መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2020
  • መለኛው - Ethiopian Movie Melegnaw 2020 Full Length Ethiopian Film Melegnaw 2020
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • Zábava

Komentáře • 445

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +187

    እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪ ጋር ኑር እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @dgghdfh3912
      @dgghdfh3912 Před 3 lety +1

      Amen

    • @hanayohans9637
      @hanayohans9637 Před 3 lety +1

      አሜን ናፈቀሽኝ ነበር

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety

      @@hanayohans9637 ሀኒቾ አለሁልሽ የኔ አስታዋሽ ❤🇪🇹

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx Před 3 lety

      ማሚ እንዴት ነሽልኝ ከብዙን ግዜ ብሃላ አከኘሁሽ ሚሚዬ

    • @abitube3078
      @abitube3078 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 Před 3 lety +67

    ማነው እንደኔ ጭንቀት ብዛት የታመመ ስለ ሀገር ስለ ወገን ፀልዩ ወገኖቼ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      PHOTO EDIT ማድረግ ለማችሉ ወይም ማድረግ ለምፈልጉ (ስልካችሁን) ብቻ በመጠቀም እንደ ፕሮፌሽናል EDIT ምታደርጉበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል።ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን።

  • @user-pc6sw2oh4i
    @user-pc6sw2oh4i Před 3 lety +26

    የእውነት ገራሚ ነው እናመሰግናለን ይች ልጅ የሀብታሙ ሚስት ሆና የሰራችው ግን ጠፍታ ነበር እንኮንም አመጣችሁልን በጣም ነው እምወዳት

  • @konjokonjo392
    @konjokonjo392 Před 3 lety +10

    ከዝህ ፌልም የተርዳውት የተሰጠንን ትተን ሌላ እናያለን የዛኔ የተሰጠነን ነገር እንቀማለን ስለዝህ ባለን ነገር እናመስግን ባለን እንደሰት ጎደኞቸ

  • @user-mc6db4ck6b
    @user-mc6db4ck6b Před 3 lety +8

    ይችን ልጅ ማነው የሚወዳት የጠይም ቆጆ

  • @girmasime4290
    @girmasime4290 Před 3 lety +13

    ፊልም አየሁ ዛሬ ገና ለቅሶ ሐዘን የሌለበት። ደስስስስስስ የሚል በጣም። አመሰግናለሁ።

  • @seada3533
    @seada3533 Před 3 lety +131

    እስኪ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ልዴቴነው

  • @user-ws7yf8do3v
    @user-ws7yf8do3v Před 3 lety +19

    እያዝናና የሚያሥተምር ምርጥ ፊልም እናመሠግናለን ሚኪ በጣም ትችላለህ አድናቂህ ነኝ👍

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 Před 3 lety +8

    በአማርኛ ፊልም ተስፋ በመቁረጥ ላይ ነበርኩ ምርጥ ትምህርት 👌

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 Před 3 lety +14

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምር ዱኒያ እኛ ከተከተልናት ትሸሸናለች እኛ ስንተዋት ትመጣለች ግር ግር የሌለበት አስተማሪ ፊልም ነው

  • @tinaye964
    @tinaye964 Před 3 lety +5

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመጣል ለሰው እንደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ያለንን ለሰውች እያካፈልን በህይወታችን ምን ያክል ደስ እንደሚያሰኝ ተመልከቱት መልካም ቀን😘😘😘

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @engdagold5124
    @engdagold5124 Před 3 lety +74

    እንኳን ለኪዳነምህርት በአል አደረሳችሁ ውዶችዬ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @user-dt5jm4iy2f
    @user-dt5jm4iy2f Před 3 lety +13

    ምርጥ አስተማሪ ደራማ ሀብታም ለመሆን የማንንም ገዘብ ለሚሰበስቡ ሀብታሞች ትምህርት ይሁናቸዉ

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 3 lety +76

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም የርግን የምትሉ like

  • @user-fx3ob1ns1j
    @user-fx3ob1ns1j Před 3 lety +4

    ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር እጥር ምጥን ያለች ቅመም የሆነች ፊልም ነች😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓
    አያቶቻችን ለኛ ያለው እንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም ይላሉ እውነት ነው የዘገየ ቢመስለንም ሁሉም ነገር በጊዚው ውብ ነው💖💗💗

