/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    "This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Komentáře • 517

  • @tilahuntesfaye
    @tilahuntesfaye Před 20 dny +85

    ሂሩቴ እየተወንሽ ሳይሆን እየኖርሸው የምትሰሪ የትወና ንግስት ነሽ!!!!

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Před 20 dny +135

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ልጅ ሄቨን😢😢 ሳቅም ቢሆን ሲደላ ነው ፍትሕ 💔

  • @YonasKiros-c3p
    @YonasKiros-c3p Před 20 dny +209

    በሰው ዘንድ ቢሟጠጥ ተስፋ እና ደስታ እኛስ ፈጣሪ አለን ሁሉን የሚረታ ተስፋ እንደሌላቸው አንዎንም ከቶ ክርስቶስ አለልን የሚያሳይ አብርቶ መልካም አዲስ ዓመት

    • @mytube899
      @mytube899 Před 20 dny +5

      ❤❤❤😊🥰

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 20 dny +3

      @@YonasKiros-c3p ለኛ ደሞ የሁሉ ፈጣሪ አላህ አለልን አላሁ አክበር ክርስቶስ የተወለደነው ፈጣሪ አይደለም

    • @Abeni-ck2jg
      @Abeni-ck2jg Před 20 dny

      @@Alhamdulillah_2534 bechegnawe adagne keresetose eyesus newe! EYESUS YADENAL!!!!!!!!!!

    • @madotube3523
      @madotube3523 Před 20 dny

      ግን ድራማዉን እያያችሁ ሀሳብ ዉስጥ ገብታችሁ ነዉ የምፅፉት

    • @yeabserafekadu1469
      @yeabserafekadu1469 Před 20 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Před 20 dny +138

    ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን እረገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል🎉

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 20 dny +62

    [ነሐሴ 16(፲፮) ቀን]
    🙏🥰🙏 ከመ ትንሣኤ ወልዳ (እንደ ልጅዋ ትንሣኤ)
    ✞❤✞❤✞ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ-ፍልሰታ ፍቺ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን ፤ አደረሳችሁ !! ✞❤✞❤✞
    “ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ደባትረ
    ብርሃን ኀበ ተተክሉ
    ለገነተ ጽባሕ በማዕከሉ
    (እመቤቴ ማርያም ሆይ በምሥራቃዊ ተክለ ገነት መካከል የብርሃን ድንኳኖች ወደ ተተከሉበት ለዐረገ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል)”
    - መልክአ ማርያም

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 20 dny +64

    እንደ ሂሩት ዓይነት አስተዋይ ፣ ቤትዋንና ባልዋን አክባሪ ፣ ጎበዝ ሴት ብትገኝ - ማግባት ነበር ! 🤩🥰😍

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 Před 20 dny +50

    ገለታ ቀላል ያስቀኛን ሳየው ሁሉ ሳቄ ይመጣን😂😂😂

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Před 20 dny +72

    ከባድ ጨካኔዎችን እያይን እየሰማን ነው፣ ፈጣሪ ሰላማችንን እዳሻዋ ይብዛልን ወቶ ከመቅረት እና ከክፉ ይጠብቀን❤❤🎉🎉

  • @alamalam6594
    @alamalam6594 Před 20 dny +13

    የሂሩት ቀልድ እነ ገለታን ባያስቅም እኔን አስቆኛል ቀበቶሽ ያምራል😅

  • @ganetteammar2063
    @ganetteammar2063 Před 20 dny +63

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 Před 20 dny +15

    ሂሩት👌🙏 ግን ይሄ ሲቲኮም እኛን ወንዶቹን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ እያሳቀቀን ነው። በስንቱ ከአማቾቹ ጋር ያለው መናናቅና ዘለፋ በባህላችን የጋህዱ አለም ያልተለመደ ነው።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 19 dny +7

    WOW WOW WOW ሂ ሩ ት ለአርት የተፈጠረች ንግስት እና ድንቅ ተወናይት ናት የተሰጣትን ገፀበህሪትን ሁሉ ነፍስ ነው የምትዘራበት አቦ ይመችሽ መሥኪ❤❤❤❤ i love you🌺🌺🌺

