AmharicTube
AmharicTube
  • 985
  • 22 241 161
ኩራባቸው ደነቀ አሟሟት ምክንያትና አሳዛኙ መጨረሻ
ኩራባቸው ደነቀ አሟሟት ምክንያትና አሳዛኙ መጨረሻ
ከ1980ዎቹ መጀመርያ ጀምሮ በተለያዩ ቴአትር ቤቶች በትወና እና በአዘጋጅነት ሰርቷል።
በአዲስ አበባ በሚገኙት አራቱ ቴአትር ቤቶች በትወና፣ በዝግጅት፣ አንዲሁም በአመራርነት እውቀቱን አካፍሏል።
የሙያ ባልደረቦቹ ኩራባቸው ከማለት ይልቅ “ኩራ” እያሉ መጥራትን ይመርጣሉ።
ሁሉም በአንድ ቃል ለሙያው ካለው ፍቅር ባሻገር “ጨዋታ ወዳድ፣ ወግ አዋቂ” መሆኑንም ይመሰክራሉ።
“መካሪ፣ መንገድ መሪ” ሲሉ የሚገልጹትም አሉ።
ለሦስት አስርታት በላይ በኢትዮጵያ የኪነጥበብ አድማስ ደምቆ የኖረው ኩራባቸው ደነቀ የተወለደው በ1957 ዓ.ም. በሐረር ነበር።
ኩራባቸው የመጀመርያ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በጭሮ ከተማ ነው የተከታተለው።
በ1979 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቴአትር ጥበባት የትምህርት ክፍል የተመረቀው ኩራባቸው፤ በ1980 ዓ.ም. ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር አርባ ምንጭ በጀማሪ የቴአትር ኤክስፐርትነት ተመድቦ ሥራ ጀመረ።
በአርባ ምንጭ ቆይታው ለኪነጥበብ ዝንባሌ ያላቸውን ወጣቶች በተለያየ መልኩ ይደግፍ እና ያበረታታ እንደነበር የሚነገርለት ኩራባቸውን በተመለከተ ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የራሱን ገጠመኝ በማንሳት ". . . እንደ መኪና ሮዴታ ከነበርኩበት ግራ መጋባት መንጭቆ አወጣኝ. . . " ሲል መስክሮለታል።
ኩራባቸው ከ1982 ዓ.ም. ጀምሮ በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ቤት መስራት የጀመረ ሲሆን በዚያም ከተሳተፈባቸው ተውኔቶች መካከል 'የዝናቧ እመቤት ' እና 'የገንፎ ተራራ' ቴአትሮች ይጠቀሳሉ።
ኩራባቸው ከሙያ ባልደረቦቹ ጋር በጋራ በመሆን ባቋቋመው ንጋት የቴአትር ኢንተርፕራይዘም 'ቅርጫው' የተሰኘ ቴአትር ባህል ማዕከል ሰርቶ በራስ ቴአትር አቅርቧል።
ለሁለት ዓመታት ያህል በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር የሰራው ኩራባቸው ቀጣይ መዳረሻው ሀገር ፍቅር ቴአትር ነበር።
ለሀገር ፍቅር ቴአትር ለየት ያለ ፍቅር አለው የሚባለው ኩራ 'የጨረቃ ቤት' ፣ 'ዓይነ ሞራ' ፣ 'ንጉሥ ሊር' ፣ 'ፍሬህይወት' ፣ 'ጥሎሽ' ፣ 'አሉ' ፣ 'ጣውንቶቹ' ፣ 'ከራስ በላይ ራስ' እና 'የሸክላ ጌጥ' ቴአትሮች በመድረኩ ላይ ተጫውቷል።
በሀገር ፍቅር ቴአትር በ1994 ዓ. ም. ፅፎ ያዘጋጀው 'መዳኛ' የተሰኘው የአዘቦት ቀን የቴአትር ድርሰቱ አዳዲስ ቴክኒኮችን የተጠቀመበት እና ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈለት መሆኑ በባለሙያዎች ይገለጻል።
በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ ደግሞ 'የጫጉላ ሽርሽር' ቴአትርን በራስ ቴአትር እንዲሁ 'ቅርጫው' የተሰኘው ቴአትር ኩራባቸው ከተወናቸው መካከል የሚጠቀሱ ናቸው።
ለኩራባቸው በትወናው እና በዝግጅቱ ከፍተኛ አድናቆት እንዳላቸው የሚገልፁት አርቲስት ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) “የማዘጋጃ ሥራ አስኪያጅ ሆኖ ነው የማውቀው” ይላሉ።