  • @user-lq9sh9he5g
    @user-lq9sh9he5g Před 3 lety +32

    ኑ ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅመሞች አዲስ ፊሊም ተለቋል ፈጣሪ ከጭንቀት ገላግለን አገራችን ሰላም አርግልን አሜንንንን🙏🙏🙏

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety +1

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @rhfhfhgr4375
      @rhfhfhgr4375 Před 3 lety +1

      Amen Amen Amen

    • @taibamohammed4470
      @taibamohammed4470 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m Před 3 lety +1

      ልየው እዴ ምርጥ ከሆነማር ንገሪኝ

    • @user-lq9sh9he5g
      @user-lq9sh9he5g Před 3 lety

      @@user-on6gz5qx6m አወ ውዴ እየው አሪፊ ነው

  • @user-oo6vl2qy7m
    @user-oo6vl2qy7m Před 3 lety +10

    አቦ ይመቻችሁ ደሰ ሲል👍👍👍👍ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @astermelaku1731
    @astermelaku1731 Před 3 lety +6

    በጣም አዝናኝ ከጭንቅ ወጣ የሚያረግ እና በነዋየ ፍቅር ላበደ ትውልድ ጥሩ ማስተማሪያ ነው በርቱ

  • @user-lj3wz2it7b
    @user-lj3wz2it7b Před 3 lety +6

    ያረቢ እችን አይነት ምርጥና ኑሮን ቀላል አርጋ የመትኖር ምስት ስጠኝ

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      እንደዚች አይነት ሚስት ሲያጋጥማቹ እንዴት እንደምትይዟት አታቁም ሰው ታደማላቹ እኔ ገጥሞኛል ሳስታውሰው አዝናለሁ የብዙ ነፍስ ይዤ ገደል ገብቻለሁ

  • @እርግቧ
    @እርግቧ Před 3 lety +46

    የማናገኘውን ነገር በመፈለግ የኛ የሆነን ነገር እናጣለን እደኔ ከሆነ የሄደው ይሂድ የመጣውም ይምጣ በቃ ዝብላችሁ ዛሬን መኖር ነው በቃ🙏

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 3 lety +3

    ምርጥ ነው በለው ያስተምራል በጣም እንኮን አደረሳችሁ ለናታችን ለድንግል ማርያም ላመቷ ለደጆ ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @yonassolomon9548
    @yonassolomon9548 Před 3 lety +1

    በጣም በጣም ምርጥ የምርጥ ምርጥ ፊልም ነው ምን ቢየ እንደምገልጸው ስለ ጨነቀኝ ነው እስካሁን ካየሁት ፊልም ሲጀምር እና ሲጨርስ የተሳካለት ፊልም ኣይቼ ኣልውቅም ሁሉም ነገር ከቃላት እስከ ልብስ ካሜራ ሁልም ነገር የተሳካ ። 100% ።
    እዲሜና ጤና ይስጣቹ ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +6

    ህሊናዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደና መጣሽልን እናንተ ስሩ ፊልም እኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o Před 3 lety +3

    ምርጥ ነው ትግስት ብቻ ፍጣሪ ለኛ ያለውን የትም አይቀርም በሂወት ስንኖር መልካም የሆው ነገር ሁሉ በፈጣሪ መንግ ብቻ ነው በረከትም ያለ ከሱ ጋር ብቻ ነው

  • @emuahlam1458
    @emuahlam1458 Před 3 lety +1

    ዋው አስተማሪ እና አዚናኝም ጭምር ነው ጤና እና እድሜ ከሀብት በላይ ነው ጎመን በጤና
    ፍፃሜውም ዋው ነው።

  • @lijmike8125
    @lijmike8125 Před 3 lety +10

    ምን አለ ለሚኪ የመጣ ሀብት ለኔ ቢያረገው ምትሉ እስኪ 👉👍

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    ሚኪሾ የሰፈሬ ልጅ አረ ስወድህ ጎበዝ እኮ ነህ አበሳ 😁😍🙏ዲቪው እንኳን ቀረብህ መዘዙ ብዙ ነው ለኛም አልበጀን እዛው አገርህ ተቀመጥ 😂😂😂

