Esketemechi Libed (እስክትመጪ ልበድ) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Esketemechi Libed (እስክትመጪ ልበድ) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 2K

  • @melkamatnafu2301
    @melkamatnafu2301 Před 7 lety +131

    በጣም አሣዛኝ አስተማር ፍልም ነው እናትየዋ በጣም አሣዘኑኝ እናቴን መሠሉኝ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @abukiman9097
    @abukiman9097 Před 8 lety +344

    እኔ ስለ ፊልሙ ሳይሆን አስተያየት መስጠት የፈለኩት እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ለሚሉ ሰዎች ነው እውነተኛ ፍቅር በአሁን ዘመን የለም እያልሽ ኮሜንት ምትሰጭው ሁላ አነተ ወይም አንቺ የእውነት ሰውን ካላፈቀርሽ ማን ነው አንቺን ወይም አንተን ሚያፈቅርክ መጀመሪያ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ዝም ብለን በ ባዶ ሜዳ እውነተኛ ፍቅር የለም ወይም ድሮ ቀረ ከምንል በመጀመሪያ እኛ የእውነት ለማፍቀር እንዘጋጅ።

  • @rayumalove6600
    @rayumalove6600 Před 5 lety +86

    እናት ለዘላለም ትኑር አሚን

  • @habtamh6609
    @habtamh6609 Před 7 lety +66

    ዋውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ሀብት ፡መልክ ፡እይመአጥም በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ፊልም ነው በርቱ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ

  • @emaewodeshalhuhagryeewodes5302

    woww በጣም ሀሪፉ flim ነወ ፍቅር ማለት እድዚህ ነው ደስ ይላል ለእነቶቻችን እርጂም እድሜ እነ ጤነ ይስጥልን

  • @sablemaklet2540
    @sablemaklet2540 Před 8 lety +5

    በጣም ደስ ይላል በቀልን በፍቅር መመለስ እንዴት ደስ ይላል ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ልብ ይስጠን አሜን እናተም በርቱ

  • @fatmahebrahim5014
    @fatmahebrahim5014 Před 5 lety +31

    ፍቅር ያሸንፋል የሚባልም እውነትም እውነት ነው የአላህ ያረብ መፀዋትነት የምንከፍልበት እውነተኛ ፍቅር ስጠኝ !!

  • @bettyyemaryamlij7390
    @bettyyemaryamlij7390 Před 8 lety +9

    ዋው በጣም ያምራል በተለይ እናትዬዋ መስላ ሳይሆን ሁና የተወነችው ያህል ነው የተሰማኝ በርቱ ቀጥሉበት

  • @metum4559
    @metum4559 Před 6 lety +7

    ወድጄዋለው ለፍቅር ብዙ መስዋት ይከፈላል ይሄን አምናለው ግን በፊልም ነው እንጂ በእውን አላየውም ለማነኛውም ለሁላችን ፈተና ያልበዛበት ፍቅር ይስጠን አመሰግናለው።

  • @hamifikir9510
    @hamifikir9510 Před 7 lety +14

    በጣም አዛዛኝ ብዬ ለመግለፅ ቃል ያጥረኛል አይ አካል ባዳ ነው ግን ደሀ ሆነ ሀብታም ስው እኩል ነው የብረሀን አባት ፀፀቱን እንዴት ትችለው ብቻ አስተማሪነው እናት እባት ጣልቃ አትግቡ ልጆች የሚሆናቸውን ለይተው ያውቃሉና እናመስግናለን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 4 lety +4

    በጣም አስተማሪ ነው !!
    ማነው እንደኔ አሁን የሚያየው
    #2020 😍

  • @selenaheneryarsenalbuna8027

    በጣም ጥሩና አሥተማሪ ነው ግን ደሀ ና ሀብታም ቢጋባ ምንድነው ችግሩ ሀብታምነትን ማንም ይዞ የተወለደ የለም ድህነትንም እንደዛው አቦ ሀብታሞች አታካብዱ እንደውም ንፁህ ፍቅር ያለው እኛ ችሥታዎቹጋርነው

    • @belayzinabu7413
      @belayzinabu7413 Před 4 lety

      ppppp ewnet chis nesh selamye yemir anchin neber magibat

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 Před 8 lety +5

    በጣም ያምራል ሰው ሲበድልህ ለእግዚአብሔር ብልህ መተው እውነት ነው አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 8 lety +7

