ጥላዬ ሙሉ ፊልም |Telaye full Amharic movie 2022 |New Ethiopian Amharic movie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / **************Follow Us **************************** CZcams link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2022 NEGUS FILM PRODUCTION
    #ቸርነትፍቃዱ #እንግዳሰውሀብቴ(ቴዲ) #ፍናንህድሩ #ባዩሽከበደ(ሚጡ) #tilaye #ጥላዬ

Komentáře • 4,2K

  • @lenchategegn6910
    @lenchategegn6910 Před rokem +747

    በምንም መግለፅ አልችልም ልክ የኛን ታርክ ነዉ የሰራቹት፡፡ እኔም 17 አመት አብርን የቆየን በጣም የምወደዉ ጎዋደኛ አለኝ፡፡የአመቱ ምርጥ ፍልም ነዉ፡፡ እንደዚ አይነት ፍልም ካየን ቆይተናል፡፡እናመሰግናለን፡፡

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem +8

      በጣም ገራሚ ነው

    • @edenendashaw1030
      @edenendashaw1030 Před rokem +7

      17 amet wow fetarii yewedshale

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem +6

      @@hayumamu1725 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 Před rokem +4

      ወላሂ እንደዚህ አይነት ፊልም በአሁኑ ዘመን የለም ለመጀመርያጊዜ

    • @bekurelesanat
      @bekurelesanat Před rokem +1

      እግዚአብሔር ጓደኝነታችሁን ይጠብቅላችሁ 🥰🥰🥰

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Před rokem +1112

    የመዳም ቅመሞችዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ የአሰባችሁትን አሳክቶ ለሃገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥️🥰💚💛❤️

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-ew2gk7ug8t
      @user-ew2gk7ug8t Před rokem

      አሜን ላንችም

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před rokem +2

      አሜን አሜን አሜን አንችንም ቅድስ ጊወርጊስ በጤና በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ql7et7wr8p
      @user-ql7et7wr8p Před rokem

      Amen amen amen

    • @messmoh7012
      @messmoh7012 Před rokem

      amen amen amen

  • @shumetademe7610
    @shumetademe7610 Před rokem +238

    ይህን comment የምታነብ/ቢ ከክፉ ሁሉ ይሰወራችሁ።
    ከእንቅልፍ ስትነቁ ጥሩ ዜና ያሰማችሁ። ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kamelamen8526
    @kamelamen8526 Před rokem +125

    እኔም ለአንድ ቀን ሳንለያይ ለ27 አመት ተለየይተንም ተጣልተንም እመናውቅ ኤልያስ እና ሙከምል እሚበሉ ጓደኛሞች አሉኝ አይለየን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fe8dv3zq9t
      @user-fe8dv3zq9t Před 6 měsíci

      Ewnat betam metafet new yamer aselekash alekaseku bel man yamenal baretulegn endaz new filme malet thanks

    • @user-pp5ic4tr4e
      @user-pp5ic4tr4e Před 19 dny

      እግዚአብሔር አይለያቹ❤❤❤

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Před rokem +289

    በስመ አብ ከጠበኩት በላይ ምርጥ ፊልም ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ንፁህ ጓደኛ ይስጣችሁ ምርጦችዬ🥰♥️🌺🌹❤

    • @blendcg
      @blendcg Před rokem

      www.youtube.com/@cad_design_works?sub_confirmation=1

    • @nigatyeemebirehanelij8185
      @nigatyeemebirehanelij8185 Před rokem +1

      ወይ ቸር በለልት አነፋረከኝ ምረጥ ድርሰት አሁን በሕይወት የለለውን ጎደኛዬን አሰታወሳችሁኝ እውነተኛ ጓደኛ ስኬት ነው thankyou chere it's good jop god bless u all 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @fetiuser-dy8rk7he8t
      @fetiuser-dy8rk7he8t Před rokem

      አሚን

    • @nenenenene9965
      @nenenenene9965 Před rokem

      አሜን/፫

    • @richwukro
      @richwukro Před rokem

      አሜን

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Před rokem +213

    ይሄ ፊልም ለማየት እንደ ጓጓሁኚ የሰርጌ ለታ እንዲ አልጓጓም 😂😂😂ስደት ላይ ያላቹ ሙስሊም ክርስቲያይ ወገኖቼ ሰላም ብዝት ይበል

  • @shikirkirbetibeb_
    @shikirkirbetibeb_ Před rokem +41

    ልክ እንደናንተ አይነት ፍቅር ቸሩ መድሃኒአለም ለእምዬ ኢትዮጵያ ይስጥልን መገዳደላችን በብሄር መከፋፈላችን ቀርቶ አንድ ያድርገን የድንግል ልጅ 🙏🙏🙏

  • @amdesilasebelayneh5750
    @amdesilasebelayneh5750 Před rokem +32

    ሰውን ለማሳቅ እየተባለ ከሚደጋገሙ ታሪኮችና ቃላቶች ወጥታችሁ እንዲህ የሚያምር በሰው ልብ ላይ መልካም ሀሳብ የሚጭር ታሪክ ያለው ፊልም ስለሰራችሁ እናመሰግናለን።

