
      czcams.com/video/pWSZYUOBbwk/video.html

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 Před 4 lety +77

    አይታችሁም ሆነ ሳታዩ ላይክ ብታረጉ አይጎዳችሁም ለነሱ ብዙ ለፍተውበታል እናበረታታቸው

    • @mexnekekozefagmaletedatene285
      @mexnekekozefagmaletedatene285 Před 4 lety

      ምንድነው የለፉት ዝም ብሎ እዴት ግትር እዳለ ፊልም ይሰራል ለውጥ የሚባል ነገር አለ ወይ ብር ወጣበት አይባል ወይ ድንቅ ትወና የለው እስቲ ምኑ ይደነቃል

    • @kidestgebreselassi4058
      @kidestgebreselassi4058 Před 3 lety +1

      ድንግልን የሚያቃልል ስራ እየሰሩ ነው ላይክ የምናደርገገው በጣም ያሳዝናል

    • @emuabubekirtube9148
      @emuabubekirtube9148 Před 3 lety

      ትክክል እህቴ

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 3 lety

      @@kidestgebreselassi4058 men akalelelu ahun setasefu new enji

  • @zerriehshefrawe1701
    @zerriehshefrawe1701 Před 4 lety +19

    ሄኖክ በእውነት ጎበዝ ነው ሰው ሚያወራዉን አልሰማም ብሎ እሱ ስራውን ይእሰራል

    • @hayu1022
      @hayu1022 Před 4 lety +1

      በዚህ ግዜ እንኳን ተዋቂ ሰው የሰፈር ሰው እንዴት ሰው እንደሚያማ ታውቂዋለሽ ደሞ ለሰው ወሬ

    • @semoyakedejaleg2696
      @semoyakedejaleg2696 Před 4 lety

      ya saw wery betam metffo naw and and saw degmo demu merera naw be eresy seldrsbg awkwalhu.

  • @zaharlovemamatube5810
    @zaharlovemamatube5810 Před 4 lety +18

    ውብ ነው በተለይ ህፃኖ ውድድድድ
    ሁላቹም ተመችታቹኝል በርቱ ውብ ስራ ነው ዋውውው

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 Před 4 lety +6

    እንደ ፡ ዬኒ ፡ አይነት ፡ ወንድ ፡ በዚኛዉ ፡ ዘመን ፡ ማግኘት ፡ አቤት ፡ መታደል ፡ ነበረ ፡ የእውነት ፡ ቢሆን ፡ አቤት ፡

  • @user-co6kz7ll9i
    @user-co6kz7ll9i Před 4 lety +120

    አስኪ ለመጀመርያ የ ሄኖክን ፊልም ልሹፈው 🙄

    • @tsegennetterune3821
      @tsegennetterune3821 Před 4 lety

      Betam aji😊😊

    • @elemneshmekura9288
      @elemneshmekura9288 Před 4 lety

      ሹፍ

    • @jerryjerryalem9853
      @jerryjerryalem9853 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fasikawolde3605
      @fasikawolde3605 Před 4 lety

      Shufew...mirit new

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @user-fp3fo4lb2s
    @user-fp3fo4lb2s Před 4 lety +14

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹ

    • @wesutd
      @wesutd Před 4 lety +2

      የፈጠራ ስራ እሰራለሁ Subscribe በማድረግ ፣ አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት በማገዝ አበርቱኝ

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 Před 4 lety +41

    በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ስራ ነው❤️❤️

    • @ytub8060
      @ytub8060 Před 4 lety +1

      ሀኒ አድናቂሽነበርኩ ግን ጉራሽ

    • @bizuyetube3084
      @bizuyetube3084 Před 4 lety

      ሀኒዬ የኔ ማርርርር ስወድሽ እኮ emua

    • @mesiyemariyamlij8511
      @mesiyemariyamlij8511 Před 4 lety

      Fake account ,besew sim🙅

    • @user-vv3yh1iw6e
      @user-vv3yh1iw6e Před 4 lety

      ሀኒዬ ከፊልም ላይ ጠፋሽብኝ የምወድሽ

    • @alemnesh7343
      @alemnesh7343 Před 4 lety

      Haniye betam eko new miwedish filmochis arif nachew bekirb gin lemdinew film yel serashiwu?