    ዋው አሪፍ ነው ብተለይ ትንሹ ልጅ ብጣም ተመችተኝል♥♥♥ ጎበዝ ልጅ ♥♥ እናትም እናት ናት ♥♥♥ የእናት ፍቅር ልዩ ነው

  • @user-ls4wr5er8s
    @user-ls4wr5er8s Před 7 lety +11

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @garmo4180
    @garmo4180 Před 8 lety +43

    ፍቅር እኮ ፍልም ብቻ አደለም ትክክለኛ አፍቃሪ ከሆንን በተግባርም አለ እኛ ቢቻ እውነተኛ ሆነእን እንገኝ ....ፊልም ላይ ቢቻ ነው እኮን ቢባል ተምርን ተግባር ማድርፍ እችላለ.

  • @suziatiklid7436
    @suziatiklid7436 Před 8 lety +9

    በጣም አሪፊ ነው የእናት ፍቅረ ግን እንዴት ደስ ይላል በረቱ ተመችቶኛል እኔ

  • @user-gk6vv8vt4s
    @user-gk6vv8vt4s Před 7 lety +3

    አይናለም ነኝ ስደተኛዋ ዋውውው።አመፀኛ ልብን እሚሰብር አስተማሪ ፊልም ነው።እዮቤ ቁርጥ ታናሽ ወንድሜን።እድግበልልኝ የኔ አሳዛኝ እመቤቴ ትልቅ ታድርስክ።ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-bo8zk3hs1j
    @user-bo8zk3hs1j Před 8 lety +5

    ውይ በድንግል ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እናት ግን እናት ናት በምንም የማትለወጥ ኡፍፍፍ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ከ♥በርቱልን።

  • @darlingdarling9734
    @darlingdarling9734 Před 8 lety +36

    ድህነት ይገልበጥ ባፍጢሙ ይደፋ ደሀግን ይበርክት ፍቅር እደይጠፍ ደሀቤት ፍቅር አለ

  • @ethiopianprincess4959
    @ethiopianprincess4959 Před 8 lety +8

    Long live to all mothers up there ❤️ God Bless !
    100% perfection movie!!

  • @bittebott1550
    @bittebott1550 Před 8 lety +73

    በጣም ደሥ የሚል የሚያሥተምር ፊልም ነው ንግ እሥከመጨረሻው ሣታዮ ሠው እንዳይመለከተው አትድርጉ ኮመንት ከመሥጠታኝሁ በፊት ተመልከቱት

  • @user-zs5px1jz9v
    @user-zs5px1jz9v Před 8 lety +10

    እናት ሁሌም እደተጨነቀች ነው በጣም ቆንጆ ፊልም ነው

  • @hiwelove6842
    @hiwelove6842 Před 8 lety +14

    wawww arif new gin fiker film lay bicha hono kere

  • @emaheywetinurelgi840
    @emaheywetinurelgi840 Před 8 lety +10

    ኮሜታችሁ ደስ ይላል ላየው ነው ማዳሜ ሳትመጣ

  • @bilchabilcha6846
    @bilchabilcha6846 Před 8 lety +12

    እናመስግናለን በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @mohammo3391
    @mohammo3391 Před 7 lety +1

    ዋው በጣም ያምራል ከመጀመርያ እስከ መጨረሻው በጣም ያምራል ቀጥሉበት ያገሬ ልጆች

  • @teddyteddy6449
    @teddyteddy6449 Před 5 lety +77

    2019 ሚያይ ሰውካለ like

  • @tegestgemedo7309
    @tegestgemedo7309 Před 8 lety +4

    እናት ለዘላለም ትኑር ምናለ ሁነተኛ ፍቅር movie ለይ በቻሆነ በተረፈ the best movie

  • @user-pj6kd3vn5u
    @user-pj6kd3vn5u Před 8 lety +10

    እውይይ እናትት ስሙዋ ትንሽ
    ውለትዋ ታላቅ♥♥♥

  • @gabresarah9248
    @gabresarah9248 Před 7 lety +5

    ብርቅየ የሆንከው ትንሹ ልጅ እድግ በል ትምህርቱን እዳትረሳ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p Před 5 lety +2

