እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ)፣ ደሳለኝ ኃይሉ፣ ብሩክታዊት ገድሉ፣ አዜብ ገድሉ Ethiopian movie 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲ)፣ ደሳለኝ ኃይሉ፣ ብሩክታዊት ገድሉ፣ አዜብ ገድሉ

Komentáře • 432

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 4 lety +184

    አዲስ ፊልም በመለቀቁ ማነው እንደኔ ደስ ያለው የኢትዮጵያ ፖለተካ በጭንቀት ሊደፋኝ ነበር አመሰግናለሁ !

    • @kelemuanage9644
      @kelemuanage9644 Před 4 lety +6

      ፊልም ላይ መልክቱን መስማት አልችልም ሙዚቃ ውን አጥፋት

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg Před 4 lety +3

      አንቺ ልጅ የፈልም አድናቂ ነሺ ልበል

    • @meskitamru8553
      @meskitamru8553 Před 4 lety +1

      Awoo sabera zena aszegn zena eci

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 Před 4 lety

      ወይኔ ሰረ ምርጥ

    • @FF-yl6es
      @FF-yl6es Před 4 lety +3

      ትክክልአቦ እኔምልክእደዛው

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 Před 4 lety +306

    ነገ ወደ እናት ሀገሬ ልገባ ነው ውዶቼ እናንተንም በሰላም አገራቹ ይመልሳቹ

  • @halima1020
    @halima1020 Před 4 lety +47

    እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው ቴድ ወሰጤነው እስኪ የምቶዱቱ በላይክ ልያችሁ

  • @user-wc4px8rf4m
    @user-wc4px8rf4m Před 4 lety +35

    ጎደኛዋ ግን ነፍስ ናት እንዳንቺ አይነት ጎደኛ ይስጠኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +49

    ኢትዮጵያ እማማዬ ኢትዮጵያ እማማዬ
    እማማ እማማዬ እማማ እማማዬ
    የአንድነት ፍቅር ሰምሮ መዋደድ ሰላም ጸንቶ
    ሰላም ይታጨድ ከምድርሽ ፍቅር ይፍለቅ ከወንዝሽ
    መታፈር ከአንቺ ይጥፋ አለም ሁሉ በአንቺ ይኩራ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ በማንም አለውጥሽ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ በማንም አልቀይርሽ
    ሀገር ይለወጣል እንዴ
    ኧረ እንዴት ተደርጎ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 Před 4 lety +89

    ፖለቲካ ሚያወሩ ሰዎች አፋቸው ቆልምምልኝ አምላኬ ሆይ አሜን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety +16

    አዲስ ፌልም ናፍቆን ነበር
    እናመሠግናለን
    ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ሌጆች
    በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ትምህርት
    አለው ።
    ደሱየ ቴዲዩ 👌

  • @saraendris1956
    @saraendris1956 Před 4 lety +13

    ወይኔ ሲያምር ልጆቹ እህትና እህት ናቸውደ?ሳርቾ የሆንሽ ቀበጥ ምርጥ ጓደኛ ነሽ እንዳንች አይነት ጓደኞችን ያብዛልን

  • @saradeneke6851
    @saradeneke6851 Před 4 lety +19

    ወይኔ ቴዲዬ እንዴት እንደምወድህ ፊልሙ አሪፍ እንደሚሆን ግምት አለኝ

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s Před 4 lety +11

    ሴቶቹ ሲያምሩ ንግግራቸው ሲጣፍጥ ከነድምጻቸው እርጋታቸው ደስስስ ሲሉ

  • @user-uq3yj8pt6y
    @user-uq3yj8pt6y Před 4 lety +6

    ልክ እደሳራ አይነት መልካም ጎደኛ ፈጣሪ ያብዛልን ዋው አሪፍ ትምርት ሰጭ ፊልም ነው

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 Před 4 lety +8

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፊልም ቀበጧ ተመቸችኝ ወንድ ልጅ ቀየር እስኪል ማመላለስ በአይምሮ በሳል ለመሆን ጣሩ ለጥቅምና ለሱስ አትሸነፉ የዘመኑ ጎረምሶች

