የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • የቀደመ ሙሉ ፊልም Yekedeme full Ethiopian film 2022

Komentáře • 422

  • @mekdi-s5c
    @mekdi-s5c Před rokem +11

    በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው የድንግል ማርያም ልጅ የክፉዎች መጨረሻ ይሄው ነው እወደቻዎለሁ በርቱ ፈጣር የጣብቄን 😢

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem +5

    ከዚህ ፊልም የተማርኩት ነገር ቢኖር ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል የሚል ነዉ so እግዝአብሄር መልካም እንድንዘራ ያግዘን❤❤❤

  • @betimengesha2405
    @betimengesha2405 Před 2 lety +28

    በጣም ገራማና አስተማሪ ፊልም ነው ይሄንኑ ድርጊት በእዉነት ነው እድሜ ለመምህር ተስፋዬ አበራ አስተምሮናል እዉነት ነው በአለማችን እየሆነ ያለው ነገር ነው በይበልጡ ለመማር (መምህር ተስፋዬ አበራ )ብላችሁ ግቡና ዩቱብ ላይ ተማሩ ስለመናፍስት ሴራ ተማሩ ትወዱታላችሁ አንደበተ ርቱ መምህራችንን

    • @0user-fb3dy8gr5c
      @0user-fb3dy8gr5c Před 2 lety

      እውነት በጣም 🥰

    • @samarr1112
      @samarr1112 Před rokem

      እኔ እዴት እደተቀየርኩ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት

    • @samarr1112
      @samarr1112 Před rokem

      ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጠው

  • @user-uh6jc2zv6v
    @user-uh6jc2zv6v Před 2 měsíci +1

    አቤት ተመሠገን አቤት የሠዉ ጭካኔ ከዚህ በላይ ጭካኔ አለደ ጉድ ተመስገን❤❤❤❤❤❤ሡዉን ማመን የ
    ይከብዳል

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u Před 2 lety +71

    የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ለማታምኑ በዝህ ማየት ትችላላችሁ ደስ ሲል ክፍ ሰው መጨረሻው አያምርም

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 2 lety +25

    እንዲ እኮ ነው በእውነተኛው አለም ሰው ሰውን እንዲህ ነው እያሳበደ ያለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እውነት ይሄ የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @ብሔረአጋዚት
    @ብሔረአጋዚት Před 2 lety +50

    ይህን ፊልም የደረሰው ሰው በትክክል የእርኩስ መንፈስ ጉዳት የገባው ነው የመምህር ተስፋዬ አበራን ዩቲዩብ ገጠመኝ የሚል አስተማሪና አንቂ ትምህርት አለው ለነፍስ ለስጋም

    • @soziah2703
      @soziah2703 Před 2 lety

      Gobze tekekle

    • @alemhmeskel5838
      @alemhmeskel5838 Před 2 lety

      tikikil new betam astemari new

    • @user-js1ig9xc3x
      @user-js1ig9xc3x Před 2 lety

      በጣም

    • @user-xp9fu3rc1d
      @user-xp9fu3rc1d Před 2 lety

      እውነትነው አሁንማ እኮ ገጠመኙ ብዙ ሰው እየነቃነው

    • @user-fu9ix4lc3z
      @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety

      እኔግን ተቸገርኩ ማየት እፈልጋለሁ ግን ማየት አልችልም የመምህርን ገጠመኝ

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 Před 2 lety +53

    ይህን ያህል ነው የሰው ክፋት በስመአብ በጣም አስተማሪ ፉልም ነው thank you

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 2 lety +4

    ቆንጆ ነው አንድ ሰው ሲወደድና ሲያድግ እንደት እንደሱ ልደግ ሳይሆን እንደት ከእድገቱ እናውርደው ነው የምንል ከኔ ጀምሮ የማናድገው ለዛ ነው ተያይዞ ከማደግ ይልቅ ተያይዞ መውደቅን እንመርጣል

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +15

    በስመ ሥላሴ የአሁኑ ዘመን እውነተኛው ታሪክ የሚገልጽ ፊልም ነው ወንድም ወንድሙን አሳልፎ የሚሰጥበት እህት እህቷን አሳልፋ ለሞት የሚሰጥበት ዘመን ኧረ ስንቱን በሰዎች ላይ ኩፉ ስራ መስራ የለብንም ሀብቱም ዝናውም ቀሪ ነው ይቺ ምድር የኮትራ ምድር ናት ፈራሽ ነን ለራሳችን የማንፈልገውን በሌላ ሰዎች ላይ እናድርግ ወገኖቼ ተመከሩ ተዘከሩ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @tezuyalew6569
      @tezuyalew6569 Před 2 lety

