400 ፍቅር - New Ethiopian Movie - 400 Fikir Full (400 ፍቅር) 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ETHIOPIAN MOVIE - 400 Fikir

Komentáře • 889

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 8 měsíci +33

    400 ፍቅር 2016 ላይ እንደኔ እያየ ያለ ደሞኮ በቅዳሴ ነዉ ሚጀምረዉ ኡፍ 😍👍

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 4 lety +111

    ለየት ያለ ነው😌 የውነት ሆነው የሰሩት👍 ግሩም በጣም ትችላለህ👍 አድናቄህ ነኝ 😍 2020 እንደኔ የሚያይ አለ😍

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js Před 3 lety +106

    ማነው የግሩሜ አድናቅ ልክ እንደ እኔ

  • @amanuelgezhang1163
    @amanuelgezhang1163 Před 2 lety +23

    አንደኛ ግሩም ባየው ባየው የማይሰለች ፊልም ፍቅር አያልቅም አንደኛ❤❤

  • @lamliart
    @lamliart Před rokem +10

    Im watching it once again in 2023😍
    Its a Goat of Ethiopian movie 😊

  • @user-rh3mv1ll1e
    @user-rh3mv1ll1e Před 5 lety +19

    እጅግ በጣም ልዩ ፊልም ነው በስመአብ አቤት ግሩም ብቃትህ

  • @tilahunmitiku852
    @tilahunmitiku852 Před 4 lety +27

    This type of films are the one that helps audiences not to lose hope in Ethiopian Cinema, the technic, the directing, the acting, the story and etc are more advanced than the contemporary Amharic movies. Kudos to all invested their efforts in the making

    • @ahaduwendu6150
      @ahaduwendu6150 Před 3 lety +1

      This film is good

    • @mulugetademelash6045
      @mulugetademelash6045 Před 2 lety

      The editing was ahead of it's time that allowed Girum to be amazing. Really, for a moment there, I thought he had a twin for real.😂😂😂😂😂

  • @abelmekonnen9491
    @abelmekonnen9491 Před 2 lety +8

    A film that transcends beyond ordinary concept of love, beyond affection.
    The way it twined identity with love... Immaculate!
    I saw it first when I was 15 now at 20 it is just as sublime.
    What a film! My personal favorite tbh.

  • @emumar8618
    @emumar8618 Před 8 lety +120

    እንደው 100 ጊዜ ባየው የማልጠግበው ፊልም ዋውው

  • @sisayabueed6064
    @sisayabueed6064 Před 5 lety +21

    ኡፍ ፍቅር ለዘላለም ይኑር በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @saw430
    @saw430 Před 9 měsíci +3

    😢ትክክል ከምንፈልገዉ ይልቅ❤የሚሰጠን ይበልጣል❤❤

  • @user-sy5sq5el2p
    @user-sy5sq5el2p Před 4 lety +15

    ባየው ባየው እማለጠገበው ፊልም

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Před 6 měsíci +5

    ዛሬ 2016 ላይ ሶስተኛ ዙሬን እያየሁ ነዉ ድንቅ ፊልምና ተዋናይ❤

  • @firehiwetseyfu7262
    @firehiwetseyfu7262 Před 3 lety +3

    ዋው ወይ ፍቅር ምነው እንደፊልም በእውነትም ቢገጣጠም

  • @kalkedansolomon678
    @kalkedansolomon678 Před 8 lety +3

    ዋው በጣም የሚደነቅ ነው ግሩሜ ሌሎቹም የሚገርም ብቃታቸውን ያየሁበት ነው በተለይ ሀ ዋ ሳ ኩል ናት ውውውውው እግዚአብሔር ይጠብቅልችሁ

  • @rabiar9424
    @rabiar9424 Před 8 lety +8

    ይህ ፊልም በጣም እሚገርም ነዉ::ሁሉም ይመሳሠላሉ::ከወንዶችም ከሴቶቹም ምንም መለየት አልቻልኩም ::መንታወች ናችሁ እንደ ግሩም?

