እንዳትረሳው ሙሉ ፊልም Endateresaw Ethiopian full film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • እንዳትረሳው ሙሉ ፊልም Endateresaw Ethiopian full film 2021
  • Zábava

Komentáře • 195

  • @lijseni6991
    @lijseni6991 Před 3 lety +61

    የማዳም ቅመሞች ፆም እንዴት ይዟችዋል ፈጣሪ ያበርታቹ ፆም ፀሎታቹ ይሰማ በሚቀጥለዉ ሀገር ገብታቹ ከቤተሰቦቻቹጋ የምትፆሙበት ፆም የምትፈቱበት በደስታ በአል የምታከብሩቀት ይሁንላቹ😍🙏

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +97

    የቴድ አድናቂወች እጅአውጡ ልቁጠራችሁ

  • @lijseni6991
    @lijseni6991 Před 3 lety +81

    እንኳን ለህማማት አደረሳቹ ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች🙏😘😍 ሳላም ለሀገራችን ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን አሜን🙏😍

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Před 5 měsíci +5

    ይችን ኮሜን የምታነቡ ሑሉ በያላችሑበት የልኡል እግዚያብሔር ጥበቃ አይለያችሑ🙏🙏🙏

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 Před 3 lety +8

    አሳቃችሁኝም አስለቀሳችሁኝም የእናት ነገር አያችሁልኝ እናቴ ወንድሜ ከቤት ካባቴ ጋር ተጣልቶ ሲወጣ መቀነት ታጥቃ ነበር እየየ ስትል የምትውለው ብቻ አሁን ላይ እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሜ ነብስ አውቆልኝ ባለትዳር ሆኖ እየኖረልኝ ነው እኔ ራቅ ብዬ ደህና መሆናቸውን ስሰማ የውስጤ ደስታ ከምንም በላይ ነው😔💕

  • @hanan858
    @hanan858 Před 3 lety +22

    Kkkkkkkkkkkkkkk ሽማግሌዎቹ ናቸው በሳቅ ጦሽ ያደረጉኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንግዳሰው ያለበት ፊልም ሁልጊዜ ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር በያለንበት ይጠበቀን ሠላም ለሀገሬ ለወገኔ🙏🙏🙏

  • @Titay2348
    @Titay2348 Před 3 lety +6

    እንኳን ለስምንተኛው ሳምንት ህማማት አደረሳቹ አምላክ ፀሎታችንን ይስማልን ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ሀገር ሠላም ስትሆን ነውና ሁሉም ሠላም የሚሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክልን ዘረኛ ያልሆነ ብቻ ንፁ ኢትዮጰያዊ🇪🇹❤👍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +9

    ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ የሽማግሌዎቹ ነገር 🤣🤣🙈🙈

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 Před 3 lety +7

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ.......

  • @adanegirma4843
    @adanegirma4843 Před 3 lety +9

    ዋው ደረጃውን የጠበቃ ምርጥ ፍልም።

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +9

    የቀየነው ግን በጣም ያዝናናል ያላያቹህት እዩት

  • @elsij2305
    @elsij2305 Před 3 lety +3

    Who came here for Engdasew (Teddy) and Zerihun Asmamaw? ❤

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 Před 3 lety +12

    የታየ ፊልም ቢሆንም ግን ሀሪፍ ነው እዩት ያላያችሁት

  • @user-kd5ts6cl5g
    @user-kd5ts6cl5g Před 3 lety +49

    የቴዲ አድና ቂወች የት ናችሁ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 3 lety +5

    የኛ ምርጦች እንኳንደና መጣቾሁ ከፋስጋ በኃላ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @user-fe7cx8qb5y
    @user-fe7cx8qb5y Před 3 lety +6

    ውድ የመዳም ቅመሞች እናንተንም መዳም ያርጋችሁ

  • @user-hh7wu7zd6o
    @user-hh7wu7zd6o Před 3 lety +2

    አሜን እንኳን አብሮ ብስላም ለእዚች ለትባርክ ቅን አሙስ ፅሎት ብስላም አደርስን

  • @H_pire
    @H_pire Před 3 lety +4

    Betame arife movie 🎥 katelubete! This movie should definitely win the Guma award 🥇!!

    • @_AloS
      @_AloS Před 3 lety

      የምርሽን ነው?
      ውጭ ከዚ! 🤣🤣

    • @H_pire
      @H_pire Před 3 lety

      @@_AloS don’t be mad I just love the movie 🙄why dose that bother you 🤔

    • @_AloS
      @_AloS Před 3 lety +1

      @@H_pire i was not mad & it doesn’t bother me ere behg hoo
      I was just kidding ... don’t you know ውጣ/ውጭ ከዚህ trend እንዴ 🤣😃

