የኛ ሰፈር ሙሉ ፊልም Yenga Sefer full Ethiopian film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2021
  • የኛ ሰፈር ሙሉ ፊልም Yenga Sefer full Ethiopian film 2021
  • Zábava

Komentáře • 203

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +178

    ይችን ለምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ሰላም ይሰጣችሁ🙏🙏🙏

  • @rahel2573
    @rahel2573 Před 3 lety +115

    ሰለም ያገሬ ልጆች እንደኔ ያገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው😥😥😥😥

    • @cherekavibes5841
      @cherekavibes5841 Před 3 lety

      Mugnu

    • @user-xu3bk2us5p
      @user-xu3bk2us5p Před 3 lety

      እረሁሉምናፍቆናልውዴያገሪልጅ🙏ዱአአድርጉአላህሠላምያድርጋት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🌹

    • @zethiopiayoutube1443
      @zethiopiayoutube1443 Před 3 lety

      አሁንስ ነግቶ ምን እሰማ ይሆን እያልኩ አስባለሁ😥😥😭😭💔

    • @heregewoinenatuannafaki3686
      @heregewoinenatuannafaki3686 Před 3 lety

      ከምርጫው በሃላ ይረጋጋል አይዞን

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ Před 3 lety

      @Million Amede ደምርኝ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +46

    ውድ የተዋህዶልጅች መልካም በአል ከወዱሁ በሰደት እደኔ እደኔያላች አይዞችሁ ያልፋል

    • @user-uk8rv2de1n
      @user-uk8rv2de1n Před 3 lety

      አሜን(3) እንኳን አብሮ አደረስን

    • @mansours728
      @mansours728 Před 2 lety

      እንኳንአብሮአደርስን🙏🙏

  • @salamteferi8475
    @salamteferi8475 Před 3 lety +27

    ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያዉርድልን 😢🇪🇹🤲አሜን 🤲

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Před 3 lety +16

    የሄኖክ ወንድሙ ፍልምች በጣም ነው ምወዳቸው እና ስራየ ብየ ምጨርሳቸው ጎበዝ ነህ ቀጥልበት ስኬትህ ጣራ ደርሶ ታያለ ጎይታ ይባርክህ

  • @werkhabelete3269
    @werkhabelete3269 Před 3 lety +59

    ዘጠኝ ወሬ ነዉ መዉለጃየ ደርሷል ግን የመጀመርያየ ስለሆነ ነዉ መሰል ፈራሁ ምክር ቢጤ ካላቹሁ እህቶች ለግሱኝ 😥

    • @hss1287
      @hss1287 Před 3 lety +5

      በሰላም ተገላገይ እህቴ እኔኳ አላውቅም ግን አይዞሽ መታደል ነው እናት መሆን

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y Před 3 lety

      እመቤቴ ማረያም በሰላም ተገላግልሸ

    • @user-rr7mg3rh1i
      @user-rr7mg3rh1i Před 3 lety +1

      እመቤቴ ማርያም ትድረስልሽ

    • @tigisttigist9156
      @tigisttigist9156 Před 3 lety

      እመብርሀን በስላልም ትገላግልሽ አይዞሽ

    • @hannabeyene7440
      @hannabeyene7440 Před 3 lety

      ayzwse Yana mare emabata tekrabese

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +33

    መልካም የፆም ወቅት ያርግላችሁ ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +42

    👆👆👆የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-kd5ts6cl5g
    @user-kd5ts6cl5g Před 3 lety +5

    ድህነትን ማባረር ሲያቅታቸው ድሃውን ጎዳና ለጎዳና ያሯሩጡታል በትክክል

  • @user-kd5ts6cl5g
    @user-kd5ts6cl5g Před 3 lety +13

    የሄኒ አድናቂወች የት ናችሁ እናመሠግናለን ምርጥ ነው

  • @gameofbloody6922
    @gameofbloody6922 Před 3 lety +1

    Wow Best movie 🎥 Migerarimu acteroch New Yetesatfubet Yabede New Wow love the way they were Acting! 🍿 God Bless Ethiopia Amen...... mama Ethiopia. ❤️

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety +3

    አሳዛኝ፣አስተማሪ፣ ጥሩ ትምሀርት ያለው ታሪክ ነው!!!!