  • @selam194
    @selam194 Před rokem +108

    የምታምናት የግሸኗ እናታችን ከዚ በላይ ስራህን ዘመንህን ትባርክልህ🙏ቸሬ ምርጥ ስራ ነው👍👍

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před rokem +346

    ይሄንን ፊልም አይቶ አለማዘን በጣም ይከብዳል!
    እንደኔ እንደኔ የልብ ጓደኛ ማለት ከእናትና ከአባትም፣ ከእህትና ከወንድምም በላይ የሚስጥር ተካፋይ፣ የክፉ ቀን ደራሽ ትልቅ ስጦታ ነው!!!

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem +2

      ምርጥ ጓደኛ ከተገኘ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Před rokem +2

      እኔ ግን ምንም አላለቀስኩም ሲገርም

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. Před rokem +1

      @@emmaemma1250 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ ኑ

    • @rahelabrham6245
      @rahelabrham6245 Před rokem +4

      Chere mirt sew

  • @fatimafatima4224
    @fatimafatima4224 Před 8 měsíci +7

    የጓደኝነት ጥግ በጣም የተዋጣለት ልብ አጠልጣይ ፊልም ነው ❤ ቴዲዬ አስለቀስከኝ😢. ሁሌም እንደዚህ አይነት አስተማሪ ፊልም ስሩልን 🎉 ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Před rokem +22

    ቸር እና ቴዲ ያበደ ፊልም ነው የሰራችሁት በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏❤❤❤😪እናመሰግናለን እግዚአብሔር ለሁላችንም ታማኝ የሆነ ጓደኛ ይስጠን ቃላት አጣሁላችሁ ተዋንያኖች ❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před rokem +452

    ማነው እንደኔ ይህንን ፊልም በጉጉት ስጠብቅ የነበር የመዳም ቅመሞች ኑ እንስባስብ 😍😍😍😍

    • @helenyohannescoljo9277
      @helenyohannescoljo9277 Před rokem +2

      ገብተናል👌👍

    • @rehanaa5705
      @rehanaa5705 Před rokem +1

      ስንት ሳአት ነዉ የሚለቀቀዉ

    • @meseretdebela8087
      @meseretdebela8087 Před rokem +1

      Matenal habibiti ❤️

    • @blendcg
      @blendcg Před rokem

      www.youtube.com/@cad_design_works?sub_confirmation=1

    • @tube6872
      @tube6872 Před rokem

      እንደማመር ወገን ከቤቴ ኮሜት ላስቀመጠ እመልሳለሁ ጌታን

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před rokem +486

    እግዚአብሔር በሀዘንም በደስታም የማይለኝ ወረት የማይሻዉ የልብ ጓደኛ ያድላቹ 😭🙏

  • @hiwotwalelign
    @hiwotwalelign Před rokem +28

    ፊልም እና ህልም እየተመሳሰለባቸው እኛንም የአማርኛ ፊልም እንዳናይ ያደረጉንን እየረገምን በጣም እናመሰግናለን እንደገና ወደ ሀገራችን ፊልሞች ስለመለሳቹን ክበሩልኝ 🥰🥰🥰

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Před rokem +5

    ዋውውውው በጣም የሚገርም ፊልሚ ነው
    ጎደኝነት ከልብ ሴሆን እንዴት ያስደስታል ብታገኝ ብታጣ በሃዘን ዘደስታህ ተካፋይ እንደልብህ የምትተማመንበት ከሆነ ጎደኝነት በጣም ደስስስስ ይላል

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před rokem +206

    ፊልም መሆኑን እያወኩ ማለቅሰው ነገር
    ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ ጌታየ ሆይ እውነተኛ ፍቅርን አድለን

    • @samuelmengie645
      @samuelmengie645 Před rokem

      ok have not yet ? Now the real king is coming

    • @muluealemmesele3745
      @muluealemmesele3745 Před rokem

      Hhhh

    • @samuelmengie645
      @samuelmengie645 Před rokem

      @@muluealemmesele3745 eeee😀😀

    • @tygh153
      @tygh153 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +4

      ወይ ጉድ በፊልምም ካየን ጥሩ ነዉ

  • @eskedargatachew8318
    @eskedargatachew8318 Před rokem +203

    😭😭በስንት ጊዜዬ የሚምር ታሪክ ያለው ድራማ አየሁ በመጀመሪያ ደራሲው ቀጥሎ ተዋናዎቹ እናመሰግናለን ለምርጥ ስራችሁ
    ❤️🙏

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Před rokem

      ውዴ ቤተሰብ አድርጊኝ ፎቶየን በመጫን

    • @salamsalam6607
      @salamsalam6607 Před rokem

      hode basign ybatesibe tareku yegadegninetue baxiqalaye lebe yenikale men ale chiger mebale Niger bayenorem.........

