አስታማሚ - new ethiopian full movie 2022 Astamami | new ethiopian movie አስታማሚ 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • new Ethiopian movie 2022

Komentáře • 501

  • @yosefsamuel5249
    @yosefsamuel5249 Před 2 lety +50

    Henoke #1👌👌💪

  • @mikihawey3405
    @mikihawey3405 Před 2 lety +11

    በጣም በጣም ደስ የምትል ፊልም ናት (አስተማሚው) በተለይም ልጅትዋ የደስደስ ያላት ቆንጆ ልጅ ናት እና በቤትሰብ ያለው የፍቅር ህይወት በአጠቃላይ ሴት ልጅ ምንሀክል የቤት ብርሀን እንደሆነች ያው በሄኖክ ቤት እውነተኛ ምስክር ነው ብቸኝነት ከባድ መሆኑን ልጅትዋ ከመጣች ቧኀላ ብዘገይም እየተቀየር መምጣቱን የልጅትዋን ግልፅነት ተደምሮ ብቻ ቆንጆ ፊልም ናት አስተማሪም ናት በአጠቃላይ በአስተማሚው ፊልም ላይ ያላቹት አክተሮች አድንቃችዋለሁ !!!!

  • @tube2790
    @tube2790 Před 2 lety +73

    ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹 በሀገርም በውጭም ያላችሁ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁሉ ይተብቃችሁ🙏

  • @user-xf4pj8is4j
    @user-xf4pj8is4j Před 2 lety +32

    አሠላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እድሁም ክርስቲያን ወገኖቸ ሠላም ብያለሁ ፈጣሪ የሀገራችንን ሠላም መልሦልን እኛንም አዋዶን በሀገራችን የምንኖረ ያድረገን አሚን በሉ አሚን

    • @hawuletyesuf5092
      @hawuletyesuf5092 Před 2 lety +1

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አሚንንንን ሀያቲ🥰🥰

    • @user-gu3es4ci2e
      @user-gu3es4ci2e Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sarahmisharef606
      @sarahmisharef606 Před 2 lety

      አሜን💕

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን እህታችን

    • @AABb-wz6mb
      @AABb-wz6mb Před 2 lety

      አሚንን

  • @amantadese3198
    @amantadese3198 Před 2 lety +12

    የህትየዋ መልካምነት ተፈልጎ የማይገኝ ለሁሉም ሰው እንደዝች አይነት እህት ያድለን

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 Před 2 lety +18

    ኢሳም ሀበሻ ነበር ዱሮ በፊልም የሚያበሻብሸን ሄኖክ ተተክቷል ኢትጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zx9713
    @zx9713 Před 2 lety +11

    ወይኔ ልጅቶ እደኔ ተሸወደች እኔም ብሬን ከባክ አዉጥቼ እስከስልኬ አስሬክቤ አለዉ አሁን ላይ እግዛብሄር ይመስገን ስልኩንም ገዛዉት ብሩንም ተካዉት ዋናዉ ነገር ጤና🙏🙏

    • @mitu-lj9yv
      @mitu-lj9yv Před 2 lety

      ክክ ጎበዝ

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 2 lety

      እውነት ነው ዋናነው ነገር ጤና ነው

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety +1

      ክክክክ ጎበዝ

    • @zx9713
      @zx9713 Před 2 lety

      @@genetyetwahdolij2494 አቺ ትስቂለሽ ማርያምን አዲስ አበባ ላይ የማይሰራ ጉድ የለም በሰዉ የሰማዉት ነዉ እኔ ላይ የተፈፀመዉ😔😔

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety

      @@zx9713 አይዞሽ ዋናው ጤና ነው ገዘብ ይተካል

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +7

    ተዋናዮቹም ፍቅር ፊልሙም ፍቅር አሁን አይቼ ጨረስኩት ቆሜ ነዉ ያጨበጨብኩላቹ ፊልም እደዚህ ሲያልቅ ዋዉ ደስ ይላል የሄኒ እህት ሆና የሰራችዉ ለወድማ ያለት አስተሳሰብ ፍቅር ሲከባበሩ ዳኒም ለጋደኝዉ እና ለሚስቱ ያለዉ መልካምነት አክብሮት ሳራን እራሱ እደቤተሰብ አይተዋት ሲከባከባት ደስ ይላል ብቻ ፊልም ላይ ቀረ ሁሉ ነገር ደራሲዉ ተዋናዮቹም ተባረኩ🙏🙏 ከልብ እናመሰግናለን ❤

