ሚስቴን ቀሙኝ - Ethiopian Movie - Misten Kemugn Full (ሚስቴን ቀሙኝ) 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1,4K

  • @GetahunTigistu
    @GetahunTigistu Před 5 měsíci +23

    who is watching this movie after 8years like me😅❤

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 3 lety +11

    ከማጨብጨብ ውጪ ምን ይባላል አቤት ትወና አቤት ደራሲ ከተመሳሳይ ፊልሞች እስኪ እንዲህ ገላግሉን ። ጀግኖች 👏👏👏👏👏👏👏

  • @fearallah7506
    @fearallah7506 Před 7 lety +27

    ይህን ፊልም ስወደው ባየው ባየው የማልጠግበው ፊልም ከመጀመረያው እስከ
    መጨርሻው በጣም አረፍ ነው

  • @amirsultan8412
    @amirsultan8412 Před 8 lety +26

    በእውነት ከጀምሮ እስከሚያልቅ አሳዛኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው እስከዛሬ ካየሁት ፊልም አጨራረሱ ያማረ ማንም ሰው ካላየው አጨራረሱን መገመት የሚከብድ ፊልም ነው እባከወ አይተው ያድቁት እደኔ በጣም ተመችቶኝል።

  • @geni581
    @geni581 Před rokem +5

    ኧረ ምርጥ ነው ይመቻቹ🦘🦘
    እስከ ዛሬ የት ነበርኩ ያላየውት
    አሁኑም ከ ቴክቶክ ቁራጭ አይቼ ነው የመጣውት
    ማን አለ እንደኔ ከቴክቶክ የመጣ ለማየት😊

  • @haylattube6103
    @haylattube6103 Před 2 lety +4

    እስኪ እንዲህ ያለ ፊልም ስሩልን። ፈጣሪ ያክብራችሁ። ሁላችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ። መቸም ባየው ማልሰለቸው ፊልም።

  • @sadalove9430
    @sadalove9430 Před 8 lety +94

    wawwwwwwww ከምር ምርጥ ስራ ካጀማመሩ እስከ ፍፆሜው ልብ የሚያንጠለጥል ፊልም እዚ ፊልም ላይ ለተሳተፍቹ በሙሉ ከልብ አድናቆቴን ልገልፅ እወዳለው ይመቻቹ

    • @alimazalimaz9013
      @alimazalimaz9013 Před 2 lety

      ዋዉ ደስ የምል አጨራሬስ መንደላ

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Před rokem

      ​@@alimazalimaz9013 ደእሪኝበናትሽ

  • @abdusemed1204
    @abdusemed1204 Před 7 lety +28

    ፍቅር ማለት ሳያገኙት ማፍቀር ላፈቀሩት ስው ደስታ መኖር መልካምነት እንጂ የግድ ያፈቀሩትን ስው ማግኘት ማለት አይደለም 40 ነጥብ

  • @user-pr1py7si7k
    @user-pr1py7si7k Před 7 lety +17

    በጣም ደስ ይላል በርቱ የሀገሬ ልጆች♥ግን አንድ አስታየት ብሌን ከገጠር እንደመጣች እረሳችው መሰለኝ ፈጠነች በአነጋገሯ በአለባበሷ ከተሜዎችን መሰለች ስንቴ ግን አነጋገሩ ምንም አልተቀየረም እና ግን በጣም አስተማሪ አዝናኝ ፊልም ነው

  • @yabub25
    @yabub25 Před 6 lety +20

    ኮሜት ለመሥጠት ብዘገይም በጣም ደሥ ይላል እውነት እኔ የጠፍው ሸጋ ነው
    ከሥደት ሥመለሥ ተዋናይ መሆን እፈልጋለው ከምሬ ነው ሥቀልድ መሠላችሁ የታጋሽ ሠራተኛ ገጰ ባህሪ ከሠጣችሁኝ ነው ታዳ