  • @janajanaaa-qd8wy
    @janajanaaa-qd8wy Před 20 dny +21

    ኢየሱስ ጌታ ነው❤

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Před 20 dny +248

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ❤ ኢየሱስ ጌታ ነው እመኑ ትድነለችው ይሄን የምተነቡ ሁሉ ❤

    • @Sola_Christus
      @Sola_Christus Před 20 dny +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qf4hi5sr2b
      @user-qf4hi5sr2b Před 20 dny +44

      እየሱስ ለራሱም አይድን ይሞታታል እየሱስ ሰው ነው ለእስራኤል ህዝብ ሊያስተምር የተላከ ነብይ ነው

    • @sururAhmed-ny1gl
      @sururAhmed-ny1gl Před 20 dny +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-dx4jk7mp9v
      @user-dx4jk7mp9v Před 20 dny +16

      eyesus geta sayhon yegetoch geta new
      comment mtsfubdtn bota leyu

    • @user-gk4xh9ik5o
      @user-gk4xh9ik5o Před 20 dny +8

      አንተ አይሚሮ የለለህ ህዝቡን የምትበላ አስመሳይ ሊባ እየሱስ ሰው ነው ይበላል ይጠጣል ሚስት ያገባል ልጅ ይወልዳል አንተ አለህ ደነዝ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Před 21 dnem +33

    ለሞላው የክርስቶስና እምነት እንኳን አደረሳችሁ።
    ዛሬ ደሞ በስንቱ ምን ይል ይሆን ???? እና አማቹ

  • @NeverGiveUp-1-9-7
    @NeverGiveUp-1-9-7 Před 20 dny +11

    ይመቻቹ የምንግዜም የኢትዮጵያ ምርጥ sitcom drama ፧🙏👌👌

  • @user-bm5ov9cw7t
    @user-bm5ov9cw7t Před 20 dny +21

    ፍትህ በግፍ ተደፍራ በምላጭ ተተልትላ ለተገደለችው ለ7 አመት ልጅ ለሄቨንየ ፍትህ ለሴቶች ህፃናት ፍትህ ፍትህ መሳቅ መደሰት ሀገር ስኖረን ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨንየየየየየየየ ፍትህ ለተደፈሩ ሴቶችች 😭😭😭😭😭

    • @biniampetros7879
      @biniampetros7879 Před 20 dny +1

      እና በስንቱ ነው ፍትህ የሚሰጠው

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 Před 20 dny +40

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤ መልካም በአል
    አይ በስየ😂😂😂😂😂😂

  • @T.w.Bmerry444Tison
    @T.w.Bmerry444Tison Před 19 dny +5

    በምን ቀን ነው ግን የመጡት እነበስንቱ
    እኔ ግን ጭንቀቴን ነው እሚያስረሱኝ ❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o Před 20 dny +18

    _የበስንቴ አድናቂዎች የት አላችሁ😅 እኔም የጥፍር ቀለም ሽታ በጣም ነው የምወደው😂🎉🎉🎉ሂሩቴ ሆድ ውስጥ ያለው ንፋፊት ነውዴ😂በጣም አበጠ_

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q Před 20 dny +29

    ሙልልቀን የበስንቱ ድራማ ማድመቂያ ❤❤❤

  • @haymanottilahun2746
    @haymanottilahun2746 Před 16 dny +1

    በስንቱዬ በጣም የምወደው ድራማ ❤❤❤😊😊😊😂😂😂😂😂ILove 😂This drama

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Před 20 dny +17

    🚫
    Justice for feben
    Justice for haset
    Justice for Mahlet
    Justice for grace
    Justice for Ayantu
    Justice for Ethiopian women
    Give justice to all Ethiopian women 🚫

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před 20 dny +5

    ሂሩቴ
    ብብዬ😂❤❤❤ጋብዞሻል
    በስንቱ ይመችክ❤❤❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před 20 dny +21

    እንኩን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-yc2td8kn2m
    @user-yc2td8kn2m Před 20 dny +8

    😂😂ባቄላ የለሊት ወፉ በሳቅ አይ ሂሩት ተናዳለች እኮ ❤😂

  • @techsador
    @techsador Před 20 dny +22

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @robel_asefa
    @robel_asefa Před 20 dny +7

    How is it possible for you to be consistently creative, director? Great work again!

