Ethiopian Movie - Yesemay Fegegeta 2015 Full Movie (የሰማይ ፈገግታ ሙሉ ፊልም)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

Komentáře • 1,7K

  • @user-zz3kj1qq7i
    @user-zz3kj1qq7i Před 2 lety +40

    የጨረሻው ደስታ የሆነፊልም እወዳለሁ እንደፊልሙ መጨረሻው ያመረ ህይወት ይስጠን ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ💚💛❤️🇪🇹💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o Před 2 lety +146

    ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት ሚያነብ😂😂😂

  • @AhmedAhmed-uw5hk
    @AhmedAhmed-uw5hk Před 8 lety +28

    ምንም እንከን የማይወጣለት ፍልም ነው በነገራችን ላይ ይህ አበል የሚባለው ሰው የሚሰራቸው ፍልም ሁላ ማራኪና አስደሳች አስቂኝ እናም አስተማሪ ናቸው በጣም አዲናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወዲህም እሽ አቤልየ ጠክር ደግም ያበል ጎደኛ በጣምበጣም ተመቸሀኝ እደዚህ ነው ጎደኛ ማለት ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው የተወጣለት ስወዳችሁ በርቱ

    • @misganawayele
      @misganawayele Před rokem

      ሙሉአለም ጌታቸው ነው የብዙ ፊልም ዳይረክተርና ደረስ

  • @user-vg4pz8ml7z
    @user-vg4pz8ml7z Před 4 lety +73

    ዋው የእውነት ደስ ይላል በጣም እውነተኛ ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ደስተኛ መሆን ይቻላል ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ እጂ

    • @GetasewAbebe
      @GetasewAbebe Před 10 měsíci

      እዉነተኛ ፍቅር ከፈለግሺ እኔጋ ነይ

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe Před 9 měsíci

      ​@@GetasewAbebetawu iji 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @Tttttt-j2o
      @Tttttt-j2o Před 15 dny

      ሌባ​@@GetasewAbebe

  • @user-fg2vd2ep9p
    @user-fg2vd2ep9p Před 8 lety +21

    ዋው እንደት ደስ ይላል ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ይመቻችሁ
    ስዋች ስደስቱ ፈጥልሪ ፍገግ ይላል እግዚአብሔር። ይመስገን

  • @user-oh6mb2ue7j
    @user-oh6mb2ue7j Před 2 lety +6

    ዋው በጣም ዘና የሚያደርግ ፊልም ነው መቼም ቢሆን በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ብዙ ፈተናዎች አሉ

  • @bestcell5177
    @bestcell5177 Před 6 lety +12

    እውነት ነው ሁሌም ፈጣሪ ሰዎች ደስተኛ ሆነው ማየት ይፈልጋል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tarikwaarifneu1845
    @tarikwaarifneu1845 Před 7 lety +173

    ምንኛ ያማር ንግግር ነው
    ብዙዎቹ ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል
    ብዙዎቹ እንድናስደስት የጌታ ፍቃድ ይሁን አሜን

  • @buzeyegetachew1541
    @buzeyegetachew1541 Před 8 lety +8

    ሙሉ አለም የለበትፈልም ይመቸኛል በጣም የሚያዝናኑ ቃላቶች አንደበቱ የመነጫሉ፡፡
    አደናቄህ
    ነኝ፡

  • @mytigraylove9621
    @mytigraylove9621 Před 6 lety +44

    እፍፍፍ ብቆጥረው ብዙ ነው ደጋግሜ ያየሁት ሁሌም እንደአዲስ ነው እጅግ ውብና አስተማሪ ነው ሰው የውጫችን እንጂ የልባችን ችግር አያውቁም ሁላችሁም ውድድ

  • @lailalaila4772
    @lailalaila4772 Před 8 lety +16

    እንዴት እንደሚያምር አስተማሪና አዝናኝ ነበር አለማየሁና ሙሉአለም በጣም የምትውደድ ተዋናይ ናችሁ በዚህ ቀጥሉበት

  • @meobisaramuhamednetetiopia680

    ክክክክክክ እፎይ በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው ሙሉአለም የኔ ማኛ አድናቂህ ነኝ አንተ ያለህበት ፊልም በሳቅ ነው ትርትር የሚያደርገኝ ውድድድድድ በጥቅሉ ሁላችሁም ተመችታችሁኛል ቀጥሉበት

  • @srgutgirma4630
    @srgutgirma4630 Před 8 lety +12

    በጣም የሚያስተም ፊልም ዓቦ ይመቻችሁ በጣም ያዝናናል ያስተምራል በአገራች እንደ አቤል አይነት ወንዶች አን 20 ቢኖሩ የስንት ሰው ሒወት ይቀየር ነበር አቤል በደንብ ተጫወተው ሄዱም ብቻ ሁላችሁንም አመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!

