አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 02. 2018
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,6K

  • @nardosshumet382
    @nardosshumet382 Před 6 lety +982

    ከ 1ወር በኃላ ሀገሬ ልገባ ነው መልካም ምኞታችሁን በላይክ ግለፁልኝ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እናንተም በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @web3657
      @web3657 Před 6 lety +7

      Nardos Shumet
      እኔም ልገባ ነው እህት ማር አብርን እንሄዳለን

    • @salamsweetgaril1091
      @salamsweetgaril1091 Před 6 lety +1

      Nardos Shumet ሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ቆንጆ

    • @nardosshumet382
      @nardosshumet382 Před 6 lety +1

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር
      እሽ ውዴ ደስ ይለኛል😘

    • @nardosshumet382
      @nardosshumet382 Před 6 lety

      Salam Sweetgaril
      አሜን ማሬ😘

    • @user-xl4vw4ry5w
      @user-xl4vw4ry5w Před 6 lety

      Nardos Shumet ስላም ግቢ ማርር

  • @seadaseada3809
    @seadaseada3809 Před 6 lety +361

    እስኪ የአለምሰገድ አድናቂ በላይክ አሳዩ ፊይጭ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha Před 6 lety

      Seada Seada please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-he6tv8hs6j
    @user-he6tv8hs6j Před 6 lety +160

    😭😭😭😭እስኪ ከ እምወዳት እናቴ ጋር ሰላም ያገናኝሽ በሉኝ ??እ በ ላይክ

    • @baderjemal2748
      @baderjemal2748 Před 4 lety +1

      አላህይገናኝሽ

    • @hannyhana1090
      @hannyhana1090 Před 4 lety

      Amen

    • @dgst137
      @dgst137 Před 4 lety +1

      እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ከልጇ ጋር እቅፍ ድግፍ አድጋ ታገናኝሽ በመገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ ገብተሽም አስቢን በፀሎትሽ

    • @efremdubai8603
      @efremdubai8603 Před 4 lety

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 Před 3 lety

      እሽ

  • @miftahhawi
    @miftahhawi Před 6 lety +120

    እድለ ወርቅ ከልብ ነብስ ያላት አክትረስ ናት ።

  • @user-ui4xt9gt9b
    @user-ui4xt9gt9b Před 6 lety +262

    አዲስ ነው ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናዮች የሚተውኑበት እስኪ እድለ ወርቅ አድናቂዎች #like ግጩኝ

    • @helinahelina9387
      @helinahelina9387 Před 6 lety +2

      በተዋናይዎች ስም ላይክ መጠየቅ ጀመራቹ ውይ ላይክ

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 Před 6 lety

      ተመስገን አምላኬ ዋው

    • @batoolshehade2674
      @batoolshehade2674 Před 6 lety

      ተመስገን አምላኬ

    • @lemlemlulu6081
      @lemlemlulu6081 Před 6 lety +2

      Yemigera new edeli weraki mirate sew yemiseraw sira tasidemimal alemi segedemi endazaw

    • @eshetuasfaw8325
      @eshetuasfaw8325 Před 6 lety

      ተመስገን አምላኬ
      የሚገጭ ይግጭሽ

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +167

    እናመሰግናለን አራዳወች
    እስኪ አለም ሰገድን እና እድለ ወርቅ ጣሰውን♥ ሚወዳቸው like me
    እኔ ውስጤ ናቸው ♥

    • @user-ys8rl3cr5v
      @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +1

      ወሬ አስጠላኝ ዋው እየም በጣም ነው
      የምወዳቸው💕

    • @ayu-kb8nm
      @ayu-kb8nm Před 6 lety +1

      like

    • @user-ch1cq6do1u
      @user-ch1cq6do1u Před 6 lety +1

      ወሬ አስጠላኝ እኔ በጣም ነው የምወዳቸው ሁለቱንም በተለይ አለም ሰገድዬን ስልኩ ካለሺ ሹክ በይኝ ሲስ

    • @marryhassan5559
      @marryhassan5559 Před 6 lety

      like like like like 😙😙😙

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u Před 6 lety +78

    ውይ አለም ሰገድዬ ያለበት ፊልም ጥርስ ሳያስከድን ነው የሚልቀው በሳቅ ገደለኝ

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 5 lety +24

    እድልየ ስወድሽ እድለወርቅ ጣሰውን የምታደንቁ ላይክ በሉኝ

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 6 lety +278

    በጣም ያናዳል ደራሲው የአረብ ሀገር ሴት ሁሉ የሺሻ ሱሰኛ ናት ያለው ማን ነው ስማችን አታጥፉ ስማቹ ይጥፉ ለብራቹ እያላቹ የኛ ስም ሁሌ የነተ የፊልም መጣፈጪያ አይደለም ሁሉም አንድ አይደልም ለራሷ እንደ ሻማ ቀልጣ ቤተሰቧን የምትራዳ ምስኪን ናት😢😢😢😢

  • @bilisumatube9871
    @bilisumatube9871 Před 6 lety +75

    እድለወርቅ አንደኛ!!!
    ኮከብ የሆነች ልጅ 💎💎🔝
    እስቲ እንደ እድለወርቅ ነኝ የሚትል ሴት?