    • @MohamadMohamad-jh6vb
      @MohamadMohamad-jh6vb Před 4 lety +1

      አኔ. እስከሁን. ኩምንት. ሰጥቼ. አለውቅም. ለዚ. ፍልም. በጠም ትምርት የሚሰጥ. እነም. ደስ የሚል. ፍልም. ነው. በተለይ. አጨራረስ. ዋዉ. አገኘወችህ. እኮ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před 4 lety +19

    በፈጣሪ እንባዬን ጨረስኩ አይ ድህነት ክፉ ፡ እዉነትም ሚስቴን ቀሙኝ ኡፉፉፉ ፍቅር 💘😍😢😢😢😢

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc Před 6 lety +13

    ውይይይይ ወይኔ በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው ህህህህ አገኘኧችሁ ይመቻችሁ♥♣♠♥

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +5

    አርፈጂ ነኝ ብሆንም
    ሳላደንቀችሁ አላልፍም
    በጣም ያምራል💚💛❤💪

  • @Eyerus-b4o
    @Eyerus-b4o Před 5 měsíci

    ያላየሁት አማርኛ ፊልም የለም ይሄን እንዴት አላየሁትም እስካሁን ገርሞኛል ቲክቶክ ላይ አይቼው ነው የመጣሁት የማንዴ ቃልዬ❤❤❤❤❤

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 Před rokem +7

    አረ የድሮ ፊልም ናፈቀኝ ዛሬም እየደገምኩኝ እያየው ነው😢

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 Před rokem

      እኔም የዱሮ ፊልም ይሻላል አሁን ከሚሰራው ፊልም

  • @user-ny9gx9bu3w
    @user-ny9gx9bu3w Před 11 měsíci +1

    እናመሰግናለን ሻለቃ አይዟቹህ እኛ በገንዘብ በጾሎትም አለን. እግዛብሔር እውነትን የሚወድ አምላክ ነው ሴጣንን ያሳድድላን

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +11

    😂😂😂😂😂ወይማዴላ በሳቅ ጨረስከኝ
    ደስ እሚል ፊልም👏👏👏

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 Před 5 lety +6

    ፈቅር እኮ እውነትኝ ከሆን እና በሁት ሰው ልብ ውስጥ ከላ ምንም ቢፋጠር እንካን አይልያይም!!

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 Před rokem +6

    የድሮ ፍልሞች ይናፍቁኛል

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před 2 lety +3

    ዋውዋው ብቻ አይገልፀውም💘💘💘💘የምኖዳቸው አሪትስቶች የተሰራ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤❤

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +8

    እውነተኛ ፍቅር ባለበት ማንም ምንም ቢያደርግ አይለያያቸውም
    ይበደ ነው የመጨረሻ ኮሜንት ሰጭ ነኝ hahahahahahahaha 2019

  • @user-cl2vf6uf6i
    @user-cl2vf6uf6i Před 7 lety +1

    በእውነት በጣም ደሰ ይላል ሰው በመሳቅ ቢሞት አልቆልኝ ነበር ኪኪኪኪኪ አቦ ይመቻችሁ ማደላየ አንተ ያለህበት ምንም ይሁን ምን ደሰ ይላል በተረፈ ሁላችሁንም አደንቃችኃለሁ በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ!!!!

  • @user-wh2wx7bb3q
    @user-wh2wx7bb3q Před 6 lety +13

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ ፊልም ከመጀመሬዉ እስከመጨረሸዉ ምርጥ ፊልም አቦ ላይክ ግጩኝ

