Addis Engida (አዲስ እንግዳ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • Addis Engida (አዲስ እንግዳ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 506

  • @delelengliranso
    @delelengliranso Před 7 měsíci +76

    ማነዉ በ2024 በlike አሳዩኝ

  • @sifancaydarus4380
    @sifancaydarus4380 Před 10 měsíci +32

    2016እንደ እኔ 👏👏👏

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +35

    ድጋሚ ከ 8 ዓመት በኃላ 2023/2015 ግንቦት/may 20 ድጋሚ እያየሁት ነው የዋህ ዘመን ❤የእኔ ቅን ዎላይታ❤ እንቁላሌ

  • @sessionforcampaney
    @sessionforcampaney Před rokem +50

    ይሄን ፊልም በ2015 ነው የማየው በጣም ነው የምወደው ገና ከዚ በኋላም አየዋለሁ ❤

  • @blenmesfin2009
    @blenmesfin2009 Před 7 měsíci +17

    Watching this in 2024❤

  • @user-vy7nk8qd5p
    @user-vy7nk8qd5p Před 7 lety +189

    ደጋግሜ ባየውም የማልስለቸው ምርጥ ፊልም ነው ቴንክስ

  • @Itsme-dh3kx
    @Itsme-dh3kx Před 6 lety +32

    ዘመን የማይሽረው ምርጥ ፊልም። ሌላም እንደዚህ አይነት ፊልሞች ስሩና የሀገራችንን የፊልም ኢንዱስትሪ አሳድጉልን።

    • @lishanteka9871
      @lishanteka9871 Před 11 měsíci

      ኧረ ወዲያ አሁንማ የመጡት እንኳን የፊልም ኢንዱስትሪ ሊያሳድጉ ቀርቶ ሀገር ያሰድባሉ የድሮዎቹም ሰዎች ቦታዉን ለቀቁላቸው ጩምልቅልቅ አሉበት መድረኩን

  • @zenebech9177
    @zenebech9177 Před 7 lety +106

    ይኸን ፊልም ሁሌም ባዬዉ አልሰለቸዉም ደራሲዉም ተዋኞቹም እናመሠግናለን

    • @ZaraZara-nv8lg
      @ZaraZara-nv8lg Před 6 lety

      ፍቅርየወሎልጅ Zenebech ታዲያስ

    • @user-bk8zt4uy7b
      @user-bk8zt4uy7b Před 6 lety

      ፍቅርየወሎልጅ Zenebech jhgdc

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Před 3 lety +1

      Tank you I'm I Like this movie I watching 👀 mor than 10 times or more best ethiopian lovely movies tank you all best actor producers & movie directors all tank you again & again god bless ethiopian people 🙏❤💙😀all ethiopian army and all ethiopian special forces 👏💜💙😊❤

  • @remlaahmed.woleywr4345
    @remlaahmed.woleywr4345 Před 7 lety +14

    wowwww Omg አማርኛ ፊልም ተመስጨ ማለቁ እያጎጎኝ ያየሁት ፊልምነው ምችት ድልት የሚል ትወራ እድህ ትምህርት አዘል ስራስሩ ከምር ከምንምበላይ ምርጥ ስራ ቃላት የለኝም ለማድነቅ

  • @kumnegertaye4414
    @kumnegertaye4414 Před 7 měsíci +10

    Still 2024 i am still watching this movie

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem +4

    የሁልጊዜ ምርጥ የሚያንጽ ስራ ነው እናመሰግናለን ሁሌም ይሰራል

  • @wosenfikadu3784
    @wosenfikadu3784 Před 4 lety +2

    ዋዉ የሚገርም መልዕክት አዘል ፊልም ነው. ከሰሩ አይቀር እንደዚህ. ያምራል. Like. Like like!!!!!!!!!

  • @abdulkerimabd
    @abdulkerimabd Před 11 měsíci +9

    2016 ላይ ሚያየው

  • @diboradebebe2550
    @diboradebebe2550 Před 8 lety +13

    እንዴት እንዴ ምያምረ እንደዚህ አይነት ፍልም አይቸም አላቅም እውነት እውነት የመጨረሻ የመቻል ከመጀመሪያው እስኬ መጨረሻው ምንም ያለ ስተት ተስራ ቃላት የለኝም እስካሁን ያየሁት ፍልም እንዴዚህ አልወደድኩም
    ዋውውውው በርቱ
    ሎኤስ