    አየ እናት ሁልግዜም እናት ናት እድሜ ለእናቶቻችን

  • @rozabran8617
    @rozabran8617 Před 8 lety +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ያሳዝናልም ያሰተምራል እናመሰግናለን

  • @user-fx7nm4kv5j
    @user-fx7nm4kv5j Před 8 lety +11

    Really i don't have word to this movie just wow b/c እናት ውይ ምን ይሆን ሚተካሽ ያኡሚ አቦ ጌታ የ እናቶቻችን እድሜ ያርዝምልን። ሌላው የ ፍቅር ጣዕሙ ስቃዩ ነው ስለዚህ በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በ አዲስ ስራ እስከምናያቹ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቀር በያላቹበት ይስጣቹ

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 Před 6 lety

    እሚገርም ፊልም ነዉ ያስተምራል እናትየዋ የተናገሯት ቃላት ልብ ትነካለቺ ምን ላርግ ካተ አሳንሰዉ ሲልኩብኚ እዮብየ እደግል ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ያብዛልህ በተረፈ ሁላቺሁም ልዩ ናቺሁ ኑሩልን ከዚህ በላይ ገና ጥበብ ታብባለቺ።

  • @user-sx1no8co9z
    @user-sx1no8co9z Před 8 lety

    እኔ ደግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ነው እናም መጨረሻ ላይ እዮብ የሰራው ሰራሽ ከምንም ነገር በላይ ነው ያስደሰተኝ የፍቅር በፊልም ቢቻ ባይሆን ምንኛ ደስ የልብ ነበር ብርሀኔ ተደስቼብሻለሁ እናት ትኑር ለዘላለም ስንቱ እየቻለች ትንሹ ቤቢ ስወድክ ምን ልበልክ የኔ ለዩ ካይን ያውጣክ በተረፈ ሁላቹም አመሰግናቹሀል

  • @tsigeredatadesse1890
    @tsigeredatadesse1890 Před 8 lety +3

    ኦ.. ይገርማል እርሱ እና ፊልሙ አይገናኝም እሱ መች አበደ አስተማሪ ነው ውይ እናት መሆን ...... ህይወት ብቻ በፈተና የተሞላች ነች

  • @nagatekamiel9630
    @nagatekamiel9630 Před 8 lety +5

    ለፍቅር ብዙምስወትነት የሚከፈልበት ፊልም ሰይ እነቴ እንደሞተች የህል ነው መለቅሰው የኔንም መጨረሸዬን አሰምረው

  • @kinfeggergisgamakum1553
    @kinfeggergisgamakum1553 Před 7 lety +1

    በጣም ደስ ይላል አስተማረ ና አሳዛኝ ፈልም ነው ቀጥሉበት So የአራዳ ልጅ ያሳድግህ የኔ ማር

  • @workneshnigatie9586
    @workneshnigatie9586 Před 7 lety +2

    በጣም ደስ ይላል አስተማረና አሳዛኝ ነው ብቻ ቀጥሉበት

  • @yordanosaby9393
    @yordanosaby9393 Před 7 lety +6

    ከማንኛዉ ፊልን በላይ ልቤን የነካው ፊልም ነው የፍቅረኛሞቹ ሁኔታ ሳይሆነ የእናትዬዋ እናት በሞጦሪያዋ ጊዜ የልጇ አስታማሚ ስትሆነ ውስጥ ያማል ሲቃ እንዲተናነቅ ያረጋል እናት በልጆቿ ትጦር ወግ ማረግ ትይ እንጂ የልጆቿን ክፉ አትይ አትስማ የጠላትም እናት ብትሆን ክፉ አይንካት

  • @user-hi8fh3ez8i
    @user-hi8fh3ez8i Před 4 lety +4

    እስኪ እደኔ ለሴትልጅ ክብር ያላችህ ላይክ ግጩኝ

  • @fritacute7637
    @fritacute7637 Před 8 lety +1

    w0w betam harif film new uffff tekoyaleche enji ewenet tedebeka atekerem ek0

  • @helenmeku4485
    @helenmeku4485 Před 8 lety

    እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጥሉበት ማጀብያ ሙዚቃውም ሀዘኑን ይበልጥ አሳምሮታል አስለቀሰኝ በተረፈ ሁሉም ነገሩ ፊልም የሚያምር ነው።