  • @mikomiko7798
    @mikomiko7798 Před 4 lety +31

    2020 ደገምኩት ግሩሜ ትችላለክ 👍

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Před 10 měsíci +2

    ግሩሜ በጣም ነው ማዴንቅህ የሆነነገሩ ይማርካል ወዳወድነቱ ምናምን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirumKirkos
    @GirumKirkos Před měsícem

    አራት መቶ ፍቅር ፊልምን ግሩሜ ይሰራም ለአምሰተኛ ግዜ ሰደግመዉ ይሄን ፊልም ሁሌም እንደአዲሰ የሚታይ ፊልም የዘንድሮ ፊልም ግን የነተበ ነዉ

  • @dawitabel8098
    @dawitabel8098 Před 8 lety +10

    This is one of the best Ethio films for me. Excellent job!!! I dedicate this movie to my twin brothers A and D.

  • @mesimesi7384
    @mesimesi7384 Před 9 lety +13

    ሁላቹም፡ምርጥ፡ተዋናይ፡ናቹ፡ደስ፡ስትሉ

  • @Lol-qz4wp
    @Lol-qz4wp Před 8 měsíci +2

    Grum and Ruta professionalism was amazing equally the actress who played as an artist was sensational she was such a natural beauty

  • @iloveyoumomo1287
    @iloveyoumomo1287 Před 5 lety +11

    ደስ ይላል አሁን ትመጣና ፍቅርህን ትረከበኛለህ ምርጥ ንግግር

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před 8 lety +11

    the mum is a brillant actress it a shame they don't recognise or hold any position of the spotlight...

  • @sosososo1502
    @sosososo1502 Před 6 lety +2

    ወይ ጉድ ግሩሜ ስምን መላይክ ያወጣዋል አሉ ወነትም ትገርማለህ መታሁነህ እርፍ ዋውውውው ምንም አትጠገብ። አድናቂህ ከሳኡድ

  • @tuietui4181
    @tuietui4181 Před 7 lety +10

    በጣም ደስ የሚል ትክክለኛ መልክት ያለው ድራማ ነው በዚው ቀጥሉ

  • @emugelateka9706
    @emugelateka9706 Před 8 lety +4

    I don't have world for gerume u r best actor........ @ hulme yanten adis film miss aregalew ..... all love much and respect u gays

  • @samrasinte9996
    @samrasinte9996 Před 8 lety +3

    ይሄ ፊልም በጣም ነው የሚግርመኝ ባየው ባየው አይሠለቸኝም በቃ ዘመኑየደረሠበት ቴክኖሎጂ አክቲግ ዳይሬክቲንግ ኤዲቲንግ ሁሉም ነገር ....

  • @user-st4kf4qx3k
    @user-st4kf4qx3k Před 7 lety +14

    ግሩሜ አዲናቂክ ነን በአንድ ፊልም ሁለት ገፀባህ መጫወት ትልቅ ችሎታ ነው አስተያየት ስንሰጥ መረዳ አለብ መታ ሆኖ ነው የሰራ ምርት ሥራ ነው በደንብ እዩት እኔ በደንብ ነው የገባይ

  • @sweet.b-k6697
    @sweet.b-k6697 Před 8 lety +7

    ምን ተብሎ ኮመንት ይሰጣል
    ምንም ብል ያንሳል
    ምርጦች ግሩሜ♥♥

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m Před 3 lety +2

    አሁን መተህ ፍቅርህን ትረከበኛለህ አረበሳቅ ሞኩ
    ጉሪሜ ስወደህ ወላ ❤👈

  • @ahmedkassaw1889
    @ahmedkassaw1889 Před 7 měsíci +3

    Still one of the best movies ❤

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 6 lety +2

    አርፍ ነው እናመሰግናለን በተላይ የመጨረሻው ጽሑፍ አስቆኛል እናመሰግናለን

  • @gentaimiro4671
    @gentaimiro4671 Před 7 lety +71

    wow ግሩሜ
    ድንቅ ብቃት በአንድ ፊልም ሁለት ገፀባህሪን በደንብ አድርገኸው ተጫውተኸዋል

    • @hhsh8366
      @hhsh8366 Před 5 lety

      በጣምደስይላልዋው

    • @rfrff4f600
      @rfrff4f600 Před 4 lety

      በጣም ያምራን

  • @dolphin1482
    @dolphin1482 Před 7 lety +8

    wowwww this one of the best ethiopian movies

  • @user-jm4og5bl4y
    @user-jm4og5bl4y Před 5 lety +9

    ወይኔ እዴት እደወደድኩት
    እዩት ጋይሶች በጣም ነው
    ደስ የምለው

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 Před 7 lety +8

    ውይ ደስ ስትሉ ወንድምሜቾች

  • @fatumaali7513
    @fatumaali7513 Před rokem +2

    ዋዉ በጣም ደሰ የሚል ፈልም ነዉ ❤❤

  • @yonatakidane5264
    @yonatakidane5264 Před 4 lety +19

    One of my favorite movies!

