አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2018
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,2K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +798

    #እዮብ ና #ማንዴላ ልክ እንደ እኔ የሚወድ ማነው like

    • @salamsaeed7372
      @salamsaeed7372 Před 5 lety +3

      ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት የኔ ቆንጆ እኔ ግን አንቺን ነው የምወደው

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +2

      @@salamsaeed7372 የኔ ማር እኔም እወድሻለሁ 😘🍬

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety +1

      @@user-lv4oc9ll8l እዬቤ የልጅ ቅመም ማንዴም ምርጥ ሰው ነው ማንዴ ሰሞኑን በፊልም አንበሻብሾናል

    • @asterl3708
      @asterl3708 Před 5 lety +1

      wayin anchi lij tadelish hulum film ina diram lay coment tesechalesh ke coment wist katwush kir yilgnal

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1

      @@asterl3708 woyen yen mare kire aybalshe Alhulshe yen wude😘😘😘

  • @freeworld9478
    @freeworld9478 Před 5 lety +533

    ዛሬ የምሳሳላት ልጄ ልደት ነው እስቲ ያስድግልህ በሉጅ ምርጦች

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +271

    ግባ ግባ አዲስ ፊልም አብርን እንየው የክርስቶስ ጠብቃ አይልያችሁ አይልይን አሜን፫

  • @onelove8935
    @onelove8935 Před 5 lety +672

    ዛሬ ቅዱስ ሚካሄል ነው ቀናችን ያማረ ይሁንልን የስደት እህት ወንሞቼ ሠላማቹ ይብዛልኝ ጨጓራዬን አሞኝል ይማርሽ በሉኝ😭 መዳሜ አቃጥላ ልደፍኝ ነው😭 መቼ ይሁን ሞልቶልኝ ሀገሬ ምገባው😭😭

    • @yatelhunnabesmhltera6212
      @yatelhunnabesmhltera6212 Před 5 lety +6

      አግዚአብሔር ይማርሽ ጸልይ

    • @user-gy9hy1yu6p
      @user-gy9hy1yu6p Před 5 lety +5

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @hayah4727
      @hayah4727 Před 5 lety +4

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

    • @adanechbelete3884
      @adanechbelete3884 Před 5 lety +2

      እግዚአብሔር ይማርሽ ዘንቲክ ገዝተሽ ተጠቀሚ ለጊዜው ያስታግስልሻል

    • @bsssmmssssmns9852
      @bsssmmssssmns9852 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l Před 5 lety +244

    የአንድ ሀገር ልጆች ነን
    ሀገረችን ሰላም ይሁን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +66

    ወገኖች ኑልኝ አዲሰ ፊልም ተላቆል ወይኔ ማን እንደ እናት 😭😭😭😭😭
    ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @vnvbvbv9969
    @vnvbvbv9969 Před 5 lety +93

    የኢትዮጽያ ልጆች ረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋ ተመኘሁላችሁ ላይክ

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 5 lety +133

    አሰላም አልይኩም የኢትዮጵያ ትውልድ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሙስሊም ክርስታያን ወገኖች በስደት ያላችሁ እሲ እንየው

  • @enatneshzerihun3882
    @enatneshzerihun3882 Před 5 lety +212

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ ክብረ በዐል በሠላም አደረሣቹ

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +119

    እዮባን የምቶዱ ኑ እስኪ ከጎኔ ተሰለፉ

    • @munmun5912
      @munmun5912 Před 4 lety

      ምድረ ዥልጥ ስለፊልሙ ማውረት ትተቹ እርጉዝነኝ ምነምን እርግዝነ በቺ ተጀመረ እነተ ደሞ አመትበለቹ የልሆነ ቀን ብትነገሩ አይቀልም እነተ እዚ ሀገር የመጠቹበትንም ነገር አተቁም ገብርኤል ምነምን ምንም ይሁን ትንሽ ይደብረቹ አስጠለበቹ ወላሂ ስለፊልሙ አውሩ እስኪ ኤጭ

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 Před 5 lety +85

    ere አራዳዎች አልተቻላችሁም😉
    በሳምንት 2 ፊልም👌 በጣም እናመሰግናለን🙏

    • @martayelna2245
      @martayelna2245 Před 5 lety +1

      ሢጠፍም፡የዛን፡ያህል

    • @ayelew3206
      @ayelew3206 Před 5 lety +1

      አንደኛው ምንድነው እርሱን ንገሪኝ እስኪ

    • @saimeabebe126
      @saimeabebe126 Před 5 lety

      mimi germay

  • @edengasheye8012
    @edengasheye8012 Před 5 lety +22

    እውነት እውነት እላችኋለሁ ከፍቶኝ ይሰነብትና የሚካኤል ቀን ውስጤን ደስ ይለኛል
    ሊረዳኝ መጣ ሀያል ቅድስ ሚካኤል
    ውስጣችሁን በደስታ ይሙላላችሁ ሰላም እደሩ ❤❤❤

