እንጠይቃት - Ethiopian Movie Eneteykat 2017 ሙሉ ፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1K

  • @arsemabele4322
    @arsemabele4322 Před 6 lety +811

    እስኪ አለምሰገድ የምትወዱ በlikeልያችሁ😜😜😜😜😜😜

  • @user-og6sq2en3n
    @user-og6sq2en3n Před 6 lety +118

    አለም ሰገድ ታሪኩ ባባ ነፃነት ወርቅነህ በጣም የሚያስቁ ተዋናይ ይመቻችሁ

  • @user-gt2qq6yg6e
    @user-gt2qq6yg6e Před 7 lety +100

    አቦ ይመቻችሁ ዘና አደረጋችሁኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል ስለዚህ ሲከፋንም ደስ ሲለንም እግዝአብሔርን እያመሠገንን በሠላም ወደሀገራችን እንድንገባ ተግተን እንፀልይ ሠላም ለኢትዮጵያ ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው እዩት

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Před rokem +13

    አለምሰገድ ምርጥ ተዋንያን ምነው ጠፋህብን። ጤናና እድሜውን ይስጥልን🙏❤ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋንያን ጋር

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 7 lety +157

    አሪፍ ነው ያላያችሁት እዮት የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱሥ ሚካኤም አደረሣችሁ እንዲሁም በሥደት ያላችሁ ምልጃው አይለየን

  • @zenebugebrekidan
    @zenebugebrekidan Před 4 lety +56

    ውይ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት አለምሰገድ ምርጥ ተዋናይ

  • @user-go8hk1hk8r
    @user-go8hk1hk8r Před 7 lety +31

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ አለም ሰገድ ሁሉን ስትሰራ ሲያምርብክ የኔ ቧንቧ

  • @user-ji8nu3ls3g
    @user-ji8nu3ls3g Před 2 lety +14

    አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ሁሌም ይመቸኛል

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 5 lety +35

    አለምሰገድ አለምሰገድ ኧረ አለምሰገድ በጣም እወድሃለሁ ከአድናቂዎች አንዱ ነኝ💓😚

  • @user-gv1wt9mx1k
    @user-gv1wt9mx1k Před měsícem +1

    አለም ሰገድ ፊልሙ ሁሉ ሆድ የሚያነፉር ነዉ በሳቅ እናመሰግናለን የሳቅ ምጨ ነህ ለኔ ❤❤❤❤በርታልን🎉🎉🎉

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 Před 7 lety +457

    ዛሬ ልደቴ ነው መልካም ልደት በሉኝ
    ወይ like ሰምተሻል

    • @samuelgetachew9536
      @samuelgetachew9536 Před 7 lety +2

      one love Bob one love
      የሰው ጨቃ ማለት እናንተ ናችሁ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

    • @taumulioevyou1035
      @taumulioevyou1035 Před 7 lety +15

      one love Bob one love
      ውይ ላአተ ላይክ ሳይሆን የወጣ ጥርስህን በቦክስ ነበር ወደ ውስጥ መግባት የሄ ነው ላይክ ገና

    • @heymanotmesret6824
      @heymanotmesret6824 Před 7 lety +1

      one love Bob one love melekam ledet

    • @user-fj6so5mc7j
      @user-fj6so5mc7j Před 7 lety +1

      መርሃዊት ጋልውቅሮ ማራይ Taumulioevyou ክክክክክክ

    • @almazngatu5511
      @almazngatu5511 Před 7 lety +1

      one love Bob one love eENkuan tewlk Yehaw comment lay Aynk

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 Před 7 lety +56

    አለም ሠገድን ሥለምወደው እሡ ያለበት ይመቻል ብየ አሥባለሁ መልካም ቆይታ

  • @user-ip4uw9jm3x
    @user-ip4uw9jm3x Před 7 lety +36

    ወይ አለምይ ሥወድህ እኮ😘😘 አተያለህበት filem አዳችም አያልፈኝ መቅዲ ትሙት😃

  • @ayshafkrtbark4368
    @ayshafkrtbark4368 Před 7 lety +18

    ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @user-bk3hw5pu7z
    @user-bk3hw5pu7z Před 7 lety +15