    • @user-dk8os3bu9h
      @user-dk8os3bu9h Před rokem

      @@fikir-yashenifal ደምሪኝ ልደምርሺ

    • @yam3006
      @yam3006 Před rokem

      እነዛስ ገዘብ የሰጡ በምን ላዉርደዉ እያልኩነበር እባዬን አወረድኩት አመሰግናለዉ ሆድለባሰዉ ማጭድ አታዉሰዉ አሉ

    • @habteabafeworki8138
      @habteabafeworki8138 Před rokem

      Derasiw rasu tewanayu Chernet mehonu awkehal! Aydel?

  • @tsegittsegit7312
    @tsegittsegit7312 Před rokem +8

    ዋውውውውው በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ፊልምም ነው ቀጥልበት ቸርነት ፍቃዱ ጎበዝነህ & ተዋናንያን ኣንደኛ ናቹ ሁላቹም 👌👌👌❤️❤️❤️❤️

  • @meseretmekuanint441
    @meseretmekuanint441 Před rokem +30

    በ5 ሰው የሚሊዮን ሰው ታሪክ። good job guys

  • @birtukanyeinateliji32
    @birtukanyeinateliji32 Před rokem +226

    ሰዉ ለተፈጠረለት ነገር ሲኖር ብቻ ነዉ ስኬታማ የሚሆነዉ ቤተሰብ የራሳቸዉን ህልም ለማሳካት የልጆቻቸዉን ህይወት ባያበላሹ ደስ ይላል ምርጥ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን

  • @titihabeshawittube4512
    @titihabeshawittube4512 Před rokem +115

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ
    ነገር ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም
    ያድርግልን🙏

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před rokem +4

    የሚገለፅ ቃል የለኝም እውነተኛ ታሪክ የእያዳዳችን የሂወት ፈተናነው ሁላችንም እድህ የሚዋድድ እና የሚስተሳስር ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር ያድለን 🙏💞💖

  • @fromsababi9689
    @fromsababi9689 Před 11 měsíci +2

    የሰዉ ልጅ በ አምላክ አምሳያ የተፈጠረ እና ካወቀበት ጥበብ ከእርሱ ጋር መሆኑዋን ያረጋገጠ ስራ ነው ። ትልቅ ትርጉሙም ያለው ፊልም ነው "ፍቅር ማለት በቃ በ ብዙ መንገድ የተገለፀበት ፊልም !! ገና ብዙ እንጠብቃለን , እኔም እድሜዬ ደርሶ ለልጆቼ መጋበዝ ምፈልገው ❤❤

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před rokem +118

    😲😯ዋው ምርጥ የኢትዮጵያ ፊልም ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹♥️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    1ቴዲ♥️🥰🥰🥰♥️
    2.ባዩሽ😍❤️🥰♥️
    3.ቸርነት♥️🥰♥️
    4.ፈናን❤️❤️🙏ሌሎቻችሁም ሁላችሁም ምርጥ ተዋንያን ናችሁ 🇪🇹♥️🙏

  • @charientertainment
    @charientertainment Před rokem +232

    ጥላዬን ሁልሽም በጉጉት እየጠበቅሽ ነው ⭕️👍
    ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ በሰው ሀገር ለምትደክሙ እህት ወንድሞቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ❤i Love you

  • @Meaza882
    @Meaza882 Před rokem +6

    ዋው ምንም በቀላት የማይገለፅ ስራ ነው በተለይ ኣንዱ ተስፋ ቆርጦ ኣንዱ ስያፅናና እንዴት ያስቀናል💜
    እኔ ከልጅነቴ የልብ ጓደኛ የለኝም ብዙ ይቀርቡኛል እኔም በጣም ስቀርባቸውና የልቤ ስያካፍላቸው ወገባቸው ይሰጡኛል😥 የፍቅር ጓደኛየ ሳይቀር ወሰዱኝ💔
    አሁን ግን ብቻየ ሁኘ ሁሌም የተለየቀንና ጊዜያት እንደሚመጣ ተስፋ እያረግኩ ሂወቴ በስደት እየገፋሁ ነኝ

    • @genetmahder
      @genetmahder Před rokem

      Lkk endne nh malet new lnem cimmr new guadegna alhon bilogn zewtr eyalekesku alehu

  • @edengetachew3541
    @edengetachew3541 Před rokem +5

    እውነት እነዚን ውብ ድርሰቶች የጻፉ እጆች ይባረኩ ቁርጥማት አይንካቸው እጅግ በጣም ደስ የሚል የጓደኝነት ጥግ በርታልን ፍቄ

  • @tebabe
    @tebabe Před rokem +349

    የኔ ቢጤ ስደተኞች እምትመኙትን ሁሉ ይስጣችሁ☝
    ጥሩ ትዳር ጥሩ ጓደኛ ጥሩ ልጆች ጥሩ የሆነውን ሁሉ🌹

  • @tobiatube-9368
    @tobiatube-9368 Před rokem +105

    ኡራኤልን ዛሬ ገና እያለቀስኩ እየተደሰትኩ አንጀት የሚርስ ፊልም አየሁ። በእውነት እግዚአብሔር ዘመናቹህን ይባርክ። ግን ለምንድነው Like የማታደርጉት አቦ

