ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 05. 2023
  • Manyazewal New Amharic Movie 2023 - ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023 - Manyazewal Ethiopian full Amharic Movie this week 2023.
    #AddisMovies
    #AmharicMovie
    #Manyazewal
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Addis Movies
  • Zábava

Komentáře • 2,2K

  • @borisnewc9634
    @borisnewc9634 Před rokem +58

    “በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
    - ገላትያ 3፥13

  • @kaduti3235
    @kaduti3235 Před rokem +222

    አማኑኤል እና ማንዴላን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ። ምርጥ ፊልም ያላያችሁ እዩት ❤❤❤ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቋል😂😂😂

    • @EthoLife
      @EthoLife Před rokem +1

      በናትሽ ደምሪኝ

    • @chanal163
      @chanal163 Před rokem

      እሽ የኔ ማር በደቦ❤

    • @bitsatnigussie
      @bitsatnigussie Před rokem +1

      😅😅😅እሺ የኔ አዋጅ ነጋሪ

    • @belayfeleke9107
      @belayfeleke9107 Před 11 měsíci

      Koy ahu manew yemotew man yazewa woys engida

  • @tesfagetu399
    @tesfagetu399 Před rokem +400

    ከብዙ ዓመት በዋላ ፊልም ጀምሬ ጨረስኩ ❤❤ ብዕራቹ አትንጠፍ ደራሲያን
    ተዋንያን መክሊታቹን ይጠብቅላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Kaltsega
    @Kaltsega Před 11 měsíci +62

    በመከራ የሰበሰብኳትን ሰዉነት በአንድ ፊልም ተሳቅቄ ከሳዉ በስማም እንደ ነብሰ ገዳይ አስፈሪ ነገር የለም 😢 ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ❤

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +504

    እምገርም ፊልም ነው በስቆቃ በጭንቀት ማነው እደኔ የጨረሰው 😢😢😢😢

    • @messiazareya-um3qc
      @messiazareya-um3qc Před rokem +2

      🙋‍♀️Ena 😢😢😢 kemgemeryaw eska mechershaw uff endat lengaresh mare becha 1dgna new meret film

    • @user-si9bz8wm5j
      @user-si9bz8wm5j Před rokem +1

      ቀላል

    • @user-sz2zy6hv4g
      @user-sz2zy6hv4g Před rokem +11

      እኔ እነዚህን ቅርብ የሆኑ ሰወችን እሚገለው የሚስቱ ገዳይ ነው ብየ ነበር በራሴ የጨረስኩት ሀሪፍ ፉልም ነው !
      እኔ ግን እንደዚህ አይነት ሌላ ማንነት አለ ብየ አላስብም !
      እውነት እሚመስለው
      5% ብቻ ነው 😆

    • @swr9798
      @swr9798 Před rokem

      እፍ እኔም

    • @user-vx7id7wt3m
      @user-vx7id7wt3m Před rokem +1

      @@user-sz2zy6hv4g እኔ እራሱ እደዛ ነበር ያሰብኩት እሱ አልመሰለኝም ማንዳላ ነበር የመሰለኝ

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 Před rokem +284

    በእውነቱ ከሆነ ሕዝብን /ተመልካችን ያከበረ ምርጥ ስራ ይዛችሁልን ስለመጣችሁ እናመሰግናችኋለን።
    ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ምርጥ ፊልም።

    • @mariamova452
      @mariamova452 Před rokem +2

      በጣም አስደምሞኛል የወላጆች የአስተዳደግን ችግር ያሳያል 😔

    • @fetiyafetiya7701
      @fetiyafetiya7701 Před rokem

      ማንዴላና አማን ናቸው እኮ

    • @hanabedru2646
      @hanabedru2646 Před rokem

      Betam betam gerami film nw

    • @amyhappykiddy
      @amyhappykiddy Před 11 měsíci +1

      እንዴ ታዲያ አንተ ና እኔ በዩቲውብና ፍላሽ እያየነው እንዴት እንደዚ አይነት ምርጥ ስራ ሊደገም ይችላል?
      በኡነት የፊልም ወጪ በጣም ከባድ ነው። መሱአትነትን አጥብቆ የሚፈልግ ስራ፣ ከዛም ላይ ፕሮዲውሰር ከገበያ ቦንዳ ልብስ እንደሚገዛ ሰው ተከራክሮ ጠግቦብህ አስተያየት አብዝቶ፣ መንግስት ግብር ሚቆርጠው ፐርሰንት፣ሲኒማ ቤቶቹ ለአዳራሽ ና ስክሪናቸው ብቻ ሚቆርጡብህ ፐርሰንት ፣የሚገዛህ ባለ ዩ ቲዩብ..... ኧረ ምኑ ቅጡ ከዛ ያወጣውን እንኳን ሳይመልስ ፊልሙ ይሰረቃል፣ ይከስራል ደግሞ መስራት ቢፈልግ እንኳን አይችልም ብር የለውም ፕሮዲውሰሮችም አብዛኞቹ low budget ስራ ነው መስራት ሚፈልጉት እነሱ ስለ ብራቸው እንጂ ስለፊልም ምናምን ሚያቁት ነገር የለም። ከዛ ከፍ ዝቅ ብሎ የሰራውን ስራ የኢትዮጵያ ፊልም እያልን ቤት ቁጭ ብለን እንተቻለን፣ሌላው ቀርቶ ፊልም ሚተች የቲቪ ፕሮግራም ነበረ። አንዳንዴ ፕሮዲውሰሮችም አይፈረድባቸውም። እና እንደተመልካች የምንችል ሰዎች ሲኒማ እየገባን፣ ሌባን ሌባ እያልን እያጋለጥን እንደግፍ ሰበብ አታብዙ አንድ ፊልም ምታዩበት ብር በቀን ለካርድ ወይ ማኪያቶ ምናጠፋው ነው። እንዲ እያረግን ስንደግፍ እነሱም ሚገራርሙ ስራዎች ለኛ መልሰው ማቅረብ እንዲችሉ ይሆናሉ።plss lets support them❤

    • @amyhappykiddy
      @amyhappykiddy Před 11 měsíci

      ​@@fetiyafetiya7701 true but lets not forget to give the main respect for noor akmel

  • @bemax7854
    @bemax7854 Před rokem +234

    ህዝብን ተመልካችን ማክበር ማለት ይሄ ነው በእውቀት የተሰራ እውቀት የሚሰጥ ከ ተዋንያን መረጣ ጀምሮ የተዋጣለት ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናችኋለን

    • @mohammedseid3128
      @mohammedseid3128 Před rokem +2

      አብይ ያንተም ስብእና ይሄን መሰለኝ መጨረሻህን ያየ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před rokem

      ​​​​@@mohammedseid3128በሄድክበት ቦታ ሁሉ ስለ አብይ ያለህን ጥላቻ ትግልፃለህ እረ አንተስ ማነህ የእሱንማ ብሩህ መጨረሻውን ታያለህ ሰይጣን ፅንፈኛ

    • @gyonait
      @gyonait Před 11 měsíci

      ​@@genetyilma7717 አልቀረብሽም 😈

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před 11 měsíci

      ​@@genetyilma7717አንተም ያ ሰይጣን አብይህም መጨረሻችሁ ገሃነብ ነው ግም የግም ድግስ ሰው በላወች👹👿🤧🤧🤧

    • @DagimAsrat-pu6fe
      @DagimAsrat-pu6fe Před 8 měsíci

      😊

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Před rokem +64

    የአማረኛ ፊልም እንድወድ ሊያረገኝ የደረሰ ፊልም ነው ከቀልድና ከሃብታምና ደሃ ጋብቻ የወጣ በሀገራችን ጥበብ ተስፋ ከመቁረጥ ሊታደገን የደረሰ ምርጥ ፊልም እኔ በጣም ወድጄዋለው የወደዳችሁት በላይክ አሳዩን

  • @mastewalbililgn8716
    @mastewalbililgn8716 Před rokem +281

    በስደት የምትኖሩ የማዳም ቅመሞች መድሀኒአለም ይጠብቃቹ ሁሌም ነው በምትከፍሉት መሰዋትነት ሁሌም ነው ማደንቃቹ

    • @barshamsu
      @barshamsu Před rokem +1

      የአርባቢ አምፖለንሶችስ🙄🙄

    • @user-nn1if7ze2y
      @user-nn1if7ze2y Před rokem

      አሜንንንንን ማማየ ለሁላችን ይጠብቀን❤

    • @esralebeyene7702
      @esralebeyene7702 Před rokem

      Wow so amazing kale yeleghem gerame film naw amuye ante yalekbet filmoche hulem yasdenkegnal endiwum deraswoche

    • @sarahsahle2133
      @sarahsahle2133 Před rokem

      እናመሰግናለን

    • @kidistfelek2318
      @kidistfelek2318 Před rokem

      አሜን🙏❤

  • @Xayon544
    @Xayon544 Před rokem +65

    የሃገሬ ሰው ሳይንሱን ባያውቀውም "ባንድ ራስ ሁለት ምላስ" ይላል .... የሚያዳምጥ ጠፍቶ እንጂ... ፊልም እውነትን ፈትና በንባብ ታሽታ ማኅበራዊ ጉዳዮችን ስትዳስስ ነፍስን ልብን አእምሮን ጭምር ትፈትናለች..... እንደ ኑር አክመል አይነት አንባቢ ደራሲዎችን ያብዛልን!!! እስከ መቼ በሠው ሃገር ፊልም የራሳችንን ትተን የሰው ጉድ እናማስል? ብቻ እናመሰግናለን!!!

  • @negussulegesse2391
    @negussulegesse2391 Před rokem +40

    እኔ እኮ እንደዚህ አይነት ምርጥ የተጠና ፊልም መስራት እየቻልን ለምን ሁሌም የሀብታም እና የደሀ ልጆች ሞኝ የፍቅር ፊልም እንደምናይ ነው ግራ የሚገባኝ።
    ፈጣሪ ይባርካችሁ እውነት

  • @eric7318
    @eric7318 Před měsícem +2

    ምን አይነት ድርሰት ነው! እጅጉን አስተማሪ ፊልም ነው!
    አማን ለኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እድገት የተፈጠረ ነው!
    በእውነት በህይወት እያለ ክብር እና አድናቆት ሊቸረው የሚገባ ምርጥ ተዋናይ ነው!

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před rokem +136

    በጣም ነው ደስ የሚለው ፊልሙ ".... አልረፈደም ግን ይረፍዳል" እኔ በብዙ ነገር ተረድቼዋለው። የመዳን ቀን ዛሬ ናት ወደ መዳን የሚወስደን መንገድ እየሱስ ነው ኑ ወደ እየሱስ።..ወዳጆቼ ለ ሕይወት አናርፍድ ከሁሉ...

    • @edukasim903
      @edukasim903 Před rokem +18

      ይቅርታ ቤት የተሳሳትሽ መሰለኝ 🤔 ይሄ youtube ነው church አይደለም
      ሆሆ ስብከት 🙄😏😏

    • @biruktewolde3248
      @biruktewolde3248 Před rokem +4

      @@edukasim903 አልረፈደም ግን ይረፍዳል ወድ ኢየሱስ ኑ የዘለአለም ህይወት በሱ ብቻ ነው

    • @rahelgtsadkanrahelgtsadkan4278
      @rahelgtsadkanrahelgtsadkan4278 Před rokem +3

      😂😂😂are behig amlak ahunm ke dingle mariyam lij ke eyesus kirstos ga nen😊

    • @dhrrrge2404
      @dhrrrge2404 Před rokem

      ​@@edukasim903😂በሳቅ

    • @lulalula9076
      @lulalula9076 Před rokem +1

      ​@@edukasim903 😂

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Před rokem +176

    ነገ ቅዳሜ ፣ ግንቦት 12 ቅዱስ ሚካኤል ነዉ እንኳን አደረሳችሁ ። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @bereketfeleke8973
    @bereketfeleke8973 Před rokem +98

    ማህበረሰባችንን ስለ multiple personality disorder ለማሳወቅ የተነሳ የመጀመሪያው ፊልም መሆን አለበት👏👏👏 Good work

    • @peacetube1099
      @peacetube1099 Před 11 měsíci +1

      multiple personality disorder? ፊልሙ ሳይሆን አንተ አሳወቅከኝ እንዲ የሚባል ነገር አለ እንዴ? ፊልሙ ላይ ከበሽታው በላይ የሰዎቹ አሟሟት ላይ ነበር ትኩረት ያረኩት አብዛኛው በኮሜንትም የገለጹት የፊልሙን አሪፍነት ነው multiple personality disorder?

