ebstv worldwide
ebstv worldwide
  • 25 170
  • 1 303 648 626
ቢላዋው ተወሰደ!! "🔪 ይሄ ታዲያ መስፈንጠሪያ እንጂ መቆሚያ አይደለም" ምርጡ ገበታ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር //ምርጡ ገበታ//
ዘወትር ረቡዕ ምሽት በሼፍ ሄኖክ ዘሪሁን አቅራቢነት እንዲሁም ስመጥር በሆኑ ሼፎች እየተዳኘ ምርጥ ገበታ የማዘጋጀት ውድድር ዛሬም የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ለማካሄድ ሼፍ አዳሙ ፣ ሼፍ ሮዛ፣ ሼፍ ወልድ ለውድደር የቀረቡ ሲሆን ይህንንም ውድድር እንዲያዩ ተጋብዘዋል
Join us in today's episode of "Mirtu Gebeta" as Chefs Adamu, Roza, and Wold compete in the Best Table Preparation Competition, hosted by Chef Henok Zerihun alongside well-known chef judges. Watch as they showcase their culinary artistry. Tune in now for this thrilling culinary showdown!
ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ካብራክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
"Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#mirtu_gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv
zhlédnutí: 17 818

Video

የፌደራል ፍ/ቤቶች የግልጽ ችሎት፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024
zhlédnutí 768Před dnem
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
/ወደፊት/ ''ኪሩቤል ተስፋዬ ቤዝ ጊታሩን እንድጫወትበት ሰጠኝ'' ወጣት ትንሳኤ ታረቀኝ //20-30//
zhlédnutí 2,6KPřed dnem
የደብል ቤዝ እና የቤዝ ጊታር ተማሪ የሆነው ትንሳኤ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ውሰጥ ካሉ ወጣት እና ስመጥር ሰዎች መካከል ሙዚቀኛ እና አቀናባሪ ኪሩቤል ተስፋዬ በማገናኘት የነበራቸውን አስደሳች ቆይታ ያስቃኛል። In this segment ,Watch as Tinsae, a talented student of double bass and bass guitar, joins us in this vibrant journey as he meets the renowned Musician/Composer Kirubel Tesfaye, sharing insights and cherished memories of their time together. ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው የሚለው...
/የሴቶች ጉዳይ/ "የጎደለኝን የሚነግረኝ ይበዛል ለእኔ ግን የተቀበልኩት ውበቴ ነው አይኔ ከአንድ አመቴ በኋላ ነው ..." //20-30//
zhlédnutí 5KPřed dnem
በልጅነት እድሜዋ ቤት ውስጥ ወድቃ በደረሰባት አደጋ የአንድ አይኗን እይታ እንዳጣች የነገረችን የአምስተኛ አመት የምህነድስና ተማሪዋ ሀይማኖት ጋር የተደረገ ቆይታ ሲሆን ስለ በራስ መተማመን ፈታኝ ስለሆኑባት ጉዳዮች ስለወደፊት ህልሟ እና የወጣትነት ጊዜዋ አጋርታናታለች። In today's segment, watch an interview with fifth-year engineering student Haymanot. She bravely shares her journey of losing sight in one eye due to a childhood accident at home. Despite facing self-confidence challenges, she...
''አባትህም የሞተው በዚህ ነው ሲለኝ ቅስሜን ሰበረው... የዩኒቨርሲቲ መምህራን ተማሪ ሲበድሉ የሚቀጣቸው የለም!'' ጀግናው ወጣት ብሩክ ኒውስ//20-30//
zhlédnutí 4,2KPřed dnem
በሶሻል ሚዲያ መረጃዎችን በማቅረብ ይታወቃል ብዙዎችም ይወዱታል። ብሩክ ይባላል ከሶሻል ሚዲያ ስራው በተጨማሪ የሬዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅ ሲሆን በአሶሳ ዩኒቨርስቲም በመምህርነት እያገለገለ ይገኛል ከዚህ ጠንካራ ወጣት ጋር ቆይታ ተደርጎበታል.። In today's guest segment, meet Biruk: a social media influencer, radio host, program producer, and educator at Asosa University. Join him for insightful content and engaging discussions! የ 20 30 እንግዶች በተለይም ወወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን...
የሳዑዲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024
zhlédnutí 2,2KPřed dnem
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
የአፈር ማዳበሪያ ተደራሽነት፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024
zhlédnutí 432Před dnem
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
ዲጂታል የሙዚቃ ኮንሰርት እና ሌሎችም መረጃዎች፣ግንቦት 28, 2016 What's New June 05, 2024
zhlédnutí 1KPřed dnem
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
"አርት ባህላችንን የምናስተዋውቅበት መነጋገሪያ መንገድ ነው... "//BUSINESS OF ART// Helen Show
zhlédnutí 1,9KPřed 12 hodinami
ዘወትር ማክሰኞ ምሽት በሄለን አዘጋጅነት እና አቅራቢነት የሚቀርበው ሄለን ሾው በዚህ ሳምንት በአርት ቢዝነስ እና ገበያ ዙሪያ ከፕሮፌሰር አርቲስት መክብብ ገ/ፃድቅ እና አርቲስት ዲሊፕ ሼት ጋር በስቱድዮ ቆይታ አድርገናል እንዲሁም ከኢትዮጵያ ከአርቲስት ዮሴፍ ሰቦቅሳ እና ክዩሬተር ፍሬህይወት ደምሴ በሀገራችን አርት ስለደረሰበት ሁኔታ እና ስለሚያጋጥሙ ቻሌንጆች ትተወያይተናል፡፡ The Helen Show, hosted by Helen every Tuesday night, on today's episode we present you a session with Professor artist Mekbib G/Tsadeiq and artist Dilip Shet...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መግለጫ፣ግንቦት 27, 2016 What's New June 04, 2024
zhlédnutí 3,1KPřed 12 hodinami
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #EBS_What's_New Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
ቤተሰብ ጨዋታ በደማቁ ተጀመረ! "ምን ሊቆም ይችላል? ሰአት...መታ መታ አታረጉትም"😄😄//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 01
zhlédnutí 23KPřed 12 hodinami
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #yebetseb_chewata Follow us on: tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: bit.ly/2s439TS Telegram: t.me/ebstvworldwide Website: ebstv.tv
ትራንስፖርትና የጸጥታ ችግር እና የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ግንኙነት፣ግንቦት 27, 2016 What's New June 04, 2024
zhlédnutí 1,5KPřed 12 hodinami
ትራንስፖርትና የጸጥታ ችግር እና የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ግንኙነት፣ግንቦት 27, 2016 What's New June 04, 2024
የአዲስ አበባ ምክክር እና የምርጫ ሕግ ማሻሻያ፣ግንቦት 27, 2016 What's New June 04, 2024
zhlédnutí 1KPřed 12 hodinami
የአዲስ አበባ ምክክር እና የምርጫ ሕግ ማሻሻያ፣ግንቦት 27, 2016 What's New June 04, 2024
ካላሸነፍኩ ፍርድ ቤት አቆምሃለው 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
zhlédnutí 63KPřed 14 hodinami
ካላሸነፍኩ ፍርድ ቤት አቆምሃለው 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//
የአማኑኤል አጂፕ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
zhlédnutí 38KPřed 14 hodinami
የአማኑኤል አጂፕ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