  • @sufiyanhassen5164
    @sufiyanhassen5164 Před rokem +6

    ፌልም በጠፋበት በዚህ ሰአት እንደዚህ አይነት ፊልም ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ ሁሌም ጓደኛ ከምንም በላይ ነው ጓደኛየ አዲ

  • @tedu9274
    @tedu9274 Před rokem +2

    ጣፋጭ ፊልም
    ምርጥ ጓደኝነት
    ምርጥ ተወናይ
    ምርጥ ሀገር ባህር ዳር
    ደራሲ አላዛር አመሠግናለሁ ከወራት በኋላ ቁም ነገር ያዘለ ፊልም አየሁ🥰

  • @haymitesma3922
    @haymitesma3922 Před rokem +132

    ስጓጓለት የነበረ ፊልም ዋው በጣም አሪፍ ነው ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባቹትን ሁሉ ያሳካላቹ 😍

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Před rokem +93

    በስት አመታችን ደህና ፊልም አየን ተመስገን🙏❤❤

  • @user-sq1jz9qq1v
    @user-sq1jz9qq1v Před rokem +6

    ድንቅ ፊልም አየሁ ከስንት ግዜ ቦኃላ ሰርታቹታል ደራሲው ከነ ተዋናዮቹ ምርጥ ✌

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 Před rokem +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣምያሰለቀሰኛፊልም በጣምብዙነገር ተምሬበታለሁ ምረጥጓደኛ በጥቅምያልታወረ ለሁላችንም ይስጠን

  • @user-ij3uj2wm5t
    @user-ij3uj2wm5t Před rokem +920

    ማነው እንደኔ አስሬ እየገባ ሲጠብቅ የነበረ ቸሬን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ 👍👍👍👍

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 Před rokem +36

    የ2014-2015የአመቱ ምርጥ ፊልም ወጣ ያለ wooow ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ቸሬ❤❤❤

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 Před rokem +4

    ቃላት ያጥረኛል የዚህ ፊልም ደራሲም ዳሬክተርም ተዋናዮችም ድንቅ ናችሁ ታላቅ ናችሁ ውስጤን እንዳይ ነው ያደረጋችሁኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አመሰግናለሁ

  • @kifluabayerom8156
    @kifluabayerom8156 Před rokem +4

    እጅግ መሳጪና ለዚህ ዘመን ጓደኝነት አስተማሪ የሚሆን ጥሩ ፊልም ነዉ፡፡ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ አዘጋጆች በሙሉ ተባረኩልኝ አመሰግናለሁ

  • @efratatube286
    @efratatube286 Před rokem +117

    ማነው በእምባ የጨረሰው እንደኔ 😭 በሥመአብ ደስ የሚል ድርሰት ነው !😰❤️

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Před rokem +56

    በጣም ብዙ መልእክት ተምሬበትአለሁ ጓደኝነትን፣ ፍቅርን፣ ይቅርታን ፣መተሳሰብን ፣ስኬትን እና ቃል አክባሪነትን። የአመቱ ምርጥ ፊልም 1 ኛ ነው👌 ክበሩልን🙏

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 7 měsíci +1

    ቸርነትየ የኔ ወንድም ድንግል ማርያም እኮን እረዳሺህ የምር ለተመልካች ደርሶልሀ ጎደኝነት ምን ማለት እንድሆን በድንብ ነዉ የገለፅክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před rokem +2

    በጣም ቆንጆና አስተማሪ ነገር አላህ መጥፎ ነገር ሲያመጣብን ለበጎ ነዉ በማለት ማመስገን አለብን አልሀምደዱሊላ ደስ የሚል ፊልም ነዉ አለማልቀስ አልቻልኩም

  • @seblewongelmamush4703
    @seblewongelmamush4703 Před rokem +84

    ከረጅም ጊዜ ቡሀላ በጣም ምርጥ ፊልም አየሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ 😍😘😍😍😍

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před rokem +309

    🙏🏻🙏🏻 በነ ሄኖክ ድንቁ አይናችን ደምቶ ነበር 😂😂 የቴዶ አድናቂዎች 👍

    • @user-ep3wx6ex8r
      @user-ep3wx6ex8r Před rokem +28

      አንዱን ለማድነቅ ሌሎቹን መንቀፍ ተገቢ አይመስለኝም ጊዜአችንን የሚጠቅመን ቦታላይ ብቻ ብናሳልፍ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ከይቅርታ ጋር🙏

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před rokem +1

      @@user-ep3wx6ex8r የበሰለ አስተሳስብ ካልተመቻችሁ ለምን እደኔ የሚመቻችሁን አታዩም

    • @mmm8933
      @mmm8933 Před rokem +2

      ማን እዩ አላችሁ አይናችሁ እሚደማው😜😂😂😂😂

    • @dvghhebdggh7877
      @dvghhebdggh7877 Před rokem +1

      እነሱ ግን ምንም አይመርጡም እኮ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Před rokem

