ሱማሌው ቫንዳም ሙሉ ፊልም Sumalew Vandam Ethiopian film 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2019
  • Subscribe to our channel and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
  • Zábava

Komentáře • 2K

  • @user-mu3ii6cp7z
    @user-mu3ii6cp7z Před 5 lety +21

    ከኢትዮጵያ ፊልም ለቅሶ ከህንድ ፊልም ዘፈን አይጠፋም።እኔ ለራሴ እምባዬም ደርቋል።ለነጋላችሁ መልካም ቀን እንደኔ ቀኑ ሌሊት የሆነባችሁ መልካም አዳር።የሔኖክ አድናቂዎች like me please

  • @GutaMulatu
    @GutaMulatu Před 3 měsíci +6

    ይህንን መልክት የምታነቡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @kalkidantemesgen2185
    @kalkidantemesgen2185 Před 4 lety +78

    ሱማሌው ቫንዳም የሚገርም ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ ምርጥ ናችሁ

  • @johnt48
    @johnt48 Před 5 lety +241

    ዋው ሄኖክ ምርጥ ትወና 1000 like ስጡት ለዚ ምርጥ አክተር ሳ

    • @user-gq4gj3mr8p
      @user-gq4gj3mr8p Před 3 lety

      ግራየገባኝ ነገር ልጅቱ ክርሥቲያን የሡፍ ሙሥሊም እንዴትነዉ አብረዉ ሥጋየሚበሉት ጉድኮነ አልሙሂም አሪፍነዉ ባንዳም የሡፍ😁😁😁 ❤❤😘😘😻😻💋💋💞💘🌹💝😍

    • @user-gq4gj3mr8p
      @user-gq4gj3mr8p Před 3 lety

      ያለመዋሸት በቀን ሁልጊዜነዉ የማዉ 😁😁😁😁😁❤❤❤💋💋💋💞💞💞😻😻💘💘💕💝💝🌹😂አስቂኝነ ዉ በአረብድቃላ ሲናዱኝ በዝህእስቃለሁ ትሽት እንደዘችያል ጅይስጠን

    • @abdifatha4251
      @abdifatha4251 Před 2 lety

      አሪፍነው ቦርጮ ትመችኘለች

  • @queenfufu120
    @queenfufu120 Před 5 lety +228

    ሄኖክ ያለው የአተዋወን ችሎታ ሚያስደንቅ ነው👌👏ሆኖ መስራትን ይችላል።😍👏

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc Před 5 lety +1568

    ሰወችዬ አገራችን ሰላም ያድርግልን ለአገራችን ሰላም የምትፈልጉ ብቻ like👍

  • @aoun8429
    @aoun8429 Před 5 lety +24

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው ዘንድሮ ግን ህፃናቱ ለምን የህፃን ገፀ በሀሪ አይሰጣቸውም
    ዘመን ላይ ያለችው ሚጣ
    ቤቶች ላይ ያለችው አሜን
    እዚም ላይ ልክ እንደ 20አመት ፍንዳታ ነው የሚያወሩት አረ ዳሬክተሮች ተው ልጅነታችንን አታስረሡን ሆ ጉድ እኮ ነው
    ሄኒ እንግዲያው አድናቂህ ነኝ እወድሀለው እንዳልል የሚከፈላቸው ይመሥል እውድሀለው በዝቶል
    እኔ ግን i love u ሙጭጭጭጭ ብያለው

  • @hanihani5462
    @hanihani5462 Před 3 lety +16

    በዚ በአዲሱ አመት ፍቅር የሚበዛበት ጥላቻ የሚጠፋበት ሰላም ሚበዛበት ረብሻ የሚጠፋበት አመት ይሁንልን ውድ ያገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 5 lety +73

    ያስላም ልኮመንት ድህና ድርኛ ድርስኩኝ እፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ በረመዳን ስራ እና በድካም ውግቡ የተቆረጠ