  • @zeinashgerman1602
    @zeinashgerman1602 Před 8 lety +13

    የፍቅር መቀሶችን እግዚአብሔር ይያዝልን፡፡ አረፍ ፊልም ነው

  • @mahdermekda6799
    @mahdermekda6799 Před 8 lety +11

    ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትሁ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ሙሉአለም አንተ ያለህበት ሁሉ አስቂኝና ቁምነገር ያለው ነው ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ያገሬልጅ በተረፈ ኤደንዬ የኔቆንጆ አቤት ውበት ለቆብሻል
    በተረፈ ሁላቸሁም ሀሪፍ ደራሲ ሀሪፍ ተዋናኞች ናቸሁ ።

  • @user-nk4xj2mn8j
    @user-nk4xj2mn8j Před 8 lety +9

    በእውነት አስለቀሰችኝ በኔ የደረሰው አሁንም በፊልም አየውት አይ ወዶች በተሰበር ልብ ገብታችሁ እደገና ሁለተኛ ትስብራላችሁ እኔም እዳች ነኝ እውነተኛ ታሪኪ አሁን ደግሞ ሶስተኛ ማን ልቢን እደሞሰብረው አላቅም ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b Před 8 lety +24

    የሰው ክፋቱ የትም አያደርሰውም ደግ መሆን ለራስ ነው።
    በእውነት ደግነትና ለሌሎች መልካም ማሰብ እንዴት ደስ ይላል
    በጣም ምርጥ ፊልም ነው

    • @haroharoro3560
      @haroharoro3560 Před 7 lety

      ሜሮን የገጠር ልጅ 8to I think that and to

    • @zainabali835
      @zainabali835 Před 5 lety

      🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +1

    በጣም የሚያምር ፊልም ነው ትወናው በተሳካ ሁኔታው ያምራል በርቱ እወዳችሗለሁ እኔም ፊልም መሰራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ለአስር አመት ስመኘው ሳስበው የነበር ነው ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክትር ካሜራ አማኖች እርዳታችሁ አይለየኝ ለወገን ደራሺ ወገን ነው የናተው እህት ነኝ

  • @foziagemali9914
    @foziagemali9914 Před 8 lety +44

    እንዲህ ዘና እሚያረግ ድራማ ማየት አረብ አገር ላልን ሰዎች በሙሉ ያስደስተናል

  • @agezw6993
    @agezw6993 Před 4 lety +2

    እንደምን ከረማችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ የናተን እርዳታ እፈልጋለሁ ተዋናይ በሙሉ አንዳችን ላንዳችን እንሁ አንዱ ሲታመም አንዱን ማንስት አንዱ ሲደክም አንዱን ማንሳት ይልመድብን ወገኖቼ እኔንም አንሱኝ ተረዳታችሁ ተዋናይ በሙሉ አግዙኝ የናተ እርዳታ እፈልጋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-fw6oe6ig9d
    @user-fw6oe6ig9d Před 8 lety +44

    እውነት WOW ጓደኛ ማለት እንድ ነው ለጥቃት ግዜ ስደርስ የአቤል ጓደኛ ተመቸኝ like አድርገካለው

  • @historyaberastars591
    @historyaberastars591 Před 6 lety +5

    የፊልሙ እርስ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ደስታቹን ያብዛው

  • @aynalemalemayehu6500
    @aynalemalemayehu6500 Před 5 lety +11

    ሰዎች ስደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል እሱ ሁሌም ደስታችንን ነው እምፈልገው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብቻ ደስ ይላል እናመስግናለን