  • @azebhidego544
    @azebhidego544 Před 3 lety +6

    እንደፈጣሬዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኮት? ይስተካከል ይታረም በጣም ያሳዝናል የምትሉት ነገር አጣችሁ አይይይይይ ጉድ

  • @user-zz8tn8kv7u
    @user-zz8tn8kv7u Před 4 lety +11

    ሄኒየ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ትችላለክ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 4 lety +26

    ሄኒ በርታ ምርጥ ነዉ ለማንም ወሬኛ እጅህን እዳሰጥ ፈጣሪ የሳምራዊቱዋን ሴት በድንጋይ ተወግራ ትገደል ሲሉ ሀጢአት ያልሰራ ካለ ይዉገራት ሲል 1ድም እንኩዋ ከሀጺአት የነጻ አልተገኘም አበቃዉ

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ
      seifu fantahun እንዲ ተስሏል
      czcams.com/video/UG81K9RqZBo/video.html

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj Před 4 lety +24

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ባታ ማርያም በላይ ጥላ በታች ጫማ ሁና ለቅድስ ሀገራችን ታብቃን አሜን።በቤሩት ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +11

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው አይገልፀውም አሜንዬ የኔ ቅመም የሆንሽ ልጅ በጣም ተውናችሁታል ሁላችሁም

  • @user-dw7zl8ge8z
    @user-dw7zl8ge8z Před 4 lety +2

    ዋውውውው በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው
    እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ከክፉ ነገር የጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 4 lety +26

    በጣም አርፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
    ኧረ ከሜንተሮች እመቤቴ ትፈውሳችሁ ምን አለበት የግላችሁን ትርኬ ምርኬ ለግላችሁ አድርጋችሁ ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡበት?

    • @damartsstudio7115
      @damartsstudio7115 Před 4 lety

      ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls
      እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝczcams.com/video/Xp2VPLUuDK8/video.html

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 Před 3 lety

      Yenea konjo enesuma agul haymanotega mehonachew new

  • @zdhabeshawit9047
    @zdhabeshawit9047 Před 4 lety +36

    አይቸ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁት ግቡ እና እዩት

    • @medinayamehdilje4662
      @medinayamehdilje4662 Před 4 lety +4

      ያንቺ አይነቶን ኮመንታተር ያብዛልን!🤗😍

    • @kiwihana3166
      @kiwihana3166 Před 4 lety +1

      ይመችሽ አቦቦቦ ስለ ፊልሙ ስለተናገርሽ ሁሉም ብሶቱን ያወራል

    • @kiwihana3166
      @kiwihana3166 Před 4 lety +1

      Medina ya Mehdi Lje 👍👍👍

    • @zdhabeshawit9047
      @zdhabeshawit9047 Před 4 lety

      @@kiwihana3166 በጣም እኔማ ይገርሙኛል ኪኪኪ

    • @mikotube75
      @mikotube75 Před 4 lety +1

      Ymechsh,beteseb enhun

  • @bosenadesiakal3011
    @bosenadesiakal3011 Před 4 lety +13

    የደረሰብሽ ነገር ከባድ ቢሆንም በምላክ እናት እዴት ይቀለዳል የድግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበልሽ

    • @user-em9sk2ld7n
      @user-em9sk2ld7n Před 4 lety +2

      ፈጣሪ አይ ወልድም አይወለድም እሽ ማር ያም የነብይ እናት እጂ የፈጣሪ አደለችም

    • @user-gd4te5pp6c
      @user-gd4te5pp6c Před 3 lety

      @@user-em9sk2ld7n ልክነሽ የኔ ውድ አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምረን

  • @boniyechrist3626
    @boniyechrist3626 Před 4 lety +25

    አሜንዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ እስቲ እሁድ እሁድ አዲስ ፊልም ልቀቁልን መልካም ቀን ይሁንልን🙏

  • @mohammedabdu8926
    @mohammedabdu8926 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ የሚል
    ድርሰት ፣የተዋናይ አመራረጥ እና ምርጥ የትወና ብቃት የተስተዋለበት ምርጥ ፊልም ነበር ፡፡ በተለይ አሜን !እድግ በይልን ብዙ እንጠብቃለን እሽ ትንሿ ትልቅ ሰው!፡፡

  • @user-vn2pc4RICH
    @user-vn2pc4RICH Před 3 lety +3

    😢😢😢እፎፎ አመፃፀሙ ሲያሳዝን ደስ ሲል ያረብ በክፉቀን ደራሽ መከታ የሚሆን አፍቃሪ የትዳር አጋር ስጠን

  • @user-ks3nc4lf8g
    @user-ks3nc4lf8g Před 4 lety +26

    ግርግዳው ላይ የታቦት ስእል አድህኖ አለ ከዛ ሙዚቃው ዳንሱም እዛው አይከብድም

    • @wesutd
      @wesutd Před 4 lety

      የፈጠራ ስራ እሰራለሁ Subscribe በማድረግ ፣ አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት በማገዝ አበርቱኝ