  • @fuff7940
    @fuff7940 Před 4 lety +78

    ሀሀሀሀ ሰባሰባ አመረኝ 🤓አኔም እርጉዝነኝ 8ኛወሬነው ኬሜንቶች ዱአርጉልኝ በሰላም እንድወልድ

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 4 lety +36

    የሀገሬ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ ግድባችን እየተሞላ ነው

    • @nbintahmed4590
      @nbintahmed4590 Před 4 lety

      ወይ ዘንድሮ! አለ ኤፍሬም ታምሩ ዘንድሮ ነበር መዝፈን የነበረበት ይህን ዘፈን በቃ አርቲስቶች በሙሉ የፊልም ስራ አቆሙ ማለት ነው? በዛ ስሄድ አድሱን የyoutube ቻናሌን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉ በዚህ ስመጣ እንድሁ ደግሞ ሁሉም ታዋቂ አርቲስቶች

  • @martamarta3690
    @martamarta3690 Před 4 lety +7

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው ተባረኩ የበለጠ እውቀት እግዚአብሔር ይጨምርላቹ

  • @sadatmesayabraham3670
    @sadatmesayabraham3670 Před 4 lety +10

    አንቺን የመስለ ጓደኛ ቢኖር ኖሮ ሁሉም ሴት ያገባ ነበር አምላክ ሆይ ለሁላችንም እንደሱዋ መልካም ጓደኛ ይስጠን

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 Před 4 lety +9

    i'm Form eritrea but i Love you🌷 more amharic Movie and Love amharic speak 🇪🇷🇪🇷🖤🇪🇹🇪🇹

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube Před 4 lety +13

    እንደው የኢትዮጵያ ፊልም ላይ ኮመንት የሚሰጠው ሰው ከፊሉሙ ጋር የማይገናኝ የእቤቱን ና የእራሱን ጣጣ ነው የሚፅፈው። እስቲ ስለ ፊልሙ ብቻ መጨረሻውን ሳትጠቅሱ ከታሪኩ ምን እንደተማራችሁ አስተያየት፣ ፃፉ። ለእኔ ፊልሙ አሪፍ ነው!!

  • @asaiucie9423
    @asaiucie9423 Před 4 lety +62

    ጎደኞቸ ጭንቅ ብሎኛል ዱአ አድርጉልኝ 😢😢😢

  • @abby8182
    @abby8182 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አይኞችህን ከኢትዮጵያ ልጆችህ አትለይ ይቅር በለን ምሀሪነህና ማረን

  • @gamelagamal4523
    @gamelagamal4523 Před 4 lety +3

    ቴዱ ውስጤ ነው እሱ ያለብት ሁሉም ያምራል

  • @aloostaloosht6577
    @aloostaloosht6577 Před 4 lety +6

    እኔእሚገርመኝ የከተማ እርጉዝ የብቻውነው በጣም ያበዙታል

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 Před 4 lety +4

    ስላም ለሑለችን ይሑን ስላም የሑሉ መስረት ነውና እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኛነት ይጥፍ

  • @abebechbeleteabebechbelete5850

    ዋው ጓደኛ ብሎ ዝም ለነገሩ እኔም እደጓደኛ ምትሆን አክስት አለችኝ ለኔ ትሞትልኛለች እኔም እደዛው ፈጣሪ ጤና እድሜ ጉልበት ይስጥልኝ አክስትዬ መንብዬ ውድድድ

  • @SaraSara-xj8bk
    @SaraSara-xj8bk Před 4 lety +2

    ምርጥነውእርጋታችሁ ከጋብቻበፊት ግንኙነት በእምነታችን እንደማይፈቀድ የምትገልፁበት መንገድ አስተማሪነው በርቱ ስትስሩ ሁሉም ባለፊልምሰሪወች ስርአት ባህል እምነት ስራን ማክበርእንደሚገባ በደብይገልፃል

  • @letarikmekonen6878
    @letarikmekonen6878 Před 4 lety +22

    የቴድ አድናቂ ነኝ

  • @user-vl2vl9xk2t
    @user-vl2vl9xk2t Před 4 lety +11

    የቆዬ ፊልም ነው እኮ አዲስ አደለም🤗🤗😆😅

  • @ummiehabeshawit7722
    @ummiehabeshawit7722 Před 4 lety +72

    አረ ስለ ፊሌሙ ኣስሰተያየት ስጡ
    ሌላ ነገር ትታችሁ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety +1

      ስንደርቅ ውለን ደግሞ ኮሜቶችም ያደርቁናል መሰልጠኛ የለለው ትውልድ ጨጓረየን ላጡት

    • @user-vy5yi9kp9h
      @user-vy5yi9kp9h Před 4 lety +1

      አችምኮ አላሠጠሽ ማሬ እሲሹክበይኝ ልየው ያምራል

    • @ummiehabeshawit7722
      @ummiehabeshawit7722 Před 4 lety

      Redi Yusuf 😍🤣

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 Před 4 lety +4

    It’s educational, human, and responsibility. I really enjoyed the movie and love very much the character of the beast friend. Thank you!!