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 3 lety +31

    እልል😂😂አይ ጠንቋይ እልል ለራሱ ሲያቅ ለሰው እፈርዳለሁ ይለል 😂😂😂😂😂እኔ እሄን ድምጹን ሰምቸ ለደቂቃም አልቀመጥ መፍትሔ ፍለጋ ሄደው በሽታ እና ሀጺያት ይዞ መምጣት

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

    • @misraoromo2669
      @misraoromo2669 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-kh4ck4bq5v
    @user-kh4ck4bq5v Před rokem +1

    ምርጥ ፊልም ሁሉም ሊያየው ይገባል

  • @hananbinthabshey117
    @hananbinthabshey117 Před 3 lety +15

    የሀብታሙ ሚስት ሁና የሰራችው ልጅ ከልጅነቴ ጀምሬ አያታለሁ በፊልም ያችው ቆንጅየ ልጅ ናት ስወድሽ❤

  • @metajabi119
    @metajabi119 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል መልካም ሴት በመልካም መንገድ ባሉዋን ታስተምራለች መልካምነት ለራስ ነው አመሰግናለሁ

  • @mhammadmjawaz3828
    @mhammadmjawaz3828 Před 3 lety +10

    ሌላ ስንፈልግ የያዝነዉን እናጣለን ስለዚ የያዝነዉን ይዘን ፈጣሪን እያመሠገንን እንኑር ።

  • @user-ym8tp9ll7q
    @user-ym8tp9ll7q Před 3 lety +11

    አይጠንቆይ ለራስ ሳያውቅ ለስው አውቃለሁሲል በጣም ይገርማል

  • @meadmead8535
    @meadmead8535 Před 3 lety +6

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮት የመዳም ቅሞሞች 😍

  • @user-vp7ct7dh7x
    @user-vp7ct7dh7x Před 3 lety +3

    በጣም ደሥ የሚል እና አሥተማሪ ነው ቀጥሉበት ዋው ብያለሁ ፈገግታሽ ይማርካል

  • @tub8341
    @tub8341 Před 3 lety +2

    ዋዉ ደስታ የሚገኝዉ በመቀበል ሳይሆን በመስጠት ነዉ የሰጡ እጆች ምንኛ የተባረኩ ነቸዉ🥰🥰🥰

  • @user-pw5xn2wy4w
    @user-pw5xn2wy4w Před 3 lety +3

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነዉ በጣም ደስ ይላል❤

  • @user-hn8ef7lg5w
    @user-hn8ef7lg5w Před 3 lety +3

    ዋዉ ፅድት ያለ ነው እናመስግናለን አስተማሪነቱ እራሱ ምርጥ ነው በርቱ

  • @abirabirr3465
    @abirabirr3465 Před 3 lety +1

    የእዉነት ምርጥ ፊልምነዉ እያዝናና የሚስተምር ያላያቺሁ እዩት

  • @hddjr5132
    @hddjr5132 Před 3 lety +1

    ሚኪ ከለበት ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነክ ሰላም ካንተ ነው ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሚን

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 Před 3 lety +3

    ሀሀሀ ሚኪ ያለበት ፊልም አስቂኝ ቁሙ ነገር ሁሉ ነገሩ ጣፋጭ ነው ሚሆነው

  • @abeba5164
    @abeba5164 Před 3 lety +1

    ሰላምና ፍቅር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ። ለመላው ህዝባችን

  • @lijsolatube5698
    @lijsolatube5698 Před 3 lety +4

    መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 👌🏻

    • @user-yi6ir3gh7w
      @user-yi6ir3gh7w Před 3 lety +2

      እኔ ግን ለባሌ ጎፈር ሆንኩበት😂😂😂😂😂

    • @lijsolatube5698
      @lijsolatube5698 Před 3 lety

      @@user-yi6ir3gh7w 😂😂😂😂

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 2 lety

    በጣም ደሥ የሚልና አሥተማሪ ፊልም ነው💖👈 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ሠላምሽ ይብዛ እማማ ሀገራችን 💕💖💞💘❤🌹🇪🇸

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +2

    በጣም የሚገርም ፊልም ነው በጣም ነው የሳኩት

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +4

    ወይ ሀፍትሽ ጩሄትይኮ ደስ ሥል ዉይ ዉይ ዉይ ክክክክ 😱😱ጦንቃይ ኢንኳን ለሴው ስለራሱም አያውቅም አንዳንዳን ኢምነት ስጎለን ተስፋ ኢንቆርጣለን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +3

    ምኑም አልገባኝም ይሄ ፊልም🤔

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +2

    😂😂😂😂ድራፍት እረ ስድብ 😁😁😁😁ሚኪዬ ውስጤ ነክ 💕💕💕💕ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ባለን እናመስግን የተፈቀደልንን ትተን ያልተፈቀደልንን ስንሻ ያለንን እናጣለን በአጭሩ አመስጋኝ እንሁን ባለን ነገር

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před 3 lety

    Thx too MUCH !!!!