    • @danm1829
      @danm1829 Před 6 lety +1

      Dibora debebe ትክክል በጣም ምርጥ ነው

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety +7

    ዋውውውው እሚያሳዝንም እሚያስለቅስም እሚያስደስትም በቃ ሁሉን ያሟላ ፊልም ማለት ይህ ነው ዋውውውውው

  • @house7184
    @house7184 Před 7 lety +40

    ዋዉ!!!!!!!!!!! እያስተማረ እያዝናና መጀመሪያዉም መጨረሻዉ ሚያምር ካየኋቸው የመጀመሪያ ምርጥፊልም ሣምሦን ታደሰን አድናቂህነኝ ዋዉ።ነዉ።

    • @asterastora5586
      @asterastora5586 Před 6 lety

      መታመኛዪእግዚያብሄርነዉ House 💔🇪🇹

  • @Ultragearluffy
    @Ultragearluffy Před 20 dny

    ሁሌም ምርጥ ፊልም🙏🙏🙏

  • @ninalakewjjxjacos3680
    @ninalakewjjxjacos3680 Před 8 lety +28

    ምንም አይወጣለትም ምርጥ ነው እውነት ደሞ ሐገር አለባበሷ ውብ ነበረች በናትሽ ለሁሉም አሥተምሪልኝ የኔ ቆንጆ በተረፈ ምርጥ ነው ይጨመር እደዚ አይነት ሥርአት ያለው ፊልም ይደገምምምም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +12

    በዚህ አጋጣሚ እኔም የመለያ ብሔር ወላይታ ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደሞ አለማየሁ ዛሳ አለበት ዋው

  • @AshuYam-mm6tk
    @AshuYam-mm6tk Před měsícem

    ምርጥ ነው የአማርኛ ቅላፀው የወላይታ አይደለም ባህሉም ሙሉ አልተጠናም

  • @Mahileat
    @Mahileat Před 2 měsíci +1

    2016 mechersha lay❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +5

    I still love this amazing “Brand Ethiopian “ movie 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 10 měsíci +1

    ይህንን ፊልም ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው የወደድኩት

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 4 lety +1

    ዎውውውውውውውውውው ምርጥ አሥተማሪ የሆነ ፊልም ግን ይህ ወላይታ ልጅ ፍቅር ነው ደግነቱ የዎህነቱ አሥተሳሰቡ ሁሉም ፊልሞቹ በጣም አሪፍ ናቸው

  • @user-is8ci7vy4k
    @user-is8ci7vy4k Před 5 lety +4

    *ኡፍ ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) እና ሰለሞን ቦጋለ
    (ሶል) በጣም ነው የሚሠሩት ፊልም በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ሁሌም እመኘላችዋለው*

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g Před 6 měsíci

    ደስ እሚል ፊልም ነው ለስንተኛ ጊዜ ሳየው አይጠገብም❤❤❤

  • @tyube8584
    @tyube8584 Před 4 lety +1

    ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ደስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @masreshabirega
    @masreshabirega Před 3 měsíci

    በጣም ምወደው ፊልም ነው

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin Před 6 lety

    ወይ ይህንን ፊልም የ ዛሬ ስንት ዓመት በፊት ነው ያየሁት ኢትዮ እያለሁ በ ወላይታ ሳዶ እያለሁ ሃገር ነው ሳዶ ዋው በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-ol9mx4jw5b
    @user-ol9mx4jw5b Před 8 lety +4

    Wowwwwwwwww
    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ እንዴውም አዝናኝ ሶልኤ እወድካለው

  • @user-ph1xw5xg4u
    @user-ph1xw5xg4u Před 5 lety +15

    "ወቀለጢስ"
    ስሙ እራሱ ድክም ነው ሚያደርገኝ እንቁላሌ"

  • @user-uh9ue8rl4h
    @user-uh9ue8rl4h Před 6 lety +32

    ዋው ፊልሙን መጨረስ ሁለ አልቼኩም ቢግ ቢግ ላይክ

  • @gadisetola4367
    @gadisetola4367 Před rokem +1

    ውይ ይህ ድረ wow beautiful ❤️ be I like

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o Před 6 lety +19

    ኮመንቶች ምን ልበላቹሁ ዝም ይሻላል በእናንተ እየተመራሁ እኮ ነው ያለሁት ይምራል ስትሉ አያለሁ አያምርም ስትሉ እተወዋለሁ ስትጠፉ ታናፍቁኛላቹሁ ለእናንተ ስል ምን ልሁንላቹሁ