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 Před 4 lety +1

      Iff they have time to read. Most off time they don't like to read written in English. So sad. Maria Latino - Ethiopan.

    • @yonatakidane5264
      @yonatakidane5264 Před 4 lety

      adris abess thank you for reading 😂

  • @mart8073
    @mart8073 Před 5 lety +2

    ያምራል የ400 ፍቅር 300 ትዝታ

  • @seidabdu5058
    @seidabdu5058 Před 2 lety +1

    one of legendary actor grum ermias wonderful acting ilove this film the story the way they played their character ,camera quality , dialogues , and choosing actor for this role ,wonder film ijust want to thanks all people who participated in this film director, writer,cameraman,and wonderful actors such given us amzing romantic movies

  • @henokberhanu2647
    @henokberhanu2647 Před rokem +1

    Gerami film ...film soundtrackun felege atawut CZcams lay

  • @user-rd2ms5dv1h
    @user-rd2ms5dv1h Před 7 lety +13

    400 ፍቅር ምንድነው እኔ የማውቀው 1 ፍቅር። ሆሆ

  • @user-zz6qe7oy2i
    @user-zz6qe7oy2i Před 6 lety +3

    የህንድ ፊልም እዲዚህ ሲሰራ አይቻለሁ ልቅ እደዛው ነው የሚሰራሁ አንዱ ልጅ ሁለት ሆኖ የሚሰራው

  • @selamss5213
    @selamss5213 Před 4 lety +4

    ደሥይላል በርቱ የኢትዩጰያልጆች❤❤❤❤

    • @sadihemom6117
      @sadihemom6117 Před 4 lety

      በጣምነው ደሥየሚለው👍👍👍

  • @user-js7uw7pk1y
    @user-js7uw7pk1y Před 8 měsíci

    የኡነት በጣም አሰለቀሰኝ በተለይ አራትመቶ ፍቅር ሳስት መቶ ትዝታ😢😢😢

  • @TACH-ONE-ABISSINYA
    @TACH-ONE-ABISSINYA Před 2 lety +7

    the most Amazing artist "Girum Ermiyas"

  • @wongelutessema-bl6ex
    @wongelutessema-bl6ex Před rokem +3

    huge respect for tthe director

  • @abevechbelachew653
    @abevechbelachew653 Před 4 lety +5

    ፊልም ብሎ ዝም 😚

  • @goitomadera3258
    @goitomadera3258 Před 8 lety +3

    በጣም የማደንቀው አክተር ነው
    ምርጥ ተዋኒ ነው

  • @lomwlom1435
    @lomwlom1435 Před 8 lety +2

    ሁላችሁንም አዲናቌችሁ ነኝ ሩታዬ ልዩ የሆንሽ ልጅ እንዴት እንደምወድሽ

  • @yilmatekola2640
    @yilmatekola2640 Před 3 lety +4

    my fav movie ever lov it........

  • @hawaomer4703
    @hawaomer4703 Před 8 lety

    400000000000000000000000000000000 .......... አያልቅም ይህ ፊልም ለማየት ጎጉቸ ትራክ እያረገ እምቢ ብሎኝ ነበር አሁን ግን ሰርቶልኝ አየሁት ጉሩሜ አድናቂህ hawi neg አደይ የኒየ ማር እንደመልክሽ ፊልሙም ቆንጆ ነው አቦ ይመቻችሁ