ተሰጥኦውን ጠቅሰው ካደነቁ በኋላ ስለ አመራር ብቃቱ “ጥሩ አመራር የሚሰጥ፣ ከዚያም ባሻገር በርካታ ቴአትሮችን ያዘጋጀም ነው። . . . አመራር በመስጠት ግሩም ነው። . . .በሥነ ምግባሩም ከማንኛውም በላይ የማከብረው እና የማደንቀው ነው። ትሁት ነው። . . . ለቴአትር ቤቱ ባለሙያዎች የተለየ አክብሮት አለው። ይህንን በርቀትም ቢሆን ማየት ችያለሁ” ብለዋል።
እረኛዬ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ በደራሲነት እና በትወና አብራው የተሳተፈችው ደራሲ፣ አዘጋጅ እና ተዋናይ አዜብ ወርቁ፣ ኩራባቸውን ከትወናው ባሻገር የምታውቀው የአዲስ አበባ ቴአተር እና ባህል አዳራሽ ሥራ አስኪያጅ እያለ ነው።
በወቅቱ አዜብ እና ጓደኞቿ ወደ ቴአትር ቤቱ በሚሄዱበት ወቅት “እኛ ቴአትር ይዘን በምንሄድበት ሰዓት ጥሩ አቀባበል ነበረው። ደጋፊያችንም ነበር” ትላለች።
የሙዚቃ ባለሙያው ሠርፀ ፍሬስብሀት በፌስቡክ ገፁ ላይ ስለ ኩራባቸው “ኩራባቸው ደነቀ፥ ከምርጦቹ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምሩቃን አንዱ ነበር። የቴአትር መድረክን ፈተና በብቃት የተወጣ ጥንቅቅ ያለ ባለሙያም ነበር። ከክዋኔ ባለሙያነቱ ትይዩ፥ የቴአትር ንድፈ ሐሳባዊ (Theoretical) ዕውቀቱም ከፍ ያለ ነበር” ብሏል።
ከአርቲስት ተስፋዬ አበበ እና አዜብ ጋርም የሚስማማ ሀሳቡን ሲያክል “ከትወና እና ከዝግጅት ችሎታው የማይተናነስ፥ የጽሑፍ ችሎታው፣ የንባብ ትጋቱ እና አስተዳደራዊ ብቃቱም ግሩም ነበር” በማለት ነው።
አቶ ተስፋዬ አበበ እንዳሉት ኩራባቸው ከትወና ባሻገር በአዘጋጅነትም በርካታ ተውኔቶችን አዘጋጅቶ ለመድረክ አብቅቷል።
ከእነዚህም መካከል 'ስጦታ'፣ 'ጥሎሽ' እና 'መዳኛ' ቴአትሮች ፤ በቴአትርና ባህል አዳራሽ 'ሶስና'፣ 'አንድ ክረምት'፣ ጥቁሩ መናኝ' እና የጫጉላ ሽርሽር' (በአዘጋጅነት እና በተዋንያንነት ) ቴአትሮች ፤ በራስ ቴአትር 'ትንታግ' ይጠቀሱለታል።
ኩራባቸው ሙዚቃዊ ድራማዎች በማዘጋጀትም ስሙን በደማቁ ጽፏል። በአንጋፋዋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ህይወት ላይ ተመስርቶ የተፃፈውና ያዘጋጀው 'አስናቀች ኢትዮጵያ' እንዲሁም 'እስከመቼ' በሚል ርዕስ በቴአትርና ባህል አዳራሽ የቀረበው ከሸገር ሰርከስ ቡድን አባላት ከቴአትር ቤቱ ባለሙያዎች ጋር በጋራ የተሳተፉበት ተጠቃሽ ስራዎቹ ናቸው።
ደራሲ እና አዘጋጅ አዜብ፣ የእረኛዬ ድራማ ቀረጻ ላይ ኩራባቸውን ዳግም በቅርበት የማወቅ እድል ማግኘቷን ገልጻ፣ በቡድኑ ውስጥ በልምድ ከእርሱ የሚያንሱ ሰዎች ጋር እየሰራ እንኳ “ታዛዥ፣ ጨዋታ ወዳድ፣ ወግ አዋቂ፣ ተግባቢ፣ ባለሙያዎችን አክባሪ” ሆኖ ማየቷን ታስረዳለች።
ድራማው በቴሌቪዥን ተላልፎ ካበቃ በኋላም በነበራቸው የአሜሪካ ጉዞ ወቅት የበለጠ መቀራረባቸውን የምታስረዳው አዜብ፣ “ደስታን በጣም የሚወድ፣ ለራሱ በጣም ጥንቃቄ የሚያደርግ፣ የእግር ጉዞ ወዳድ ሆኖ ነው ያገኘሁት” ብላለች።
ኩራባቸው ከፃፋቸው የሬዲዮ ድራማዎች 'እናትና ልጆቹ' የተሰኘው ተከታታይ ድራማ በ1990 ዓ.ም. ለ47 ሳምንታት በኤፍ ኤም 96.3 ሬዲዮ ጣቢያ የተላለፈው እና 'የመጨረሻዋ ሌሊት' የተሰኘው ደግሞ በብሔራዊ ሬዲዮ ጣቢያ ለሁለት ሳምንታት የተላለፈ መሆኑን ይጠቅሳል።
ኩራባቸው ከተሳተፈባቸው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች 'ገመና 1' እና 'ገመና 2' እንዲሁም በአርትስ ቴሌቪዥን በ48 ክፍሎች የቀረበው 'እረኛዬ' ይጠቀሳሉ።
ኩራባቸው ደነቀ ባለትዳር እና የሦስት ልጆች አባት ነበር።
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
zhlédnutí: 644

