ፍቅር እና ትዳር ሙሉ ፊልም Fiker ena Tidar Ethiopian film 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Sodere videos are copyright protected. Do not download and reupload or broadcast the videos on CZcams, Facebook, websites, TV stations and any other media.

Komentáře • 587

  • @user-vm9di6wd7g
    @user-vm9di6wd7g Před 4 lety +473

    ኢትዮጵያ ወደድሮ አንድነቷ ትመለስልን የምትሉ በእውነት እኔ በጣም እያሳሰበኝ ነው

    • @zedzed6393
      @zedzed6393 Před 4 lety +1

      ለአገራችን ሰላምና አንድነት እኒዲሰፍን ባለንበት እፀልይ ውስጤ በጣም ስጨነቅ ነው የዋልኪት

    • @aklilproduction7871
      @aklilproduction7871 Před 4 lety +1

      አሜን

    • @zeryehshefrwe3866
      @zeryehshefrwe3866 Před 4 lety

      Temalsilachi Ethiopian leyaferesute yamenasu yefaresilwe

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 Před 4 lety +1

      ኧረ ሁላችንም ነን ይመልስን አንድ ያድርገን

    • @yaredhailay6872
      @yaredhailay6872 Před 4 lety

      @@tsehaydamte9366 አንዳንዴ ከትናንት ዛሬን እያየን ከዛሬን ደሞ ነገን ይሚበልጥ በተስፋ እየጠበቅን መጽናት አለብን ባኝ ነኝ።
      መመለስማ ይሀው እኮ ተመለስን፣ ከትናንት ዛሬ ጥቂቶቹን ከተመለሱ ጥቂቶቹን ለመለሰ አምላክ መጀመርያ እናመስግን ላለው ይጨመርለታል ነውና።
      ላልተመለሱ ደግሞ ልክ እንዳልሺው እንዲመልስልን መጸልይ እና መማጸን ይጠበቅብናል ሁላችን።

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +4

    .....ድንቅ ፊልም ነው! ትዳሬ ከመፍረሱ በፊት ሚስቴ አንዳንድ ነገሮች እንዳስተካክል ትመክረኝ ነበር ግን " ካብ አይገባ ድንጋይ " ሆኜ ለመለያየት በቅተናል ዘመናት አልፈው የአስራ እምስት ልጅ አድርሰን ተለያይተን በመደጋገፍ ብናሳድግም ሁለታችንም ሌላ አላገባንም! ይህን ፌልም ሳይ ብዙ ነገሮችን ያስታውሰኛል! ተደጋጋሚ ጥሬ ነበር የዛሬ አስር አመት እሱዋን ህይወቴ ላይ ለመመለስ ግን ሴት ልጅ ካመረረች የሚመልሳት ነገር የለም! ለማንኛው ባለችበት ሰላምና ጤናን እመኝላታለሁ ምንም ቢሆን አንድ ወቅት በፍቅር ከንፈን ነበርንና ጠላት መሆን አንችልም ሌላው ደግሞ ብንለያይም በጋራ ያፈራናትን ልጃችንን እየተደጋገፍን ማሳደግ ግድ ይለናል! እግዚአብሔር አልፈቀደውም ብዬ ለአለኝ ተመስገን እያልኩ መኖሬን ተያይዤዋለሁ እላችሁዋለሁ! 🙏