    የዘድሮ ፍቅርና የኢትዮጵያ ፊልም አጨራረሱ ባያምርም መሳጭ ፊልም ነበር ግን ለምን ሁሉም ማለቅ ከሌለበት ያልቃል ለምርጫ እድኳ እስተላለቁ ያማረ ይጥፋ

  • @abdisomali452
    @abdisomali452 Před 5 lety +14

    I am Somali 🇸🇴 bat I like Ethopiya people and Films long life Ethopiya

  • @user-rl2mz5ni8l
    @user-rl2mz5ni8l Před 7 lety +22

    በጣም እየሳኩ ነው የጨርስኩት አለምሰገድ ተስፋየ ያለበት ሁሉ በጣም ይመቸኛል ያስቀኛል

  • @user-pr9vv6sr7j
    @user-pr9vv6sr7j Před 3 lety +7

    ስናደድ በይብራስጠኛ አለም ሰገድ ያለበት ሁሉ ዘና ሊያደርገው😂😂😂😂😂😂

  • @ShahA04-fh7ys
    @ShahA04-fh7ys Před rokem +3

    ምርጥ እናት ነሽ እዬሪካ ፍልም ላይ ከባባዬ ጋር ሰርታለች😢

  • @mayhiwetmekonnenmekonnen5463

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከገንዘብ ፍቅር የሰው ፍቅር ይበልጣል !!! ፊልሙ ሲጀምር በሳቅ ጀምሪ በሳቅ የጨረስኩ አለምሰገድ ምርጥ ሰው አድናቂ ነኝ ምርጥ ተዋናኝ!!!!

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +135

    WIW WOW WOW 👌👌👌👌
    ጋይስ እዳያመልጣቹ በጣም መሳጭ ነዉ ዱቅ ዱቅ በሉና ተመሰጡበት ይመቻቹ😉

    • @user-ug2vl4bu9n
      @user-ug2vl4bu9n Před 7 lety +1

      Kal Ye Habesha Lij tx Mall metan

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 Před 7 lety +1

      Kal Ye Habesha Lij እሺ ፎንቃየ ግን የታየ ነው ዉድድድድ😚😚😚

    • @sintayehuhabte3617
      @sintayehuhabte3617 Před 7 lety +1

      Kal Ye Habesha Lij Yene mare tebareki enedy new ayeto menagere alu anedanede zeletoch like gecugn labede new lefelete new yemilu

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety

      Maazi nge Eney ysu Afekari Konjo😍😘😘

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 Před 7 lety +1

      tg konjo ቲጅየ ቀሽቷ የሚገርመዉ አላየሁትም ነበር ግን በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ ደሞ በጣም ተናፍቀሻል ስስቴ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😚😚😚😚😚

  • @user-ng2kf1tc9l
    @user-ng2kf1tc9l Před 7 lety +17

    ፈታ አረጋችሁኝ ፈታ ብትን በሉልኝ የኔ ምርጦች ውስጤ ናችሁ

  • @gentgatahew7583
    @gentgatahew7583 Před 6 lety +5

    ዋው በጣም ያምራል ደስስስስስስስስስ የሚል ማራኪ አስተማሪ ፍልም ነው ከልብ እናመሰግናለን

  • @rabiamohammed4258
    @rabiamohammed4258 Před 5 lety +36

    ቆንጆ ወንድ አግብቶ ለሰው ከማበደረ አመዳም አግብቶ እደግዜው ማደረ !!😂😂

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k Před 7 lety +323

    ፍቅር ይዞኝ ነው ላይክ ግጩኝ

    • @kdjxk1730
      @kdjxk1730 Před 7 lety

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ሜድ ኢን ቻይና ነው ወይስ ቱርኪ ቅቅቅቅቅቅ ፍቅርቅር በይበት

    • @user-jy9jo7gg7z
      @user-jy9jo7gg7z Před 7 lety +4

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርኛሽ ጋ ተጋጭ ክክክክ

    • @user-ry5vr5wf8v
      @user-ry5vr5wf8v Před 7 lety +1

      Mekina Yigchish!