    • @user-qc4fm8ip2f
      @user-qc4fm8ip2f Před 5 lety

      እኔ አለሁ

    • @abshabush6294
      @abshabush6294 Před 5 lety

      እፍፍፍ መድሀኔአለም።ይደግፍሺ ውዴ

    • @user-qc4fm8ip2f
      @user-qc4fm8ip2f Před 5 lety

      አሚን አሚን አሚን ለሁላችን ይድረስልን

    • @jhhj2522
      @jhhj2522 Před 5 lety +1

      አይዛሽ ማማዬ

    • @hffh5874
      @hffh5874 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-yi6ir3gh7w
    @user-yi6ir3gh7w Před 5 lety +1459

    ዛሬ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኮን አደረሳቹ

  • @salamchocola2507
    @salamchocola2507 Před 5 lety +161

    እስኪ ሄኖክና ይህ ታዳጊ ልጅ የተመቻችሁ በላይክ አሳዩኝ ሄኖክ ልጅህ ጋ ሰራህ አርፍ ነው

  • @natiapptube
    @natiapptube Před 5 lety +49

    ይሄን ፊልም እደጠበኩት አላገኘውትም ቫንዳም መሞት አልነበረበትም እሱ ሳይሞት ከዛኛው መንትያው ጋር በሚያሳዩት አስቂኝ ያለመግባባት ቢቀጥሉ አሪፍ ነበር ደጎ በጣም ትልቅቅ የ ፊልሙ ስህተት ሴትየዋን መኪናው ሊገጫት ሲል ወድቃ ስላነሳት ከዛ በዋላ በዛ ቅስፈት እነሱቤት መኖር ጀመሩ እማይመስል ነገር

    • @user-er4ok4xs2f
      @user-er4ok4xs2f Před 5 lety +3

      እኔም ግራ ያጋባኝ የሴትየዋ ነገር

    • @mubarakhussein6136
      @mubarakhussein6136 Před 5 lety +3

      በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ባክህ ሳላደንቅህ አላልፍም

    • @natiapptube
      @natiapptube Před 5 lety +2

      @@mubarakhussein6136 አመሰግናለው የምር ታውቃለክ ከ ፊልም የማይጠበቁ ብዙ ስህተቶች አሉት ስገምት ሳያዩት ወይም ሳያስቡት ቀርተው አይመስለኝም ካዩ ይዩ ካላዩም ሌላ አማራጭ የላቸውም አስመሰለባቸው ልክ እንደ ethio telecom

    • @natiapptube
      @natiapptube Před 5 lety +1

      @@user-er4ok4xs2f ይቀልዱብናል ምናለ በጣም የወረዱ ስህተቶችን እንኳን አርመው ቢመጡ ያው ቶሎ አልቆ ሲኒማ ይግባ ነው የኛ ፊልም እኮ ልክ እደኮንዶሚኒየም ነው ከላይ ከላይ ለመሸፋደን ብቻ ጥራት ይናፍቅካል

    • @SS-bt2uh
      @SS-bt2uh Před 5 lety

      @@natiapptube አስተዋይ ደግሞ ሚስቱ ቢቀር እሱ መምት የለበትም ነበረ በጣምም ባይደብር ግን ደስ አይልም!

  • @meaenf5253
    @meaenf5253 Před 5 lety +396

    እንኳን ለግንቦት ማርያም በሰላም አድረሳቹ እመቤቴ በዕለተ ቀኗ ያሳባቹን ትሙላላቹ ሀገራችንን ሰላም ታርግልን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 Před 5 lety +80

    አሰላም አልይኩም ውድ የኢትዮጵያ ልጅውች በሙሉ ሰላምታየ በያላችሁበት ይድረስ እላለሁኝ ፊልሙንካን ባየውም ስራ ስላደከመኝ ከልብ ሁኜ አይደለም ያየሁት እደኔ የደከማችሁ ሁሉ አላህ ጥናቱን ይስጣችሁ