  • @user-zj9xp9hk8d
    @user-zj9xp9hk8d Před 3 lety +4

    አዲስ አይደለም ግን አሪፍ ፊልም ነዉ ያላያቹ እዮት

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 3 lety +2

    አሪፍ ነው ያስተምራል ሄኖክ ትችላለህ በቃ መኮንን እንደዛው አንደኛ ነህ

  • @jb831
    @jb831 Před 3 lety

    Nice film

  • @susuyusuf7229
    @susuyusuf7229 Před 3 lety +1

    ዋው ምርጦቸ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @user-nb2kr4wu3f
    @user-nb2kr4wu3f Před 3 lety

    መሳይየ ከሚዛን ድራማ ሳጨርሰው በወጣህው በጣም አዝኘነበር እኳን ደህና መጣህ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +23

    እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች

  • @user-pt1uc5hq3o
    @user-pt1uc5hq3o Před 5 měsíci

    ቆንጆ ፊልም ሄኒ ያለበት ፊልም ባያምር ነበር የሚገርመዉ❤❤❤❤

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +2

    አሪፈ ነው ልሹፈው😍

  • @fantayeleggese3030
    @fantayeleggese3030 Před 3 lety +2

    እምነ የኢትዮጵያ። ትነሳዬ ደርሶል ።።።። ሁሉም አሪፍ ይሆናል።

  • @senaitabera2679
    @senaitabera2679 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @sawalha6666
    @sawalha6666 Před 2 lety

    በጣም ያምራል

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    Amen amen konjo

  • @ethiozhabesha365daynews4

    waw betam new des ymiel

  • @kalidyasin1006
    @kalidyasin1006 Před 3 lety +1

    wow mirt filem

  • @sisay2793
    @sisay2793 Před 3 lety +10

    😃😃😃😃😃የዛሬ ኮሜንት ከላይ እስከ ታች እቺን ምታነቡ ነው ሚለው ስለፊልሙ ወፍ የለም😄😄😄

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 3 lety

    አሪፍ ነው

  • @emuyeerko6445
    @emuyeerko6445 Před 3 lety +1

    Yekoye film new echiii

  • @helenanjar3799
    @helenanjar3799 Před 3 lety +1

    ሁሉም የኢትያጵያ ህዝብ ነው የናፈቀው ስላም

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 3 lety +2

    የአገሬ ልጆች ይሄ ፊልም አላየነውም እዴ የረመዳን ጥግራ ላይ ናቸው ለማንኛው ጠሪቻችዋለሁ😂😂❤ ፈታ እያላችሁ

  • @user-op8mn2vz9v
    @user-op8mn2vz9v Před 3 lety +1

    መጨረሻው በጣም ያምራል አሁን ያለንበትን ሁኔታ ይገልፃል

  • @user-kn8yp4no4z
    @user-kn8yp4no4z Před 3 lety +1

    Wow

  • @user-wk1ti1od1o
    @user-wk1ti1od1o Před 3 lety +1

    ከዝ በፍት የያሁት ነው ከለየቹ እዩት ምርጥ ፍልም ነው እሽ ግን በዝ ሰሞን ሚለቀቁት በሙሉ የወራድ ፍልም ነቻው

  • @rahel2573
    @rahel2573 Před 3 lety +8

    ደሀ ስትል 😂😂ሀ አለ😂😄

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 Před 3 lety

    አቡሽ መሞት የለበትም ነበር ሄኖክ ግን በሄደበት ደግነቱ እፉፉፉፉፉ እንኳን የኢትዮን ሀብታሞች ፀባዩ የአረብ መዳሞቾን ልጅ ራሡ ፍቅር ውስጥ ይከታል

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +1

    መቸነው እምለቁት ሶስሀት እንጠብቃለን ልል ነበር በካ ከፋሲካ በሆላእናየዋለን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

    እውነቱን ነበር የሚሰክረው ልጅ፣ "ተው በራሳችን በክልላችን" ነው የሚሻለው እንዳለው ጣጣ መጣባቸው.. አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ!