  • @M-eb4rn
    @M-eb4rn Před 20 dny +5

    የሄሩት እርግዝና የእውነት ይመስላል😂

  • @banchisewinet177
    @banchisewinet177 Před 14 dny

    በስንቱ በጣም የምወደው ድራማ ነው

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 15 dny +1

    ሂሩቴ❤❤❤❤❤

  • @yosalo2143
    @yosalo2143 Před 20 dny +6

    "Abidas" 😂😂

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před 20 dny +5

    እረ ሰው ሆኖ መፈጠር ያስጠላል ምን አይነት ግዜ ደረስን 😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ በጭካኔ ለተገደለችው ህፃን እባካቹ ለሳምት ብቻ አይሁ ጩኸታችን ምንም አያመጡም እየተባልን😢😢😢😢

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma Před 20 dny +10

    በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ የምያሚን የዘላለም ህይወት አለው!!
    በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ ከዘላለም ሞት ትድናላችው ።
    ኢየሱስ ይወዳችኃል
    እውነተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለላ መንገድ በመፈለግ ግዜህን አታባክን
    የመዳን ቀን ዛሬ ነው

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Před 20 dny

      እኛም እንወደዋለን ከነ እናቱ ❤

    • @abashaabh7275
      @abashaabh7275 Před 20 dny

      ኢየሱስን በፈጠረው በአንዱ ፋጣሪ ሰማይና ምድርን በፈጠረው እናምናለን አልሀምዱሊላህ

  • @kibrarezene2387
    @kibrarezene2387 Před 14 dny

    አረ ጋሽ ገለታ ግን ይመቾት በእውነት አቹኛል ❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 Před 20 dny +2

    ቀልድሽ እኛን አስቆናል አይዞሽ ህሩቴ ያው ሁላችሁም አስቅኝ ናችሁኮ...አይይ ምኑን አሳቅሻቸው አሳቀቅሻቸው እንጂ😂😂😂😂😂

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Před 20 dny +4

    ዛሬ የገለታ አክት ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @molmalgigi9757
    @molmalgigi9757 Před 17 dny +1

    ኣሌ እና ሜስ ሽልማቱን ብያንሳቸዉ ነዉ፡በጣም ደስ ስሉ።

  • @HowToDraw1
    @HowToDraw1 Před 18 dny +2

    The best episode 😅

  • @MrLeykun
    @MrLeykun Před 19 dny +3

    በስንቱ ያየ ሲስቅ ነው የሚውለው

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g Před 20 dny +6

    😂😂😂😂😂 የዛሬው ፈታ ያደርጋል

  • @pentube6273
    @pentube6273 Před 20 dny +4

    የህግ ጉዳይ የተማራችሁ ሴቶች ማኅበር መስርታችሁ ታትራችሁ ፍርድ ቤትን ልትቆጣጠሩ ይገባል በራሳችን ጉዳይ ራሳችን ካልወሰንን ፍትሕ አናገኝም።we need justice

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 Před 19 dny +2

    ፍትሕ በግፍ ሕይወቷን ለተነጠቀችዉ ሕፃን ሄቨን

  • @tekestetedla732
    @tekestetedla732 Před 20 dny +2

    The best of all your shows. Thanks for making laugh like Hirut😂

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 Před 20 dny +6

    ሚስት አትሙ እላለሁ አላልክም የተመታህ በስቱ😂😂😂😂

  • @selamugenetu9253
    @selamugenetu9253 Před 20 dny +4

    ነባ እና ሄኖክ ፊታቸው እና ድርጊታቸው ይመሳሰላል😂 በትኩረት ተመልከቱ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 18 dny +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨንና ለሁሉም 🥺

  • @Shems-v5x
    @Shems-v5x Před 20 dny +9

    በስንቱን ምትወዱ በ like አሳዩን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Před 20 dny +2

    የዛሬዉ ያስቃል በጣም 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DagimShiferaw-np3nr