  • @genetgenet4199
    @genetgenet4199 Před 7 lety +8

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው በተለይ እናትየው ቁጭ እናቴን ነወየምትመስለው

  • @foziguragewaawel6898
    @foziguragewaawel6898 Před 7 lety +15

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው በእንባ ነው የጨረስኩት ሀይልዬ አንተ ክፉነት አያምርብህም እዮብ ስወድህ. ብርሀን ለፍቅር የከፈልሽው መሱአት በጣም ደስ ይላል እናትየው ደሞ በጣም ጎበዝ. ነሽ በርቱልን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 Před 4 lety +6

    አይ ፍቅር ምን አለ እንድህአይነቱን አላህ ቢወፍቀንን

  • @bittebott1550
    @bittebott1550 Před 8 lety +3

    እንደውም በጣም ነው ያሥለቀሠኝ እውነት ፍቅር መሥዋዕት እንዲህ ያሥከፍላል ፊልም ማየት ላቆም ነው

  • @bewonttibebyaleofillmnewot9807

    ሀሪፍ ነው አውነትለመናገርለበደሉ ሰወች ይቅርታ ማድረግ ለራስም ከመሆኑም ባሻገር ሌሎችንም ያስደስታል ፣ያስተምራል ግንጥሩ ሆነው ቀርበው ውስጣቸው መርዝ፣ከሆኑ ሰወች አላህ ይጠብቀን።

  • @user-mu6ip8qx1m
    @user-mu6ip8qx1m Před 7 lety +15

    ደስ ይላል ሁሉም ስው ሊያየው የሚገባ ፊልም ነው

    • @ghgg7391
      @ghgg7391 Před 7 lety

      ዋዉበጣምአሪፍነዉግንወላጆችበልጆቻቹሒወትጣልቃባትገቡአሪፍነዉበተረፈቀጥሎበት

    • @asegedechgarebo5217
      @asegedechgarebo5217 Před 7 lety +1

      Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg

    • @ltaentertainment7905
      @ltaentertainment7905 Před 7 lety +1

      Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg ye x

    • @rahmaadme6254
      @rahmaadme6254 Před 7 lety +1

      በጣም ደስ የሚል ፊልም ፊቅረ ያሸንፋል የሚባለው ልክ እደዚ ሲሆን ነው በተላይ ደሞ ትንሹን ልጀ አላህ እድግ ያረገው በጣም ነው የምወደው

  • @hsjssjbskwowbshsbsjsbw5664

    ምርጥ.ፊልም.ነው.ብዙ.ነገሮችን.ያስተምራል.ፍቅር.ብዙመስዋት.ያስከፍላል.ግንበፊልም.እንጅ.እውነታው.በማህበረሰቡ.ውስጥ.ሲተገበር.አይታይም.እስኪ.ሀላችንም.እውነታውን.እንተግብር.በፊልምብቻ.ከምናየው.የበለጠ.ርቅርን.ያብዛልን.እግዚአብሔር ፍቅር.ነውና..ቀጥሉበት.መልክቴነው.

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 Před 3 lety +1

    ዮሐንስ 3÷35...36
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
    በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። ይላል የእግዚአብሔር ቃል ወጋኖቼ የማዳን ቀን ዛሬ ነዉ የምንድነዉም በክርስቶስ ኢየሱስ በማማን ብቻ ነዉ “
    ገላትያ3 ÷26
    በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤”
    ዮሐንስ 3÷18....19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ፊልሙ አሪፊ ነዉ
    እናመሰግናለን💚💛❤

  • @tsigebest7129
    @tsigebest7129 Před 8 lety +111

    ወይ ደሀ ማለት እኮ በራሱ ሀብታሙ ሲፀየፈው የሚታገስ
    ደሀ ማለት እየጠሉት የሚወድ
    ደሀ ማለት በቃ የሀብታም ገዥ ነው።
    ደሀ ማለት በቃ ፍቅር ነው ።
    ሀብታም በሀብቱ ብቻ የሚያስብ
    ሀብታም ባዶ ቀፎ ጭቅላት ነው።
    ከፊልሙ የተረዳሁት ኢሄ ነው ።