  • @hanihancho4733
    @hanihancho4733 Před 5 lety +28

    "በፍቅር የታሰረ ገመድ በፍቅር ካልሆነ ሊበጠስ አይችልም!
    ፍቅር ደግሞ ያስራል እንጂ ጊዜ እየጠበቀ አይበጥስም!
    ሰላምና ፍቅር ወሳኝ ነገር ናቸው!"
    ሰላም በምድራችን ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን!
    ሁላችንም በያለንበት ፍቅር የሆነ ምሽት ይሁንልን!

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +83

    ትላንት ስለዛሬ፤ያወቀ አልነበረም፤ዛሬም ስለነገ የሚውቅ የለም፤ድንግል ሆይ
    ሁሉን አዋቂ የሆነው ልጅሽ ክርስቶስ መጨረሻችንን ያሳምርልን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን።አሜን

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 5 lety +12

    አሞኛል አምሮኛል መዳም ገለመሌ አልልም ግን ስለ ፊልሙ ልኮምት አይመችም አባቷ ሞቶ አይኗ ነጭ ነው ደረቅ በዚህ ላይ ወጣ ብላ ፈታ ለማለት ሞከረች የአባቷ ኑሮ ና የተኙበትን አይቼ ልጅቷ ግን አለበበሷ አይሄድም የድሀ ቤተሰብ መሰለችኝ የሧስ መጨረሻ ብቻ ይደብራ ያስተላላፋችሁት ትምህርት ምድብ ነው ምን የሚጠቅም አለው አይን መቀለጃ አይደለም ለትውልድ ማስተማሪያ የሚሆን ነገር ስሩ ነብስን አቀለላችሕር ደራሲው ቴድሮስ ስዩም

  • @Rimey-show
    @Rimey-show Před 5 lety +67

    Omg ኣንደኛ ነኝ ማንም ያየም የፃፈም የለም yesssssss like ስጡይ እስቲ ደስ ይበለይ

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p Před 5 lety +122

    እሽ እንዲት ናችሁ ውዶች ዛሬኮ ቅዱስ #ሚካኤል ነው።እንኳን አደረሳችሁ።ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቀን: አሜን…

  • @hayunegni1732
    @hayunegni1732 Před 5 lety +29

    ይሄን ሰሞን ፊልም እየተጋበዛችሁ ነው እኔግን በጣም ዘግቶኛል ድራማ ይሁን ፊልም ይሁን ዝግት አድርጎኛል እንደኔ ፊልም ያስጠላው

  • @user-hp8vf4tn5i
    @user-hp8vf4tn5i Před 5 lety +54

    ዛሬ ሚካኤል ነው ይጠብቃቹ በስደት ያላቹ ሰላም ላገራቹ ያብቃቹ😘😘😘

  • @user-pm5xc2nd1p
    @user-pm5xc2nd1p Před 5 lety +113

    እዮባን የምትወዱ ኑ ወደኔ like😎ተጫኑኝ

    • @ue1917
      @ue1917 Před 5 lety +1

      Ź

    • @MediTube1
      @MediTube1 Před 5 lety +1

      እኔ እወደዋለሁ አፈቅረዋለሁ 😂😁😍😍😍😍❤👌

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 Před 5 lety +1

      S Love tube
      Ena anchine man bilanaw like

  • @seblebrhanu8033
    @seblebrhanu8033 Před 5 lety +95

    ዛሬ ቅዱስሚካኤል ነው ሁላችንን በያለንበት የሱ ጥበቃ አይለየን።

  • @sol4610
    @sol4610 Před 5 lety +19

    ምንም አይመስጥም ታዋቂ ሰዎች ስላሉበት ብቻ አሪፍ ፊልም የሰራቹ እዳይመስላቹ
    ደባሪ ነው

  • @user-hk7ep9cl2p
    @user-hk7ep9cl2p Před 5 lety +86

    እዬብየ እና ካሳሁን/ማንዴላ የኔ አራዳዎች ስወዳቹ እንደኔ የምታደንቅዋቸው ላይክ አጋጩኝ

  • @user-ls2eq1cu4b
    @user-ls2eq1cu4b Před 5 lety +28

    16 የቤት ሰራተኛዋ ብቻዋ እንድትበላ ማድረግ መጥፎ ባህል ነው የባእድ ሀገሮች የሚያደርጉት ለኛ ለኢትዮጵያውያን መጥፎ ልምድ ነው ምግቡን የሰራችው ሰራተኛዋ ነች ታድያ አብራ ማትበላበት ምክንያት ምንድነው ሁለተኛ ደግሞ ሰው እየተናገረ Background ያለው ክላሲካል ምንም ሊያሰማን አልቻለም መ መስተካከል አለበት