  • @ekrammohammed2423
    @ekrammohammed2423 Před 8 lety +2

    ዋው ወድም አማቾች ናችሁ እደ አድ ናቹ አብርሀም/ቢኒያም/ በተረፈ አሪፍ ነው ያምራል

  • @madinakuwait3843
    @madinakuwait3843 Před 8 lety +3

    ኮተታ መለየት ያቅታል ግሩሜ ሁለቱም ነው የፊልም ቅንብር ነው
    እናመሠግናለን

  • @LIGHTandPEACE
    @LIGHTandPEACE Před 7 lety +1

    arada movies 1 you are the best.your movies are HD! thank you

  • @maithkk5163
    @maithkk5163 Před 8 lety +4

    300 ትዝታ 400 ፍቅር በጣም ደስ ይላን

    • @user-fd4su5so3t
      @user-fd4su5so3t Před 3 lety

      የዛሬን አያርገውና በፊት ሀገር እያለሁ ጓዴኛዬ በዚህ ነበር የሚጠራኝ ኡፍ መለየት

  • @user-ie3gh5sw4k
    @user-ie3gh5sw4k Před 8 lety

    በጣምእሚገርምግሩምዲራማ እንየእምለው የናትሆዲዝጉርጉርነውይባላል አብርሀምእና ቢንያምእደትሊመሳስሉቻሉ
    እውነትለመናገር ውዲምአማችም እካእደዝህተመስምሥሉ አይቸአላቅም
    ለማንኛውም እናመስግናለን

  • @salinalala9371
    @salinalala9371 Před 5 lety +2

    #ሁሌም ባየው የማልጠግበው ፊልም

  • @ErmiM-us
    @ErmiM-us Před 3 měsíci

    እኔም ለሶስተኛ ጌዜ እያየሁት ❤❤❤ እሚገርም ፌልም ነው

  • @user-zk6zm5lb4g
    @user-zk6zm5lb4g Před 5 lety +1

    ዉይ ምን ብዬ ልኮምት ብቻ ቃላት የለኝም በጣም ሀሪፍ ነዉ ያምራል የግሩም አድናቂ ነኝ 😍😍

  • @meronpawlos5416
    @meronpawlos5416 Před 5 lety +1

    Gerum my best actor in ethiopa..and Ruti pretty bayesh alwu

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +1

    አሪፍ ፊልም ነው እኔ እመለው ወድማማቾች ሁነው ነው ወይስ ጉሩሜ ኮፒና ኦርጅናል ሁኖ ተውኖ ነው ሊገባኝ አልቻለም ጋይሶች

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem

      ግሩመሰ እራሱ ነው ሁለቱንም የሚሰራው

  • @user-pu4lb8sx5t
    @user-pu4lb8sx5t Před rokem +1

    አብረሀምና ቢኒያም መትያናቸው❤❤ልበል

  • @solob2355
    @solob2355 Před 6 lety +1

    Sawa...sawale...sawa...sawa..sawale. thanks fo da song guyz..it tooks me back.

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 2 lety +1

    19/11/2021ምርጥ ፊልም ለ8 ጊዜ አየሁት

  • @waine6059
    @waine6059 Před 7 lety +8

    nice move the is true. love is never finsh

  • @sadasada1406
    @sadasada1406 Před 8 lety +4

    አያለቅም የተባላችሁት ፍቅር አጅ ፊልሙማ አለቀ ልጆች😃😃😄

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b Před 4 lety

    Wowwwww new Gurume wusiteneki hulachunimi. Ewodachuwalew. hubitowa hagere Hawassa nifiki new yalechigna. 😍♥♥♥♥♥♥ selam le Ethiopia 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tolaneabel4763
    @tolaneabel4763 Před 8 lety +6

    wow it's amazing move I love it all guys

  • @bekeledemelash4439
    @bekeledemelash4439 Před 8 lety +12

    እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ወደምወዳት ኣዋሳ በትዝታ ይዞኝ ሄደ ሁለት ኣስርተ ኣመታት ወደኋላ ኣዋሳ የፍቅር ከተማ