Video

" ፍትህ ለሄቨን " በህጻን ሄቨን ምክንያት ከ6,000,000 ብር በላይ የወጣበት አልበሟ የሚወጣበትን ቀን አራዘመች |ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ | veronica
zhlédnutí 1KPřed dnem
" ፍትህ ለሄቨን " በህጻን ሄቨን ምክንያት ከ6,000,000 ብር በላይ የወጣበት አልበሟ የሚወጣበትን ቀን አራዘመች |ድምጻዊት ቬሮኒካ አዳነ | veronica Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
የሚቆጣና የሚጠይቅ ፍትህ ስርዓት የሌለባት ኢትዮጵያ ... " የነገዋ ኢትዮጵያ በጣም ታስፈራኛለች " ግሩም ዘነበ | Girum Zenebe | Ethiopia
zhlédnutí 4,4KPřed dnem
የሚቆጣና የሚጠይቅ ፍትህ ስርዓት የሌለባት ኢትዮጵያ ... " የነገዋ ኢትዮጵያ በጣም ታስፈራኛለች " ግሩም ዘነበ | Girum Zenebe | Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
ብዙ እዳ ስላለበኝ የተከፈለኝን አልናገርም " ለመጀመሪያ ጊዜ ከልጆቼ ጋር ብራንድ አምባሳደር ሆኛለሁ | የኪው ኪው አምባሰደር ትንሳኤ ብርሃነ Ethiopia
zhlédnutí 674Před 28 dny
ብዙ እዳ ስላለበኝ የተከፈለኝን አልናገርም " ለመጀመሪያ ጊዜ ከልጆቼ ጋር ብራንድ አምባሳደር ሆኛለሁ | የኪው ኪው አምባሰደር ትንሳኤ ብርሃነ Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia
zhlédnutí 13KPřed měsícem
ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
ልጆች ለወለዱልን እናቶች ክብር ይገባቸዋል | ለእናቶቻችን ምርጡን እንስጣቸው | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ Dr Wedajenh Meharene | Ethiopia
zhlédnutí 475Před 2 měsíci
ልጆች ለወለዱልን እናቶች ክብር ይገባቸዋል | ለእናቶቻችን ምርጡን እንስጣቸው | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ Dr Wedajenh Meharene | Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
እናትነት ዘላለማዊ ሸክም ነው ዘሪቱ ከበደ zeritu Kebede | Ethiopia
zhlédnutí 12KPřed 2 měsíci
እናትነት ዘላለማዊ ሸክም ነው ዘሪቱ ከበደ zeritu Kebede | Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
ምንድነህ ትለኛለች ምን ልበላት? | አዲስ አበባ ደስ ትላላቸሁ | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ድምፃዊ አብዱ ኪያር Addis Ababa University
zhlédnutí 904Před 4 měsíci
ምንድነህ ትለኛለች ምን ልበላት? | አዲስ አበባ ደስ ትላላቸሁ | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ድምፃዊ አብዱ ኪያር Addis Ababa University Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
" እኔ ብቻዬን ነው የማስበው " የማይቻለውን ቻሉ ይሉናል | ፍጡር በፈጣሪው ላይ ይነሳል | ዲ/ን ዳንኤል ክብረት | Daneil Kiberet
zhlédnutí 1KPřed 4 měsíci
" እኔ ብቻዬን ነው የማስበው " የማይቻለውን ቻሉ ይሉናል | ፍጡር በፈጣሪው ላይ ይነሳል | ዲ/ን ዳንኤል ክብረት | Daneil Kiberet Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
"እንደ ሀገር ያልሞከር ነገር የለም" የማግባት ፍላጉት ወጉት | አስቂኝ አዝናኝ ወግ Ethiopia
zhlédnutí 344Před 4 měsíci
"እንደ ሀገር ያልሞከር ነገር የለም" የማግባት ፍላጉት ወጉት | አስቂኝ አዝናኝ ወግ Ethiopia "አምቦን የአማራ ዋና ክልል ከተማ ማድረግ ይቀላል" - አስቂኝ አዝናኝ ወግ | Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
"በፍቅር መንገድ" ተወዳጁ ተፈሪ አለሙ Teferi Alemu | Ethiopia
zhlédnutí 584Před 5 měsíci