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety

      አይዛክ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ከባድ ነው

  • @user-yg2pn5wf9j
    @user-yg2pn5wf9j Před 4 lety +111

    ማነው ፊልም እያየ እንደኔ ኮሜንት የምያነብ

  • @helenhelen123
    @helenhelen123 Před 4 lety +196

    እኔ የሀገሬ ጉዳይ እያሳሰበኝ ነው ማነው እንደኔ ያሳሰበው 💚💛❤

    • @alialmeqbali9252
      @alialmeqbali9252 Před 4 lety

      Enem betam new yasasebign ethiopian hagerachin Egzeabiher yetebiketi 💚 💛 ❤

    • @helenhelen123
      @helenhelen123 Před 4 lety

      አሜን የኔ ቆንጆ

    • @mykng.ethiopiageliss8808
      @mykng.ethiopiageliss8808 Před 4 lety

      እኔ እህቴ ይሄ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል ወላሂ ኡፍ

    • @aliget2314
      @aliget2314 Před 4 lety

      እኔምእአንችው

    • @aliget2314
      @aliget2314 Před 4 lety

      አታሦቢእናሽንፋለን፡አላህለሁምመልሥአለው

  • @marshetabate7192
    @marshetabate7192 Před 4 lety +370

    ልመርቃቹ አሜን በሉ ከስደት ይመልሰን ሀገራችን ሰላም ያድርልን ፊሉሙ ይበርክትል

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Před 4 lety +42

    ጌታ ሆይ ቁጣህን አርቅልን ! ምህረትህን አውርድልን !! በቃችሁ በለን !!!

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před 4 lety +13

    ትልቅ ትምርህት አለው ደስ ይላል ተመችቶኛል ፊልሙ እንደዚህ አስታራቂ አባቶች ሲኖሩ ደግሞ የበለጠ ውበት አለው 👌

  • @user-mo5vk1qo9o
    @user-mo5vk1qo9o Před 4 lety +76

    ውይ እናተ ሶደሬወች ስወዳችሁ በስደትላይ ፈታ ዘና ታደርጉናላችሁ እናተም እኛ ያለኛ መስራት አትችሉም አደል ጓደኞቸ ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው በላይክ እየገለፃችሁ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety +97

    ፍጣሪ የሆይ. አፍቃሪ እጂ. ቀናትኛ ባል አትስጠኝ
    ለምትፍልጉ ይስጣችሁ 😜የማትፈልጉ 👍👍

    • @luismesfin3498
      @luismesfin3498 Před 4 lety +1

      ናፍቄም አላውክም ከ አዲሶ ቆንጅዬ በስተቀር ደግሞ ታማኝ ነኝ ቅናት omg እንዴት ስው ሲጀመር ስው እና ስው ሳይዋደድ ይቀናናል ፎቃ ካለማ መቅናትን ምን አመጣው :ሲ. ስ by theway good luck

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 4 lety

      @ባቦ TUBE ዉይ ባቦየ ቀናትኛ አልፈልግም ሆ አፉቃሪ ከሆናክ ነዉ የማገባህ ቀናትኛ 🙈😎

    • @aminatbentaumi1459
      @aminatbentaumi1459 Před 4 lety

      ካልወደደሽ ምንም ስለሆንሽ አይቀናብሽም😞

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r Před 4 lety

      ቆይ የሚያሥብልሽ ውንድም እኮ ይመክራል እህት ሁሉንም አትፕይ የሚ.ቅም ም ምክር አለ

    • @tabas4253
      @tabas4253 Před 4 lety

      @@luismesfin3498 አየሸጥሞም

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 Před 4 lety +44

    ውይይይ ቅናት መጥፎ ነው የጎደኛየ ባል እዲህ ነው ሚቀናባት ግን እደምትጎዳ አያውቁም ቀናተኛን ባል አይጣልል ነው ወዳጆቼ

  • @almaz739
    @almaz739 Před 4 lety +103

    እዚህ ፊልም ላይ አንድ ልክ ያልሆነ ነገር አለ ገዳም የምትሄድ ሴት በየጭፈራ ቤት እየሄደች አትጠጣም አትጨፍርም ፊልሞችን ከመስራታቹ በፊት ነገሮችን አመዛዝኑ በተለይ ሃይማኖት ነክ የሆኑ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቹ

