ከየት መጣሽ ሙሉ ፊልም - Keyet Metash Full Ethiopian Movie 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 567

  • @samiSisay-rk8xp
    @samiSisay-rk8xp Před rokem +1184

    ከ22አመት በኃላ እናቴን አገኘው🥺🥺በጣም ደስ ብሎኛል

  • @muthuvijay5871
    @muthuvijay5871 Před rokem +415

    ማነው እንደኔ ጩጬውን አይቶ ፊልሙን ለማየት የጓጓ😂😂

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke Před rokem +195

    ከሃዘን እና ከጭንቀት እፎይ ብለን በሰላም የተረጋጋ ህይወት የምንኖርበትን ቀን እግዚአብሔር አምላክ ያምጣልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ቆንጆ ፍልም ነው

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +181

    ይህንን ህፃን ልጅ ስወደው ፊልም እንዲስራ ምኞቴ ነበር እንኳን ወደ ፊልሙ አለም በስላም ተቀላቀልክ ❤❤❤

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 Před rokem +101

    ቲክቶክላይ አይቶ የመጣ,እንደኔ🎉👍👍

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +83

    ህፃኑ ልጅ ለማየት ነው የገባሁት 😍

  • @AaBb-uu6zq
    @AaBb-uu6zq Před rokem +34

    ባቢዬ ላንተ ስል ነው ያየሁት ቲክቶክ ላይ አይቼህ 🎉ደስ ይላል በርታ እሺ 🎉❤❤❤❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +53

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንካን ለጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አመታዊ ብአል አደረሳችሁ አስተማሪ ከሆነ አየዋለሁ አይቼ አኮምታለሁ❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam Před rokem +31

    ናቲ ጋ ሲሰራ የነበርው ጩጨ አይቶ እንዴኔ የገባ😂😂ጣፋጭ የሆነ ልጅ🥰🥰🥰🥰🦋

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem +1

      እኔ ፊልም እየሰራሁ ነው እሸቱ ጋር አልቀርብም ሰይፉ ጋ ነው የምቀርበው እንዳለ አደረገው

    • @Lidiyana-yemariyam
      @Lidiyana-yemariyam Před rokem

      @@hanagosaye2992 እንዳዛም ብሎ ነበር እንዴ😂😂😃

    • @marriimarrii5524
      @marriimarrii5524 Před rokem +1

      እኔም

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 Před rokem

      ልጁን ወድጄው ብገባም ፊልሙ ግን ብዙም አይነፋም

  • @RahmaRahma-pt9hs
    @RahmaRahma-pt9hs Před rokem +20

    ይሄንን ልጅ በፊልም እዲመጣ የሁል ጊዜ ምዮቴ ነበር የኔ ቅመም አላህ ያሳድግህ ❤😊

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +60

    ጩጨዉ ፊልም እድሰራ እፈልግ ነበር ደስ ይላል ቀላቀላችሁ

  • @user-ts3eo3hd1j
    @user-ts3eo3hd1j Před rokem +17

    ህፃኑን ልጅ ስለምወደደውነው ፊልሙን ለማየትነው የመጣሁት❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed792 Před rokem +18

    ወይኔ ይከን ህፃን ሥወደው እኳን ወደ ፊልሙ አለም በሠላም መጣክ😍😍

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +10

    ህፃኑ ደስ ሲል ያሳድግህ የኔ ቆንጆ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +17

    ደስ የሚል ነው እፃኑ በጣም ምርጥ እና ጎበዝ ነው new generetion 🤔

  • @uiataamobile5133
    @uiataamobile5133 Před rokem +26

    የልጅ ብቃት አለዉ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @emufikertube
    @emufikertube Před rokem +4

    ማነው እንደኔ ከቲክቶክ የመጣ ፈላውን አይቶ ለማየት❤❤

  • @teferaasmerom5933
    @teferaasmerom5933 Před rokem +7

    የምር ይሄ ህፃን በጣም ጎበዝ ነው በደንብ እየተከታተለ ሚያሰራው ሰው ካለ ትልቅ ቦት ሚደርስ ልጅ ነው

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Před rokem +16

    ህጹኑ ብቃት አለዉ አበረታቱት❤

  • @ethioenternatant3492
    @ethioenternatant3492 Před rokem +10

    I am from TikTok እስቲ እንደኔ የሆናቹ ❤like

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Před rokem +17

    የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግህ ❤❤❤❤ምርጥ ፊልም ነው❤❤❤ትልቅ ደረጃ ድረስልን🥰🥰🥰