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z Před 3 lety +4

    ኤጭ ያልቃሽ ምአት እንድ ሰው እኮን አስተያየት የሚሰጥ የለም ለፊልሙ እኔ ተመጭቶኛል

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +3

    ዋው ዋው በጣም ፀዴ ነው እዩትማ ጋሽ ከፍያለው ግን አላበዙትም ሆ ቫንዳምን ሆኑኮ

  • @thasupreme7826
    @thasupreme7826 Před 3 lety +2

    ቴዳ እንዴት ናፍቀሽኝ ነበር መሰለሽ ካላንቺ ፊልም አይጥመኝም man

  • @getamesayhailu9080
    @getamesayhailu9080 Před 24 dny

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Před 5 měsíci +1

    በጣም ያሳቀኝ ፊልም 😂😂 👌👌👌

  • @wubineshyutbiwubinashi7400

    Wowowo dasi sitiluuu baxami naw yasaqachuyi

  • @ibrahimfaidadbdusemed8597

    ሰላም በጣጣጣምምምምም ነው የሚያስቆውውውውው ደስ ይላል

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety +1

    አይ መርሳት በጣም ይገርማል አልጋ ስር ያለዉን ብር ማን ይሁን ምያገኘዉ አጎጎኝ

  • @tarikuachende2139
    @tarikuachende2139 Před 2 lety +2

    ዋው ምርጥ ነው

  • @znashworekwo5026
    @znashworekwo5026 Před 3 lety +3

    እንዴት አዳሳቃችሁኝ ውይ

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 Před 3 lety +4

    ባቡጁ ግን ፂምህን ለምድነው ሙልጭ አድርገህ የምትላጨው ያስጠላል በጣም

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +3

    ቴዲ ጠፍቶ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ቴዲዬ

  • @user-nj8ic9od3j
    @user-nj8ic9od3j Před 3 lety +2

    ደስ ይላል

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq Před 3 lety +2

    Teddy, I love you so much, Bertha

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 3 lety

    so በነገሬ ላይ እኔ አድናቆቴ ለሁሉም አርቲስቶች ነዉ የሳቄ ምንጮችኑሩልኝ ተከበሩልኝ

  • @ethiotach3460
    @ethiotach3460 Před 3 měsíci

    ምርጥ ነው

  • @user-bb8rr3mq7u
    @user-bb8rr3mq7u Před 6 měsíci

    Best best film I like it

  • @Asa-xl6jj
    @Asa-xl6jj Před 3 lety +6

    😁😁😁ሽማግሎቹ😂😂😂👌

  • @user-hc6iu8rx4u
    @user-hc6iu8rx4u Před 4 měsíci

    wow arif film new des yelal❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @firywot.getachewfir2049
    @firywot.getachewfir2049 Před 3 lety +2

    wow mirt film new

  • @samisami8428
    @samisami8428 Před 3 lety +3

    ዋይኔ በጣም ነው ያዝነናኝ😂😂😂

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety

    ዘና ያደርግል እናመስግናለን

  • @fritafik8367
    @fritafik8367 Před 3 lety +4

    Omg I am crying for laughing.I like it.

  • @diboraalemseged5481
    @diboraalemseged5481 Před 2 lety

    Bayewu bayewu endihu yemaltegbewu mert film

  • @setotawresearchandprojectc3799

    yetegemaa film

  • @indujed3236
    @indujed3236 Před 2 lety

    Ay gazbi malte eko musib new yamir 😭👌👌👌👌👌🙈

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 3 lety +5

    ምነዉ አሁንስ አይናችንን መቀለጃ አረጋችሁት የዘመነ ጣጤ ፊልም ስትለቁ አይደብራችሁም እዴ🙈🙈🙈🙊🙊

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +4

    Omg I can’t stop laughing😂😂😂

  • @mikeytatek8967
    @mikeytatek8967 Před 3 lety

    Thanks for the movie s

  • @wondyiradalemayehu5688
    @wondyiradalemayehu5688 Před 3 lety +1

    wow what a movie amazing

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 Před 3 lety +1

    Subtitle አንሱ እባካችው በጣም ይረብሻል በዛ ላይ በትክክል አማርኛ አይተረጉምም . እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን።

  • @user-gs4wp7di4o
    @user-gs4wp7di4o Před 3 lety

    ምርጥነው

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 Před 3 lety +5

    ኣሪፍ ነው ኣመሰግናለው

  • @bisratfeleke6521
    @bisratfeleke6521 Před měsícem

    Ayyyyyy ahun ehe film new weyse ye temhert bet drama,, yefilmu idea gin arif neber

  • @elisa8354
    @elisa8354 Před 3 lety +4

    ዋው ደስ ይላል😄😄

  • @mulegadiro9429
    @mulegadiro9429 Před 3 lety +4

    ድሮ ድሮ ለፍልሙ ነበር አስቴት የምጸፍው አሁን ግን...ለአንተ ትቼሀለሁ

  • @martihailu7410
    @martihailu7410 Před 3 lety

    Fikren beamalajin likekulen

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 2 měsíci

    እንደዚህ ለዝሙት ስታቃጥር ትንሽ አታፍርም።
    አቤት የሌቦች፣ ዝሙተኞችና ግብረሰዶማውያን ብዛት!
    ይሄ ነው ባህልና ኃይማኖት ለማጥፋት የተዘረጋው አዲሱ ሥርዓት ።