    • @yeshuwarkaw8825
      @yeshuwarkaw8825 Před 7 lety +1

      እምቢ አልገጭም
      ፍቅረኛሽ ቢያጋጨኝስ

    • @aidatemam7520
      @aidatemam7520 Před 7 lety +3

      Zed Merkebu .

  • @taumulioevyou1035
    @taumulioevyou1035 Před 7 lety +13

    አሁን ደግሞ በላይክ እርጉዝ ነኝ ልዴቴነው ልንበጠበጥ ነው አረ በናታችው እንይበት ስለፍልሙ እናሰውራአ

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 Před 5 lety +10

    😃😃😃 ሞኬ ውሥጤ ነው እ በሣቅ ሞትኩኝ

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 7 lety +10

    ጸብ መፍትሄ አይሆንም ፍቅር ያሸንፋል!

  • @user-bm3gw6rc2g
    @user-bm3gw6rc2g Před 4 lety +6

    እኔ ግርም የሜለኚ አለም ሰገዲ ታሬኩ ባባ ያጥቴ ፍላጭ እዲለ ወርቅ ጣሳው ያሉበትን ፌልም እዩብ ዳዊት መኮነን ላክ አቤት ስወዳችሁ ፌልማችሁ እራሱ ዋዉ

  • @ethiofikir.com.7009
    @ethiofikir.com.7009 Před 7 lety +24

    ዋው አሪፍ ሙቪ ነው እናመሰግናለን

  • @user-qg6cf9uq5d
    @user-qg6cf9uq5d Před 5 lety +25

    አለም ሰገድ ዉስጤ ነህ

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c Před 7 lety +255

    እኔኮ fb ምን ሁኖ ጭር አለ እላለሁ ለካ እናንተ እዚህ ናችሁ

  • @sdsd-cx9mg
    @sdsd-cx9mg Před rokem +3

    ምርጥ አዝናኝ ፊልም

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 7 lety +26

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው። ከገንዘብ ፍቅር የሰው ፍቅር ይበልጣል።

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 7 lety +4

    አለምስገድ እና መኬ ምርጥ እናተ ያላችሁበት

  • @HighVibrationWithJulius
    @HighVibrationWithJulius Před 7 lety +33

    I enjoyed watching this movie. Good acting and a surprising great ending of the movie. I am an African-American and I don't speak the language but I was able to understand the plot. It would be nice if English subtitles were added. Keep making great movies!

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před rokem +1

      😘😘😘

    • @edom293
      @edom293 Před rokem +1

      more over if You understand the language it was funny

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b Před 7 lety +46

    በፈጠራችሁ ፡ስለፊልሙ፡እስተያየት፡ዱቅ፡አርጉ፡እርጉዝ፡ነኝ፡ምናምን፡አይነፋም

  • @yedenekachewfekadu9073
    @yedenekachewfekadu9073 Před 5 měsíci +1

    I watched it for more than 10 times and still will see it next time

  • @selulove1077
    @selulove1077 Před 7 lety +9

    ዋውውው ስታመሩ ብእውነት በጣም ጡሩ ስራ ነው

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před 2 lety +3

    ምረጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ልውል ሰገድን ስወደው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 6 lety +3