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +13

    *ድራማው ሲያልቅብን በፊልም አንበሸበሻችሁን እጃችሁ ይባረክ*

  • @sarazd8690
    @sarazd8690 Před 5 lety +52

    Wow እንዴት ነው ሰሙኑን አበሸበሻችሁን እኮ ይልመድባችሁ። ክርስቲያን ጓደኞቸ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰን

    • @user-ti2fj9vo7p
      @user-ti2fj9vo7p Před 5 lety

      ታስርው ነበር

    • @makuabdu116
      @makuabdu116 Před 5 lety

      Allah fery men mohons new lakhdeyanoch enkwan adersachu aybalm edawm laresu telatoch

  • @user-ey6tc1jc8w
    @user-ey6tc1jc8w Před 5 lety +130

    እረ በፈጠራቹ ስል ሀይማኖት ስለ መዳም ስለ ፍቅረኛቹ እዚህ መጥታቹ አትለፍልፉ እጭ አሁን በዛ እግር እግር አላቹኝ

    • @user-jz5fx2ww8f
      @user-jz5fx2ww8f Před 5 lety +4

      ቻይው አይቀሩም ክክክክ ሰው ስንባል አታድርጉ ስንባል ይብስብናል ሶ አይቶ ማለፍ ነው በቃ

    • @user-lq5ti7bk6t
      @user-lq5ti7bk6t Před 5 lety

      Endaza kaleh semshn kayeri

    • @bosenibosebi544
      @bosenibosebi544 Před 5 lety

      Egrish.yikoret👊😂.

    • @tigistiasafaasaf7793
      @tigistiasafaasaf7793 Před 5 lety

      @@bosenibosebi544 kkkkkkkkkkk

    • @user-sc3xv5dq7x
      @user-sc3xv5dq7x Před 5 lety

      ኣች ራሱ ኣንዷ ሆንሽኮ ማር

  • @user-qr8wn9ri9g
    @user-qr8wn9ri9g Před 5 lety +115

    ማንዴላ በሁሉም ፊልም ውስጥ ከበብዛቱ የተነሳ ያየሁት ሁሉ አድ ፊልም እየመሰለኝ ተቸገርኩ

  • @user-hp9zv7uo2d
    @user-hp9zv7uo2d Před 5 lety +200

    እኔ የሚገርመኝ comment ማለት ምን ማለት እንደሆነ አታቁም መሰለኝ ለፊልሙ አስተያየት ስጡን ነው እንጂ አዳሜ comment ላይ ገብታቹ ሰብስክራይ አድርጉ እያላቹ ልመና ላይክ ግጩኝ እያላቹ ልመና ቆይ ፊልሙን የምሰሩት እናንተ ናቹ እንዴ ሲያሰኛቹ ዛሬ ገብርኤል ነው ሚካኤል ነው ትላላቹ ኧረ ስታስጠሉ

    • @user-ti2fj9vo7p
      @user-ti2fj9vo7p Před 5 lety

      ምን ዋጋ አለው እነሱ አስተያየት አያነቡ

    • @tgrayakobo381
      @tgrayakobo381 Před 5 lety

      Esk mar negrelgn enes tekateleku 😞mnm aygbachewum

    • @user-ig8yj8ij2l
      @user-ig8yj8ij2l Před 5 lety +3

      ከምር ልክ ብለዋል ምንድነው አረ መንሺ ለተለቀቀው ፍልም አስተያየታችሁን አስቀምጣችሁ ውልቅ የቤታችሁን አመለ እዛው

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 5 lety

      ስለምን የት ጋር ምን ከማን ጋር በየትኛው ሰአት ማውራት እሚያውቁ አይመስለኝም...አንዳንዶቹማ በቃ ከመንደር አስተሳሰብ አልወጡም. ኧረረረረረ እንብሰል

    • @betty8101
      @betty8101 Před 5 lety +1

      ኤዱ ብለክ ጥራኝ ይመችሽ አቦ

  • @saketikumnayeskumsaketzeko9152

    Thank you
    Arada movies 1
    Betam konjo sera.