  • @user-kq5ti5cu7t
    @user-kq5ti5cu7t Před 6 lety +289

    ከስደት ሳልመለስ የበተሰቦቼን ክፉ ነገር አልስማ
    እንደኔ ስደተኛ የሆናቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @robieltesfay2146
    @robieltesfay2146 Před 6 lety +19

    ብዙ ደስታ ብዙ ሳቅ ብዙ ፈጠራ ብዙ ርሕራሄ ብዙ እንባ የሚኣፈስ ጥበብ እጅ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521

    እድሜ ለሌቦች ካየውት ወር አልፎኛል ግን ደራሲውን ሳላመሰግን አላልፍም
    ብዙ ፊልም _ስለ_አረብ_ሀገር ይሰራል ግን ይህ ለየት ያለ እውነትን የተላበሰ ፊልም ነው እኛ አንገታችን ደፍተን የሰው ፊት ገርፎን እየኖርን ለሌሎች ግን ብርሃን ነን ።
    #እድለ_ወርቅ_ጣሰው እናመሰግናለን ገፀ ባህሪውን ሁነሽ ነው የተወንሽው ።ምርጥ ፊልም ነው እንዳያመልጣችሁ እዩት ኮመንታሮች

  • @web3657
    @web3657 Před 6 lety +81

    እግዚአብሔር ይመስገን ከ6 አመት በኃላ ውድ ቅድስት አገሬ ልገባ ነው በጣም ደስ ብሎኛል ውድ እና ብርቅ የሆናችሁ ልጆች ለናንተም ሰላሙን ተመኝውላችሁ ውድድድድድድድ እያደርግኳችሁ

    • @kedisthelil2805
      @kedisthelil2805 Před 6 lety +1

      selam gebi konjo

    • @zain12zain77
      @zain12zain77 Před 6 lety +1

      እግዚአብሔር በሠላም ለሀገርሽ መሬት ያግባሽ

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 Před 6 lety +1

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር ሰላም ግቢልን እህት

    • @user-gc6ez3fk7f
      @user-gc6ez3fk7f Před 5 lety

      እኔም እንዳንችው ነኝ አብረን እንሄዳለን የኔ ቆንጆ

    • @user-xp4pv9ho9v
      @user-xp4pv9ho9v Před 5 lety

      Web ለሀገሬ ሀገሬ ውብ ናት ጎንደር egizabher beselam yesegebashi mareee

  • @udddyydygdffggfufuhyf2374
    @udddyydygdffggfufuhyf2374 Před 6 lety +12

    ምርጥ ፈልም ነው በጣም አስተማሪ የአረብ ሀገር ሴት ለእራሷ ሳትሆን ለቤተስቦች ዋጋ ትከፍላለች ሙሉአለም ጌታቸው አላህ ይጨምርልክ

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g Před 6 lety +18

    ዋውውውው ምርጥ ደራሲ ነው በእውነት ትንሽ ስህተትህን የአረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እባካችሁ ስንቱ ነው እሱን ቀልጦ ለቤተሰቡ ብርሀን የሆነ አንዷ ሴት መጥፎ ከሆነች ሁሉንም ሴት እኩል ታዩታላችሁ ለምን ባለጌም እንዳለ ጨዋም ብዙ ነው እባካችሁ ያረብ ሀገር ሴት ሁሉም አንድ አይደለም እሺ አስቡበት በተረፈ መልካም ነው ሁላችሁም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አለው ♥

    • @rhelmamo5078
      @rhelmamo5078 Před rokem +1

      Menem sehtet ylewm arebe hger ylesh sate bezu bedele yderesebachwle

  • @selameneshdingilmemkiyaye2140

    እድዬ ስወድሽ♡♡♡ እስኪ ማነዉ እንደኔ እድልን የሚወዳት♡

    • @abufares9360
      @abufares9360 Před 6 lety

      Edlewerk the Best actor in Ethiopia but why not take award
      She is bestttttttttttttt

    • @abufares9360
      @abufares9360 Před 6 lety

      Edlewerk the best actores un Ethiopia besttttttt

  • @hhsfhshsdhshshshsh7372
    @hhsfhshsdhshshshsh7372 Před 6 lety +37

    አለም ስገድና እድለ ወርቅ ውስጤ ናችህ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 Před 6 lety +42