    • @fanafana9498
      @fanafana9498 Před 3 lety

      flmun"yeserash"yimesil"layk"gchuyin"sitiyi"tinish"atafirim"kkkkkkkkkk😀😬😬😬😬😬😬😬😬😬

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Před rokem

      ​@@fanafana9498 ደምሪኝበናትሽ

  • @dawitdave765
    @dawitdave765 Před 7 lety +31

    I am from Eritrean love ethiopian movies

    • @ashubelshu
      @ashubelshu Před 11 měsíci

      Are😂😂😂😂😂

    • @user-nf4zg5xg5t
      @user-nf4zg5xg5t Před 7 měsíci

      ❤ love Eritrean for ethoe Eritrean mom Ethiopia dad Eritrean ❤

  • @betilove9990
    @betilove9990 Před 7 lety +9

    በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ፋዘሪየ ተመቸሄኝ እናመስግናለን ይመቻቹ።

  • @rehimammmm3440
    @rehimammmm3440 Před 2 lety +3

    በሳቅ ጀምሬ😂😂 በሳቅ ጨርስኩት😂😂አይቃልየ ማጋጭላየን በጥፉ አጮሎች አላለችም😂🥰

  • @yewoggeta5865
    @yewoggeta5865 Před 4 lety +4

    ውይይይ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂ፈታ በሉልኝ በስደት ያላችሁ እህቶቸ

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Před 9 měsíci +1

    ወይ ማዴ😂😂😂ፊልም በናተ ጊዜ ቀረ አሁንማ ይጫረቱብናል😂😂😂

  • @lailalaila4772
    @lailalaila4772 Před 8 lety +7

    በጣም የሚያምር አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን

  • @user-ee3fe4ci4r
    @user-ee3fe4ci4r Před 5 měsíci

    በጣም ነው የምወደው ፊልም ከ 8 ዓመት በፊት አይቼዋለሁ በጣም ነው የምወደው ዛሬ እያየሁት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @serkalemeijgu3924
    @serkalemeijgu3924 Před 7 lety +13

    በእዉነት በጣም አሪፍ ነዉ ግን እንደዚህ አይነት ነገር አትበሉ እስቲ ከፍቅረኛዬ ጋር ነበርኩኝ አሁን ግን ተለያየን የምል ነገር ስሰማ እኔም በስደት አገር ነዉ የአለሁት ፍቅረኛዬ ደግሞ አገሩ

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 Před 8 lety +2

    በጣም ደሥ ይላል ፍቅር አኮ ለሚፈቀሩት ደሥታ መፈጠር አጅ በቀል አይደለም

  • @hasenatkedir1022
    @hasenatkedir1022 Před 4 lety +4

    ውይይይይ ቃልኩዳን
    የለበሽው ጉርድ አለምየ ሶራ ይባላል በ2002 ዘንጨበት ነበር አይይይይይ ስደት ተጫወተብን

  • @ethioeritra6795
    @ethioeritra6795 Před 8 lety +2

    ደስ የሚል ለየት ያለ ፊልም ነው ግን የታዘብኩት ነገር ለምን ምላስ ላይ መበሳት ይሄ የኛ ባህል አይደለም

  • @user-pf8te3nu5e
    @user-pf8te3nu5e Před 6 lety +38

    የባባ ሚስት ስታምር

  • @Nn-zb9pv
    @Nn-zb9pv Před 4 lety +4

    ከምር ከመጀመሪያመጨረሻዉደሥየሚል ፊልም ነዉ ልብ አጠልጣይ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 Před 8 lety +4

    ተመቸኝ ምችት ይበላችሁ
    ያምራል በጣም ማንዴ ምርጥ ስው

  • @mulumenaye9432
    @mulumenaye9432 Před 8 lety +8

    ኦሁ ኦሁ እሁ ድህነት የፍቅር ጠንቅ እንደሆነ የታወቀ ነው ግን የልብ አድርስ ፊልም ብየዋለው

    • @tsehaysufeyan1236
      @tsehaysufeyan1236 Před rokem

      በጣም ድህነት የማያደርገው የለውም 😭😭😭

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Před rokem

      ​@@tsehaysufeyan1236 ደምሪኝበናትሽ

  • @yeshiwonde2308
    @yeshiwonde2308 Před 8 lety +8

    I like the I believe I can fly scene it was funny he killed it tho 😂😂😂😁😁😁😀😀😀😇😇😇😅😅😅

  • @user-xf8py8ek2h
    @user-xf8py8ek2h Před 2 lety +2

    ወይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የምር እውነትም ሚስቴን ቀሙኝ💞💞💞💞💘💘💘💔