  • @loulouhdayed1122
    @loulouhdayed1122 Před 5 lety +2

    በለው አራዳዎች አልተቻሉም በሳምንት ሁለት ፊልም እናቴን ደስ ብሎኛል ይህን ብርድ በናተ
    እንዳላየ እንለፈው እንጂ እዮባ ጎረመስክ ደስ ይላል ችኳ ደሞ ፍንጭትሽን እወድልሽ ነበር እረዥም እድሜ ለናቶቻችን

  • @emu1070
    @emu1070 Před 5 lety +5

    እዮባ ስወድክ ማንዴለ በጣም እየወፈርክ ነው ጂም የሚባል ነገር በትጀምር ምን ይልካል በተረፍ እናመሰግናለን

  • @toptell8965
    @toptell8965 Před 5 lety +5

    በጣም የሚገርም ፊልም ማንዴ እና እዮቤ ስወዳችሁ

  • @nemaahmed9892
    @nemaahmed9892 Před 5 lety +20

    I am Eritrean I Love Ethipean film God pless you Ethiopean people

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t Před 5 lety +49

    አሳዛኝ ዜና
    ትላንት ከምሽቱ 12:30 አካባቢ ወሎ ኮቻ ላይ 62ሰወችን የጫነ አይሱዙ የራማ ኮንስትራክሽን ሰራተኞች ጭኖ ማርያም ድልድይ ጋር ሲደርስ ተገልብጦ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ደርሷል ብዙዎቹ ሲሞቱ የተረፉት ደሴ ሆስፒታል ህክምና ላይ ናቸው
    ለሞቱት አላህ ጀነትን ይወፍቅልን በህይወት ላሉት ጤናቸዉን ይመልስልን
    የዩቲዩብ ኮሜታተሮች ዱዓ አድርጉ እስኪ

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 Před 5 lety +7

    አራዳወች እናመሰግናለን ማንዴ ሰሞኑን በፊልም አበሸበሽከን😄😄😍😍😘

  • @user-nk4os2mh8z
    @user-nk4os2mh8z Před 5 lety +5

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ አመታዊና ዘላለማዊ ክብር በአል በሰላም አደርሳችሁ።
    ፊልሙ አስተማሪና ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @fatumabint7690
    @fatumabint7690 Před 5 lety +13

    ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ስለ እስልምና ምን አለ?!
    (አንብበው ለሌሎችም ያካፍሉ!)

    ① "ኢስላም ሀይማኖት ከቆሻሻ መንፃት ነዉ…በቀን
    አምስት ግዜ የሚታጠብ ማንም የለም። እናንተ
    ሙስሊሞች ግን በዉሀ ትጥበት አምስት ግዜ
    ትነፃላችሁ…ከዛ ደግሞ በሰላት ልብና ህሊናችሁን
    በመንፈሰ ዉሀ ታጥባላችሁ…መስጊዳችሁ በሽቶና በጥሩ
    ማአዛ ይታወዳል… ነጭ ሽንኩርት የበላ፣ ካልሲዉ ሚገማ
    ሙስሊም መንፈሳዊዉን ኔቶርክ እንዳያዉክ ሲባል …
    አይደለም መስጂድ ዉስጥ ሊሰግድ ደጃፉ ላይም
    አይደርስም። ግሙን ራሱ ይጠጣት ተብሎ ተፈርዶበታል።
    እና የሱን ግም ማን እንዲጠጣለት ይፈልጋል?!"

    ② "ሌላዉ አንድ ሰዉ እስላም ለመሆን ከፈለገ መጀመሪያ
    ሻሀዳ ማለት አለበት። በፍጡር ክዶ ለፈጣሪ እገዛለሁ
    ማለት አለበት። ሼኪ ፍጡር ነዉ፣ነብዩ መሀመድም ፍጡር
    ነዉ፣ ጅብሪል ፍጡር ነዉ፣ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ፣ እሱን
    ካወክ.. በመቀጠል ለሰላት ከመቆምክ በፊት ግምህን ሁሉ
    ትታጠባለህ …ከዛ ለሰላት ትቆማለህ።
    ፈስህን ካንዛረጥክ ድጋሚ ትታጠባታለህ .…በቃ እስላም
    ጋር ግም ነገር ጥዩፍ ነዉ።
    ጥርስ መፋቅ እንደስግደቱ ሁሉ ግዴታ ነዉ!"

    ③ "እስላም ጋር ግብረስጋ ግንኙነት ነዉር አይደለም።
    ነዉሩ ዝሙት ነዉ እንዲያዉም ሚስትህን ስትገናኝ ላንተም
    ለሚስትህም የፅድቅ ምንዳ ይሰጥካል …ሰላት ስትሰግድ
    ምፅዋት፣ለነዳያን ስትመፀዉት እንደምትፀድቀዉ ሚስትህ
    ጋር ስትገናኝም ትፀድቃለህ …ለምን ካልክ ዝሙት
    ብትሰራ ወንጀል ይፃፍብካልም አይደል …'ለጨዋ ጉርሻ
    ለባለጌ አለንጋ' ይገባዋል ይላል ኢስላም…"

