ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022

Komentáře • 418

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +672

    ዛሬ እናቴን በተለያዬን ከ11 አመት ቡሀላ ላገኛት ነው😥😥ደስ ብሎኛል እስኪ እናቱን የሚወድ like

    • @dagmyosti5653
      @dagmyosti5653 Před rokem +5

      እንክዋን ደስ አለሽ

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před rokem +1

      @@dagmyosti5653 አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏🙏

    • @selenahenery1512
      @selenahenery1512 Před rokem +1

      እንኳን ደስስስስስስስስስ አለሽ ለናትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ

    • @user-qf3ie3kr8f
      @user-qf3ie3kr8f Před rokem +1

      @@selenahenery1512 አሚን የኔ ቆጆ ለሁላችን ለእናቶች እረጅም እድሜ🙏🙏🙏

    • @user-xr2ki9ej7w
      @user-xr2ki9ej7w Před rokem +1

      Eyghanem lzi kan yabkan allha beslam ygenayghise

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +327

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን🙏🙏🙏

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +174

    ማነው እደኔ ኮመንት አይቶ የሚያይ የመዳም ቅመሞች ኑ🙄😘😘😘😘

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +54

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ውድ ወገኖቼ በስዴትም ያለነው ሀሳባችን ጎደሏችን ሞልቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን በሀገርም ያሉ ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን😍

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +116

    ያፈቀረ ሁሉ አብሮ መኖር አይችልም ፈጣሪ ካልፃፈው😘😘

  • @tg-wx1nf
    @tg-wx1nf Před rokem +33

    😥😥😥በጣም ደስ የምል ፊልም ነው በተለኝ ስደት ያለነው የመዳብ ቅመምች 😍✅

  • @deginatyaqob6944
    @deginatyaqob6944 Před rokem +26

    ህይዎት አንዳንዴ እንዴዝህ ናት እኛ ባሳብናው ሳይሆን ፋጣር ባፋቀዳልን ናው ዬምንኖራው❤️☺️🥰😢 ፋጣር ሆይ አገራችንን ሳላም አድርግ 🙏🙏🙏 ያአላህ ዬስዳታኞች አባት አንቴ ናህና አንቴው ጣብቀን🙏🙏🙏

  • @weloyewatube
    @weloyewatube Před rokem +26

    ሰላም ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ፍትህ ለወለጋ በግፍ ለሚገደሉ ሰሚ ላጣ ለወለጋ

  • @user-il2hp8nu4h
    @user-il2hp8nu4h Před rokem +24

    አሪፍ ነው የተፋቀረ ሁሉ አብሮ አይኖርም ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው።

    • @user-qu2kf2yi9l
      @user-qu2kf2yi9l Před rokem

      Be tikekel enem yetemarkut neger binor yehe naw be hiwote sidersebegn

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Před rokem +8

    የመደም ቅመሞች እኔ ኮመንት ሰለነብ አለይም ማነው እንደኔ ኮመንት አይቶ ሚየይ 👍👍👍

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +37

    ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +43

    ልቀቁት አታጎጉንበስደት ያለን እህት ወድሞቸ እመቤቴ ትጠብቀን

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Před rokem +13

    የለየችሁ እዩት በጣም ምርጥ ፊልም ነው❤👌👍

    • @barshamsu
      @barshamsu Před rokem +2

      እሽ እኔ ኮመንት አምብቤ ነው ምጀምረው

    • @lemigaultigray505
      @lemigaultigray505 Před rokem +1

      ​@@barshamsuአኔም ከሜንት ጥሩ ኮሆነ ነው የማየው

  • @giasbd1227
    @giasbd1227 Před rokem +2

    ሄኑየ የኔ ጀግናፅኑ እና ጠካራ ነህ ፊልሞችህን መከታተል ከጀመርኩበት ስአትና ጊዜ ጀምሮ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 Před rokem +6

