ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ከሷ ጋር ሙሉ ፊልም Kesua Gar Full Ethiopian Movie 2022

Komentáře • 136

  • @Mirna-qm4oz
    @Mirna-qm4oz Před 2 lety +37

    በመላው ዓለም የምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ
    እምነት ተከታዪች እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትሳኤ ብአል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላምና የጤና ያርግልን

    • @vghhhj7363
      @vghhhj7363 Před 2 lety

      እንካን አብሮ አደረሰን መልካም የትንሳኤ ብአል

  • @user-dq1op1ut8i
    @user-dq1op1ut8i Před 2 lety +27

    ዋው በጣም ያምራል🙏
    ውድ የክርስቶስ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ተሳኤው በሰላም አደርሳቹህ🙏🙏🙏

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo Před 2 lety +31

    በመላው አለም ለምትገኙ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስክርስቶ ተስኤባእል በሰላም አደረሳችሁ ኢትዮጽያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 Před 2 lety +32

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ!! ሰላምና ጤና እድገት ብልፅግና ተመኘሁላችሁ ፈጣሪ ያሳካላችሁ።

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety +16

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ነፂ ሆና የሰራችው ልጅ በጣም ነዉ ደስ የምትል ሁላችሁም በርቱ መልካም ትንሳኤ !!!

  • @user-dm6oi2ju5p
    @user-dm6oi2ju5p Před 2 lety +38

    ሰሳማችሁ ይብዛ እንኳን ለተንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ የክርስትናእምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 2 lety +5

    በጣም አስተማሪ ና ቆጆ ትወና ያለበት ፊልም ነዉ ደረጀ በጣም ሲበዛ መልካም ሰዉ ነዉ በጋደኝዉ በጣም ተናድጄ ነበር ግን ስህተቱ ገብቶት በመለሱ በመጨረሻም ነፂን ስላመጣለት ደስ ብሎኝል የሴት ጋደኝ እደዚህ ሲተሳሰብ እና መልካም ሲሆኑ በጣም ደስ ይላል ደራሲዉ እና ተዋናዮቹን በጣም ነዉ ያደነኳቹ ሰርታችሁታል👍👍👍❤❤👌👍

    • @andualemfetene8276
      @andualemfetene8276 Před 2 lety

      አማርኛ አለቀሰች
      ቆጆ ➻ ቆንጆ
      በጋደኝው ➻ በጓደኛው
      ብሎኝል ➻ ብሎኛል
      ጋደኛ ➻ ጓደኛ
      ያደነኳቹ ➻ ያደነቅኋችሁ

    • @zaharzahar7737
      @zaharzahar7737 Před 2 lety

      😂😂😂

  • @fikirentertainment4314
    @fikirentertainment4314 Před 2 lety +7

    በጣም ደስ የሚል ነው!
    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ🙏

  • @mesitube5004
    @mesitube5004 Před 2 lety +6

    መገን ወንድ ያችን ካላገኝሁ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ቆይቶ ባንዴ😂😂😂ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +6

    መጨረሻዉ በጣም ያምራል ዋዉ

  • @helentube4131
    @helentube4131 Před 2 lety +4

    Wow betam Arif filem new enameseginalen ❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +19

    ፊልም ላይ ብቻ ሁሉም ነገር ቀላል ቆይ ከመቼ የሆነን ሰው ወዲያው እረስቶ ለፍቅር እንደገና 🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️🏃🏽‍♀️

    • @rimmawaleni6792
      @rimmawaleni6792 Před 2 lety +3

      wend lij lela eskyagegn nw afekerku blo eyeye yemlew lemrsatma man blwachw sekend ayfejbachwm yblagn le set afkari

  • @erestigonderiwa5820
    @erestigonderiwa5820 Před 2 lety +4

    እኔ የሜገርመኝ ደብን አድርጌ የፍቅር ፊልም እያየው ፍቅር የሚባለው ፍቅር ሌያጦዘኝ ሲሞክር ድግጥ ብየ ወደራስየ የምመለስው ነገር😁

  • @ma_molla
    @ma_molla Před 2 lety

    ሰርታችሁታል።
    እኔ በቲክቶክ ተቆርጦ ተለቆ አይቸው ነው ሰፍ ብየ የመጣሁት ብዙ የፊልም ተከታይ አይደለሁም
    ይሄን ግን ወድጀዋለሁ
    በተለይ ህልምህ ምንድነው ልጅ መውለድ። ዋው