    አለምሰገድ ከዙህ ፊልም ላይ በጣም ይምራል ወፍራም ነው አቦ ይመቸው ግን በጣም ነው ደስ ይሚለኝ ወሬው

  • @user-xc3gb8yf1i
    @user-xc3gb8yf1i Před 7 lety +8

    ዋውውው በጣም ያምራል ሞኬና እና አለም ሰገድ ስወዳችህ

  • @efrataefratanegn9574
    @efrataefratanegn9574 Před 5 lety +6

    እባካችሁ እርጉዝ ነኝ ፊልም ማየት አምሮኝ ነው አስተያይት ስጡ ለፊልሙ

  • @yonimagajalmadaethiopia2356

    አለምሰገድ, መስፍን ኃይለእየሱስ ያሉበት ፊልም በጣም በጣም ደስ ይለኛል።

  • @taumulioevyou1035
    @taumulioevyou1035 Před 7 lety +8

    ደስ ስእል

  • @user-fd8ng8xr5k
    @user-fd8ng8xr5k Před 9 měsíci +1

    ከቲክቶክ ሰፈር አይቼ ነዉ የመጠሁት❤❤❤

  • @munamuna3085
    @munamuna3085 Před 7 lety +266

    የላይክ ለማኝ በዛ
    ለስንቱ ልስጥ?ለማኝ ሁላ

  • @melkteyohanes5615
    @melkteyohanes5615 Před 2 lety +2

    የቤት ሰራተኞች የበታቻቸውን ሲያገኙ ትክክለኛ አክታቸው 😂😂

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 Před 7 lety +6

    ዋው እናመሰግናለን!!!!!

  • @tggaming3187
    @tggaming3187 Před rokem +1

    መኮነን ላዕከ የምትወዱ 👍👍👍

  • @Bb-hu8qt
    @Bb-hu8qt Před 7 lety +38

    ላይክ ግጩኝ ባሌን ፈታሁት
    ባይ ዜዊ አዲስ ፊልም ድቅ ብሏል አብረን እንቋደሳት ጋይስ ግቡ

    • @bioman6851
      @bioman6851 Před 7 lety +1

      okay

    • @user-oo6fj5uf8k
      @user-oo6fj5uf8k Před 7 lety +4

      ሄለን የማሪያም ልጅ Bb ተገላገልሸው😜😜😂

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 Před 7 lety +1

      ሄለን የማሪያም ልጅ Bb mishitten zare fettahuat LIKE Akkafiyigni

    • @user-zz6tk3ey9u
      @user-zz6tk3ey9u Před 7 lety

      ሄለን የማሪያም ልጅ Bb 😂😂

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 Před 7 lety +1

      ሄለን የማሪያም ልጅ Bb እኔም ፈታሁት አየወዶች

  • @user-fl5wz1ey8m
    @user-fl5wz1ey8m Před 4 lety +2

    በጣም ደስ ይላል ስራ አይናቅም ደቢሮኝ ነበሪ አለም ሰገድ አዝናናኝ

  • @user-pl8pv8wm7n
    @user-pl8pv8wm7n Před 3 lety +3

    ደስይላል

  • @user-tp6mt6pj9r
    @user-tp6mt6pj9r Před 7 lety +2

    ዋው በጣም ደስብሎኝ ነው ያየሁት መኬ እና አለምሰገድ ምችት ይበላችሁ !!

    • @dhhdj7792
      @dhhdj7792 Před 7 lety

      Akorache menged bcha newu ende filmu tmhrt blachu btserum Ethiopia cherashe bsobetal

    • @dhhdj7792
      @dhhdj7792 Před 7 lety

      Akorache menged bcha newu ende filmu tmhrt blachu btserum Ethiopia cherashe bsobetal

    • @lylalyalhusen2063
      @lylalyalhusen2063 Před 5 lety

      ሙክምል

  • @user-uf4jp5sv4p
    @user-uf4jp5sv4p Před 7 lety +3

    የኔ ማሮች በጣም ምርጥ ፊልም ነው

  • @qa5504
    @qa5504 Před 6 lety +2

    አለምሠገድ እደዉ የፍልሙ ድምቀት ረጅም እድሜና ጤና

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před 7 lety +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Před 2 měsíci