    • @አስሙጎጃሜዋ
      @አስሙጎጃሜዋ Před 4 lety

      የእውነት ከባድ ነው

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 Před 4 lety

      ሰእል አይሰማም

    • @BekriM
      @BekriM Před 4 lety

      ንፁህ

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 4 lety +6

    በእውነት ምረጥ ፊልም ነው አሜንዬ ጣፍጭ ነሽ ሰወድሽ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +34

    እሠይ እሠይ ኮመንተሮች አደጋችሁልኝ ሥለፊልሙነዉ ጨርሶ አሥተያየት ያለዉ ወላሂ ደሥ ትላላችሁ
    ፈርቸነበር ኮሜቱ በሄኖክ ጉዳይ የሚሞላ መሥሎኝ ተባረኩ😘

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 4 lety +41

    በድንግልና ነው የወለድኩት አልሽ ድፉረትሽ ለከት አጣ🙄😡😡😬

    • @nuurlemischannel8898
      @nuurlemischannel8898 Před 3 lety +3

      አንዳንድ ግዜ ብዙ ሴቶች ድንግልናቸው ሳይፈርስ የመውልድ አጋጣም አለ ስለዚህ አትሳደቡ

    • @ለሚወለተማርያም
      @ለሚወለተማርያም Před 3 lety +3

      @@nuurlemischannel8898 ተይጂ ማነው በዚህ አለም ከድንግል ማሪያም ውጭ በድንግልና ሲወልድ ያየሽው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Před 3 lety +3

      @@ለሚወለተማርያምመጀመሪያ ማወቅ ጥሩ ነው አንዳች ሴቶች በድንግልና መውለድ ማለት ወንድ አታውቅም ማለት አይደለም ልጅ ገረድ ሆነው ከወንድ ጋር ግንኙነት ያደርጋሉ ግን ድንግልናቸው እንዳለ ሆኖ በትንሽ የወንድ ዘር በማህፀኗ ይገባል ፡ከዛ በአጋጣሚ ፅንስ ይፈጠራል ፡ስትወልድ ግን በወሊድ ምክንያት ድንግልናዋ ይሂዳል ማለት ነው ፡እንጂ ሌላ ነገር አይደለም ፡ሲጀምር የፈጣሪ እናት ከነዚህ ከወረዱ ሴቶች ጋር ማወዳደር ድፍረት ነው ፡እሷ ድንግል ብቻ ሳይሆን ብፅሂት ነች

    • @enkukiyaemati2158
      @enkukiyaemati2158 Před 3 lety +3

      የእመቤቴ ድንግልና ልዩ የሚያረገው በስጋዎ ብቻ ሳይሆን በሀሳቧም ጭምር ድንግል ነች ስለዚህ በነዚህ ክብር የለሾች ክብሯ አይቀንስም።።።።።።

    • @eglabirhanu3721
      @eglabirhanu3721 Před 3 lety

      @@ለሚወለተማርያም hahahha ke Yosef yeweledechachewes lejoche 😂😁😄

  • @user-fi4os7en8s
    @user-fi4os7en8s Před 4 lety +4

    በጣም ሀሪፍ ነው ብቻ አይገልፀውም የአመቱ አንደኛ ፊልም በየዋለሁ ተወናችሁታል በደብ የአትዮጵያ ፊልም እንድህ አይነት ፊልም ሠርተው አያቁም ይህ ሀገርን እሚወክል ምርጥ ፊልም ነው ምንም እማይወጣለት

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 Před 4 lety +6

    የኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ግልፅ አድርጎ ያሳያል
    አሪፍ ስራ ነው የምር

  • @ማራናታጌታሆይቶሎና

    ማህተባችሁ ሲያምር

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 4 lety +16

    ለኔ የመጀመርያው ከሱስ የፀዳ ፈልም ነው እናመሰግናለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f Před 4 lety +3

    የኔ ማሮች በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው የሰራችሁት ሁላችሁም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር ሁሌም ይቅርታ እንባባል

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 4 lety

      ሀይ ወንድም/እህት ቤተሰብ እንሁን። subscribe አድርጌያለሁ። subscribe አድርገኝ።
      czcams.com/video/7_bTAxDj8uk/video.html

  • @fatumaosman6221
    @fatumaosman6221 Před 4 lety +4

    በጣም ሀሪፍነው ያሥተምራል እናመሠግናለን

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 Před 4 lety +38

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
    የምወዳችሁ
    የምሳሳላችሁ
    የማስብላችሁ
    የምትናፍቁኝ
    እስኪ ጫማ ባትችሉ ላይክ ስጡኝ

