መፈንቅለ ሴቶች New Ethiopian Movie - Mefenkile Setoch Full 2015

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,1K

  • @Eri_572
    @Eri_572 Před 4 měsíci +107

    2024 የሚያይ እጅ ወደላይ😂

  • @henokaddis4220
    @henokaddis4220 Před 3 lety +245

    2021 የት ቆይቼ ነዉ አስከዛሬ 😍😍😍 እንደኔ 2021 ያየ እጁን ያዉጣ

  • @umdode7879
    @umdode7879 Před rokem +130

    እንደእኔ 2023 ላይ የሚያይ እጅ ወደላይ😂

    • @zinetfker
      @zinetfker Před 8 měsíci +1

      እኔ 😂😂🧕

    • @user-ct8uv3rj7l
      @user-ct8uv3rj7l Před 7 měsíci

      👋

    • @adisnegr
      @adisnegr Před 7 měsíci

      😂

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Před 7 měsíci

      Typically your own business has been the most popular and I have been in the first of ❤❤❤❤❤❤❤

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Před 7 měsíci

      ​@@user-ct8uv3rj7lyou are going through the 😅 issue with the other two of ❤❤❤❤❤

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 3 lety +283

    የት ነበርሁ እስከዛሬ🙉🙉 እንደ እኔ 2021 የሚያይ ላይክ

  • @rediettamirat32
    @rediettamirat32 Před 6 měsíci +6

    የኔስ ምን ይባላል 2024 ያየሁት😂

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 3 lety +52

    ይህን ፊልም እስኪ ዘድሮም ያሚይ👍

  • @henocktekeste1304
    @henocktekeste1304 Před rokem +32

    በህይወት ለተለዩን ነፍስ ይማር

  • @msei164
    @msei164 Před 5 lety +14

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እስከዛሬ የዩቱብ ተጠቃሚ ስሆን እንደዚ ስቄም ተመስጬም አላቅም !!!! ወዶችይ በርቱ በመጨረሻው ውሳኔ ሴቶችዬ እንዳይለመዳቹ እንደመጀመሪያው አስገድዶ መድፈር በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው የሰራቹልን ለኛ ለስደተኞች እንደዚ ካልሳቅን ቀኑም አይሄድልን በስደት ያለን ሴቶች 💖💖💖💖💖💖😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hayuhussietube4956
    @hayuhussietube4956 Před 2 lety +6

    የ 7ተኛ ክፍል ተማሪ ሆኞ ነው ያየሁት ግን ለጓደኞቼ እንኳን ስነግራቸው እስቃለሁ አስቂኝ ፊልም ንገሪኝ ሲሉኝ ይሄንኑ ነው ምጋብዛቸው ምርጥ ምርጥ 👌👌👌👌👌 የዘንድሮ ፊልም ተልካሻ ምን አለ እናንተን እያዩ ቢማሩ የዘንድሮ የኢትዮጵያ አርቲስቶች

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +20

    ወይኔ 😂😂😂😂 አይ ወንዶች ትገርማላችሁ በተለይ ፍቄ 😂😂 ከብዙ ጊዜ በሓላ ድጋሚ አየሁት👍👍

  • @hanatsedeke5605
    @hanatsedeke5605 Před rokem +4

    እኔም በ2023 ነው ያየሁት ግን ሀበሻ ነኝ እና 2015 ነው ያየሁት ምለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mtcellmtcell2423
    @mtcellmtcell2423 Před 7 lety +36

    ለሚገባው ጥሩ መልእክት ነው ፍቅር ያሸንፍል!

