ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media

Komentáře • 3,2K

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d Před 4 lety +448

    የቃል ፣የቴዲ፣የእድል፣የሰሌ አድናቂዎች የት ናችሁ ምርጥ ተዋናዮች 👌👌👌👍

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 Před 3 lety +65

    እንግዳ ሰው ሀብቴ ያለበትን ፊልም አሳድጄ ነው ማየው much love and Respect for this iconic Artist

  • @mehbubafantaw3311
    @mehbubafantaw3311 Před 3 lety +250

    ይሄ ፊልም ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ለኛ ለሴቶች ሴቶችዬ እንደቤታችን እንኑር ኑሮአችንን ከሌሎች ጋር አናነፃፅር በጭራሽ

    • @user-dm7zb6ql6z
      @user-dm7zb6ql6z Před 2 lety +1

      ሠው እደቤቱጅ አያድርም እደጎረቤቱ ይባልየለ ሁሉም እደቤቱ ቢያድር ፍቅር ይኖር ነበር

    • @Lay-67-t5x
      @Lay-67-t5x Před 9 měsíci +1

      ከቃላት በላይ ነው የማመሰግነው
      በእውነት የሚገርም ፊልም
      የሚገርም ትወና ነው የታየበት ።
      በጣም እጅግ ሲበዛ አስተማሪ ነው
      ለሁለት ጌቶች ባርያ መሆን አይቻልም
      ፍቅርንም ገንዘብን አንድ ላይ ማስኪድ አይቻልም ❤😊

  • @eldi8649
    @eldi8649 Před 4 lety +28

    አሪፍ ትምህርት ሰጪ ፊልም ነው ፍቅር በራሱ ፍቅር ነው ገንዘብን ይዞ ፍቅርን ማጣት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሜን በሉ አያስከፍልም

  • @user-rt6tz2qi4w
    @user-rt6tz2qi4w Před 4 lety +231

    ፈጣሪ በሀዘን ፈንታ ደስታን👏👏
    በእምባ ፈንታ ሳቅን👏👏
    በችግር ፈንታ ምቾትን👏👏
    ነትከዜ ፈንታ መጽናናትን👏👏 ይስጣችሁ👏👏በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @user-oi4ze7ql3d
    @user-oi4ze7ql3d Před 4 lety +1996

    ነገ ወደ ሀገሬ ልገባ ነው በስደት ያላቹ ሁላቹም በሰላም ላገራቹ ያብቃቹ ቻው

  • @eyerusalemgaltewahdo3938
    @eyerusalemgaltewahdo3938 Před 4 lety +241

    የመዳም wifi እድሜህ ያርዝመዉ 😄የሚስማማ like👍😁

    • @MaziTulii
      @MaziTulii Před rokem +1

      Abeeeet enam tez alegn ye medan wifi endat endasekayehut wede kefela sazorew kalechibet meta minu yelmes hadi ya awlad setl tezzzz alegn ala kul hal Alhamdulillah ahunma tekeyro enam madam negn le beta enantem lezih yabkachu kememoch kememoch ❤

    • @lemelemlemlem
      @lemelemlemlem Před rokem

      ​@@MaziTuliiመ።ሐመ።ሙመሙመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐለለሐሐሐሐሐሐሐሐሐለሐሐሐመሐሐመሐሐሐሐ🎉
      ሐሐሐሐመሐሐሐሐሐመሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Před 8 měsíci

      😅😅😅❤❤

    • @user-የሀይቋ
      @user-የሀይቋ Před 7 měsíci

      ረ ተመቸሽኝ 👍👍👍👍👍👍👍ከሷ ይልቅ ዋይፋዋ😋

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq Před měsícem

      ኧረ አኔ ለጉልበቴ ጤና ላቤን ጠፍ አድርጌ በሸቀልኩት ብሬ አየሞላሁነው አጋግጥሞኝም አያቅ የመዳም ዋይፋይ

  • @edeninfo595
    @edeninfo595 Před 2 lety +72

    በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው 👌👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 4 lety +133

    የሰው ልጅ እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤት የሚኖር ከሆነ ፍፃሜው አያምርም እናም ሰው ሆይ እንደራሳችን እንኑር ፊልሙ አሪፍ ነው ዋውውውውው🌻🌻🌻🌻🌻እናመሰግናለን።

  • @mehubajuhar1408
    @mehubajuhar1408 Před 4 lety +192

    እስኪ ማነው እንደኔ ሲጠብቀው የነበረ በእውነት በጣም ነው የተመቼኝ መልካም አድስስ አመት ጎደኞቼ አላህ ከስደት ሥቃይ በቃ ይበለን እፍፍ

  • @user-fp7gd9yw5p
    @user-fp7gd9yw5p Před 2 lety +36

    እውነት ነው ሂወት ይቀጥላል እሡ የፈቀደልንን ይስጠን ተዋናዮች ዋው ናችሁ ሁላችሁም ሰው እንደቤቱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖርም ወገኔ ባለን እናመስግን

  • @jemalmohamed236
    @jemalmohamed236 Před 2 lety +69

    እድለወርቅ ካራክተሩን 100% ተጫውታዋለች የምትሉ እስኪ

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve Před 4 lety +995

    አመናችሁም አላመናችሁ እናቴን በ 8 አመቴ ቪዲዋ አወራሁዋት እስኪ እናታችሁ የናፈቀቻችኩ

    • @user-gb3ri1kl2h
      @user-gb3ri1kl2h Před 4 lety +11

      እንካን ደስ አለሽ እህቴ

    • @user-mh6or4bs4z
      @user-mh6or4bs4z Před 4 lety +8

      እልልልልልልል
      እንኳንደስአለሽ
      እስከአሁን ምንአስጨከነሽ??????