    • @millionmahdere9660
      @millionmahdere9660 Před 9 měsíci +4

      There is no multiple personality, EGZIABHER be,siraw aysastim,
      Ehie ye kifu menfes sira new

    • @Rufitigrawity
      @Rufitigrawity Před 23 dny

      ​@@millionmahdere9660 yeljenet trauma sibeza multiple person yehonal sew filmu liyastelalf yefelgew sele beshtaw new

  • @tinsaealebel3650
    @tinsaealebel3650 Před 6 měsíci +3

    በአዲስ ሀሳብ ለመምጣት ያደረጋቹት ሙከራ በጣም ጥሩ ነው። ፈረንኝ ነው ያለውን ሁሉ አሜን እያልን የምንቀበል ከሆነ ልክ የሆነውን ካልሆነው ለመለየት እንቸገራለን። ሲጀመር ነጮቹ በአምላክ ስለማያምኑ ለችግሮች ሁሉ ሳይንሳዊ ዘዴ ለመስጠት ይሞክራሉ። ይሄ ሁሌ አይሰራም። ጎበዝ መንፈስን ከበሽታ እየለየን... ይሄ በሽታ ነው ስለተባለ ብቻ በሽታ ነው ብላቹ ትውልዱን አታስቱ። ሰው የቱንም ያክል ቢጨነቅ እንዲህ አይሆንም። አጋንንት ሰውን እያሰቃየ በሽታ ነው ብሎ normalize ማድረግ ችግሩን ማባባስ ነው።

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před rokem +9

    በጣም የሚገርም ፊልም በእውነትኛ ታሪክ ላይ የተመሰረት የአብዛኛው ስው ችግር ነው በሽታው እንዲህ ባይሆንም የኔም ወንድም ተጠቂ ነው ዝም ብሎ ቁጭ ካለው ይወድቅና ይፈራፈራል እቃ ይወረውራል እናቴ ናት የምታረጋጋው አዛ ለእርጅም ሳአት ይተኛል ሲነሳ በቃ ኖርማል ሁኖ ይነሳል ምንም ያደረገውንም የሆነውንም አያስታውስም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን መዳህኒቱን ከጀመረ 6 አመት ሁኖታል እናም ለውጥ አለው ከዛ በሚበልጥም አሁን ላይ ዲያቆን ነው የመላኩ የገብረኤልን ቤተክርስቲያን ያገለግላል ተመስገን በጣም ደና ነው 😢❤🙏

    • @jerryayele8960
      @jerryayele8960 Před rokem +1

      ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ጨርሶ ይማረው ውዴ😊

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 Před rokem +123

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ጥበብ በሰራችሁት ልክ ታክብራችሁ❤️❤️❤️ የዩቲዩብ ፊልም መጫወቻ ሆነን ነበር እኮ አንዳንዴ እየመጣችሁ እንደዚ ህይወት ዝሩብን እስቲ🙏🙏🙏

    • @naniadhanom
      @naniadhanom Před rokem

      Beeeeetam

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Před rokem +2

      እኔ ፊልም ካየሁ ቆየሁ በጣም ከደበረኝ ድሮ ያየኋቸዉን ፊልሞች ደግሜ አያለሁ እንጂ የአሁኖቹን ዝባዝንኬ ስራአጥቼ አላይም

    • @emuemu9129
      @emuemu9129 Před rokem

      ኤ ወላ ነፍስ ያለው ነገር አገኝን❤❤❤

    • @mahlettariku8685
      @mahlettariku8685 Před rokem

      Ke tewanyano chi befik yetafew sewmemesgen alebet hizib Hulu liyawkew yemigeba neger new silasawekachunm enamesegnalen........ Doctorochim bithohu bedenb litserunet yemigeba beshita new ...... Keendezih aynet neger egthabher ytebiken hulachinnnm

    • @riffabahrain8808
      @riffabahrain8808 Před 11 měsíci

      😂😂😂😂

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +12

    ወይኔ አማኑ ሁሌም ተስደምመኛል ❤ በቃ ትችላለህ ማርያምን🙏 ከስንት አመታት ቦሀላ የፊልሙን ድባብ መለሳችሁት ኦል ክሮዎች ስላማቹ ይብዛ አቦ😘😘😘😘😘😘

  • @kibineshmenigesh681
    @kibineshmenigesh681 Před 11 měsíci +29

    አማኑኤልን እንደኔ የሚወደዉ

    • @Goodthing1009
      @Goodthing1009 Před 10 měsíci +1

      ማነሽ ክብነሽ ከበቡሽ ተነቀሺው 😅

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před rokem +50

    አማንዬ እኮ ከሰራ መርጦ መራርጦ የማንንም ዝርክርክ ፊልም አይሰራም አንደኛ ማንዴ ማኛ❤❤❤

  • @daveyared517
    @daveyared517 Před rokem +79

    በ Hollywood ደረጃ መታየት ያለበት ለየት ያለ ለተመልካች የሚመጥን ድንቅ ፊልም🙏🙏🙏

    • @amirniema5421
      @amirniema5421 Před rokem +1

      እውነት ነው የተሰማኝን ነው ያስተላለፍሽው

    • @Betselot33
      @Betselot33 Před rokem +3

      Hollywood ሰርቶታል። split የሚለውን ፊልም እየው።

    • @aboltv5080
      @aboltv5080 Před rokem +1

      @@Betselot33
      ምን ያገናኛቸዋል ያን ከእዚህ ጋር ?