  • @user-zw6qn7bj5p
    @user-zw6qn7bj5p Před 5 lety +28

    ፍቅራችንን ሞት አይገድለውም !ፍቅራችን ነው ሞትን የሚገድለው !ሰህ👍👍ምርጥ ኢትዬፂያዊይ ፊልም

    • @gyonait
      @gyonait Před 2 lety

      k ykrta ga...Ethiopia milewn word byastekakiyw

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 Před 5 lety +8

    ሄኒ ምርጥ ልጅ ረጅም እድሜ እና .ጤና
    ያንተ አይንት ይብዙል💚💛♥🙏🙏!!!

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +181

    ሱማሌው ቫንዳም ተለቋል ዘመዶቼ ኑ አብረን እናየዋለን ሆሆሆ በእንቅልፍ ቀልድ አልወድም አሁን ለሸ ነጋ አያለሁ ከትላንት ዛሬ ከዛሬው ነገ የተሻለች ቀን ናት መልካም ምሽት ምርጦች 😘😘😘👈

  • @esutube7979
    @esutube7979 Před 5 lety +39

    ኡኡኡኡኡ አቦ ይመቻቹ የሄና አድናቂ የሆናቹ እስቲ ሳሳሳ በሉ 😉

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +28

    ዋው ደስ ሲል😍 መጨረሻ ላይ ህፃኗ አስለቀሰችኝ 😢😢😢 ኡፍፍ የአባት ፍቅር😍😍

  • @malcomx39
    @malcomx39 Před 4 lety +15

    Wow for the first time Ethiopia history act like Muslims I'm really proud to be Ethiopia በጣም በጣም አመሰግናለሁ እንዲህ የፀፈው ሰው በጣም ሊመሰገን ይገባዋል ምክንያቱም ጥሩ ነገር ሲሰራ ማመስገን እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ግዴታ አለበት ቀጥልበት ይልመድባችሁ ይድገም ይድገም thank you

  • @zinetlovetube6166
    @zinetlovetube6166 Před 5 lety +357

    ሄኖክን ስወድው እስኪ እንደኔ የሚወደው👍 ይጫናት

  • @user-io7ll1iq8z
    @user-io7ll1iq8z Před 5 lety +138

    ጡጡጡጡ ሱማሌው ተለቋል
    እንኳን አደረሳቹህ ዛሬ #እመብርሐን #ወላዲት አምላክ የአመቷ ናት እምየ እመብርሐን የአስራት ሐገሯን ኢትዮጲያን💓💛💚 በምልጃዋ ትጠብቅልን ሠላምና ፍቅርን ታድለን

  • @drmohamedrage7704
    @drmohamedrage7704 Před 2 lety +10

    Somalia and lDjbouti one love 🇩🇯🇸🇴

  • @user-ry1vj5iy4f
    @user-ry1vj5iy4f Před 5 lety +6

    እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄ ፊልም ነው አለቅስ እና ደሞ እስቃለሁ ሄኖክ በጣም ሁነህ ነው የተወንከው ሁሉንም የሚዳስስ ፊልም ደስ ሲል እምነት ፣አንድነት፣ተስፋ፣ፈቅር፣ እኩልነት የታየበት ፊልም ቢኖር ይሄ ነው

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 5 lety +14

    እስቲ ስለፊልሙ አውሩ ፊልሙ ብዙ ብዙ ጉድለቶች ያለበት ፊልም ነው ስለ ሱ ተናገሩ ደራሲውም አክተሮችም ዳርክተሩ የበለጠ በተማሩበት ፊልሞቻችንም ባደጉ ነበር ማዳም ማዳም ከምትሉ

    • @Layla-gu5ty
      @Layla-gu5ty Před 5 lety

      ክክክክክክክክ ብሶታቸ ይተፍስ ማሬ

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +550

    እስኪ ማን ነው ፊልሙን እያየ ኮመንት ማንበብ ውስጡ የሆነ

  • @XalaalSomalis
    @XalaalSomalis Před 3 lety +8

    The movie is stereotypical but is depicted with some accuracy. As a Somali, I will give it thumbs up. I would only add that this being a movie, it should be taken with a grain of salt.