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x Před 2 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱልን 🥰

  • @amareamare296
    @amareamare296 Před 2 lety +8

    እንኳን አደርሳችሁ ❤❤❤❤

    • @user-if7pf4xj2u
      @user-if7pf4xj2u Před 2 lety

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +2

    Wow arfi new bertu enamsegn alen

  • @amyam2368
    @amyam2368 Před 2 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ያላል

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Před 2 lety +1

    ዋው አንደኛ

  • @solomonwoubishet1052
    @solomonwoubishet1052 Před 2 lety

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ምርጥ ፌልም የተዋጣለትና አስተማሪ ቪዲዮ ነው ።አክተሮቹም በብቃት ተጫውተውታል ።

  • @ahmedtube8180
    @ahmedtube8180 Před 2 lety +5

    ውድ ያገሬ ልጆች ፍቅር አንድነት ሰላም ለኢትዮጲያ እላለሁ ፊልሙ ይመቻል የምትሉ እስኪ በላይክ እና ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ

  • @biskutalem2204
    @biskutalem2204 Před 2 lety +2

    waw nice movie

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g Před 2 lety +1

    በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ነበር ዋው በጣም ያምራል የሄኖክ ድንቁ ሚስት ትወና ለየት ያለነዉ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል እሚባለዉ ነገር እዉነትነዉ ልክ እንደባሏ ትወና ትችላለች ሌሎቻችሁም አሪፍትወና ምርጥ ችሎታ አላችሁ ቀጥሉበት ይመቻችሁ

  • @seadahassen9937
    @seadahassen9937 Před 2 lety +1

    በጣም የሚገርመኝ ደራሲ ነኝ ባዬች ተመልካቺ እንደሚበልጣቺሁ ብታቁ ኑሮ ባፈራቺሁ ነበር ፊልሙ ተጀምፎ እስኬልቅ አንድ ፀጉር እስታይል አይከብድም ሲቀጥል ስትለየው ነፃነት በጎሮ ነበር እንዴ ያስቀመጣቺሆት ስትመለስ ያንንው ልብስ ከላይ እስከታቺ ብቻ አርቲስቶቺም ቢሆን የሚስተምር ነገር ምረጡ ብር ስለተከፈለ ብቻ አይሰራም ለተመልካቺ ክብር ስጡ እቃቃ ጨዋታ

  • @kerya5102
    @kerya5102 Před 2 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሰችሁ👍👍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +3

    ፊልም አሪፍ ነው

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +5

    አቤት የፍቅር አገላለጸ የሌለነዉ

  • @belaytessema9187
    @belaytessema9187 Před 2 lety

    ዋው ያበደ ነው አቦ ይመቻችሁ ሌላም አዲስ ነገር እንጠብቃለን

  • @user-ix8hw3nn8y
    @user-ix8hw3nn8y Před 2 lety +5

    አይ ፍቅር ፊልምላዬ ብቻ ሁኖ ይቅር

  • @helujunta9026
    @helujunta9026 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው👌🥵🥰🥰

  • @binyamhussen
    @binyamhussen Před rokem

    tsegurachew

  • @sofiaa1037
    @sofiaa1037 Před 2 lety +1

    Wow betam dis yelal

  • @hawasetottube
    @hawasetottube Před 2 lety

    ዋው ነው ያምራል

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 Před 2 lety

    Amen ekun abro adersen turu konjo film new 🙏

  • @user-jc8ns8db9h
    @user-jc8ns8db9h Před 2 lety +2

    አሪፍ ነው በተለይ ነፂ በርቺ

  • @samibeyenetube8779
    @samibeyenetube8779 Před 2 lety +5

    እንደ ፊልም ሒወት ቀላል ቢሆን ጥሩ ነበረ ብቻ ሒወታችሁን ፊልም ያድርግላችሁ ።

  • @user-cb6ho6bo8m
    @user-cb6ho6bo8m Před 2 lety

    ዋው መጨረሻ ውሲያምርነፂ ሰወድሺ

  • @gjvj100
    @gjvj100 Před 2 lety +2

    አቦ ምችት ይበላችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @emoyosefmimimimi6020
    @emoyosefmimimimi6020 Před 2 lety +1