    • @selambelay2499
      @selambelay2499 Před 2 lety +1

      ያገሬ ልጅ ድሬ አልናፈቀችሽም😥

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 2 lety

      @@selambelay2499 በጣም ናፍቆኝል የኔዋ❤

  • @tube2790
    @tube2790 Před 2 lety +31

    የሄኖክ አድናቂዎች ኑ እስኪ ልያችሁ😍👍👍👍👍

  • @selamegebreal2390
    @selamegebreal2390 Před 2 lety +29

    የፍቅር አምላክ ከልብ መፋቀርን አድለን ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @rabyamar7366
    @rabyamar7366 Před 2 lety +2

    እርግጠኛ ነኝ ፕሮዲውሰሯ ታማሚዋ ነች እንጂ ማንም ሰው ለሷ ብር ከፍሎ አያሰራትም በዛ ላይ ሜካፗ በጣም ነው ምታስጠላው አትችልም ...አንድ ደስ ሚል ነገር ቢኖራት አፉዋን ያዝ ሚያደርጋት ነገር ብቻ ነው

    • @hermona3539
      @hermona3539 Před 2 lety

      ende ye sodere film seriwoch tekefluachew ayakm be netsa new miserut ke tawakiwochu bestekere

  • @helenhelen9147
    @helenhelen9147 Před 2 lety +8

    ሰላም ለናንተ ይኡን ኢትዮጵያዊ ያን ፍትኸ በረሀብ ለሚሰቃዩ ብኡሉም ኢትዮጵያ ክፍል ላሉ ዜጎች ፍትኸ በሳዊዲ እስር ቤት ለሚ ሰቃዩ ወገን ፍትኸ በወለጋ በስቃይ በሰቆቃ ያሉ ወገኖቻችን 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @yekitegetu1733
    @yekitegetu1733 Před 2 lety +4

    እንደዚህ ፊልም ዘና ያረገኝ የለም።ሁላችሁም በጣም ነው የወደድኳችሁ።

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 Před 2 lety +21

    በጣም ምርጥ ፊልም ሁላችሁንም እናመሠግናለን በተለይ ሄኖክ ለወሬ ቦታ ሣትሠጥ ወደፊት ብለህ በሚገርም ሁኔታ እያሥደነከንነው ጥንካሬን ተምሬበታለሁ ባንተ በርታልን ምርጥ ፊልም

  • @user-tm6dy1nb9k
    @user-tm6dy1nb9k Před 2 lety +136

    ሰሞኑን ያቶ ዱንቁ ልጂ በፉልም አበሸበሸን እኮ😍

  • @mikomiko3765
    @mikomiko3765 Před 2 lety +38

    አረ ልጆቹ እህት አማቾች ናቸዉዴ ይመሳሰላሉ

    • @tube2790
      @tube2790 Před 2 lety +1

      በፊልም ያበሸበሸን ሄኖክ እንወድሀለን በርታልን ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው👌👌👍

    • @user-hr8tl1tu1m
      @user-hr8tl1tu1m Před 2 lety

      የኔም ጥያቄ እሱ ነው

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety +9

    ሄኒ የምርጦች ምርጥ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰብ ዪጠብቅህ🙏🙏🙏 ሌሎቹንም እረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላቸዉ🙏🙏 👌👌👌👌👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @user-el7rh9wl7i
    @user-el7rh9wl7i Před 2 lety +8

    ሄኒ በጣም እናመሰግናለን ፍልም አበሸበሽከን ቀጥልበት አስተማሪ ፍልም ነው ሁላችሁንም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 2 lety +2

    ሀሪፍነዉ የሣራ መቅበጥበጥ ከክፍለ ሀገርልጂ ጋ አይሄዲም እሡን ብቻ አይደለም እኔንም አናዳኛለች ለማንኛዉም ሀሪፍ ፊልም ነዉ ምናለ ህይወትም እንደ ዲራማ በትንሺ ጊዜዉጥ መቀየር ቢኖረዉ ሀሀሀ ከጎዳና ባንደ ከተደላደለ ኑሮ ዘዉ

  • @samisami8428
    @samisami8428 Před 2 lety +10

    እንደነዚህ ያሉ መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @mejuna8589
    @mejuna8589 Před 2 lety +9

    በጣም ቆንጆ ያልተንዛዛ ፊልም የልጂቱ ፍልቅልቅነት ፊልሙን አሳምሮታል ሄና ዋው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +12

    የኛ ሃገር አርቲስቶች ግርም የሚሉኝ እኛ እነሱን እያየን እነሱ የውጪ ፊልም የሚያዩት ነገር ስልጣኔ መሆኑ ነው ?