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 Před 5 lety +9

    ዋው አንድነታችንን በደንብ አድርጋችሁ ነው የገለጻችሁት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዜጎቿንም ይጠብቃቸው

    • @tigistabouto5779
      @tigistabouto5779 Před 4 lety

      ክክክክትንሹልጅግንተመችኝድሮየአርሴናልደጋፊነበርእንዴአላለምበማዳምሞት

  • @melatyemenu9068
    @melatyemenu9068 Před 5 lety +28

    እናመሰግናለን የአማረኛ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር ይልመድባችህ

  • @user-bz1yf4yr8k
    @user-bz1yf4yr8k Před 5 lety +302

    እስቲ ሳትዋሹ ፍልሙን እያያችሁ ሳምንት የምታነቡ ላይክ ግጩኝ

  • @saadaahmed4256
    @saadaahmed4256 Před 5 lety +9

    ዋው ለዚ ፊልም የሚሆን ቃል የለኝም

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 5 lety +7

    ሄኖክ ውስጤ ነው ዋውውው ሱማሌው ባንዳ
    ምርጥ ፈልም ነው

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety +43

    ውድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ ልዴቴ ነው እሮብ ቀን ግንቦት 21 ቀን ነው የተወለድኩት እናቴ ማመሯን ስጠጣ ውላ እኔ ተወለድኩ ደስስስ አይልም 💚💛❤እማምዬ ለዘለዓለም ኑሪልኝኝኝኝኝ ።

    • @user-zd4kv9qg9i
      @user-zd4kv9qg9i Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን መልካም ልደት እህት በጣም ደስ ይላል እንኳንም ተወለድሽ

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety

      @@user-zd4kv9qg9i አሜን አሜን አሜን እህት አመሰግናለሁ ❤❤❤

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 Před 5 lety +1

      መልካም ልደት በጣም ደስ ይላልል

    • @Cosette-sf8mh
      @Cosette-sf8mh Před 5 lety +1

      የወሎዋ ቀበጥ የማዳም አቃጣይ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w Před 5 lety

      @@asemamewuademasu7401 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ❤

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 Před 5 lety +20

    አርፍ ፊልም ነው ተመችቶኛል ዘና ነው ያረጋችሁኝ ሆኖክ ወድሙ እውነት ምርጥ ተዋናይ እድሜ ይስጥልን

  • @itsreal7225
    @itsreal7225 Před 5 lety +64

    Beautiful film
    You see such much respect between Muslims and Christian people only in Africa specially (East Africa) 🇪🇷 🇪🇹 since the 6th century till now, like family, Awdeamt with them, Eid with us
    From ur Eritrean brother
    Put ur 👍🏽up if u agree