  • @geteshdesign8506
    @geteshdesign8506 Před rokem +15

    ኢሄን የመሰለ ፊልም እስከዛሬ አለማየቴ😱ተኮመተ በቀን 11/01/2015 😂😂😂

  • @israellsrael2334
    @israellsrael2334 Před rokem +12

    ነሐሴ 17 ቀን 2014 እያየ ያለ የአሁኑኑ ፊልም ከማየት የድሮውን መቶ ጊዜ ማየት ይሻላል

  • @user-ji5hj2qt9b
    @user-ji5hj2qt9b Před 6 lety +21

    ክክክክክክክ 20 አመት በላይ የጠበኩት ድንግልናዬን ወሰዱት አለ እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ዘና አረጋቹሁኝ እናመሰግናለን

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 10 měsíci +6

    በጣም ድንቅ ፊልም ነው ሁላችንም እኩል እንሁን ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @muniraredwan9895
    @muniraredwan9895 Před 7 lety +15

    all are the best Ethiopian comedian. love you!!! 😂😂😂

  • @user-vm2qt9bk8q
    @user-vm2qt9bk8q Před 7 lety +71

    kkkkk በእውነት ጥርሴማ ሁሌም ይስቃል ዛሬስ ልቤም ሳቀላችሁ በሳቅ ♥♥♥

    • @dagemds8826
      @dagemds8826 Před 7 lety +1

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ..medam.fit.nesh

    • @user-vm2qt9bk8q
      @user-vm2qt9bk8q Před 7 lety

      Dagem Ds አወ Lol

    • @user-ey1dj8vy1e
      @user-ey1dj8vy1e Před 7 lety +1

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ

    • @user-ey1dj8vy1e
      @user-ey1dj8vy1e Před 7 lety

      ቋንቋየነሽ ድንግል መፅናኛየ^:"'--#(6'*؛؛. )٧

    • @hanamerontesfu7675
      @hanamerontesfu7675 Před 6 lety

      ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ

  • @salamasalama8145
    @salamasalama8145 Před 5 lety +26

    የሴቶችን ስቃይ ነው በወንዶች የሰርችሁት ያምራል

  • @amanuellebassi8962
    @amanuellebassi8962 Před 2 lety +21

    Dokile the great. RIP. Gone but not forgotten!

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +13

    እንደእዚህ አይነት ፊልም በጣም አዝናኝ ነዉ በሳቅ በሳቅ ሞትኩኝ ግን በጣም አስተማሪ ነዉ ጥሩ ትምህርት አለዉ ለተረዳዉ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ወንዶች እወዳችሁለሁ

  • @iconicedm3514
    @iconicedm3514 Před 2 lety +5

    እኔ የምር እናቴ ትሙትን የአማርኛ ፊልም ድሮ ቀረ እናትዬን ቤስት ፊልም

  • @channel9347
    @channel9347 Před 7 lety +21

    ከማዝናናቱ፡በበለጠ፡ትምህርት፡ሰጪ፡ሆኖ፡ነው፡ያገኘውት፡ቆጆ፡ነው፡፡

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Před 6 měsíci +2

    2024❤❤😂😂😂😂 እዚህ ነኝ😂😂😂

  • @hassenmussa8401
    @hassenmussa8401 Před 4 lety +19

    Still now I watch the movie and I enjoy it 2020

    • @alazarsamuel2795
      @alazarsamuel2795 Před 3 lety

      እንደንጋት ጮራ ሙዚቃ የሂሩት ነው ወይስ የብዙየ ? Link ያለው ወይ ሙሉ ስም የዘፈኑ ?

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Před 5 měsíci +4

    እንደኔ 2024 የሚያይ

  • @enowmpeypaulo3532
    @enowmpeypaulo3532 Před 5 lety +73

    ልጁዋን በሆዱዋ ኑሮን በጀርባዋ ስነፍ ባል አዝላ የምትኖር የኢትዮጵያ እናት ላይ ይሄ ፊልም አይመጥናትም እሺ ወሬ ሁላ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 Před 8 lety +13

    እስከዛሬ ሳላየው
    በጣም ነው ዘና ያረገኝ
    ክክክክክክክክክክ በሳቅ

  • @selam.btameymhailselam5565
    @selam.btameymhailselam5565 Před 6 lety +10

    እናንተ ወንዶች በፊልም ብቻ ሳይሆን በውነትም እንደዚህ ነበር ማጋጨት

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 Před 5 lety +40

    መሳቅ ሲያምረኝ ወዴ መፈንቅለ ሴቶች የወንዶች ጉዳይ ፔንዱለም ጎራ እላለሁ ሀሀ በሉ 2019 የምታዩ እግራችሁን አውጡ

  • @ruthtesfay6320
    @ruthtesfay6320 Před 5 lety +7

    This kind of movie we need to teach the reality. Most of Ethiopia movie only about love is like there is no other story going on. I really enjoyed this movie even the men are the one acting but that what exactly happening with some women. Keep up the good job. Xxx