"በፍቅር መንገድ" ተወዳጁ ተፈሪ አለሙ Teferi Alemu | Ethiopia Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
በመሄዳቸው እኛ የምናዝነው ለምንድን ነው ? | ሟች የቋሚን ልብ ማቁሰሉ አይቀርም … [ (ዶ/ር) አለማየሁ ዋሴ ደራሲ እና ተመራማሪ Ethiopia.
zhlédnutí 14KPřed 5 měsíci
በመሄዳቸው እኛ የምናዝነው ለምንድን ነው ? | ሟች የቋሚን ልብ ማቁሰሉ አይቀርም … [ (ዶ/ር) አለማየሁ ዋሴ ደራሲ እና ተመራማሪ Ethiopia. Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
እንደ ወጣ ሳይመለስ ቀረ | የነፍስ ቁማርተኞች | Boing 737 Max Ethiopia air lines ኢትዮጵያ አየር መንገድ | Ethiopia
zhlédnutí 1,2KPřed 5 měsíci
መጽሐፉ መጋቢት 1ቀን 2011ዓ/ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት በነበረው ቦይንግ 737 ማስክ 8 አውሮፕላን ባደረሰው አደጋ ተጎጅ ከነበሩት 157 ተሳፋሪዎች ውስጥ ሰለባ የሆነው ታናሽ ወንድሟን ታምራት ሙሉን ለማሰብ ከትውልድ አካባቢያቸው አጋሮ በመነሳት የአጋሮ ቼንች በጓሮን የልጅነት ትውስታ በሰፊው በመግለፅ እስከ አደጋው ድረስ ያለውን ክስተት በጥናታዊ መረጃ በመታገዝ ያብራራል። በወቅቱ በቦይንግ በተፈጠረው ስህተት ከአዲስ አበባ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ የተነሳው አውሮፕላን በ6 ደቂቃዎች ውስጥ መከስከሱና 157 ተሳፋሪዎችና ሠራተኞች ሰለባ መሆናቸው ይታወሳል። የደራሲዋ ወንድም ታምራት ሙሉ ለአጋሮ ከተማችን የል...
በአውሮፕላን አደጋ ወንድሟን ያጣቸ | በ6 ደቂቃ ውስጥ አለማቸው ሁሉ አበቃ | Boing 737 Max Airplane | Ethiopia
zhlédnutí 1,1KPřed 5 měsíci
"ያልገሩት ፈረስ" በደራሲ ፍሲካ ሙሉ የተፃፈ ባዮግራፊ መፀሐፍ የካቲት 30 በአለም ሲኒማ ተመርቀ " ያልገሩትን ፈረስ " - ደራሲ ፋሲካ ሙሉ #Ethiopia | ይህ ከላይ የተጠቀሰው እጅግ አጓጊና ልብ ሰቃይ በሆነ ቁምነገር የተሞላው ከአጋሮ ምድር በተገኘችው ደራሲ ፋሲካ ሙሉ ለጻፈችው መጽሐፍ የሰጠችው መጠሪያ ነው። መጽሐፉ መጋቢት 1ቀን 2011ዓ/ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት በነበረው ቦይንግ 737 ማስክ 8 አውሮፕላን ባደረሰው አደጋ ተጎጅ ከነበሩት 157 ተሳፋሪዎች ውስጥ ሰለባ የሆነው ታናሽ ወንድሟን ታምራት ሙሉን ለማሰብ ከትውልድ አካባቢያቸው አጋሮ በመነሳት የአጋሮ ቼንች በጓሮን የልጅነት ትውስታ በሰፊው በመግ...
ትዝታ ከታማኝ በየነ ጋር '' እምቢ ካልን አንሸነፍም ኢትዮጵያዊነት የሚጎረብጣቸው አሉ አርቲስትታማኝ በየነ Tamagne Beyene |Adwa Ethiopia.
zhlédnutí 2,4KPřed 5 měsíci
ትዝታ ከታማኝ በየነ ጋር '' እምቢ ካልን አንሸነፍም ኢትዮጵያዊነት የሚጎረብጣቸው አሉ አርቲስትታማኝ በየነ Tamagne Beyene |Adwa Ethiopia. የ125ኛ ዓመት የዓድዋ ድል መታሰቢያ የጉዞ አድዋ 8 መዝግያ መሰናዶ Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
የኛ ዓድዋ ይሄ ነው "ህዝቡን ስሜት ውስጥ የከተተው ድንቅ ሽለላ እና ፉከራ በምኒሊክ አደባባይ" | ዓደዋ | Adwa Ethiopia
zhlédnutí 2,9KPřed 5 měsíci
የኛ ዓድዋ ይሄ ነው "ህዝቡን ስሜት ውስጥ የከተተው ድንቅ ሽለላ እና ፉከራ በምኒሊክ አደባባይ" | ዓደዋ | Adwa Ethiopia
የኛ ዓድዋ ይሄ ነው "ያመጣ ይሄም መጣ ምንም አያመጣ " ይሄ ነው ባንዲራው ምኒልክ የሰጠን Adwa Ethiopia
zhlédnutí 14KPřed 5 měsíci
የኛ ዓድዋ ይሄ ነው "ያመጣ ይሄም መጣ ምንም አያመጣ " ይሄ ነው ባንዲራው ምኒልክ የሰጠን Adwa Ethiopia
የኛ ዓድዋ "ባንተባበር ሊበሉን ነበር" [ የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ የለውም ዘር ] የታፈነው አድዋ በዓል | አድዋ በዓል | Adwa Ethiopia
zhlédnutí 103KPřed 5 měsíci
የኛ ዓድዋ "ባንተባበር ሊበሉን ነበር" [ የአዲስ አበባ ልጅ ሰፈር እንጂ የለውም ዘር ] የታፈነው አድዋ በዓል | አድዋ በዓል | Adwa Ethiopia
