ተታለሻል ሙሉ ፊልም Tetaleshal full Ethiopian film 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 96

  • @Matti450
    @Matti450 Před 2 lety +103

    ይሄን coment ምታነቡ እግዛብሔር ከ ክፉ ይጠብቃቹ

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 Před 2 lety +34

    ማነው ፍልም ለማየት ገብቶ ኮሚት አብቦ የሚያየው እኔ ፍልም የማየው ኮሚቶቱ ካማሩኝ ነው የማየው ሆ😳😳😂😂😂😂😂😂

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +4

    ዋውው!!በጣም ያምራል ናታይ ስዎደው
    ማርያምን ከቻልክ ወደ ልጇ እድትለምንልህ ለምናት አለው። እንኳን አደረሳቹሁ ለእመቤታችን ልደት በዓል! "ዮም ፍሰሐ ኮነ

  • @kayiruahimad5015
    @kayiruahimad5015 Před 2 lety +11

    ዋው ናዉ ፍልሙ ያምራል ባራቱ ፋጣር ሃጋራቺንን ሳላም ያርጋን ♥️♥️♥️♥️

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 Před 2 lety +13

    ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጲያ የፍቅር የሰላም የአንድነት የጀግኖች አገር ሁሌም ስሟ አይጠፋም

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +6

    ኢትዮጵያ ትቀደም💚💛❤️😍😍😍😍 ይህ ወፈራሙ ልጀ ያሠቃል ልክ እደማዴ😆😆🤣🤣

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 2 lety +10

    የአብስራ የሆድህ ነገር ሞትህ ነው 😍😍😍😍

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +4

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ናታን እና የአብስራ ስወዳችሁ ሰላም ሆና የሰራችው ልጅ አሁን የሄኖክ ድንቁ ፍቅረኛ መሰለችኝ ይመቻችሁ እናመሰግናለን ❤

  • @munit8650
    @munit8650 Před 2 lety +4

    ናታን ያለበት ፊልም ደባሪ ሆኖ አያቅም ምርጥ ተዋናይ ነው ዶዮም ሃሪፍ ተዋናይ ነው ፊልሙም ደስ የሚል ነው ምርጥ ትወና አይተንበታል እናመሰግናለን...ግን ጥያቄ አለኝ ድምጹ ግን የዶዮ ነው? እስኪ እንደ እኔ የተሰማው?

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před 10 měsíci

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው👌👌👌🎉🎉🎉🎉

  • @TomReact2024
    @TomReact2024 Před 2 lety +2

    ገራሚ ፊልም። የሀገሬ ልጆች አጫጭር ፊልም ከተመቻቹ ጎራ በሉ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před 2 lety +3