  • @serajahmed7850
    @serajahmed7850 Před 8 lety +4

    ዋው ደስ ይላል ግን ሁሌም የኔ አስታየት ከሚዋደዱ ሰዎች መሀል ጠላት አይጠፋም ና ከመወሰናቹ በፊት በመቀራረብ ነገሩን ለመረዳትና ለመፍታት ሞክሩ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +31

    ውይ እሂ ልጅ ስወደው #አቤልን በጣም የሚሰራው ፊልም ኮሚዲ ነው

  • @user-ei5ji4kg8n
    @user-ei5ji4kg8n Před rokem +2

    አይ የኢትዮጵያ ፊልምን ምንነቱን ለማወቅ መጀመሪያውን እና መሀሉን እዩት ከዛ መጨረሻውን 😅😅😅😅

  • @monaberhanu3503
    @monaberhanu3503 Před 8 lety +64

    ሰወች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል አጨራርሱን ወደድኩ

  • @zed5038
    @zed5038 Před 5 lety +1

    ለሠወች ጥሩ ከሆንን ጥሩወች ይቀርቡናል መጥፎዎችን ደሞ ፈጣሪ ያርቅልናል ደሞ መዋለድ ቋንቋ ነዉ ። በጣም አሥተማሪ ነዉ። ግን አንድ ነገር አፍቃሪ ልብ አይጠረጥርም አይመካም አይታበይም ሠዉየዉን ከወደዳችሁት መታገሥ ሁሉንም ነገር በትግሥት ማለፍ አለብን ምክንያቱም ፍቅር ቀላል ነገር አይደለም ።እና በብር የምንመካ ሠወች ካልን እኔቁም ለሠዉ ሠዉ ነዉ መዳኒቱ

  • @user-zx7ll8ob5u
    @user-zx7ll8ob5u Před 8 lety +5

    Wooooow!!!
    ሙሉአለም እና አለማየሁ በጣም በጣም ደስ የምትሉ ተዋናዬች ናችሁ በርቱ እያዝናና ትምህርት ይሠጣል ምርጥ ፊልም ነው።

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před 4 lety +12

    I love his father's advice.
    " old is gold" iff we have this kind off person in all bhares life we don't do a lot off mistakes. Educational nice movie. Thanks. Maria from 🇺🇸

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 5 lety +13

    እችን ልጅ ስም አላውቀውም ግን በጣምነው የምወዳት ሲበዛ ውስጤናት

  • @ritakiya8688
    @ritakiya8688 Před 8 lety +9

    Betam des yemil film... Kemejemeriya jemro- mecheresha besaq new yechereskut
    Thank you

  • @user-ll2rb4yz8p
    @user-ll2rb4yz8p Před 5 lety +8

    ኤደን አቤል እና የአቤል ጓደኛ አረካኝ በጣም ደሥ ይላል መጨረሻው ውድድድ ኤደን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 7 lety +18

    መጨረሻው ያምራል
    '"ሰዎች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ብቻ ሳይሆን ከሰዎች በላይ እግዚአብሔርም ይደሰታል እናመሰግናለን

  • @user-wl8wl8lc4g
    @user-wl8wl8lc4g Před 8 lety +15

    "ሠዎች ሲደሰቱ ፈጣረ ፈገግ ይላል" በጣም ተመችቶኛል ተባርኩ 👍

  • @user-et1nw1bi4f
    @user-et1nw1bi4f Před 2 dny

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው በርቱ ያገሬ ልጆች ❤❤❤በቀል ጥሩ አይደለም ከበቀል ፍቅር ይሻላል

  • @eth123ish
    @eth123ish Před 8 lety +11

    Thank you so much for uploading it on you tube. Mulualem is one of the best actors in Ethiopia. He is so cute adorable and funny too. He has everything what an actor needs. one of the best movies i have ever watched..thank you again for uploading it.

  • @absirahabtish2454
    @absirahabtish2454 Před 4 lety

    በፊልሞች ሁሉ እንዴ ዛሬ የሰኩት ቀን የላም በጣም አድነቅ ነኝ ሁለቹንም ቀዝቃዛ ወሃ እውነተኛ ፍቅር እንድ ነው i love you guy's

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +6

    ለዛ እኮነው የሞተልን ስለሚወደን ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ነው

  • @user-tq6ji4bx5h
    @user-tq6ji4bx5h Před 5 lety +30

    የሙሉአለም ጌታቸው አድናቂ ነኝ ኧረ ፎንቃ ምናምንም አይጠፋ ወድሃለሁ!