  • @zelalemtemesgen9953
    @zelalemtemesgen9953 Před 3 lety +5

    ፊልው የተመቸው ላይክ ያድርግ

  • @user-ix9lr9jr4s
    @user-ix9lr9jr4s Před 5 lety +60

    ሄኖክየ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይለኛን ስወድህ

  • @muradalemdar2211
    @muradalemdar2211 Před 5 lety +153

    ሙስሊም አላህን እንጅ ሰውን ሌላን ነገር እደማይፈራ ነው ያስተማረኝ ማሻ አላህ

  • @user-yh7zk2yc3n
    @user-yh7zk2yc3n Před 5 lety +16

    ከማዳም ተደበቂ ድራማው ሳይ ተዋርኩኝ በሳቅ

  • @yonasangulch1346
    @yonasangulch1346 Před 5 lety +9

    የምርጦች ምርጥ ነህ ትችላለህ ያራድዬ ልጅ

  • @user-ie1le4ut7i
    @user-ie1le4ut7i Před 5 lety +25

    ሌቦች በለቀቁ ሰአት አላየውትም ይኤማለት ለናንተ ያለኝን ክብር ለመግለፅነው👌
    እናም አውን ልየው የሄኒ አድናቂነኝ🙏

  • @binitube7699
    @binitube7699 Před 5 lety +69

    *የድንግል ማርያም ወዳጅች በያላችሁበት ሰላም ታርጋችሁ*

  • @tofiktemam6727
    @tofiktemam6727 Před 5 lety +18

    ዋው ሰፈሬ እና የሰፈሬ ልጆች ቄራ አቦ ይመቻቹ !!!

  • @ncel4967
    @ncel4967 Před 5 lety +18

    የፍቅርና የሰላም እናት ለሆነችው ለልደታ ማሪያም እንኳን አደርሳቹ ሱማሌው ባንዳ ያምራል ይቅር ባይ እንሁን መልካም ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +50

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ሁሌም ደስ ይለኛን አድናቂህ ነይ

  • @asgedechlakech3240
    @asgedechlakech3240 Před 5 lety +12

    ሄኖክ የምትወዱ like

  • @user-ys1zg6vu5g
    @user-ys1zg6vu5g Před 3 lety +1

    ምርጥ ትወና ነው እየሳቁ ነው የጨረስኩት ፊልም ብሆንም ስለ እስልምና አንዳንድ ሰዎች እንድራዱ ! ካሰዉ ተጣልቶ ከሦስት ቀን በላይ ይቅርታ ሰይባባሉ መቆያት እስልምና ይከለክለል አሸንፎ የጣለውን ጣሏት ይቅርታ አርግቶ ማንሰት ነው ይህ የእስለም ኡናታ ነው ሰዎች ባይተገብሩቱም!

  • @jerryat3217
    @jerryat3217 Před 3 lety +1

    Waw ምርጥ ፊልም ነው አቦ ይመቻችሁ የ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም, ፍቅር ይብዛላችሁ 🇪🇹ሰላም ለሀገራችን

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +10

    አይኔን ማመን አቃተኝ ዋውውው አረ ኑኑኑኑኑ አዲስ ፊልም ተለቅዋል እንሹፈው የረመዳን ስራ እየሰራቹም ቢሆን ሹፋ የሄኒ አድናቂዎች እስኪ በሄኒ ሞት ላ••

  • @user-kx7bv7mb3r
    @user-kx7bv7mb3r Před 5 lety +36

    ምን አባቴ ልሁን ፊቴ በእንባ እየተሞላ ጥርሴ እየሳቀ ድራማው አለቀ ሄኖክ አንደኛ አምላክ ይጠብቅ እወድሃለሁ

    • @webnerer4400
      @webnerer4400 Před 5 lety +2

      በጣም እኔም አልቅሸ ልሞት እፍፍፍፍ

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 Před 5 měsíci +1

    እንደዚህ ምርጥ ፊልም ነው ሶማሌ ዘመዶቼን ይመስላል።

  • @selamtafese9095
    @selamtafese9095 Před 5 lety +44

    አሪፍ ነው ፊልሙ በርታልን ሄኒ ወደ እማማ ሀገሬ ልገባ 2ወር ቀርቶኛል ከረጅም አመት በኃላ ስለምገባ መርቁኝ በሰላም እንድገባ ላይክ ግጩኝ

  • @tisegfekir9487
    @tisegfekir9487 Před 5 lety +230

    ዛሬ ልደት ነው በእመቤቴ ማርያም እለት በመወለዴ ተደስቻለው መልካም ልደት በሉኝ😘🎂🙏እስቲ

  • @itabezahuyetewahidolij3056
    @itabezahuyetewahidolij3056 Před 5 lety +136

    እመቤት በለተቀኗ በያለንበት ትጠብቀን ምልጀዋ አይለየን አሜን

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 5 lety +24

    የነገው ቅዱስ ጊወርጊስ አሳባችንን ያሳካልን አይለየን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 3 lety +4