  • @user-gr6pm1kh1y
    @user-gr6pm1kh1y Před 4 lety +7

    እህታማቾች ናቸው እንዴ ሴቶቹ ሁለቱም የገድሉ ልጆች🤗

  • @Eman-nb1ov
    @Eman-nb1ov Před 4 lety +65

    ወንዶችየ ማስርገዝሳይሆን መከባከብም ልመዱ

  • @user-qy1rj9rg4f
    @user-qy1rj9rg4f Před 4 lety +83

    አንደኛ ነኝ ፐ ዛሬ አለፈልኝ
    የፖለቲካ ወሬ የሰለቻቹ ገባ
    በሉ

  • @maystromaystro2884
    @maystromaystro2884 Před 4 lety +7

    ፊልም አሪፍ ነው ግን ማንም ባል እንደዚህ አያደርግም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +21

    እግዚአብሔር ከመጣብን ወረረሸኝ ይጠብቀን 👍 ዘረኝነት ጠፈቶ ባድላይ እንደግ ጉዞ ወደብልፀገና የምትሉ😍

  • @tiyabint
    @tiyabint Před 4 lety +5

    ዋው ምርጥ ፊልም ተባረኩ

  • @haditube1026
    @haditube1026 Před 4 lety +24

    ቴድ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል ጋይስ እዳትጋፉ ቀስ ብላችሁ ገባገባ በሉ እንሹፍ

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407

    ፕሊዝ አዲስ ፊልም ልቀቁልን ከአመት በፊት ያየነውን አትድገሙት በዚ አጋጣሚ የእንግዳሰው አድናቂ ነኝ አሪፍ ፊልምም ነው እግዜር ጥሩ ጓደኛ ይስጠን

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 4 lety +2

      እግዜር አይባልም እግዚአብሔር በሚለው ይስተካከል

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 Před 4 lety +15

    እንደሳራ አይንት ጓደኛ ብትኖርኝ ኡፍፍፍ ምን ያከል ደሰ ይለኛ ነበር

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስጌን እኔ አንዲት ናት እጅ አለችኝ

    • @ffgg7236
      @ffgg7236 Před 4 lety +1

      ይመቻን

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 4 lety +2

      እኔም አለኝ አምላክ ይመሥገን የአጎቴ ልጅ ናት ምርጥ ጓደኛዬ ናት F ትባላለች

    • @eremetmolla7953
      @eremetmolla7953 Před 4 lety

      @@user-ff7qo3ik8b ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልሸ

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 4 lety +1

      @@eremetmolla7953 አሜን፫ አመሠግናለሁ

  • @user-fg5pn7ph8d
    @user-fg5pn7ph8d Před 4 lety +4

    ዋው ዛሬ አልተቀደምኩም ቦታ ልያዝ እና አይቸ እመለሳለሁ.

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +2

    በፊልም አላለቅስም ማልቀስም አልፈልግም ግን ዛሬ አለቀስኩ ሲያሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nr8up3fq6s
    @user-nr8up3fq6s Před 3 lety +3

    መልካምጓደኛ😂😂😂ለመቸነውደግአረገችቆንጆፊልምነው😜😜

  • @yechalaletube8122
    @yechalaletube8122 Před 4 lety +6

    ወይኔ አማረኝ ብዬ ሳልሞላቀቅ የ2 ልጆች እናት ሆንኩኝ

  • @tegistyemar4901
    @tegistyemar4901 Před 4 lety +5

    ኮንዶሚንየም ተመዘገብኩ አይልም አላለም ወይኒ ሲያሳዝን ሆሆሆሆሆ

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 4 lety

      ኮንዶሚኒየምማ ኮንዶሚኒየምማ ሻሻ
      ተሠርተናል በታከለ ኡማ😀😂

  • @emmaemma9357
    @emmaemma9357 Před 4 lety +9

    ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ትዳር ይስጣችው

  • @user-qb2ib8ts6z
    @user-qb2ib8ts6z Před 4 lety +5

    ያምራል መቼም እናንተ እናንተ ካልሰራችሁት ፊልሙ ሁላ አላምር ብሏል

  • @user-wg5cz8ub3w
    @user-wg5cz8ub3w Před 4 lety +6

    ሰላም ለእማማ ሀገሬ ለኢትዮጵያ💚💛❤👈👌

  • @meryam-tg3vi
    @meryam-tg3vi Před 4 měsíci

    ምናለ ፈጣሪ እዳች አይነት ጎደኛ ቢለግሠኝ😭😭😭😭😭😭እደናተ እሆናለሁ ብየ የኔዋ ቀበርችኝ ላካ ጎደኝነትም በፊልም ነው እሚምርው😢😢😢