    Wawooo

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +3

    መልካም በአል ይዉንላቹወ

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před 10 měsíci +1

    😍😍😍😍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +1

    አሌክስ 💝💝ዋና + ደሬ 🌹👌ምርጥ ሰው + ማሂ በጣም እምወድሽ እማከብርሽ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤🌹በርቺ 💝💝

  • @mixmix6708
    @mixmix6708 Před 2 lety

    ወደየት እየሄድን ነው አሁን ይህ ምኑትምህርትይሆናል የብልግና ትምህርት

  • @Aman-wb7ln
    @Aman-wb7ln Před 2 lety

    Shayewun eko alxaxutim eee

  • @user-vt7pd7jv7c
    @user-vt7pd7jv7c Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martinamarta2238
    @martinamarta2238 Před 2 lety

    Wwwdhugaa in barede dhumartii

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Před 2 lety

    Abo migermena miyamer film the best

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před 2 lety

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @mellody-36
    @mellody-36 Před 2 lety

    Arif film nw

  • @feyiruztedi5179
    @feyiruztedi5179 Před 2 lety +1

    Selm

  • @tararamtantataram7416
    @tararamtantataram7416 Před 2 lety +2

    Wey enante taskalachuh eko gzeayen makatele new mikochegn demo

  • @hlinahlina4716
    @hlinahlina4716 Před 2 lety

    👌

  • @fdgdfg3066
    @fdgdfg3066 Před 2 lety +2

    ምን አያችሁ እኔ ያየሁት ይሡ በሁለት ሴት ፍቅር ሲሠቃይ ጓደኛው ደግሞ ሳይለፋ ላጥ የኛ ኑሮ ይህነው ግማሾቹ እንለፋለን ግማሾቹም ቁጭብለው ከኛበላይ ፈላጭ ቆራጭ ሁነው ይኖራሉ

  • @takileermias9215
    @takileermias9215 Před 2 lety +2

    Waw abo yabada nawu baritu yene jaginoch tiliq timirti nawu yagagnawut bawunat dasi yemill flim nabar damo kaine hiwoti tarik gar tamasasay nawu migarim nawu ethiopia inat hagare lazalialam tinur

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv Před měsícem

    ሄኖኬ የትነው,ያለህው የልጀን ስም ነጥቀሀል ትከሰሳለህ

  • @gerayemickaelu487
    @gerayemickaelu487 Před 2 lety +1

    እድሜ ልኬን የምበላው ስጋ😂😂ትሰጪኛለሽ ተመቸኘ የኛ ልኳንዳ

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Před 2 lety +2

    አህለን የሄኒ ሚስት ዛሪ የትሂዶነዉ የደቁልጂ

  • @biruktayebiruktaye2689
    @biruktayebiruktaye2689 Před 2 lety +1

    You're so beautiful

  • @mahletyeshitla5018
    @mahletyeshitla5018 Před 2 lety +2

    Arief movie new

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 2 lety +4

    ከዛች ውጪ ሌላ አላይም ሲል ቆይቶ እሷን እረስቶ እንደገና

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 2 lety +1

    እንዲህ ነው ግራ የተጋባነው

  • @henokkiros8988
    @henokkiros8988 Před 2 lety

    Filmu batem arif new gen Edit 0000 23:19 23:26 brtukenu(orange) ezo yematew 2 yekarabew 3 batem yesafral

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 2 lety +1

    ቆንጆ ነው እናመሰግናል ግን ልጅቷ በአንድ አይነት ይፀጉር እስታይል መጨረሷ ይደብራል

  • @user-fm7hv7el7b
    @user-fm7hv7el7b Před 12 dny

    🎉🎉🎉😢

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +1

    አሌክስን ለማየት ነው የገባው እስኪ ልየው

  • @hlinahlina4716
    @hlinahlina4716 Před 2 lety +1

    💚💛❤💪🤲

  • @samira7639
    @samira7639 Před rokem

    💝💝💝🌹🌹🌹🌹

  • @user-zu6eo8tc5c
    @user-zu6eo8tc5c Před 2 lety +4

    እስኪ ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @iggjfg2244
    @iggjfg2244 Před 2 lety

    uuuffii dasi sili woulumi sawou yeata tsafalatini nawou minorwou!!@ bicha kabadi nawou fatanawou ijigi yealaka nawou. Asiramari nawou tenkis ♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @almaarial3492
    @almaarial3492 Před 2 lety

    Echilij bizusaw ngest yiluatel henokm😋

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 Před 2 lety +3

    ያምር ነበር ግን መጨረሸው ትንሽ ይደብራል

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před 2 lety +1

    2ሰውነው የሰራው

  • @urgesabikila5567
    @urgesabikila5567 Před rokem

    😰😥😥😥😥😥

  • @samuelerguicho8694
    @samuelerguicho8694 Před 2 lety

    Ye ethiopia film ka fikir film wuc lela masirat ayifakadimi malat now ?