  • @user-cc2gu4gu6f
    @user-cc2gu4gu6f Před 4 lety +7

    ወይኔ መስኪ እንዴት ነው የወፈረችው ዘመን ላይ እና እዚህ አይገናኝም

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Před 2 lety +7

    ምርጥ ፊልምነዉ ይመቻችሁ አቦ

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 Před 4 lety

    በጣም ድንቅ የሆነ ድራማ የጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እውነታ ይህ ነው። አርቴስቶቻችን ተባረኩ። እናመሰግናለን🙏

  • @zebibamuhaba128
    @zebibamuhaba128 Před 4 lety +10

    በጣም አስደሳች ነው ላይክ አድርጉ

  • @user-uv8vp4ff4d
    @user-uv8vp4ff4d Před 4 lety +7

    ዋው ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ መልክት ያዘለ ነው በርቱልን

  • @yassinmohmmed4502
    @yassinmohmmed4502 Před 4 lety +21

    ሽማግሌዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ የምር

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +17

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ሁለት ወንድማማቾች ወደ ትምህርት ቤት እየሄዱ ነበር፤ ትናንሾች ናቸው፤ ከሁለቱ አንዱ በእጁ ሳንቲም ይዟል፤ ሳንቲሙን
    በፍቅር ይዞ እንዳይጠፋበት ተጠንቅቆ ወደ ትምህርቱ እየሄደ ቢሆንም ያለመታደል ነገር ሆኖ ሲሮጥ 50 ሳንቲሟ ከእጁ አመለጠች።
    ልጁ ደንግጦ የጠፋበትን ሳንቲም ፍለጋ ኳተነ። ወንድሙ ግን ያቺ ሳንቲም የት እንዳለች ያውቅ ነበር። ሳንቲሟንም እንዳያት ሄዶ በእግሩ ቆመባት። ለወንድሙ "ደብተርህን ልያዝልህ
    ሳንቲሟን አንተ ፈልግ" ብሎት በሳንቲሟ ላይ እንደቆመ ለብዙ ጊዜ ተገትሮ
    ቀረ፤ ወንድሙ ለአንድ አፍታ ዘወር እንዲልለት ቢፈልግም ወንድምየው ግን ሳንቲሟ የወደቀችው እዚያው አካባቢ
    እንደሆነች ስለሚያውቅ ፍለጋውን ቀጠለ። በዚህ የተነሳ ለብዙ ሰዓት
    እቆሙበት ቦታ ከባድ ፀሐይ መታቸው። ትምህርት ቤትም ረፈደባቸው፤ ፈተናውም አመለጣቸው።
    ሁለቱ ወንድማማቾች የሆኑት ነገር በአሁኒቷ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው። ችግራችን ምን እንደሆነ እናውቀዋለን።
    የጠፋብንን ነገር እናውቀዋለን። ግን አንዳችን ለሌላችን መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ በችግሩ መፍትሄ ላይ ቆመንበታል። በዚህ የተነሳ አንዳችን ለሌላው መሰል ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ለራሳችን እንቅፋት ሆነናል። ለዚህም ነው ቅንነት በማጣት በሽታ ታውረን በመንገዳገድ ዘመናችንን እየጨረሰን ያለነው፡፡
    ✍እመኑኝ የተፈጠርንው ብቻችንን አይደለምና ሁሌም ለሌሎች እናስብ፡፡ ብቻውን እሩጦ አንደኛ የወጣ የለም፡፡ እናም ወዳጄ ወገንከን በመልካም አበርታው እንጂ በክፉ አትነሳበት፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ

    አሜን ያለችበት ሁሉ ደሥይለኛል

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 Před 4 lety +4

    ምርጥ ፊልም ነው አሜንየ እያየሁሽ አደግሽ የኔ ቆንጆ

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 Před 4 lety +9

    ቅመምዬ ሰለለች ደስ ይላል የምወድህ የምያስብህ ሄኖክም መጣ 😂😋

  • @danifantahunyoutube4137
    @danifantahunyoutube4137 Před 4 lety +6

    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +10

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በጣም ነው የሚያምረው። አስተማሪ ነው

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 4 lety +2

    የዘመን ድራማ ሰሪዎች በጣም ደስ ትላላቹ ለሁላችንም ሰላምና ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ

  • @kebernsh208
    @kebernsh208 Před 4 lety +15

    አረ እህት ተብላ የምትጫወተው ግን ለምንድነው እንዲህ የሚያደርጋት እህት ተብላ እምትሰራ ከሆነ አስጨርሽኝ ሲላት ሌላ እዲያስብ ማስመሰል ለምን አስፈለገ ቀልድ አስመስለው ቢያመጡትም ይሂ አይመጥንም