      በጣም ልክ ብለሻል ትክክለኛ ነገር ያሁንን ዘመንን ቁጭ

  • @hw4347
    @hw4347 Před 2 lety +58

    ፊልሙን ላስተዋለው አስተማሪ እና ትልቅ መልዕክት የያዘ ነው ጎበዝ መልካም መሆን ለራስ ነው ምክኒያቱም ሰው የዘራውን ያጭድ ዘንድ የግድ ነው::

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 2 lety +24

    ይች ቀበጥ ልጂ እዝህም ላይ አለይ ስወዳት ምናለ በየፊልሙ ብታስገቡዋት ዝናሺየ ሁነ ብቅ አልሺ ክክክ የኔ ትንኝ አድናቂሺ ነኝ 😘❤️

  • @abrihamtumoro8190
    @abrihamtumoro8190 Před 2 lety +13

    እሄንን ፍልም አይቼ ዉስጤ በጣም ተሰማኝ ምክንያቱም መልካም ስራ መስራት ስገባኝ ለሰራሁት ክፉ ነገር ተጸጻትኩኝ 😪 ፈጣሪ ሆይ በቀራችኝ ዕድሜ መልካም ስራ ወይም አንተን ደስ የሚያሰኝ ስራ እንደሰራ አንተ ረዳኝ🤲😪
    ገላትያ 6
    ⁷ አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤
    ⁸ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
    ⁹ ባንዝልም በጊዜው እናጭዳለንና መልካም ሥራን ለመሥራት አንታክት።
    ¹⁰ እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +16

    ትልቅ ትምህርት አለው ሰው ሁሉ ከዋለ ውሎ ሲመለስ መጸለይ አለበት ጸሎት ከሁሉም ይታደጋል እናመሰግናለን !

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Před 2 lety +2

    ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል ትምህርቲ ።
    ናይ መምህርና ትምህርቲ እዩ ደስ ዝብል እዩ ብኩሉ ።ቀጽልሉ ክንጽበ ኢና ብሕጂ ።❤

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +23

    ሀቅ ያለ ነገር ነው ሀበሻ ወደዋላ ያስቀረን እሄ ክፋታችን ነው😭በጣም አስተማሪ ፍልም ነው በእውነት

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +75

    እግዚአብሔር የእጅን ይሰጣል ተንኮል መልሶ የሚጎዳው ተንኮለኛውን ነው ወገኖቼ

  • @lemifekerfekerlemi6580
    @lemifekerfekerlemi6580 Před 2 lety +48

    እውነት ትቆያለች እንጂ ትወጣለች ምርጥ አስተማሪ ፊልም👌

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety +8

    በጣም ደስ የሚል እና የሚያስተምር ነዉ ሁሉም ሰዉ በተሰጠው መክሊት ነዉ መስራት ያለበት ኤሊያና የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ ጆሲ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ በርቱ !!!

  • @user-uh6jc2zv6v
    @user-uh6jc2zv6v Před 2 měsíci +1

    ወላሂ በጣም አሥተማሪ ነዉ,ሡበሀን,አላህ አሥተማሪኘዉ ደሞከረወ
    ዉ ያቀዋል ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @user-hq9gc6po1b
    @user-hq9gc6po1b Před 2 lety +19

    እውነተኛ ታሪክ ነው አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @hellenhellen8823
    @hellenhellen8823 Před 2 lety +7

    በጣም ወድጃለሁ ፊልሙን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰እውነት መቼም እውነት ናት 🥰🥰በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በዚሁ ቃጥሉ👏👏እኔ እስከ መጨረሻ ለማየት በጣም ጓጓቼ ነበር የልቤ ትርታ ለመናገር ይከብዳል ልቤ በጣም ነው የማታኝ መጨረሻሁን ለማየት 🥰🥰ተባረኩ 👏👏👏ውድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 👏👏👏👏🥰🥰🥰

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +11

    በጌታ ስም አቤት የሰው ክፋት
    ግን ሁሌም ለሰው የምናስበው ክፋት ዞሮ ለራስ ከዚህ ይሰውረን ጌታ ሆይ ማንን ማመን ይቻላል በዙሪያችን ያሉትን ሁሉ