    እንኳን አደረሳችሁ 🎉😂❤❤ ግን እኮ ሂሩት አታጨንቅም😅😢🎉😂❤🤩🥰👠😘😍😆

  • @Amhara_Prevails
    @Amhara_Prevails Před 18 dny +2

    የዚህ episode ርዕሰ ''ቁጭ ብድግ'' መሆን ነበረበት 😂

  • @tamenechtafese4439
    @tamenechtafese4439 Před 20 dny +11

    ሂሩቴ ግን እውነት አርግዛ ነው ወይስ ለድራማ ነው 🙄ለነገሩ ምን አስጠየቀኝ 😂

  • @MakAbit-kt8un
    @MakAbit-kt8un Před 20 dny +9

    Jesus is Lord 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @honey48757
    @honey48757 Před 17 dny +1

    Jeleskawoch 😂😂😂😂😂😂😂

  • @YeshiSami
    @YeshiSami Před 20 dny +4

    መገልበጫነኝወይ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Před 20 dny +4

    Isaiah 42 አማ - ኢሳይያስ
    8: እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።

  • @wakemamo-t7f
    @wakemamo-t7f Před 20 dny +6

    ኧረ ጌታዬ እንደው ምን ላርግህ besintun

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 20 dny +6

    እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Před 20 dny +7

    የሰውን ነፍስ መጥፋት ኃጢአት ነው።

  • @AbelDagnew-s1o
    @AbelDagnew-s1o Před 20 dny +7

    ማስተዉቂያቹ ግን አዛ ነዉ ቀንሱት ይሰለቻል እስከ4:30 ማነዉ ሚያየዉ እስኪ ??????

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Před 20 dny +3

    ኡካኔ ደና መጡ 🥰🥰🥰❤❤❤ Wel come my caunter💞💞💞💞

  • @KasmaMultimedia
    @KasmaMultimedia Před 20 dny +4

    አይ በስንቴ 😂

  • @gsfhcgjkgchjkvcc
    @gsfhcgjkgchjkvcc Před 20 dny +9

    ሴቶች የበስዬ አይነት ባል ቢኖራችሁ ምን ታደርጉ ነበር🤭😃

    • @AtsedeAlena
      @AtsedeAlena Před 20 dny

      አረውይይ😂😂😂😂😂

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q Před 20 dny +10

    በሙልቀን ገፀባህሪ ሌላ Branch መስራት ይቻላል ሙሌ ይመችህ

  • @BinamTsegay-nv7dz
    @BinamTsegay-nv7dz Před 14 dny

    Besuntu sewedeh betam now mtasqey enam hurtem ewedcu alew gobuzehc❤

  • @mylifeonplanetearth2756
    @mylifeonplanetearth2756 Před 20 dny +2

    I have the same life with Muluken 😂

  • @hgfhvvhhvhghjjjhh8528
    @hgfhvvhhvhghjjjhh8528 Před 20 dny +4

    በስደት በሰው ቤት ብአልን ያሰለፋችሁ ላይክ አድርጉኝ 😢😢😢😢 በእውነት ቤተሰብ እንደጀራ እራበኝ እንደውሀ ጠማኝ 😢😢

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 20 dny +2

    ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችእንኳን ለእመቤታችንየእርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FM.0737
    @FM.0737 Před 20 dny +9

    ሂሩቴን የምትወዱ ላይክ

  • @BirukYoutub
    @BirukYoutub Před 20 dny +6

    Relax is the smart word Besintu used.

  • @danielfekadu1446
    @danielfekadu1446 Před 20 dny +1

    ጀለስካዎች ፒስ ናችሁ 😂 ኸረ ጨዋታ ሲያዝናኑ

  • @JonnyCarter-tb7sr
    @JonnyCarter-tb7sr Před 20 dny +10

    አረ በነተችሁ like አርጉ

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k Před 19 dny +1

    ሂሩት ዛሬ አበዛችው😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Před 20 dny +6

    መሬም ቆንጆ

  • @user-ou2dt2ex3p
    @user-ou2dt2ex3p Před 20 dny +4

    Hirute yene konjo❤❤❤❤❤❤

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Před 15 dny

    በዚህ ሳቅ በራቀን ጊዜ ሁለቱ እንቁ አርቲስቶች ሳቅ ፈጠሩልን።ሂሩቴ ባሏን የምትወድ መልካም ሴት ነች።

  • @mekdinaashu9184
    @mekdinaashu9184 Před 20 dny +8

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው።

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před 16 dny

    በስንቱ ኑርልን
    ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 20 dny

    የዛሪው ልዩ ነው❤ የሂሩቴ ቀልድማ❤ ብዙ ወንድ ልጆች እንደ ሙሉቀን የዋሆች ናቸው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před 21 dnem +6