በመጨረሻም ምን አለ ? | በወንድማቸው መሞት የታረቁ አህትማማቾች | ከቤተሰብ ይርቅብ ነበር | ጌታቸው ካሳ Getachew Kassa Ethiopia
zhlédnutí 1,4KPřed 6 měsíci
በመጨረሻም ምን አለ ? | በወንድማቸው መሞት የታረቁ አህትማማቾች | ከቤተሰብ ይርቅብ ነበር | ጌታቸው ካሳ Getachew Kassa Ethiopia
እስከ መጨረሻ ህልፈቱ ድረስ ዜግነቱን ሳይቀይር በኢትዮጵያዊነቱ ነው የቆየው | የድምፃዊ የመጨረሻዎቹ ዘመናት | ሰርፀ ፍሬ ስብሃት | Ethiopia
zhlédnutí 1,1KPřed 6 měsíci
እስከ መጨረሻ ህልፈቱ ድረስ ዜግነቱን ሳይቀይር በኢትዮጵያዊነቱ ነው የቆየው | የድምፃዊ የመጨረሻዎቹ ዘመናት | ሰርፀ ፍሬ ስብሃት | Ethiopia
Ethiopia - " ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን …." ጥምቀት Timket 2016
zhlédnutí 697Před 7 měsíci
Ethiopia - " ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን …." ጥምቀት Timket 2016
Ethiopia - አለን ባንዲራ " መድኃኒየአለም የሀገሬን ጉዳይ ፍታው ዘንድሮ…" | ጥምቀት Timket 2016
zhlédnutí 55KPřed 7 měsíci
Ethiopia - አለን ባንዲራ " መድኃኒየአለም የሀገሬን ጉዳይ ፍታው ዘንድሮ…" | ጥምቀት Timket 2016
የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረድ... አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Asechalew Feten Music Album New Music 2024 | Ethiopia
zhlédnutí 15KPřed 7 měsíci
የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረድ... አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Asechalew Feten Music Album New Music 2024 | Ethiopia
Ethiopia - ወላጆች ተጠንቀቁ ትዕግስት ዋልተንጉስ | Tigest Walteniguse
zhlédnutí 804Před 7 měsíci
Ethiopia - ወላጆች ተጠንቀቁ ትዕግስት ዋልተንጉስ | Tigest Walteniguse
Ethiopia - ማርያምን… እኔም ማርያምን እወዳታለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ Dr. Wodajeneh Meharene
zhlédnutí 7KPřed 7 měsíci
Ethiopia - ማርያምን… እኔም ማርያምን እወዳታለሁ ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ Dr. Wodajeneh Meharene
Ethiopia - የሚያስለቅሰው ፊልም አርቲስት ፍቃዱ ከበደ Artist Fekadu Kebde
zhlédnutí 1,2KPřed 8 měsíci
Ethiopia - የሚያስለቅሰው ፊልም አርቲስት ፍቃዱ ከበደ Artist Fekadu Kebde
Ethiopia - " ሴትየዋ " ትንሽ ፈታ ዘና በሉ | ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ Comedian Derji Haile
zhlédnutí 2,2KPřed 8 měsíci
Ethiopia - " ሴትየዋ " ትንሽ ፈታ ዘና በሉ | ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ Comedian Derji Haile
Ethiopia - የት ነው ? ለትውስታ በላይ በቀለ ወያ Belay Bekel Weya
zhlédnutí 1,7KPřed 8 měsíci
Ethiopia - የት ነው ? ለትውስታ በላይ በቀለ ወያ Belay Bekel Weya
Ethiopia - የሰው ባል ልትቀማ የተዘጋጀች ሴት….. አስቂኝ የሆነ የሕይወት እምሻው (ባርች) ወግ Hiwot Emishaw
zhlédnutí 816Před 8 měsíci
Ethiopia - የሰው ባል ልትቀማ የተዘጋጀች ሴት….. አስቂኝ የሆነ የሕይወት እምሻው (ባርች) ወግ Hiwot Emishaw
Ethiopia - የቡቺ ጥርስ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ Artist Haregewoin Assefa
zhlédnutí 567Před 8 měsíci
Ethiopia - የቡቺ ጥርስ አርቲስት ሐረገወይን አሰፋ Artist Haregewoin Assefa