    • @user-gn7mz4kk3f
      @user-gn7mz4kk3f Před 4 lety +6

      በሠላምነዉ እስከዛሬ የትአስቻለሽ እህት

    • @bxbdbd8882
      @bxbdbd8882 Před 4 lety +3

      ደስሲል

    • @aaaaaaaa2327
      @aaaaaaaa2327 Před 4 lety +3

      እኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 Před 4 lety +587

    እድል ለትወና የተፈጠረች ያልተነገረላት ልጅ እኮናት

    • @rahaaoromo3957
      @rahaaoromo3957 Před 4 lety +1

      እስመማለዉ

    • @aasqaasq6244
      @aasqaasq6244 Před 4 lety +1

      ሜሮን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @aasqaasq6244
      @aasqaasq6244 Před 4 lety

      Tsion coffee ዑ

    • @user-ej1yj7iq3u
      @user-ej1yj7iq3u Před 4 lety

      Tkkl

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety +1

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ አዲሰ ነኝ አበረታቱኝ ለጎደኞቻቹ ሼር አርጉኝ እንማማር አመሰግናለዉ

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Před 2 lety +29

    ምርጥ ነው ሙሉ በሙሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ማለት ይሄ ነው እናመሰግናለን 👌🏾👌🏾👌🏾🙏🙏🙏

  • @sywy692
    @sywy692 Před 4 lety +20

    ከወለድኩ ገናወሬነው አላህልጀንበሠላምእዳሳድግልኝዱአአርጉልኝ

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 4 lety +324

    ለሙሌ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ በሉት በእምነታቹ ጸሎት አርጉለት ሁሉን የሚችል አምላክ ይማርህ

  • @biruktawitzewdu4224
    @biruktawitzewdu4224 Před 4 lety +153

    ዋውው ተለቀቀቀ ሀሙስ ወደ ሀገሬ ገባለው ሰላም ግቢ ብላችሁ ተመኙልኝ እናንተንም በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ በስደት ያላችሁ በሙሉ

    • @hirut8194
      @hirut8194 Před 4 lety +1

      ሠላም ግቢ እህት መልካም ጉዞ

    • @keriyaseid7567
      @keriyaseid7567 Před 4 lety +1

      ሠላም ግቢ የኔ ውድ እኛንም ከሰው ሀገር ይገላግለን

    • @biruktawitzewdu4224
      @biruktawitzewdu4224 Před 4 lety

      @@keriyaseid7567 አሜን ውዴ እናንተንም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @biruktawitzewdu4224
      @biruktawitzewdu4224 Před 4 lety

      @@hirut8194 አሜን ውዴ

    • @user-sy9ji5gj1c
      @user-sy9ji5gj1c Před 4 lety

      Amn

  • @gufgu7710
    @gufgu7710 Před rokem +88

    🥺አሁን ይሄም ፊልም ከሌላ ፊልም ጋር ይወዳደራል 🥰❤️እዴት እደተመቸኝ

  • @binayewmuluken2748
    @binayewmuluken2748 Před 4 lety +72

    በጣም የሚያስጨንቅ ፊልም ነው እድለወርቅ ጣሰው ግን ለፊልሙ ውበት ናት 100%

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 Před 4 lety +262

    እድለወርቅን ማነው እንደኔ ውድድድደ የሚያደርጋት ብቻ👍

  • @kaltedke6735
    @kaltedke6735 Před 4 lety +42

    ገንዘብ ጥሩ አገልጋይ መጥፎ ጌታ ነው ፍቅርን እሚያክል ነገር ያሳጣል እድል የተመኘችውን ቤት አገኘች ግን ምታፈቅረውን አጣች ሁልጊዜ በሀዘንና በፀፀይ ልትኖር ነው ይህ ኑሮ ሳይሆን የኑሮ ግማሽ ይባላል ትምህርት ነው ፊልሙን ወድጄዋለሁ

  • @maya7837
    @maya7837 Před 3 lety +12

    ፍቅር ያማል ለፍቅር ስንል የምንገባበት ችግርም በጣም ያማል ፍቅር የማያስደርገዉ ነገር የለም በፍቅር ህይወት ዉስጥ ገንዘብ ሲገባበት ደግሞ ፍቅር ይፈርሳል💔💔።ይህም የዘላለም ፀፀት ይሆናል እባካቹ ፍቅራችሁ ዉስጥ ገንዘቦን አትጨምሩበት ትጎዳላችሁ😭😭😭😭😭😭