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +5

    ዋውው!! አራታቸውም በጣም ደስ ይላሉ አስታማሚው ሄኒ በጣም ነው የተወንከው ሴቶች ግን አለባበሳቹሁን አስተካክሉ??

  • @user-od1mk5ms5d
    @user-od1mk5ms5d Před 2 lety +1

    ምንም አንጀቴ አልደረሰም የህፃን ጨዋታ ነው የሚመስለ ፊልሙ ከፊታችሁ ጋር አይመሣሠልም

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety +4

    የመጥፎ አጋጣሚው ታሪክ መጨረሻው የሚያደስት ታሪክ ሆነ ጥሩ አስተማሪ ታሪክ ያለው ነው!!!!!

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 Před 2 lety +2

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ነዉ ሄኒ ስወድህ እምሰራቸዉ ፊልሞች ደስ ይላሉ በጣም በርታ ወድም ፈጦሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ዉዶችየ

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 2 lety +22

    ዘድሮ ሄኖክ የሌለበት ፌልም የለም

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Před 2 lety +3

    በሳቅ ጨረስኩት ሄኒ ዳኒ ያሉበት ፈልም በጣምነው የሚመቸኝ
    ትወና አደኛ ወላ ደሞ ስወዳችሁ ❤😥

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +17

    ሄኖክ ድንቁ ያለበት ፊልም ዝምብሎ ይመቸኛል አይወንዶችየ የምታናድዳችሁን ሴት ነዉ እምትወዱት

  • @toybaendrise1705
    @toybaendrise1705 Před 2 lety +4

    ሳራ የምትባለው ሴት ደም ታፈላለች ስትሟዘዝ ሄኖክ እና እህቱ በጣም ደስ ይላሉ

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +9

    ሄኒ እና ዳኒ ካሉበት ምርጥነዉ በጣም ዉድድ የኔ አደኞች❤👍❤👍

  • @user-gf4di3nt4p
    @user-gf4di3nt4p Před 2 lety +10

    ከወንዶች ይኑክ ድንቁ እና አሹብልሹ ያሉበት ፊልም ጥሎብኝ በጣም እውደውለሁ በርቱ

  • @REPENTMEDIA
    @REPENTMEDIA Před 2 lety +19

    ሄኖክ ድንቁ ያለበት ፊልም አሪፍ ነው በተለይ ኢዮብ ዳዊት ቢኖርበትም 👌

  • @user-gu3es4ci2e
    @user-gu3es4ci2e Před 2 lety +7

    በጣም አሪፍ ፈልም ነበር በተለይ አጨራረሱ ዋው የአራት ሰው ፊልም ዋው ዋው

  • @kkidegaard6177
    @kkidegaard6177 Před 2 lety +19

    ዋው ኣንድኛ ይሆን ፊልም ነው የድምፅ ጥራቱ
    በራሱ 👌
    የሄኖክ እህት ሆና የሰራቸው የሚገርም በቃት ኣላት
    በርቺ❤️🦋 በመኪና ተገጭቶ ወድቆ በሜካፕ ግን
    እዚህ ጋር ትልቅ 🚨ስህተት ቢያነስ ፊቷ መቀየር ነበረበት 😏 በኣጠቃላይ በርቱ ለማነኛውም 💙🦋💜🙏