    የኔ ጣፍጮች የመዳም ቅመሞች ተስፍ አትቁረጡ እሺ በርቱ ነገም ሌላቀነው ብላቹ ፈታበሉ ለምንምነገር አታስቡ ያለው አይቀርም

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 Před rokem +4

    ጥሩ ፊልም ይመስላል ኳሜንቶቹ ደስ ይላሉ ፍትህ በወለጋ አማራ ስለሆኑ ብቻ ስለሚገደሉ ወገኖች

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Před rokem

      እንየውና እንኮምታለን የኮመንት ቃራሚነኝ😬

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Před rokem +6

    ዋዉዉ ቃል ይከበር ፍቅር ወይፍቅር እስኩ እደኔ በቅርብ የተከዳ ወይስደት ኡፍፍፍ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před rokem +7

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው እዩት
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @abduadem6932
    @abduadem6932 Před rokem +4

    ምህረት ታደሰ/ፒፒሎ/በጣም ነው የምወደዳት ባገባት ደስ ይለኛል ስልኳ ያላችሁ ተባበሩኝ

  • @user-sy4cm3ps1r
    @user-sy4cm3ps1r Před rokem +13

    አስተማሪ እና አሪፍ ፊልም ነው🙏😍😍😍

  • @alifmidia
    @alifmidia Před rokem +3

    waw ከምር በጣም ያምራል መጥፎ ተግባር ምላሹ መጥፎ ነዉ መልካም ሠሪወች ያድርገን🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +8

    በጣም አሪፍ ነዉ ደስ ይላል ❤😍አይ ፍቅር❤😢😢በርቱ👍💚💛❤

  • @sosotete425
    @sosotete425 Před 5 měsíci

    መጨረሻው እየናፈቀኝ ያየሁት ፊልም❤

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Před rokem +4

    መገፋት የማታ ማታ ያደርሳል ከደና ቦታ ሰውን ከመግፋት መገፋት የህሊና ሰላም አለው

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Před rokem +8

    ምርጥ ተዋናዮች ናቸው

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Před rokem +6

    እሲ ልየዉ ይች ቀይ ልጂ ቃልኪዳን ጥበቡን ትመሶለኛለች

  • @rhuszemen5426
    @rhuszemen5426 Před rokem +2

    ድህነት ኣይኑ ይጥፋ
    ፍቅር ብፊልም ስያምር

  • @FfsgsHsyhd
    @FfsgsHsyhd Před 5 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ ፍቅር በፍቅር አንጂ ለካ በሃይል ኣይሆንም; አስኪ ፍቅር ያሸንፋል ምትሉት ላይክ

  • @user-mt6tk6re6d
    @user-mt6tk6re6d Před rokem +13

    ማነው እንደኔ ኮመንት እያነበበ ፊልም መኮምኮም የሚወድ

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před rokem +3

    ስላምናችሁ የመዳም ቅመሙች ስራ እንዴት ነው??ላይክ አድርጎ💗

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před rokem

    ዛሬደሞ የተርክን ፊልም አይቸ ሢበቃኝ ወደዚህ ጎራ ብያለሁ እሥኪ ልሹፈዉ አሪፍ ይመሥላል አሹ እና ሄኖክ ያሉበት ፊልም ዉሥጤነዉ😂😂👌👌♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️

  • @merontsadik5987
    @merontsadik5987 Před rokem +6

    The student of the year 2 የህንድ ፊልም ከዛ የተሰረቀ ነው

  • @darselamhaseen3997
    @darselamhaseen3997 Před rokem +1

    ለወለጋ አማራወች ድምጽ እንሁናቸዉ ወገኖቼ የወረደባቸዉ በላ አላህ በቃ ይበላቸዉ እና

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +2

    ዋው አሪፍ ነበር ቴዲ እና ሄኖክ ተፋለማችሁ ማለት ነው 😀😀

  • @user-ez5dw5ns3u
    @user-ez5dw5ns3u Před rokem +1

    ዋው መታገስ ዋጋ አለው በመጨረሻው ድል እጅግ በጣም ደስ የሚል ነበር✅

  • @mulukentsegaye2641
    @mulukentsegaye2641 Před rokem +5

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው አመሰግናለው

  • @almazkefelgn6544
    @almazkefelgn6544 Před rokem +6

    ኮሜታተሮች ግን ይመቻችሁ ሁሉም ስለራሱ ችግር የሚናገረው😂😂

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Před rokem +7

    ችግሩ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው የሚያምረው 🤔🤔😂😂😂ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Před rokem +1