  • @kokobegetachew1209
    @kokobegetachew1209 Před 4 lety +9

    ወይኔ የልጅቱ ጓደኛ ግን ተመቸችኝ

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +4

    ቴዲ ካሉን የወንድ አርቲስቶች ድንቅ ብቃታ ያለው ልችነው በጣም ሁኖነው የሚሰራው በተለይ የፍቅርፊልም ለማልቀስም አንደኛ ነው

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 4 lety +3

    ውይ የሜላት ጓደኛ ሳርዬ ይመችሽ ያራዳ ልጅ 😄😄😄😄😄😄😄

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Před 4 lety +26

    እደኔ የሰቀቀን ወሬ የሰለቸው ኑ እስኪ ፈንድሻ እየያዛችሁ ትንሽ አርፍ እንበል

    • @saadaali7864
      @saadaali7864 Před 4 lety

      🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🥤🥤🥤🥤🥤🥤

    • @hayathassen78
      @hayathassen78 Před 4 lety

      እስቶክፈረሏህ እኔ እኮ እንቅልፍ አጣሁ ወላሂ

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety

      አረ መጣሁ

    • @zaharahussen7211
      @zaharahussen7211 Před 4 lety

      ኢብቲሳም ስምሽ ደስስ ይላል የኔ ፈገግታ

    • @user-wh8yf8xv6j
      @user-wh8yf8xv6j Před 4 lety

      @@zaharahussen7211
      ሹክረን ዘሀሪ

  • @user-hn6rz4ow6k
    @user-hn6rz4ow6k Před 4 lety +4

    ደስ ይላል ሀገራቸንን ኢትዩባን ኩርናን ያጥፋላት

  • @16filmproduction97
    @16filmproduction97 Před 4 lety +15

    ሁሉም በቅርብ እንደሚስተካከል ከፈጣሪ ጋር ተስፋ አደርጋልው፦ ኮሮና ጠፍቶ ፣ ግድባችን በሰላም ተገድቦ ፣ዘርኝነት ተወግዶ ፣ በስደት ላይ ያሉ ወደ ሃገራችን በክብር ተመልሰው ፣ ያዘኑ ተጽናንተው ፣ የተጣሉ ተታርቀው ፣ ያለቀሱ ተደስተው !🙏🙏🙏ሁሉም ተስተካክሎ ኢትዮጵያ ወደ ቀደመው ሰላምዋ እምትመለስበት ጊዜ ከፈጣሪ ጋር ቅርብ እንድንሆን ተስፋ አደርጋለው!ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ ደግ ደጉን ያሰማን 🙏🙏🙏ሰብ በማድረግ ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እንዲሁም አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ .💖💖💖

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před 4 lety +3

    በጣም ነው እሚያምር

  • @samera160
    @samera160 Před 4 lety +21

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ፖለቲካ ሰልችቶኝ ልሞት ነው 🙂

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety +2

      አዲሱ ሰው ተለቋል በጣም ያስቃል እዪው

    • @samera160
      @samera160 Před 4 lety

      @@user-yt7bc3qg4l Esh wudy

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 4 lety

      ኡፍፍፍፍ በጣም ሰለቸን ፓለቲካ ከተፍጠርን ጀምሮ ፓለቲካ ነው

  • @user-qe6sz7di7k
    @user-qe6sz7di7k Před 4 lety +7

    ወይኔ ስብሰባ አማረኝ ስትል በሳቅ

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 Před 4 lety

    Wow !The ending is so touching, powerful and unspeakable. I genuinely touched by you guys affair .