    • @Betselot33
      @Betselot33 Před rokem +1

      @@aboltv5080 ከዛ ላይ የተወሰደኮ ነው። ጭብጥና ሴራው አንድ ነው። split ፊልም ላይ ደራሲው የ kevinን ገጸባህሪ 23 አይነት ተለዋዋጭ ባህሪ ያለውን አድርጎ ስሎታል። የፊሙ ይዘት 24ኛው ገዳይ ማንነቱን unleash ከማድረጉና እነሱን ከመግደሉ በፊት 3ቱ የታገቱት ሴቶች ተጫዋችና ጥሩ የሆነው ባህሪው መቼ መቼ እንደሚመለስ ለማወቅ ልና ያንን ማንነቱን ለማግኘት የሚያደርጉትን ትንቅንቅ የሚያሳይ ነው።
      ይሄኛው አንድ ተለዋጭ ማንነት "ማንያዘዋል" የሚባል ገዳይ ባህሪ ብቻ ይዞ ቀርቧል። ገዳይ ባህሪው የኬቪን 24ኛው Disorder(DID) ነበር።
      ሌላው ተመሳሳይነቱ split ላይ ሶስቱም ታጋቾች ሴቶች ናቸው። እዚህም በተመሳሳይ።
      ድርጊቱ መጥፎ ነው እያልኩሽ አይደለም። ይሄ አይነት adoptation በፊልም ሙያም ሆነ በስነጽሁፍ ውስጥ የተለመደ አሰራር ነው።
      አንድ መጽሃፍ ስታነቢ ወይም ፊልም ስታይ ትንሽ ቀየር ማድረግና መስራት የምትችይው ነገር ከታየሽ ትጽፊዋለሽ። የተለመደ አሰራር ነው። ማስረጃ ካልሽኝ ለምሳሌ የአጋታ ክርስቲን መጽሃፍ " And then there were none" ወይም በሃገራችን "ስውሯ"ገዳይ ተብሎ የተተረጎመውን መጽሃፍ ብታነቢውና በቅርቡ hollywood የሰራውን "Knives out 2" የተባለውን ፊልም ብታይው የመጽሃፉ ታሪክ ነው። በተወሰነ መልኩ ብቻ ነው ቀየር ያደረጉት። ግን መጽሐፉን በደንብ ላነበበ ሰው ያንኑ በትንሹ ቀየር አድርገው እንደሰሩት ግልጽ ይሆንለታል።
      የተለመደ አሰራር ነው ያልኩሽ ለዛ ነው።
      እዚህ ላይ የራሱን ፈጠራ የጨመረው split ላይ ሙሉ ለሙሉ ኬቪን በሴቶቹ ማንነቱ ይታወቃል፥ ማንያዘዋል ላይ ደግሞ መጨረሻ ላይ ነው ማንነቱን የሚያውቁት።

    • @eyaminosbirhanu6791
      @eyaminosbirhanu6791 Před rokem +3

      ​@@Betselot33 There is a book also... Tell me ur dreams... by Sidney sheldon

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim Před rokem +28

    ☠️እንደዚህ አይነት ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት❗
    🙌Respect😮 ኑር አክመል 👏👏
    🔥and Thank you to everyone who participated in this film🙏

    • @MaharBri
      @MaharBri Před 6 měsíci

      Ena hilete lsera new ede fullm

  • @netnati5709
    @netnati5709 Před rokem +1

    ፊልሙ በጣም ድንቅ ትወና ከአሪፍ አቀራረብ ጋር የተሰራ ነው ወድጄዋለው ግን አንድ ሀሳብ አለኝ:: አንድ ሰው እንደ ማንያዘዋል አይነት በሽታ (2 እና ከዛ በላይ ማንነት ካለው) ፈረጆች እንደሚሉት የውሸት ስሙ DID(Dissociative Identity Disorder) ሳይሆን በትክክለኛው ስሙ በሽታው የዳቢሎስ መንፈስ ነው:: አትሸወድ ያገሬ ሰው ሰይጣይ እላያችን ላይ ሰፍሮ እንዲ ሲጫወትብን ስም እየሰጠን በሽታ ነው ማለታችንን ትተን ወደ አምላካችን ተመልሰን የአጋንቱን መንፈስ መወጋቱ ነው ሚበጀን:: መንቃት አለብን መላህክትም እኛን ለመጠበቅና ለምስጋና እንደማይተኙት ሁሉ ዳያቢሎስም ከነ ሰራዊቱ እኛን ለማጥፋት በፍፁም አይተኛም::
    እንንቃቃቃቃቃቃቃቃቃ የኔ ትውልድ

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před rokem +14

    መምህር ተስፍየ እሚያስተምረው ገጠመኝ ትዝ አለኝ 😢በዚህ ምድር ዲያቢሎስ ተቆጣጥሮት የግማሽ ቀን ሰው የግማሽ ቀን ክፍው መንፈስ እግዚአብሔር ሆይ ማረን በዚህ አጋጣሚ ገጠመኝ ተከታተሉ መምህር ተስፍየ አበራ

  • @felegetibebmedia
    @felegetibebmedia Před rokem +23

    የእውነት የሚገርም ፊልም ነውው ስላከበራችሁን እናከብራችዋለን አማን በርታለን አንተ ያለህበት ፊልሞች ይለያሉ የምትመርጣቸው እስክሪብቶች ላይ ትጨነቃለክ ስከተጨነክልን እናመሰግናለን።

  • @mikolove3492
    @mikolove3492 Před rokem +16

    የምር አማርኛ ፊልም ማየት አቁሜ ነበር እንደዚ የተሻለ ሰውን ልብ ገዝታችሁታል ብዬ አስባለሁ አቀራረፅ ድርሰት ትወና ኤዲቲንግ ሁላ ምርጥ ነው ቃላት ያጥረኛል

  • @ethio2550
    @ethio2550 Před rokem +9

    ጠቅላይ ሚኒሰረር አብይ አህመድ አሊ ላይ የሚታየው የበሽታ ምልክት ይህ ነው 😢 ሀገሬ እግዚአብሔር ይሁንሽ

  • @yonasmitike8464
    @yonasmitike8464 Před rokem +31

    የሐገሬን ያጠፋት እንዲህ ያሉ ሰዎች አመራር ላይ ተቀምጠውነው። እናመሰግናለን ምርጥ ባለሙያ ናችሁ

  • @saraa3434
    @saraa3434 Před rokem +29

    ወይ ጀምሮ እስኪያልቅ ልቤ እየመታ ነበር ጉድ ፈላ እደዚህ ያለ በሽታ አለ እንዴ ብቻ ከቆንጆ ፊልምነቱ አልፎ እስተማሪ ነዉ🙏🙏👍👍💪

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +2

    ሎቱ ስበሐት አምላኬ ሆይ ጠዋት ሰዉ ማታ ሰይጣን ከመሆን አዉጣን አቤቱ ሆይ አድነን ይኽንን ፊልም በመንፈሳዊ አይን ተመልከቱት የአምልኮት ህይወት ከሌለ እንደዚህ ነን እኛ ዉስጥ ሌላ የማናዉቀዉ እኛ አለ እቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከሰይጣን እስራት ነፃ አድርገን እንበል በፆም በጸሎትና በንሰሐ ህይወት ዉስጥ እንመላለስ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @lon101
      @lon101 Před rokem

      አዎ በትክክል.

  • @davehb
    @davehb Před rokem +59

    This movie teaches a lot of things at once, the way story flows also wonderful. It is such kinds of works that have a great role in teaching and informing the community and raise the awareness of the society in the process. Let normalise talking about mental health and people struggling with mental illness. Thank you guys for your effort.