  • @keyaamin5423
    @keyaamin5423 Před 8 lety +8

    እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ይፀናል እሪፍ ነው ♥♥♥

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 Před 7 lety +2

    በውነቱ አሪፈ ፈልም ነው ከመጀመሪያ እስከመጨረሽ ሰስፔንስ የሚያደርግ እንዳዴም ያስቅ ነበር በርቱ

  • @khaleltaha5224
    @khaleltaha5224 Před 7 lety +10

    እሄን ፊልም ባየው ባየው አልጠግበውም

  • @SinoyeApo
    @SinoyeApo Před 2 měsíci

    የዱሮ ፍልም እንዴት ዳስ ይላል 🙏🙏❤️
    የአሁን ፍልም highlight ብቻ ነው.......

  • @obsemar8720
    @obsemar8720 Před 7 lety +3

    እስከዛሬ ካየውት ፊልም እሄን አንደኛ ብዬዋለው

  • @user-vx6wk5rk8j
    @user-vx6wk5rk8j Před 5 lety +2

    ዋው ባየው ባየው የማይሰለችኝ ፊልም ነው አድናቂችሁ ነኝ

  • @user-ne5dk7ym9b
    @user-ne5dk7ym9b Před 7 lety +9

    እደውጃቦ ያለበት ፊልም እውነት በሳቅ ግድልነውእሚያረጉት እውነት ደስየሚል አገኘኃችሁ እያለ ክክክክክክክክክ

  • @user-gn9of7tt7v
    @user-gn9of7tt7v Před 29 dny

    አይ ትወና ፣ አይ ፊልም እጅግ በጣም አስደናቂ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-eb3cz7jl2t
    @user-eb3cz7jl2t Před 7 lety +6

    ቢታይ ቢታይ የማይጠገብ ፍልም ...

    • @selamhenok9607
      @selamhenok9607 Před 6 lety

      Aw yene konjo inem asir gize degagime aychalew

  • @user-yg3sr9zv1i
    @user-yg3sr9zv1i Před 4 lety +1

    በትፊ መጋጭለዬን አዞረችኝ አለች አይ ቃልዬ ስወድሽ እኮ የኔ ፍልቅልቅ

  • @mulu5474
    @mulu5474 Před 8 lety +9

    ወይኔ ምንአይነት ፊልም ነው በጣም ደሥ ይላል 😘😘😘😘😘

  • @nisuhethiopia829
    @nisuhethiopia829 Před 4 lety +2

    ካገር ከውጣው ስቄ አኣኣቅም ነበር ደስ እሚል ፋልም 🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusalemetesfaye6760
    @eyerusalemetesfaye6760 Před 8 lety +4

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ፍቅር ለዘላለም ያሸንፍል

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 Před 2 lety

    በእንት እስካሁን የለይሁት ፊልም የለም ግን አይን 5ኛ ጊዜ ነው አይሰለቸውም አለኝ በጣም በጣም ጆን እና ቃል እና ማዴ እና ሥጋን ሌሎችም በጣም በጣም ከልብ ከልብ አመሰግነዋለሁ እወዳለሁ እንደሆ አንዱ መጨመር please l love you ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 Před 8 lety +6

    ስው የልቡ ሀሳብ ሲደርስለት የተናገረውን ይረሳዋል !! ያምራል

  • @user-pt2bm2rr7n
    @user-pt2bm2rr7n Před 2 lety +1

    የሠው ያዘጋጂት ጉድጓድ የራስ ይተርፋል የተባለውን እዚህ አየሁት ከምር 💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @ttte4718
    @ttte4718 Před 8 lety +42

    "አገኘኋችሁ" ቆንጆ ፊልም

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 8 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም wowwwww ምን አለበት የሁሉም ፍቅር እንደ እዚህ ቢሆን