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 Před 6 lety +22

    ወከለቲስ ስወደው እንቁላሌ ምርጥ ፍልም ነው

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Před 4 měsíci +1

    እንደዚህ ዓይነት ኣሪፍ የአማርኛ ፊልም ማ ድሮ ቀረ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +5

    ደጋግሜ ባየው የማይሰለቹኝ ጊዜ የማይሽረው ፊልም የእውነት ከ5ጊዜ በላይ ነው ያየሁት

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 4 lety +2

    ሁሌም የማይሰለቸኝ ፊልም

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 Před 10 měsíci

    ድጋሜ ከ3አመት በሀላ ደስ እያለኝ ያየሁት ወደፊትም አይዋለሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092

    ዋናው ቁም ነገርና መልዕክቱ እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ አንዳችን ለአንዳችን በፍቅር እንድንሸነፍ ነው።
    ያን ጊዜ ጠላት ባናጣ እንኳ ጠላታችንን የሚለያየንን ጠንቅቀን ማወቅ እንችላለን። ጠላትን ማስወገድ ቢያቅተን እንኳ መቋቋም እንችላለን።አፍራሽ ኑዛዜና ውልን (39)ከመቀበል ሀገርን 9 ቦታ ህዝብን 82 ቦታ ከመቆራረጥ ለመዳን መድሐኒቱ የፊልሙን መልዕክት እንደወረደ መቀበል ብስለት ነው።
    እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ትዕዛዜ ይህች ናት... ❤
    ድንቅ ትምህርት 2016 መስከረም 27 ዕሁድ

  • @matusalaalemseged5587
    @matusalaalemseged5587 Před rokem +3

    ቤተሰብን ለመበተን አንድ ተንከሲስ በቂ ነዉ...
    ምርጥ ፊልም!

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g Před 2 lety

    በጣም የሚገርምና ደስ የሚል ነዉ ብል ያንስበታል እጅግ በጣም ከሚባለዉ በላይ ደስ የሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ የተዋህዶ ልጆች እዩት

  • @frehiwotminda3857
    @frehiwotminda3857 Před 7 lety +4

    wow Amazing movies i like it......deginet endih new mogiletis wow tiru libe aleh.....

  • @yenata2563
    @yenata2563 Před 4 lety +1

    ዘመን የማይሽረው ፊልም

  • @Mimi-cw4wz
    @Mimi-cw4wz Před 6 lety +2

    Wow Betam arif new. Thank you so much!

  • @mulu688
    @mulu688 Před 6 lety

    ሀሀሀሀሀሀ አይ ወክለቴስ ሀሀሀሀሀ በሳቅ ገደለኝ አቦ ተባረክ እሽ እውነት ስስቅ ጨረስሁት የመጨረሻውም ደስ ይላል ግን ወክለቴስን አታገባውም ብዬ ተናድጀዬ ነበር በጣም ደስ ይላል እቁላሌ ሀሀሀሀሀሀ

  • @ashenafitomas9698
    @ashenafitomas9698 Před 6 lety +1

    Wwwwwwwwwwww biyalaw Betam ijik betam desi yemil film naw wwwwwww biyalaw💚💚💚💚💛💛💛💓💓💓💓

  • @lielinadessalegn737
    @lielinadessalegn737 Před 6 měsíci

    ደስ ይላል

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 6 měsíci

    ጣላህ ደንዲስ ሴጣኑ ቴንስቶ ናው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ውይኔ

  • @mmmesi4665
    @mmmesi4665 Před 5 lety +7

    ሰው ነው ለሰው መዲኒቱ በጣም አስትማሪእና አዝናናኝ ነው እንቁላሌ አለ ተመችቶኛል!!

  • @KelemAwoke
    @KelemAwoke Před 3 měsíci

    wow hulem bayew ayselechegnm 🙏🙏🙏

  • @user-zg5ei6sb5d
    @user-zg5ei6sb5d Před 8 lety +6

    ዋው ነው ቀጥሉበት

  • @danm1829
    @danm1829 Před 6 lety +4

    በህይወቴ ካየሁት አማርኛ ፊልም የተመቸኝ፡ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም፡ ድርሰቱም ተዋናዪቹም ብራቮ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 5 lety +1

    እር ልሹፍው መስል ኮሜተሮች በርከት ብላችሆል ጥሎብኝ እነተን አይቸ ነው ፍልም ማየው😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @martahaymi3201
    @martahaymi3201 Před 8 lety +3

    wow wow bebi or samson betam gobez neh bezihu ketlubet waw hulachihum gobez nachihu