    ዋው ይህን የመስለ ፊልም አመለጠኝ የአረብን ሮዝ ስቀቅል መቼ ይሆን እፎይ የምንለው

  • @user-lj9op3io2m
    @user-lj9op3io2m Před 6 lety +21

    እድልዬ ሁሌም ብቃትሽ ይገርመኛል በቃ አንች ለአርት የተፈጠርሽ ድንቅ ልጂ ነሽ በርች ። አለም ሰገድ ♥

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety +224

    አለምሰገድ ውስጤ ነህ ይመችህ

    • @ilove4292
      @ilove4292 Před 6 lety +1

      ምዬ

    • @ilove4292
      @ilove4292 Před 6 lety +1

      ምዬ

    • @user-gr9wz4me6y
      @user-gr9wz4me6y Před 6 lety +1

      addis addis እኔን ነው

    • @user-hq5ft2ve3h
      @user-hq5ft2ve3h Před 6 lety +1

      የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ እረስተሽ ነውጅ እኔምኮ ውሥጥሽ ሳልሆን አልቀርም

    • @user-ud5lh8fi3p
      @user-ud5lh8fi3p Před 6 lety

      ከልብ ይርቃል ላይን የራቀ ዋውውውው በጣም ደስ ይለል የኔ ማር ወለላዬ ውስጤ ብትሆኚ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር እህታለም

  • @user-gy1xy9yk7y
    @user-gy1xy9yk7y Před 6 lety +11

    ለዚህ ፊልም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢድየ &አለም ሠገዲ መስለዉ ሳይሆን ሁነዉ ተዉነዉታል እና ደራሲዉ አዲናቂህ ነኝ

  • @rahelayele48
    @rahelayele48 Před 6 lety +9

    Edilework the best female actress in Ethiopia. She is # 1 🤗

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b Před 6 lety +35

    ሙሉአለም ጌታቸው ምርጥ ደራሲ ነህ እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ ♥♥♥የአመቱ ምርጥ አባባል #ህግም በህግ ይሻራል እናት ግን በምንም አትተካም 100%እውነት ነው እናት አባትን የሚተካ በዚህ ምድር ላይ ምንም የለም ♥እናመሰግናለን

  • @user-iu3gi9kh4d
    @user-iu3gi9kh4d Před 6 lety +5

    Woooooooooooooooooooow
    ምርጥ ነው በጣም ሰላማቹ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆ ለክርስትና እምነት ተከታዩችም መልካም የአብይ ፆም ይሁንልን ።

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 6 lety +24

    እድል ወርቅ የእኔ ልዩ ምን ላድርግሽ ኡፍ ስትችይ የእኔዋ 💋💋💋

  • @fishalemu2315
    @fishalemu2315 Před 6 lety +2

    እድለወርቅ የኢትዮጵያ የጥበብ ንጉስ ነሽ ከምሬ ነው ተራ ፊልም አይቼልሽ አላውቅም የጥበብ እናት ብዬሻለው ጀግና

  • @natirastamanrastanatirasta6744

    ለፍቅር ብዙ መሰዋትነት ይከፈላል
    በጣም አሪፍ ነው

  • @hayutube6953
    @hayutube6953 Před 6 lety +44

    ላይክ ግጩኝ የምትሉ ሀይለማሪም በቴስታ ይግጫችሁ

  • @sabikonjo6657
    @sabikonjo6657 Před 6 lety +19

    ሰላም እግዚአብሔር። በሠተሰባች ለታመመ ምህርትን ለተከፋ። ደስታን ለቸኩለ ትግስትን አድለን ሰላም ብያለው ፉልሙ አይቸ እናገራለዘየው

  • @abelseifu6019
    @abelseifu6019 Před 8 měsíci +1

    ስዬ ስዩሜ ስዩሜ እያሉ የሚቀባጥሩ ውሾች ቦታ አትስጣቸው አይችሉም አይመጥኑም የተርፉ አጎት አላቸው እነሱን ይገብራሉ ላይቀርላቸው መንቀልቀላቸው 👌👌we are ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያባቶቻችን ልጆች ነን 💪

  • @feefee3959
    @feefee3959 Před 5 lety +4

    ዋው እንደዚህ አልጠበኩምነበው ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ያስተምራል። እኛ ከአረብሀገር ስንመለስ ማንምጆሮሰቶን የሚያዳምጠን የለም በዚህን ሰአት አለሁልሽ የሚለንና ጆሮ የሚሰጠን ስናገኝ ደስታችን ወሰን የለውም እኛ ግን ከሀገር ስንወጣ። ሁሉንም ቤተሰብ ለመርዳት ነውግን ሁሉም ከተጠቀመብን በሀላ ብራችንም እድሚያ ሲያልቅ ስድብ ከቤተሰብ ይጀምራል እኔ ደርሶብኛል አሁን እንደገና መጥቼ እየሰራሁነው ግን ስሙኒ አላቀምስም ያለፈውግዜ ብዙ አስተምሮኛል አከተመ8ነጥብ