  • @UgufuHfjfj-oq1pl
    @UgufuHfjfj-oq1pl Před 6 měsíci

    ገራሚ ፊልም

  • @yebizuhandemeke
    @yebizuhandemeke Před rokem

    best movie

  • @EeEe-rj5zz
    @EeEe-rj5zz Před 10 měsíci +2

    Wawe

  • @user-zf2sc8cc6i
    @user-zf2sc8cc6i Před 3 lety +4

    Tedsho 💜💜😘

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 Před 3 lety

    Das yamil fillm new

  • @hananaw9725
    @hananaw9725 Před 3 lety

    Tediye arif film new

  • @jenenusdassalenydula3219

    Thanks

  • @chakatube4827
    @chakatube4827 Před 3 lety +1

    አንድ ሰው ስለፊልሙ አስተያየት የሚሰጥ ሰው ይጥፋ ጉድ እኮ ነው

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před rokem +1

    እዉይ ነፈርኩኝ ሽማግሌዎቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety

    ዋው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    ዘርዬ ባቡጅ ቴዶ ስዋዳችሁ

  • @ayantusisay5523
    @ayantusisay5523 Před rokem

    Nice

  • @tadelchbekele4089
    @tadelchbekele4089 Před 3 lety +3

    Teddy sewdek iko

  • @tilaun206
    @tilaun206 Před 3 lety +1

    Wowwww

  • @hannadagefu9111
    @hannadagefu9111 Před 3 lety

    ሁሉም ለመልካም ነው

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 Před 2 lety

    Nice movie

  • @artistmekonnenleake3004
    @artistmekonnenleake3004 Před 3 lety +2

    በጣም የቆየ ፊልምነው ምንም አይልም

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn Před 3 lety +1

    እንግዳ ሰዉ አለበት ልየዉ ወይኔ ስወዴዉዉ

  • @Ali_Abdel01
    @Ali_Abdel01 Před 2 lety

    Wow ነው

  • @nasman2203
    @nasman2203 Před 3 lety

    Sidebir ris keyirachu yayenewun film inde adis

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 Před 3 lety +1

    Materbu ye dro film nw

  • @dibbadib9791
    @dibbadib9791 Před 9 měsíci +1

    ዎኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 6 měsíci

    የታየም ቢሆን ያላየ ይመልከት በቃ አትጫጩ

  • @_AloS
    @_AloS Před 3 lety +1

    ይሄ ፊልም ከወጣኮ 1አመት አልፎታል እንደ አዲስ ፖስት ምንሼ ነው 🤔

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Před 3 lety

    ደስ ይላል😂😂😂

  • @fetengobeze1728
    @fetengobeze1728 Před 2 lety

    Wowyemral

  • @raheitamrat6066
    @raheitamrat6066 Před 3 lety +1

    woooowww

  • @michaelt5773
    @michaelt5773 Před 5 měsíci

    1ኛ ኖ

  • @rahel2573
    @rahel2573 Před 3 lety +1

    Arf new bertu

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 4 měsíci

    እንዴት ዓይነት ግም አለሌ ናት?
    ጓደኛዋን ለሽርሙጥና ትገፋፋለች። ገላቸውን ብቻ ሳይሆን
    አገር ያረከሱ ማፈሪያዎች።

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite

    😁😁😁😁😁😁gena salayew gedelachugi besaqe

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq Před 3 lety

    that's nice

  • @mesi5687
    @mesi5687 Před 3 lety +3

    ምንሼ ነው ድጋሜ የምተለቁት

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    ሽማግሌወች በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂 መጠጣት ጥሩ አደለም

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před 6 měsíci +1

      እኔስ ብትይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mp8st3ku1g
    @user-mp8st3ku1g Před 5 měsíci

    እኔ እራሱ ሽማግሌዎች በሳቅ ነዉ ይግደሉኝ

  • @gashibisrat9555
    @gashibisrat9555 Před 2 měsíci +1

    እንደ እናንተ አይነተ ደደቦች አላየውም

  • @muslimnang9792
    @muslimnang9792 Před 3 lety

    ESKII WUD ETHIOPIA NOCH
    MUSLIM & KIRSTAN DUWAA ADRGULING HULACHUM
    IYAA SOM LAYII NACHUNAA
    YASAFKUT KALGABACHU
    YA GABAWU SAWO BA AMARINGAA SAFUT
    BA SALOT BA DUWAA DERSULING🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚❤️💙💙💙❤️♥️♥️♥️♥️♥️🌹👆👆👆👆👆👆🧡🖤🧡🖤🧡❤️🇪🇹🤲🙏

  • @smarttube3196
    @smarttube3196 Před 3 lety

    nice

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye7169 Před 3 lety

    Wow🇪🇹

  • @tube-dk2yr
    @tube-dk2yr Před 2 lety +1

    Ere enze yenklu shebawoch gedlogn🤣😅😂🤪

  • @BettyGermay
    @BettyGermay Před 4 měsíci

    Er besak motku

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉ

  • @user-hp5bh3fh7w
    @user-hp5bh3fh7w Před 3 lety +2

    የታየውን ትደግማላችሁደ