    • @kiyayemariyamzemikael
      @kiyayemariyamzemikael Před 4 lety

      በጣም ልክ ነሽ its right👌

    • @user-zk2sg2sw7e
      @user-zk2sg2sw7e Před 4 lety +7

      የምን ማካበድ ነው ገዳም ሂዳ ተሳልማ መጣች እጅ አልመለኮሰች ገዳም ሂዶ የሚመለሰው ሁሉ እማ አደብ ቢኖረው የት በደረስን ነበር

    • @selamatinafudejtinu7225
      @selamatinafudejtinu7225 Před 4 lety +2

      ልክ ነሽ ዉዴ ጣት በተክረስታን ማታ ጭፈራ ቤት የምትሄድ ሴት የለችም

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 Před 4 lety

      Ateyazebachew sele hayemanot selemayaku yemeselachewen new emitsefut emiserut

    • @ruhamawolidu5073
      @ruhamawolidu5073 Před 4 lety +1

      ትክክል መርዝ ይጠጡ ሃይማኖት አሰዳቢ ብቻ ኦርቶዶክስ ጠጡ አትልም ።

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +14

    እዉነትም ፈረሥን ከገለባ የሚያጣላ እያለ የኛ እናት ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሤጣንን ልታሥታርቅ የኔ እናት

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 Před 4 lety +27

    አዋጅ ያልሰማ ይስማ አድስ ፊልም ተለቋል እኔ ልጣድበት ነዉ ኑ በሗላ ሳትጠሪን እንዳትሉ ክክክክ

  • @manjussegen6987
    @manjussegen6987 Před 4 lety +1

    በጣም ደስ የምል ት/ት ነዉ የጋደኛ ፍቅር እና የገፀባህ ተዉንየት ቀጥሉበት

  • @user-zj5vi5rk4j
    @user-zj5vi5rk4j Před 4 lety +44

    ይችልጂ ግን አርቲስት ናት ግን ልታይ ልታይ አትልም 👌

  • @yasernazarpour6472
    @yasernazarpour6472 Před 4 lety +1

    We have to back to our original church culture. I really enjoyed the movie, thank you!!!

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x Před 4 lety +4

    እኔ የኢትዮጵያ እያሳሰበኝ ነው ውደይት እይደችብኝ ነው አገራችን እናት አገራችን የደሮ ፍቅራቹ ይመለሰ የምትሉ እንዴኔ የናፍቀው ሰላም ፍቅር አንደነት

  • @selam7775
    @selam7775 Před 4 lety +15

    አስተማሪ ፊልም ነው 😀😀😀😀እኔ እንዲ አይነት ጓደኛ ነበረኝ ለቅሶቤት ስሄድ አያምነኝም እንኳን ቤተክርስቲያን አያድርስ ነው

    • @tregeocell3601
      @tregeocell3601 Před 4 lety

      😂😂😂🙆

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 4 lety +1

      እራሱን የማያምን ነው እደዚህ አይነት ወንድ
      መጠርጠር ያለበትስ እሱ ነው
      ከነ ተረቱ እደራሱ ይመስለዋል በያየው ሁሉ አለ

    • @MoMo-ii6bc
      @MoMo-ii6bc Před 4 lety

      አሁንስ ይሄን ባህሪውን አልተወም

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 2 lety

      😁😁😁

  • @sarafiseha8919
    @sarafiseha8919 Před 4 lety +2

    ልብ ላለው ሰው ትልቅ መልእክት አለው
    እናመሰግናለን 🥰😍🥰
    አንተ በርገር አዘክ የምትበላው ለራስህ በርገር መስለሀል ስፖርት ስራ

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ሶደሬወች ምርጥ ፊልም ነው ግን አጠረ ሶደሬወች ውስጤ ናችሁ