zhlédnutí 1KPřed 14 hodinami
ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
ጥያቄዎችና የኮሚሽኑ ምላሾች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
zhlédnutí 2,3KPřed 14 hodinami
ጥያቄዎችና የኮሚሽኑ ምላሾች፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
መፍትሄ ለአፈር አሲዳማነት፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
zhlédnutí 1,1KPřed 14 hodinami
መፍትሄ ለአፈር አሲዳማነት፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
የመረጃ ጣቢያዎች ግንባታ፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
zhlédnutí 1,5KPřed 14 hodinami
የመረጃ ጣቢያዎች ግንባታ፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
ክልሎች የተቃወሙት ረቂቂ አዋጅ፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
zhlédnutí 3,4KPřed 14 hodinami
ክልሎች የተቃወሙት ረቂቂ አዋጅ፣ግንቦት 26, 2016 What's New June 03, 2024
በአንቺ ወረተኛ ወረት የለመድሽው ሙዚቃ ብዙ ደርሶብኛል ....🤣 ቆይታ ከአይጠገቤው ሙዚቀኛ ጋር // በእሁድን በኢቢኤስ //
zhlédnutí 35KPřed 17 hodinami
በአንቺ ወረተኛ ወረት የለመድሽው ሙዚቃ ብዙ ደርሶብኛል ....🤣 ቆይታ ከአይጠገቤው ሙዚቀኛ ጋር // በእሁድን በኢቢኤስ //
ማይሻ የአፍሮ-አውሮፓውያን የጥበብ ምርምር የዳንስ ትዕይንት //በእሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 3,3KPřed 17 hodinami
ማይሻ የአፍሮ-አውሮፓውያን የጥበብ ምርምር የዳንስ ትዕይንት //በእሁድን በኢቢኤስ//
"እውነት መሸለም ሲገባት በብዙዎች መገፋትዋ ይገርመኛል " //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
zhlédnutí 6KPřed 17 hodinami
"እውነት መሸለም ሲገባት በብዙዎች መገፋትዋ ይገርመኛል " //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
//የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 13KPřed 17 hodinami
//የጥበብ ሰዓት// “በኮባ እና በእንሰት ብቻ ያለ ምንም ቀለም ነው ስዕሎቹን የምሰራቸው” //በእሁድን በኢቢኤስ//
“የልጆቼ ስቃይ ከህመሜ በላይ ሆኖብኛል” /አዲስ ምእራፍ // እሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 97KPřed 17 hodinami
“የልጆቼ ስቃይ ከህመሜ በላይ ሆኖብኛል” /አዲስ ምእራፍ // እሁድን በኢቢኤስ//
/ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 31KPřed 17 hodinami
/ተቀበል/ ስንት ነው የምትሰጠኝ ካልነገርከኝ አይሆንም😁🤣... //እሁድን በኢቢኤስ//
"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 6KPřed 17 hodinami
"ጥንቼን" የድምፃዊ ተካ አሰፋ ሙዚቃ እንዴት ተሰራ? //በእሁድን በኢቢኤስ//
“ጠባብ ቤትን እንዴት ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን”//ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 41KPřed 17 hodinami
“ጠባብ ቤትን እንዴት ሰፋ ያለ እይታ እንዲኖረው ማድረግ እንችላለን”//ስለ ውበትዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//
በመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስ
zhlédnutí 2KPřed 17 hodinami
በመጪው ክረምት ከባድ ጎርፍ ይጠበቃል ... የአየር ንብረት ትንበያ //ስለጤናዎ// በእሁድን በኢቢኤስ
"ከማጋባት ለካስ ማግባት ቀላል ነው!!... //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//
zhlédnutí 64KPřed 17 hodinami
"ከማጋባት ለካስ ማግባት ቀላል ነው!!... //ትንሽ እረፍት/ /እሁድን በኢቢኤስ//