      😂😂😂😂😃

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 Před rokem +2

    ህይወት ያለው ፊልም ነው አስለቀሳችሁኝ ማርያምን እናመሰግናለን እንወዳችኋለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meskeremgirma5597
    @meskeremgirma5597 Před rokem +2

    እንዴ ዛሬም አለቅሼም አለቅም የምር የጓድኝነትን ጣም ያየሁበት ነው እግዚአብሔር ዘመናቸዉን ይባረክ ❤❤❤

  • @hamdimohammed3136
    @hamdimohammed3136 Před rokem +25

    ከብዙ ጊዜ በኋላ አማርኛ ፊልም አየው በጣም ትምህርት ሰጪ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ፊልም ሊመስለኝ አልቻለም እውነተኛ እስኪመስል ነው ያየሁት በጣም ወድጄዋለሁ ❤

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 Před rokem +2

    ሀገራችን ውስጥ እስከዛሬ ከተሰሩ ፊልሞች መካከል ምርጥና አሪፍ ፊልም፡ ታሪኩ፡ የታሪኩ ፍሰት፡ ተዋናዮቹ በጣም የተጨበጨበላቸው፡ አጀማመሩ፡ መሀሉ፡ መጨረሻው የሚያምር፡ ለመገመት የሚከብድ፡ የማያሰለች፡ ምርጥ ፊልም፡፡ ኮርቼባችኀለሁ

  • @eyobeyob1788
    @eyobeyob1788 Před rokem +1

    ከምንግዜዉም ጥቂት ምርጥ ፊልም መሀል አንደኛዉ ነዉ በጣም ወድጀዋለሁ አስተማሪ ነዉ ባማረኛ ፊልም በተማረርኩበት ሰአት ነዉ ያገኘሁት ሁላችሁም ምርጥ ነበራችሁ 👌👍

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Před rokem +64

    የሚጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እንደሚባለው እሄ ፊልም ገና ማስታወቂያውን ካየሁ ጀምሮ ጥሩ ፊልም እንደሆነ የተረዳሁት ሁላችሁም ምርጥ አርቲስት ናችሁ

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s Před rokem +16

    ቸሬ ትችላለህ የሚለው ቃላት ያሱብሀል የኔ ጀግና ከተለቀቀበት ሰአት አስቶ እስካሁና ኮመት እስከፃፍኩባት ሰአት ድረስ በተደጋጋሚ ሳየው ነበር ስቴ እደደገምኩት እራሱ አልቆጠርኩትም ፈጣሪ እውቀቱን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ ጀግናዬ ነህ

  • @bulchaogeleta7485
    @bulchaogeleta7485 Před rokem +2

    እግዜር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን እዉነት የፊልም ጥሜን ነዉ የቆረጠልኝ እሱ ለበለጠ ያበርታቹ ኑሩልን!!!

  • @nkeragutabaralandry5050
    @nkeragutabaralandry5050 Před rokem +5

    I don't understand Amharic but I have follow this move it's nice move much love from Rwanda 🇷🇼 I love you Ethiopians

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +18

    ጥላዬ "ምርጥ ሥራ እንደዚ ብስል ባሉ ተዋንያን የተሰራ 💝ነገር ናፍቆን ነበር ተባረኩ 💝አሜን 🙏ቴዳዬ ሁሌም ይመስገን 🙏

  • @tegenealemseged3684
    @tegenealemseged3684 Před rokem +15

    ቸሬ በእውነት ትለያለህ ፍቅርን ጠንስሰህ ፣ፍቅርን አርግዘህ ፣ ፍቅርን ወለደህ በሰራሃቸው ስራዎች ሁሉ ስለ ፍቅር አስተምረኸናልና ክበርልን

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Před rokem +2

    ዉይ በአብይ ዘመን ዛሬ ገና ምርጥ ፊልም አየን አንደኛ ብያችሁ አለሁ ቸሬ ና ቴዲሻ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ምርጥ ስራ ነዉ ዋዉዉዉዉዉዉጓደኝነት ማለት በማንኛዉም ሁኔታ ዉስጥም ብንሆንም ከልብ የመነጨ ከሆነ መስዋትነትን ትከፍላለህ ብቻ ትችላላችሁሁ ከወረት የፀዳ ሀሪፍ ሀሪፍ ፊልምምምምምምምምም

  • @abeladdisu3245
    @abeladdisu3245 Před rokem +1

    በ አማርኛ ፊልም ከብዙ ጊዜ በሁዋላ አስተማሪና የጉዋደኝነትን ጥግ ያየሁበተሰ ፊልም 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zion2112
    @Zion2112 Před rokem +79