Komentáře

  • @Tesfayekebede-y4e
    @Tesfayekebede-y4e Před 13 hodinami

    ለልጀ ሰከረ መደንተ አደሜ 9

  • @Tesfayekebede-y4e
    @Tesfayekebede-y4e Před 13 hodinami

  • @Tesfayekebede-y4e
    @Tesfayekebede-y4e Před 13 hodinami

    ኢበክሽንሰክረመደንት9አምትእድን ልጀ መፍቴ

  • @Nejib518
    @Nejib518 Před 14 hodinami

    ግን የምን መፅሀፍ ምርቃት ላይ ነው እንዲህ ያለው አጓጓኝ መፅሀፉ ርእሱን ምታውቁ?

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y Před dnem

    የጦኦት ከተማ አንተ ትሆን ለአብይ እና ለአዳነች የሰጠህው ፕላኑን??? የደሀውን ቤት እያፈራረሱ ያሉት????😎

  • @Buna5689
    @Buna5689 Před 2 dny

    First Ethiopia polical drama Tsunami 😂

  • @TeshomeMuche-b8j
    @TeshomeMuche-b8j Před 2 dny

    ምን አለ ሁሉም ሰው እንደ አተ ቢያስብ እርግጠኛነኝ ይሄን ትምህርት ሰምቶ የማይቀየር እኔጃ ሰው አይመስለኝም ወይም አንድ ሴል ይጎድለዋል አመንከም አላመንክም ዩቲብ ገብቸ የመጀመሪያ ቀን ሳይህ በጣም ነው የአለቀስኩኝ የሶሻል ተማሪነኝ

  • @FasilGkiros
    @FasilGkiros Před 2 dny

    Tenkay

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před 2 dny

    🥲🥲🥲

  • @Amharictube
    @Amharictube Před 2 dny

    ኩራባቸው ደነቀ አሟሟት ምክንያትና አሳዛኙ መጨረሻ czcams.com/video/z9e5QKe5FOk/video.html Like comment Share subscribe Thanks a lot