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Před 2 lety +16

    ሁላችንም በሰፈርነው መስፈርያ ይሰፈርልናል👌

  • @hanan858
    @hanan858 Před 2 lety +11

    ኡፍፍፍፍ ይህች ልጆ እንዴት እንደምወዳት ☺🤗🤗

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 Před 2 lety +8

    በጣም ቆንጆ ነው ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ሰርተን የምናልፍ ያድርገን

  • @user-nz2di8xr6b
    @user-nz2di8xr6b Před 2 lety +10

    ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ

  • @Helen-nk1lm
    @Helen-nk1lm Před 2 lety +16

    የሚገርም መልእት ያለዉ ፊልም ይመቻቹሁ 😍😍😍

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 Před 2 lety +4

    ሶደሬ ዛሬ ገና ነብስ ያለው ፊልም ለቀቃችሁልን አስተማሪ ጥራት አንደኛ ነው እናመሰግናለን

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +12

    ዋዉ መጨረሻዉ ያምራል ሠዉ የዘረዉን ያንኑ ያጭዳል አቤት ጭካሬ ሠዉ አብሮ በልቶ ተኮል ያሣዝናል እዉነት ሁሌም አሸናፊ ነች በጣም አሥተማሪ ነዉ እየሆነ ያለ ም ነዉ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 Před 2 lety +5

    ትልቅ ትምህርት ነው ግን ለምን?የእዚህን ያህል ጭካኔ አይ ሰው 😢😢😢😢በየቤቱ ያለ ተንኮል አረ ውይ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ተመልከትልን በቤቱ የታሰሩትን😭😭

  • @user-ws7rc5pd9p
    @user-ws7rc5pd9p Před 7 měsíci

    መጀመሪያችንን ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን ፈጣሪየ 😢የዘራዉን እራሱ ያጭደዋል😢😢😢😢😢

  • @dyry440
    @dyry440 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍና አስተማሪ ፊልም ነዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የማጭደዉ በሰዉ የቆፈሩት ጉድጓድ ለራስ ይተርፋል

  • @negattube1002
    @negattube1002 Před 2 lety +1

    እጂግ ደስ የሚል አጨራረስ
    ሰዉ ሁሉ የዘራዉን ያጭዳል 🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +6

    ኤልያና የኔ 💝💝💝💃💃ዉብ ሞልቃቅዬ ❤❤❤ስወድሽ እኮ 💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +8

    የኔቀበጥ አቺ ስትስቂ ነዉ የምታምሪዉ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +6

    ጆሲ 💝💝ምርጡ + ኤልያና ❤❤❤ታምራላችሁ 💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meandmyself5318
    @meandmyself5318 Před 2 lety +2

    Ewnet tekoyalech enji tedebeka atkerm, mert film new , des yelal 👍👍!!

  • @user-gs8yv4ss5x
    @user-gs8yv4ss5x Před 2 lety +2

    ምርጥአስተማሬ ፊልምነው እውነት ይዘገያን እጅይወጣን

  • @mesiethiopia1597
    @mesiethiopia1597 Před 2 lety +6

    ክፍ ሰው መጨረሻው እሄው ነው በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የሰዉን መጨረሻ ያሳምር ካፉ ሰው እግዚአብሔር ልባና ይስጣችዉ

  • @ትምኒትረዘነ
    @ትምኒትረዘነ Před 2 lety +4

    😘😘😘😘💞ዝናሺ በጣም ነው የምወዳት

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Před 2 lety +7

    ዝናሽ ሁና የሰራችው እና የሶ ፍቅረኛ ሁኖ የሰሩት በጣም ነው እምወዳቸው ሁለታችሁ ያላችሁበት ፊልም ያምራን

  • @Mirna-qm4oz
    @Mirna-qm4oz Před 2 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ማንም ሰው እራሱን እጂ ሌላ ሰው መሆን አይችልም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +3

    መግዜም ለሰው ክፍ አታድረግ መለሶ የሚከፈልህ ክፍት ነው☺️ እግዚአብሔር ከተኮለኛ ይጠበቀነ🙏🙏🙏🙏

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 Před 22 dny

    ጥሩትምህርት፡የሚሠጥፊልም

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +1

    የክፉ ሠው መጨረሻ ይሔው ነው አስተማሪ ፊልም ነው ዮሲፍ ስወድክ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Před 2 lety +1