  • @rihanapop364
    @rihanapop364 Před 8 lety +8

    እውነተኛ ፍቅርን በፌልም እያየን እንፅናና እንጂ የት አባቱ እንደሔደ ባላቅም ዘንድሮ ወፍ የለም

  • @lamrof
    @lamrof Před 8 lety +5

    ሲርበኝ ዩትዩብ እየመጣሁ ስለ ኢትዮጵያ ምግብ ኣሠራር ኣያለሁ። ሆዴ ሲያጉራራ ይውልና እንደምንም ያገኘሁትን ቀላቅዬም ቢሆን በማስብሰል ሆዴን እሞላለሁ። ዛሬም እንደ ልማዴ ራብ ሲለኝ የምግብ ኣሠራር ቪዲዮ ስፈልግ ይህን ፊልም ኣገኘሁት። ድንቅ ነው።

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 Před 5 lety +2

    በጣም አርፍ ፊልም ነው
    አስተማሪ እናመስግናለን
    ቀጥልበት በተለይ ትንሹን
    ጎብዝ ነው። እድግ በል ማር

  • @user-jt5ys4uh2f
    @user-jt5ys4uh2f Před 6 lety +3

    በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነዉ ትግስት መራራ ብቶንም ፍሬዋ ግን ጣፍጭ ነዉ

  • @zufantesfay864
    @zufantesfay864 Před 5 lety +6

    ኣምላኬ ሆይ እባክህ ለሁሉም እናቶች በልጆቻቸዉ አትፈትናቸዉ

  • @bitebite2074
    @bitebite2074 Před 8 lety +2

    አጨራረሱ ተመቸኝ አየ ፍቅር ማፍቀር እንዴት ደስ ይላል ማፍቀርም መፈቀርም ደስስስስ ይላል በጣምምምም እምያምር move ነዉ tnx all

  • @asdfghjklghjkl6781
    @asdfghjklghjkl6781 Před 5 lety

    ዋው ያስብላል እንቅልፍ ትቼ ነው ያየሁት እዩት በጣም ያምራል አይ እናት ምነው ስምሽ አነሰ ክብር ለእናቶች

  • @sarasara-wj9mq
    @sarasara-wj9mq Před 8 lety +36

    ውይ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @jhgfxbgfcx5965
    @jhgfxbgfcx5965 Před 8 lety +5

    በጣም ያምራል

  • @alam5901
    @alam5901 Před 5 lety +1

    የብርሃኔ እና የቤተሰቦቹ ፍቅር ደስ ሲል❤❤❤

  • @zeggundan1
    @zeggundan1 Před 8 lety +1

    wonderful artisits...well done guys

  • @woldiamusic1348
    @woldiamusic1348 Před 6 lety +58

    2018 የሚያየው ካለ ላይክ

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 7 lety +30

    አይ ጥበብ በመረጥሽው ላይ እንዴት እንደምታምሪ ። ትንሹ ብርቅዬ ልጅ እድግ በል ታዲያ የትምህርትህንም ነገር አደራ አስብበት

  • @misshagre9469
    @misshagre9469 Před 8 lety +2

    ከምር አሳዛኚና አስተማሪ ፍልም ነው ጪካኔም ምን እደሆነ ያስተምራል ተዋናይ እዮብ ቀጥልበት ያበላሀል

  • @bilenassefa2597
    @bilenassefa2597 Před 7 lety +2

    በጣም በጣም ደስ ይላል መጨረሻውም ያምራል

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 8 lety +3

    ብርሀኔ ቆጆ አፍቃሪ እድሜሽን ያርዝመው አቦ ይመቸሽ
    እኔም ያች ሊገጥመኝ ይችላል ያው አባትሽ እደመታው የኔ አባት ባይማታም ብቻ ፍቅረኛየን ባይወድልኝ ያችን እከተላለሁ

    • @aminatoche7783
      @aminatoche7783 Před 5 lety

      Enm edma likn liwdw wasna tlyhyn bakh kashwete bey sedtn marthlw

  • @gj1093
    @gj1093 Před 5 lety +25

    እማየ ኑሪልኝ አልጣሺ ምግዜም

  • @farwen4024
    @farwen4024 Před 4 lety +1

    ደሥ ይላል በርቱ እናት ለዛላለም ትኑር

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y Před 7 lety

    በጣም አረፍና አሥተማሪ ነዉ አይ ሠዉ መች ነዉ ምንማረዉ ለማንኛውም ከመጀሀመሪይዉ እሥከመጨረሻወ ይምራል

  • @mekdibelachw8138
    @mekdibelachw8138 Před 8 lety +5

    ከመጀመሪያው. እሥክ. መጨረሻው. በጣም. አሪፍ. ደሥ. ይላል. በርቱ.. .