Komentáře

  • @DHMW26
    @DHMW26 Před 10 hodinami

    ኬንያን አግዚአብሔር በረካ ለሁሉም መልካም ስራቸው ይስጣችሁ መልካም ሰዎች

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 Před 10 hodinami

    ከዚህ ሠፈር ቀጥሎ ያለው? አላውቀውም 😂😂😂😂

  • @user-dy8lu9oi3x
    @user-dy8lu9oi3x Před 10 hodinami

    ጓደኛየ ታማ መጨረሻ ለይ ደርሷል ተባለች

  • @user-ig3ns7ot9w
    @user-ig3ns7ot9w Před 10 hodinami

    እናቲቱ ግን?

  • @user-qx8uj9sb9t
    @user-qx8uj9sb9t Před 10 hodinami

    ግራ ያጋባል የዛሬው ውድድር ከደቂቃው ጭምር

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Před 10 hodinami

    የኔቆንጆ በርቺ ለወረኝ ጆሮእትስጪ ተባረኪ።

  • @user-nt9ys8es2d
    @user-nt9ys8es2d Před 10 hodinami

    ሆ አረ ቀላል ነው ወርቅ ነሽ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před 10 hodinami

    አንድ ኪሎ ጤፍ 150 ብር ሲሸጥ እሱን አታስቡም ኑሮ ከረከሰ የማይተዛዘን ሰው የለም መንግሰት የውሀ የመብራት የትራንስፖርት እየጨመረ ግማሸ እንጀራ ለመብላት መተዳደሪያ አድርጎ ከሚኖር ህዝብ ጋር መነታረክ ተገቢ አይመስለኝም እንደ አጠቃላይ ሁሉንም ነገር መዳሰስ ተገቢ ነው ከዛ ውጪ ነው ተከራይ አይሸዎድ መንግስት የተከራይ አከራይ ገንዘቡን ለመሰብሰብ ነው

  • @AsAz-pw5yi
    @AsAz-pw5yi Před 10 hodinami

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jomoadune4584
    @jomoadune4584 Před 10 hodinami

    ጋርዲዮላ ወደ እናት ሃገሩ ኢቲዮፒያ መመለስ አለበት።

  • @liyamichael3910
    @liyamichael3910 Před 10 hodinami

    Egzabher yebarkachu weshetam sewchbeztwwal lebona yestachu

  • @HewetGetaun
    @HewetGetaun Před 10 hodinami

    እመቤቴን ስታምሪ ምንም አልጎደለሺ❤❤❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv Před 10 hodinami

    የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል👏💚💛❤

  • @user-mf5nv2mr8f
    @user-mf5nv2mr8f Před 10 hodinami

    ሁለቱም ተገናኝተዋል😂😂😂😂😂😂😂

  • @tirusewalelign-ml9tc
    @tirusewalelign-ml9tc Před 10 hodinami

    Emebrhan hulem destachhun mulu tadrglachhu kidame keseat kalat yatiregnal

  • @yonatandawit4290
    @yonatandawit4290 Před 10 hodinami

    የመጀመሪያ ወንድ ልጅ እናቱን ይመስላል

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 Před 10 hodinami

    ዋውውውው የኔ ቆንጆ ምንም አልጎደለም በርቺ

  • @shaimashaima5044
    @shaimashaima5044 Před 10 hodinami

    የኔውድበጣምቆንጆነሺ❤❤❤

  • @YenwaYna
    @YenwaYna Před 10 hodinami

    Wow ❤

  • @AmeenaKonju-eg4xg
    @AmeenaKonju-eg4xg Před 11 hodinami

    😢❤👌

  • @tomayayalew5626
    @tomayayalew5626 Před 11 hodinami

    እኔ በእውነት አንዳንድ ባለሀብቶች እንዲህ እራሳቸውን ደብቀው ለቤተክርስቲያን የሚሰሩት ምን ያክል መመረጥ ነው።የእኛውን ለቡ ቅድስት አርሴማን 100ሚ ብር አውጥቶ የኢንተርኮንኔታል ሆቴል ባለቤት ነው መመረጥ ነው።

  • @user-di1ly4hw4j
    @user-di1ly4hw4j Před 11 hodinami

    አፍጫቸውይመሳሰላል

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 Před 11 hodinami

    ጉድ ሰራቸዉ በስንቱ በመጫራሸም ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ttplc8642
    @ttplc8642 Před 11 hodinami

