ፔንዱለም - Ethiopian Movie - Pendulem Full (ፔንዱለም) 2015

Sdílet
Vložit

Komentáře • 1,7K

  • @GATHERANDCHILL
    @GATHERANDCHILL Před 8 měsíci +150

    በ 2016 የሚያይ እስቲ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +263

    በተለቀቀ በሰባት አመቱ የሚሾፍ እዴኔ እጅ ወዴላይ🥰🥰🥰👍

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 Před 2 lety +275

    የአሁኖቹን ፊልሞች ከማየት የድሮዎችን መደጋገም ይሻላል ለሶስተኛ ጊዜ አየውት የድሮ ደራሲዎች እና ተዋናዬቹ ግን የት ገቡ 😍😍😍የማጀቢያው ሙዚቃ ደስ ሲል 😍

    • @elleandeliabsmom5610
      @elleandeliabsmom5610 Před 2 lety +3

      Ere ene getan ke 10 belay ayewut ye ahun kemayet

    • @kal___kidan7006
      @kal___kidan7006 Před 2 lety +4

      @@elleandeliabsmom5610 ቀላል ደስ ይላል የአሁኖቹ እንደው ዝም ነው 🤗

    • @abduusaed9103
      @abduusaed9103 Před 2 lety +3

      ትክክል

    • @kokobdream8768
      @kokobdream8768 Před 2 lety +4

      የማጀቢያው ሙዚቃ "የሄለን በርሄ ነው ፣

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem +4

      እኔም ወደኋላ መለስ ብዬ ስማቸዉን እየፃፍኩ እያየዉ ነዉ

  • @abdiMustefa-ti8vs
    @abdiMustefa-ti8vs Před měsícem +6

    እስቲ በ 2016 የሚያይ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 10 měsíci +86

    ዛሬም በተለቀቀ በ8 አመቱ የሚያይ አብሮኝ ማነው ፊልምም ዘፈንም ተዋናይም ድሮ ቀረ ከምር

  • @betheltamrat3535
    @betheltamrat3535 Před rokem +20

    የምን ጊዜም ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤ሰባት ዓመት አለፈው ግን እስካሁን እንደ አዲስ አየዋለው the greatest Ethiopia movie 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nihanmisbah66
    @nihanmisbah66 Před 3 lety +104

    ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ
    አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ
    ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ
    መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ
    የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣
    ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡
    እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 Před 4 lety +61

    I am from Eritrea but love you Ethiopia movies and love you amahara people 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

    • @user-yt1pc1do2x
      @user-yt1pc1do2x Před 4 lety

      Gedal geba anta dadab shabyaa

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 Před 4 lety +1

      @@user-yt1pc1do2x tegere kemalam new tegaru resahat alet kkkkkkkkk

    • @selamleenathagreethiopia1014
      @selamleenathagreethiopia1014 Před 2 lety +2

      Love you too🥰🥰❤

    • @birhan9280
      @birhan9280 Před 2 lety +1

      The savage 21st century butcher i.e. Eritrean government have caused the massive bleeding of Tigrean people for the last one year since November 2020. For sure the wickedness of Eritrean forces to ruin Tigray public infrastructures like health centers, gang raping our women; destruction of prestigious worship sites; looting of all sorts of government and civilians belongings be it machineries, cars, household equipments, farmers grains, etc. caused the current human loss other than the active invasion of Tigray by the savage Eritrean soldiers. Believe it or not their wickedness will repay them back and the envious motives that drove them to lead the savage genocidal war against Tigrean people must be know by every one! Victory to Tigrean forces who are struggling to rescue their people from the genocidal war by Eritrea, Ethiopia and Amhara fascists!

    • @mitikuamanumesele3975
      @mitikuamanumesele3975 Před 2 lety

      Anta merahiii timiett...dedeb.....khulu amharigna zewigiee eko amharay eyu zimeslo...bullshit....

