መልካም ቀን ሙሉ ፊልም Melkam Ken full Ethiopian movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • መልካም ቀን ሙሉ ፊልም Melkam Ken full Ethiopian movie 2022

Komentáře • 283

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +309

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ🙏🙏🙏

  • @prime7581
    @prime7581 Před rokem +62

    የመዳም ቅመሞች ሠላማቹ ይብዛልኝ ወቶ ከመቅረት ጌታይሰውረን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +29

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የሚገርም ነው ጉዋደኝነት አብሮ ማደግ ሁሉ ጋ እንዲህ ቢሆን ምን አለ ብዬ ተመኘው ምን ያደርጋል በፊልም ብቻ መሆኑ ይናድዳል እንጂ ይመቻችሁ ምርጥ መልህክት አለው

  • @bezagetachew9407
    @bezagetachew9407 Před rokem +7

    ምናለ ሲጋራ ማጨስ የሌለበት ፊልም ብታሳዩን፤ ፊልሞቹ ሁሉ ያለሲጋራ አያምሩም የተባለ ነው የሚመስለው፡፡ ሕፃናት ከዚህ ምን ይማራሉ፤ መቼም ስንት ሕፃን ሊያየው እንደሚችል መገመት አያዳግትም፡፡

  • @Beruh_Tesfa
    @Beruh_Tesfa Před rokem +85

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ!

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +24

    ግን ይሄ ፊልም የሚባል ባይኖር በስደት እኛ የመዳም ቅመሞች አመቱ እዴት ይሄድልን ነበር በሉ ቶሎ ቶሎ አዳድስ ስራወች ልቀቁልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @jamilatube4417
      @jamilatube4417 Před rokem

      አሁንማ ቲክቶክ እያለ ፊልም የሚአይ አለ 😀

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před rokem

      @@jamilatube4417 እኔ ደሞ ቲክቶክ ምንም🙄ፊልም ነው እደተለቀቀ አያመልጠኝም🥰🥰🥰🥰

  • @abitihamyisiahaki1196
    @abitihamyisiahaki1196 Před rokem +15

    ተመስገን ሄኖክ ከድሜዋ በላይ ገጸ ባህሪ እየተሰጣት እምሰራው ጣፋጭ የሉም የትልቅ ሰው ድርሰት እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před rokem +25

    በእዉነት ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ዉዶቼ ፍቅር ይበሌጣል ከሁሉም ነገር💞🙏💞🥰🥰🥰

  • @zedyaaberalij8305
    @zedyaaberalij8305 Před rokem +21

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @genetm7798
    @genetm7798 Před rokem +3

    ዋውውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል ከመጀመርያው እስክ መጨርሻው ትልቅ ትምህርት ወስደናል እናመስግናለን በርቱለን

  • @meron6797
    @meron6797 Před rokem +10

    ዋው ጥሩ ትምህርት ነው ! አብት ንብረት እማያተልልን እንደሆነ እንማርበት👌

  • @መሲፍቅርከወሎ

    እደዚህ አይነት ጓደኛነት ደስይላል ግን ፊልም ላይ ብቻነወ

  • @سعيدهسعد-ج9ب
    @سعيدهسعد-ج9ب Před rokem +6

    በጣም ፀደ ፊልም ነው 🥰🥰😘😘

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d Před rokem +3

    እያዝናና፣ያስተምራል
    ሁላችሁም ትችላላችሁ
    በርቱልኝ ስወዳችሁሁሁ
    ምርጥ ፍልምነው ❤❤❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

    ዮናታንና ማርቲን ስወዳቸው ማርቲ በስራዋ ጎበዝ ልታይ ልታይ የማትል እንቁ ሴት አርቲስት ነች ፊልሙ ደግሞ ምርጥና አስተማሪ ነው እናመሠግናለን😍

  • @hiledwond2147
    @hiledwond2147 Před rokem +6

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን!🥰

  • @መሲፍቅርከወሎ

    ናታንን እና ይችን ልጂ ሰወዳቸወ

  • @abdoulsalammohamed6001
    @abdoulsalammohamed6001 Před rokem +1

    Finally we have a nice movie in a long time. Nice and simple, I like it.

