Pardon me as i dont have amharic on my computer so i had to comment in English. That said, this is by far The best Ethiopian Movie i have ever came accross. deserves to win every award. The actors, the production, the entire story was made excellent..The intertitles, subtitles...name it! Love it.
ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር
እድሜና ጤና ይሰጣችሁ🙏🙏🙏
Amen amen
Amen amen amen
❤❤❤Amnnne Amnnne Amnnne
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤
ሚኪ እኮ እሱ ሆኖ ሌሎቹም እውነት እንዲሆኑ ያረጋቸዋል።
ሚኪ እድሜ ከጤና ይስጥህ። ኑርልን።
እስኪ የሀገራችን ሰላም የናፍቀው በላይክ
በዚህ ፍልም መቸም ሀብታሞች መማር አለባቸው አንድአንዶች መውለድን እንደእቃ ያዩታል ሲያምራቸው ብቻ የሚያዩት ከገንዘብ እና ሀብት መታወቅ በፍት ልጆቻችንን ከምንም በላይ ናቸው እነሱ ፈልገው ሳይሆን እኛ ፈልገን ነው ያመጣናቸው ስለዚህ በፍቅር ማሳደግ ይጠበቅብናል ሲያጠፉ በምክር ነው እንጂ ይሄ በዱላ መቀጥቀጥ መቅረት አለበት
አንቺስ ከድህነትሽ ምን ተማርሽ😢😢
ከድህነት መውጣት የፈለግሽ አትመስይም !
Yewstuan tenagerech enji kedhnet mewtat mayfelg ale ende😮😮😅
@@fun-loving7625mne malte new
Eyhen film 2016 eyaye yale este like yegchegn....👍
ሚካኤል ሚሊዮን ያለበት ፊልም ሁሌ ሚያሳዝንና ሚያስለቅስ ነወ ብቻ ደስ የሚል ተዋንያ ነው
እናትዬዋ ምርጥ ተዋንያን ነች
በጣም
በደሰታ እና በልቅሶ ነው ያየሁት 😢😢❤❤ አሰተምሮኝል እዉነት ❤❤❤
ሚኪዬ ስወድህ ባለቤትህም የትወና ብቃቷ ልዩ ነው አሁንም በእረኛዬ ድራማ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በፍቅር ያኑራችሁ
ያምራል የወደዳችህት ላይክ
ኡፍፍፍፍፍ ማነው እደኔ በመጨረሻ ያስለቀስው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
የቆየም ቢሆን ያላየነው እንይ ያያቹ ዝም በማለት ተባበሩን 😎😎😎😎😎
Lik nesh inem gan ide adisi iyayehuti no alyahumi nbr
@@bezawittamirati5021 እሺ አብረን እንየው ውዴ
😆😆🤔🤔🤔
@@walid-hb4et 😊😊
ደሰ የሚል ፊልም በሳቅና በባ ጨረሰኩት
Pardon me as i dont have amharic on my computer so i had to comment in English. That said, this is by far The best Ethiopian Movie i have ever came accross. deserves to win every award. The actors, the production, the entire story was made excellent..The intertitles, subtitles...name it! Love it.
Betam konjo astemari film new betam ljto Gobez nat lalam aserot betam gobez edelj hona yemtaerawa
ዋው አሪፍ ፊልም ነዉ የተለየ ፊልም ነዉ ተደጋግመዉ የተሰሩ አይደለም ከዛ ወጣ ያለ ነዉ በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን።
I love this actor
የቆየ ቢሆንም ሀሪፍ ነው
እረ የቆየ አይደለም
Love this actor the best
ዋው ቃል የለኝም
ትልቅ ትምህርት የሚያስተምር ፊልም ነው
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
Thank You Sodere Tv
Yemayselech arif film
በጣም ኣስተማሪ ፈልም ነው I like it ♥👍👌
Wow the best Movie ever
በማለቁ በጣም ተናድጃለው
Yabede film new betam temrebetalehu waw
ጥሩ መልዕክት የምትጠራጠረው ከመፍራት አሊያም ራስ ወዳድ ከመሆን አንጻር ነው።እምነት ለዘላለም ትኑር።
Family Is Best
Mirt movie new thanku 👌
ምርጥ ነበር እናመሰግናለን
ክበሩልን
ግሩም ነው።። እውነት እውነት ይሸታል።።።
ዋዉ ሀሪፍ ነዉ
የቆየ ነዉ ግን ያላያቹ እዮት አሪፍ ፊልም ነዉ👍👍👍
እናመሰግናለን
ምርጥ ፊልም
Can you please increase the light? Thank you.