  • @Erqshethio2
    @Erqshethio2 Před rokem +40

    የሲኒማ ዕይታን ስጨርስ ለእኛ ስለቃራባችሁ ከልቤ እናመሰግናለን ሀገር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😥🇪🇹

  • @henirock1221
    @henirock1221 Před rokem +10

    ለሊት ነው ያየውት ነብሴ በአፌ ልቶጣ ነበር በጣም ገራሚ ፊልም ነው ተመልካችን አክብራቹ እንደዚ አይነት ፊልም ስላቀረባችሁልን ምስጋና ይገባቹሀል

    • @redietwudiye9159
      @redietwudiye9159 Před rokem

      😂😂😂

    • @FootyArts
      @FootyArts Před rokem

      Hey heni selam nw and neger laschegrh bakh

    • @fiyourttv2431
      @fiyourttv2431 Před 11 měsíci

      Metoo efuuuuu

    • @baroktizu1773
      @baroktizu1773 Před 11 měsíci

      ወይኔ እኔም ከለሊቱ 8:00 ብቻዬን ግን ምርጥ ፊልም👏👏👏👏

  • @RedietDereje-un9rv
    @RedietDereje-un9rv Před 5 měsíci +1

    በፈጣሪ ስም እንዴት ፈርቼ እንደጨረስኩት እኔ ነኝ የማውቀው😂ግን እንደዚህ አይነት film አይቼ አላውቅም ፊልሙ ላይ ለተሳተፉት ሁሉ ክብር ይገባል አማን እና ማንዴላን አለማድነቅ ከባድ ነው❤❤❤❤❤

  • @azmemes951
    @azmemes951 Před rokem +2

    ይሄ ህመም እስካሁን በተደረጉ ጥናቶች በአንድ ሰው ውስጥ ከ50 በላይ ማንነቶችን ሊፈጥር ይችላል እና ደግሞ የበሽታው ተጠቂ የሆነው ሰው የሚቀያየርበት ሰአት ወይም ሁኔታው ስለማይታወቅ ይበልጥ አስከፊ ያደርገዋል ፈጣሪ ሁላችንንም ከንደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @yesyes-ck4jn
    @yesyes-ck4jn Před rokem +139

    I'm from Eritrea 🇪🇷
    I don't have words to express how amazing this film is. I really appreciate Ethiopian film industry, the director, amanuel , mandela and all the actors/actresses 🤍
    Dinq sra serachu 👏

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před rokem +2

      READ THE BOOK TELL ME YOUR DREAMS YESU FETRA AYDELEM KE MESHAFU LAY HASABUN WESDO NEW

    • @dallasfortworthtx5373
      @dallasfortworthtx5373 Před rokem +4

      ​@@siwadedumelyayet474 እና ወደ ፊልም ለመቀየር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አታቅም እና ነው

    • @ritaamha-qz1vk
      @ritaamha-qz1vk Před rokem

      Loved it great work

    • @ermiassolomon5242
      @ermiassolomon5242 Před rokem +2

      ​@@dallasfortworthtx5373 habesha eko endzi new

    • @SaraMoges-rf9bb
      @SaraMoges-rf9bb Před rokem +1

      @@siwadedumelyayet474 ምን አገባሽ ከማውራት ሰርቶ ማሳየት መምሰልና መሆን የተለያዩ ናቸው

  • @balager21
    @balager21 Před rokem +45

    አማንየ ያለበት ፊልም ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ፊልም ነው።❤

  • @bemnetlomii2453
    @bemnetlomii2453 Před 11 měsíci +1

    ከዛሬ ሁለት ኣአመት በፊት ትሪለር ካየሁ ቀን ጀምሮ በጉጉት ስጠብቅው የነበረ ፊልም ነው።
    ምርጥ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው።
    ኑር አክመል የዘመኑ ምርጥ ደራሲ እና ዳይሬክተር ነህ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ብዙም አስገራሚ ስራዎችን እጠብቃለሁ

  • @ethiopiayemanat9418
    @ethiopiayemanat9418 Před rokem +10

    One of the best movie I have ever seen in Ethiopian history. I was hoping when they will make this kind of movie, here we go. Yeleben new yaderesachut ❤

  • @betelhimabadi8010
    @betelhimabadi8010 Před rokem +22

    በውቀት የተሰራ
    ደራሲ ፡ ተዋናይ፡ ካሜራ ፡ አዲቲንግ የተዋጣለት ሰራ በኡነት እናመሰገናለን ምርጥ ሰራ 👌🏼

  • @mehlitube
    @mehlitube Před rokem +236

    እስኪ ሰላም የናፈቀው በላይክ ይቀላቀለን እኔ በጣም ናፍቆኛል 🥺🥺🥺

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Před rokem +1

      እኔም በጣም🙋😢🙏

    • @brookstark8401
      @brookstark8401 Před 11 měsíci +6

      Selam yenafekew sew like biyareg min yaregal algebagnem?

    • @Darcoslo762
      @Darcoslo762 Před 11 měsíci +2

      ​@@brookstark8401 😂

    • @firaa5270
      @firaa5270 Před 11 měsíci +1

      Wede ኢየሱስ ና እርሱ ጋር ሰላም አለ ❤❤

    • @alexisethiopia8443
      @alexisethiopia8443 Před 11 měsíci

      ውሀው ነው

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 10 měsíci +6

    This movie takes the Ethiopian film industry to another level. What an amazing movie. Outstanding acting from Amanuel and all the others. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @alaz_hab4572
    @alaz_hab4572 Před rokem +11

    እንዲህ አይነት ፊልም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተሰርቶ አያውቅም። በአንድ አካል ሁለት ማንነት😯...ጓጉቼ ያየሁት ገምቼ ያላገኘውት ምርጥ ፊልም👍💪🙏

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Před rokem +30

    እግዞ የአረብ ሀገር ሙቀትና የዚህ ፊልም አንድ አይነትነታቸው ሰቀቀንና ልብ ድካም ይመቻቹ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před rokem +15

    አማኑዬ የመፈስን ስራ በምገባ ገልፀከዋል ሳፈልግ በኛ ውስጥ ተቀምጦ በአሻው ሰአት እየ ሰወረን አዴ ሰው አዴ አውር የማረገን ምርጥ ነው ተባረኩልን 😢😢😢

    • @millionmahdere9660
      @millionmahdere9660 Před 9 měsíci

      Enesu eko multiple disorder bilew new yeserut filmu, menfes new alalum, which is not good, sew menkat alebet