      Era ale ena na bale fikerahen layu naw helluya 🤣🤣🤣

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 Před rokem +1

      @@netsaneta9349 tadileshi fexar fiqirachun yibarik❤🙏 ine gin fiqiregnahee nafiqognali ine sidetegna negn 😭😭

    • @netsaneta9349
      @netsaneta9349 Před rokem +1

      Ayezon 1 nan gezaw yehadel berihe bewala hageresh setegabi ke balesh ena ke 👩‍👦‍👦 gar desetegna tehonalahu 😁😁

    • @Saeda263
      @Saeda263 Před rokem +1

      የውሸት አለም ስለሆነነዋ

    • @user-qw4kl8wl2c
      @user-qw4kl8wl2c Před rokem +1

      ክክክክክክክ

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq Před rokem +6

    ❤❤❤❤ደሰ ይላል❤❤❤

  • @zizu2527
    @zizu2527 Před rokem +4

    ይሄን ፊልም አንድም ሰው ሳያዬው ቁጥር አንድ ነው ያየሁት ደስ ይላል እዬት ቅመሞች

  • @makayadmsa8201
    @makayadmsa8201 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ ሄኖክ በጣም ነዉ የማደንቅህ👍👍

  • @rozikonjo2980
    @rozikonjo2980 Před rokem +5

    እዚህ ምድር ላይ ላሉት እናቶች ክብር ቢኖረኝም እንደ እናቴ !!እዚህ ምድር ላይ የምጠላው ስው የለኝም ክብር የሚወደዱ እናት ላላችሁ

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před rokem +2

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ!!!

  • @geditages4492
    @geditages4492 Před rokem +3

    አሁን ምን እንማርባት ከዚህ ፊልም

  • @mominahaden6334
    @mominahaden6334 Před rokem +5

    በጣምደስየሚልአስተማሪፊልም. ዋው

  • @gashdan2102
    @gashdan2102 Před 10 měsíci

    ሄኖክ ያለበት ፍሊም ምንም እይመቸኝም. ፍሊሞቹ ሁሉ ከህፃኖች ጋር ነው 😊

  • @gelannegash7327
    @gelannegash7327 Před rokem +1

    ይህን ጉረኛና እውነት የራቀው ስው ፣ ስለምን በትቢህት እንዲወጠርና ሌሎች ምስኪን ሴቶችን እንዲያባብልና መማረክ እንዲችል ዕድሉን መስጠት ተገቢ እይደለም።

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +2

    አሪፍ ነው

  • @tamsgenmiratu5097
    @tamsgenmiratu5097 Před rokem +1

    Wow I really appreciate it very nice guys

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před rokem +2

    Woooow, I 👌

  • @dubai1280
    @dubai1280 Před rokem +1

    ደሥ ይላል

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +2

    የድሮውንና የአሁኑን ፊልም ሳይ የተለየብኝ የአዲስ አበባ ገፅታ ፈካ ብላለች ድሮ አንድ ህንፃና አሮጌ ቆርቆሮ ነበር የምናየው

  • @gemebekele4387
    @gemebekele4387 Před rokem +1

    Wow mirx film new inameseginalen

  • @retadaniretadani584
    @retadaniretadani584 Před rokem +2

    Wow betam betam des yemel new katelubet

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p Před rokem +11

    ልብስ ያጣችሁ ይመስል ብጫቂ ልብስ ምትለብሱ እንደዉ ምን ብትሆኑ ነዉ አዋጠን እንግዛላችሁ እንዴ

    • @hawamu
      @hawamu Před rokem

      ሳይሻልአይቀርም

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před rokem +1

    ምንም አይልም በረቱልን

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před rokem +3

    ምንም አይልም በርቱ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Před rokem +1

    እንኳን ደስ ያለሽ!