    ④ "አንድ ሀብታም እስላም ለደሀ ቤት ሰርቶ ቢፀድቅ…
    ደሀዉ ደሞ ሙዝ ልጣጭ ከመሬት ላይ አንስቶ ሰዉ
    እንዳይጥል በማድረጉ ይፀድቃል …።
    በእስላም ደሀዉም ሀብታሙም ፅድቅ ስራ ለማፃፍ
    ሁለቱም እኩል እድል አላቸዉ።
    አንደኛዉ ከአንደኛዉ የተሻለ አድቫንቴጅ የለዉም ሀብታሙ
    ለሚስቱ ወርቅ ገዝቶ ቢያስደስታት ፃድቅ ተብሎ
    ይፃፍለታል።
    ደሀዉ ምን አናደደዉ ሚስቱን ግንባሯን ስሞ አንድ ጉርሻ
    ጠቅልሎ ቢያጎርሳት እሱም እንደሀብታሙ ፃድቅ ተብሎ
    ይፃፍለታል…"

    ⑤ "የመፅሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ምዕራፍ ዘፍጥረት
    ነዉ።
    የቁርዐን ደግሞ መጀመሪያ ለሰዉ ልጆች የቀረበዉ ጥሪ
    አንብብ! አንብብ ! አንብብ !
    በፈጠረህ ጌታ ስም ይሁንብህ። የሚል ለሰዉ ልጆች
    የቀረበ ልመና ነዉ…የጌታህን የአንብብ ተማፅኖ ተቀብለህ
    ካነበብክ ባያንዳንዷ ቃል ሳይሆን ያነበብከዉ ፊደል
    ተቆጥሮልህ የፅድቅ ምንዳ ትንበሻበሻለህ።"

    ⑥ "እስላም ለዕዉቀት ሲል ማይታመን ድርድር ዉስጥ
    ይገባል። በርካታ ሙስሊሞችን የገደሉ አይሁዶችን ማርኮ
    የቀጣዉ ቅጣት ምን ይመስልካል…?? መፃፍና ማንበብ
    ማይችሉ ሙስሊሞችን አስተምሮ ከምርኮ ነፃ መዉጣት።
    የጌታ ሰላምና ምህረት በረከት ከንፁህ ሙስሊሞች ጋር
    ይሁን አሜን!!"
    ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን #አራዳሙቪ ቀኔን ልታሳምሩልኝ ነው በዚህ ምርጥ ፊልም 💚💛❤

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před 5 lety +20

    ይህን ፊልም አይቶ ምርጥ ነው የሚል ካለ ላይክ ያድርገው እና እኔም ልየው

  • @meronabasha7796
    @meronabasha7796 Před 5 lety +7

    ዋዉ አሬፍ ፊልም ነዉ እንደኔ የተመቻቺሁ ላይክ ግጩኝ ደግሞ እንሿን አደረሣቺሁ ዛሬ ሚኪኤል ነዉ

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety +6

    *ጥሩ ነው እዮባ አደገ❤ የእኛ አገር ሴቶች ግን መቼ ነው እራሳችሁን የምትሆኑት❓❗ ጸጉር ቀጥላችሁ፣ጥፍር ለጥፋችሁ ሽፋሽፍት ተክላችሁ ድቄት ተለቅልቃችሁ ከንፈራችሁን ተለድፋችሁ፣ በአለባበስ ተራቁታችሁ °°° አሁን እናንተ በምን ሂሳብ ነው ለትውልዱ አርአያ የምትሆኑት❓❗ 😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።*

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 5 lety +2

    አራዳ ሴኔማ አድስ ፊልም የሚለቅ እናመሠግናለን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety

    ምርጥ ፌልም ነው ዋው
    ማንዲ # እዮባ
    ሁላችሁንም ውድድ
    አረ የሀገር ሰላም ናፈቀኝ
    አርሴማዮ እባክሽ ኢትዮጵያ ን አስቢያት

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety +46

    አጭር ፀጉር ማየት ናፈቀኝ 😆😆😆

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v Před 5 lety +4

    እህቶቼ ከወንድ ልጅ ብር አትቀበሉ ለፍቶ ጥሮ ያገኘዉን ላቡን አትንጠቁት ለህሊናችሁ ትንሽ አስቡ ፊልሙ ለኛ አስተማሪ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @user-ki7gn7oh5f
    @user-ki7gn7oh5f Před 5 lety +1