    Aleseged ሁሌም ተዎዳጅ ♥️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 7 lety +71

    ኣለም ሰገድ ውስጤነህ

    • @feresibere7366
      @feresibere7366 Před 6 lety

      QHDE1WWQF
      //GGFNDK*Dታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም chenille_TÞ] UUHKLLUU

    • @feresibere7366
      @feresibere7366 Před 6 lety

      12345

    • @user-ue4bx8vz4t
      @user-ue4bx8vz4t Před 6 lety +1

      ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም:-D

    • @dimamk9837
      @dimamk9837 Před 6 lety

      ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም aaaaaasaackcmdd

    • @salam4870
      @salam4870 Před 5 lety

      ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም ታሜየ ቁርጥ ሆነ እኔ ኣላምንም

  • @user-uc1jg6hk2b
    @user-uc1jg6hk2b Před 9 měsíci

    እስካሁን የት ነበርኩ ሳላየዉ አሁንም ቲክቶክ አይቸ ነዉ እየሮጥኩ የመጣሁት😂😂

  • @user-wy4if2tl9h
    @user-wy4if2tl9h Před 5 lety +12

    ግን የቅዱሳንን ዝም ብሎ ያለቦታው መጥራት ኡራኤል ገብርኤል ማለቱ ያለአስፈላጊ ነው

  • @Love-xd5do
    @Love-xd5do Před rokem

    አሰግድዬ መኩዬ የለለ ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @dvrsffhfxgsrgsg2058
    @dvrsffhfxgsrgsg2058 Před 6 lety +12

    አረ ለኔም ላይክ ግጩኝ
    ላማኝ ብቻ በዛ

  • @motishasefuu8246
    @motishasefuu8246 Před 11 měsíci +2

    iliked this movie 🎥

  • @machamacha5484
    @machamacha5484 Před 4 lety +3

    ክክክክክክክክ ገራሚ ፊልም ነዉ እዩት ጋይስ ሽቃላዋን ተመቸችኝ

  • @danielalemu3029
    @danielalemu3029 Před 3 lety +2

    This is really good movie...I like it a lot.

  • @habtamukebede4072
    @habtamukebede4072 Před 6 lety +5

    it's cool I love it

  • @user-hv6yq9cr6j
    @user-hv6yq9cr6j Před 3 lety +2

    ዋው በጣም ስታምር ፊልም

  • @user-ur9mw7fp7u
    @user-ur9mw7fp7u Před 7 lety +20

    አይ መኩዬ ስወድህ እንዴው እኮ ምችት ነው የምትለኝ ufffffffff

    • @etenshetensh8854
      @etenshetensh8854 Před 6 lety

      aref.film.now.moka.sewde😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @user-xg3cp4ou5q
    @user-xg3cp4ou5q Před 6 lety +2

    ወይ አለም ሰገድ ማኛ ሰው እስኪላይክ ግጩኝ

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 Před 7 lety +17

    በጣምምም የቆየ ፊልም ነው ቆይ ግን ለምን እኒ እኮ ግርም የሚለኝ comment እምትሰጡ ሰዋች ስለ ፊልሙ አስተያየት መስጠት ቆመ እነሱ እሚኑቡት comment ጥሩ እየመሳላቸው ፊልሙም ሆነ ድራማው ቅጥ እያጣ መጣ ግማሹ ስለ ሂወት ታሪኩ ግማሹ ስለ ልደትቱ ብቻ ብዙዎች እሚረባ ነገር የለውም አረ እባካችሁ አረባካችሁ

  • @ghadghoudbannout233
    @ghadghoudbannout233 Před 4 lety +2

    በጣምቆንጆነውእናመሰግናለን

  • @user-og1iv7dg6q
    @user-og1iv7dg6q Před 5 lety +3

    መጨርሻው በሳቅ ገደለኝ ውፍ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Před 3 měsíci