  • @hanan858
    @hanan858 Před 2 lety +17

    ወይኔ ይሄን ፊልም የት ሄጄ ነው የአላየሁት እውነት ነው የሚያፈቅረንን ትተን የማያፈቅረን ጋር እድሜንና ብዙ ነገር እንጨርሳለን እንጨነቃለን ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ጸጸት ሳይጎዳን አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ያድርገን

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s Před 2 lety

      😅😅ስንት አመት ሆነው ቢያንስ በአንተ ሁለቴ አየዋለሁ😂

  • @yonimagajalmadaethiopia2356

    መስፍን ያለበት ሁሉ ፊልም ደስ ይላኛል።

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 4 lety +17

    ምናለበት ያለዋጋ በቸርነቱ የሚሠጥ የድንግል ማርያም ልጅ አለልን ይክበር ይመስገን። የምን ጠንቅዋይ ነው ደግሞ

  • @getemihirete9415
    @getemihirete9415 Před 3 lety +401

    ማን ነው እንደኔ ልክ በተለቀቀ ስድተኛ አመቱ አብሮኝ ያየ ?? It was the kind of laughs and need with nice message😂😂😂

  • @thevoiceoftruth1883
    @thevoiceoftruth1883 Před 4 lety +66

    WOW በጣም ደስ ይላል ….. ፊልሙን ዘግይቼ ባየውም አሁን ከሚሰሩ ትርክሚኪ ፊልሞች በላይ አንደኛ ነው፡፡
    አቦ ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ!!!

  • @seblewongelgezmu6060
    @seblewongelgezmu6060 Před 9 měsíci +21

    I'm still watching ❤8 years Ethiopian movies ❤❤❤

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 Před 5 lety +264

    ሁሌም ቢሆን ከቆንጆ መልክ ይልቅ ቆንጆ ስብህና ይበልጣል !! ቁንጅና ለትዳር ዋስትና አይሆንም

  • @yonaslakew7421
    @yonaslakew7421 Před 2 lety +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ትንሽና ምርጥ ፋልሞች ውስጥ አንድ። ቢደጋገም ማይሰለች ያሁኖቹ ፋልም ሰሪ ነን ምትሉ ቁጭ ብላቹ እዮትና ገና የት እንደቀራቹ አስቡበት እናመሰግናለን ፔንድለም ሙሉ ክሩው

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 5 lety +21

    ወይኔ መጨረሻው በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ከመልክ ይልቅ መልካም ስብእና ይበልጣል ዋውውው

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 Před 3 lety +14

    አማኑኤል ደጋግመህ ብትተውን ስንት አርቲስት ነን ባዮችን ታስንቃለህ መሰለህ አድናቂህ ነኝ አማን።አቀናባሪ የግጥምና ዜማ ደራሲ ፕሮዲዩሰር ተዋናይ ብቻ ሁለገብ ሰው ነህ በርታ።

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 5 lety +30

    መስፍኔ ይመችህ ምርጥ ተዋናይ ነህ አድናቂህ ነኝ

  • @alambenny413
    @alambenny413 Před 5 lety +25

    ማድዬ ስወድህ እኮ አተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ደስ ይላል መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 4 lety +17

    ይህማ የኔ ሂወት ነው ቆንጆ ስለሆነ ብቻ አልፈልግም ብሎ ዘጋኝ እኔም ልቤ ተሰበረ😢 ግን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አሁን የሚያስብልኝ አገኜሁ የሰረጋችንን ቀን ደግሞ በጉጉት እጠብቃለው💑😍😍💕💙

    • @yehatube9286
      @yehatube9286 Před 4 lety +6

      ኸረ እንኳን ቀረብሽ ...እሺ ቢልሽ ራሱ አናትሽ ላይ ነበር የሚጨፍርብሽ 💖
      እንኳን ደስ አለሽ ማሬ 💚💛❤

    • @user-et3ib2pc2b
      @user-et3ib2pc2b Před 4 lety

      @@yehatube9286 💙👌

    • @etsubdinktizazu7604
      @etsubdinktizazu7604 Před 2 lety

      Egziabher amelak yetebareke tidar yestachu

    • @Edom22
      @Edom22 Před 3 měsíci

      Weledshi

    • @Mimi-yv9ri
      @Mimi-yv9ri Před měsícem

      ያርግልሽ 😍😍

  • @t.g8085
    @t.g8085 Před 8 lety +15

    ዋውውውውውውውውው 💝💝💝💝💝💝 በጣም ደስስስስስ ይላል ይላል አይገልፀውም ። ሰው ከወደደው ጋር መኖር መታደል ነው ይመቻችሁ የ አራዳ ልጆች። ወድጀላ ችሁ አለሁ።

    • @Madhu-sc5hl
      @Madhu-sc5hl Před 7 lety +2

      ዋውው ነው በስምልም

  • @senaittilahun7488
    @senaittilahun7488 Před 2 lety +6

    ደግሜ አንዳየው ያደረገኝ ምክንያት የወንዶች ጉዳይ ላይ ያሉት አርቲስቶች ናቸው የሰሩት ቀጮን ምነው ሳትጨምሩአት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አመሰግናለሁ !