    ጓደኝነት በምንም ቃል የማይገለፅ የሚኖር እና የሚተገበር ነገር ነው።አንደኛ ፊልም ነው 👏👏👏

  • @tigeytigste9395
    @tigeytigste9395 Před rokem +15

    ዉይ ቴዶ ምናልባት ካነበብከዉ በጣም ነዉ የሚገርመኝ ትወናህና የፊትህን መለዋወጥ ሁሌ ይገርመኛል ብዙወች የሚቸገሩበትን ላንተ ግን ቀለል ያለነዉ ብቻ ዘመንህ ይባረክ ቸርዪ ቀጥልበት

  • @thtnamulugetaabera5419
    @thtnamulugetaabera5419 Před rokem +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እስካሁን ካየሁት ለየት ያለ ነው።ቸርነት ፍቃዱ ፣እንግዳ ሰው ሀብቴ፣ፍናን ህድሩ እና ባዬሽ ከበደ እንዲሁም ሌሎቹንም እጅግ በጣም እናመሠግናለን። ፈጣሪ ይባርክልን

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Před rokem +3

    እንግዳሰው መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የተወንከው 100% actor you made me cry😭

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před rokem +45

    አይ ድህነት አይ ማጣት ስንቱን ያሳያል ብዙን ነገርን ይገልፃል ፊልሙ 😥😥😥😥😥😥😥

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 Před rokem +27

    ከረጅም ግዜ በኋላ አማርኛ ፊልም ገና ዛሬ ጨርሼ ተመለከትኩ
    ግሩም የታሪክ ፍሰት ከበሰለ ትወና ይበል ነው
    በርታ በብዙ እንጠብቅሀለን!!!

  • @adamwediama2334
    @adamwediama2334 Před rokem +43

    እኔ በሂወቴ ሙሉ እንደዚ ፊልም ኣይቼ ኣላቅም ወንድማቹ ከ ኤርትራ 🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇹

  • @kalkidanmogeskal477
    @kalkidanmogeskal477 Před rokem +9

    የእውነት ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም መወለድ ቋንቋ ነው ጋደኝነት ግን የልብ ትርታ ነው ። በጣም ድንቅ ፊልም ነው ። በ 1 ወር 10 የማይረባ ፊልም ከሚወጣ በ 10 አመት 1 ልብን የሚያረካ ፊልም ቢወጣ ይሻላል ። እዚ ፊልም ላይ እጃቹ ያለ ሰዎች በሙሉ አቦ ሰላማቹ ይብዛ

  • @gechatube-oc9bk
    @gechatube-oc9bk Před rokem +46

    ማርያምን እምባዬን እንደዛሬ ማቆም ያቃተኝ ቀን የለም!! Ye 2015 ምርጥ ፊልም ነው!!

  • @yonathanyohannesyj5949

    የአማርኛ ፊልምን ከሞተበት ነው ያነሳችሁት! በዚህ ፊልም የተሳተፋችሁትን በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም! Story, Cinematography, Editing, Sound and Directing Top Level!! ሳላ ከበራችሁ እና ሳላደንቃችሁ ማለፍ አልፈልግም ትልቅ የጓደኝነት ትምህርት ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን! ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንድትሰሩ ይርዳችሁ! Proud of you all crew memebers!

  • @dfggffty5910
    @dfggffty5910 Před rokem +16

    ኧረ ሞትኩ😭😭ከእረኛዬ ቀጥሎ ከልቤ ያለቀስኩበት ምርጥ ጓደኝነት ሁላችሁንም እናመሰግናለን ቸሬ የኔ ወንድም💔🥺

  • @behayiluyihlun5115
    @behayiluyihlun5115 Před rokem +28

    ተመስገን ማለት እፈልጋለሁ ፈጣሪየን!! ስለጎደኝነት ሰለፍቅር አስባችሁ አሪፍ ነገር ከምለምለዉ በላይ ምርጥ ሂወት ያለዉ ፊልም አሳያችሁኝ በድጋአሜ ቸሩ መድሀኒት አለም ይመስገን !!እናተንም ሰለፍቅር እሚያስበዉን ልባችሁን ስለፍቅር እሚፅፈዉን እጅአችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን!!!!🙏🙏🙏👏👏

  • @assayehegngebremichael3911

    ዩቲብ እኮ ሲጫወትብን ነበር የከረመው ከአመታት በኃላ ጥሩ ፊልም አየን እጃቹ ይባረክ ስራቹ ይባረክ የምርጥ ስብስብ ነው ፍናን እድግ በይ ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @user-ir6yl1li8l
    @user-ir6yl1li8l Před rokem +2

    Ane eko batme Des balen Amrica movie film God bless you too I am living UK now but I am original from Eritrea homeland and bless Ethiopian people ✌🇪🇷🇪🇹

  • @mignotamare97
    @mignotamare97 Před rokem +17

    በሰዋች መካከል ያለን ክፍተት በሚጓላ ግዜ ይሄን የመሰለ ጓደኝነት,ወንድምነት እና ቤተሰብነት የሚያጎላ ፊልም ስለቀረበልን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ።🙏🙏🙏