  • @livelikeahuman8859
    @livelikeahuman8859 Před 5 lety +23

    አረ ጸወታ ቀይረው እስረዱኡን ነው ከገባን በጣም ኣስቂ ኣዛናንቶ ኣስተማሪ ነው ለማየት ብቻ ሳይሆን እንማር

    • @alazarsamuel2795
      @alazarsamuel2795 Před 3 lety

      እንደንጋት ጮራ ሙዚቃ የሂሩት ነው ወይስ የብዙየ ? Link ያለው ወይ ሙሉ ስም የዘፈኑ ?

  • @user-ht6iz8em7l
    @user-ht6iz8em7l Před 5 lety +8

    ወይ ወንዶች ጎዳችሁ ፈልቷል 😂😂😂😂😂😂😂😂እጆራየን ጋግሬሣበቃ ወገቤንእሸኚአለችኚከዛ እግሬን እጠብ አለችኚ kkkkkkkk

  • @efi8490
    @efi8490 Před 2 lety +6

    2022 lay yemiyay yhen Esti

  • @shegaweyayu953
    @shegaweyayu953 Před 2 lety +3

    ይህን የመሠለ ፊልም ሳላይ የቆየሁ የት ቆይቼ ነው⁉😂😂 ማነው እንደኔ 2022 ያየ😍

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +6

    ይኼ ፊልም በድጋሚ ቁጥር ፪ ብሳራ ጥሩ ነው። በጣም አስተማሪ ፡ አዝናኝም ጭምር፡ ብቻ መፋንቃላ ሴቶች ፪ ብሳራ መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z Před 4 lety +5

    ድጋሚ ነው የማየው ይሄን ፊልም በጣም አስተማሪ አዝናኝ ነው አያችሁት የኛ ስቃይ ተገልብጦ በወንዶች ሲታይ ከብዙ ትንሹ ብቻ በጣም ነው የተመቸኝ

    • @eyerusedebele
      @eyerusedebele Před 2 měsíci

      ምናለ ይሄ ነገር ለ1ወር እንኳን ቢሆን በጣም ደስ ይላል 😂😂😂😅

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 Před 3 lety +8

    This movie is underrated 😭👌

  • @MulukenMekonen-iy9vn
    @MulukenMekonen-iy9vn Před 2 dny

    ለመጀመረያ ጊዜ ሳየው 14 ዕድሜ ነበርኩ በልጅ አምዕሮ እንደ ኮሜዲ ሳይሆን እንደ የምር እንደተጨቆኑ እንደተሰቃዪ አስቤ በአዘን ስሜት ወስጥ ሆኜ ነበር ያየሁት😢 አሁን ለይ ሆኜ ግን በራሴ እስቃለሁ ወደር የማይገኚለት ድንቅ የኮሜዲ ስራ መሆኑ ሲገባኝ።😂😂😂 አሁን ለይ እንዲ አይነት ፊልም ናፍቆኛል😍😍