    እግዚኦ አምላክ ሆይ ይቅር በለን ሰው እንዴት በህቱ ይጨቅናለ የእውነተኝ ታርክ ነው እንደነዚህም አይነት ጨቃኝ ሰው ይኖሪለ ከነደዚህ አይነት ጨቃኝ ሰውረን

  • @user-hv1ze8dq1b
    @user-hv1ze8dq1b Před 2 lety

    በጣም አሰተማረ ፉልም ነው ሰንትሰወች አሉ እንደዚህ የሰውህወት የሚያመሰቃቅሉ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +5

    ትክክል ማንም ማንንም ሊሆን አይችልም እራሱንእጂ

  • @mariemarie948
    @mariemarie948 Před rokem

    አራ ምን አይነት ጉድ ያለዉ ፊልም ናዉ በናታችሁ ሳው ሁሉ ትምርት ሰጣቹ ❤❤❤❤አመሰገናለዉ በጣም

  • @user-bc2lk9tk7j
    @user-bc2lk9tk7j Před rokem

    ወለሂ በጠም ይገርማል ማጥፎ ሰው ማጨርሽው እዴዘነው😢😢😢😢😢😢😢😢 አስተማር ፋልምነው ሀገቺን ስለምሽ ብዚትበልልኝ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety +2

    አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን🙏❤ፈጣሪ አምላክ ከክፉት የራቀ ቅን ልብ ይስጠን🙏❤💐

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 2 lety +2

    _ኤት አባቷ የጇን አገኘች😂😂 ልጅቱ ግን እውነት ሆና ነው የተወነችው በፈጣሪ ደስ ያለኝ ለዚችኛዋ ጭራቅ የጇን ማግኘቷ ጥሩና አስተማሪ ነው።_

  • @hevhevigh5693
    @hevhevigh5693 Před 2 lety

    የምምህር ተሰፋዬ ገጠመኝ በፊል የመጣነው የመሰለኝ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před rokem

    በመጀመርያ ማንም ሰው ደጋግሞ ማሰብ ያለበት ሁሉም ሰው በድሉ በተሰጠው ፀጋ ነው የሚኖረው የኛ ያንተ የሳ ለኔ በፍፁም ሊሆን አይችልም ካልተሰጠን የፈለገ ነገር ብንቆፍር የኛ ካልሆንም ሰማይ ወተን ምድር ብንፈርጥ ከላይ ነው ትዛዙ እየሄዳቹ ጥንቃይ ቤት። ተማሪቤት ሰውን ግደል አሳብድ ብትሉ በሰይጣን ምንገድ ብትጋዙ ሰማይ ዙፋኑነው መሬት የግሩ መርገጫናት። የድንግል ማርያም ልጅ ከተወረወረ ድንጋይ ያድናል። በምድር በኛፍቃ የሚሆነው የለም ሁሉም ከላይ ነው እባካቹ። በምናየው እንማር።

  • @negatuadmassu4038
    @negatuadmassu4038 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ማለት ቀላል አይምሰላችሁ!!! ሁሉም አላፊ ነው ወገኔ።

  • @user-oy7ml6sm3x
    @user-oy7ml6sm3x Před rokem

    ሀሪፍ አሰተማሪ ፊልምነው በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የጊዜ ጉዳይ እንጂ

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 Před 2 lety +2

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ምን አይነት ጨካኝ ነሽ ናርዲ ተብዬዋ😭😭💔ይቺ ቀይ ልጂ ስወዳት ስሟን አላውቀውም🥰🥰🥰🥰❣️

  • @surafelgetahun1621
    @surafelgetahun1621 Před 2 lety +4

    ለምንድነው ፊልም ስትጭኑ ግን ባክግራውንድ ሙዚቃ የምታስገቡት ሰዎቹ የሚያወሩትን እንዴት እንስማው በዛ ላይ ማስታወቂያችሁን ስታስገቡ መሀከል ላይ የምታረጉት እንዴ ምናለበት ከታች ወይም ከላይ ብታረጉት እንዴት መሀል ላይ ይደረጋል