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Před rokem

      ልክ ብለሻል እማ ሲኖር ነው ኖር

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 6 lety +22

    ሰሞኑን እንዴ ነው እናመሰግናለን አለም ሰገድ ውድድ❤️❤️❤️ ላይክ ሚ😜 እድለወርቅ አንቺ ብቻ ተውኚ😘😘

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 6 lety +38

    እኔ ግን ፊልም ላይ ኮሜንት መስጠት ብዙም ደስ አይለኝም
    #አለምየ ግን በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነህ እውነትህ ነው #ሆስፒታል መሄድ አያስፈልግም #ፀበል ነው ሚሻለው #ኢትዮጵያዊ የሚድነው በእምነቱ ነው ተመቸኝ መልስህ

  • @user-uh4pc2ds7d
    @user-uh4pc2ds7d Před 6 lety +32

    እድለ ወርቅ -እድለ ወርቅ ውይይይይይይ በቃ ልዮነሽ በጣምምምምምምምም

    • @susuuyazaynab8894
      @susuuyazaynab8894 Před 6 lety

      እኔ መሮር የማልችለው ያላንተ ነው ጌታ። batamm techelalech aygalsawemm

  • @selam9713
    @selam9713 Před 6 lety +7

    ዘወትር ካይኔ ማጠፋው መከታ ክብሬ የሆንከው ወንድሜ የኔ ትዝታ ሰላም ሁን ጠዋትም ማታ ይሄ ድራማ ለምወደውና ለምሳሳለት ወንድሜ ወንድማለም ውድድድድድድድድ

  • @sifanmamo3300
    @sifanmamo3300 Před 6 lety +9

    አለም አሰገድ ስዌዲ እኮ
    እድለወርቅዬ ሥወድሽ😍😍😍😍😍

  • @frezerasfachew6787
    @frezerasfachew6787 Před 6 lety +28

    እድል ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ ምርጥ አክተርስ

  • @asuyes6456
    @asuyes6456 Před 6 lety +4

    እድለወርቅ ....amazing acteresse ever, look at her in differnt film ....she is one of the best

  • @netsinetsi2956
    @netsinetsi2956 Před 6 lety +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል አዝናኝም አሳዛኝ ምርጥ ስራ አለምሰገድ ውስጤ ነህ

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 6 lety +7

    ለኔ ሁለቱም ምርጥ አክተሮች ናቸው አለም ሰገድ እና እደለወርቅ ❤ነይ ሸጊቱ ጡሩባውን ንፊ ጎሽ ገባ ገባ በሉ ጋይስ አብረን እንሹፈው 😂

  • @abdulmejid3478
    @abdulmejid3478 Před 6 lety +43

    በስንት ጊዜያችሁ እምጠብቀውን ፊልም ለቀቃችሁልን የአለምየ እና የእድል በጣም አድናቂ ነኝ

  • @user-sq3bi2rl4h
    @user-sq3bi2rl4h Před 6 lety +2

    ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ እናመሰግናለን ይልመድባችሁ ፍቅር ሁሉ እደ ፊልም ቢሆን ብዬ ተመኘው ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን 😘

  • @user-on7ei5bi4h
    @user-on7ei5bi4h Před 6 lety +10

    እእእእ አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ይመቸኛን ስራም አልሰራ መዳም እዳጠረኝ አደራሽን

  • @user-iv1js7ue2f
    @user-iv1js7ue2f Před 6 lety +45

    እናመሰግናለን ስለጥራቱም ውድ ኮመንታተሮች እንኳን ለቸሩ መድኃኒዓለም ወራዊ በዓል አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ውዶች ♥♥

    • @suzyyasuza4467
      @suzyyasuza4467 Před 6 lety

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንና

    • @bayobayo6104
      @bayobayo6104 Před 6 lety

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ ፍቅርቅርርርር

    • @sara.gonderethiopia2905
      @sara.gonderethiopia2905 Před 6 lety

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ Amen fkirrr

    • @addesmakdies7233
      @addesmakdies7233 Před 6 lety

      ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን አሜን አሜን

  • @masemynigga9720
    @masemynigga9720 Před 6 lety +6

    እግዚአብሔር ከፈተኛና እና ከፈተና ይጠብቀን ። አሪፍ ፍልም

  • @foziyaendris3183
    @foziyaendris3183 Před 6 lety +1

    ዋው ደስ የሚል በውነተኛ ታሪክ ነው የተሰራው እድለ ወርቅ የኔ ውድ ስትችይ አለም ሰገድየ አድናቂህ ነኝ ከሁሉም ሙሉአለም ጌታቸው የፃፈው ፊልም መቼም አያስጠላ ቆንጆ ደራሲ እናመሰግናለን ያዋርዱ ሽልማት ላንተ ይድረስህ ብያለሁ