    ማዴና ኣቡሼ ስወዳቹ እዮብየ የኔ ምርጥ ይመቻቹ የኣራዳ ልጆች

  • @ednashambl2537
    @ednashambl2537 Před 5 lety +1

    ወይኔ እዮባ ጎረመሰ ድምፁም ተቀየረ የኔ ቆንጆ እድግ በል

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 Před 5 lety +3

    አድስ ነው ዋው እስኪ ልየው እዮብ እና ማንደላ ውስጤ ናችሁ

  • @user-fn9jx4lo1r
    @user-fn9jx4lo1r Před 5 lety +8

    እኔን የምገርመኝ ነገር ብኖር ቆይ ለ ፊልሙ coment ስጡ ስትባሉ አዳሜ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ዛሬ ማርያም ነች እያላችሁ ተረቀባጥራላችሁ ዱቄት ሁላ😝😝😝

    • @jwjwjwjwjejwj9427
      @jwjwjwjwjejwj9427 Před 4 lety

      እውነትሽንነውእኔማጢስብያለሁ

    • @fanafana9498
      @fanafana9498 Před 3 lety

      እወነትነው"ትክክል"የምጣዱ"እያሌ"የእንቅቡ"ተንጣጣ"😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-np6xg8ku8m
    @user-np6xg8ku8m Před 5 lety +1

    ደስ ሲል እናመሰግናለን

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o Před 5 lety

    እንኳንሰላምመጣቹ
    የፊልምአፍቃሪዎችና ተናፋቂያዎች ሰላምናቹ
    __ሜቴክ ወደቃሊቲ ሲሔድ ፊልምደሞወደገቢያቀረበገናብዙእናያለንእድሜከሰጠን

  • @user-pm5ty7wz3s
    @user-pm5ty7wz3s Před 5 lety +4

    ማንዴ ካለበት እርግጠኛ ነኝ ፊልሙ ያምራል ለማንቻዉም ገና ላይ ነዉ

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h Před 5 lety +5

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
    እንደምን አላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +1

    ኮመንተሮች ግን ስታስጠሉ አንድም ስለፊልሙ የኮመተ አላየሁም ቱቱ
    ወደ ፊልሙ ስመለስ የልጅቷ ሒወት ማለፍ አልነበረበትም አባትዮው ነበር መሞት ያለበት ሲቀጥል ማንዴ ለልጅቷ ፍቅሩን ገለጦላት በፍቅር ሲኖሩ ማየት ነበረብን በተረፈ ሀሪፍ ነው

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p Před 5 lety +1

    አራዳዎች እናመሰግናለን ይልመድባችሁ በድብርት እዳንሞትባችሁ

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +3

    ውዶቼ ሰላመቹ ብዝት ይበልልኝ ስውዳቹ እስከ ጥግነው ውድድድ ነው ማረጋቹ

  • @user-vr9uu5gj5t
    @user-vr9uu5gj5t Před 5 lety +3

    *እናመሰግናለን ደብሮኝ ነበር ኑሮ በስደት አስጠልቶኛ*

  • @lilibmlilibm7532
    @lilibmlilibm7532 Před 5 lety +1

    Wow it's a great film

  • @jahbless1817
    @jahbless1817 Před 5 lety

    O.M.G. mandela mandela mandela you are allways greatest of all time habeshian actor. we r proud of u. am your fun from eritrea keep it up

  • @user-xc7wd7hp1n
    @user-xc7wd7hp1n Před 5 lety +5

    የአዳማ ልጆች ኑ እዩ አዳማ ነው የተሰራው😉አራዳዎች ደሞ እናመሰግናለን በግብዳው😘😘😘😘

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m Před 5 lety +3

    ዋዉ ተለቀቀ እናመሰግናለን

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +1

    _እሄን ሁለት ወር አዲስ ፊልም በሽ በሽ ነው __#ሜቴክ__ ስላልሰረቀው ይመስለኛል የሚለቀቅ አዲስ ፊልሞች ግን __#እዮባ__ እና __#ማንዴላ__ ውስጤ ነቸው_

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm Před 5 lety

    Wow every day new film 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 thanks 🙏

  • @ameenaameena7573
    @ameenaameena7573 Před 5 lety +20

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ከግድግዳጋ ያጋጫችሁ አቦ

    • @user-jz5fx2ww8f
      @user-jz5fx2ww8f Před 5 lety

      እነሱን ሳይሆን ሰብስክራይብ ሚሉትን ያጋጫቸው

    • @johnemathiwos3307
      @johnemathiwos3307 Před 5 lety

      መንዴላ ዳግሞ ውስጤ ነክ ሴት ብትሆን አጋባ ነበር ምን ወጋ አላው ብረት ለብረት አይመችም
      እዩዬ ዳግሞ እግዚአብሔር የሰድጋው አስተወይ ልጅነው ንግግረህ ይመቸል

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 5 lety

      ክክክክክ

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km Před 5 lety +4

    ዋው አሪፍ ነው ያላያችሁ እዩት

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 Před 5 lety +2

    የአንድ ሀገረ ልጆች ነን
    እግዚአብሔር ሀገሮችን ሰላም ዩሩጉሉኔ
    እዮብ&ማንዴላን ዉደድድድድድዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @binatips
    @binatips Před 4 dny +1