  • @user-ju5gt3kb4o
    @user-ju5gt3kb4o Před 5 měsíci +2

    እንደኔ በ 2024 የሚያይ ካለ እጅ ወደ ላይ😂😅

  • @tiruworkmages3891
    @tiruworkmages3891 Před 8 lety +4

    ለሴቶች ይህ ቀን ናፈቀኝ ወንዶች መጣንላቹ አይደርስ መስሏቹ

  • @eyu2448
    @eyu2448 Před 7 lety +57

    የእውነት አድርገነው ይሄን ነገር
    ጉዳችሁ እንዳይፈላ ወንዶች ዋ 😜😂😂😂😂😂

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 9 měsíci +2

    😂😂😂😂 2024 ደገምሁት😂😂😂😂 እይ እማማ ኢትዮጵያ ድስ ሲል የ90ዎች

  • @user-cg8mu8ew4q
    @user-cg8mu8ew4q Před rokem +3

    መሳቅ አምሮኝ ነበር 😂😂😂እስከ ዛሬ በለማየቴ ቆጨኝ

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x Před 4 lety +12

    የምር ደስ የሚል አስቂኝ እና እኩልነትን አስተማሪ ነው ።
    ኑሩልን

  • @alemnewsisay9878
    @alemnewsisay9878 Před 4 lety +8

    ደረጀ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ

  • @user-im2ll5gw1d
    @user-im2ll5gw1d Před 4 měsíci +1

    ይሔን ፊልም ማነዉ እንደኔ2016ያየ❤😂

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 6 lety +7

    ላየው ነው ውድ የአገሬ ልጆች መልካም ቆይታ

  • @maritukassa9116
    @maritukassa9116 Před rokem +3

    እንደኔ 2022 ያየው

  • @youarealiaryouarealiar8497

    ሴት እንደ ቅጠል እናት እንደ ቀልድ ምትረግፍበት አገር እንዲህ አይነት ፊልም አይመጥንም !!!ፊልም ለማሳቅም ይሁን ለማስተማር ነው ሚሰራው ግን እማይመስልና እማይታስብን ነገር ሰው እንዲያየው አትስሩ!

  • @michealzeleke9080
    @michealzeleke9080 Před rokem +3

    october 26th 2022 great movie night with hermi 😆, a record to echo throughout time. It was a great night for a local boy!

  • @user-sc2cd8hn5j
    @user-sc2cd8hn5j Před 8 lety +3

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሀሪፍ ነው
    kkkkkሞትኩ

  • @martabaye4431
    @martabaye4431 Před 5 lety +6

    እረ በፈጣሪ ደስ የሚል ፊልም የእውነት አዝናኝ ፊልም😀😀😀😀😀😀

    • @noahmekonn
      @noahmekonn Před 5 měsíci

      Ke 4 amet befit yetsafeshew Comment

  • @user-ln4dr2ux9m
    @user-ln4dr2ux9m Před 5 lety +4

    አይ ፍቄ የሀበሻ ሀሜት መነሻ
    እንደዉ አማህ አትበሉኝና
    እንደዉ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝና ሀሀሀ ምርጥ አገላለጽ ነው👍

  • @RwanaBinyame-bd1kt
    @RwanaBinyame-bd1kt Před 2 měsíci +1

    2024 here መቼም ይሄ ቀን እውነት በመጣ እና ሴቶችም ትንሽ በተደሰትን 😅

    • @kisu956
      @kisu956 Před měsícem

      Anchi kifu 😂

  • @haleemamohd7231
    @haleemamohd7231 Před 5 lety +27

    ግን እንደ አይነት ሴቶች አሉ?እረ የለም። ሴት እኮ ፍቅር ናት ህይወት ናት ።

  • @user-ci8ju8rg6b
    @user-ci8ju8rg6b Před 8 lety +5

    አቦ ይመቻች ደስ ሲል በሳቅ ገደላችኝ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +6

    ለ4 ጊዜ አይቸዋለሁ ምርጥ በሳቅ ምርጥ ነዉ

  • @abejebekele7260
    @abejebekele7260 Před 8 lety +2

    nice one...love it

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 Před 4 lety +13

    Kkkkkkk በወንዶች ላይ ለአንድ ቀን እንደዚህ አይነት በደል ብንፈፅምባቸው ሀገር ለቀው ነበር ሚወጡት

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 4 lety +6

    ወንዱን ሁሉ ጭፍጭፍ ማረግነው አሉ ሴቶቹ ክክክክ አቦ ይመቻቹ

  • @user-hm2pg2ct1z
    @user-hm2pg2ct1z Před 6 lety +7

    መልክቱ ለገባው ሰው ሀሪፍ ፍልም ነው ለኔ ገብቶኛል ይመቻችሁ

  • @ethiohook
    @ethiohook Před rokem +2

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነው

  • @yaredhailu5743
    @yaredhailu5743 Před rokem +2

    ሊሊ ወርቁ, ስብሀት ገ/እግዛብሔር, ወንዶሰን ብርሀኑ እና ዘነቡ ገሰሰ, ነፍሳቹሁ በሰላም ትረፍ!