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety +2

    እስኪ ልየው ኮመንታተሮች ቆንጆ ነው አሉ

    • @hirj2602
      @hirj2602 Před 2 lety

      ክክክ እኔራሱ ኮሚት አይች ነው ያየሁት

  • @user-gu3es4ci2e
    @user-gu3es4ci2e Před 2 lety +3

    አሪፍ ነበር በተለይ አጨራረሱ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Před rokem +1

    በጣም አሪፍ አሥተማሪ የሆነ ፊልም ነው
    አይ ሠው ግን ሁሉም እደሥራው መቀጣቱ ጥሩ

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před rokem

    ናርዶስን ሆና የሰራችው ልጅ አይመጥንሽም እማ እንደዚህ አይነት ፊልም አትስሪ አንቺ እጅግ በጣም መልካምና ቅን ሴት ነሽ አከብርሻለሁ ክፉና መጥፎ ሆነሽ አትስሪ ወይኔ ኮሜንቴን ብታነበው ስሜቴ ነበር በጣም ነው የምወዳት😘💙

  • @meaza5014
    @meaza5014 Před 2 lety +3

    ፊልሙ በጣም ጥሩ ነበረ ግን አንድ እህት የአንዷን ፍቅረኛ ወይም ባል በሌላ በኩል መቅረብ የለባትም ያ ባይሆን ኖሮ እህቷን በክፉ ባላሰበቻት ስራስ ኮኬ ችግር የለውም በእቷ ፍቅር ላይ መግባቷ ከባድ ነው መጀመሪያ ልጁ የናሪዲ ፍቅረኛ ነበረ የናርዲን ፍቅረኛ ዝናሺ ልታቀራርብ እንጂ የራሷ ልታደርግ አይገባም ነበረ ከመጀመሪያው

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 2 lety +6

    እውነትም ከመምህር ተስፍየ የተወሰደ ነው መሠል

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Před 2 lety +3

    ሰው ጥሩ ከሰራ ጥሩውን ያጭዳል መጥፎ ከሰራ መጥፎውን ያጭዳል ምርጥ ፊልም

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 Před 2 lety +2

    መልካም ብናደርግ ለራሳችን ክፉ ብናደርግም ለራሳችን መልሶ ይጎዳናል መልካም በማድረግ ለህሊናችን ውለታ እንዋል

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ክፋት መልሶ ለራስ ነዉ

  • @እመአምላክእናቴ-ተ3ከ

    ሰው የዘራዉን ነው እምያጭደዉ
    እግዚአብሔር የምወደዉን መልካም ስራ እንድኒሰራ እግዚአብሔር ያግዘን 🙏🙏🙏

  • @user-nn7qq2ms7e
    @user-nn7qq2ms7e Před rokem

    በጣም፣ምርጥ፣ፊልም፣ቃላት፣የለኝም፣ወላሂ፣ሰዉየዘራዉንእንደሚያጭድየታወቀነዉ፣

  • @fkertalmeayu5209
    @fkertalmeayu5209 Před 2 lety +1

    Wow, I like it. Thank you for everything you should the movie. Thank you bro.👌👌👌👌

  • @wasihunsintayew4866
    @wasihunsintayew4866 Před 2 lety +5

    ዋው አሪፍ ስራ ነው

  • @mubarikmuktar6049
    @mubarikmuktar6049 Před 2 lety +4

    ዋው አስተማሪ ፊልም ነው

  • @selamselamina898
    @selamselamina898 Před 2 lety +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው በርቱ

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 Před rokem

    በጣም አስተማሪ የሆነ ትወና ነው ተባረኩ

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 Před 2 lety +2

    መጨረሻው ያምራል

  • @alwaseem4907
    @alwaseem4907 Před 2 lety +3

    ዝናሽን ሁነሽ የተወነሽው ልጂ በጣም ነው የምወደሽ እንደ ሰላምተስፋየን ጎበዝ ነሽ ግን እንደሷ ዘረኛ እንዳትሆኝ

  • @linabelayneh3013
    @linabelayneh3013 Před 2 lety +3

    ይህ በሠው ላይ መተት ለሚያደርጉ ሠዎች ከባድ ትምህርት ነው

  • @edenfekadu621
    @edenfekadu621 Před 2 lety +1

    Endezi aynet film stseru gn matebachuhn btawelkut des ylenal

  • @alemnshe4504
    @alemnshe4504 Před rokem +1

    አስተማሪ ፊልምነው 🥰🥰🥰🥰

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 Před 2 lety +3

    በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ግን እኛ ሰዎች ለዚች ለአጭሩዋ እድሜያችን ክፋታችን ለምን አይዱንያ እንደዚህስ አታድርጊኝ

  • @user-rd5pr2tb9q
    @user-rd5pr2tb9q Před 2 lety

    ዋዉ ይሔ ደሞ ይለያል በጣምነዉ የምናመሠግነዉ💚💛❤

  • @yodit7265
    @yodit7265 Před 2 lety +1

    በስማምም !!!! ጠንቋዩ ቢያስደነግጠኝም ምርጥ አስተማረ move ነው !!!!!