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 5 lety +16

    ሴት ልጅ እናት ነች እህትም ጋደኛም ሚስትም የቤት ደሞ ብርሃን ነች

  • @fffggg3253
    @fffggg3253 Před 6 lety +2

    #እሄ ፍልም ሁሌም ኣዲሰ ነው።#

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před rokem +2

    ማነው በ2023 የሚያየው

  • @yabsiraman6858
    @yabsiraman6858 Před 4 lety +46

    ማነው በ2020 ሚያየው

  • @SamsungGalaxy-qj3qu
    @SamsungGalaxy-qj3qu Před 3 lety

    wawou libi yinakali batami gn fikiri keaminim balayi yashanifani uuuufffii dasi sili❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TH-eu3cn
    @TH-eu3cn Před 4 lety +1

    ባየው የማልሰለቼው ፊልምክክክክክክክክክያዝናናኛል

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 4 lety +1

    ንፁህነት ፍቅር ነው:: ወንድሙን የሚጠላ ገዳይ ነው:: በጣም ትምህርት ሰጪ ነው::

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 Před 6 lety +4

    ከምር በፊት አይቸው ነበር አሁንም እየሳቅኩም እያለቀስኩም ነው ያየሁት እጅግ አስተማሪ ነው በጣም
    ጥላቻ ምን ያክል ልብ እንደምያደማ እና ህይወት እንደምያጨልም እኔ አውቀዋለሁ አምላኬ እኔም አዲስ ሰው እንድያደርገኝ ነው የምለምነው!

  • @sitota-cm9ur
    @sitota-cm9ur Před 4 měsíci +2

    22-07-2016 እሁድ

  • @tensaymelash9444
    @tensaymelash9444 Před 5 lety +1

    ለምጀመሪያ ያያየሁት የዛሬ 3 አመት ነው ከስደት ስመለስ በጣም የማይጠገብ ፊልም ነው አስታወሰኝ መንገዱን ወደ ሀገር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲመለሱት ያለው ደስታ

    • @tensaymelash9444
      @tensaymelash9444 Před 5 lety

      1ኛ ደረጃ ሰላም ባስ ላይ ነው ያየሁት

  • @matusala8322
    @matusala8322 Před rokem +2

    ደስ ይላል ❤️

  • @StT-lu2iu
    @StT-lu2iu Před 6 lety +3

    ውይሢያምርአጠይቁኝትምህርት የሚሠጥነውእናመሠግንአል

  • @hiwotegeberegebere9998
    @hiwotegeberegebere9998 Před 8 lety +1

    wow betame dise yemele asetemare new ketilubete

  • @bftube
    @bftube Před rokem +2

    best movies

  • @betitadi216
    @betitadi216 Před 6 lety +23

    ለ10 ኛ ግዜ ነው የማየው ከማንም ፊልም ጋር የማይወዳደር አቻ የሌለው ሌሉቹም ሰራን አሳቅን ይላሉ እረ ውይይ የማይጠገብ ፊልም

  • @roserose7940
    @roserose7940 Před 5 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው የማስለች ሁሌም ባየው

  • @ErEr-hf6ou
    @ErEr-hf6ou Před 4 měsíci +1

    Hagere. Wolata. Yen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khiriamohmad6658
    @khiriamohmad6658 Před 6 lety +2

    Wawwww haref film naw pa

  • @user-fe4um2ny5p
    @user-fe4um2ny5p Před 3 lety +1

    መቼም የማይሰለቸኝ ፊልም ቢኖር ይሄ ነው

  • @MekdesMeskele-ee4wn
    @MekdesMeskele-ee4wn Před měsícem

    የአሁን ጊዜ ፊልሞች ከማየት እሃንንም ደጋግሜ ባይ ይሻለኛል

  • @ldkbsbd7605
    @ldkbsbd7605 Před 6 lety +6

    እግዚአብሔርን ስወደው ይሄንን ፊልም
    እንቁላሌ አስኳሌ ወንድሜን እቀልድበታለሁ እንደዚህ እያረኩ

  • @user-sb2eq4ms9i
    @user-sb2eq4ms9i Před 9 měsíci

    2016 yayehut😮🎉❤

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +1

    በጣም በጣም የምር የአምረአል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-zr5ln8st5p
    @user-zr5ln8st5p Před 5 lety +2