    Amazing Movie

  • @user-ju2vb8xc9q
    @user-ju2vb8xc9q Před 5 lety +8

    አንደኛነኝ ያገሬ ልጆችገባ ገባበሉ

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +9

    ሰሞኑ ምን ተገኘ ሜቴክ ሲታሰር ፊልሞች ተለቀቁ በጅምላ ሊጭናቸው ነበር መሰለኝ ለትንሽ ተያዘ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 Před 5 lety +1

    ሰሞኑ የማንዴላ ፊልም ብቻ ነው ሚለቀቀው በሰላም ነው ግን ውስጤ ነው መቼም አልጠግበውም

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du Před 5 lety +16

    ኢዮቤ ጎረመሰ
    ድምፁ ደፈረሰ😉😁
    ማለቴ ወፈረሰ😘
    እ ወፈረ😍

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +6

    ውይ እዮባ ተመቸኝ አባባልህ ይች በቁሙ ታልበዋለች ያች ተኝታ ታልበዋለች እውነት ነው

  • @user-kb4dn8zd7i
    @user-kb4dn8zd7i Před 5 lety

    እናመሰግናለን አራዳ ሙቪ

  • @bznakhma4914
    @bznakhma4914 Před 5 lety +2

    አስተማሪና ምርጥ ፊልምነዉ

  • @martia5u719
    @martia5u719 Před 5 lety +5

    ብርድ ብርድ የሚል ፍቅር ይዞኛል እስኪ አይዞሽ እያላችሁ በላይክ አፅናኑኝ☺️

  • @hayah4727
    @hayah4727 Před 5 lety +6

    እዮብየ የኔ ምርጥ ጎዳና ለሚወጣና አረብ ሀገር ለሚሄድ ብር አይሰጥም በጣም ተመቼኝ እኔ ወደ ስደት ስመጣ 11 ብር ከ10 ሳንቲም ይዠ ነው የመጣሁ

    • @eueu2643
      @eueu2643 Před 5 lety +1

      እኔ እበልጥሻለሁ መቶ ብር አለኝ ጉጉ..ክክክክ

    • @yadenl2676
      @yadenl2676 Před 5 lety +1

      Haya H ena 1bir

  • @salamdegu4586
    @salamdegu4586 Před 5 lety

    ዋው በጣም ምርጥ ነው♥♥♥♥

  • @Moahs
    @Moahs Před 5 lety

    ወይኔ ገና ሳልጀምረው እዮብና ማንዴ ስላሉበት ደስ ነው ያለኝ ስወዳቹ

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 Před 5 lety +13

    የethiopia film በማንዴላ ተሠርቶ አለቀ

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y Před 5 lety +5

    ውይ ብዙም አያምርም። አባትዮው ብቻ ነበር ሞሞት ያለበት

  • @beza7336
    @beza7336 Před 5 lety +1

    አቦ ይመቻችው በጣም ደብሮኝ ነበር እናመስግናለን

  • @hababo9598
    @hababo9598 Před 5 lety +2

    የሀገሬ ልጅች እዲሜ እነ ጤነ ይስጣችሁ ስደት ይለችሁም በሳላም ለሀገረችሁ ይሰገባችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ggcc8401
      @ggcc8401 Před 8 měsíci

      አሚንንን ያረብ

  • @user-qq1yb6zl7h
    @user-qq1yb6zl7h Před 5 lety +3

    ተመችቶኛል ሁለቹም ውስጤ ናችው ይመቸቹ

  • @hadi6037
    @hadi6037 Před 5 lety +14

    ምንድን ነው ሰሞኑን በፊልም አበሻብሻችሁን ሰላማችሁ ይብዛ ጓደኞቸ ማታ አየዋለው አሁን በሀር ልሄድ ነው

  • @rahmetyenatlijmamafiker7491

    ሲታይ አስተማሪ ይመስላል ደስም ይላል ስራችሁ አሪፍ ነው በርቱ እዮቤ እደግ

  • @user-yf1ge1ps4d
    @user-yf1ge1ps4d Před 5 lety +1

    ደስየምል ፊልምነዉ የእዮብ እና የማንደላአዲናቂነኝ

  • @angsomhaile3084
    @angsomhaile3084 Před 5 lety +5

    ሃይ ጋይስ እንደት ናሹው
    መልካም ኣዲስ ኣመት
    2019 ኣመት
    ፍቅር የሆነ ኣመት ይሁንልን ኣመን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    እስቲ ኮመንታተሮች ብሌን ያክስቴ ልጅ ናት በላይክና በእልልታ አበረታቱልኝ በማንዴላ ይዣችዋለሁ