    • @barakasalm4634
      @barakasalm4634 Před 3 lety +2

      ለምን ይሆን ባለን የማንደሠተው የለለነንስንመኝያለነንን እናጣለን በለን እንደሠት

  • @ethiopiantiktok1943
    @ethiopiantiktok1943 Před 4 lety +20

    ወገኖቼ, ቤተሰብ ምን ይለኛል, ጓደኞቼ ምን ይሉኛል ብላችሁ የማይሆን ቦታ እንዳትገኙ ተጠንቀቁ, ሁሌም ፈጣሪ ምን ይለኛል ብላቹህ አስቡ።
    መልካም ህይወት ለሁላችሁም😊

  • @sadaahmed4972
    @sadaahmed4972 Před 4 lety +320

    አርብ ሀገር ከመጣሁ 8 አመቴ ነው በሰላም ያስብሹ ተሳክቶ አገርሽ ያስገባሽ በሉኝ ማፍቀር እና መፍቀር የቤተስብ ሁሉንም በናፍቆት ተሰቃየሁ እስቲ አስደስቱኝ በላይካቹ

    • @user-ix8of5mj3z
      @user-ix8of5mj3z Před 4 lety +2

      አይዞሽ ኢሻአላህ ይሳካልሻል

    • @user-uy9fu6dv4j
      @user-uy9fu6dv4j Před 4 lety +1

      አላህ ያሳካልሽ ሁቢ አይዞሽለሁሉምጊዜ አለው

    • @user-lg9by3fu4x
      @user-lg9by3fu4x Před 4 lety

      ይሳካልሽ ማማየ

    • @user-mw4ps6fp1e
      @user-mw4ps6fp1e Před 3 lety

      አንቺ የ አረብ ገረድ ደንቆሮ ስለ ፊልሙ እንጂ ስላንቺ ምን አገባን?

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ጎራ በሉ ወዶቼ እንማማር

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 Před 4 lety +51

    👌👌👌👌 ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደውነው ሚባለው እውነት ነው ገንዘብ እኮ ጊዚያዊ ደስታን እንጂ ዘላለማዊ እይወትን አይሠጥም ከገንዘብ ይልቅ ፍቅርን እናስቀድም በደንብ ለገባው ይሄ ፊልም ምርጥ ትምርት አዘል ነገር አለው

  • @aadd13
    @aadd13 Před 4 lety +93

    Eydegemkute nw yedgemwe like

  • @f_q1o810
    @f_q1o810 Před 4 lety +11

    አላህ ይህን ሙሲባ በሽታ ከሀገራችን ያጥፋው ና ለሀገራችን ያብቃን አሚን

  • @aamare8549
    @aamare8549 Před 4 lety +199

    እድልዬን ምትወዱ አይከፈልበት በላይክ አንበሽብሿት እስቲ

  • @user-in6hi6ue5t
    @user-in6hi6ue5t Před 4 lety +376

    ምርጥ ፊልም እድለወርቅ ጣሳው የ2012 ተሸላሚ ትሁንልን😛👌

    • @user-sh3np1qs2x
      @user-sh3np1qs2x Před 4 lety +1

      💝💝 💝💝
      💝🍡🍡💝🍡🍡💝
      💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝
      💝 Miss you! 💝
      💝🍡🍡🍡💝
      💝🍡💝
      💝

    • @hafitenigus7386
      @hafitenigus7386 Před 4 lety +2

      እውነት ነው በጣም አስተማር ናት

  • @muraelyostos7681
    @muraelyostos7681 Před 2 lety +11

    በ እዉነት በታን ደስ የሚል ፊልም ነው
    ግሩም ትወና ፣ ግሩም የ ካሜራ እና መብራት በ አተካላይ ሲኒማቶግራፊዉ ድንቅ ነው
    i appreciate everything about it THANK YOU ALL SO MUCH

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před měsícem +2

    ማነዉ 2024 ላይ እያየ ያለዉ😊😊😊😊

  • @addismulat2
    @addismulat2 Před 4 lety +506

    የቃልዬ አድናቂዎች የት ናቹህ

  • @nevergiveup8958
    @nevergiveup8958 Před 4 lety +166

    WOOOW ውድድድ ያደረኩት ፊልም አልሞላ ያለኝ የስደት ኑሮዬ ብስጭት አርጎኝ ነበርና ስልኬ አፅናኜ ወደፊትን አሳየኝ ወድ የሀገሬ ልጆች ሞልቶ የማይሞላ የስደት ኑሮ በቃ ይበለን ስደት የመረረው አሚን ይበል😍

  • @yanaganmanyawqal4397
    @yanaganmanyawqal4397 Před 4 lety +46

    ከዚህ በላይ ምርጥ ፊልም አለ ብዬ አልገምትም

  • @nahomnahomwelde175
    @nahomnahomwelde175 Před rokem +13

    እድልወርቅ አንደኛ ናት። እውነትም የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ በእድል ያበረከተልን ወርቅ የሆነች ተዋናይት 💪💪💪

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +798

    እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚወድ ላይክ👍

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q Před 4 lety +26

    አሪፍ ፊልም ነው ምርጥ ተዋናዎች ያሉበት እድልዬ ሆነሽ እንጂ አስመስለሽ የማትሰሪ ምርጥ አርቲስት ነሽ😍 ቃል ቴዲና ሰለሞንም አንደኛ ናቹ💖👌