  • @makimushe
    @makimushe Před rokem +12

    ይ እፃን ተከሰተ በፊልም በጣምደስ የሚልኝ ልጆ ሰይፉ ላይ እቀሪባለሁ አለ ተከሰተ😂😂

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +2

    ❤አባዬ
    ❤ውዬ
    ❤ሁሉት እናት አልኝ
    ❤ይመችህ
    ጥሩ አባት ነው ስለ እናቱ መጥፎ እየነገረው ብያሳድገው መቼም አይጠጋትም ነበር❤

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +5

    ቆንጆ ነዉ
    አኔም ሁለት አባት ነዉ ያለኝ በ27 አመት ፈልጌ አገኘወት ደስ ይላል 😍😘

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před rokem +15

    ጩጨዉ እደግ በል ❤❤ ቆንጆ ነዉ በረቱ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +11

    አባዬ ግን እራቱ ምንን በማስመልከት ነዉ 😂የሁለታችሁም ግልፅ ነዉ 🤣የኔ መገናኘት ለዳኝነት ነወይ 😂ሁሌም ሲያምር 💝እድግ አባቴ 💝

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem +6

    ❤❤❤❤ እችን ልጅ ስወዳት ማሻአላህ ረጋ ያለች ልጅ ናት

  • @mominaahmed-xw4jk
    @mominaahmed-xw4jk Před rokem +13

    ህፃኑን ለማየት ነው የመጣሁት ፊልምማ ኑሮየም ፊልምሁኗል

  • @user-bn8ky9cy7l
    @user-bn8ky9cy7l Před rokem +1

    ዋዉ ጩጨዉ እንኳን ወደፊልሙ አለም በድህና መጣህ የኒ ጣፋጭ እድግ በል

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Před rokem +4

    ጩጬው እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ጣፋጭ ምርጥ ድራማነው በርቱ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +8

    ጩጭውን አይቼ ነው የገባሁተ🙄😁😁😁😁

  • @user-yw2os3cr9v
    @user-yw2os3cr9v Před rokem +6

    😮አይይ ይህ መከረኛ አረብ አገር አድ ስሀን ሳያጥቡ አረብ አገር ሂድኩ ይሉታል😁 ቀልጅ እያዳድሽ የመዳምን የመብረቅ ጭሆት ይላክብሽ😂

  • @meseretdaniel8289
    @meseretdaniel8289 Před rokem +8

    ስሚት ጉሉታል ህፃኑ በጣም ጉበዝ ነው

  • @rosahussein8403
    @rosahussein8403 Před rokem +2

    ዋው አሪፍ ነው ጩጬው የመጬ ነው የተመቸኝ በርቱ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ባህሬን ስወድህ

  • @user-mo9xy9yr8v
    @user-mo9xy9yr8v Před rokem +5

    ወወይኔ የናቲ ልጅ😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @ethiopiamohammed134
    @ethiopiamohammed134 Před rokem +4

    የሁለታቹን አውቄአለሁ ግን የእኔ መምጣት ለዳኝነት ነው part i can't stop😂😂😂😂

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Před rokem +8

    ከሴፉ አይቶት የመጣ ማነው❤❤

  • @tsehaytube777
    @tsehaytube777 Před rokem +2

    Wow, betam yemiwedew tinish lij. He's very smart and talented. Egziabher yasadigew

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +2

    ፈላውን አይቼው ነው የገባሁት 👌👌👌

  • @fvv1680
    @fvv1680 Před rokem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግህ ማር ❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +6

    ደስ ይላን ጩጬውን አይቸ ነበር የመጣሁት ጣፋጭ የሆነ ልጅ እድግ በል

  • @KelemKelem-nf5fo
    @KelemKelem-nf5fo Před rokem +1

    ፈላውን አይቼ ነው ያየሁት ቀጥሉበት አንተም እንኳን ደስአለ

  • @user-bz6id7xy7j
    @user-bz6id7xy7j Před 3 měsíci

    ወይኔ ጩጪዬውን ስዋዳው ልጄን መሰይይ ሁሌበይህ ደስይለኛል❤❤❤❤❤

  • @Hayattube-wm6rl
    @Hayattube-wm6rl Před rokem

    ክብር ለእናቴ እጨትሽጣ አረምአርማ ቀይቱ ጠቁራ ወፍራሟከስታ ለዚህላበቃችኝ ለእናቴ ላረጉደጉ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ የኔ አልበቃሽብሎ በኔልጅ እየደከምሽነው እናቴ በምንቃል ላመስግንሽ ብቻለሀገሬበቅቸበሰላም እምጠውርሽ ያድርገኝ