  • @user-bo8zk3hs1j
    @user-bo8zk3hs1j Před 8 lety +2

    wow nice movei gruma irespect betame adnkehalhu thanks bertulen

  • @SebleSweet
    @SebleSweet Před 2 měsíci

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው ❤❤❤

  • @tseyonketema2549
    @tseyonketema2549 Před 7 lety +6

    this guy Is a legend

  • @mles2576
    @mles2576 Před 4 lety

    ፊልምማለት,ልክእደዚህበጣምነውየተመቸኝ,ግሩሜ,ይመችህተወዳጅፊልምነው,ቴኪው

  • @bekaman7951
    @bekaman7951 Před 3 lety +1

    እረ ይሄ ፊልም አልፋታ አለኝ እኮ ወዳጆቼ still now 2021

  • @user-vx6wk5rk8j
    @user-vx6wk5rk8j Před 5 lety +11

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እሩታየ አድናቂሽ ነኝ እሽ የኔ ውድ

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 Před 5 lety +2

    ግሩሜ እና ሩታ አንደኛ።

  • @user-ex2zt5yi7l
    @user-ex2zt5yi7l Před 7 lety +12

    ማሮችአንድ ሰው ነው ግሩሜ ነው ሁለቱም hahahahaha

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před 4 lety +1

    ግራ እደገባኝ ፊልሙ አለቀ
    እረ የገባቹ የት ናአቹ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +6

    ስንቴ እንዳየሁት ❤❤❤❤

  • @user-tx3vi5op8o
    @user-tx3vi5op8o Před 5 lety +2

    ግሩም ሁለት ሁኖ ነውደ የሚሰታው እ በተረፈ ሀሪፍ ነው

  • @weinshetgessessie3327
    @weinshetgessessie3327 Před 5 lety +9

    Gerume you are so talented actor omg !!

  • @azibheyselmnewanna9098

    ግሩሜ ነፍሥ ነገር ከምር wewበጣም አሪፍ አክት 1ኛ በጣም አኖድሀለን በርታ?

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn Před 8 měsíci

    እሄ ፊልም ስንቴ ደጋግሜ እዳየሁት wow❤

  • @Mati-iz4ih
    @Mati-iz4ih Před 4 lety +1

    Gerume yemeserabete filme asteletogne ayakeme gerume nurlgne 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @hhhng8444
    @hhhng8444 Před 8 lety +2

    wawwwwwwwwe Byalehu Betam Yemigermna Yemiaznana film Newu Abashiru

  • @user-pe7cl1rm1k
    @user-pe7cl1rm1k Před 7 lety +3

    ግራ ቢያጋባም በተመስጦ ከታየ ይገባል ተመቸኝ ያምራል

  • @user-ru7ux9kz8l
    @user-ru7ux9kz8l Před 5 lety +2

    የይህን ፊልም ኢቶቢያ እያለሁነው ያየሁት ከመወደው ፍቅርኛየጋር

  • @myloveismymomajip2073
    @myloveismymomajip2073 Před 7 lety +3

    ላየው ነበር ግን አንድ ሠው ሁለት ገጽታ ሥለተጫወተበት ደሥ አላለኝም በጣም ነው ሚያሥጠላኝ ነገር ነው ኤጭ ተዋናይ ጠፍቶ ነው ???

  • @ahmedomerahmedomer3447
    @ahmedomerahmedomer3447 Před 4 lety +1

    ግሩሜ ሁሌም ተወዳጅ ነክ ። አማላይና ወንዳወንድ ነገር ሰወዲክ ወደር የለኝም

  • @elfenshguden5805
    @elfenshguden5805 Před 8 lety +2

    በጣም አረፋ

  • @zizethio1169
    @zizethio1169 Před 7 lety +19

    film kalu 400 fikir ena rebuni nachew...

  • @tesnimaroba2886
    @tesnimaroba2886 Před 5 lety +1

    አሪፍ ነው ሹፉት እኔ የኢሳም ሀበሻ አዲሱ ናፈቀኝ

  • @yabub25
    @yabub25 Před 7 lety +6

    አይ ቴክኖሎጅ የሥራህ ይሥጥህ አድን ሁለት ማረግ ጀመርክ

    • @sarass838
      @sarass838 Před 3 lety

      ጉድ እኮ ነው አይገርምም

  • @martahaymi3201
    @martahaymi3201 Před 8 lety +1

    wow grumi yemtserachew filmochi betam astemarina tewedaji nachew ybelt endtsera egziabhar tbebun ysth wow

  • @michaelalemshet6268
    @michaelalemshet6268 Před 8 lety +4

    realy nince . you make me happy. thanks

  • @Ggg-om9ny
    @Ggg-om9ny Před 10 měsíci

    ሁለቱም ይመሳሰላሉ የውነት ወንድማማቾች ናቸውዴ?

  • @pamymike3435
    @pamymike3435 Před 8 lety

    I'm from Ethiopia so like I watch tees videos every day 😗😚

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Před rokem

    በጣምያማልራልእናመሰገናለን😍😍😍