    አባት ተብየው በሂወት ካለ DNA ቢሠጥ ምንም አይልም 🙏

  • @user-di1ly4hw4j
    @user-di1ly4hw4j Před 11 hodinami

    እኔም እናቴ ጠፍታለች

  • @leulwondwosen
    @leulwondwosen Před 11 hodinami

    FIRST TIME I FEEL SAD

  • @mimidaniel1031
    @mimidaniel1031 Před 11 hodinami

    Yene konjo ♥️♥️♥️♥️👌🏾👌🏾👌🏾

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 Před 11 hodinami

    Hasete sele hone newu aa majmrwun

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 11 hodinami

    የኔውድ እህት አይዞሺ ምንም የጎደለየለሺም ጀግና ሴትነሺ ሁሉም ከአላህነው ትዛዙ አልሀምዱሊላ በይ ጀግና ብዙቦታትደርሽለሺ ለማንም ቦታአትሥጪ

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 Před 11 hodinami

    So fnye this gays

  • @zerfitunegash5045
    @zerfitunegash5045 Před 11 hodinami

    የጎለሽ የለሽም የእኔ ማር አይዞሽ!!

  • @HaftomGebre-wj9of
    @HaftomGebre-wj9of Před 12 hodinami

    😂 😂😂😂😂 gin tkkleya now sumu gardola

  • @kefaytadese1956
    @kefaytadese1956 Před 12 hodinami

    Yene wede minim Alegodelshim❤❤❤

  • @user-nv2uu5ws4f
    @user-nv2uu5ws4f Před 12 hodinami

    adamu wow yegebawal

  • @brightfortomorrow19
    @brightfortomorrow19 Před 12 hodinami

    Minabatechew egnan zega eyasekeyu

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 Před 12 hodinami

    የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 Před 12 hodinami

    ሼፍ ማትያስ ሀርድ ነው የሚሰጠው ያስፈራል Stop spike Enegilshe

    • @dado36914
      @dado36914 Před 11 hodinami

      አንተም stop writing English

  • @user-zz5rz2wz3t
    @user-zz5rz2wz3t Před 12 hodinami

    Waw ❤❤❤

  • @AloKhan-hm9pw
    @AloKhan-hm9pw Před 12 hodinami

    ሁንም ቆጆናሽ ምንም አልጎደለሽም ፈጠሪኝን አታስቆጪ አሁንም ሙሉነሽ ያንን ያለሽ ሰውኛናት የንሰዋል የሰዝናል እረሱ

  • @EyerusalemAklilu-us1ch
    @EyerusalemAklilu-us1ch Před 12 hodinami

    ምንድነው የጎደለሽ?

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 12 hodinami

    ቀልጣፍ ሴት ደስ ይላል

  • @tigistserage6823
    @tigistserage6823 Před 12 hodinami

    ይመሳሰላሉ

  • @birhanee9404
    @birhanee9404 Před 12 hodinami

    😂😂😂😂😂😂😂😂🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍

  • @user-wh7td5wh2i
    @user-wh7td5wh2i Před 12 hodinami

    Yene enate techeyalesh teleke bota lay endemayesh eregetegnanegn

  • @laocoi8607
    @laocoi8607 Před 12 hodinami

    Khéo tay quá bạn ơi ❤😂🎉

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Před 13 hodinami

    ሉላ አንደኛ

  • @user-nm6ce7yk6c
    @user-nm6ce7yk6c Před 13 hodinami

    Wwwwwwwwwwww❤❤❤❤❤

  • @binidiretube3135
    @binidiretube3135 Před 13 hodinami

    የኔ ሀይሚ ልብሽ ይገርመኛ በርቺልኝ አቅሙ አለሽ

  • @fifi1751
    @fifi1751 Před 13 hodinami

    የኔ ዉድ እህ ምንም የጎደለሽ የለም አትሽሚያቸው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @axumawitfithanegestaxum
    @axumawitfithanegestaxum Před 13 hodinami

    ምንም የጎደለሽ ነገር የለን በጣም ቆንጆ ነሽ ሰዉ የራሱ ጎዶሎ አይታየዉም በርቺ