  • @user-qi7se6ic2d
    @user-qi7se6ic2d Před 11 měsíci +6

    INTENSE, SUSPENSE, IT KEPT GETTING BETTER AND BETTER TOWARD THE END! NOW THAT'S HOW YOU MAKE A MOVIE... THANK YOU FOR FINALLY GIVING US SOMETHING BEAUTIFUL AFTER A WHILE... SIMPLY A MAGNIFICENT WORK OF ART

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Před rokem +5

    አስገራሚ አስጨናቂ የሆነ ፊልም ነው! የክፉ መንፈስ ስራ እንድነረዳው ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።

  • @axumkingdomchannel4873
    @axumkingdomchannel4873 Před rokem +9

    ዋው!!
    ምርጥ አይገልፀውም።
    በሃገራችን እነ እንግዳ እየጠፉ እነ ማንያዘዋል በዝተው ሞትን ተላምደን እየኖርን ነው 😢

    • @Future979
      @Future979 Před rokem

      ማንያዘዋል እያላችሁ የኛን ብሄር ስም አጥፋ

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Před rokem +65

    አማን አይስራ ከሰራኮ ይወጣዋል 👌ሰላም ለኢትዮጵያችን🇪🇹አንድነትን ለህዝቦቿ🙏

    • @tgMafe4833
      @tgMafe4833 Před rokem +1

      እውነት ነው😢😢😢😢

    • @melatteshome5191
      @melatteshome5191 Před 10 měsíci +1

      Betam enji

    • @marveldamn3350
      @marveldamn3350 Před 10 měsíci +1

      ከ3ኛው አይን ጋር ሚያመሳስላቸው ነገር አለ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Před rokem +2

    የአማኑኤል አድናቂ ነኝ በጣም የምወደው . እስከ ቤተሰቦችክ ኑርልን በደስታ❤❤❤❤

  • @maedotwondesen3471
    @maedotwondesen3471 Před rokem +7

    literally no words can describe how satisfied i am by this MASTERPIECE!
    THANK YOU ALL FOR YOUR HARD WORK

  • @rozaroza2256
    @rozaroza2256 Před rokem +21

    ያማረኛ ፊልም እድሜ ለነሄኖክ ድቁ እና ስልችት ባለን ሰአት አማንና ማዴ እዲ ቅመም የሆነ ፊልም ስናይ ደሞ ዋው አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤

    • @Future979
      @Future979 Před rokem +1

      ሄኖክ ድንቁ እያደነቀ ይንጭሽ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem +8

    የትወና ባለቤቶችን ( ማንዴ&አሜ) ስላየሁት ደስ ብሎኛል ።❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @user-mu2ni4ek2x
    @user-mu2ni4ek2x Před rokem

    woooow የሚገርም ፊልም ነው፣ ልጅ እያለሁ አንድ መጽሃፍ አንብቤ ነበር ከረጅም አመት በሗላ እንዲህ ባማረ መልኩ በፊልም በምንወዳቸው ተዋንያን ተሰርቶ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል፣ ተባረኩ።

  • @mimatekleweyni4170
    @mimatekleweyni4170 Před 6 dny

    ዛሬ ለሶስተኛ ግዜ አየሁት የሚገርም ፊልም 👏🏾👏🏾

  • @mikiasadela
    @mikiasadela Před rokem +14

    ምን አይነት ቃል ልጠቀም ባለሞያ የሰራው ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ የጥበብ ስራ ምንም አልልም ብቻ ለሁላችሁም ክብር ይስጥልኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Nani-cy2ie
    @Nani-cy2ie Před rokem +14

    ገራሚ ፊልም ነው በሀገራችን ፊልሞች ተስፋ እዳቆርጥ እደነዚ አይነት እየመጡ ተስፋ ይሰጡናል❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @tigitube3
    @tigitube3 Před rokem +6

    አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ እያንዳንዱ ሰው ሁለት አይነት ማንነት ላዩ ሌላ ዉስጡ ሌላ ደራሲዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 👍

  • @eyerusalemhunde1357
    @eyerusalemhunde1357 Před 6 měsíci +1

    በጣም ገራሚ ያላሰብኩትን ታሪክ የተማርኩበት ፊልም ነው እስከዛሬ ባለማየቴ ተቆጨሁ ተባረኩ 🙏

  • @solomonyazachew3134
    @solomonyazachew3134 Před rokem +16

    ምንም እንኳን አሳዛኝ ፊልም ቢሆንም በውስጡ ብዙ ትምህርቶች ይዛል
    እናመሰግናለን
    ምርጥ ስራ ነው

  • @madeinethiopia4572
    @madeinethiopia4572 Před rokem +13

    ከብዙ አመታት በኋላ ምርጥ ያማርኛ ፊልም አየሁ ❤

  • @kirub244
    @kirub244 Před rokem +6

    ሁሉም ሰው ሌላ ሰው ነው ስንል ልዩነት አለው ልዩነቱ አንዳንዴ ቀውስን ይፈጥራል ❤

  • @Spotifyethio1
    @Spotifyethio1 Před rokem +1

    ለዚህ ድንቅ ስራ ምንም ቃል የለኝም ስለእውነት አማርኛ ፊልም በቃኝ ብዬ ነበር ብቻ 👏👏👏

  • @Lets_get_to_know_Africa
    @Lets_get_to_know_Africa Před rokem +13

    ከልባችሁ ሰርታችሁታል👏👏
    ግን እኔ ዛሬ ሳልተኛ ማደሬ ነው 😳😳😳ልቤ እንደተሰቀለ አለቀ እኮ

    • @user-tt2wk7dc8y
      @user-tt2wk7dc8y Před rokem

      እንዴ ምንም አያስፈራም እኮ

    • @hawamube8210
      @hawamube8210 Před rokem

      Yemr yasferal ende ene ahun eyayehut new gn metegnat kalchalkugn bye ferahu 😂😂😂

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 Před rokem +10

    ዋዉ በጣም ገራሚ ፊልም የዩቲዩብ ፊልም ሆዳችን ነፍቶት ነበር እናመሰግናለን

  • @user-hm4lb1gd7x
    @user-hm4lb1gd7x Před rokem +9

    Ethiopian film production is growing. I am proud by my country.