  • @hanilove3706
    @hanilove3706 Před 5 lety +10

    😂😂😂😂በሳቅ ሆዴን አመመኝ
    እናመሰግናለን 😘😘😘ምርጥ ኮሚዲ ነው😂😂

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +6

    እውነት ያሁን ወንዶች ይሄ ነበር መድሃኒታቸው እፎይ በሣቅ ሞትኩ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-uv1ky2sk9x
    @user-uv1ky2sk9x Před 8 lety +4

    congrates....😍😍😍

  • @hjjdhndbhsh9339
    @hjjdhndbhsh9339 Před 2 lety +3

    ኧረ ወየው በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ዛሬ 😂😂😂😂😁

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 Před 5 lety +4

    ይገርማል ስብሀት ገብረእግዚአብሔር በፊልሙ ማየቴ ደስ አለኝ እጅ እንደ አጀማመሩ ደራሲውን ጓንታናሞ ታስሮ ተምሮ መውጣት ነበረበት።

  • @user-ge5gi2en9t
    @user-ge5gi2en9t Před 7 lety +13

    አይ ወዶች መስራታችሁ ጥሩ ነግ ግን ያን ያህል ሴቶች ግፍ አያበዙም
    ድራማው ዘና ያደርጋል በርቱ ቀጥሉበት ደስ ይላል ♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-sw2og2ft4m
      @user-sw2og2ft4m Před 6 měsíci

      የወደፊት ራዕይ ነው እንደዚህ መሆኑ አይቀርም

  • @behailuabebe4868
    @behailuabebe4868 Před 11 měsíci +2

    2023 እያየሁት ነው

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 Před 3 lety +2

    ይሄን ብዙ ግዜ ነው ያየሁት ጣፋጭ ፊልም ነው

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +6

    ክክክክክክክ ደስ ይላል ግን ወንድ እዲህ ሲገላታ አልወድም

  • @user-ez9bf5jx9l
    @user-ez9bf5jx9l Před 5 lety +3

    ይሕ ፊልም ትንቢት ይመስላል በጣም ገርሞኛል የኛም አገር ጉዳይ እንደፊልሙ መጨረሻው ባማረ

  • @atakltiabadi1947
    @atakltiabadi1947 Před 8 lety +1

    ahun yhe film teblo new betam ydebral koy film sibal! tnish enkan melekt aynorewm ende፡ ዋዋዋ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,

  • @SiFu-xy2uo
    @SiFu-xy2uo Před 7 měsíci +1

    ባየው ባየው ማይሠለቸኝ ፊልም❤❤

  • @user-tt3hm6gf6p
    @user-tt3hm6gf6p Před 7 lety +30

    እንደው ምን አለበት ወንዶች ለአንድ ወር እንኳን እንደዚህ ይስሩ ብሎ ቢታወጅም

  • @tegstetho1663
    @tegstetho1663 Před 8 lety +19

    እረ ወንዶች ከኦንላይን ውጡ ትንሺ ከልባችን እንሣቅበት

    • @Insta_gram123
      @Insta_gram123 Před 3 lety +1

      Ere fara mehon 😂😂😂 tg meselesha

  • @amnatamnat3427
    @amnatamnat3427 Před 5 lety +2

    አሪፍ ፊልም ነው ዘፈኑ ደሥ ይላል ክክክ

  • @Ethio50
    @Ethio50 Před rokem

    በጣም ያስቃል thank you ደስ ይላል

  • @rahmademeke6339
    @rahmademeke6339 Před 8 lety +4

    ክክክክክክክ አይ እናት ሀገሬ ደሞ ክክክክክ ከፊልሙ ኮሜንት ስጮች

  • @user-xv7pl2hz7n
    @user-xv7pl2hz7n Před 5 lety +5

    Kkk አዲስ ፊልም ሲጠፋ የቆየ ፊልም እየገረብኩ ነዉ ግን እና ፈሱን ሲፈሳ ደንግጨ ነዉ ወደኮሜት የሮጥኩት ግን ወንድ ሊጅ ይፈሳል እዴ