    የወላይታው ልጅ ደስይላል የዋህነው በጣም

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před 6 lety +4

    ክክክክ ባዘዘው ነው እንዴ እንቁላሌ ለማለት የበቃው ውይይይ ወከለቲስ ውስጤ ነህ ስወድህ ምርጥ ፍልም ዋው አይገልፀውም እውነት ይቅርታን በምንም መተካት የማይቻል ልዩ ሀብትና ገንዘብ ናት ፈጣሪ የይቅርታን ልብ ያብዛልን

  • @hanateferi
    @hanateferi Před rokem +1

    እኔም ከስምንት አመት በኋላ እያየሁት ነው

  • @mimiameyamimiameya4100
    @mimiameyamimiameya4100 Před 8 lety +21

    ይቅርታ ጌታችን አስተምሮናል
    በይጣም ትምህርት ሰጭ ነዉ
    የሰዉ ልጅ ይቅርታን መቀበል
    ግድ ይለዋል በርቱ
    መምህሮች ናቹ ከምር

  • @titiyouhanss1491
    @titiyouhanss1491 Před 6 lety +3

    ወላይታው ደስ ሲል ምስኪን እኮናቸው ስወዳቸው እንቁላሌ 😃😃😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ይልቅ ወላይታ ባል ፈልጉልኝ

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před 10 měsíci

      ነይማሬለዛውምምርጥባልታግኛልሽ❤❤❤😂

  • @derejehundito5802
    @derejehundito5802 Před 5 lety +2

    እነመስግናልን አስተማሪ ነው

  • @hghgg7717
    @hghgg7717 Před 5 lety +1

    ደስ ይላል።

  • @sebleabeal6138
    @sebleabeal6138 Před 8 lety +1

    batame yameral bertalen !!!!!😍😍😍😍

  • @lamyamgmg6993
    @lamyamgmg6993 Před 7 lety +1

    Wow betam des yamil filam new enamesginlan

  • @SaSa-bi4tp
    @SaSa-bi4tp Před rokem +1

    ከስት አመት በኋላ አየሁት

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 6 lety

    በጣም፡አሪፊነው፡ወላይታንም፡አስጎበኛቹሁን፡አቤት፡ስያምር፡አሩጋዴው

  • @medimedi8327
    @medimedi8327 Před 9 měsíci

    be 2023 eyayeut nw

  • @mimilam5753
    @mimilam5753 Před rokem +1

    Here i am 2023 ✌️

  • @BlackThug1998
    @BlackThug1998 Před 2 lety

    Great movie. Thanks

  • @user-cg9xm7nb1r
    @user-cg9xm7nb1r Před 6 měsíci

    Betam bezu memory yehen film sayew 😮😮

  • @AntenehWound-n8c
    @AntenehWound-n8c Před měsícem

    Wow enkulale

  • @lijasumare3213
    @lijasumare3213 Před 8 lety +2

    አጨራረስ በጣም ደሰ ይላል

  • @nisuhbitew280
    @nisuhbitew280 Před 6 lety

    አገር ቤት ከእናቴ ጋር እና ከእህቴ ጋር ስስቅ ነበር ስውደው ዛሬ በስደት ብቻዬን ድጋሚ አየውት ግን የሚገርመው አዳዲስ አየውት ያውም ከድሮ ትዝታ አይ ቤተሰቦቼን አስታውሰኝ ብቻዬን ስስቅ አመሸው ያኔ ግን ከቤተሰብ ጋር ውይ ምርጥ ፍልም እዬት♥♥♥♥

  • @user-fm1og8fl5r
    @user-fm1og8fl5r Před 8 lety +3

    ያምራል መገን ብርርርርርር ወዲም ያስከዳል

    • @user-eh3ou8hi3s
      @user-eh3ou8hi3s Před 3 lety

      ደስ ይላል በእውነት እናምስግናለን ማሮች

  • @asdfadfbn6472
    @asdfadfbn6472 Před 6 lety +2

    ካየሁት ድራማሁሉ እዴዝህድራማ የተመቼኝየለም በዛም ያዝናናል

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 Před 3 lety +1

    በጣም ደስይ የሚል ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት በተለይ ኬኩ ለይ ወቀለጢስ እንደጭቃ ሲመርጋት 😂😂😂🤔🤔🤔

  • @silefikir7263
    @silefikir7263 Před 8 lety +2

    wow macherashaw betam yameral fikir yashenafale!