  • @user-co8ij3xq2i
    @user-co8ij3xq2i Před 6 lety +6

    አምላኬ ሆይ ከቤተሰቦቻችን በሰላም ለመገናኘት አብቃን ክፏቸውን እዳታሰማን በጣም ያሳዝናል ፊልሙ

  • @martakonjo8781
    @martakonjo8781 Před 6 lety +4

    ምርጥ ትወና ትምርታዊ ታሪክ ሁላቹንም እናመሰግናለን

  • @hayuna10
    @hayuna10 Před 6 lety +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ምን ሲበረክት እንዳየሁ ታቃላቹ አዲስ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ ከባሌ ተጣላሁ እስኪ አይዞሽ በሉኝ እከሌን ምትወዱት ከሆነ በላይክ ግለፁ አቦ ደበረባቹ በቃ ተበላበት ሁሌም ላይክ ላይክ አትበሉ ስላያቹት ነገር ኮምቱ እስኪ

  • @user-jt5ys4uh2f
    @user-jt5ys4uh2f Před 5 lety +7

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ትንሽ ጥፍት ትልቅ መስዋት ታስከፍላለች

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 Před 6 lety +2

    ወይኔ ሁለት ምወዳቸው ምርጦች #እድል እና #አለምሰገድ በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ምናለ ሁለም እንደዚ የሰራበትን ገንዘብ መመለስ ቢችል

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d Před 6 lety +3

    መገን ነው ♥እነት የሚለው ቃል ውሰጤ ነው》 ተዋኒያውቹም።።።ሰውዳችሁ፣፣፣እድለውረቅ ምረት ተዋነይ።።።።።።።።።።።ሰነይ ቀን ይሁንልን።።።።።

  • @user-uk7lv1vz9j
    @user-uk7lv1vz9j Před 6 lety +21

    ውይ ደስ ሲል ላይክ ግጩኝ እሚሉት ሳይመጡ ልሹፈው

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 6 lety

    እጅግ ደስየሚል ታሪክነዉ ዋዉ በጣም ልብ ይሰብራል! ፅናት ትግስት ፍቅር ያዘለ ትልቅ መልእክት ነዉ በተለይ ደራሲዉና ተዋናዮች ከልብ እወዳችዋለዉ! ምርጥ ፍልም ስራነዉ! ሰላማችዉ ይብዛ አቦ::😲😲😍🖤🖤🖤🖤🖤

  • @eliaswoldemariam7760
    @eliaswoldemariam7760 Před 2 lety

    Unexpected and shocking end . Full of surprises all the way. It looks real not drama which makes the film beauty. Well done Tsgereda she looks real and beautiful 😍

  • @nanifiker4934
    @nanifiker4934 Před 6 lety +3

    ዋው ቀውጢ ቅዳሜ ምሽት ሆነልኝ አዲስ ፊልም ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን አራዳዎች

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b Před 6 lety +7

    ወንዶቹ እቃቸው ተጎዳ እንጂህ አርፍ እርግጫ ነው ተመችቶኛል እዱ

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 Před 6 lety +1

    እድለ ወርቅ እኮ የምሰራው ፊልም ሁናነው አስመስላ አይደለም ሁና አቦ ፈጣሪ ጭምርምር ያርግልሽ ድንቅ ስራ ሁሌም አብሮ ነው በጣም ጎበዝ ተዋናይት ነሽሽሽሽሽ እድን ያላችሁ እስኪን ያችሁ
    አድስ ነጠላ ዜማ ሆ ሆ ይቀጥላል ~~~

  • @abusha2002
    @abusha2002 Před 6 lety +2

    ዋዉ ዋዉ በጣም የሚያምር ፊልም ነው አለምሰገድ እና እድልዪ በጣም ነው የምወዳቹ እና የማደንቃቹ😘😘😘

  • @user-gy4jk3mv7p
    @user-gy4jk3mv7p Před 6 lety +4

    አራዳወች እናመሠግናለን#በጣም ደብሮኝ ነበር#ከች አላችሁልኝ አለም ሠገድ ውሥጤነህ!!!ያረብሀገር ሤቶች ማለት እንድህነን ከራሣችን ደሥታ ይልቅ የሌሎች ደሥታ የሚያሥደሥተን አፍቃሪ ልብያለን ልባችን ለይቅርታ ክፍት የሆነ ወዘተ ተዘርዝሮ አያልቅም!!!!