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +2

    ሕሉዬ ቆንጆ ሴት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ደስ እሚል አስተማሪም ጭምር ነው በርቱ ሚኪዬ አንደኛ 👌💝

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 Před 3 lety +1

    አይ ምኞት ሚኪ በጣም ነው ያዝናናኸኝ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +4

    ምፅ ለሃብት ብሎ ይሄን ያህል መድከም ያለንን ማመስገን ምን ያህል እኮ ሀብት እንደሆነ

  • @wudaseassayehegn6007
    @wudaseassayehegn6007 Před 3 lety +2

    ደስ የሚል ስራ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 Před 3 lety +4

    ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ስንት ባለሃብቶች ገንዘብ ፍለጋ እራሱ ለጠንቃይ እየሰጡ በመጨረሻ ባዶ እጅ ሚቀሩ ቢኖርህም ብታጣም ከእግዚአብሔር ተጣበቅ

  • @etet7514
    @etet7514 Před 3 lety +11

    ጥሎብኝ ወንድ ልጅ መስቲካ ሲየንክ የስጣለኛል

  • @adisutsegaye7914
    @adisutsegaye7914 Před 2 lety +1

    ትረካው በዛ

  • @aishaalk1530
    @aishaalk1530 Před 3 lety +8

    ሚስት ለባሏ ዘውድ ነች ይባላል የአሁኑወንድች ግን ሚስትን እንደ ምን እንደሚቆጥሯት ሳስበው ያለማግባቴ ያስደስተኛል

    • @rahelnegasi8968
      @rahelnegasi8968 Před 3 lety

      Ewnet belshal yezndero wende mistun ende mistu sayhon wete kekayu lesu egre atabe.......ext beka endesu new meyasebute meder dengay erase. Sente demo alu mistachewn ngeste yemiyadergu berukoch lensu shelmat yegbal👑👑👑👑👑

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +9

    እነመዳም ከቤት ወተዋል ፈንድሻየን አፍቅቸ ሻየን አፍልቸ ሶፋለይ ዘና ብየ ለብርድ ደፋያ ከፍቸ መዳምን ሁኝ ፊልሙን እያየው ነው ግን ኪዝህ ህልሜሳልወጣእንዳመጣ

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557

    ዋዉዉ በጣም ደስይላል ይመቻ ዪሁ ሁላቺሁንም እወዳቺሀለሁ

  • @sadhhsadhha4295
    @sadhhsadhha4295 Před 3 lety +1

    ምርጥ ነው ማለት ብቻ ያንሰዋል 👍

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 3 lety

    Miki I love watching your movies love you

  • @nattydebel4608
    @nattydebel4608 Před 3 lety +1

    wow arif film new mikael tamere arif tewnoal

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Před 3 lety

    ምርጥ ፊልም እያዝናና ያስተምራል።

  • @Hd-ce4vf
    @Hd-ce4vf Před 3 lety +1

    በጣም ኣስተማሪ ነው የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @seenaa7402
    @seenaa7402 Před 3 lety +3

    ሰይጣን ክፉዎች ከኢትዮጵያ ላይ ይሰባሪ አሜን በለው ወገኖቼ

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 Před 3 lety +1

    Miki andegna new eko, arif film new, astemari new.