  • @user-pu7yh5od2r
    @user-pu7yh5od2r Před 5 lety +2

    ዋው ሀሪፍ ነው

  • @user-bp7bl5ip4w
    @user-bp7bl5ip4w Před 5 lety +1

    ሰሞኑንማ ይሄ የኑሮ ውድነት አናታችሁ ላይ ሳይወጣ አይቀርም ፊልም በፊልም አበሸበሻችሁንኮ እርግጠኛ ነኝ ገቢው ተመችቷችኋል ማታ ነው የማየው ወበር ለመያዝ ነው የመጣሁት ላይክ ግጩኝ

  • @user-bc2du1ss1v
    @user-bc2du1ss1v Před 5 lety +14

    ይች ልጂ ግን ካርቲ ውጭ አትለብስምደ ትንሺ ፀጉሩዋ የገባነው እረ በራስሺ ተማመኝ

    • @Gd-uw3yx
      @Gd-uw3yx Před 5 lety

      ክክክክ የለም አ

  • @user-mg8rz3qg3d
    @user-mg8rz3qg3d Před 5 lety +6

    ሐገሬ ልገባ ነው እስኪ ሰላም ጊቢ በሉኝ የሐገሬ ልጆች😍like👍👌

  • @meharibrothershenokmeharik3073

    Wooow nice movies 👌👍😘😘

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 Před 5 lety +1

    Betam astemari new gin abatyewna guadegnawa min honu glts new gin metayet neberebet beterefe wowowow😲😲😲👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍

  • @flowerhadraa2258
    @flowerhadraa2258 Před 5 lety +21

    እስኬ እደኔ ስደት ያስጠላው ግን ደሞ ሀገር እዳይገባ ብዙችግር ያለበትእደው በሀሳብ ልቡ ውልቅ ያለ ካለ ወይም መፈቲሄ ያለው ካለ ሹክ ይበለኝ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 5 lety +1

      flower አዚዛ ኡስማን ወሎየዋ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው አብሽር የኛም ተራ ይደርሳል

    • @flowerhadraa2258
      @flowerhadraa2258 Před 5 lety

      እሸ ይሁን ግደለም

    • @hayatjemal4968
      @hayatjemal4968 Před 5 lety

      አይዞሽ እህት እስከሚያልፍ ያለፍል

    • @fanafana9498
      @fanafana9498 Před 3 lety

      ልክ"አእንደነነው"😌😌😌😌😌አይዞን"ሁሉም"ያልፋል

  • @user-ve4ws8bg4f
    @user-ve4ws8bg4f Před 5 lety +27

    .በሉ ዘነ ፈታ እንበል መቼም የመዳብ ጨህት አያስቀምጥም

    • @johnemathiwos3307
      @johnemathiwos3307 Před 5 lety +1

      የእዩ አድናቅ ነኝ ንግግር ይማቸል

    • @user-ve4ws8bg4f
      @user-ve4ws8bg4f Před 5 lety +1

      @@user-hh6dg8ey5l አይባልም እሺ መጭህ ትረጉም የለዉም ማማየ

    • @loveyouethiopia7917
      @loveyouethiopia7917 Před 5 lety

      @@user-hh6dg8ey5l #በራሰሸ ላይ ይጭው እራሰሸም ሴጣን ነሸ ቀልድ አይገባቹም ምን አገባሸ ለመዳም ምትከፍላት እኮ የለፋችበትን ነው አለቅላቂ አሮጊት ንኪው ወደዛ ክብር አይወድልሸም

    • @azebazeb8699
      @azebazeb8699 Před 5 lety +1

      😛😛😛😛😛😛😛ዝም በያቸው ባልሰማ ዝም በያቸው

  • @user-tg3br5qs5e
    @user-tg3br5qs5e Před 5 lety

    እናመሰግናለን አራዳዎች

  • @user-iv9ck9jc6z
    @user-iv9ck9jc6z Před 5 lety +1

    ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ።
    የምትስማሙ ላይክ

    • @ghhfjj5466
      @ghhfjj5466 Před 5 lety

      ሳህ እኔ ላይክ ብየሻለሁ

  • @user-ov5xb1mq3j
    @user-ov5xb1mq3j Před 5 lety +4

    አገሬ ናይጄሪያ ተቀየረች አንዴ በሳምንት 300 ፊልም 😂😂😂😂 ማንዴላን አንኩአን 4 ፊልም ላይ አየሁት ግን አይደብርም

    • @user-gy7go3dv1t
      @user-gy7go3dv1t Před 5 lety

      እርፍ ሲጠፍ እየየ ሲለቀቀ እየየ ገራ ገብ ህዝብ