ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen |Ethiopia
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy
  • Zábava

Komentáře • 13

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 22 dny +4

    🥺ትንሽ ብትቆይ ብዬ ከምመኝላቸው አንደኛው ነክ ምናለህ አርጅተህ ብናይክ ጋሽ በሀይሉም እድሜ ጤና ይስጥህ🤲ኑርልን

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 Před 27 dny +2

    Thanks behaylu ነብይ መቼም አንረሳህም ነብስህበሰላም ትረፍ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Před 28 dny +3

    እንኳንስ ለሰላሳ አመት አብሮ ብዙ ላሳለፈ ወዳጅ ለኛ በግጥሞቹና በጽሁፎቹ ለምናውቀው እንኳን ሀዘኑ ከባድ ነው ጋሼ በሀይሉ ፈጣሪ መጽናናትን ያድልህ ለወዳጅ ለዘመዶቹም እንዲሁ ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።

  • @eyobneguss6082
    @eyobneguss6082 Před 28 dny +2

    እጅግ ችተወዳጁ ነብይ መኮንን ቸሩ እግዚያብሄር ነብስህን በገነት ያኑርልን፡፡ ጋሽ በሀይሉን እያደመጥኩ እምባዬ ዝም ብሎ ይፈስ ነበር፡፡ ልክ እንደ እኔ በእአካል ክማታውቃቸው በርካታ ኢትዮጵያዊያን አይኖች ብዙ የበዙ የእንባ ዘለላዎች እንደሚወርዱ እምናለሁ፡፡ እንደ ተወደዱ ኖሮ እንደ ትወደዱ ማረፍ ምንኛ መታደል ነወ? መልካም እረፍት ወንድምአለም፡፡

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před 27 dny +1

    ትውስታው የሰላም ይሁን። ነብስ ይማር

  • @muabzekarias8695
    @muabzekarias8695 Před 20 dny +2

    ነብይ እውነትም ነብይ ነው። በደንብ ተገልጿል። ውስጤን ያመኛል የነብይን ሞት ስሰማ። ነፍስ ይማር።

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 28 dny +1

    ነፍስ ይማር

  • @Amharictube
    @Amharictube  Před 28 dny +1

    ስለየትኛው ነብይ ነው የማወራው ? | ወግ አዋቂው በኃይሉ ገብረመድህን Ethiopia Behailu G/Medehen Nebiye Mekonnen
    Like Comment Share Subscribe Thanks a lot

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 28 dny +4

    😭😭 እኔንም ቁስሌን ቆሰቆስከው አስለቀስከኝ ጋሼ በሀይሉ አባቴ ነበር እኮ አስተዳዳሪ የነበረው ወደ ትምህርት ቤት የቀየረው። ትልቅ የሀገር መሀደር ነው ያጣነው ጋሽ ነብይ!!
    ሁለቱንም ነብሳቸውን ይማረው💔🙏

  • @gashpawlos
    @gashpawlos Před 26 dny +1

    ነበይን ያገኝሁት አዲሰ አድማሰ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ነው። በጥብብ ውሰጥ ለመኖር የሚያሰፈለገው ወርቃማው ጊዜእና ሙሉ ማንነትን ለማግኝት ንባብ ወሳኝ መሆኑን አሰርግጦ ነገርኝ። ከነገርኝ ጀምሮ እባክኸ እልኸ አሰጨራሸ ንባብ ይኑርኸ ብሎ አብሰርኝ። ነበይ ዛሬም ወርቃማ ቃልኸ በልቤ አኑሬዋለሁኝ። አሁንም አነባለሁኝ። ነፈሰ በሰላም ትረፈ አሜን።

  • @Destavich
    @Destavich Před 27 dny +2

    ነብይ እንደዛሬ ዝም ብሎ አያውቅም! እውነት ነው። Rest In Peace, MAN! Well Lived!

  • @zelalembawana5537
    @zelalembawana5537 Před 28 dny +2

    RIP

  • @SileshiAdem
    @SileshiAdem Před 27 dny +1

    ነፍስ ይማር? ጋሼ በሃይሉ አመሰግናለሁ! ስለየትኞዉ ነብይ ነው? ላልከው