Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2015
  • Yewendoch Guday 2 (የወንዶች ጉዳይ 2) Ethiopian Romantic Comedy Film from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 1,3K

  • @yonaskebede6460
    @yonaskebede6460 Před rokem +503

    በ 2015 ማን ነው እንደኔ ይሄንን ፊልም የሚያይ 💖💖💖💖

  • @mame4617
    @mame4617 Před 4 lety +1

    የወንዶች ጉዳይ ቁጥር 3 ይሰራልን የምትሉ

  • @user-hg4vm2bf8u

    ማነው እደኔ. 2016የሚያይ😂 ❤❤❤❤❤

  • @lijselomontomas4905
    @lijselomontomas4905 Před 4 lety +329

    እንደኔ የማይሰለቸዉ አሁንም ደጋግማችሁ የምታዩት 90 ዎቹ እጃችሁን አዉጡ 👌❤️

  • @raheldangahew2069
    @raheldangahew2069 Před 8 lety +614

    እስካሁን ድረስ እንደ ወንዶች ጉዳይ የሚያስቅ ፊልም አላየሁም ወደፊትም እሚኖር አይመስለኝም

  • @EleniPppp-fn6bt

    በ2016 እንደኔ ይሄ ፊልም እየ ደጋገመ የሚያይ ሰው አለ ❤❤❤😊

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 Před 3 lety +410

    ይሄን አይቼ የዘንድሮን ፊልም ሳይ ቃር ይይዘኛል 😃የዚህ ፊልም ደራሲ ዳይሬክተር እና ምርጥ ተዋንያኖች ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏

  • @GATHERANDCHILL

    በ 2016 የሚያይ ✋

  • @user-mc2be6lv1m
    @user-mc2be6lv1m Před rokem +90

    ማነው ግን እደኔ ሲደብርው የወንዶችን ጉዳይ እንደ አዲስ እያየ የሚስቅ😂😂😂

  • @mahitabeke

    ለመሳቅ የወንዶች ጉዳይን ምርጫዎ ያድርጉ😂

  • @abdisiraj3214
    @abdisiraj3214 Před 4 lety +622

    እስቲ አሁንም የምትመለከቱ እጅ ወደላይ 🙋😍

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Před 2 lety +215

    ድብር ሲለኝ የምዝናናበት ፊልም ደግሞ ልክ እንደ አዲስ ነው በሳቅ ንፍር የሚያደርገኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የወንዶች ጉዳይ 3 ስሩልን

  • @helenemso32

    ማነው ግን ሲደብርው የወንዶችን ጉዳይ እንደ አዲስ እያየ የሚስቅ wow amazing film ethiopian movies best ever

  • @hailestooner4748
    @hailestooner4748 Před rokem +41

    ሲደብርው እና ሲጨንቀው ዛሬም 2015 ላይ ማነው የወንዶችን ገዳይ እይየ የሚዝናና

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 3 lety +128

    2021 እያየሁት ነው ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሚያየው👍👈

  • @eliaszemedkun6250

    በ2016 እንደኔ የሚያየው ማነው? የሁል ጊዜ ምርጥ ፊልም

  • @moicr7996
    @moicr7996 Před 4 lety +315

    2020 yaye like👍

  • @ganamhabshi3472
    @ganamhabshi3472 Před 2 lety +58

    ሲደብርው እና ሲጨንቀው ዛሬም 2014 ላይ ማነው የወንዶችን ገዳይ እይየ የሚዝናና

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 4 lety +76

    አሁንም እያየሁትነው ምነው እሚያየው ላይክ ግጩ 😘

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje4687 Před 4 lety +56

    ዘመን የማይቀይረው ምርጥ ፊልም💕