  • @user-dh8ln1yd5y
    @user-dh8ln1yd5y Před 8 lety +18

    እግዛብሄርን የሄ ትንሽ ልጅ ታናሽ ወንድሜ ሰለምመሰል(ቁርጥ) ከሱጋ ያለሁ ሁኖ ይሰማኛል

  • @user-xn4nq8sm6d
    @user-xn4nq8sm6d Před 4 lety

    ethiopian nays film thanks
    ቡዙህ ቃንዛ ኣልዎ
    ግን ብጣአሚ ጡኡም አዩ
    ዝገርም አዩ

  • @basherali9086
    @basherali9086 Před 5 lety +2

    Wow bayee nama gammachisa

  • @do7a20081
    @do7a20081 Před 5 lety +4

    የእናት መከራ ኡፍ😢😢አልጣሽ እማይዬ ከጎኔ

  • @user-rk5qi1xv9o
    @user-rk5qi1xv9o Před 7 lety +13

    wowwww እንቅልፌን አጥቸ ባይም በጣም ምርጥ ነው!!!!!

    • @oneloveethiopian915
      @oneloveethiopian915 Před 7 lety

      ያልኖርኩት ልጅነት በእምባ የፈጀሁት menaw tadya enda wusha wuwwuw mitiyiw kkkkkk

    • @mamaf1225
      @mamaf1225 Před 4 lety

      @@oneloveethiopian915 ክክክክክ

  • @user-kh7bl3ds4l
    @user-kh7bl3ds4l Před 5 lety +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ልጂቷን በጣም አድንቂያታለሁ

  • @sohelfakir898
    @sohelfakir898 Před 8 lety +1

    Wow betam arif new !hulachihunm enamesegnalen! gn ewnetegna fikire be film ly bcha hone inji!

  • @balkachewmulu1365
    @balkachewmulu1365 Před 5 lety +7

    2012የሚያይ Like

  • @user-it3tq8no4t
    @user-it3tq8no4t Před 8 lety +3

    በጣም ምርጥ ....እናትየዋ በጣም ያሳዝናሉ....እናት ስታለቅስ በጣም ያማል

  • @user-cq8bx9vv9g
    @user-cq8bx9vv9g Před 6 měsíci

    ብዙ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ አስተማሪ ፊልም

  • @t.g8085
    @t.g8085 Před 8 lety

    በጣም በጣም አሳዛኝ ነው ። ፍቅር ደስታ ብቻ ሳይሆን መከራም የበዛበት ነው። ትግስት ካለ ሁሉም ሀላፊ ነው። መጨረሻው ደስ ይላል እዩብ እንኳንም ዳንክ ። ገፊ እንጅ ተገፊ ወድቆ አይወድቅም ። ሀሪፉ ነው ።