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +25

    ኑ የመዳም ቅመሞች እናድምቀው አሪፍ ይመስላል😘😘

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před rokem +3

    ላሴት ክብር የለው ወድ ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀💘💘💘

  • @sosenasosena3508
    @sosenasosena3508 Před rokem +2

    ዋዉ ደስ ሲል አሪፊ ፊልም ነዉ ቀጥሉበት ይመቻችሁ ሁላችሁም ትችላላችሁ 👌

  • @alifmidia
    @alifmidia Před rokem +2

    እኔደኔ በስደት ያላችሁ በፈጣሪ እስተጤናችን ለሀገራችን ያብቃን😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔😥😥😥😥

  • @መሲፍቅርከወሎ

    መጨረሻወ ያምራል ምርጥ ንግግር ሁሉም ሰዉ ከነችግሩ አብሮ ቢቀበር ጥሩነበክ ግን የነሱ ክፋታ ለልጂልጂ ይተርፋል የቤተሰብ ስራ ለልጂ አይደል የሚባለወ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem +2

    ደስ የሚል አስተማሪ ነው ሁላችሁም ስወዳቹሁ

  • @fasilbaytkus8583
    @fasilbaytkus8583 Před rokem +2

    አሜን ሁላችንም ይስውርን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Před rokem +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይሚል ፊልም ነው ቀርቱ አደኛ ነው የመዳም ቅመሞች እዉት እሺ 🌺💐🌿

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 Před rokem +8

    ያምራል ይመቻቹሁ🙏❤👍

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před rokem +3

    ምርጥ ፊልም

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před rokem +3

    ናታይ ምርጥ ተዋናይ ስወድህ

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 Před rokem +3

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ💞💞💞

  • @kaletube5216
    @kaletube5216 Před rokem +1

    fetari yetbekachu wed ye hageri lijochi 💞💞👈

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Před rokem +6

    የመዳም ቅመሞች የት ናቹ

  • @መሲፍቅርከወሎ

    በጣም ደስይላል ይመቻችሁ

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před rokem +2

    በጣም ያምራል በረቱልን

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Před rokem +2

    በጣም ደስይ ላል

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +2

    ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ፈልም ነዉ በርቱ👍❤❤❤❤

  • @user-kq9hl3vd2v
    @user-kq9hl3vd2v Před rokem +2

    ዋዉዉ ቆንጆ ፊልም😍😍

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +2

    " እቃ ሊከብድም ሊቀልም ይችላል ሰው ግን አይከብድም ሰው ቀላል ነው "

  • @teruainetminichel9692

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @gashawworku9469
    @gashawworku9469 Před rokem

    ስለእውነት በጣም ወድጄዋለሁ እናም ደስም ብሎኛል ፊልሙ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Před rokem +2

    " ለሰው ፈጣሪና ሰው አለው "

  • @Kidist-di8jk
    @Kidist-di8jk Před 8 měsíci

    ናታን ና ባባ ያለበት ፊልም ይመ ቸኛል ስወድክ እነሆ እናንተስ

  • @user-vi3ge9zt5j
    @user-vi3ge9zt5j Před rokem +1

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +1

    Wow በጣም ያምራል🙏🙏🙏👍

  • @peace3791
    @peace3791 Před rokem

    በጣም አስጎመጀሽኝ : እንዳንቺ የምታምር ጣባና ጤናዳም ከየት ላምጣ ብዬ ለሰከንድ አስቤ በራሴ ሳቅኩ:: አመሰግናለሁ :: እስኪ ተልባውን ስታምሽና ስትፍፕጭ አሳይኝ ካልሰደብሽኝ ::

  • @mabitmabit8186
    @mabitmabit8186 Před rokem +1

    ዋዉ አሪፍ ፋልም🙏🌺💐🌿

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +3

    ዋው ገራሚ ነው በገሀዱም አለም ብኖር ብለን የምንመኘው ፍቅር

  • @meazadesta3785
    @meazadesta3785 Před rokem +1

    እስኪ ጥንቅቅ ያለ ስራ ስሩ ወንዳ ወንድ ሴት ሆና እየሰራች ጥፍሯ የአሞራ ያክላል

  • @user-pr9mn3xh5h
    @user-pr9mn3xh5h Před rokem

    ማራኪ ፊልም ነው የደራሲው አድናቂው ነኝ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před rokem

    በጣም አሠተማሪ ዲራማነዉ🙏🙏

  • @hanahailu5650
    @hanahailu5650 Před 7 měsíci

    ዋው በጣም ደስ ሚል ነው❤

  • @qamuti1
    @qamuti1 Před rokem +5

    ማልክህን እንዳ ወሎ ፋራስ አሰምራህ አለለችም ስወደት እኮ እንደኔ ስሟ በምለሰቹ እያለ የተራሰቹ በለይክ ንገሩኝ
    ፕሮፈይሌን በማጫን ቤታሰብ ይሁኑ🙏

  • @user-er1vo7ig7g
    @user-er1vo7ig7g Před rokem +5

    ሚፍታህ ዋውውው የስፈሬ ልጂ ትችላለህ በርታ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Před rokem +1

    ዋው አሪፍ ፊልምነው እዩት

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Před rokem +1

    ዋው አሪፍ አሥተማሪ ስራ ነው 🥰🥰🥰🥰
    🤣🤣🤣🤣

  • @user-ul7qz1gq4b
    @user-ul7qz1gq4b Před rokem +1

    ያምራል

  • @user-yo4pc3ft4u
    @user-yo4pc3ft4u Před rokem

    ዋው በጣም ደስይላል በርቱ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před rokem

    Martiye kalech inem alehu xilobign siwedat ❤🎉🎉🎉🎉

  • @sahadashada1333
    @sahadashada1333 Před rokem

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪነው በርቱ ምናለ ጓደኝነት አብሮ ማደግ በፊልም ብቻ ባይሆን ብየ ተመኘሁ

  • @samikozed2094
    @samikozed2094 Před rokem +1

    አሜን

  • @etangosaye1979
    @etangosaye1979 Před rokem +1

    እስኪ ሌላ ቆንጆ ፊልም ንገሩ

  • @sart4531
    @sart4531 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል

  • @afenchober
    @afenchober Před rokem +1

    a good one. thank you.