  • @mkyanaji8793
    @mkyanaji8793 Před rokem +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @ggsta8790
    @ggsta8790 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @adumamo5285
    @adumamo5285 Před rokem +3

    Bexam Desi yilal 👍

  • @karim_a5136
    @karim_a5136 Před rokem +2

    እሄ ፈልም የኔ ታሪክ አለበት ከዚህ ላይ አንድ ትምርት አገኘሁት እሱን ማደረግ አለብኝ እኔ ለሷ ስለ ስደት ወጥቼ

    • @yrdtyyrrty8385
      @yrdtyyrrty8385 Před rokem +2

      እና ምን አረገች ሌላ ያዘይብህዴ በሰው ወሬ ሳይሆን ባይንህ ካላየህ አትመን ሰው ፈረስ ከጥሬ ያጣላል

    • @karim_a5136
      @karim_a5136 Před rokem

      @@yrdtyyrrty8385ሌላ አግብታለች እርግጠኛ ነኝ
      እኔ 2 አመት ሙሉ ችግር ገጥሞኝ አልደወልኩም ነበር ለሷም ሆነ ለቤተሰብም ሆነ
      ግን ያሁሉ አልፎ ስሳካልኝ እሷም አሰፈላልጌ አገኘዋት ግን አራት ወር ሙሉ አውርተን እንዲገባቸው ነገረችን
      የኛ ፍቅር ሀገር ጉድ እስከ የምለው ነበር

    • @user-xn3ir6gs3n
      @user-xn3ir6gs3n Před rokem +1

      አይዞህወንዲሜ ህይወትእንዲህናት እኔስወንዲንልጂመቅረብፈራሁ ውሽትአልወዲም አንደየተዋሹኝአበቃ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem

      @@yrdtyyrrty8385 ታድላ

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Před rokem

    ዋው ቆንጆ ፊልም 😍👍👌

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Před rokem +7

    ምርጥጥጥጥጥጥ ነው እዩት ጎዶች

  • @aynalemaya3651
    @aynalemaya3651 Před měsícem

    Amen

  • @user-sn8nt2ux7w
    @user-sn8nt2ux7w Před 5 měsíci

    አሚን

  • @user-gx1pc5nz7i
    @user-gx1pc5nz7i Před rokem +2

    wow

  • @MekdelawitNigatuMekdelawitniga

    ፊልሙን ሳላይ ሰዓቴን ኮመንት ላይ መፍጀት ስወድ😂😂😂😂

  • @SalamYonass-gq7pq
    @SalamYonass-gq7pq Před 11 měsíci

    ዋው

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 Před rokem +6

    ፈቅር እስከ መቃቢር እዉነተኛ ፈቅር እኮ ዘላቅ ነው

  • @aishaaisha-rz8ik
    @aishaaisha-rz8ik Před 9 měsíci

    የሠውህመምጨየሚሰማው የተሠበረ የተጎዳ ከጎኔለመሆን ፈቃደኛ የሆነአውሩኝ በፈጠራችሁብቸኛነኝ

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 Před rokem

    ጥሩ ፊልም ነው ምንም አይልም

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +1

    Wow betam des yilal sew yezerawen new yemiyachidew

  • @habibahh2451
    @habibahh2451 Před rokem +2

    ማነዉ እደኔ ከቴክቶክ የመጣ😧

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před rokem +1

    Mastaweqiya

  • @mekdiayele3669
    @mekdiayele3669 Před rokem

    በጣም አሪፍ ነው አብሶ በመሀል ሙዚቃ ቢኖረው

  • @user-rm5kc5ye3k
    @user-rm5kc5ye3k Před 5 měsíci

    Wow ❤❤❤

  • @nardosbekel1790
    @nardosbekel1790 Před rokem +4

    ለምንድነው ግን አሁን እየተሰሩ ያሉ ፊልሞች ሴት ተዋንያኑ እራቁት የሚያስመስል ልብስ የሚለብሱት ደግሞ ቁመናቸው ያምራል ኧረ አለባበሰ ይስተካከል