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +28

    አሪፍ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰

  • @temietube12
    @temietube12 Před rokem +30

    ቸርነት ወንድሜ እጅህ ይባረክ !!!
    ፈጣሪ ወረት ከማይለየው አጣ ነጣ ገረጣ ብሎ ከማይለይ ሚስጢር ጠባቂ ከራሱ በላይ ለናንተ የሚቆረቆር የልብ አዋቂ ከቤተሰብም በላይ የልብ ተካፋይ የሆነ ታማኝ ጓደኛ ያድላችሁ ። አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @dinkinashdeasling2124
    @dinkinashdeasling2124 Před rokem +2

    በጣም ቆንጆ ትልቅ ትምህርት ያሎ ቁም ናጋር ያዛለ ድርማ ነው እናማሳግናለን ባዝ አጋጠም ዉድ ጎዳኛዬ ይቅርታ 😭 ከልቤ ነው የኔ ዉድ አንች ላኔም በጣም ልዩ ጥሩ ዳግ ናበርሽ እኔ ግን አይደለሁም 😭በጣም ይቅርታ ምን ናጋር ባለላባት ጊዜ ካጎኔ ናባር እኔ ግን ሁሉ ናጋር ኖርኝ ካንች ኤርኩሽ ባምን እንዴ እንዴ ምክስሽ አለቂም 😭😭ግን ሁሌም ነው ማስብሽ ኑርዬ በጣም ነው ምውድሽ 😭😭

  • @ruruentertainment4119
    @ruruentertainment4119 Před 8 měsíci +4

    ወይኔ ፊልም ማለት እንባየን ኣስጨረሰኝ 😢😢 እግዚኣቢሄር ከናንተ ጋ ይሁን ወንድሞቸ ሰላማቹን ያብዛው የ ኤርትራ ወንድማቹ❤❤

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 Před rokem +74

    አንድ ሰው እንዲ ሲል ሰማው "ከባድ ነገር ማለት በጊዜው ያልተሰራ ቀላል ነገር ነው" ይሄም ፊልም እንደዚው ነው። ሳይቃጠል በቅጠል ቢሆን ኖሮ ነገሩ ነገሩ እንዲ ሳይፋፋም በቀልድ አዋዝቶ "አባ እሱ መፅሐፍ እኮ የኔ አይደለም የጓደኛዬ ነው የኔ አላለቀም.." ቢለው አባቱ ገና ነገሩ ሳይከር ውይ ተሳሳትኩ ብሎ ነገሩን ባቀለለ ነበር።
    ሁሌም ሰው እንዳይጎዳ ብለን የምናድበሰብሰው ጉዳይ በስተመጨረሻ ያንን ሰው እንክትክቱን እንደሚያወጣው ማሰብ አለብን።
    ሳይቃጠል በቅጠል።

    • @tygh153
      @tygh153 Před rokem

      ለምትወድ
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      czcams.com/video/6BtPGuEXEQA/video.html
      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 Před rokem +1

      ትክክል

    • @user-kr3eb3hx6t
      @user-kr3eb3hx6t Před rokem +1

      Wow👍👍

    • @sadanesru292
      @sadanesru292 Před rokem +1

      Ewnit belhil

    • @user-gm3kz4ii8u
      @user-gm3kz4ii8u Před rokem

      በትክል👌

  • @tigstmolla2685
    @tigstmolla2685 Před rokem +7

    ንጉሶች ሁሌም ንገሱ ቼሬ ለኔ ሁሌም ትለያለህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ምንም ቃል የለኝም እንደዚህ ቅመም የሆነ ፊልም ማየት ስላስጀመራችሁን በጣም እናመሰግናለን

  • @user-gk5xk4rp1w
    @user-gk5xk4rp1w Před 9 měsíci +5

    This is the best movie I've ever seen in my life u can't believe how many times I cried while watching this movie....I was sure that ethiopian movie industry is ruined and there's no good movies anymore but this movie proved that there's still good movies.❤❤❤❤

  • @sophiakhalil3951
    @sophiakhalil3951 Před rokem +3

    ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም ለመግለፅ ምርጥ ስራ ነዉ አስተማሪ ዉዶችየ በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት😍😍😍

  • @evejandi3167
    @evejandi3167 Před rokem +11

    ፊልም ናፍቆኝ ነበር ወልጄ ሲኒማ መምጣት አልቻልኩም ነበር ቤቴ ድረስ መጥታቹ ናፍቆቴን እንድወጣ ነው ያረጋቹኝ ቸሬ እጆችህን ቁርጥማት አይንካቸው ቴዲ ሚጡ ፍናን ሁላቹም እዚህ ፊልም ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ 👏👏👏

  • @megnotami6502
    @megnotami6502 Před rokem +75

    ማርያምን ስክት ያለ ምርጥ ፊልም እግዚአብሔር ያክብራቹ😊100%

  • @haftomataklti
    @haftomataklti Před 9 měsíci +1

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤ እንደዚህ ኣይነት ምርጥ ፊልም በዚህ ሰኣት ማየት ዋውውው ብያለው ሌላ ካለ እስከ ጠቁምኝ ኣሪፍ ፊልም ካለ በዚህ 2 ኣመት የተሰራ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +2