  • @foziyazz
    @foziyazz Před rokem

    ደስየሚል ፊልምነው በርቱ

  • @edne-ditekla7237
    @edne-ditekla7237 Před rokem

    ደስ የሚል

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před rokem +1

    betam asetmari felm new enamsegn alen bertu 😮😮😮😮😮

  • @prime7581
    @prime7581 Před rokem +1

    አይይይ ናታንዬ ያኔ ወደድባይ ልትሄድ ሄርፖርትላይ ሀይ ብዬክነበር በተጠመጠምኩብህ ኖሮ አይይይይ አሁንማ አመትሆነኝ መዳምቤት ቅቅቅቅቅ

  • @genetwondifraw7552
    @genetwondifraw7552 Před rokem

    Wow des yemil film naew beretu

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 Před 7 měsíci

    ከ ቲክቴክ ነው የመጣውት

  • @ksakkmm6790
    @ksakkmm6790 Před rokem +4

    natan swedew ❤❤❤❤

  • @galrayagalraya3993
    @galrayagalraya3993 Před rokem

    Yes only love this amazing movie

  • @dubabadubaba7546
    @dubabadubaba7546 Před rokem

    በጣምቆጆፍልምነዉ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před rokem

    Nice positive movie

  • @belayhaile1752
    @belayhaile1752 Před rokem +1

    AMEN 🙏 🙏 🙏 🙏 AMEN 🙏

  • @shwayalahli829
    @shwayalahli829 Před rokem

    Mirti new yimechechu👌😍

  • @hasen1535
    @hasen1535 Před rokem

    ዋው

  • @zearadafilms8556
    @zearadafilms8556 Před rokem

    ናርዲ በዚህ ጥፊሽ ተረፈ ግን ይመቸሽ በርችልን

  • @tsega5507
    @tsega5507 Před rokem

    ሰላም እንዴት ናቹ የመዳም ቅመሞች

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před rokem

    ዋውውውውው በርቱ

  • @lililulu8385
    @lililulu8385 Před rokem +1

    yes🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yv5pm2um9x
    @user-yv5pm2um9x Před rokem

    አሚን

  • @محمد-ي8ق8ه
    @محمد-ي8ق8ه Před rokem +1

    Amen

  • @jmaryamqwe7202
    @jmaryamqwe7202 Před rokem

    ዋውውውውውውው ይባድ ንው

  • @linabayan625
    @linabayan625 Před rokem +2

    Betasab arguny abaratatuu widócher

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +1

    አሰተማሪ ነዉ ❤️💛

  • @tareabebe7142
    @tareabebe7142 Před rokem

    Wow arif film nw

  • @qararutube8864qabri
    @qararutube8864qabri Před rokem

    እውነትም መልካም ቀን

  • @solomonkal
    @solomonkal Před rokem

    endhi new mebarek abo derasiwun ...... hi belullgn

  • @AminaAmina-vr2xc
    @AminaAmina-vr2xc Před rokem

    Wow nice movie 🙏

  • @afomiafomi1574
    @afomiafomi1574 Před rokem

    Best film

  • @user-oq8og1zr9v
    @user-oq8og1zr9v Před 10 měsíci

    Yamerale

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    የኔ 💝ፍቅር ማርቲዬ 💝ስወድሽ እኮ ንግሥቴ 💝ናታይ 💝👄👄

  • @ksakkmm6790
    @ksakkmm6790 Před rokem +1

    tru ymeslal❤❤

  • @rraaan430
    @rraaan430 Před rokem +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @MuntahaHussen-fo7ui
    @MuntahaHussen-fo7ui Před rokem

    wow betam merte film new

  • @user-zr9yv4rs5y
    @user-zr9yv4rs5y Před 7 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ፊልም ላይ አራዳ ማለት የሚያጨስ ነው በቃ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    የኔ ፍቅር ማርቲዬ 👄ጌታን አክባሪሽ ነኝ 💝እና ሙሌን 💝ሲያምርብሽ ካራክተሩ

  • @yerosan19
    @yerosan19 Před rokem

    Wow film malet yeh new natan yalbet derom yamral

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem

    Wow.😮😮😮 betam aref new