በጣም አሪፍ ፈልም ነበር
ere unat bhon ferawu
Yemir alekesku
🙏🙏🙏🙏
des YEMLI FILM NEW TNXS HULUTUNM ARTISTOCH EWEDACHEWOLEHU
ዋዉ እሚገርም ነዉ ብዙወች እንደሚታነፁበት ተስፋ አለኝ
አይ ፊልም እናተ ስሩጂ አቦ ❤️ደስ የሚል 😢
betame aref felme new
ምርጥ ፌልም
ያምራል
አሪፍ ነው በርቱ
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
wow wow wow wow ❤❤💖💖✔✔
አሰተማሪ ጥሩ ፊልም መሸለም አለበት
እንዲህ ደስ የሚል የቤተሰብ ፊልም አሳዩን እንጂ ሚካኤል በርታ
ዋውውውው
እናመሰግናለን
ፓርት ቱቱ እንጠብቅ ? ያምራል 👏👏👏👏👏👏
Betam gobez
Miku sewedaw iko mert Etiyopiyawi
እኔም ለሱም ለሚስቱም😁💝
Wow betam megaremi sera new le 3gna geza nw yayewuet
Zafanu batem yamral 🥰
Wow yamirale
Me Too I Am Selfish
የፍቅር ሙዚቃ እሚመቸው ካለ የኔን video ማየት ትችላላችሁ selame shows....,
ያበደ ነው ተባረኩሁ
I Am Bother For Any Humans Jest Respect & Peace
እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም 😭😭😭😭😭😭 በጣም ደስ የሚል ፊልም
Macrsh ly aslakesny wow beautiful girl
wow
wow ❤ anehager eko miki andegna nw❤❤❤
😥😥😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥ena kali yelagn betam alekesikugn 😭😭😭
አንደኛ
ይኸ ፊልም ቁጥር 2 ያስፈልገዋል
Good
ጥሩ ፊልም ነበር እስክሪኑ ላይ የሚፃፍው እንግሊዘኛ ቦግ እልም እያለ አላሳየኝ አለ
በጣመ አረፈ ነዉ እናምሰግናለዉ
☝️🇪🇹👏🏻
Any Things Is Have Search & Reason Some Time Reason Starte From Search
ወይነ ወንድ እኮ መጠበቅ ምባል ነገር አልፈጠረበትም እንዳትሞት ብቻ ፈራዉ አስለቀሰችኝ
Ye abat fikir eko 😭😭😭😭
በጣምአስተማሪነው፡እራሴን፡ለማየት፡ሞክርያለሁ!!!...
😭😭
ልጂቱ ደስ ትላለች
Betam
Mirt abatachew new shibetamu ewnetam alew manim Des aylewim yabekalet hiwet lay yalefe sew sigeba
Betam tetewnal kalatu melktu
😭
Yes Some Women Is Difficult
👌👏👏👍👍👍
Yalayenew enyew esti
😢😢በእባ ጨርስኩት
Besemam 2 ken aselekesachewegn kemer mert new
ሚካኤል።። ናርዶስ።።። መላው ክሩ።።። የተዋጣ ነው።።።
😢😢😢
Yihun mirt nw
delighting more than comedy, meaningful more than what we see, lovely morethan just fun!
አስለቃሱኝ
ሙዚቃው ውስጥ ይነካል የነገን ማን ያውቃል።
አሪፍ ኣስተማሪም ነው ያልወደድኩት ፓርት ግን እናትን ያህል ነገር ወጣቱአ ብሎ መጥራት ስላቅ ነው ነገ ሁሉም ይቅጥላል ምን ያስተምራል እናት ላይ ማላገጥ ት ሽ!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Would like this movie 🎬 wow special events in the first quarter of the most important things that you can get it done with a lot of the time good 👍
😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥
የድሮ ፍቅራቹን ልታድሱት ይመስለኛል መጨረሻዉ ክክክክ
አሪፍ ነው ግን መጨረሻው ምን ይሆን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💘💘💘💘💘💘💘
ኤጭ መጨረሻዉ ያስጠላል
😎😎😎😎