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety

    አገራንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @jawwaljw5720
    @jawwaljw5720 Před 3 lety +2

    ውይግንልጁ ባይሞት አሪፍ ነበር😭😭😭😭😭

  • @berbere4478
    @berbere4478 Před 3 lety +3

    ይች ፊልም በ Addis films ኣገኝሁዋት በ 720p ንጻራ ማለት ነው

  • @jerytube5481
    @jerytube5481 Před 3 lety +1

    Gn lemendenw andefilm ende adis hulem melkut yedebral eko

  • @breethio4233
    @breethio4233 Před 3 lety +1

    aref felme yenga sefere

  • @elishadayisonofgod6667
    @elishadayisonofgod6667 Před 3 lety +1

    new one or not.............

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Před 3 lety +1

    የሀገራችን ድራስችን ግን ምን አይነት ድድብ መሀይምናችው ስው ከልሞተ ፍልሙ አያልቅ ተተተ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +3

    ሄኒ አድናቂህ ነኝ አክባሪህም🙏

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    Tinshu liji siyasazin yene qonjo

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 Před 3 lety +1

    ልጁ መሞቱ ሲያሳዝን ውይ

  • @konjittesfaye7169
    @konjittesfaye7169 Před 3 lety

    😭😭😭😭😭😭💔

  • @-hamilreaction2219
    @-hamilreaction2219 Před 3 lety

    gn lemndnew yekoye film mtlekut a?

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj Před 3 lety +15

    ፍሲካን የትነው ምታሳልፍት እኔ መዳም ኩሽና

    • @bettytube2
      @bettytube2 Před 3 lety +2

      ተገዳቹ የምትሰሩ ይመስል ማዳም ማዳም አትበሉ ቦጥራቃ ሁላ

    • @user-qe1bg6sl3t
      @user-qe1bg6sl3t Před 3 lety +1

      @@bettytube2 በትክክል

    • @feti6449
      @feti6449 Před 3 lety

      @@bettytube2 አትፍረድባቸው ውዴ ከሀገራቸው ሲወጡ አላማ ያላቸው አይመስለኝም እንደነዚ አይነት ሰዎች

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 Před rokem

      ❤❤❤❤

  • @user-xl8yf7vw4w
    @user-xl8yf7vw4w Před rokem

    ሄኖኬ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ci2dc6oj6x
    @user-ci2dc6oj6x Před 3 lety +2

    አገረችን ሰለም የሪግልን

  • @wondyiradalemayehu5688

    six years behind

  • @disee7846
    @disee7846 Před 3 lety +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u Před 3 lety

    እረ ሼም ነዉ አዳዲሱን ልቀቁልን በጣም የቆየ ፊልም ነዉ እረ አትጫወቱብን😎

  • @bezibezi6619
    @bezibezi6619 Před 3 lety +1

    Ekwan adrsachu

  • @divorashow7896
    @divorashow7896 Před 3 lety +1

    Ye hager tasifa bekirisitos naw yemiyamin

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před 3 lety +1

    Mechereshaw zgi askeyami newe yeleju memot😏😏😏😏

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 Před 3 lety +2

    ሲጀመር በድጋሚ ነው የለቀቁት ምን ሁኗችው ነው

  • @fanitube3414
    @fanitube3414 Před 3 lety +1

    Yekoýe felim new menw like lemlikem new

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    Henok misikin honeki sisera sitasazin

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +6

    በቃ ፊልም ከሀብታምና ከደሀ ውጭ የለም ኧረ ተው ተው እጭ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    በቃ ቃናን ኤያየሁ የኢትዮ ፊልም እያመለጠኝ ነው ወይይይይይ

  • @sayedahmada7804
    @sayedahmada7804 Před 3 lety +2

    እኔ ደግሞ አድስ ነው ብዬ🙄

  • @fanitube3414
    @fanitube3414 Před 3 lety +1

    Enukan abero adersen wede yetewahedo lejoche melkam some

  • @user-fn6yc1lo1k
    @user-fn6yc1lo1k Před 7 měsíci

    🥰🥰

  • @kalidyasin1006
    @kalidyasin1006 Před 3 lety +1

    ጩጬው ያሳዝናል ግን

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +5

    እባካችሁ ለነጭ ስእል የምትሰግዱትን እና የምትፀልዩትን ነገር አቁሙ ፣ የነጮቹ መሳቂያ አንሁን

    • @adanechababu7980
      @adanechababu7980 Před 3 lety +2

      ደነዝ ማን ለስእል ይሰግዳል መጀመርያ የስእሉ ትርጉም ይግባሽ ነቀዝ

  • @ayelegirma5612
    @ayelegirma5612 Před 3 lety +1

    AYEE BEZA MESREK NEW TRUW WEYS EGODANA LAY YETM YHUN NEGDO MENOR YASAZNAL BEZA any blu masses tchlaleh ebakh asbbet