  • @janakidani2567
    @janakidani2567 Před 3 měsíci +1

    አማን እና ማንዴላ አንድ ላይ ምርጥ ጥምረት ነው ❤

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Před rokem +10

    ከስንት ጥበቃ ብሀላ ምርጥ ፊልም አየው ሀሀሉንም ተዋኒያኖች በጣም ነው ያደነቅኳቸው በተለይ ሴቶቹ የወንዶቹም ልዩ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ፋልም ነው

  • @wendesenmulatu
    @wendesenmulatu Před rokem +72

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

  • @bittradingeco-packaging8112

    ቃላት ቢኖረኝና የተሰማኚን መግልፅ ብችል ምንኛ ደስስስ ባለኝ። ክድርሰቱ እስከ ተውኔቱ ሙሉ የተዋጣለት ስራ። ተባረኩ!!!

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Před 28 dny

    አማኑኤልንና ማንዴን አይቼ ነው የመጣሁት አማኑኤል የሁልጊዜ አድናቂህ ነኝ

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp Před rokem +5

    በጉጉት እየጠበኩ የጨረስኩት ፊልም አማን ሁሌም አንተ ያለክበት ፊልም እንዲ ያመልጠኝ እራሱ አልፈልግም አገራችን ሰላም ያርግልን ገራሚ ፊልም😍😍😍😍😍

  • @uerywe-tz9lj
    @uerywe-tz9lj Před rokem +5

    ከቲክቶክ አይች ልጭርስ መጣሁ
    ምርጥ ድራማ ነዉ ❤❤
    ደራሲዉም ተዋናዊ ይም ምርጥ አርጋችሁ ነዉ የሰራችሁት ❤❤

  • @jeriyafdjh
    @jeriyafdjh Před 11 měsíci

    ማንዴ የብቃት መጨረሻ ነው ያለው ሳንቲም ማግኘት ስላለበት አንዳንዴ የማይመጥነውን ስራ ይሰራል ግን ምን ያድርግ እንጀራው ነው እዚህ ሀገር ሴት ተዋናኞች ብቻ ነው የሚያልፍላቸው ወንዶቹ ብቃት እያላቸው ግን የማይመጥናቸውን ኑሮ ይኖራሉ ምን ይደረግ ከሀገራችን ነው ማንዴ ምርጥ! አማንዬ ቃል የለኝም ትችላለህ! ሁሉም የሚያስገርም ብቃት ነው ያሳዩን እናመሰግናለን ለተሳቸፉት ሁሉ🙏

  • @solomon683
    @solomon683 Před rokem +5

    በአማርኛ ፊልም ተስፋ እንዳንቆርጥ ስላደረጋቹን እናመሠግናችኋለን ድንቅ ፊልም

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +9

    የኔ ቢጤ ስደተኞች ከክፍ ነገር ሁሉ
    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒🍒🍒🍓🍓🍓

  • @osmanmohammed3051
    @osmanmohammed3051 Před rokem +2

    የ አማርኛ ፊልም ጥማቴን ዛሬ ወጣልኝ አማን 1ኛ ነህ ሁሌም 💪💪💪

  • @user-yu3tl2ic7t
    @user-yu3tl2ic7t Před rokem +1

    ደራሲ ዳይሬክተር ካሜራ አማን ተዋኒያዎቹን አለማድነቅ ንፍገት ነው በእውነት ማርያምን ጥርት ያለ ወጣ ያለ ፊልም እውነት አሁን ምን እንደተዳሁ የበጀት እጥረት እንጅ ብዙ ነገር መስራት ትችላላችሁ የኛ ልጆች 😥😍😍😍

  • @SameriSameriii-xh8ld
    @SameriSameriii-xh8ld Před rokem +3

    በስምአም😭😭😭 ቃል የለኝም👏👏👏በአይነቱ በአቀራረብ ለየት ያለ እኔጃ ብቻ እዩትና ፍረዱ ለተዋንያኑ ልዩ አክብሮት አለኝ😍😍😍

  • @ROMIDANSIR
    @ROMIDANSIR Před rokem +7

    በፈጣሪ😮 ግን ይህ ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የተሰራው😳 የምር ሁልጊዜ የማወራለት “ወደ ገደለው" የሚለውን ፊልም በልጦብኝ ተገኝቷል የእውነት ከኑር አክማል (ዳይሬክተር) ጀምሮ እስከ አጃቢ ተዋንያን ድረስ ከልብ እናመሰግናለን በእውነት ትለያላችሁ እንዲህ ያሉ ድንቅ ፊልሞችን ሁሌም ስሩልን🙌🏾

    • @emperor_yothor_7776
      @emperor_yothor_7776 Před rokem

      ወደገደለው እኮ የውጪ ልብወለድ ነው😏 አጋታ ክርስቲ ናት የፃፈችው ስውሯ ገዳይ ተብሎ የተተረጎመ መፅሐፍ ነው

    • @ROMIDANSIR
      @ROMIDANSIR Před rokem

      @@emperor_yothor_7776 አዎ አውቃለሁ ግን ቢሆንም ድንቅና መሳጭ አድርገው ሰርተውታል በጣም ገራሚ ነው ግን እኔ የምንጊዜም ምርጡ ፊልም ለኔ እሱ ነበር ሁሌም ነበር ማወራለት ነገር ግን ይህ ፊልም ካሰብኩት በላይ በልጦብኝ ተገኝቷል እናም ይለያል አሁን ስለዛኛው ፊልም ሳይሆን ስለዚኛው ፊልም ነው ማወራው🙌🏾 ምክንያቱም አንደኛ ነው 👏🏽

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie Před rokem +2

    ፊልሙ እጅግ አስተማሪ ነው።በሀገራችን እየሆነ ያለው ክፍ የተፈጸመበት ያለ ነገ እንደዚህ እንዳይሆን ቀድም የሚያመለክት መብራት ነው።

  • @user-zk9pu8ib1u
    @user-zk9pu8ib1u Před rokem +4

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገብታቹዋል ኣይድል ደራሲ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው

    • @user-dp5uq9qk3v
      @user-dp5uq9qk3v Před rokem

      Alen Kiberu yisfa lemdehanialem 🤲💚💛❤🙏

    • @user-bj6jc4qu6z
      @user-bj6jc4qu6z Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂Manew Mmhr Yaderegew Yeteret Abat Getemegn Teraki Enji Memhr Aydelem Gelete😅😅

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před rokem +8

    አማኑን አይቼነው የገባሁት❤❤ ምርጥአንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @rasaron2984
    @rasaron2984 Před 5 měsíci +1