    • @user-qv7mw1sh4e
      @user-qv7mw1sh4e Před 2 lety

      የምር የሜካፐ ነገር እኔም ገርሞኛል😂😂😂

    • @saddayeagarolijj3712
      @saddayeagarolijj3712 Před 2 lety +1

      የግድ ዱቄት ያስፈልጋል ነው አይ😂😂😂😂😂

    • @gizachewaberaabera6524
      @gizachewaberaabera6524 Před 2 lety

      ሥረቸዉ ሁሉ በጠም አሪፍ ነዉ ግን ሜከፑ ተቀቡ ሰይሆን ተለቀለቁ ነዉ የምበለዉ

    • @BeLLa-eo9xr
      @BeLLa-eo9xr Před 2 lety

      Is this the only thing u noticed 🤔 😳 😂 🤣

  • @user-sl8qk9ex2x
    @user-sl8qk9ex2x Před 2 lety +2

    አስገራሚ ምስክርነት
    czcams.com/video/YxatgzqnPMw/video.html
    በሐዲስ ኪዳን "ታቦት" በብፁዕ አቡነ በርናባስ ሊቀ ጳጳስ
    czcams.com/video/HyZcfokxmTQ/video.html&ab_channel=MEDANTV

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před 2 lety +38

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤

  • @Lulu-kc5nk
    @Lulu-kc5nk Před 2 lety +12

    ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው እናመሠግናለን🙏🤗💝❤

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 2 lety +4

    Egziabher Melkam tidar yisiten! Mignotie new lehulachinim

  • @saday6114
    @saday6114 Před 2 lety +6

    ይህ ፊልም ቆንጆ ነበር ግን ሴቶቹ ምንም አይችሉበትም በተለይ የምትታመመው ከውጭ አገር ነው የመጣችው የክፍለሀገር ልጅ እንዲህ አይለቀለቅም ከኡርትራ ሳይሆን አይቀርም ምንም አትችልበትም

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +7

    በቃ ፊልሙ ሁሉ ያለ ሔኖክ አይደምቅም ማለት ነው ሔኖክ ነው የፊልሙ መሪ ሠሞኑን ስወደው ሔኒዬ❤

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +6

    ሴቶችዬ እባካቹ ትንሽ ቀንሱ ሜካፓችሁን እሺ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 2 lety +4

    Eski endene tiru Tidar yenafekew like 👍 yadirgegn!!!

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 Před 2 lety +2

    Tank you so much very nice movie best actor all tank you again god bless ethiopian all 👍 😀

  • @eyerusleulsegede7076
    @eyerusleulsegede7076 Před 2 lety +6

    እህትየው ደስስ ስትል ቆንጆ ናት
    ለዛዋ ስርአትዋ አለባበስዋ ዋውው

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 2 lety

      አረ ኣለባባስዋ ለይ እንኳን ኣያስመሰግንም ምክንያቱም ደረትዋ ክፍት ነበር

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @yh4es
    @yh4es Před 2 lety +9

    ጥንብዝ ተብሎ ሰክረው መኪና የሚነዳበት ብቸኛ ድንቅ ሀገር ማለት ኢትዮጵያ ናት

  • @rozashifa9196
    @rozashifa9196 Před 2 lety +2

    ሄኖክ አድናቂህ ነኝ ሌላው ባንተ ቦታ ቢሆን ራሡን ደብቆ ይኖር ነበረ አንተ ግን እንዳውም ለወረኛ ይባስ ብለክ ጠንካራ እና የሥራ ሠው ነክ ለኔ ግን በጣም ምሣሌየ ጥንካሬየ ነክ

  • @melkamargeni3104
    @melkamargeni3104 Před 2 lety +11

    አሪፍ ነው ሄኒ ሠው ያውራ አንተ ሥራህን ሥራ

  • @user-bg7ib2nh1k
    @user-bg7ib2nh1k Před 2 lety +4

    ሄኒ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይላል

  • @Tube-rq1yp
    @Tube-rq1yp Před 2 lety +2

    ባልና ሚስቶቹ ጥሩ አርካያ ናቸው እህትነት ሚስጥር ነው💞

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 Před 2 lety +4

    Wow adgna film new betlyi henoki yalbti film betam new mewdew bertu Ethiopian lzelalm tinuri💚💛❤🇪🇹🇪🇹🙏

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety +5

    የሄኖክና የልጅቷ ጭቅጭቅ በሳቅ ጨረስኩት ደስ የሚል ፊልም👌

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 Před 2 lety +4

    ገና አላየሁትም ላየዉ ነዉ አሪፍ ይመስለኛል 😍👍

  • @wubalemtadesse1473
    @wubalemtadesse1473 Před 2 lety +1

    ዋው ዋው ዋው በጣም ምርጥና ደሴምል ፊልም ነበር የፊልሙ መጨረሻውን በጣም ነው የወደድኩት ❤️💯።
    🙊🙈😅አይይይ ሄኖክዬ ቁርስም እንቁላል ምሳም እንቁላል እራትም እንቁላል👏👌 wow what a great idea 👏 🙈 😁