  • @user-mo1no7np4k
    @user-mo1no7np4k Před 5 lety +3

    በጣም ደከመኝ በስደት ህይወት እግዚአብሔር ከስደት ፈጣሪ ያውጣን አሜን

  • @atiramalah8198
    @atiramalah8198 Před 6 lety +1

    Wowww የሚገርም ፊልም ነው በእውነት ሙሉዓለም ጌታቸው የምትገርም ደራሲ ነህ ሁሌም ኣድናቂህ ነኝ በርታ ቀጥልበት።

  • @destajosee9940
    @destajosee9940 Před 6 lety +1

    የ ሺ ማርት ማስታወቂያ ዉስጤ ነው እንደነ የሚመቻችሁ ላይ ዛሬ ብቻ እኔም ላይክ አልወድም ነበር ዛሬ አምሮኛል

  • @qoomonwal-argee2962
    @qoomonwal-argee2962 Před 4 lety +6

    Baay'ee Nama Ajabsisa.
    Xumuraa isaa irratti imimman
    Qabachuu Dadhabee.
    Alam Sagad Heddu Sii Jalaadha.
    Akkasumas idilWarqii Sii Jalaadha.
    Galatomaa

  • @user-ih2cg5tu1b
    @user-ih2cg5tu1b Před 6 lety +33

    እንድዚህ መስዋትነት የበዛ ፍቅር በዚህ ዘመን የለም ለምን ይዋሻል

    • @user-pd4hk1ss1v
      @user-pd4hk1ss1v Před 6 lety +1

      ሃይረላህ ቢንት ኢስላም ሃይረላህ ቢንት ሴፉ Awo weishettttt nawe

    • @niema.ahmedenmahbubaaman7195
      @niema.ahmedenmahbubaaman7195 Před 4 lety

      ፍቅርን በፊልም እያዩ መፅናናት ብቻ ነው

  • @mylifeismywifefozi7256
    @mylifeismywifefozi7256 Před 6 lety +33

    ገንዘብ ብዙነገርን ያሳጣል
    አምላኬ ሆይ መታገት የሚባለውን ነገር በማንኛው ሰው አይድረስ ።
    ወንድ ሆነህ ወንድነትህን የሚፈታተን ነገር ቢኖር የቤተሰብ መታገት ነው

    • @raheltesfaslassie6654
      @raheltesfaslassie6654 Před 6 lety +1

      John 21 በጣም ነፃ ሆኖ መታመም ይሻላል ጤነኛ ሆኖ ከመታሰር

    • @user-il4qn1kc5s
      @user-il4qn1kc5s Před 6 lety +1

      እረ ለሴትም ችግር ነው መታገት ምን ለወንድ ብቻ

    • @mylifeismywifefozi7256
      @mylifeismywifefozi7256 Před 6 lety +2

      ሀበሻዊት ነኝ መታገት ባጠቃላይ ለቀሪው ቤተሰብ ብዙ ነገርን ያሳጣል
      ከቤት ውስጥ አንድ ሰው ታግቶ ልንገለው ነው ብር አምጡ ሲባል ለማግኘት ስትሯጥ የታገተውን ሰው ሥቃይ ሲታሰብ እኔ የጥላቴ ቤተሰብ ቀርቶ ጥላቴ አይታገት

    • @moatimoati655
      @moatimoati655 Před 6 lety

      off cors

  • @aselethiopia3666
    @aselethiopia3666 Před 6 lety

    ዋው በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው ይሄና ማያ የዚ አመት ምርጥ ብቻ አይገልፃቸውም እውነት ያመቱ ምርጥ ሙቭ ለውጣቱ ብቻ ሳይሆን የቤተሰብ አስተማሪ ፍቅር ለዘላለም ትኑር እየሱስም እኮ ለኛ ሲል ነው እራሱን አሳልፎ የሰጠልን እውነት ቃላት ያጥረኛል ብቻ እናመሰግናለን

  • @nnkmmmk6895
    @nnkmmmk6895 Před 6 lety +16

    በናታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እህቴ የቤተሰብ የላኩት ሰብስባ ቤት ገዛችልኝ ምን ልበላቹበጣም ደስ ብሎኛል

    • @user-hw3oq5wp7s
      @user-hw3oq5wp7s Před 5 lety

      እንካን ደስ አለሽ

    • @rtyirtyu8867
      @rtyirtyu8867 Před 5 lety

      እግዚአብሔር ይባርካት ከክፉ ሁሉ ይጠብቃት ጎበዝ

  • @hawahawaa4738
    @hawahawaa4738 Před 6 lety +23

    የማየው አጥቼ ዪትዩብ ዘበኛ ሁኜ ነበር እናመሰግናለን

  • @oneleotwo
    @oneleotwo Před 6 lety

    Arada movies.🇪🇹 Thank you for the hard work and your Time 🇪🇹

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u Před 6 lety +2

    የውነት እደ እናት የሚለው ነው ውይ አለም ሰገድዬ ስወድህ ሰይፉን አቅርብልኝ ብዬ ስንት ግዜ ለመንኩት ግን እስካሁን አላቀረበህም ይሄ ምቀኛ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 6 lety +54