  • @teddybushu8293
    @teddybushu8293 Před 2 lety

    its good but finishing is not

  • @amandaamanda1527
    @amandaamanda1527 Před 2 lety +4

    Wey ye hagrachne fillm grem denk yelal😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Před 2 lety

    አር ሰሪወች ከመስራታችሁ በፊት ቲንሽ ስለዘርፍ አጥኑ በነታችሁ ሁሉም ሞያ የራሱ ጥቡ አለው

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 Před 2 lety

    እንዲህ እያፈራረሳቹ ስታድሱ ይሻላል መሰለኝ አይ ምነዉ ሀገሬን የሚያፈራርሱ ባንዳወችም በፀፀት የተበላሸዉን አሳምረዉ ማደስ ቢችሉ

  • @user-xj8ji6bg4z
    @user-xj8ji6bg4z Před 2 lety +3

    ሂኖክ የትነህ ቀደመህ

  • @johanmessi7223
    @johanmessi7223 Před 2 lety +1

    Alomst all Ethiopian movies you were anyone who predicted at end .guys focusing on going straight preferably drawback country attitude also art might be more powerful indeed in order sort out economic perspective and social change ,however everything has been striking differently Ethiopian people who hold his turn on major issues on ground relevant update

  • @badruareb3738
    @badruareb3738 Před 2 lety

    ግን እንዴት እንደዚህ አይነት ደማቅ ብጫ ቀለም መኖርያ ቤት ይቀባል

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Před 2 lety +1

    አይጉዋደኛ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety +1

    የወረደ ፊልም የዘቀጠ ደግሞ ኮንፊደንሳቸው ሲገርም ደራሲ ብለው ራሳቸውን ሲሰይሙ በአንድ ቀን የተቀረፀ ነው ፊልሙ በአንድ ልብስ በአንድ ፀጉር ስታይል በአንድ ሰአት አረ ላሽ ደግሞ እሷን ካላገኘሁ ሞቼ እገኛለሁ ሲል የነበረው ሰውየ በአንዴ ግልብጥ ምን አለ ትንሽ ቢያንገራግር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት ዝቅጠት

  • @azizaseid734
    @azizaseid734 Před 2 lety

    ጠጉራ ሳይፈታ ፊልሙ አለቀ

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Před 2 lety

    ተስፍሽ እሚባለው ልጅ ስጠላው እሚሰራው ገፀ ባሃራ እደሱ ምችክ ያለ እደገላው የመጠጠ😂😂😂

  • @tarikud1715
    @tarikud1715 Před 2 lety +1

    ነፃነትን ሆና የሰራችው የሄኖክ እጮኛ ናት ወይስ ተመሳስላብኝ ነው

  • @user-ps6nz5bh8d
    @user-ps6nz5bh8d Před 2 lety +3

    ሄኖክ የት ነህ ክክክክ

  • @ayelechora4250
    @ayelechora4250 Před 2 lety +1

    It is a plagiarized movie

  • @daginar1915
    @daginar1915 Před 2 lety

    🤣🤣ene rase awnis saykratist sayasfelgegn aykerim🤣🤣

  • @user-rh7md1gx7l
    @user-rh7md1gx7l Před 2 lety

    🤣🙄😍😍

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 Před 2 lety

    Not nice I don't like it

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 2 lety

    Wedaji meslo kehuala tenkol kemisera sew weyem guadegna tebken...

  • @rimmawaleni6792
    @rimmawaleni6792 Před 2 lety

    Ethiopia endewm sga twedwal ers be ers tebelalu ho gud eko nw sga enbla alachwt😂

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondimudemissie6930
    @wondimudemissie6930 Před 2 lety

    እድሜ ልኬን የምበላውን ሥጋ ትሰጭኝሌሽ😂😂