    • @betelhemmulu2007
      @betelhemmulu2007 Před 7 měsíci

      ጠጆ ብቻ ነው ያለው እኮ

    • @user-wb8rd1ve6s
      @user-wb8rd1ve6s Před 3 měsíci

      ​@@betelhemmulu2007ረቂቅ እና ሚካኤል አሉ

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +7

    ረቂቅ ተሾመ በጣም ዉ ምታምረኝ የወንዶች ጉዳይ ላይ ሥወድላት

  • @zeynabbintseidtube5074
    @zeynabbintseidtube5074 Před 5 lety +175

    የሰርግ ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር የራሴ ቀን ይናፍቀኛል

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s Před 7 lety +16

    ዋው እንዴት ያምራል ረቂቅ ተሾመ 😍😍ሚኪዬ ማንዴላ & ጠጆዬ 😍😍😍😘😘😘

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 6 lety +46

    ውይ አይተዋለሁ ተከራይቸ አገሬ ሣለሁ 5ብር ከቤተሠቦቼ ጋር ሁነን አይተነዋል የማይሠለቸ ፊልም ነው የአላያችሁት እዮት

  • @aakzaaa51
    @aakzaaa51 Před 4 lety +9

    ውይይይ ደሰ ሲል መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምርልን አሚን

  • @user-is5pk3iv3f
    @user-is5pk3iv3f Před 6 lety +10

    ረቂቅ ውስጤ ነሽ ወንዶችን በዱላ ሳይሆን እንዲህ በፍቅር ሰንሰለት አስሮ ሲገርፉዋቸው ልክ ይገባሉ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +8

    ማንዴላ እንደዉ ምላርግህ ስወድህ አቤት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ንታድላለች

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f Před 16 dny +1

    በተለቀቀ 8ኛ አመቱ ያየ ማነው❤😂

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v Před 5 lety +22

    የማይሸለች ምርጥ ፊልም

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 9 měsíci +4

    8አመቱ እኔ ገና ላየውነው ማነው እደኔ እደድስ እማይ

  • @rrgsrdudrr3857
    @rrgsrdudrr3857 Před 4 lety +16

    አባ እናት እዚህ ፊልም ላይ የተውናችህ በሙሉ ስላማችህ ይብዛ

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 Před 2 lety +1

    እንዴት እንደምታነበው ካወክ የምታየው ሁሉ መፅሀፍ ነው አማኑኤል ይልማም ካለህ ማህበራዊ ህይወትን የማንበብ ልምድ ተነስተህ የተሰጠህን ገፀ ባህርይ በብቃት ተውነሀል ፊልሙ ላይ የተሳተፋችሁና እውቅ አርቲስቶቻችንንም በጣም እናመሠግናለን አስተማሪ ና አዝናኝ ፊልም ነው

  • @ghhghggh9229
    @ghhghggh9229 Před 4 lety +8

    ዋው በጣም ያምራል ለ2ኛ ጊዜ ሳየው

  • @user-ek4lk2vx8l
    @user-ek4lk2vx8l Před 8 lety +5

    ዋው እንዴት ደሰ ይለላ በጣም ምርጥ ፈልም ነወ ቀጥሉበት

  • @sunaei9445
    @sunaei9445 Před 7 lety +76

    ውይ ቀላል አያስቅም ሁሉም አርቲስቶች ደስ ሲሉ በተለይ ማንድዬ ያለበት ሁሉ ይጣፍጣል

  • @temesgenfikire7377
    @temesgenfikire7377 Před 2 lety +2

    ዝምብሎ ደስ የምለኝ ፍልም በስደት አለም ነዉ ያለሁት ፍቅሬ መሕ አፈቅርሸለሁ አንድቀን ደግሜ ከአንችገ እንደመያዉ አልጠረጠርም💔😢
    የሩቅ ፍቅር የልብ ሕመም ነው የሚሉት ተረት እዉነት ነዉ በኔ ደርሶል አሁን ግን 5 ወር ቀረኝ ፍቅሬን ለገኛት ይበርክልሕ በሉኝ ወገኖቼ መልከም ምኞተችሁ ይረደኛል አሜን💜💔😢🙏