  • @GkgGmjmk
    @GkgGmjmk Před rokem

    አረ ተዉ እስከ መቼ ድረስ ኮርጀን እንለዋለን ሁሌ የኢትዮጵያ ፊልም ለምንድነው ከሌላ ሀገር ፊልሞች የሚኮረጀዉ አረ ደራሲዎች የራሳችንን ድርሰት ፃፋ ቆይ ለምን ጨዋታ ታደርጉታላችዉ ለምንድነው ምትቀልዱት ይሄን ፊልም ከstudent of the year ላይ ነዉ የተወሰደ ለምን በርሳችሁ አትተማመኑ በተለይ የአሁኑ ዘመን ፊልሞች እባካችሁ ከሰራችሁ ከኩረጃ የፀዳ አሪፍ ፊልም ፃፉ ደራስያን ደሞ በማያምር ነገር ጊዜያችሁን ብራችሆን አታባክኑ ሎላዉ ቢቀር ንግግሩን እንኳን ትንሽ አትቀይሩትም ችግሩ ኮሜንት አታነቡም

  • @user-ms1im9jm4c
    @user-ms1im9jm4c Před rokem +3

    ለካ የኔ አይነቷ ኤዋህ ካልሆነች የምትወደውን ሰው ቁጭ ብላ እምጠብቀው አብዛኛው ሴት ለመርሳት አይሸግረውም

  • @S_vip1
    @S_vip1 Před rokem

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @foziyazz
    @foziyazz Před rokem

    ደስየሚል ፊልምነው በርቱ

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před rokem

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ብርቱ

  • @rhgtggyet7040
    @rhgtggyet7040 Před rokem

    ዋዉበጣምደስየሚልነዉ😥😘😘😘😘

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +1

    ቆንጆ ነዉ አብሶ ለኛ ላረብ አገር ሴት

  • @martahayle351
    @martahayle351 Před rokem +1

    Wow

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před rokem +1

    Geramina girum film

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před rokem

    በጣምምርጥነዉ፣ቃላት፣ያጥረኛል

  • @zenebechamdetsion7745
    @zenebechamdetsion7745 Před rokem +1

    meriye💚💛❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před rokem

    ምኞት እቃ ሆነ እንዴ በቃ ምንም አልተማርኩም ከዚህ ፊልም
    ቃል ምንነካት እንደዚህ አይነት ስራ የተቀበለችው አለባበሷ ስራው አብረዋት የሰሩት ለሷ አይመጥንም።

  • @BetselotYilma
    @BetselotYilma Před rokem

    ይሄን ፊልም ሲያይ student of the year 2 ትዝ ያለው ሰው አለ ..................................................

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 Před rokem +1

    Nice movie best actor 👌 tank you ❤️ ❤️ ❤️

  • @senaithaile495
    @senaithaile495 Před rokem

    Well done yes

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před rokem +5

    ኮሜንት የለውም ፊልም አይመቸኛም እንዴት ነው አረፍ ነው ልየው ወይሰ ይቅረብኝ

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 Před rokem +2

    ለጥቅም ወሮጥ ይህነው መጨረሻው

  • @user-ih8nm8mo9f
    @user-ih8nm8mo9f Před rokem

    ምንም አለበት ሁሉም ወድ እደ ፊልም ቃሉን ቢያከብር 😢

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z Před rokem +1

    አሹ ጩኸቱ ተመችቶኛል😂😂😂

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před rokem +1

    14:35 2A-A A 59377A-A blue be emisse

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 Před rokem +1

    11:30 finfine bird's eye view