  • @teshomebekeleteshomebekele2827

    ይሰለሞንአድናቂዎችየትናችሁ።💖💖💖

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w Před 4 lety +17

    ዋውውውውው እድል ወርቅ በጣም ጃግና ነሺ ስውድሽሽሽ እድል ወርቅ ያምትወዳት ላይክ ግጩኝኝኝኝ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio Před 4 lety +77

    ሁፍፍፍፍፍ እድልየ ላንች ቃል የለኝም መስለሽ ሳይሆን ሁነሽ የምትሰሪ ድቅ ሰው ነሽ❤️❤️

  • @user-vl2vl9xk2t
    @user-vl2vl9xk2t Před 4 lety +31

    ሁላቺሁም በጣ ነው ምእወዳቺሁ ግን እድለወርቅ የልተዘመረላት ምርጥ ናት ጸባይዋ ትወናዋ ሁሉ ነገሯ😘😘😘😍😍😍

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 Před 6 měsíci +2

    ሁሌም ባየሁት ቁጥር እንደ አዲስ የማየው ፊልም ❤❤❤❤❤ እድልየ ፊልሙን አንች ስሪው
    ቃልየ አንች ያለሽበት ፊልም ሁሉ ውበት አለው
    ቴዶ እና ሰሌ ትለያላችሁ ❤❤❤❤

  • @meskeremwolde7926
    @meskeremwolde7926 Před rokem +13

    Wow ግራሚ ፊልም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ .😢👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏

  • @oneman9566
    @oneman9566 Před 4 lety +1156

    ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ 3 ኛ ስሆን በናታቹ ስወዳቹ መቶ Like ስጡኝ

    • @user-tk5vg7lk4q
      @user-tk5vg7lk4q Před 4 lety +11

      ከሰጠንሽ ትመልሽልናለሽ

    • @monata6297
      @monata6297 Před 4 lety +1

      አሜ የፋፍ ወልድ የላይክን ጥቅም ንገሪኝ ለማንኛውም ተገጭተሻል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před 4 lety +3

      እኔም ማወቅ እፈልጋለው በናታቹህ ንገሩኝ ላይግ ሥታገኙ ዩቱብ ይከፍላል ወይሥ ደሥ ሥለሚላቹህ ነው

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety +1

      122ሆነ እኮ ከመቶ አልፎ

    • @user-us2zf5nw9g
      @user-us2zf5nw9g Před 4 lety +1

      ክክክክክክክክ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +21

    ዛሬ #ማሚዬንና #ባባዬን አናግሬ ደስስስ ብሎኛል የኔ ውድ ማሚና ባባዬ ወንድሜ እህቴ የወዴፊት ባሌ ኑሩልኝ በጤና በሠላም በፍቅር በዴስታ ቤተሠቡን እንዴኔ የሚወድ👍👍 ብቻ ላይክ ምርጥ ፊልም ነው ቴድዬ ውድድ እድልዬ ቃልዬ ሶልዬ ውድድድ💓💓💓

    • @user-mw4ps6fp1e
      @user-mw4ps6fp1e Před 3 lety

      እኛ ታዲያ ስለ ፊልሙ እንጂ ያንችን የ አረብ አገር ግርድና ምን አገባን ጥንብ

    • @meddina7041
      @meddina7041 Před 3 lety

      @@user-mw4ps6fp1e ahun sidbun Min anetaw koshasha

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi Před měsícem

      ደሥታዋን ብትገልፅ ምን ሀጢያት አለዉ ከመሣደብ ከቤተሠብ የራቀ ነዉ ሥለ ቤተሠብ ናፍቆት የሚያዉቀዉ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok Před 4 lety +26