    • @fhdh9770
      @fhdh9770 Před 2 lety

      አላህ ያገናኝህ፡ወንድሜ የርቀት ፍቅርን የሚያቀዉ ያቀዋል፡እኔም ባረብ አገር ነዉ ያለሁት፡ባሉካዬ ኢቶ ነበር፡አሁን ግን በ3 አመታችን ተገናኘን አሁን ሁለታችንም አንድላይ ባረብ አገር እንኖራለን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 7 lety +9

    ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው በጣም ተመቻችሁኝ ቀጥሉበት

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 4 lety +6

    መስፍኔ ፣ ማንዴላ፣ ሚካኤል፣ ረቂቅ ምርጥ አርቲስቶች!!! ምርጥ ፊልም በተደጋጋሚ አየሁት እዩት

  • @mesi5687
    @mesi5687 Před 6 lety +19

    በጣም ያምራል ሰርግ ስለምወድ ነው 😊

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 Před 2 lety +2

    ማን እንደ ድሮ ፊልም ያሁኖቹማ የህፃናት ፊልም እራሱ ይበልጣቸዋል

  • @user-ce4os2rp4k
    @user-ce4os2rp4k Před 7 lety +8

    በጣም ሀሬፍ ነው እናመስግን አለን በርቱ

  • @leave3594
    @leave3594 Před 3 lety +4

    ወይኔ ይህን የመስለ ፊልም አምልጦኝ እፍፍ ቀኔን በሳቅ ይመቻችሁ አር💖💖🇪🇹

  • @emandaemanda7842
    @emandaemanda7842 Před 4 lety +11

    የሚገርም የፍቅር ጦርነት ደስ ይላል

  • @habtamh6609
    @habtamh6609 Před 7 lety +13

    ዋውውውውውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነው በርቱ የእግዝሀብሔር ሰላምና ፍቅር አይለያቹ ውድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋቹ

  • @alemtaze9941
    @alemtaze9941 Před 3 lety +50

    manew endeene 2013 yhen filem yemiyayew

  • @GoldecczemzemyhaDjsndnd
    @GoldecczemzemyhaDjsndnd Před 8 lety +11

    ዋውቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ያምራል ሳሮኔ የኔቆንጆ እወድሻለሁ በርቱ ውውድድድድድ ድድድድድድድድድድድድድደድድድድድደድድድድድድድድድድድድድድ

  • @werkenshferaw3844
    @werkenshferaw3844 Před 8 lety +7

    በጣም ምርጥ ፍልም !

  • @zed5038
    @zed5038 Před 4 lety +5

    ዉይ እንዴት ደሥ እንደሚል👍👍👍👍ያገባሽዉ ሣሮን ሥወድሽ አድናቂሽ ነኝ እና ደሞ አፍቃሪዉ ልጅ ሥወድህ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 5 lety +6

    ለ5ኛ ጊዜ ደግሜ ሳየዉ ወይ ደስስስ ሲል ዋው

  • @andualemSCJ
    @andualemSCJ Před 9 měsíci +3

    እኔ በተለቀቀ በ8 አመቱ ነው ያየውት ጌታን

    • @MG_22
      @MG_22 Před 9 měsíci

      ena min yitebes 😂

  • @hajrat-vf4nq
    @hajrat-vf4nq Před 5 lety +4

    አማንየ የትጠፍህ ይሄ አሜሪካ የምንወዳቸውን ሰወች እየወስደ ባዶ ሊያስቀረን ነው እኮ ኤማ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b Před 6 lety +6