  • @hameed909
    @hameed909 Před rokem +4

    ዋው ነው ጩጨው ❤️❤️❤️💘

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před rokem +6

    ወኔ ወኔ እዬ ሙጢ ከየት መጣ እግዚአብሔር ያሳድግህ!

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem +1

    የኔማር ወደም ህፃኑ እግዚአብሔር ሲጠራ አስደስተኝ♥♥♥❤❤

  • @birhangizachew3412
    @birhangizachew3412 Před rokem +3

    ከበፊቷ እናት ጋር ያለው ወንድ አስተዋይ ነው

  • @borena32
    @borena32 Před rokem +3

    እንደት ነው ፊልሙ ገና እየኮመኮማችሁት ነው ኮሜንት ማፊ ስጨርሱ ኮሜንት ላይ እንገናኝ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před rokem +1

    የጩጨው ወላድ እናት ስስት ላይ ተሬ እሚስማት ናት አ ወይኔ ወፍራ ተቀይራለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerajamal7990
    @samerajamal7990 Před rokem +12

    አለፍ አለፍ እያደረግኩ ጩጨዉን አየሁ
    ትንሹ ፌመስ ቴክቶከር😍❤

  • @wellwell7557
    @wellwell7557 Před rokem +1

    ምሪጥ ፊልም ማጫራሻዉም ያምራል

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Před rokem +2

    ዋው ነው❤❤❤❤

  • @abushaanbese
    @abushaanbese Před rokem +3

    ጩጬውን ለማየት ነው የገባሁት

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před rokem +3

    Everyone who read this this comment pray for me and my son and my family back home God bless everyone

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Před rokem +1

    ይገርማል እኔምልጀን ጥየው ስደትነኝ ግን እልካለሁ የሚፈልገውንአረጋለሁያለውአባቱጋርነው ስለኔመጥፎነገርይነግረዋል አባቱ አግብቷል ልጀ ይናፍቀኛል በስልክእኳን እደልቤ አላገኘውም 😢ኡፉ ብቻ ይደግልኝ እሴቤተሰብሁኑኝ በቅንነት

  • @asterlema-sy2dr
    @asterlema-sy2dr Před rokem +1

    በጣም አስተማር ፍልም ነው።

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před rokem +1

    ብዙ ህፃናት እየመጡ ነወ እግዚአብሔር በያሣድጋችሁ

  • @user-tn8bm1rv1m
    @user-tn8bm1rv1m Před rokem +11

    😂😂😂❤ፋራ ነህ አላለም የኔ ጌታ አድግ በል🎉🎉

  • @haa1338
    @haa1338 Před rokem +4

    የኔ ቆጅ ጩጨዉ አላህ ያሳዳግህ ❤❤

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +1

    እኔ ከቲክቶክ የጩጬዉን ጥሪ ሰምቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤❤

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv Před rokem +2

    ሀሪፋ ነው ጠክሩ

  • @mikihamiso9899
    @mikihamiso9899 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ,,ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ውደ ቅድሞ ፍቅር መልሳት እባክህ😂😢

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před 10 měsíci

    ሀፃኑ ልጅ ለማየትነው ይገባሁት የኔትንሺዬ😍

  • @haymehabash6173
    @haymehabash6173 Před rokem +1

    Dessile hesanun film besera gobeznew beye bewesxe yasebekuten ewn hono ayewek bertalen 👏

  • @user-ml8zl2lu5e
    @user-ml8zl2lu5e Před 9 měsíci

    ማነው እደኔ ህፃኑን አይቶ የመጣው ስወደው እኮ😂

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před rokem +5

    waw ምርጥ ፈልም avsome ህፀንዮ የትዋነ ብቃቱን በደም ተወጥቶሃል💙

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před rokem +1

    የኔ ቅመም የ TikTok friend ባልከው መሰረት አይቻለው ፊልሙን ቆንጆ ነው እድግ በልልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Před rokem +3

    " Love And Door Are The Same "