    ወይኔ እድለወቅ ስወዳት እንደኔ የሚወዳት like ይግጭ

  • @user-zj9sb4tc9c
    @user-zj9sb4tc9c Před 4 lety +25

    ከኢትዮ አርቲሥቶችኮ አንደኛ እድል ናት❤

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 4 lety +201

    የመዳም ልጆች የት ናችሁ እስኪ ገባገባ በሉ አድስ ፊልም ተለቋል የአራቱም (4) አድናቂ ላይክ ግጩኝ ስወዳቸው።

    • @hayemiyeselaselij3189
      @hayemiyeselaselij3189 Před 4 lety

      😀😀😀😀

    • @susuyehasune8896
      @susuyehasune8896 Před 4 lety +1

      ከድጋ ያጋጭሽ ዠልጥ

    • @tarikucoffee6063
      @tarikucoffee6063 Před 4 lety +7

      የማዳም ልጆችማ እስጌ ፎቶ አልነሳም ብሎአቸው ፍርድ ቤት ሊከሱት ሄደዋል

    • @user-yd5hv3ez2f
      @user-yd5hv3ez2f Před 4 lety

      በቃ ምንም ላይ ማዳም ካልተነሳች ላይክ አይገኝም

    • @weynibh4713
      @weynibh4713 Před 4 lety

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ

  • @umuesmailtube7780
    @umuesmailtube7780 Před 4 lety +160

    ወይ ደስ የሚል ፊልም እንደኔ ፊልሙ የተመቸው 1000 ላይክ ፈልጋለው🥰

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela Před 4 lety +42

    I love አስተምህሮቱ ✌️✌️✌️

  • @asli2032
    @asli2032 Před 4 lety +33

    የሰው ልጅ ይተፃፈለትን ነው የሚኖረው
    " ከሁሉ በፊት ፍቅር ይበልጣል"
    በጣም አሪፍ ፊልም ነው።

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 Před 4 lety +333

    ደግ እንሁን እስኪ በዚህ አጋጣሚ ሙሌን እግዚአብሄር ይማርህ በሉት በላይክ እንደምቶዱት አሳዩት

    • @user-uo5of5be7e
      @user-uo5of5be7e Před 4 lety +1

      ምነው ታመመዴ ረ እግዚአብሄር ይማረው

    • @mikaelabatetebkegn4689
      @mikaelabatetebkegn4689 Před 4 lety +5

      እኔ ከዚህ በፊት ኮመንትም ሆነ ሪፕለይ አድርጌ አላውቅም ዛሬ ግን
      ያንቺን(ያንተን)አሳፋሪነት ሳልነግርህ(ሽ) ማለፍ ህሊናዬ ይወቅሰኛል
      ሰው እንዴት በሂውት እና በሞት መካከል ባለ ሰው ስም like ይለምናል? ምን አይነት ህሊና ቢኖረን ነው likeን ከጤብና እክል ጋር ምናመሳስለው እግዚአብሔር ይይልሽ(ይይልህ)
      ምድረ የlike ደዌ ተጠቂ ሁላ

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 Před 4 lety

      @@mikaelabatetebkegn4689 ይቅርታ የኔ እመቤት እኔ የላይክ ሱስ የለብኝም እንደምቶዱት ፀሎት አድርጉለትጂ ያልኩት የሰዉን ማንነት መዝለፍ ጥሩ አይደለም እሽ አንተም ሆክ አንቺ

    • @user-ss7uu6lw2b
      @user-ss7uu6lw2b Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይማርህ ሙሌ

    • @user-tn1hm9sq8o
      @user-tn1hm9sq8o Před 4 lety

      Egezabehire yemarew gen alkwem

  • @absizane
    @absizane Před 4 lety +13

    እንደዚህ ከብዶኝና አስጨንቆኝ ያየሁት የአማረኛ ፊልም የለም!!! ወንድምአገኝ ለማ, በጣም ቆንጆ ስራ ነው የሰራሃው!!!

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Před 4 lety +6

    በአንድ ሰማይ ላይ ሁለት ፀሐይ ላይቆም...ምርጥ መልእክት፣ አሪፍ ፊልም፣አስገራሚ የትወና ብቃት፣ ውብ የታሪክ ፍሰት፣የድምፅ የምስል ጥራት፣ከሰሩ አይቀር እንዲህ ነው።አዘጋጁ እና ተዋንያኖቹን በፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁት ሁላችሁንም እናመሰግናለን።

  • @mihretyifru-gd8bn
    @mihretyifru-gd8bn Před 4 měsíci +3

    ዘሬ እኔ ይህ ፊልም ከተለቀቀ በ 5 አመቱ ማለትም በኢትዮጲያ አቆጣጠር 2016 በውጭ 2024 ላይ ነኝ ግን ሆኖም ፊልሙ ግን እጅጉን ውብ ነው ድሮም በእነዚ የፊልም ፈርጦች ተሰርቶ ባያምር ይገርመኛል እስቲ እንደኔ እንግዳሰው ሃብቴ ወይም ቴዲ ያለበትን ፊልም እያሳደደ የሚያይ ❤❤❤❤❤😗😗😗😗😗😗😗

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 4 lety +197

    ደስ እሚል ፊልም ተመስጨ ነው ያየውት ከምንም ነገር ፍቅር ይበልጣል ውዱ ባሌ ምንም ነገር ባይኖረንም ፍቅር እና ልጅ አለን ውድድድ አደርግሀለው

  • @danieltarekegn4521
    @danieltarekegn4521 Před 4 lety +163

    ገንዘብ የኃጢአት ሰር ነው ፈጣሪዬ ፍቅርንና ገንዘብን ማስተዋልን ይስጠን አሜን!!!!!!!!

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela Před 4 lety +6

    የታሪኩ ፍሰት አተዋወናቸው ሙዚቃው እስከዛሬ ካየሁት ፊልም የተለየ አንደኛ ነው በርቱ

  • @user-mw4ps6fp1e
    @user-mw4ps6fp1e Před 3 lety +21

    ኢሄ ነው ፊልም ማለት
    አሪፍ ዳይሬክቲንግ
    አሪፍ ካስቲንግ
    አሪፍ ትወና
    አሪፍ ትምርት
    በጣም እናመሰግናለን ደራሲውንና ዳይሬክተሩን thank you a lot

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 Před 4 lety +29

    አንደኛ ነኝ የሰለመሆን ሙሄ አድናቂ ነኝ እኔ ከዚህ በኋላ በስሜ የሚኖረኝ ሴም ካርድብቻ ነው አለ ቴዲ ልክ ነህ ቴዴ ከገንዘብ በፊት የፍቅር ሠው ይበልጣን