    ዋው እንደው ሁሌም ከፊልሙ ሁሉ እንደ ማንደላ ዝነኛ አርስቲስቶች በነበሩበት

  • @batikasa3267
    @batikasa3267 Před 7 lety +13

    ዋው.ምርጥ.ነው.በተለይ.ማጀቢያ.ሙዚቃው.ዋው.ነው

  • @rrgsrdudrr3857
    @rrgsrdudrr3857 Před 4 lety +14

    አቤት በሳቅ ጀመሩኩት በሳቅ ጨረስኩት አቦ ይመቻችሁ

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 Před 4 lety +16

    ሁሉም የእጁን ያገኛል በፍቅር መቀለድ ማለት በእሳት መጫወት እንደማለት ነው እኔም እንዳልቀለድኩበት ዛሬ እንደ ወባ ያገበግበኛል ጥሎብኝ ጥሎብኝ ያዘፍነኛል

  • @nardoswoubishet9697
    @nardoswoubishet9697 Před 3 lety +5

    ከምርጦቹ የ አማርኛ ፊልሞች ዋነኛው ነው።wow

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 4 lety +6

    ወይይይ ሲያምሩ በተለይ ሙሽሮቹ love Love u 💞💕💖

  • @solhabsha5795
    @solhabsha5795 Před 8 lety +18

    ዋውውው እንዲነው እንጁ ከማይፈልገን ሰው ጋር አልላቀቅም ከማለት ካፈቀርነው ሰው በላይ የሚያፈቅረን አናጣም ፍቅር ደሞ ከመላመድ ይመጣል

  • @hilmettube2394
    @hilmettube2394 Před 7 lety +13

    One of the very few professionally done Ethiopian movies. The plot is intriguing, the characters are well developed, acting is very good. Hats off

  • @zinetzinet4399
    @zinetzinet4399 Před 8 lety +8

    ዋው ድስ ይልል ይመቻችሁ አቦ ፍቅር ማለት እድህ ነው

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 7 lety +13

    ደስ ደስ ይላል !!!ማንዴላዬ የኔ ቆንጆ ያንተ ፊልሞች ምንም አልቀረኝም .....

  • @movieplace4993
    @movieplace4993 Před 2 lety +34

    ዘፈንም ፊልምም ድሮ ቀረ የምር ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x Před 4 lety +5

    በጣም ምርጥ ፊልም

  • @user-tl9fz7sd8h
    @user-tl9fz7sd8h Před 7 lety +3

    ዋው ዘና የሚያደርግ ፊልም like አድርጌዋለሁ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n Před 4 lety +10

    ዋው ዋው ድሮ አይቼው አሁንም አየሁት ግን መቼም ይህ ን ፌልም አይጠገብም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ፍቅር በፌልም ብቻ ሆኖ ቀር

  • @sisaymh395
    @sisaymh395 Před 7 lety +8

    WOW So nice movie ! 6 fantastic stars together.

  • @ashegetch5547
    @ashegetch5547 Před 5 lety +6

    ዛሬ ለ 3 ኛ ጊዜ አየሁት ያስቃል! ግን አሁን አሁን ምን ነካቹ አርቲስቶቻችን እረ ባካቹ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ማነው እደእኔ የሰርግ ሙዚቃ ሲሰማ የሰርጉ ለት የሚናፍቀው

  • @hermelawondmeneh4858
    @hermelawondmeneh4858 Před 2 lety +3

    One of my all time favourite movies and the best one uhhhh this makes me nostalgic

    • @yene4763
      @yene4763 Před 11 měsíci

      Yes the nostalgia is killing me 😥😥😥😥😫😫😫😫😫😫😫

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +5

    *😂😂😂😂😂😂😂😂😂omg ምርጥ ፊልም ነብር መጭርሻውም ድስ ይላል መጅምሪያውም ያስቃል እፍ ጠንቆይ በሳቅ ውድቅ!*

  • @user-us4en5ur5t
    @user-us4en5ur5t Před 7 lety +10

    ይምራል የምወዳችሁ አክተሮች
    ውድድድድድ

  • @osamachali783
    @osamachali783 Před 10 měsíci +1

    What a heart touching music with fantastic fnishing!!!

  • @kokobeademaw2462
    @kokobeademaw2462 Před 2 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል አሪፍ ነዉ መሥፍኔ ሣቁ መጨረሻ ላይ ያሥደነግጣል

  • @Cool-jq1vz
    @Cool-jq1vz Před 7 lety +5

    ዋው ኧረ ያገሬ ፊልም ያምራል በርቱ ምርጦች

  • @tewodorthird7398
    @tewodorthird7398 Před 4 lety +6

    ይቺ ቀዩዋ ልጅ የዕፀ ሕይወት ጓደኛ ሆና የሰራችው ልጅ በጣም የምትደንቅ ተዋናይ ነበረች ።የት ገባች ጎበዝ??