  • @bintali8402
    @bintali8402 Před 8 lety +10

    ደስ የሚል ፊልም ታምራላችሁ እያዝናና የማስተምር ♥ይመቻችሁ

  • @Tube-xy2sl
    @Tube-xy2sl Před 5 lety +7

    ወይ ዘንድሮ 7 አመቴ ሆነኝ የጨርቃ ቤት የለኝም ፊልሙ በእውነተኛ በሰሩት ምን አለ በነገራችን ላይ ገላቸው ሸጠው ሊሆኑ ይችላሉ ዛሬ የአረብ ሀገር ገርድ ሸርሙጣ የምንባለው በአዳዶቹ እንደተነሳ ነው ለማንኛው ሸንት ቤት በመጥረገ ቤትም አልትገዛ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety +6

    ቅቅቅቅቅቅkkkkkkkkkkk እፉ እንዴት ደብሮኝ ነበር መሰላችሁ ዋውውውውውውው እያሳቀ የሚያስተምር ፊልም !እንዴት ደስስስስ ይላል! አቤል ስወድህ አድናቂህ ነኝ! እሙሽ ስራኦችህ ሁሉ ያስቁኛል በዚህ ቀጥል .ምርጥ ደራሲ ምርጥ ትወና እፉፉ ይመቻችሁ!
    በሳቅ ሞትኩ እኮ ይመቻችሁ!!

    • @user-gm4hu3ez5q
      @user-gm4hu3ez5q Před 8 lety

      ሳሃቅ በዛ ግን አሪፍ ነው ላየው ኮሞኒት ያስፈራል

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety

      +Berehen Alem
      ሲያንሰው እይው በጣ ነው ደስስ የምለው። sis

    • @lidiyaworku4661
      @lidiyaworku4661 Před 8 lety

      +Tesge mariyam Geni commneteshi arif new leyiwu eseki

    • @user-gm4hu3ez5q
      @user-gm4hu3ez5q Před 8 lety

      +Tesge mariyam Geni አይቸው እኮ የኔ ማር መጨረሻው ያስቃል

    • @tesgemariyamgeni9763
      @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety +1

      +Berehen Alem
      አዎን የኔ ቆንጆ በሳም ነው የሚያስቀው
      ብታይ መዳሜ ያበድኩ መሰላት ቢቻዬን በሳቅ ስፈነዳ መታ

  • @user-jv1qf5xr1c
    @user-jv1qf5xr1c Před 7 lety +1

    ውይ ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህኮ
    እንድህ አደለም ብታይ
    ግን ለምን ነው የማቶፍረው አሳዛኝ ነህ ለማንኛውም ደስስስ ትላላችሁሁ

  • @user-xk9lw7gp5w
    @user-xk9lw7gp5w Před 8 lety +8

    ወይይይ አቤል ያንተ ፊልም እኮ ማንኛውም ደስስስ ይላል ያስተምራል ምችት ይበልክ አቤል
    አንተ ደግሞ አፍክን አላቆም ብለክ እንደግድግዳ ለጠፈብክ አይደልክክክክ ይመቻችሁ አሪፍ ነው

  • @user-my9mu5ds6w
    @user-my9mu5ds6w Před 5 lety +34

    ክክክ ያስቃል ግን ልጅቷ አርብ አገር ያለነው እኛ ልታበርታታን ነው እዴ አደለም አስር አመት ሰላሳ አመት ቢሰራ እደዚ አይነት ቤት አይሰራም ያላያቹት እዪት መጨርሻው ያስቃል

  • @zarconiatzarconi3021
    @zarconiatzarconi3021 Před 8 lety +7

    Waw very nice and amazing story . I love it . However I do not know Amharic language ( I am from Sudan ) but I rely enjoined this move and I hope if there is translation in English or Arabic.
    Please , add more and more ... Keep moving

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 10 měsíci

    መጨረሻው ሲያስቅ የምቀኛ እደዚ ነው ስራው ሙሽሮች ደስ ትላላቹቹ❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤👌👌👌🌺🌺🌺👍👍👍😘😘