  • @seblewongel4794
    @seblewongel4794 Před 2 lety +4

    አብዛኛው ነገሩ ግን ከ አስረሽ ፍችው ፊልም ጋር ይመሳሰላል

  • @drtrend4995
    @drtrend4995 Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @meditube9905
    @meditube9905 Před 2 lety +1

    የሠዉ ደስታ የሜያሥደስቶ ብቻ ፕሮፋይለን ተጭኖ ይምጣዉድ ኢትዮጲያኖች ሙስሊም ክርስታን ወገኖቸ እንደት ሠላማቹ ይብዛ ሁሉቹም በያለቹበት ይሆንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ውዴ የሀገሬ ልጆች ሠላማቹብዝት ይበልልኝ አድነት ፍቅር በተሣሠብን ፈጣሪ አምላክ ያድለን ሁሉ ሠላም ሆኖ ሀገራችን ሠላም ሆና የምናይበት ግዜና ዘምን ያምጣልን ፈቅር ሠላም አድነት መተሣሠብ ይሙላ በቤታቹ የኔ ውድ የሀገሪ ልጆች ቅን ሁኑ🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰💑

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +7

    ጫጫታ ዛዛታ የሌለው ሠከን ያለ ምርጥ ፊልም ነው እናመሠግናለን😍

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před 2 lety +3

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ የምትገኙ ቀሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳን ቤታችን እየገባ ነው አለህ አድረሶ ያፁመን ቀናቶች ናቸው የቀሩት ውዶቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ለታሰሩት ፍትን አለህ ያስፍንላቸው ለታመሙት ሙሉ ጤንነትን ይስጣቸው አሚን ያረብ

  • @user-oj6fb4sy9u
    @user-oj6fb4sy9u Před 2 lety +4

    ሆንክየ የሴቶች ወታደር እባክህ ሀገር ሰላም ስትሆን ነዉ ሴት የምትቀያይር እባክህን ለተቸገሩት እጅህን ዘርጋ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 2 lety +2

    አይ አንተ ፍቅር ሁሌም አሸናፉ እኮ ነህ🙏🏾

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +6

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም እናመሰግናለን ሄንዬ ምርጥ ትወና በርታ

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ስራ የሄኒ እህት ሆና የሰራችው ልጅ ዋውው በጣም ሰርታዋለች የእውነት እህት ለወንድሟ እንዲህ ነው ዋጋ የምትከፍለው በጣም አሪፍ አጨራረስ በርቱልን

  • @kaledahmed2580
    @kaledahmed2580 Před 2 lety +2

    በጣም አንደኛ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @user-jo8zc7bi5q
    @user-jo8zc7bi5q Před 2 lety +3

    ይለቀቅልን ሄኖክ ድቁ ወላ ቀጥልበት በዚሁ ቆጆ ፊልሞችን እየሰራህ ነው

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 Před 2 lety +6

    ሄኒሻ ያለበትን ፊልም እያሳደድኩኝ ማየት ስወድ ሳላፈቅረው አይቀርም🙄

  • @AABb-wz6mb
    @AABb-wz6mb Před 2 lety +2

    ይህ ስው ግን ሌሎችን ፊልም ስሪ ማደዘዣ ወጋቸው እዴ ብቻውን ተሟሟተብን እኮ

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +1

    ዋው ምርጥ ነው ሔኒ ጎበር በርታ በፊልሙ እዱስትር በሸነና ብለህበታል ይመችህ ልደትዬን አንደኛ አድናቂው ነኝ

  • @mimishahabeshawit86
    @mimishahabeshawit86 Před 2 lety +2

    ሂዊየ የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ነው በርችልኝ በደንብ🔥🔥

  • @user-bg4zw5oq7g
    @user-bg4zw5oq7g Před 2 lety +7

    ሄኖክ ያለበት ምንም ይሁን ይመቸኛል

    • @FatumaFye
      @FatumaFye Před 3 měsíci

      Ene erasu betam new yemimechgn

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +5

    መቸመቸ እያነበብከዉ ነዉ እስክርቢቱን ድቁሄኖክ በርታግን ትችላለህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 2 lety +5