  • @zaratube6240
    @zaratube6240 Před 5 lety +1

    Meku he is amezing and funny

  • @MykeyMedenek
    @MykeyMedenek Před 4 měsíci +2

    እናንተ 2014 ላይ ያየ ምናምን ትላላችሁ አ አለሁ አይደል እኔ 2016 ላይ የማየው😂😂😂😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer Před 4 měsíci +1

      የኔ ብጤ 😂😂😂😂

  • @user-bc3xk7wc6v
    @user-bc3xk7wc6v Před 5 lety +3

    ክክክክክክክክክክክ ማዳም ትሙት እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም ክክክክክክክ

  • @serkalem2555
    @serkalem2555 Před 6 lety +4

    እውነት ለመናገር በጣም ተጋነነ በተለይ እኛ ሀገር ላይ በአብዛኛው አንባ ገነኖች ወንዶች ናቸው በርግጥ ሴቶችም ሊኖሩ ይችላሉ የለም ማለት አልችልም ግን የኛ ሀገር ወንድ ከስንት አንዱ ነው በቤት ውስጥ ሚስቱን ሚያግዘው እንኳን እሱ እቤት እየዋለ ሴትዋ የውጪ ስራ ሰርታ ስትመጣ 😃😃😀😀😀የቤት ስራ ሰርቶ ሊጠብቃት ባታጋኑኑት አሪፍ ነበር የኛ ህገር ወንዶች እንኳን እንጀራ ጋግረው ሊጠብቁን ቀርቶ ከስራ ሲመጣ ወጥ እንኳን ሳይደርስ ቢመጣ አፍንጫቸውን አይደል እንዴ ሚነፉት 😊

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Před 8 měsíci +1

    I am watching this for the first time in 2023. It’s looks like an old movie. When was it made? How long has it been? It’s really funny 😂

  • @t.g8085
    @t.g8085 Před 8 lety

    woooow batam konjoo naw zana yadargal wyyy dubeye ena worku tasakayachehu batam .... meskin ... dubeye hula malkas ehe . asazagne .. haref naw gezan geza yewaldawal eda masha ayekarm !

  • @user-yv3ld7gl3f
    @user-yv3ld7gl3f Před 7 lety +18

    ክክክክክ እር በሳቅ ልሞት ነው ወይኔ።በጣም ይመቻችሁ

  • @user-nn9ly5bw3c
    @user-nn9ly5bw3c Před 5 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ሙትት አልኩኝ😂😂😂

  • @meloTech45
    @meloTech45 Před 14 dny +1

    Who is on 2018

  • @elatube8640
    @elatube8640 Před 2 lety +1

    ወይኔ 2022 ምን እያየው ነበር እስካሁን

  • @konjityerooney4469
    @konjityerooney4469 Před 8 lety +3

    እረ በጣም የተጋነነ እንዲህ አይነት ሴቶች በፍጹም የሉም በሆነ ዘሟርቶች ናችሁ ክክክክክክ

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho Před 7 lety +3

    ድኩሌ እፉ ስታምሩ

  • @genetkassa256
    @genetkassa256 Před 3 lety +1

    Wiyy endew ahun film tesera ybalal be enatachu ere le twenachew like argu 🥰🤣🤣🤣

  • @mobileyouumobileyouu363
    @mobileyouumobileyouu363 Před rokem +1

    ይመቻል የምር ክክክክ አይ ወንዶችዬ ሁለቱ ሞተውብናል ነፍስ ይማር 🙏🙏🙏

  • @honey48757
    @honey48757 Před 4 lety +5

    My Favorite Movie 🤣🤣🤣🤣

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p Před 6 lety +5

    በጣም አበዛችሁት ሊሁን የማይችል ነገር ከማሳቁ ይልቅ እኛ ሴቶች እደዚህ አይደለነም

  • @nebadire
    @nebadire Před 25 dny

    i like this film very muchhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @hermelamulugeta6982
    @hermelamulugeta6982 Před rokem +1

    10.26.22 "Miki" this was a monumental experience

    • @michealzeleke9080
      @michealzeleke9080 Před rokem +1

      I wish you the best things in life, whoever you are hermela mulugeta!!!