  • @hiwotfikadu7377
    @hiwotfikadu7377 Před 4 lety +7

    ከደዚህ አይነት ባል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 4 lety +3

    አስተማሪ ፊልም ነው🙏 ባርቾ ጎበዝ ልጅ ነክ ማንዴን ትተካለክ

  • @user-vu7rr9is7x
    @user-vu7rr9is7x Před 4 lety +15

    ሰርግ እንዴት እንደናፈቀኝ ማይዋሽ የማይቀና ወንድ ካገኛቹ ሶደሬዎች ኮመንቶች ዳሩኝ 😂😂😂😂😂

  • @geni3064
    @geni3064 Před 4 lety +18

    *ኣምላኬ አንተ ጥሩ ትዳር እና ታማኝ ባል ስጠን*

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 4 lety +106

    በስራ ተውጥሬ ነው የዋልኩት መፈጠሬን እስክጠላ እስኪ አሁን ትንሽ ፈታ ቢያደርገኝ ልመሰጥበት

  • @user-ox5mc6wb2p
    @user-ox5mc6wb2p Před 4 lety +8

    አኡዙቢላ፣በሂወቴ፣የምጠላውቅናት፣የሚባል፣አላህይሰውረን፣ከደዝህ

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt Před 4 lety +13

    ለሀገራችን ሰላም ያውርድላት ወደቀድሞ ደስታዋ ይመልሳት ፈጣሪ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +3

    ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ያዬውት ደሰ ይላል በተገባር ቢታይ።

  • @kidaneteshome1117
    @kidaneteshome1117 Před 11 měsíci

    ምርጥ ና ❤ አስተማሪ ፊልም ምርጥ ስብስብ ነው

  • @SosoSoso-ct5uf
    @SosoSoso-ct5uf Před 4 lety +16

    ጋይሶች በፈጠራችሁ ላይክ ምናምን አትበሉ ስለ ፊልሙ ብቻ አውሩ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +55

    ኣዋጅ ኣዋጅ ኣዲስ ፊልም ተለቀቀ ኑ ኣብረን እንየው ለስደተኞች መዝናኛ

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p Před 4 lety +22

    የተመቸው በላይክ ያሳየኝ እውነት ምርጥ ፌልም ግን አጠር

  • @user-mf1qw4yu1x
    @user-mf1qw4yu1x Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላም መረጋጋትን ፍቅርን ና አንድነትን
    ታድላት ዘድ የዘወትር ፆለታችን ነው
    እባክህ አምላኬ ምሰኪን ወገኞቻችን
    እደወጡ እዳይቀሩ አተ መከታ ሁናቸው
    አሜን አይከፈልበትም አሜን
    በሉ እህቶች ወድሞቸ ሰለ ኢትዮጵያ
    የምፀልይበት ሰአት ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +10

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ሁላችሁንም ሥወዳችሁ ትልቅ ትምህርት አለዉ በትዳር ላይ ድብብቆሽ ይቆዳል

  • @hananhanoo8703
    @hananhanoo8703 Před 4 lety +8

    ባርች ትወናህ ደስይላን በርቱ ታምራላችሁ

  • @astufkir2535
    @astufkir2535 Před 4 lety +4

    ጥሩ ነው አስተማሪ ፊልም ..

  • @kalkidantekle1214
    @kalkidantekle1214 Před 4 lety +1

    Betam des yalal Arif film new mechirishaw teru new metamamin lerasi new 😍 very nice film 👌👌👌👌👌👈

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +2

    የኔውም ቀናተኛ ነው ግን ቅናቱን እወድለታለሁ አንድ ሠው ያለ ምክንያት አይቀናም የኔው ግን የሚቀናበትን ምክንያት ስለሚነግረኝ ቢቀናም አልጠላበት የኔ ውድ (A) ኑርልኝ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 Před 4 lety +1

    ምርጥ ፊልምነው

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Před rokem

    ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @mimitube7660
    @mimitube7660 Před 4 lety +38

    ኤጭ እንደው የኢትዮጵያ movie አሁንስ ቅጡን አጣ እዛ ጋር ኩክየለሽ ገዳም ሄጄ መጣሁ ብላ እንደገና ጭፈራ ቤት መሰየም እረ ሀይማኖቱን አታሰድቡ ምድረ ዝፍጥ ሁላ