  • @EndEshet
    @EndEshet Před 3 dny

    Yimesiret

  • @EndEshet
    @EndEshet Před 3 dny

    Jegina neh abate berta

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 4 dny

    ወይ ግሩሜ ሲያረጁ አይበጁ ! ይሄም ጥበብ ነው ⁉️

  • @user-fj7iv9os2e
    @user-fj7iv9os2e Před 5 dny

    😂😂😂😂😂😂

  • @esatenawuha
    @esatenawuha Před 6 dny

    ከኢትዮጵያ ራስ ላይ ውረዱ (ቸግሩን ብቻውን ማውገዝ እንልመድ)

  • @Cumcum-v7i
    @Cumcum-v7i Před 6 dny

    hager anid ermija mayaremed anid dabo mayameta hasa -direst zentalem tsafachu . Gura bicha , fukera ,shilela ,kererto bicha : kotet

  • @Cumcum-v7i
    @Cumcum-v7i Před 6 dny

    sew chigiru esu yasebewun /yemifelegwun siawerulet /sitegiberulet new !!Dekam/keshim Sew !! Aseltagnu Birru yanesegnal malet mebitu /Netsanetu New : Wusanewun Akiberelt ! Gin Sitet new bilo medemdem man fekedelhi ??

  • @siembeyene2863
    @siembeyene2863 Před 7 dny

    Ayrebam

  • @siembeyene2863
    @siembeyene2863 Před 7 dny

    Egzibiher eko lehulachin new abezahu benatih

  • @Abrelok
    @Abrelok Před 7 dny

    እድሜና ጤና ይሰጥሸ የምተትይው ሁሉ እወነት ነው ጤናጥበቃ ሚንሰተር መፈተሸ አለበት

  • @Abrelok
    @Abrelok Před 7 dny

    ጠቅላይ ሚኒሰተር እባኮትን ይተች የተከበረች ሴት ቦታ ቢሰጣት

  • @TsegayeFa
    @TsegayeFa Před 7 dny

    እባካችሁ አድራሻቸው የት ነው Please 🙏

  • @TsegayeFa
    @TsegayeFa Před 7 dny

    Pealc ስልካቸውን ላኩልን

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Před 7 dny

    ተፈራ መጨረሻ ላይ ሙዚቃው ሲከሽፍ ነው ወደ ጸረ ህዝቡ ፕሮቴስታንት ጴንጤ የገባህው 😂😂😂😂😂😂🎉

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 8 dny

    Because it won’t be your oromo or Tegere Ethiopian it is going to be for all Ethiopians

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 Před 8 dny

    You were quite on yesterday and todays Ethiopia were Abyi oromuma massacred thousands innocent Amhara

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před 8 dny

    ወያኔ በዘራው የተበታተነ አሰተሳሰብ ያለው ትውልድ ሰላለ ስለኢትዮጵያ ማውራ ይችላሉ ማለት ይከብዳል ለመሆኑ ኢትዮጵያ የአሁኗ ናት ወይንሰ የጥንቷ ይህን እንዲሁም ኢትዮጵያን የሚያውቁዋት ከ40/ 50 አመት ወዲህ የመጡት ናቸው ። ኢትዮጵያ ማለት ማፕና መሳሪያ ማንገብ አይደለም ። ኢትዮጵያ የሚለውን ኢትዮጵያን የሚያውቋትን ህዝቧን ነው የምትመሰለው ። የወደፊቲቱን ኢትዮጵያ የምትፈሩ በብርድልብሰ ብትሸፋፈኑ ይመረጣል።

  • @user-bb9or4qj1d
    @user-bb9or4qj1d Před 8 dny

    ዛሬ ነው ያየሁት አለቀስኩ ፍቄአችን

  • @gashugashu-f7i
    @gashugashu-f7i Před 9 dny

    ዋዉ

  • @gashugashu-f7i
    @gashugashu-f7i Před 9 dny

    ዋዉ

  • @HassanHassan-wo5mi
    @HassanHassan-wo5mi Před 10 dny

    ሠላምሽን ያብዛው እህቴ ላንች ቃላት አጠረኝ

  • @kelemuassefa
    @kelemuassefa Před 10 dny

    በህጻን ልጅ ስቃይ ነጻ የአልበም ማስታወቂያ መስራት ይቁም፡፡ ይህን ጮርቃ ራ*ስ ህዝ*ብ ትጫወቱበታላችሁ፡፡

  • @Virtues162
    @Virtues162 Před 11 dny

    ነብራራ _፟ የወደፊቱዋ ኢትዮጵያ ካሰጋችህ ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ምክንያት የሆነውን ጨቅላውን አብይ አህመድ ውረድ ማለት ነው ፣ አስመሳይ ቡከን ነህ !!