    አለምሰገድ ካለበትማ ምርጥ ነው የምሆነው 👌👍

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 Před 6 lety +4

    ዋውውው እናመሠግናለን ምርጦቼ አለምሰገድዬ የኔ ምርጥ

  • @user-xc9hw7jj4n
    @user-xc9hw7jj4n Před 6 lety +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው የካሜራው ጥራት እጅግ የሚያስመሰግን ነው በርቱ። ባቡን ከዚህ በፊት አላውቀውም ምርጥ አክተር ነው እንደ እናትን አሪፍ አርጎ ተውኖታል ከአንጋፋዎቹ ተዋናይዎችጋ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 4 lety

      እነ አለማየሁ ታደሰ፣ አዜብ፣ ተፈሪ አለሙ፣ ሱራፌል እና ሌሎችም ይሰሩበት የነበረው እና የተቋረጠው ተከታታይ ድራማ ላይ የወንጀለኞን ማለትም ሐገርን ከሚመዘብሩ ሌቦች ጋር በሚያደርጉት ትንቅንቅ ውስጥ ተሳታፊ ነበር አርእስቱን ረስቼው ነው። እነ አሌክስ የሚሰሩበት ሚስጥራዊ ቢሮ ራስ መሳም ይባል ነበር።

  • @yeweggata5240
    @yeweggata5240 Před 2 lety +2

    ድንቅ ፊልም ነው። እንኳን ለ2014 ዓም አደረሳችሁ።❤🌹

  • @user-im2lz9cy2i
    @user-im2lz9cy2i Před 6 lety +12

    እውነት በዚ ሰአት ሰው እርስበርሱ እዲ ይዋደዳል ብሎ ማሰብ ትንሽ ይከብዳል

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 6 lety +6

    አስተያየት አለኝ 8 አመት አረብ ቤት ሠርታ ደሞዝ ያልተሰጠች እንኳን ሽሻ ልታጨስ ይቅርታ የፀሐይ ብረሀን አታውቅም ማለቴ ከሠውም አትገናኝም

  • @tibletsgebresenbet4663

    You're such a wonderful and beautiful actress keep it up yena konjo blessed ❤️️❤️️❤️️and him I love him funny guy 😂😂

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 2 lety +1

    አዎ ውዴ እኔም እዳቺ ስደተኛ ነኝ እናም ፈጣሪ የሁላችንንም ቤተሰብ ሰላማቸውን ያብዛልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shegerentertainment3292
    @shegerentertainment3292 Před 6 lety +3

    edlye yene konjo yene fkr mnabate largsh swedsh eko 😘😘😘😘😍😘

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 Před 6 lety +4

    ግን ለምንድነው አለም ሰገድን interview የማያቀርቡልን ስወደው እኮ

  • @kalkidanshiferaw5580
    @kalkidanshiferaw5580 Před 6 lety

    it is very nice movies these is the first movies that make me cry .i loved it. this is the best movies . God bless every artist that act on this movies.

  • @fikeryelomelej7891
    @fikeryelomelej7891 Před 6 lety

    waw tanx Arada movies1💚💛❤ tenafkachu nber yemchachu😘😘

  • @user-ub2hu9rc6k
    @user-ub2hu9rc6k Před 6 lety +5

    በጥራቃ ሁሉ ሁሉም ትንስቱ የአርብ ሀገር ሴት ምን እንርጋችሁ ድሙም የአርብ ሀገር ሴት ማነው ሱስኛ የርጋት

  • @rhbhgjugjyghgdd4022
    @rhbhgjugjyghgdd4022 Před 6 lety +7

    Edelwerk yena liyu 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-wy2nh2gx6v
    @user-wy2nh2gx6v Před 6 lety +2

    ዉይ ብዙ ነገር ያስተምራል።
    #ሰላምን_ፍቅርን_ጤናን_መተሳሰብን__ለኔሳይሆን_ለኛየምንልበት_ህሊና_ይስጠን።

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    እንካን ሰላም መጣችሁ ። በጣም አሪፍ ነው ባላችሁበት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ። ስደት ያለንም ሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን ሰላም ግቡ በሉን መንገድ ምናስብ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-lg8vm9rb7e
    @user-lg8vm9rb7e Před 6 lety +3

    አዲስ Filem ውስጤ ነው thanks

  • @happylifetube5513
    @happylifetube5513 Před 6 lety +32

    ቲሽ ብሽቆች እኛ ሥደተኞችን ማበረታታት ሢገባችሁ ገና በኛ ላይ ተሣልቃችሁ ፊልም ትሠራላችሁ አቦ የኛን ይሥጣችሁ ወደን አደለም ወደ ሀረብ ሀገር የተሠደድነው😢