    አለምሠገድ ሁሉም ቦታ ምሠራቸው ፊልም በጣም አሪፍ ነው በረታ

  • @yeshuwarkaw8825
    @yeshuwarkaw8825 Před 7 lety +31

    ክክክክክክክ ውይ ውይ እሄ ፊልም በሳቅ ፍፍር አስብሎ እራቴን ፓስታ አስበላኝ

  • @gzhdshee363
    @gzhdshee363 Před rokem +1

    በጣም ሃሪፍ ነው ኣለም ሰገድ ስወድህ

  • @user-xf3is7gc7r
    @user-xf3is7gc7r Před 7 lety +12

    እናመስግናለን አረፍ ነው አምላኬ ጉልበቴን ባርክልኝ የስው አታስመኝኝ አደራህን

  • @tiyaa.t2111
    @tiyaa.t2111 Před 7 lety +2

    ክክክክክክክክክክክክክ ድንቄም ጀግና በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @user-ks4le4bl7z
    @user-ks4le4bl7z Před 7 lety +21

    እኔ ምለው እስኪ ላይክ ለማኞች የላይክ ጥቅሙ ሹክ በሉኝና እኔም ልለምን

    • @linapolio1733
      @linapolio1733 Před 7 lety +1

      ሃስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ በቂዬ. ምን ጥቅም አለዉ ያው ልማድ ነዋ!

    • @incredibleplanet
      @incredibleplanet Před 7 lety +4

      ሃስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ በቂዬ simsh achr new

    • @user-qp7ll3ex3e
      @user-qp7ll3ex3e Před 7 lety

      ጉራጌ አንበሳ የእኔም ጥያቄ ነው

    • @tyutyiu6625
      @tyutyiu6625 Před 4 lety

      መቼም ከ ሰብ ይሻላል

  • @zerihundikale659
    @zerihundikale659 Před 4 lety

    Filmu best new, gen ebakachu gerami film sertachu asdenekun hulem yefeker becha eyeserachu engam kemeneselach, bezu teraroch alun, bezu denoch alun alyam action filmichen asayign. 😇

  • @mikilala8681
    @mikilala8681 Před 7 lety +3

    It's nice movie 👌 but too short

  • @user-xy8ip9vc7w
    @user-xy8ip9vc7w Před 7 lety +1

    ክክክክክክክክክክክክ ፊታዉራሪ ተመቹኝ እንደዳመራ ሳታቃጥላቸዉ ቀረህ
    አቋራጭ መንገድን መጠቀም ይሄ ነዉ ትርፉ tnxxxx

  • @user-zn2sk5nr8j
    @user-zn2sk5nr8j Před 7 lety +33

    አንድ አንድ ቀን ስናደድ በኢብራይስጥ እሳደባለሁ አለ ክክክክክክክክ አይ አለመስገድ ሽሮ ፈስስ የሆንክ ልጅ ክክክክክክክክ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 Před 7 lety +5

      ክክክክክክ እኔ በጣም ያሳቀኝ በኤብራይስጥ መሳደቡ ነው ክክክክክክክ አይ ኤብራይስጥ

    • @user-xn4pq1yh3k
      @user-xn4pq1yh3k Před 7 lety +1

      Berhan Yemariyamlij Berhan yemariyamlij ህ

    • @user-zn2sk5nr8j
      @user-zn2sk5nr8j Před 7 lety +2

      Mesi Abrham የሚያስቀው እሱ አይደል ክክክክክክክክ

    • @bogekonjoline572
      @bogekonjoline572 Před 6 lety

      የጁሩ አርሴማ አንቺ ጠቢቂኝ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ግን ማነሽ ሙሤነሽ አብረሀም ነሽ አላዛር