    • @user-bz8gt7tz8h
      @user-bz8gt7tz8h Před 4 lety +1

      እውነት እኔም ገረመኝ የቤተክርስቲያን ልጅ በእንደዝ አይነት መልኩ መግለፅ ከስድብ አይተናነስም ልቦና ይስጠን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +2

    የሃገር ኢትዮጵያ ሐዘን በዛ የትላንት ሳይበቃና ዛሬ እንደገና ኧረ ፈጣሪ ይታረቀን ጀዋር ነብስህን አይማረው

    • @alemmulatu8308
      @alemmulatu8308 Před 4 lety

      እውነት ብሌሽል እናት እደህ እድሜው ይጣሪ አንዴ ቤተከርስቲያን እያስቀጠለ አንዴ በዘር ህዝቦች እያስጨፋጨፋ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin Před 4 lety +1

      @@alemmulatu8308 የጀዋር ሞቱን ሳልሰማ ሃገር አለኝ ብዬም አላስብም እሱ ሲሞቱ ሃገሬ በነፃነት ለመተንፈስ ለመኖር እሄዳለሁ

    • @hananega5597
      @hananega5597 Před 4 lety

      አሜን

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Před 4 lety +2

    አንዳንዴ የምናደቃቸእ አክተሮች ዝም ብሎ ፊልም ሲሰራ ያናደኛል ደስስስስ አይለኝም ባጭሩ አልወደድኩትም

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 4 lety +1

    አታድርስ ነው የገዛሁልሽን አሻንጉሊት ድምፅ አሰሚኝ ሃሃሃሃሃ ያብርሀሙ ስላሴ እንደዚህ አይነቱን ቅናት እዛው ይያዝልን

  • @user-ro4nh7jh9e
    @user-ro4nh7jh9e Před 4 lety +2

    ዋውውው በጣም ምርጥ ኣስተማሪ ፊልም ነው በርቱ

  • @raditiraditi5194
    @raditiraditi5194 Před 4 lety +25

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ የተመቻችሁ እደኔ lik ግጩኝ

  • @masrtsm5393
    @masrtsm5393 Před 4 lety

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ምርጦች ስወዳችሁ ይመቻችሁ

  • @darindarin5632
    @darindarin5632 Před 4 lety +29

    ከደዚ አይነቱ ተጠራጣሪ ወንድ ይሰውራቹ ጓደኞቼ

  • @noorabsjd3399
    @noorabsjd3399 Před 4 lety +6

    የባል ቢጤ፡ነዉ፡የኔ፡ዉይ፡ከቤት፡ቁጭ፡ብየ፡ከሆነ፡ማነዉ፡የመጣዉ፡ይላል፡የሌላ፡ጠረን፡ሸተተኝ፡ዛሬማ፡፡የመጣ፡ይል፡ነበረ፡አሁን፡ተገላገልኩት፡ወደሰደት፡መጣሁ፡ትቸዉ

  • @ejauae5055
    @ejauae5055 Před 4 lety +1

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

  • @user-jm4og5bl4y
    @user-jm4og5bl4y Před 4 lety +3

    Wawwww betam arif
    Felm new ethiopia
    Lezelalem tsak

  • @selomemasersha7217
    @selomemasersha7217 Před 4 lety +1

    ምርጥ ፊልም

  • @rozitube2150
    @rozitube2150 Před 4 lety +1

    ይሄ ፊልም ብዙ ስህተት አለበት ግን አሪፍ ነው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 4 lety +1