  • @mezgnsisay846
    @mezgnsisay846 Před 8 lety +5

    ዋውውውውውውው ውውውውውውውውው እንዲህ ነው ፊልም ማለት በጣም ቆንጆ ነው

  • @aynasahilu12
    @aynasahilu12 Před 7 lety +7

    ጥሩ ፊልም ነው ተሳክቶላቹዋል ምርጥ ፊልም ነው በዚው ቀጥሉበት እሽ ይመቻቹ

  • @bayanawad9009
    @bayanawad9009 Před 5 lety +3

    Oh my god this is amazing beautiful movie wow wow

  • @whgcvjjw3487
    @whgcvjjw3487 Před 7 lety +9

    በጣም ታይቶ የማይጠገብ ደስ ይላል

  • @meseretbelay
    @meseretbelay Před 7 lety +2

    Nice movie, luv it so much

  • @yonastsegaye3710
    @yonastsegaye3710 Před 3 lety +1

    who else watch this at 2020 quarantine

  • @mehbubafantaw3311
    @mehbubafantaw3311 Před 3 lety +5

    ዋው ደስስስስስ የሚል ፍልም ነው እናመሰግናል

  • @hafizahafiza4379
    @hafizahafiza4379 Před 5 lety +7

    እፃ እና ማንዴ በጣም ነው ያሰቃቹኝ እፃ ወድቀሽ አንሳኝ kkkkkkkk

  • @BezaBuze-um1pq
    @BezaBuze-um1pq Před 11 měsíci +3

    ወይ ከፈለኝ ማንዴ ስወድህ እኮ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @fethialovely355
    @fethialovely355 Před 7 lety +11

    ዋው ያምራል የመጨረሻው እዴት ያምራል

  • @Aaa-ev7em
    @Aaa-ev7em Před 8 lety +6

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @yashmebettedila8413
      @yashmebettedila8413 Před 7 lety +1

      እኔም ጥሎብኝ ኮሜንታችሁን ሳላይ ፊልሙን ማየት በጭራሽ

  • @muntahanasr1339
    @muntahanasr1339 Před 8 lety +3

    ዋው.በጣም.በጣምእጅግበጣም.ደስይላልከመጀመሪያውእስከመጨረሻው.አቦ.ይመቻቹ

  • @zelex8659
    @zelex8659 Před 7 lety +2

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም እስካሁን ሳላየው በመቅረቴ ቆጭቶኛል

    • @mesaymangistu4019
      @mesaymangistu4019 Před 7 lety

      woyen hode kosal hitanu acheso lijtu ka wotach bohal bestoch

  • @berhanudemeke3530
    @berhanudemeke3530 Před 2 lety +1

    amazing film still now it will be leading the current Ethiopian film

  • @maretamajor5285
    @maretamajor5285 Před 6 lety +10

    Omg..ya'll made me laugh🤣🤣😂!! Love it. I miss home!!😔

  • @zaheehussein4449
    @zaheehussein4449 Před 7 lety +9

    ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @lyricssongs4387
    @lyricssongs4387 Před 3 lety +5

    I love this movie 🍿 🙏🏽😢🥺

  • @edilawitabera9176
    @edilawitabera9176 Před 7 lety +9

    wow betam dise yelale birtu👌👌👌

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +6

    እናንተ እኮ ማለት ወንዶች ዝቅ ብሎ የሚያስብላችሁን የምትንቁ ናችሁ ብቻ እግዚአብሔር መልስ አለው የእናንተ ነገር ሆድ ይፍጀው 😭😭😭😭😭😭

  • @mohammednur8739
    @mohammednur8739 Před 3 lety +4

    ፊልም ድሮ ቀረ ልንል ነው አቦ ያምራል ይመቻችሁ

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 Před 2 lety +1

    ገራሚ ነው እንዴት እስካሁን አላየውትም ግን 🤔 የመውደድ ክብሩ ሲን አጭር ቢሆንም ግን ምርጥ አክት ነበረች መጨረሻ ላይ

  • @Jack-wc4wd
    @Jack-wc4wd Před 4 měsíci

    Anyone in 2024 ❤