  • @senaytnigussu8713
    @senaytnigussu8713 Před 8 lety +9

    ዋው" ሰዎች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል" ምርጥ አባባል

    • @giuccuxuxy9636
      @giuccuxuxy9636 Před rokem

      ዋውደስየሚልፊልምነውምንአለፊልሙላይእንደሚያፈቅሩትቤፈቅሩወንዶች

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 Před rokem

      ከ7 አመት በፊት የተሰጠ ካሜት በህይወት አለሽ ግን እህቴ

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 3 lety +1

    አርፌ ነዉ የሰማይ ፈገግታ የሜል አይቸ ነዉ የመጣሁት ፌልምና ዘፈን አልወድም ግን ተመችቾኛል በእዉነት

  • @emebetderebe416
    @emebetderebe416 Před 8 lety +14

    ሰወች ሲደሰቱ ፍጣሪ ፍገግ ይላል Thanks all

  • @user-nd2nf5yj3j
    @user-nd2nf5yj3j Před 2 lety +1

    የልም እዥት ሲባል ስሰማ እገረም ነበር ግን የሰማይ ፈገግታ ድራማ ተዋናይ ስመለከት እውነታው ገባኝ ግን ለማንኛው አለቃ ማን ነበር ስምሽ ለመፍረድ አትቸኩኝ ለጸጸት እንዳትዳረጊ

  • @siamirasitti3017
    @siamirasitti3017 Před 8 lety +9

    ስዎች ሲደስቱ ፈጣሪ ፍገግ ይላል
    ምርጥ ፊልም

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Před rokem +2

    ፊልም ማለት እንድህ ነው ደስ ይላል ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @hawamuhammed3601
    @hawamuhammed3601 Před 8 lety +7

    እሰይ ያም ይሁን ይሄ እንኳን ተጋባችሁ ደስስ አለኝ መጨረሻላይ

  • @user-qg8wg5ot5q
    @user-qg8wg5ot5q Před 5 lety +2

    በጣም የአምረአል ኤደን ሙሎ ስወደአችሁ ምርጥ ፊልም ነወ

  • @eyrusalematenu153
    @eyrusalematenu153 Před 8 lety +31

    ሰዎች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል !! ላስተዋለው በጣም ቀውጢ አባባል ነች

    • @premhawal9231
      @premhawal9231 Před 5 lety +1

      ወይኔ በሣቅ ነው የሞትኩት
      ሲቀጥል ጎዴኛ ማለት እደዚህ ነው

    • @user-sf3cf8pq3n
      @user-sf3cf8pq3n Před 4 lety +1

      እውነት

    • @powerpowerpower922
      @powerpowerpower922 Před 3 lety

      @@premhawal9231 ء. ،سوريا. جريمة جريمة جريمة شرف الدين عبد عبد عبد عبد عبد عبد

  • @user-nb8mb6jk6t
    @user-nb8mb6jk6t Před 7 lety

    ደሥ የሚል ፊልም ዋው በሳቅ ገደላችሁኝ አምላኬ ሆይ ሁላችንም የተቸገሩትንና ጥዋሪ ቀባሪ ያጡትን ስዎች የምንረዳ አሥተሳስብ ይሥጠን

  • @tgstalebachew2282
    @tgstalebachew2282 Před 3 lety +3

    ገና ሳላይው በኮሚቱ ወደድኩት

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Před 3 lety +1

    እደኔ ይህን ድራማ የሚወደዉ አለ ሳይዉ አምስተኛየ ነው

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 Před 8 lety +10

    woow እንዴት ያምርል አቤል በጣም ነው እማክብርህ አንት ያለህበት ፊልም ሁሉም ያምርል በርቱ

  • @remlamestin1425
    @remlamestin1425 Před 5 lety +4

    ምርጥ ነው ሙለረ በጣም አሪፍ ተዋናይ ነህ

  • @Vip-rh9yl
    @Vip-rh9yl Před 4 lety +5

    ጓደኛ ማለት እንድህ ነው ኮራሁብህ ለጓደኛህ መፀዋት ከፈልክ
    እኔማ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ስመኝ እኖራለሁ 🙄