    ወይ ሄኖክ ፍልሙን ተቆጣጠርከዉ እኮ ይመችህ አሪፍ ነዉ

  • @nuredinsheger7919
    @nuredinsheger7919 Před 2 lety +3

    henoke denku sewedih!!!🥰🥰☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gw3sd1nr4v
    @user-gw3sd1nr4v Před 2 lety +1

    በላም ውድየሀገሬ ልጆች በያላቹበት የጌታ ሠላምከናተጋ የሁን ቆጆፊልምነው

    • @etopmedia8947
      @etopmedia8947 Před 2 lety

      czcams.com/channels/knZGFGVcezHRiIiFbAryiw.html

  • @abayinesh.abraham9905
    @abayinesh.abraham9905 Před 2 lety +2

    Wow. Bexami. Desi. Ale. Yi. Mechachu👌👌👌

  • @Samrawitbk123
    @Samrawitbk123 Před 2 lety +1

    Eskedareye yene konjo kebet simrbshi ewunet betam gubez neshi ketyibet deggmi eyayehut new betam arif twena new yasueshin berchi

  • @tube2790
    @tube2790 Před 2 lety +1

    ዋው በስምህ የተጠራህበት ሂኖክ አደኛ 👌👌👌👍

  • @samielboy5721
    @samielboy5721 Před 2 lety +1

    kehulum adegna nesh esku wow because bemejemeriya time edih bkat lasayeshuw ketay ..arif new so berchi ayzosh

  • @user-jc8ns8db9h
    @user-jc8ns8db9h Před 2 lety +3

    ምርጥ ፊልም በተለይ ናርዲ በርቱ

  • @eduderiba8484
    @eduderiba8484 Před 2 lety +2

    ሂኒዬ ይመችህ አሪፍ ፊልም ነው 😍

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před rokem

    የእህትዮዉ መልካምነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @hhabeshawit5917
    @hhabeshawit5917 Před 2 lety

    የሄኒ እህት ሆና ለምተውነው:- "ከአንድ ሆድ የወጣ የደሞች ትስስር፣በቋንቋ አይገለፅ እህት ልዩ ፍቅር " እሚለውን ጋብዙልኝ 😭

  • @edn1049
    @edn1049 Před 2 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነው ቆንጆ ነው

  • @habtshmama3189
    @habtshmama3189 Před 2 lety +1

    ስላም ለሀገራችን Ethiopia

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል አስራርነው በርቱ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +2

    Wow mert new bertu enamsegn alen 👍🥰🥰

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 lety +3

    የድንቁ..ሸበላ..አበሸበሽከን..በርታ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot Před 11 měsíci +1

    Thinks so much very good ❤❤❤❤

  • @BeLLa-eo9xr
    @BeLLa-eo9xr Před 2 lety +1

    I'm here for the " arif film new " comment and to laugh 👀🧐🧐🧐🤣🤣🤣

  • @fatihaabduu8682
    @fatihaabduu8682 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው

  • @EminuteUrgo
    @EminuteUrgo Před 3 měsíci

    WOW betami desisili filiminewu❤❤❤❤❤❤❤❤heni

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +1

    Wow betam Arif filem new berita heniye ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před 2 lety +1

    Wowww wowww betam des yelal beretu
    thank you 🙏🏼👌❤❤❤😂🇪🇹🙏🏼

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 Před 2 lety +2

    Wooooow yen konjo hen💖💖💖💖

  • @Goluj199
    @Goluj199 Před 2 lety +1

    Sehr gut Film,aus Eritrea 🇪🇷 🇪🇹

  • @orjiioromiyaarsii1574
    @orjiioromiyaarsii1574 Před 2 lety +2

    Wooooooooowww very nice💖💖💖💖

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q Před 2 lety +2

    ይሔ ድርሰት ሁለት ግዜ ተሰርቷል ለምን ትደጋግማላቹ ደራሲ ጠፋ😌

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +1

    ምርጥ ፊልም

  • @kalkidan
    @kalkidan Před 2 lety +3

    ሄኖክ ግን ከሴት ጋር ተለያይቶ መቼ ነዉ ፊልም የሚሰራዉ??3😎😎😂🙁

  • @amantadese3198
    @amantadese3198 Před 2 lety

    ውይኔ ደስ ሲል ዋው ሔኒ ያምራል በረታ ቀጣይ