  • @Rimey-show
    @Rimey-show Před 4 lety +122

    ከዚ ፊልም የተማርኩት የስንቱ ልብ ደምቷል የስንት ሰው ልብ ተሰብሯል 💔

  • @FareedKhan-mj3pg
    @FareedKhan-mj3pg Před 2 lety +36

    ለካ ሁሉ ነገር ሳይረፍድ እንጂ ከረፈደ ዋጋ የለውም 😭😭

  • @NetsebraqMedia
    @NetsebraqMedia  Před 4 lety +53

    Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/
    Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia

    • @hzssjs6551
      @hzssjs6551 Před 4 lety +5

      ዋውውውው💟💟💟😁😁😁💯👍👍😘😘😍😍😍

    • @bortukankidane6665
      @bortukankidane6665 Před 4 lety

      ሀይሠሏሞኗቹ✋👏😀😀😀😀😀😀😀😀😀😅😅😅😃😂😂😂😂🎁🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @shakirashakira2498
      @shakirashakira2498 Před 4 lety

      @@hzssjs6551 mnbjpwmbnyu

    • @user-qb4qc4do1z
      @user-qb4qc4do1z Před 3 lety

      @@hzssjs6551 פפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפפשרך

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Před 3 lety

      ገንዘብ ፍቅርን አይገዛም

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 Před 4 lety +119

    ሰለሞን ሙሄ ስወድህ ሁሌም ፊልም ስትሰራ ስለ ክርስቶስ ትሰብካለህ ደስ ይላን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 4 lety +25

    ሆሆ ሠው ግን የፊልም ፍቅር አዶሮበታል ከመቼው ይሄ ሁሉ ሠው አየው ተቀደምኩ ዋናው ማየቴ ነው ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋናዎች ጋር ዋው

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 Před 2 lety +130

    እድለወርቅ ያለተወራላት አክተር..😍

  • @SupXBinix
    @SupXBinix Před 4 lety +11

    I'm not understand Amharic PERFECT but I love amharic movies......coz I'm Eritrean 🇪🇷🥰

    • @user-qm6er8gc1n
      @user-qm6er8gc1n Před 2 lety +1

      How can you watch when you don’t understand?

    • @Filipos22
      @Filipos22 Před 7 měsíci

      ​@@user-qm6er8gc1n by common sense

  • @genetyamihiretlij3793
    @genetyamihiretlij3793 Před 4 lety +109

    እድል ማለት እጅግ በጣም ጎበዝ ምንም ያልተወራላት አርቲስት ነች መሆን የምትችል በቃ ማንኛውም ነገር ይዋጣላታል😍😍😍

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 4 lety

      Genet Yamihiret lij ...በመጨረሻ አንድ ማመዛዘን የምትችል ተገኘች! ይመችሽ የኔ ቆንጆ!

    • @selamdeneke7537
      @selamdeneke7537 Před 4 lety

      በጣም 2012 ተሸላሚ መሆን አለባት

    • @SaraEthiopiadiy
      @SaraEthiopiadiy Před 3 lety

      ሰላም ለዚህ ቤት በቅንናት መጣዉ እኛም ጎራ በሉ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj Před 4 lety +188

    ማነው እደኔ ስደትና የመዳም ጩሀት ምርርያለው አሁንስ መሸከም አልቻልኩም ኦህ መች ይሆን የማልፈው😭

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 Před 4 lety +1

      ገኒነኝ ወሎየዋ ከመካነሰላም J4 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

    • @user-io4ks8yy9u
      @user-io4ks8yy9u Před 4 lety +1

      አይዞሽ

    • @user-nf9wk2fw4s
      @user-nf9wk2fw4s Před 4 lety +2

      😭😢እኔ እንጃ 😢መቸ ይሆን 😭😭😭😢

    • @Tube-dq5cj
      @Tube-dq5cj Před 4 lety +1

      ውይ እኔ እራሡ ሥልችትትትትትትት የመዳብባ ል😢😢

    • @kuwaitphone6786
      @kuwaitphone6786 Před 4 lety +1

      Effffffffffffffffffffffffffffff mara endana hunshi new 28 sew sechachabgi keza chuhetu era enasi alechalkum 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 Před 4 lety +16

    ቴድ ቃልየ እድል ሰሌ በጣም ነዉ እምወዳችሁ😘😘😘😘በጣም ነዉ እሚአምረዉ ያላያችሁ እዩት

  • @seenaaalove
    @seenaaalove Před 5 měsíci +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኡነቴ ነው በጣም ቀናሁት የኛ ቢሆን ብየ ❤from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-hi5wm6kh9y
    @user-hi5wm6kh9y Před 4 lety +23

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ እንኳን አደረሳችሁ በተረፈ ፊልሙ ተመችቶኛል በተለይ 💚💛❤

  • @user-qe3or8gj2h
    @user-qe3or8gj2h Před 4 lety +6

    በምርጥ ተዋናዮች የተስራ ምርጥ ደራሲ የደረስው ነው ብዙ ትምህርት አጊቼበታለው ፈጣሪ የፈለግነውን ሳይሆን የፈለገውን እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ከሚወዱት ስውጋ ከሆነ ድህነት የታባቱ ቢደላንም እንሞታለን ብንቸገርም እንሞታለን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +4