  • @user-ri3kc5ll8o
    @user-ri3kc5ll8o Před rokem +1

    ፊልም ብዙም ለማየት አልጋጋም ግን ልጁ ለማየተትነወ የመጣሁት

  • @tegitubechannel5592
    @tegitubechannel5592 Před rokem

    መጨረሻው ያስጠላል ምንም አይመስጥም

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 Před rokem +2

    I’m willing to see part 2

  • @user-bb3cb3rz8g
    @user-bb3cb3rz8g Před rokem +1

    ፊልሙ ብዙም አያምርም ልጁን አይቼ ነው የገባሁት

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před rokem +1

    Nati yihe fela enku chuche/Markolinen silastewawekew enamesegnhalen ❤

  • @zelalemabdisa3835
    @zelalemabdisa3835 Před rokem +1

    Chuchew new film yasmeselew enji bizum yemireba aydelem specially astelaleku ...ke chuchew wuchi amateur new yemtimesilut...

  • @MisaelTesfaye-ql7hr
    @MisaelTesfaye-ql7hr Před rokem

    Yene kimem gena bizu tiseraleh demo tichilaleh Gobez lij ❤🥰

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 Před rokem +5

    ፈላውን አይቸ ነው የመጣሁት

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před rokem

    ህፃኑ እግዚአብሔርን ሲጠራ ደስ ሲል እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @SofiMan-gr8pu
    @SofiMan-gr8pu Před rokem

    መልካም ቀን😅😅😅❤❤

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Před rokem +1

    ጩጨዉ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    😂😂😂ወይኔ ጣፋጭ

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Před rokem +5

    አረእባካችሁ ለልጁ የተስጠው እስክሪብት አይመጥነውም ልጅ የሚሰራውንና የሚሰራውን ለይታችሁ እወቅ

    • @EthioNet-wx4kt
      @EthioNet-wx4kt Před rokem

      ልጁ ልጅ አይደለም😂

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb Před rokem

      እኔ እሚቀዥቀዢልጅ አልወድም ልጅእንዴልጅ ሆኖ ሲድግነው ደስ እሚለኝ

  • @Kaleb-qj2di
    @Kaleb-qj2di Před rokem

    ደስ ይላል

  • @abdurefarmer8242
    @abdurefarmer8242 Před rokem +6

    ፊልሙ እጅግ መሳጭ ነው♥

  • @madnamohammed2734
    @madnamohammed2734 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላ ደስሲል

  • @footballcreator9
    @footballcreator9 Před rokem

    Betam des yemil film new WOW

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Před rokem +2

    Baby yena kemam edeg bell ❤❤

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před rokem +1

    በለው ህፃኑ ስወደው ቅመም ነው በቃ ጣል ጣል አድርጉት እደ ማክቤል ለናተም አሪፍ ነው ተመልካች ይኖራችሁል ተጠቀሙበት ይጠቀም እሱም ይደግልን

  • @abdulsab7103
    @abdulsab7103 Před rokem

    ማሻ አላህ

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před rokem

    ሁሉም ገራሚ ነው ፊልሙ ያምራል

  • @Selemun4175
    @Selemun4175 Před rokem

    Yenie comont gn lmn dnew like yemay setew

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z Před rokem +6

    ወይኔ ህፅኑ ቅመም😅😅😅😅

  • @zwedazweda16
    @zwedazweda16 Před rokem +2

    ወይኔ ህፃኑ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +3

    ቆይ ታያላችው ይሔ ህፃን ልጅ ነው ፊልሙን ሁሉ የሚቆጣጠረው ከእንግድክ አክቲቭ ነው ደግሞ

  • @user-ew8wv8fn3s
    @user-ew8wv8fn3s Před rokem +1

    ከቲክቶኩ መንደር መተናል❤❤❤

  • @maskarammaskaram5067
    @maskarammaskaram5067 Před rokem

    ዋውውውውውያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-zc2qc
    @Tube-zc2qc Před rokem

    ምርጥ ልጅ

  • @MeriymMusa-xt9dy
    @MeriymMusa-xt9dy Před rokem

    አባዬ ሁለት እናት አአልኝ ይመችህ😂😂😂😂

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk Před 8 měsíci

    የኔ መምጣት ለዳኝነት 😅😅😅😅

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    ማነዉ እደኔ ጭጮዉ ልጅ የተመቸዉ😂😂😂😂😂