    አስተማሪ ፊልም ነዉ ደስ ይላል

  • @yeshewalemhaliu565
    @yeshewalemhaliu565 Před 4 lety +2

    በጣም አስተማሪ ነው ግን የሰው ልጅ ከህሊናው በላይ ተቆጣጣሪ የለም መታመን ለራስ በግልፅ መነጋገር መልካም ነው

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 4 lety +12

    42&44ደቂቃ ላይ አያውቁም ብለው ነው አህዮች ከጎናቸው አርገው የሚያወሩት

  • @tizuyemariyam2333
    @tizuyemariyam2333 Před 4 lety +1

    እጥር ምጥን ያለች ምርጥ ፊልም😍

  • @user-py5ck7xp3i
    @user-py5ck7xp3i Před 4 lety

    ወይ የሀበሻ ፊልም በአካል ያየዋቸው አባ ገብረግዚያቤር እና በስልክ የሰማዋቸው ገብረግዚያቤር ይለያያሉ ሆ

  • @user-ht8ho9lh1l
    @user-ht8ho9lh1l Před 4 lety +1

    ውይ የወንድ ቅናት ባሌ ይቀና ብሎኝ ነበር እግዚአቤሕር መፊታት ባይፈቅድም ፈታዉት ምክነያቱም ቅናቱ አንድ ቀን የሚገለኝ ነበር የሚመሥለኝ እፉፉፉፉፉ

  • @aldarphone602
    @aldarphone602 Před 4 lety

    ወይኔ ይህ ወፍራሙልይ ምኑን ነዉ ያሥገባዉ በሆዱና በወገቡ ኸረ እሥቦርት ነገር ሥራ በቃ የጂሥም መቀነሻ ነገሮችን ተጠቀም የፈጣሪ ያለህ

  • @mekuanintbayew4784
    @mekuanintbayew4784 Před 4 lety +3

    ምግቡን አጠራረግ ግን በጣም ነው የተመቸኝ ሂሳብ ሂሳብ ናት 😄

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 Před 4 lety

    Bsemama kendezes ayenat tedar yarbi agera gerdenay yesaleyel

  • @user-tz7rz6ll1c
    @user-tz7rz6ll1c Před 4 lety +4

    ጄ ቲቪ ሪሞት አሪፍ ሙድ መያዢያ አገኘ ።

    • @pppmm7976
      @pppmm7976 Před 4 lety

      ትዝብ ትእዳልክ አው ይጠብቁት ልክልካቸውን የነግራቸዋል

  • @fatuma1120
    @fatuma1120 Před 4 lety +7

    ሰላማቺሁ ብዝት ይበል የስደት ጎደኖቸ በዛውም ሰብስክራይብ ግጩኝ

  • @jhjji168
    @jhjji168 Před 4 lety

    መጨረሻውያምራል

  • @susutube7365
    @susutube7365 Před 4 lety

    ዋው ደስ ይላል

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety

    Ethiopian god belss

  • @hayatha4656
    @hayatha4656 Před 4 lety +1

    የሀገራችን ጉዳይ ሁላችንንም ያሳስበናልጅ

  • @MaryMary-sk4uo
    @MaryMary-sk4uo Před 4 lety

    Mendenew yeha channel volume cheger yalebet? Because of your volume quality people will loose interest to watch the movie. I will give 0* for the volume quality

  • @musaratmusarat6845
    @musaratmusarat6845 Před 4 lety

    ያምራል።ሀሪፍነዉ

  • @askalemamo8001
    @askalemamo8001 Před 4 lety +3

    Esiki tewahdo lezelalm tenur belu ewent des senl eko

  • @kedesteto5686
    @kedesteto5686 Před 4 lety +1

    ኮሜንት ሳንብ ፊልሙ ጨርስኩን ጋይስ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 Před 4 lety +10

    ማርታ አያሌው አኔ ማር ለታይ ለታይ ይማትይ አርትሰት አኮነሸ

  • @user-gv1gz4iv2p
    @user-gv1gz4iv2p Před 4 lety +11

    ውይ ቅናተኛ ወንድ ስጠላ
    የራስን እያሳርሩ የሰው ማብሰል
    ይሄ ነው ትርፉ

  • @alfutube7188
    @alfutube7188 Před 4 lety +2

    Bazih time film mayet ifalig nbr zare mnm tiru zena ylm ke hagr hagarachini n slm yadirgiln

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 Před 4 lety +28

    56 ደቂቃ ፊልም ነው ወይስ እንዴት ነው ነገሩ ?