    ዋው እጅግ በጣም ደስየሚል ፊልም ነው እንደዚህ አይነት ጋደኛ ጌታ ይስጠን ዋው

  • @user-sk1hi7vg2d
    @user-sk1hi7vg2d Před rokem +9

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኛ መገኘት ከበድ ነው አላህ ይስጠን👌👌👌

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před rokem +5

    ቸሬ የደረሰው ሁሉም ፊልም ይገርማል ያስተምራል በጣም ልብን ይነካል ኢትዮጵያ ፊልም ቸሬ ያዘጋጃቸውን ብቻ እወዳለሁ

  • @rehanna1398
    @rehanna1398 Před rokem +10

    ፈጣሪ ሆይ ችግር የሚባል ነገር ከሀገራችን ላይ አንሳላት

  • @eriglass1326
    @eriglass1326 Před rokem +3

    ደስ የምለኝ ተዋናይ ኣየ መጣሁት በጣም ወደድኩት ደሞ የሀ ሙቪ ❤🇪🇷✊.

  • @ydidiaydidia6314
    @ydidiaydidia6314 Před rokem +8

    እሚገርም ፊልም ነው በእውነት እንደዚ አይነት ፊልም ነበር የናፈቀን ተውኔቱ ድርሰቱ አረ ህሉም ነገር የፍቅርን የጎደኝነትን የይቅርታን ብቻ ብዙ ትምህርትን ያዘለ ፊልም ነው ❤❤❤❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Před rokem +33

    ፊልም እንደዚህ ስሠራ ነው ደስ የሚለው ሁሉም ተዋናይን አከብራቸዋለሁ ❤️

  • @hiwotwalelign
    @hiwotwalelign Před rokem +6

    እስኪ ከዚ ፊልም ተማሩ ሌሎች ፊልም ሰራን የምትሉ ሰዎች እኔ የአማርኛ ፊልም አቁሜ ነበር በጣም አመሰግናለው ስላስጀመራቹኝ 🙏🙏🙏

  • @user-ut6gj4fo3u
    @user-ut6gj4fo3u Před 2 měsíci +1

    ዋውውውው በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው በርቱ ተዋንያን ከዚህ የበለጠ እንድስሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤❤❤

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před rokem +13

    ቸርነት እንኳን ወላዲተአምላክ እረዳችህ ስራህ ለተመልካች በሚገባ ደርሶልሀል በርታ ተዋናዮችም ጀግኖች ናቹሁ የልብ ወዳጅ ይስጠን ለሁላችን

  • @harounmd701
    @harounmd701 Před rokem +13

    ፊልም ማለት እንደዚህ ነው የማንም መለማመጃና መቀለጃ ሁነን በሳምንት በወር ፊልም እየሠሩ መጫወቻ አርገውን ዛሬ ደስስስስስ ብሎኝ ነው ምርጥ ፊልም ያየሁት

  • @sarasandak1043
    @sarasandak1043 Před rokem +2

    በጣም ልብ ይነካል እንደዚህ ዓይነት ጓደኛ ያለ በፊልም ብቻ ነዉ በእንባ ነው የጨርስኩት እናመሰግናለ ቆጆ ፊልም ስለያችሁን 🙏🥰🥰🥰

  • @hebinayemazi5568
    @hebinayemazi5568 Před rokem +2

    የጉአደኝነትን ትርጉም ፍቅር ምን እንደሆነ እንዳቅ ነዉ የረዳኝ በጣም አመሰግናለዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 Před rokem +22

    ይህንን ፊልም የሚገልፅ ቃላት አጣሁለት በዚህ ፊልም ላይ ለተሳትፋቹሁ ሁሉ ክብር ይገባቹሀል
    የአማረኛ ፊልም የማየት ሞራሌን ነው ያመጣቹሁት
    በምርጥ ስራ ድጋሚ አያቹሀለው ብዩ ተስፋ አደርጋለው በርቱልን

  • @user-cj4kb2ss7i
    @user-cj4kb2ss7i Před rokem +37

    ከኪያ ቡኃላ አማርኛ ፊልም አልተሰራምና የምርጦች ስብስብ ምርጥና አስተማሪ movie ስላሳያቹሁን እናመሰግናለን እንወዳቹኃላን ❤

    • @user-vy2nm1hn1u
      @user-vy2nm1hn1u Před rokem +1

      ቴዲ ዘለዎ ኩሉ ደስ ዝብል ድራማ እዩ
      ገራሚ ንጥበብ ዝተፈጠረ እዩ ቸረነትም በጣም ይችላል

    • @user-cj4kb2ss7i
      @user-cj4kb2ss7i Před rokem

      @@user-vy2nm1hn1u እወ ብጣእሚ ዝሓፍተይ ኩሉም ጎቦዛት እዬም ወላ ፈናን❤