    ለገጠር በጦርነቱ ለወደሞት ለላስታ ወርዳ ደምፅ እንሁናችው ከአዳመት ሙሉ በጨለማ ውስጥ ነቸው ማብራት የሚባል የለም

  • @user-cg6pz7ve9f
    @user-cg6pz7ve9f Před 2 lety +2

    ከዚህ ምን እንማር በሚስት ላይ ማዘሞት በባል ላይ ምልዘሞትቱ ትንሹ ደስ ይልልኛል

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 Před 2 lety +2

    Great movie 🍿🍿

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 Před 2 lety +3

    አረፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን 😘😍

  • @user-dt1lo1fe9k
    @user-dt1lo1fe9k Před 2 lety +3

    ዉፍራሙ ልጅውድድድ ስወድክ እደግልኝ የኔ ወድም 🥰🌹🌹🌹

  • @user-um4yc7wt5q
    @user-um4yc7wt5q Před 2 lety +8

    እንዲት ነው አሪፍ ነው ልየው ገብቼ

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የምል ፍልም ነው🤣🥰💗

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +3

    ሰካራም መሆን እንዴት ያስጠላል
    አሪፍ ፊልም ነው

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Před 2 lety +9

    ሰላም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ክፉውን ሁሉ ያርቅልን 🙏

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🤲

  • @hawasetottube
    @hawasetottube Před 2 lety +1

    ዋው ያምራል

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 2 lety +1

    በርቱ ምንም አይል

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 Před 2 lety +5

    ናታይ ስወድህ

  • @qalbaan3766
    @qalbaan3766 Před 2 lety

    Great movies

  • @muhammadhuseen4075
    @muhammadhuseen4075 Před 2 lety +2

    በጣምደስየሚል ፊሊምነው😂🥰

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +2

    እምዬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +2

    Arif filem new

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +1

    ጥሩ ነው በረቱልን

  • @likonjo9422
    @likonjo9422 Před 2 lety +2

    Wow it's nice movie 🍿

  • @AliAli-it6fb
    @AliAli-it6fb Před 2 lety +4

    ኧረ ፈጣሪ። ፊልም። ላይ ማአላ ኧረ በጣም። ምን። ጉድ ነዉ💔💔💒👈

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 Před rokem

    ናታይ አንደኛ ተዋናይ ትተውናለህ እኮ አይገልፀውም

  • @burte6841
    @burte6841 Před 2 lety +4

    Wow des yemel film new debereten atefachulegn 🤗🤗

  • @abrehammengiste726
    @abrehammengiste726 Před 2 lety

    it is very attractive move, I loved it!

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety +7

    ጥሩ ፊልም ነው 🥴🤗

  • @teweldeteklehariyat3419
    @teweldeteklehariyat3419 Před 2 lety +1

    Good job

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +1

    Arfi new enamsegn alen bertu

  • @ift22khfr66
    @ift22khfr66 Před 2 lety +1

    ♥️♥️♥️🙏

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d Před 2 lety +1

    ትንሹ በሳቅ ገደለኝ

  • @aynalemethiopiayoutube4170

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @lemlemzewde7274
    @lemlemzewde7274 Před 2 lety +10

    አረ በጣም ትገርማላችሁ ገና ከተለቀቀ በአንድ ስዓት ውስጥ አይታችሁት ጨርሳችሁ ነው ???

  • @techamharic4666
    @techamharic4666 Před 2 lety +1

    የናታይ ድምጽና የሙዚቃው ድምጽ ተቃራኒ ናቸው ፊልሙን አበላሽቶታል

  • @wandesangabrtedik124
    @wandesangabrtedik124 Před 2 lety

    2022

  • @shemsubedewi3483
    @shemsubedewi3483 Před 2 lety +1

    Azagachugn eko...getaye hoy...yeserachun yistachu....menem movie aymeslem eko!!!!!

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před 2 lety +1

    ❤️❤️

  • @thecuties9488
    @thecuties9488 Před 2 lety

    Natey Yisra movie wey. Beka des sil

  • @gdjdjjfjdjddjdj6636
    @gdjdjjfjdjddjdj6636 Před 2 lety +1

    ene comenet eyaew selehone yemayew bakacu filmun ayetacu comenet setu

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Před 2 lety +1

    እንየው ደብሮን ነበር

  • @werketekliye5641
    @werketekliye5641 Před 2 lety +1

    ene algebagnm enmut mewled ychlal weys yhem yelela new

  • @gizachewaberaabera6524
    @gizachewaberaabera6524 Před 2 lety +1

    አንተ ግን ምንድነዉ ሁለም በምግብ ዙሪያ ነዉ እነደ ምትሰረዉ ?

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 Před 2 lety

    Wawoooooooooo💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @meazakidusan314
    @meazakidusan314 Před 2 lety +1

    Ye areke bet astenagajua gn andegna nech 🥰

  • @makimaki4545
    @makimaki4545 Před 2 lety

    Ene yemlew movie laye yemgeb Akerareb Ekune mche yehune yemeseltnut balena misit be Ade tri ok dess yelal Edew Akerarebun Ekune btasamerut🤔

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Před 2 lety

    ትንሹ ልጅ ፈታ ያረጋል ክክክክ

  • @emanuhayle3864
    @emanuhayle3864 Před 2 lety

    WAWU arif filem

  • @solomonengida8314
    @solomonengida8314 Před 2 lety

    aliword alegni

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety

    yemigerm agatamina asdesach neeaw!!!!

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před rokem

    😍😍😃😃😃

  • @mihiretbeshada9983
    @mihiretbeshada9983 Před 2 lety +2

    Ya dabaral

  • @beneasmare8867
    @beneasmare8867 Před 2 lety +1

    እረ ተዋናኝ ለ አመታት የሚቆይ ስራ እየሰራን እንዴ አብይ ብልጽኛ ካላላችሁ አትችሉም እንዴ?

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 Před 2 lety +1

    ጥፍሯየሠይጣንጥፍርነውቱ

  • @haya6740
    @haya6740 Před 2 lety

    😭😭😀😀😀

  • @haya6740
    @haya6740 Před 2 lety +1

    🙏👏👍🙋👐💪☝

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @safias8473
    @safias8473 Před 2 lety

    👍👍💘💚💘💚🥀🥀

  • @user-wi4jo2bo8b
    @user-wi4jo2bo8b Před 2 lety

    ምንም አይል