  • @rahelrahel5400
    @rahelrahel5400 Před 6 lety +7

    ወውው በጣም አሪፊ ነው ቀጥልበት

  • @user-xm5yr6ht8f
    @user-xm5yr6ht8f Před 5 lety +1

    1ሚሊዮን 300ሺ በዚህ የተመለከቱት ፊልም፣ዋውውውውው

  • @minuyebekele8768
    @minuyebekele8768 Před 7 lety +6

    best movie

  • @zenizeni2089
    @zenizeni2089 Před 8 lety +1

    በጣም ቆንጆ ያልተለመደ ፌልም ነው አመሠግናለሁ

  • @MAHI-hg8vg
    @MAHI-hg8vg Před 7 lety +12

    Fantu mandoye ውስጤ ነው። ማንዴላን ደግሞ ስወደው።

    • @HERO-og7oy
      @HERO-og7oy Před 7 lety

      Meazi Tesfaye S

    • @hhsh8366
      @hhsh8366 Před 5 lety

      በጣም ያምራል ዋውውው

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Před rokem

      ​@@HERO-og7oy ደምሪኝበናትሽ

  • @heriwedi5857
    @heriwedi5857 Před 7 lety +2

    waww በጣም ኣሪፍ ኖው i am from eritrea love you. ethiopian movies

  • @habtamh6609
    @habtamh6609 Před 7 lety +14

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ለሰው ያጠመዱት ወጥመድ ለራሳቸው ዞረ ወይ ማፋታይ

    • @hdjdbdjd194
      @hdjdbdjd194 Před 6 lety

      Habtam

    • @hdjdbdjd194
      @hdjdbdjd194 Před 6 lety

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክከ

  • @fisthgzhhejx649
    @fisthgzhhejx649 Před 3 lety +2

    ዋው ዋው አንደኛ ፊልም ነው

  • @berekettesfay4497
    @berekettesfay4497 Před 8 lety +15

    wawwwwww i can believe best movie

  • @user-rq9kw7ry8w
    @user-rq9kw7ry8w Před 2 lety +1

    ወይኔ 😁😁😁🤣🤣🤣🤣ምርጥ ፊልም ነው ውዶችየ 💖💖💝💝💝💐🌹🌹😘😘😘

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +12

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም ነው በቃ ወዲጄለዋ

    • @AburtiAburtiadeyugk
      @AburtiAburtiadeyugk Před 6 lety

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ
      kakkkkkkkkkkkkkķ...

    • @adugnatsegaye1858
      @adugnatsegaye1858 Před 5 lety

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ .olhkki0089oooo0u0phph
      o8099y5322sj
      ,

  • @user-nm8ih5cs1g
    @user-nm8ih5cs1g Před 5 lety +1

    ደስ የሚል ካጀማመሩ እስከመጨረሻው ምርጥ

  • @elsatesfaye6037
    @elsatesfaye6037 Před 7 lety +11

    ዋውው በጣም ደስ ይላል ግን ፍቅር ፌልምላይ ብቻ ሆነ።

    • @emufkr7160
      @emufkr7160 Před 6 lety

      Elsa Tesfaye betam yemiyamr agegnehachu kkkkkkkkkkk

    • @rasbenjamin8191
      @rasbenjamin8191 Před 5 lety

      ፅሑፍሽን ስጋራሽ የአባቶቻችን ፍቅር እንደገና ይመስላል ።
      እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @user-fr1sb8nh2c
    @user-fr1sb8nh2c Před rokem

    I am from Eritra I love you so much Ethiopian moving 🍿🍿🍿🍿🍿

  • @hayatabrar6578
    @hayatabrar6578 Před 8 lety +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው😍
    ጃንቦ አገኘውክ😜😂😂

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety +1

    ሁለተኛዬ ደግሜ ሳየው መቼም አልሰለቸውም ውፉፉፉ ስወደው

  • @orjiioromiya2126
    @orjiioromiya2126 Před 7 lety +4

    woooooow very nice

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 Před 8 lety

    ዋውውውው ቢያስቅም በጣም ያስተምራል በተላይም አጨራረሱ ያስደስታል እናመሰግናለን! !!!