    በለው የሚገርም ፊልም ነው ማንዴላን ሳይ ኬሜዲ ነው ብዬ ልሳቅ እስቲ ብዬ ከፍቼው ተሳቅቄ ጨረስኩት እኮ 😂😂😂 ገዳዮን ለማወቅ ፈተና ነው የሆነብኝ ገዳዮ ግራ አጋብቶኝ ካሜራማኑን ሁላ አስጠረጠረኝ እኮ 😂😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ፊልም ነው 🔥

  • @nathalsamuel5089
    @nathalsamuel5089 Před 11 měsíci

    ማንም አያምነኝም ነበር ይህን ሃሳብ ስላነሳችሁት በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያክብርልኝ ይህ በሽታ መጥፎ ማንነት ብቻ ሳይሆን ብዙ አይነት ባህሪ ነው ያለው እናም መጥፎ ብቻ ነው ብላችሁ እንዳታስቡ አደራ🙏

  • @user-xf2ni8kx6m
    @user-xf2ni8kx6m Před rokem +3

    ይሄን ታሪክ የውጪ ታዋቂው ደራሲ ሲድኒ ሼልድ ፅፎታል በመፅሀፍ ግን ያ ታሪኩ በሴት ነበር 😮
    በጣም ጀግናናቹ ወደፊልም መቀየራቹ

    • @user-hm3bg9bb7f
      @user-hm3bg9bb7f Před 10 měsíci

      የመፃፉ ስም
      ህልምሽን ንገሪኝ ነው

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem +5

    አሁን በሀገራችን ላይ ያለን ነባራዊ እውነታ ፍንትው አድርጎ ሚያሳይ ከትምህርትቤቶቻችንን ቸልተኝነት የማህብረበሳችንን የወረደ ማንነት ነው የየሁበት ብዙዎች ባልባሌ ቦታ ውለው የብዙዎች እህቶቻችንና ወገኖቻችን አጥፊ ሆነዋል እውነት ነው እንንቃ አረፈደም ግን ሊረፍድ ይችላል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @teamsami_ethio
    @teamsami_ethio Před 11 měsíci +5

    I didn’t watch the trailer so I wasn’t expecting this but it was still a really good movie. I just wish I watched it during the day. Now I can’t sleep 😂

  • @nehemiahmeka1979
    @nehemiahmeka1979 Před rokem +4

    I wasn’t expecting this kind of film from our country Ethiopia…Ammanuel you are just tortured by brilliance I have no word ,,,and for all the participant you’all did a great movie of all time 🫡

  • @aataxdatacollectionteam4014
    @aataxdatacollectionteam4014 Před 2 měsíci

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ፊልም አማኑኤል ምርጥ ተዋንያን ነህና እግዜር እንደአንተ አይነቱን አብዝቶ ይፍጠርልን አድናቂህ ነኝ

  • @mulukenbirhanu701
    @mulukenbirhanu701 Před rokem +2

    እጅግ ምርጥ ፊልም ነው "ኑር አክመል'' ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ድርሰት ምርጥ ዳይሬክተር ምርጥ ተዋንያን ካሜራ ቴሊንግ ላይቲንጉ ከትወናው ጋር እጅግ ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @assefashhailu283
    @assefashhailu283 Před rokem +4

    ስለእውነት በጣም ነው የምናመሰግናችሁ። እንደዚህ አይነት ሃሳቦች ላይ እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ይጎድለናን። ሀሳቡ ጥልቅ እና በደንብ መሰራት ያለበት ሃሳብ ነው። እናመሰግናለን። ከደራሲው ጀምሮ እስከ ተዋንያኖች ድረስ አቅምን የሚፈትን ስራ ድንቅ ስራ ነው በጣም ጥሩ ፊልም ነው። እኔ ወድጄዋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሀገራችን

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 Před rokem

      Awo yeseytan new Sehafiew layete Yale film mesratu new tell me your dreams ke mil meshaf wesdo new yihe hagerawi film l aydelem fetram aydelem Tera lebnet new.tebel selot new medahnitu

  • @astigugsa252
    @astigugsa252 Před rokem +1

    ሰው ልብስ ለብሶ ስለሄደ ብቻ ጤነኛ ነው ብለን ለምናስብ ለምን ያጠፋል ፍለጠው ቁረጠው እያልን ለምንፈርደው ጥሩ ማስተማሪያ ፊልም ነው ጥበብ በጥበበኞች ስትሰራ እንድህ ነው። እጃችሁ ይባረክ!!

  • @s.n.e.r.k.s-_tAA
    @s.n.e.r.k.s-_tAA Před 3 měsíci

    በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው ።ሁላችንም ልንማርበት የሚገባ ነው።እራሳችንን እንወቅ፣ለሃገራችህን መኖር መልመድ ይኖርብናል።በእውነቱ ታላቅ ስራ ነው።

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 Před rokem +6

    አመሰግናለው ለመጀመርያ ጊዜ ፍፆሜው ምን ሊሆን እንደሜችል
    ሳልገምት አይቼ ጨረስኩ ከስሙ ጀምሮ ድንቅ ነው በርቱ

  • @temufikadu2193
    @temufikadu2193 Před rokem +14

    እውነት ከልባችን እናመሰግናለን ዛሬ ድራማ አየን የሚገርም የሚስተምር የልብ የሚከፍት አምላክ ከዚ አይነት በሽታ ይጠብቀን

  • @Batyjo-ub2of
    @Batyjo-ub2of Před rokem +2

    በጣም አሪፍ ፌልም ነው መጨረሻውን ገምቼ ነበር

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Před rokem +1

    ውይ ክልብ ተመስጨ ያየሁት ፊልም ነው አማረኛ ፊልም አይቸ አላቅም ነበር እረጅም ጊዜ ወድጀዋለሁ ግን የሆነ ትርጉም መፅሀፍ አንብቢያለሁ ስለዚህ በሽታ ከዛ የተወሰደ መሰለኝ

  • @zeritujaffo4601
    @zeritujaffo4601 Před rokem +10

    አጨራረሱ ተለየ እንጂ 'ሕልምሽን አጫውቺኝ' በሚል ርዕስ የተተረጎመው የሲድኒ ሺልደን ልብወለድ ወደ ፊልም ተቀይሮ። በአንድ ሰው ውስጥ ያሉ የተለያዩ ስብዕናዎች ይሏቸዋል ሳይካትሪስቶች።

    • @faida4911
      @faida4911 Před 11 měsíci

      አይገርምም እኔም እሱ ነው የመጣልኝ

    • @merwanure4015
      @merwanure4015 Před 11 měsíci

      አዎ ይመሳሰላል