    ያመቱ ምረጥ ድራማ ወደፈት ❤❤❤ ሙዚቃው አሰለቀሰኝ እነሱ ለበራች ቢሰሩትም እኔ ግን የውነት አለቀሰሁ 😭😭😭😭😭😭😭 ህይወት እንዲህ ነች ቴዲ አድናቄህ ነኝ ሁላችሁንም እወድችሁለሁ

  • @user-pr8yn3qd9s
    @user-pr8yn3qd9s Před 4 lety +10

    ወይኔ የፊልሙ ማጀቢያ ራሡ አደኛ ነው ። ፊልሙ እጅግ በጣም ቆንጆጆጆጆጆጆጆ

  • @Wubit234
    @Wubit234 Před 4 lety +47

    እድለ ወርቅ ብዙ ያለተነገረላት ምርጥ የሴት ጀግና አርቲስት ነች በጣም የምወድሽ
    በተረፈ ምር ቴዲ ሶል ቃልኪዳን ሁላቹንም ትችላላቹ 👌💗💖

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp Před 4 lety +56

    በጣም የምወዳቸው ተዋናዮች እድለወርቅ ሰለሞን ሙሄ ቃልየ ቴዲ በቃ የተመረጡ ናቸው ለኔ

  • @user-ct3un4tj9b
    @user-ct3un4tj9b Před 4 lety +6

    እደልዬ ቃላት ባገኘሁና በገለፅኩሽ ምርጥ አርቲስት ምንም መሆን የምትቺ ውድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 Před 4 lety +1

    እድለወርቅ ተፅእኖ ፈጣሪ አክተር ስወድሽ እኮ ይህ ፊልም እውነተኛ የእያንዳንዱ ሰው የህወት ታሪክ ነው እኔም ለራሴ ብዬ ሳይሆን ለቤተሰብ ብዬ ነው የተሰደድኩት ት/ት አልሳካ ሲለኝ ሰርቼ ላስደስታቸው በማለት

  • @user-xw8jg5cr4v
    @user-xw8jg5cr4v Před 4 lety +42

    በጣም ኣሪፍ ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው የ ኢቲዮ ፊልም በጣም ይመቹኛል ዓለም ትያትር ናት ሁሉም ሰው ጎበዝ Acter ለመባል ይሮጣል ነገር ግን ከተጻፈለት ውጪ ኣይተውንም የ ኢትዮ ኣርቲስት በጣም ኣደንቃቹ ኣለው ኣይዛቹ በርቱ ቀጥሉበት ወንድማቹ ነኝ ከ ኣስማራ ❤❤👉👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-uu9ol8jx7x
      @user-uu9ol8jx7x Před 4 lety +3

      የኛ ወድም

    • @Pp-rd8bd
      @Pp-rd8bd Před 4 lety +2

      ዋውውው አማሪኛ ምክአልካ አድንቀካ ብጣዕሚ ።

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 Před 3 lety +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🌹😘

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety

      @@Pp-rd8bd አብሮ አደጋችን ወንድማችን አምቼ ነዋ 😁 አምቼዋች ይናፍቁናል

    • @user-hh5wo8yg9v
      @user-hh5wo8yg9v Před 3 lety

      ኑርልን 😘😘😘💚💛❤️🇪🇷🌹🙏

  • @user-jq5cv4bn3w
    @user-jq5cv4bn3w Před 4 lety +42

    ምን አይነት ፊልም ነው ለፍርድ ሚከብድ ቃልዬ እድል ስታሳዝኑ ይጨንቃል

  • @SpaceXevent6
    @SpaceXevent6 Před 4 lety

    Subscribe To get Ethiopian Education Tutorials
    የኢትዮጲያን ትምህርቶች ቲቶርያል ከፈለጉ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před rokem +10

    ባየው ባየው የማልጠግበው 👌👌ድንቅ ትወና ነው 🥰🥰🥰

  • @mesitube318
    @mesitube318 Před 4 lety +106

    የእድል የቃል የቴዲ የሰሌ አድናቂሆች የትናቹ ገባ በሉ ተለቁአል

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 Před 4 lety +27

    እንግዳ ሰው ሀብቴ
    ቃልኪዳን ጥበቡ
    እድለወርቅ ጤሰው በጣም አሪፍ ጥምረት ነው የ 2012 አዋርድ ምርጥ ፊልም እንደሚባል ተስፋ አለኝ💞💝💔💕💕💕

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 Před 2 lety +1

    ይገርማል ለዝ ፊልም ምን ብዬሀሰብ ልስጥ ብቻ እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ የሰው ልጅ የዘረዉን ነወ የምየጭደዉ ምንም ሀል ብንሮጥ ፈጠር ከጸፈልን ወጭ አናገኝም ስለዝ መልከም እንሁን መልካምነት ሁሌም ጡሩ መሳብ እንጅ ክፍየን አይጠይቅም ወደጄ ስለዝ ሁሌም ማልከሙን እነስብ ሰለም ለሰው ልጆች ሰለም ለእናት ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን 😘🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰❤️❤️