  • @Selamhaju
    @Selamhaju Před 3 lety +1

    @Nahome Tadesse more blessings 👏👏👏

  • @mohammadalamin8998
    @mohammadalamin8998 Před 3 lety +3

    ወይ ጉድ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች
    ይመችህ ሚኪ ምርጥ ስራ ነው

  • @user-je2sn2ec4r
    @user-je2sn2ec4r Před 3 lety +1

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 3 lety +1

    ድንቅ ፊልም ነው እዩት ጓደኞቼ ሚኪዬ ውስጤ ነህ❤❤

  • @Mesi89
    @Mesi89 Před 3 lety

    ዋው በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +1

    አስተማሪ ነዉ ባለን ተመስገን እንበል

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +10

    የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @masemasmasemas
    @masemasmasemas Před 3 lety +1

    ከተሰራ አይቀር እንዲህ ነው እንከን የሌለው ስወዳቹ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 3 lety

    አዝናቶኛል አስተምሮኛል አሪፍ ፊልም ነው

  • @leulmillion
    @leulmillion Před 3 lety +1

    Arif...helinaye

  • @saraaraga7209
    @saraaraga7209 Před 3 lety +1

    ሀሪፍ ስራ ነው

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 Před 3 lety +2

    Actress hilena yene bareya yene derbaba😍

  • @hagos9195
    @hagos9195 Před 3 lety

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @tg16hailu23
    @tg16hailu23 Před 3 lety +2

    I always like Miki...adisum lij he's aight....mistum😊

  • @dagimtadesse3480
    @dagimtadesse3480 Před 3 lety +5

    BEmstet wust yalwn tlknat nw yasayun betam ds yilal endzi aynet film yebzaln

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልን ከኮረና ከረሐብ ከስደት አንተ አረጋጋን እባክህ እግዚአብሔር ሆይ !!!!😥😥😥😥

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 Před 3 lety +1

      ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ።

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety

    ሀረፍ ትምህርት ነው በረቱ ውድድ

  • @fuadmohamad6874
    @fuadmohamad6874 Před 3 lety +1

    Betam konjo film

  • @zabera600
    @zabera600 Před 3 lety +14

    ጠንቋዩ ሽንትቤት እንደተቀመጠ ምን እእእእ ያስብለዋል😂😂😂

  • @tsigeyemariamlej1395
    @tsigeyemariamlej1395 Před 3 lety +1

    Wow betam mertsi film

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 3 lety +1

    ደስ ይላል እያዝናና ያስተምራል በጣም ነው የሳኩት 😂😂👍👍

    • @semeraahmed4783
      @semeraahmed4783 Před 3 lety

      enim😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tv6qc9oj2r
    @user-tv6qc9oj2r Před 3 lety +4

    ሀሌሎያ አትልም ሜኬ ከሀሀሀሀሀሀ

  • @henontamrat5448
    @henontamrat5448 Před 3 lety +1

    Nays movy 🙂🥇

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety

    ዋውው ሀሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety +6

    በጣም ያስቃል ልጁ ማስቲካ ላይ የቆየ ቂም አለበት እንዴ

  • @tabilatabi1921
    @tabilatabi1921 Před 3 lety

    wow film belo zem nw 1gna
    astemari film nw👌👌

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    wowwww so emeze i liket

    • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
      @hannaamenamenbexuabatchenb5536 Před 3 lety

      ጥእበብ ለዘላለም ትኑር ሀብት ሁሉ ነገር መሆን እደማይችልና ከዛበፊት መቅደም ያለባቸውን ነገር አስተማረኝ ሰው ምን ያህል ክቡርና ለሰዎች ስንል እዴት መኖር እዳለብን ሁሉ ተማርን ነፀብራቆች እንወዳችኋለን ሁለም በጉጉት እንጠብቃችኃለን መልካም።( ሴት)ሚስት ለቤቷ ዘውድ ናት🇸🇳🇸🇳🇸🇳❤️❤️❤️❤️❤️🙏🤲

  • @tgcrochet7882
    @tgcrochet7882 Před 3 lety

    ምርጥ ነው👌

  • @user-it5nf5uv7f
    @user-it5nf5uv7f Před 3 lety +1

    ደስ ይላል

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      የወንዶች የፀጉር ቁርጥ በስታይል መማር የምትፈልጉ ከች በሉ.

  • @jitidemaytube5108
    @jitidemaytube5108 Před 3 lety +2

    selam.lehagerachin🙏🙏🙏

  • @user-yv8eh3sb7k
    @user-yv8eh3sb7k Před 3 lety

    አሪፍ ደስ የሚል ነው

  • @umhamoodi3377
    @umhamoodi3377 Před 3 lety

    Wowwwwwww belww siyasek des yemil film