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx Před 4 lety +23

    አዲስ አይደለም አሮጌ ነው

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c Před 4 lety +1

    እህቶቸ ብር እንዳያታልላችሁ ፍቅር ውደታ ካለ ሁሉም በጊዜው ይመጣል መጀመሪያ ግን መተሳሰብ መከባበር ይኑር 🙏🙏

  • @user-kb1ku1fr5i
    @user-kb1ku1fr5i Před 4 lety +6

    ሴቶች እህታሞች ናቸዉ ልበል

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +6

    የሴት ሞኝ እና የፈረጅ ለማኝ ላይን አይስብም አለች 👍👍

  • @genethana1145
    @genethana1145 Před 4 lety

    I love this movie very much. I love more melat friend. You are best friend and sister

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 4 lety +2

    ዋው በጣም ምርጥ ነው

  • @masaytadas9477
    @masaytadas9477 Před 4 lety +1

    በጣም ወድጄዋለሁ አስተማሪ ፊልም ነው ነገር ግን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁኔታ በጣም እየሳሳበኝ ነው።ቻይናና አሜሪካ የዓለምን እኮኖም አንገት ለአንገት ተያይዞ እየመሩ ነው ኢትዮጵያ በምገርም ሁኔታ ለመጀመሪያ ግዜ በዘረኝነት በዓለም አንደኛ ሆና በመገኘቱኸ ቅስሜን ሰበራ። ለኔ መይገበኝ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘረኝነት ትምህርት ቤት የት ነው ያለዉ በዘረኝነት ብዙ ድግሪ የያዙ ምሁራን በዙ።(ብልፅግና + አብይ) ዉስጤ ነው ከብልፅግና ዉጭ ወደ ዉጭ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @yetijilijtube8955
    @yetijilijtube8955 Před 4 lety +4

    ድሮ ፊልም ለማየት ሰልፍ ነበር 😜አሁን ብዙም አይደለሁም

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 Před 4 lety +9

    ቴድየ አተንብየነው ለማየት የገባሁት

  • @emuyehanisis1563
    @emuyehanisis1563 Před 4 lety +5

    አሪፍ አንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ 😊አይቼ እመለሳለሁ

  • @maki369
    @maki369 Před 4 lety +5

    አሪፍ ይምስላል

  • @yordigaltigrayselammskulu2399

    መርሓባ 🇪🇹❤

  • @julifernades2825
    @julifernades2825 Před 4 lety +8

    ሳልናገር ማላልፈዉ ነገር!! ልጁን ዶክተሩ ወንደነዉ ብሎ ነበር ከዛ ሲወለድ ሴት ሆነች 😂😂😂ይቀራችኋል

    • @user-uy4rs4jv7x
      @user-uy4rs4jv7x Před 4 lety +1

      ዶክተሩ በግብርና ሚንሥቴር ነው የተመረቀው

    • @frah8567
      @frah8567 Před 4 lety +2

      በእውነተኛውም እኮ እየሆነ ነው

    • @user-ue9kl7cx9y
      @user-ue9kl7cx9y Před 4 lety +2

      አልትራሳውንድ እኮ ይዋሻል እኔ ጓደኛዬ ወንድ ትወልጃለሽ ብሎአን ደስብሎአት መጨረሻ ሲወለድ ሴት ሆነች ስለዚህ ፊልሙም እንዲህ ነው

  • @yousefyahya6859
    @yousefyahya6859 Před 2 lety

    ደሳለን፡ምርጥ፡ኢትጵያዊ፡እንወድሀለን

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 4 lety +5

    የቴዲ ድምፅ መቀየር ለምን አስፈለገ በጣም ያስጠላል የሚታወቅ ድምፅ ሲቀየር

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 Před 3 lety

    ቴዲ ምርጥ አክተር!!! love & respect.

  • @user-rk4ll3cq2c
    @user-rk4ll3cq2c Před 4 lety +2

    ደስ ይላል የልጂቷ ጓደኛ ተመቸችኝ ሸርነ ተኮል የለባትም ጥሩ ልጂ ነት

  • @abdurohman3705
    @abdurohman3705 Před 4 lety +3

    ቴዲ እንዳው ማሥረገዝነው ሁሌም

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj Před 4 lety +1

    እንግዳስው ወይም ተዲ ውስጤነው

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Před 4 lety +1

    ሃሃሃሃሃሃ ኮሜታተሮች ይህን ፊልም ገና ዛሬ ነው የምታዩት👊😭😂😂

  • @admasuabush2530
    @admasuabush2530 Před 4 lety +7

    ለ ኢትዮጵያ ሰላም የምትመኘው like my comment one love love is all we need 💚💛❤🙌

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 Před 4 lety +1

    በጣምደስይላል።

  • @yonaslove7911
    @yonaslove7911 Před 4 lety

    ዋው ገራሚ ነው ደግሜ ነው ያየሁት ምርጥ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před 3 lety +2