  • @Medical_Lab626
    @Medical_Lab626 Před 2 měsíci

    😊😊😊

  • @mmhh1145
    @mmhh1145 Před rokem

    😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    Mokiye siwadot rejim idime ina xena yisixilin bexam new tiwanaki yemimechenyi

  • @garadoogaradoo3174
    @garadoogaradoo3174 Před 3 lety

    Trefoil save Name

  • @asrattaddesse1883
    @asrattaddesse1883 Před 2 lety

    Vides

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před 3 lety +1

    ስላም ተወዳጆች.....

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 3 měsíci

    በዚህ ብልሹ አስተዳደር የባለሥልጣን ልጆች ሴቶች ወንድ ይጠልፋሉ፣ ይደበድባሉ።

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Před 2 lety

    yih lij eweneta lay yeserachiw nech a??????????

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +1

    የታየ ፊልም ለምን ነው የምትደግሙት እንዳድስ ደግሞኮ ፓስታችሁ ሰአት ማስጠበቃችሁ

  • @user-ju7zp4zz2v
    @user-ju7zp4zz2v Před 3 lety +3

    የገጠር ፊልም ነፈቀኝ

  • @SamsungPrime-cg1rk
    @SamsungPrime-cg1rk Před 3 lety

    የሆኖክ አፍቃሪ ነኝ

  • @user-wj2zv4mx6n
    @user-wj2zv4mx6n Před 3 lety

    ደሀሀሀሀ ሀብታምም

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +1

    አረ ተው የመዳም ቅመሞች ተው ስለፊልሙ ብቻ አውሩ ምድነው ሌላ ወሬ መበሽረክ አሪፍ ፊልም ነው

  • @betiyegoraw4673
    @betiyegoraw4673 Před 2 lety

    ኧረ ስለ ፊልሙ ኮምቱ ሌላ ታሪክ አትቀላቅሉ

  • @user-zp3iz4bz6n
    @user-zp3iz4bz6n Před 3 lety +6

    ግን ሸቃሎች መቸ ነው ስለፊልሙ ብቻ የምታወሩት🤨🤨🤨🤨🤨

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 Před 3 lety +1

    ሶደሬም መገረብ ጀመራቹ የታየ ፊልም

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 3 lety +1

    ሀምሳ ሎሚላይ ልጄ ሁኖ የሰርው ልጅ አየውት

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 Před 3 lety

    አድ እንኩዋን ስለፊልሙ ኮማች ይጥፋ

  • @nigatwasurafel5860
    @nigatwasurafel5860 Před 3 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰😪😪😪😪

  • @niiiniii6500
    @niiiniii6500 Před 3 lety

    ሰ ጰጰጰ

  • @djjej4519
    @djjej4519 Před 3 lety +1

    የታየ አደለ

  • @susususu3837
    @susususu3837 Před 2 lety

    የዚ ደራሲ ስራህ አይመስጥም የተሻለ ለመስራት ሞክር

  • @jembinoumuh6000
    @jembinoumuh6000 Před 3 lety +1

    Bad ending .... I don't see the purpose of killing the kid

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 3 měsíci

    ምግብ እየተበላ ሽንት ቤት ትጠይቃለች።
    ከላይም ከታች እየዋጡ መቆሸሽ ብቻ።

  • @tsion3975
    @tsion3975 Před rokem

    ሞኮንን ግን ድሮ ሽማግሌ ነበርክ 😂😂

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 Před 3 lety +2

    እናተ የሆነ ነገር ልገራችሁ ፍቅር ያዘኝ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Před 3 měsíci

    አሁን ደግሞ ባለመኪና ሴቶች ወንዶችን መጥለፍ ጀመሩ።
    አቤት የብልግና ሥርዓት መባባስ!!!

  • @kalidyasin1006
    @kalidyasin1006 Před 3 lety

    moke findata honehal abo yamiral

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 3 lety

    I don’t like the ending