    👍👍👍👍👍👍ፊልም ከማዝናናት አልፎ ቁምነገር ሲያስተምር ደስ ይላል

  • @user-xl7lx6hz7j
    @user-xl7lx6hz7j Před 5 lety +43

    ስጠብቀው የነበረ ተለቀቀ የሄኒ አድናቂሆች እስኪ እንያቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 Před 5 lety +67

    የተዋህዶ ልጆች እንክዋን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ።ድንግል ባላቹበት ትጠብቃቹ ከስደት መልሳ ላገር ታብቃን

  • @Ggg-om9ny
    @Ggg-om9ny Před 10 měsíci +1

    የኢትዮ አንደኛ ፊልም ብየዋለሁ ተመቸኛለህ ሄኖክ❤❤❤❤❤❤ አንድነትን አሳይተሀል

  • @sahelpasha8510
    @sahelpasha8510 Před 5 lety +4

    ከምር በጣም ድንቅ ፊል ስሬስ ነው ለመጀመርያ ጊዜ ድንቅ ፊልም ሳይ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +54

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል
    በሰላም አደረሳችሁ እመቤታችን በእለተ ቀኗ የጎደለውን ሁሉ ትሙላልን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን 🙏

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Před 5 lety +65

    ይሄ ህጻን ልጅ ጉበዝ ነው ።በበለጠ እድሉን እንዲጠቀም በር ብትከፍቱለት እላለሁ

  • @jemalkasim9122
    @jemalkasim9122 Před 5 lety +3

    Wow amazing film one love Ethiopia 🇪🇹 ❤️❤️.

  • @Ze-kz2tu
    @Ze-kz2tu Před 5 lety

    ወይኔ ይሄፊልም እሥከማየው ተቃጠልኩ
    አይቸ በምጨርሥበት ኮሜት በማበብ ሠአቴን ጨርሥኩ የኮሜት ነገር መቸም ጥናየ ነው ከፊልሙ ኮሜቱ ሠአቴን ይፈጀዋል ውይ አሁን ደግሞ የማዳምን አሣቡርሣ መሥራየ ደርሠ
    ማነው እደኔ ኮሜት እያነበበ ፊልሙን የሚያየው እኔ ውሥጤ ነው። ላይክ 😘😘😘

  • @user-si5oi6cx4j
    @user-si5oi6cx4j Před 5 lety +25

    ውይ ኮመንት ምናል ግጨን አጋጩኝ የረመዳን ስራ ከማለታችው በፊት ስለፊልሙ አስተያየት ብትፅፉ ለነገሩ ሄኒ ስላለ እናንተ ባትነግሩኝም ዝም ብየ አየዋለው ላላያችው ስጨርስ እነግራችዋለው ቆንጆ ከሆነ

  • @ethopiya4260
    @ethopiya4260 Před 5 lety +6

    ዋዉዉ አለመሳቅ አልቻልኩም ሂንየ ድንቅ ብቃት ነው ተወደሀል ምርጥየ

  • @puntmanayalew8660
    @puntmanayalew8660 Před 4 lety

    I always like your movies. You create a character bald,honest and very natural human. 👍

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 4 lety +3

    አሪፍ የትወና ብቃት !!!ሄኒ አንተእና ባባ ፣ማንዴላ እና አንዳንድተዋንያን አሉ በጣም ምችት የሚል ትወና የምትተውኑ።በጣም ይመቻል ይመችህ።

    • @simonhailemariam2665
      @simonhailemariam2665 Před 4 lety

      እና ደግሞ ሙሉኣለም ጌታቸው አሪፍ ተዎንያን ነው

  • @muebetmuebet5218
    @muebetmuebet5218 Před 5 lety +30

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ግን ልጅቷ የሞተች መስሎኝ አልቅሼ ሞትኩኝ አይ ወላድ መሆን እንደዴ ልጃችሁን ቤተሰቦቻችሁን ጥላችሁ የተሰደዳችሁ አይዟችሁ