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl Před 5 lety +3

    ቲ ፍቅር በድራማ ደሀ ወንዶች ቢፈቀሩም ይፈለሰበቸዋል ሰለዚህ ደሀ ደሀ ነው ማግባት ባለነበት ዘመን

  • @kuwaitsara9263
    @kuwaitsara9263 Před 8 lety +4

    እረ ሲይምር ግን ማዙካ አስለቀሱኝ ቤቢ ደሞ ስወድክ

  • @egziyabharfkrnewu9314
    @egziyabharfkrnewu9314 Před 8 lety +3

    ewunet betam newu des emilewu yasaznalm

  • @halahelen9743
    @halahelen9743 Před 8 lety

    በጣም ያምራል ከናዝሬት አለፍ ብለክ ሀገርክ ወንጂ ላይ ምርጥ ፊልም እንደምትሰራ ተስፋ አለኝ ሆይሽ በርታልን ጎበዝ

  • @jameelajame4713
    @jameelajame4713 Před 7 lety +9

    ግን እደት ሰው ባገሩ ሰው ላይ ይጨክናል። ይገርማል አገራችን ምን አይነት አውሬ ማሆኖን አሳያችሁን

    • @h-y378
      @h-y378 Před 7 lety

      Jameela Jame ... btam

  • @user-yh5kx9sh2r
    @user-yh5kx9sh2r Před 7 lety +3

    በጣም አርፍ ነው ግን እንደኔ ያለው ችሎ ማየት አይልም ምክነያቱም እኔም እህቴ የናቴ ልጅ በጋብቻ ምክነያት ከአድስ አባ ወደ አዋሳ ሄዳ ነበር ይኸው አንድ ልጇን ትታ አ15 አመት በላይ ይሆናታል ብትንሹ ታድያ ከናታችን በስተቀር ሁላችንም ትመችቶት የጠፋችሁ ነበር ያሚመስላን ግን አበርረች
    ልጇ እናት አባት የለውም
    እናቷ ትመጣለች እያለች ትጠብቃታልች
    ዝናሽ መሸሻ ትባላልች
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bu8yh5pb8c
    @user-bu8yh5pb8c Před 7 lety +1

    ዋዉ ቢያስለቅሰኝም ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ የሚል መልክት አለው

  • @razanalsenan6801
    @razanalsenan6801 Před 8 lety +3

    wow betam arif new
    wey enat eko sele lejochoa hulem talkesalech fikrem behon mesewaitnet yeteyikal

  • @delinajones786
    @delinajones786 Před 8 lety +6

    "ፈቅር ለሰው ሳይሆን" .,.,."ሰው ለጥቅም ሞተ" !

  • @user-xh3pj1ft7u
    @user-xh3pj1ft7u Před 8 lety +1

    this is beauty and amazing movice

  • @user-ft3rj9cc6d
    @user-ft3rj9cc6d Před 8 lety +3

    እርሱ እና የፊልሙ ይዘት የማይገናኝ አይ ደራሴና አዘጋጅ ቲሽ አማረኛ ፊልም በቃ ማየት ጨርሶ አስጠላኝ😏

    • @Fa-ey2uf
      @Fa-ey2uf Před 7 lety

      ቤሊ የነይማር አፍቃሪ

  • @korkumaafrika9215
    @korkumaafrika9215 Před 8 lety +9

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው! ግን እኔምለው በኢትዮጵያ ሲነማ ውስጥ ያለ እናት ሴት ልጃቸውን የሚያሳድጉ ገጸባህሪያት አልበዙም?
    በተለይ አርቲስት ተዘራ ለማ ብዙ ፊልሞች ላይ ያለናት የሚያሳድግ አባትን ገጸባህሪ ወክሎ መስራቱ ፈልጎት ይሆን መገጣጠም አልያ የወቅቱ ፋሽን?

    • @user-ec7wj7ky4s
      @user-ec7wj7ky4s Před 8 lety +1

      የኔም ጥያቄ

    • @darlingdarling9734
      @darlingdarling9734 Před 8 lety +1

      የኔም ጥያቄ ነው እናት ብቻዋን ታሳድጋለች በብዛት አባት ግን?

    • @user-ec7wj7ky4s
      @user-ec7wj7ky4s Před 8 lety +2

      ብዙ ግዜ ፊልሞች ላይ እናት አባት የግድ መሞት ለምን እንደሚኖርባቸው አይገባኝም ???

    • @darlingdarling9734
      @darlingdarling9734 Před 8 lety +1

      +Sete A አብዛኛው የሀበሻ ወድ ይክዳል ልጁን እና ሞቱ ይባላል

    • @mihretmeshesha7349
      @mihretmeshesha7349 Před 7 lety +1

      kaldersebesh ayegbashem leza nw

  • @mimi5772
    @mimi5772 Před 6 lety +1

    በርግጥ አስተማሪ ነው እናትየው ግን ሲያሳዝኑ እንዲ አይነት ፍቅርስ የለም ፊልም ላይ ብቻ ነው እንጂ

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 3 lety +1

    በዚች ምድር እደእና የለ ምንም ነገር የለምለካ እማ እወድሻለሁ ሲታሳዝን እናትዮዮቲ

  • @Ssss-ys3hb
    @Ssss-ys3hb Před 7 lety +10

    ታስጠላ የከ ብስብስ ሽማግሌ እኔ የገርመኝ ምን አስቀናው በልጅ እሱ አያግባት