    Love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh1fi6qn2m
    @user-lh1fi6qn2m Před 20 dny +2

    እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን አንድ ጌታ ነው።ጆሮ ያለው ይስማ ሥላሴ የሚባል አምላክ የለም አንድ አምላክ ብቻ

    • @SamraSam-oc3ku
      @SamraSam-oc3ku Před 19 dny +2

      አንድም ሶስትም ናቸው ለገባክ

  • @getachewminwuye5486
    @getachewminwuye5486 Před 20 dny +1

    ሂሩቴ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂

  • @segniketema1209
    @segniketema1209 Před 20 dny +2

    ብራንድ ነዉ ብለዉ'' አቢዳስ'' ስል አልቻልኩም lol

  • @selam7643
    @selam7643 Před 20 dny +1

    fool me once shame on you fool me twice shame on me 😂😂😂😂😂 አይ በስቱ

  • @BirukYoutub
    @BirukYoutub Před 20 dny +6

    ቁጭ ብድጉ ተመቸኝ

  • @ROMANAKALU
    @ROMANAKALU Před 20 dny +3

    ዛሬ በጣም ረዘመ ሂሩት ተሟዘዘች

  • @vibe8571
    @vibe8571 Před 18 dny +1

    አሰገደች የምትባለው character ከመጣች ቡሃላ በስንቱ በጣም አዝግ ሆኗል

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 20 dny +3

    ምርጦች❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MeseleHayleyignaw
    @MeseleHayleyignaw Před 20 dny +16

    እውነት ህይወት መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ከኢየሱስ ውጪ መንግስተ ሰማይ መግቢያ በር የለም ስለዝህ አሁኑኑ እመኑና ዳኑ የመዳን ቀን አሁን ነው

  • @user-ok2ls8sx2c
    @user-ok2ls8sx2c Před 20 dny +1

    ቆይ ፅንሱን አስመስላቹ ልጂ እደት ታስመስላላቹ ❤

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo Před 21 dnem +4

    Best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 20 dny +3

    አይ የሂሩት ቀልድ በሳቅ😂😂

  • @user-ou2dt2ex3p
    @user-ou2dt2ex3p Před 20 dny +4

    Hirute yene konjo

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml Před 20 dny

    ህሩትዬ ጨዋታሽ ደስስል ተባረኪ ውዷ ንግስታችን

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI

    😂😂😂😂😂ወይ ሄሩት በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂

  • @neba1034
    @neba1034 Před 20 dny +9

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Abbaa_Daamaa12
      @Abbaa_Daamaa12 Před 20 dny +1

      ኧረ አንተ ሰውዬ መቼ ነው የምትገባው ላንተ እኔ ደከመኝ።😂😂😂😂😂

    • @naviopia211
      @naviopia211 Před 20 dny

      Endee zarem algebah😄😄😄😄

    • @tigistalemu1021
      @tigistalemu1021 Před 20 dny

      Ende besintu ayinet sew neh malt new

    • @nebareacts5041
      @nebareacts5041 Před 20 dny

      @@naviopia211አዎ አስገቡት

    • @nebareacts5041
      @nebareacts5041 Před 20 dny

      @@Abbaa_Daamaa12አስገቡት

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u Před 20 dny +3

    በስንቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yosef-e8n
    @Yosef-e8n Před 20 dny +1

    😅😅😅😅😅😅aye Besnetu😂😂😂😂😂

  • @DawitSebsibe-l6c
    @DawitSebsibe-l6c Před 20 dny +4

    Eski besintun metodu like gechugn

  • @yemitasew1129
    @yemitasew1129 Před 3 dny

    ሂሩቴ ዛሬ ምን ነካት? ከበስንቱ ባሰች እኮ::