  • @salihatube5238
    @salihatube5238 Před 5 lety +46

    ሰሉ አለ ነብይና ሙሃመድ

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 Před 5 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ፍቅርያሸንፍል እስኪ ማነው እንደኔ ሳ የምትለው ቃል የተመቼዉ 👍👍👍👍

  • @habash2588
    @habash2588 Před 5 lety +6

    በጣም አሪፍ አስተማሪም አዝናኝም ነው በሳቅ እየፈረስኩ ነው ያየውት

  • @simontekali2738
    @simontekali2738 Před 5 lety +11

    Ohhh My God!!! It is agreat Jump to the Industry!! Keep it up!! I like the idea and Message of the Film!!! One day the Horne of Africa would be Great Zone Guys!!! Proud of you Henok!!! From your Fellow Eritrean Citizen!!!

  • @user-gi2tj8rd1i
    @user-gi2tj8rd1i Před 5 lety +6

    የእውነት ተለቆ ነው በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ የነገዋ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን በሰላም ከቤተሰቦቻችን እንድንደባለቅ እሷ ታግዘን አሜን በሉ አይከፈልበትም ❤❤❤

  • @user-pp5xd8ru3j
    @user-pp5xd8ru3j Před 5 lety +22

    በጣም ምርጥ ነው እንደዚ አዳዲስ ነገር አምጡ ቄራዎች ይመቻቹ

  • @user-bx8ht5ju2g
    @user-bx8ht5ju2g Před 5 lety +3

    ሱማሌዉ ተለቀቀ እንዴ የትሄጄ ነዉ ያላየሁት ዋዉ ሄኖክ ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @muebetmuebet5218
    @muebetmuebet5218 Před 5 lety +7

    ህፃኗ ደስ ስትል አፏሲጣፍጥ

  • @alimosawee2079
    @alimosawee2079 Před 4 lety +5

    ሄኒ ትችላለህ በእዉነት ጎበዝ አንተ ከዚ በላይ መስራት ትችላለህ

  • @King-mu2es
    @King-mu2es Před 2 lety +1

    "Ye durye bandera yaze" yetmchew becha like

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 4 lety

    እረ ሄኖኬ በሳቅ ገደልከኝ ምርጥ ትወና ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም ምርጥ ተዋናይ ብየሀለሁ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 100@በ100 እግረ መንገድህን የሙስሊምን ስብእና ከጫትዋ ውጭ ያለውን ስላስተዋወክልን ሀቀኝነታችነን ስላሳየህ እናመሰግናለን

  • @sanjaw8098
    @sanjaw8098 Před 5 lety +4

    ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም Tanks all

  • @sisay2793
    @sisay2793 Před 5 lety +8

    እናቴ ድንግል ማርያም በያላቹበት ትጠብቃቹ አሜን በሉ።

  • @user-ef1ol4ei7g
    @user-ef1ol4ei7g Před 5 lety +27

    የተመቸው ካለ ላይክ ግጩኝ አባቴን

  • @malcomx39
    @malcomx39 Před 4 lety +1

    Wow Beauty full movie good job good job good job I love this movie thank you

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Před 5 lety +8

    ዋው ምርጥ ነው ይመችክ አቦ 😁❤😍

  • @kirubelgirma797
    @kirubelgirma797 Před 4 lety +4

    🙌👍👌👌Damn u luk so great with the character "sumalew vandam"

  • @sarahsara8380
    @sarahsara8380 Před 2 lety

    ዋዉዉዉ ፊልም ማየት ቡዙም ደስ አይለኝም ግን ይህን ፊልም እስከመጨረሻው አየሁት

  • @ramzashikor7638
    @ramzashikor7638 Před 5 lety +37

    ኢናሊላህ/ ፍልሙ ሃሪፍ ነበር! ! ብጣዕሚ ሰሓቢት ፍልሚ ያ!! Ramadan karim ♥♥♥☜♘♞

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Před 5 lety +63

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከምግብ ጋ ባዕድ ነገር የምትቀላቅሉ ልብ ይስጣችሁ