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +2

    ምናለ ሰው ሁሉ እንደ ፊልም ልቡ ቢቀየር የእኔ ባል ልብ አጥቶ እስከአሁን አለሁ በፍቅሩ ታስሬ እሱ ግን በገንዘብ ለዉጦኝ እስካሁን የበፊት ደግነቱ ትዝ እያለኝ አለሁ እስከዛሬ መቸም አልረሳውም መቸም ከልቤ አትጠፋም ዛሬም እወድሃለሁ አሁን አንተ ብትክደኝም በገንዘብ ብትለዉጠኝም እግዚአብሔር ግን ሁሉን ለበጎ አድርጎልኝ በምህርቱ በደስታ ከዚህ ደርሻለሁ ከአንተ የበለጠ መከራ አልደረሰብኝም እናም አፍቅረህ እንባ ሳይሆን ደም እንዲታለቅስ ምኞቴ ነው ፀሎቴ ግን መቸም ክፉ አይንካህ።

  • @selamselam9417
    @selamselam9417 Před 4 lety +96

    የስደት እህት ውድንምቺ የሁላቺሁም ፅሎት ያስፈልገኝል በጣም አሙኝል በዘላይ በውጭ ነው እምስራው እና ፅሉይልኝ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 4 lety +55

    ወይኔ ምን አይነት ፊልም ነው በጣም ይገርማል በጭንቀት ጀምሬ በጭንቀት ጨረስኩት

    • @s.7751
      @s.7751 Před 4 lety +1

      እኔስብትይ

  • @hananbiharu6536
    @hananbiharu6536 Před 4 lety +10

    ፍቅር ትላንት እንጂ ዛሬ ውስጤ የለም ትክክል የተሣሣትሽው ፍቅርሽን አሳልፈሽ የሰጠሽ ቀን ነው

  • @yemimatiwos9047
    @yemimatiwos9047 Před 4 lety +2

    የቱን ትቼ የቱን ላውራው ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ድርሰቱ ፣ዳይሬክቲንጉ ፣ትወናው፣ ቦታ መረጣው ፣ታሪኩ ሲኒማ አውቶ ግሪፊው አረ ሁሁሁሁ ከረቡኒ ፊልም ቀጥሎ የኔ አንደኛ ፊልም ነው፡፡ ሁሌም ስራችሁ ይወደድ እንዳከበራችሁን ጥበብ ታክብራችሁ ውድድ ውድድ ውድድ በተለይ እድል ትችያለሽ

  • @senait7002
    @senait7002 Před 4 lety +13

    “አስተምርቱ “ ሰለሞን ሙሄ የማደቅው ተዋናይ ነህ ሲቀጥል ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ የመፃህፍ ቅዱስ ቃል በየመሀሉ መጠቀማቸውን ይበለጥ መስጦኛል🙏🙏

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w Před 4 lety +17

    ዋው በጣም እናመሠግናለን እስኪ እደኔ የቃልየ እና የቴዲ ነገር የማይነቅልለት ማነው በlike እማሣየኝ ስወዳቸው በተላይ ቴዲ ያይን ፍቅር ልሞት ነው። እዩት በጣም ያምራል ደግሞ አደኛ ነኝ ሳታሣሙ አገጫግጩኝ

    • @user-ru3uu1wh5d
      @user-ru3uu1wh5d Před 4 lety +1

      እኔራሡ በጣም ነው የምወዳቸው ከቴድማ ፎንቃ ገባልኝ መሠለኝ አየው ልቤ ትርትር ይላል

    • @user-hk5vv2fw7w
      @user-hk5vv2fw7w Před 4 lety

      @@user-ru3uu1wh5d Kkkkkkk Mare Lkhi Edana

  • @angiyeshutanshi1252
    @angiyeshutanshi1252 Před 4 lety +3

    እፍፍፍፍ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው እባካችሁ ተወኝ 😢😢 እድልየ እና ቴድየ ሰወዳችሁ 😘😘

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety +2

    አይ ፍቅር በእውነት ፍቅር ይበልጥ ነበር ግን አሁን ላይ ገንዘብን እያስበለጥ ነው ምን ይደርግ አዱ ፍቅርን ሳስበልጥ ሌላኛው ገንዘብን ያስበልጣል መድሀኒ አለም አባቴ እውነተኛ ፍቅርን ስጠን አሜን(፫)🙏🙏🙏

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +32

    አንዳንድ ጊዜ ቤተሰቦቻችን የፈለጉትን ወይም እንዲሆንልን የሚመኙትን ሁሉ ማድረግ ራስን ችግር ላይ መጣል ነው ለምሳሌ ልክ እንደህይት አባቷ ሃብታም ባል አግብታ ሃብታም እንድትሆንለት ይፈልጋል የሱን ፍላጎት አሳካለሁ ብላ ባሏን አጣች ስለዚህ ቤተሰቦቻችን በእኛ ህይወት ላይ እንዲወስኑ እድሉን ባንሰጣቸው መልካም ነው።

    • @meserettadesse939
      @meserettadesse939 Před 4 lety +1

      Exactly andanda berase life menem lela baykadem melekam nw

  • @henine8010
    @henine8010 Před 4 lety +211

    ( እረ ጨቀየን) ሰለሞን ሙሄ አንደኛ ነህ እስኪ እንደኔ ምትወዱት

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    ይህን ፊልም ስንቴ አየሁት ሴቶችዬ እንደ ቤታችን እንጅ እንደ ጎርቤት አይሁንም ጥሩ ትምህረት ነው

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 Před rokem +19

    አስተምሮቱ ይበልጣል 💚💛❤️🙏