    • @user-ox3un1mv5v
      @user-ox3un1mv5v Před 6 lety +1

      ገገማ በያቸው

    • @seadamohammed6394
      @seadamohammed6394 Před 5 lety

      ማን ነው እደኔ ፊልም እያየ የሚያነበው ኮመት አለም ሰገድ ስወድህ

  • @fedilashemsdin3753
    @fedilashemsdin3753 Před 6 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አለም, ሰገድ እና እድል ስወዳቹ
    መጨረሻው ያስለቅሳል ፣😭😭😭

  • @mamimami48
    @mamimami48 Před 6 lety

    በጣም የሚገረም ፌልም ነው ሳስበው በእውነት ላይ የተመሠረተ ሁላ ነው የሚመስለው ያስለቀሰኝ ፌልም ነው ደራሲው ዋው ነው አድናቂው ነኝ በጣም ጏበዝ እናመሠግናለን

  • @rakiraki616
    @rakiraki616 Před 5 lety +3

    ውይ አለምሰገድ በቃ ሰወድህ መጠን የለኝም ውሰጤ ነህ

  • @fikersuse4936
    @fikersuse4936 Před 6 lety +94

    be Good do Good:nice nbr👏
    አንዱ ጀለሴ ሚስቱን ባገባት በአራተኛው ወር ወለደችና....
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦
    ሚስት፦
    ባል፦>ብሏት እቅፍ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanihanitu9960
    @hanihanitu9960 Před 6 lety +1

    ወይ ሂወት ለካ እንደዚ ናት ለፍቅር የሚከፈል መስዋት ብዙ ነው ለሳቸው የሰጠው ይሚያስቀና ፍቅር ልኛም ይሰጠን. ኣሜን በሉ !

  • @mahimahi5412
    @mahimahi5412 Před 6 lety

    ውይይይ እባዬን አስጨረሰኝ በእውነት አስተማሪና ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን የሀገራችን እንቁዎች

  • @user-cq2pf4dh7c
    @user-cq2pf4dh7c Před 3 lety +4

    እኔ ያልገባኝ ነገር እሷ ያጣችሁ አንድ አይኗን እሱ የሰጣት ሁለት አይኑን እንዴት ነው ይህ ነገር ግር ብሎብኛል??? ብያንስ ኮ እንድዱን እንኳን ቢሰጣት እሱም አንድ ይኖረው ነበር።
    በተረፈ ፊልሙ #1

  • @user-xh6hx9yg2f
    @user-xh6hx9yg2f Před 6 lety +5

    እድሜ ለሌቦች ጌታ ይስጣችሁ ደብሮኝ ነበር ልክ ማያን አይቼው ስጨርስ ከች አላችሁልኝ

    • @tigitigi1484
      @tigitigi1484 Před 6 lety +1

      ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በቃ ፊልም አያማልጥሽም አይደል አማዶ

    • @user-xh6hx9yg2f
      @user-xh6hx9yg2f Před 6 lety

      እንዴት ያመልጠኛል ባይዘዌ እኔ ነኝ ለፍሬንዶቼ ምልክላቸው እንጂ አንደኛዬን ዮቲብ በይኝ ማምዬ ቲጂ አውቅሻለው ግን ሆድ

    • @user-xh6hx9yg2f
      @user-xh6hx9yg2f Před 6 lety

      ቲጂ 😜😜😜😜😜😜አይመልጠኝም እኔን ካመለጠኝ ዘበት ነው

    • @habeshaqueenrihannamyidol4911
      @habeshaqueenrihannamyidol4911 Před 6 lety +1

      ማኪ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና አልተሰረቀም ተለቆ ነው

    • @user-xh6hx9yg2f
      @user-xh6hx9yg2f Před 6 lety

      እሺ ማማዬ ተለቆ ነው እንዴ እኔኮ የተስረቀ ነገር ይጥመኛል ለዛ ነው

  • @user-oe3bv7br3h
    @user-oe3bv7br3h Před 3 lety +2

    ትንሽ ስሬ አላለም ወይኔ አለም ሰገዲ ስወደው🤣🤣🤣

  • @abebafikadu8639
    @abebafikadu8639 Před 6 lety

    ዋው የኔቆንጆ እድለወርቅዬ መስራት ብቻ ሳይሆን መሆን የምትችይ እንቁ ተዋናያችን የምር እመቤቴ በጥበብ ላይ ጥበብ ትጨምርልሽ የኔ ቅመም ከፋልሙ በጣም ብዙ ነገር ወስጄበታለው ውድ እርቲስቶቻችን በጣም እናመሰግናለን ዋውውውውውውውው