  • @ahmedmuhamed1865
    @ahmedmuhamed1865 Před 2 lety

    ትክክለኛና አሰተማሪ ታሪክያለው ፊልምነው የጥንቆላሰራና አርኩሰመንፈስነው ሰውን ከሰውጋር እያባላውያለው እህቲቱቆሻሻና መጥፎ ሰውናት የክፋና የተንኮለኛሰው መጨረሻው ውድቀት ነው

  • @ganadio
    @ganadio Před rokem

    የምገረም ትምህርት ነው ናሆምዬ አንተ ኑርልኝ ሁለ በመልካምነት 😍😍😍😍😍

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 2 lety +5

    I pray to God Jesus Christ protect me and my family from all the evils amen

  • @user-qu8hg4ho5m
    @user-qu8hg4ho5m Před 2 lety +1

    እኛ ሰዎች ስንበል አስቸጋሪዎች ነን እራሣችን መሆን የማንችል

  • @mulufik5930
    @mulufik5930 Před 2 lety +2

    እሚገርም ፊልምነዉ በርቱ ለሰዉ የቆፈርነዉ ጉርጓድ እኛንም መልሶ እደሚከተን ብናቅ ጥሩነበረ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +5

    መጨረሻው ያምራል ክፋት የትም አያደርስም ወንድም በወንድሙ ላይ እህት በእህቷ ላይ የተንሳበት የጊዜው ሁኔታ ያሳያል ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @user-ic8us3we4k
    @user-ic8us3we4k Před 2 lety

    ኃጢአት ኃጢአትኚን የጠምዳል እግዚአብሔር ልቦን ይስጠቹ

  • @Azahel181
    @Azahel181 Před 2 lety +8

    Welcome
    ኣሕዋት ኣኣብ ዘለናዮ ፈጣሪ ሰላሙን ምሕረቱን ይልኣኸልና እናበልኩ 1000 ሳብስክራይብ ክበጽሕ ቀሪበ ኣለኩ ንስኹም ክትሕግዙኒ ፍቃድኩም ይሓትት

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 Před 2 lety +1

      በቀንነት ደምሪኝ

    • @Azahel181
      @Azahel181 Před 2 lety

      @@hayatmeka3271 እሺ ያመሰግናለው

  • @user-tz1pt5np1k
    @user-tz1pt5np1k Před 2 lety +1

    መምህር ተስፋዬ የመናፍስትን ሴራ እድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 Před 2 lety +1

    ዋዉ እሚገርም ምርጥ ፊልም ነው

  • @desalegnmekonen6859
    @desalegnmekonen6859 Před 2 lety +2

    ይቅርታ አድርጉልኝ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን አጨራረሱ ደስ አላለኝም ምክኛቱም እናተ በፍቅር እያመናችሁ እሷን ማሣበድ አለበረባችሁም ምክንያቱም እየሱስም ስወድ የነበረው ክፉወችን ሁሉ ነበር እና ።ምክንያቱም እሱ በአንድ ነገረ ነበር ሲያምን የነበረ እሱም በፍቅር ብቻ ነበረ!እና አጨራረሱን አልወደድሁትም

  • @user-qs9ec3jz3t
    @user-qs9ec3jz3t Před rokem

    አስተማሪ ፍልም ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +2

    በቄ ዛሬ ደሞ ጠባቂ አደረጉክ 🤸‍♂️🏋‍♂️

  • @seadasweet7327
    @seadasweet7327 Před rokem

    ገራሚነው. ❤❤

  • @yegiresat3710
    @yegiresat3710 Před 2 lety +1

    መጨርሻው ያምራል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል

  • @fkertalmeayu5209
    @fkertalmeayu5209 Před 2 lety

    Thank you. If you can movie everyday I watching the first time this one I see you teach me everything.💔😭😭🙏🙏👌