  • @mihertweyesa9541
    @mihertweyesa9541 Před 8 lety +6

    በጣም ምርጥ ሙቪ በርቱ
    ኡኡ ይመቻችሁ

  • @mickyrobel7978
    @mickyrobel7978 Před 8 lety +1

    Amazing movie ever good job all of you guys

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 5 lety +4

    የሚገርም ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን

  • @aduatelaw8495
    @aduatelaw8495 Před 8 lety +9

    agegnhauchihu😂😂😂😂 besmeab
    betam konjoooo film

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem

    ማንድላ ያለበት ፊልም። ሞቅ ደመቅ ያል ነው😅😅👏👏👏👏👏

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 Před 8 lety +5

    With so many twists and turns, this is probably the best Habesha film I have ever seen.

  • @tgstmolla6547
    @tgstmolla6547 Před 6 lety

    አቤት ስወዳችሁ ባየው የማልሰለቸው ፊልም

  • @aronmichale8844
    @aronmichale8844 Před 8 lety +6

    wawwwwwwwww ney bahaki dasi ketbul kefi alekum

  • @abichotube8763
    @abichotube8763 Před rokem +2

    በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @musae899
    @musae899 Před 8 lety +3

    በሠው ዕሣት የተፈተነ ፍቅር tamagn ewnetgna guwadegna jambo yimechachihu

  • @molymolymolly2693
    @molymolymolly2693 Před 6 lety

    Wawww betam yamiral ewunetegna fikir hule ashenafiy new ayyy sew sibal gin tenikolachen lemanignawum enamesgenalen asitemariy new

  • @habtamh6609
    @habtamh6609 Před 7 lety +16

    አይ ጃምቦ አገኘዋቹ ኪኪኪኢኪኪ

  • @senaytejargew698
    @senaytejargew698 Před 7 lety +1

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት እነመሰግነለን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever Před 5 lety +4

    ሰገን ቆንጆ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ❤❤❤😘 Say What👂 ኡ ኡ 😁😉

  • @user-tv8qo4mu3g
    @user-tv8qo4mu3g Před 7 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ዋው

  • @birukbest7786
    @birukbest7786 Před 7 lety +4

    WOW DES YEMIL FILM NEW!!!!!

  • @meseret2985
    @meseret2985 Před 8 lety +2

    በጣም ደስ የምል ፍልምኔው።

  • @wedibalcha7448
    @wedibalcha7448 Před 8 lety +3

    Tanks

  • @seadqsadamd3132
    @seadqsadamd3132 Před 8 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል ልብ ያንጠለጥላል ከምረ ሀሪፍ ነው

  • @reemahmed9828
    @reemahmed9828 Před 8 lety +6

    arif new fikrin min gizem bihon birr ayigezawim enaseginalen

    • @thelazytiger69
      @thelazytiger69 Před 8 lety +1

      ɷɷɷɷ I Haveeee Watcheddd Thissss Moviee Leakeddd Versionn Here : - t.co/RlKbv1hghK

    • @rehemamuhammed1860
      @rehemamuhammed1860 Před 7 lety

      Reem Ahmed gvgvvvgvbvvvvgvvvvvvvvvvggvvvvvvvvvvvvvvvvvgvvvvvvggvvvvvvvvvvv

    • @reemahmed9828
      @reemahmed9828 Před 7 lety

      Enamesginalen

    • @meronassefa1215
      @meronassefa1215 Před 7 lety

      wawwww jambo hullem diramah yasiqignal bertu

  • @user-ds3zf7pz9b
    @user-ds3zf7pz9b Před 6 měsíci

    ዋው በጣም ያምራል እቅልፌን ትቸ እስከ 6 ሰሀት ነው ያየሁት

  • @user-uw2kp4wy5b
    @user-uw2kp4wy5b Před 5 lety +4

    ማድየ አተበቃ ባለህበት ሆዳም ሁነህ ነው የምስራው ወደህ አደለም ቀፈታም የሆከው

  • @D19mexico
    @D19mexico Před 8 lety +2

    very nice movie but I agree with jos they got into the city life so fast which it would make the movie a little bit unrealistic. overall though very nice movie I like that you finished the movie with the happy ending which is so rare in an Ethiopian movies now a days. keep it up!!!

  • @misshagre9469
    @misshagre9469 Před 8 lety +3

    betam arif filme naw