  • @Amharictube
    @Amharictube Před 11 dny

    የሚቆጣና የሚጠይቅ ፍትህ ስርዓት የሌለባት ኢትዮጵያ ... " የነገዋ ኢትዮጵያ በጣም ታስፈራኛለች " ግሩም ዘነበ | Girum Zenebe Like comment Share subscribe Thanks a lot

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45

    GENIZEB SAYIHON SIDET NEWU MESEDED NEWU Minim Neger Indayinorat Yadergewu Yegil Sayihon Ye HAGER NEWU

  • @user-gy2pe4lb5b
    @user-gy2pe4lb5b Před 13 dny

    Plz her phone number 😢

  • @مصطفىأحمديوسفكتم

    ሸሁ የሌለ ነው የተመቹኝ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @mahobahamedo7552
    @mahobahamedo7552 Před 18 dny

    ዶክተር፣እድሜዎን፣ያርዝምልእን፣ድንቅ፣ሙሁር፣አገር፣አስደናቂ፣የኔናአት፣ንግግርእሺ፣ለሰማው፣ትውልእድ፣ታዳጊውእም፣ይማራል፣እናመሰግንእሻለእን፣ዳክትር፣አበበእች❤

  • @iyade7414
    @iyade7414 Před 20 dny

    Were can i find and some one who can give me her number pls

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e Před 21 dnem

    Keferesh laye atikbi lmin hulu yebkashal yfetari sitota

  • @merawit2074
    @merawit2074 Před 21 dnem

    የኢትዮጵያ የእውቀት ሀብታም ነበረች ምን ያደርጋል ቅንነት ስለሌለ አብዛኛው እውቀታቸውን እንደያዙ ሞተው አለቁ ቻይና በተቋም ደረጃ ይዛ ከአለም ትልቁ የኤከስፓርት ገቢዋ ከባህል መድሀኒት ነው።

  • @mulatAbera-t1r
    @mulatAbera-t1r Před 22 dny

    ምን ልበልሽ የትየ ፈጣሬ ሁሉ ነገርሽን ብርት ያድርግልሽ!!!

  • @user-tv4ry5ko5l
    @user-tv4ry5ko5l Před 24 dny

    ፈጣሪ ይይላችሁ ይቀጥቅጣህ

  • @Bek_b12
    @Bek_b12 Před 24 dny

    Who is here 2024 after they died

  • @insiderstories2562
    @insiderstories2562 Před 24 dny

    ለይቅርታህ ዋጋ ከበደል መመለስ አይበቃም ወይ ለሰው?this question be degree melk nw mesetet yalebet....in the weirdest way this poem makes me want to go to chichinia and look for love there...sekeld nw,አንዴት ባ ፈ ቅ ራ ት ነው yemtasblegn lam alechign.....seriously gn maya angelou ማናት የሚያስብል ግጥም ነው... thank you

  • @Ybeltal-n8o
    @Ybeltal-n8o Před 25 dny

    በምን ላግኝሽ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Před 25 dny

    ወሮ አበበች የሚገርሙ በሳል እናት ናቸው እንዲህ አይነት ጥበበኛ ሀኪምን የመሰለ እናት ገፍቶ መጣል ያማል የእኛ መንግስታቶች ህዝብ እንዲኖር ሳይሆን እንዲጠፋ ሰለሚፈልጉ አገር በቀል ሀኪሞችን ያሳድዳሉ ያሰራሉ ያፈናቅላሉ ባዶ ጤና ጣቢአ ፎቅ ሰርተው ምንም በሌለበት በጤና መድን ስም ገንዘብ ከሚሰበስቡ እነኝህን የመሰሉ አገር በቀል ባለሙያወችን ቢአሰገቡበት አለበለዚአም በትብብር የሚሰሩበትን ቢአመቻች እንላለን

  • @talenttryh
    @talenttryh Před 27 dny

    ኧረ በማርያም እኒህን እናት ድጋሜ ጋብዝልን ወንድም ጋዜጠኛ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 27 dny

    ይህ ጀግና ሽልማት ይግባዋል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 27 dny

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💙💙