  • @tensaymelash9444
    @tensaymelash9444 Před 4 lety

    Betam yastlale betley sele emnt balew zura michot ayestm

  • @user-fp6vq6ux6t
    @user-fp6vq6ux6t Před 4 lety +4

    እኔስ ስራ አልጨረስኩም እስኪ ኮሜንቶች መተጋገዝ ብሀላችን ነው እስኪ ኑ አግዙኝ

  • @monahitti8022
    @monahitti8022 Před 4 lety +1

    ታምራላቹህህህህ

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 4 lety

    ዋው ቆንጆ ፊልም ነው ቀናተኛ ባል ግን አይጣል

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 Před 4 lety +3

    ፊልሙ የመጠጥ ማስታወቂያ ነው ሚመስለው

  • @melkamuserata8777
    @melkamuserata8777 Před 4 lety

    good cenema

  • @user-dk7md3bt2i
    @user-dk7md3bt2i Před 4 lety +1

    እናሰግናለን

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +7

    አይቼ አስተያየት እሰጣለሁ ሳያዩ አስተያየት የሚሰጡ ናቸው እየበጠበጡ ያሉት

  • @genatemebire8648
    @genatemebire8648 Před 4 lety +3

    ማርታዬ ስወድሽ 😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 Před 4 lety +1

    የአዘአድእሮኦ ትእዳአርእ ለአሣአምእት ነአውእ😂😂

  • @messiyegetalj9481
    @messiyegetalj9481 Před 4 lety

    betam bzu ykerewal yemr

  • @zahraabdulla784
    @zahraabdulla784 Před 4 lety

    ዋው ደሥ ሲል😘😘

  • @eeesss7012
    @eeesss7012 Před 4 lety +2

    ያምራል በርቶ

  • @bintmensuryoutubeetio9088

    መታመን ለራስ ነዉ፣ ሁሉም ትዳር እንዲህ ቢያምር ደስይላል።

    • @rahmaa650
      @rahmaa650 Před 4 lety

      Meski CZcams etio# 💖💔💕❣HM

    • @rahmaa650
      @rahmaa650 Před 4 lety

      Meski CZcams etio# ý👆💘❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 4 lety

    የኔ ቆንጆ ሰወዳት

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557

    ምርጦቺ ስወዳቺሁዉ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 4 lety

    ጥሩ ነው!

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 Před 4 lety +5

    ዋውውው ሀረፍ ነው
    ማንደላ ታናሽ ወንድም አለው ልበል ወይስ ተመሳስለውብኝ ነው ይሆ ድብሽብሽ ልጅ ማንደን ቁርጥ ነው
    ደግሞ አዲናቅው ነኝ
    ይመቸኛል

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 Před 4 lety +2

    በናታችሁ ሴቶች ካገባችሁ በሆላ ራሳችሁን አትጣሉ ለዚህ ነዉ ባሎቻችሁ ...

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l Před 4 lety +4

    በፍቅርሽ እደ ድፎ ዳቦ ከላይና ከታች እየተቃጠልሁ ነው ያልከው ልጅ እዴት ነህ ደህና ነህ ክክክክ

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 Před 4 lety

    ሶደሬዎች እኔ አመሰግናለሁ እድሜ ለcommentቶች ኑሩልኝ እድሜያችሁ ይርዘም በቃ አስረዳችሁኝ ሳልጀምር ጨረስኩት በቃ ቻው

  • @terefebelay8621
    @terefebelay8621 Před 4 lety

    filmochachin,,ye mahiberesebun anwanwar biyasayu melkam new,,,inezih tewanyoch yeminorubetin bet temelketut,,

  • @atitgebmoges5336
    @atitgebmoges5336 Před 4 lety

    ዘሮጦው ዋው ጎብዘሀል

    • @genatemebire8648
      @genatemebire8648 Před 4 lety

      ዘረጦ ሀሀሀሀሀ 😀😀😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