    ዳያስፖራ ብለው ሚያቀርቧቸውን አሮጌ ሴቶች ግን ኬት እንደሚያመጧቸው ይገርማል ምድረ ኮተት! እዚ ስንት ውብ የውብ ውብ ሞልቶ ተርፏል እኮ ኮተታሞች! ፊልሙ ግን አይከፋም 😀

  • @EthioVines
    @EthioVines Před 4 lety +19

    💚💛💓 ይሄን እያነበባቹ ላላቹ፣ አቦ ሰላማቹን ያብዛው። በዚህ አጋጣሚ ዩቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በፍቅር አብረን አንሳቅ፡፡ እወዳችኋለሁ 💚💛💓

  • @monerenejaseem8263
    @monerenejaseem8263 Před 4 lety +4

    እኔ ምላቹህ ውዶችየ ብሩክ ና አዜብ እህታማቾች ናቸው እንዴ

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p Před 4 lety +2

    አዲስ ነው አየሁት አሪፍ ነው ምንም አይል

  • @user-qs9oo7kl8w
    @user-qs9oo7kl8w Před 4 lety +4

    እኔ ምለው አገሬ ልገባ ነው ስደት መረረኝ ምናም ምትሉ የራሳቹ ብሶት ምታወሩብን ሰዋች ግን ያማቹዋ ልበል ምናለ ስለፊልም ብቻ ብታወሩ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን እስኪ እንየሁ

  • @user-ui1tp1fk3w
    @user-ui1tp1fk3w Před 4 lety +4

    ኣዲስ ኣይደለም ግን አሪፍ ነው

  • @maystromaystro2884
    @maystromaystro2884 Před 4 lety +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያላያችው እዩት

  • @sh-gd9jf
    @sh-gd9jf Před 4 lety +1

    ቡጣም ያምራል

  • @tinahailu412
    @tinahailu412 Před 4 lety

    This video is very educational in universal ways. It's magnificent, striking, outstanding, stunning & amazing movie. Hope we get a great lesson from it .furthermore, I love your best friend attitude, she's exceptional, outstanding, mesmerizing & astonishing so, you're very blessed to have such kind of friend !! Thanks to all of you. Keep up with a wonderful movie .

  • @nestilove4267
    @nestilove4267 Před 4 lety

    እደዚህ አይነት ዉድ ፊልም ላይ ብቻ ነዉ ያለዉ

  • @tast684
    @tast684 Před 4 lety +3

    እባካችሁ ፊልም አይታችሁ ስለ ፊልም ሀሳብ አስተያየት አድናቆት ነቀፉ ፃፊ እነዚህ ስትፅፉ ነው ፊልሙ በሀገራችን ያድጋል አስተያየት ለመስማት ከተመልካች ሲሉም ፊልም ይለቃሉ እንጅ ሌላ ነገር እባካችሁ አትፃፍ ለምን የሀረብ ሀገር ሴቶች ይሰደባሉ ።ሌላው FB ላይ ፃፊ አመሰግናለሁ።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 4 lety +10

    አግርመግባት ያማረችሁ ግንያልተሳካላችሁ አላችሁ እደኔ አልሙላ አለኝ ግንሰልችትነው ዬለኝኝኝ

  • @alembelachew6866
    @alembelachew6866 Před 4 lety +1

    የሚገርም ነው ዋው

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x Před 4 lety +2

    ቴድዮ የኔምርጥ ሥወድህ

  • @azebadisu9221
    @azebadisu9221 Před 4 lety +3

    በያዘት ሰው እርግጠኛ ሳይኮን ለነገሮች መጣደፍ እዳው ብዙ ነው ትምህርት መውሰድ ነው

  • @hananhabshawit9811
    @hananhabshawit9811 Před 4 lety +7

    ማርገዝ እንዳንች ከሆነ ችግር ነው ስብሰባ አማረኝ ሆ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 4 lety

    ደሳለኝ ምርጥ ሰው አድናቃነኝ

  • @fofoseid4934
    @fofoseid4934 Před 4 lety

    ለመጀመር ግዜ ደስ የሚል ፍልም

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety +5

    አዲስ አደለም ግን አሪፍ ነው እዩት