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7l Před 3 měsíci

    ወይኔ አለምሰገድያለበትን ፊልም ፈልጎ የሚያይእደኔ ውይ ስወደው❤❤❤❤❤

  • @user-wm3ko8oi1k
    @user-wm3ko8oi1k Před 7 lety +4

    Er mdnwu ytaye new ድብልቄች
    ያላያችሁ እዮት አሪፍ ነው

  • @tigisttekle7574
    @tigisttekle7574 Před 3 lety +1

    🙏❤😘siwedew hihanin filime kamet amet naw hiyayew naw yemisikew mirite filime naw wow naw yeminilew

  • @mamiswt2879
    @mamiswt2879 Před 7 lety +6

    ዋዉ በተለይ አግብታዉ ቢሆን ያምር ነበር እዩት በጥራቃ ሁላ ያምራል

  • @abdilberhamza2494
    @abdilberhamza2494 Před 3 lety +1

    ቀጥሉበት ያምራል..........

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 Před 7 lety +5

    የታዬ አደል በጥራቆች😡አለም ሠገድ ሥወድክ😍

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 7 lety +1

    ደስ ይላል በተለይ መኮንን አድናቂህ ነኝ ውውውውውድድድድ

  • @tebaaki2026
    @tebaaki2026 Před 7 lety +16

    ለፊልሙ ከመንት ሥጡ ለራሣችሁ እሪ ነውር😞😞😞😞

  • @masrtsm5393
    @masrtsm5393 Před 6 lety +2

    ዋእ ደስ ይላል ውስጣቼ ቀጥሉበት

  • @andegiorgisbiniam2520
    @andegiorgisbiniam2520 Před 6 lety +3

    ኣለምሰገድ ያለው ፍልም ባጣም ያምራል

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke Před 2 měsíci

    ተባረኩየተዋህዶ.ኦረቶዶክሰ.ልጆቸ.ኢትዩጲያለዘላለምትኑሪ.🎉🎉🎉❤❤❤

  • @okokjokokj1116
    @okokjokokj1116 Před 6 lety +1

    ዋው ዋው ደጋግሜ
    አየሁት ሀሀሀሀ አለምሰገድ ይመችህ

  • @user-fz9yh9ow3u
    @user-fz9yh9ow3u Před 7 lety +15

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹ ግን አይችዋለው መስለኝ በምን ላርጋግጥ tink of tink አለ ማሚ ማሚ ክክክክክክ

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 7 lety +1

      yemaryam lije nege ye kkkkkkkk

    • @user-fz9yh9ow3u
      @user-fz9yh9ow3u Před 7 lety

      የክርስቶስ ፍቅር ልዩ ነው ማሪ

    • @gfah7590
      @gfah7590 Před 7 lety +1

      ዋው ምርጥ ፊልም ነው ይመቻቹ

    • @user-ft8gd7ie3f
      @user-ft8gd7ie3f Před 7 lety +2

      ዋዉ ይመቻል

    • @user-ft8gd7ie3f
      @user-ft8gd7ie3f Před 7 lety +2

      ዛሊካ Gfah ዋዉ ምርጥ ፊልምነዉ ይመቻል

  • @mekdeskebede5284
    @mekdeskebede5284 Před 4 lety +1

    ዋው ማኛ ነው ምርጥ በጉጉት የሚታይ ፊልም ነው

  • @user-qf3yt1ux6u
    @user-qf3yt1ux6u Před 7 lety +11

    ሞኬ ኣለምሰገድ ያሉበት በጣም ያምራል ኮሚክ ነገር ነው እናመሰግናቸዋለን

    • @meshonyoutube7423
      @meshonyoutube7423 Před 5 lety

      ባለኝ ሳመሰግን ይጨምርልኛል ኣልሀምዱሊላህ

  • @user-ir5ql9ik7e
    @user-ir5ql9ik7e Před 7 lety +2

    kkkkkkkkkkkkkkkkእንዴት ደስ የሚል ነው

  • @user-qt8tx6rz4t
    @user-qt8tx6rz4t Před 7 lety +21

    አለም ሰገድ ስወድህ