  • @selmaebrahim6864
    @selmaebrahim6864 Před 5 lety +28

    እኔ ከረመዳን በሃላ ነው እማየው ወሩ የቁርአን የተውበት ነው እህቶቼ ለይለትል ቀድር እንድወፍቀን ዱአ እናድርግ ፌልሙ ይትም አይሄድም

  • @mihrettesfaye4208
    @mihrettesfaye4208 Před 5 lety +1

    This movie shows muslims and Christians love each other ❤ nice movie

  • @user-ok5jx1ik8s
    @user-ok5jx1ik8s Před 5 lety +1

    እናመሰግናለን የፊልም አፒታይቴ ተዘግቶ ነበር አሁን ተከፍቶልኛል 😂😘😘😘😘😘

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 Před 5 lety +16

    Henok you're amazing actres👌 betam new yemadenkeh yene jegna ,😍😘😘

  • @AliAhmad-zf3ri
    @AliAhmad-zf3ri Před 5 lety +3

    አቦ ይመችክ ሄኖክዬ በጣም ያምራል ስንቴ ደጋግሜ አየሁት መሰላቹ

  • @user-nk1pq9yv8o
    @user-nk1pq9yv8o Před 3 měsíci

    ህፃና እኔ ትምህርት ቤት ነው ምትማረው አሁን 7ተኛ ክፍል ነች ስሙዋ ዩሀና ነው 😮

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 5 lety +40

    ደግሞ እየሰገደ ውይ ሙስሊም መሆን እንደት ያኮራል አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአላህ

    • @tadoten3319
      @tadoten3319 Před 5 lety +2

      Yene konijo ene muselm ayedelehum gn cometeshe dese yelal besenserate kehone min cheger alo alu ande ande kofidese yelelacha enasenserate yelelacha yelelawen heyemanote lemesadeb sebb yem felgu

    • @ayechewnegatu6221
      @ayechewnegatu6221 Před 5 lety +2

      አይ ፡ ሙስሊሞች ፡ ተገረማላች ፡

    • @ibnusaid9567
      @ibnusaid9567 Před 4 lety

      @@ayechewnegatu6221 indet.?

    • @shamilaaberare2257
      @shamilaaberare2257 Před 4 lety +1

      እሱ ትወነውን እንጂ ምን አረገ

  • @muzeynberley1153
    @muzeynberley1153 Před 5 lety +5

    ኢናህ ኢንላህ ሳ👍 የሆነ ፊልም 😘💯

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Před 5 lety +15

    ይቅርታ አርጉልኝና እፃኗ ልጅ በጣም ነው የምትደብረው ልጅ እንደልጅነቱ ለዛ ሲኖረው ደስ ይላል አክቷ ቃላቶቿ ሁሉ ይደብራል ኤጭ ዘ ጊ ነገር

    • @meaziyeletsh6051
      @meaziyeletsh6051 Před 5 lety +2

      እሱ የተሰጣትን ካራክተር በብቂት ነው የተወጣችው አንቺ ግን በጣም ትገርሚያለሽ በመብርሃን የሚታወሩት ስታጡ በነጭ ወረቀት በህፃን ልጅ መጣቹ ደሞ እረ ሰዎች ስንባል ክፋታችን ከቁመታችን በላይ ነው።

    • @tregeocell3601
      @tregeocell3601 Před 5 lety

      Ayebelm eshi balega tadagey nat eswa

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s Před 5 lety +4

    ምንም ባይገባኝም በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት ትላንት ባስታራቂ ፊልም

  • @temritemri9139
    @temritemri9139 Před 4 lety +7

    ዋው ሄኒ በጣም ያምራል እናመሰግናለን