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 4 lety +2

    ደሥ ይላል እዉነትና ዉሸት ተደብቆ አይቀርም ግን ተረጋግተን ሠዋችን ለመረዳት እንሞክር

  • @tsedi898
    @tsedi898 Před 5 lety +18

    ቀዝቃዛ ውሃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yn9ge4ed8n
    @user-yn9ge4ed8n Před 5 lety +10

    እውነት ነው ሠዎች ሲደስቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል

  • @Hayat-ph6rh
    @Hayat-ph6rh Před 8 lety +5

    ክክክክክክ የሰው ክፍ የትም አያደርስ ደግነት ለራስ መልካምነት ነው

  • @zahraargobawatube887
    @zahraargobawatube887 Před rokem +1

    እንደኒ ከቲክቶክ መንደር የመጣ ማነው😂😅

  • @maba3ref768
    @maba3ref768 Před 5 lety +16

    አርፊ ፊልም ነዉ....I love you mule በንተ ፎንቃ ማበዴ ነዉ 😍

  • @kokok9682
    @kokok9682 Před 2 lety +2

    ዋውውው በጣምነው የተመቸኝ ተባረኩልኝ የኔ ቀጮ በጣም መልካም ሀሳቦችንም ስለምታስተላልፍ ከልቤ አመሰግንሀለሁ

  • @afomiyamicheal9031
    @afomiyamicheal9031 Před 8 lety +5

    I love this movieThis is so Amazing

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 9 měsíci +1

    ስንቴ ደጋግሜ አየሁት❤

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y Před 8 lety +10

    ሰዉች ሲድሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ያላል ትክክለኛ አባባል እዉነተኛ ፍቅር ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም ከምነም በላያ ያስተምራል ሰዉች ግን ምን እየሆንነዉ

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 Před 6 lety

      ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ

  • @sofisofi5223
    @sofisofi5223 Před 5 lety +5

    ወይኔ በሣቅ ነው የሞትኩት
    ሲቀጥል ጎዴኛ ማለት እደዚህ ነው

    • @premhawal9231
      @premhawal9231 Před 5 lety

      ወይኔ በሣቅ ነው የሞትኩት
      ሲቀጥል ጎዴኛ ማለት እደዚህ ነው

  • @atHaile
    @atHaile Před 8 lety +11

    LMAO the ending killed me, great movie and good story told without exaggeration.

    • @kameronturner1119
      @kameronturner1119 Před 3 lety

      You all probably dont care but does any of you know a trick to log back into an Instagram account??
      I stupidly forgot the password. I would love any assistance you can give me

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 Před 2 lety +2

    ዋውውው በጣም ደስስስስስ የሚል አስተማሪ ፊልም አዎ ፈጣሪ ደስስስ ይለዋል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @user-gr1oy2zv3n
    @user-gr1oy2zv3n Před 6 lety +9

    ትክክል ፈጣሪን መፍራት ነው

  • @user-fz8lo6uo3s
    @user-fz8lo6uo3s Před 6 lety

    ሙሌ የኔ 1ደኛ ስወድህ እኮ እግዚያብሔር ይባርክህ ። 3መቶሺ እሚለው ላይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @newyear598
    @newyear598 Před 8 lety +9

    ዋው ነው ግን ከታች መዳም መዳም የምትሉ አረ ሲደብርባችሁ ቆይ ለስራ መስሎኛል የሂዳችሁ ወይ ስደብርባችሁ ኢጭ

  • @Meba167
    @Meba167 Před 2 lety +1

    💘አስተማሪ በብዙወቹ ህይወት ዉስጥ የተፈፀመ

  • @user-bw1xr6tu6o
    @user-bw1xr6tu6o Před 8 lety +3

    ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው የሚያዝናና እናመሰግናለን

  • @abbnna4618
    @abbnna4618 Před 5 lety +1

    በጣም አሠተማሪና ደሠ የሚል ነዉ ቀጥሉበት

  • @zemedachyre9190
    @zemedachyre9190 Před 7 lety +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @tigistjomana2247
    @tigistjomana2247 Před 8 lety +2

    ዋዉዉዉ እያዝናና ያስተምራ ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @hayatmohd467
    @hayatmohd467 Před 8 lety +6

    በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዋውውውው♥♥♥♥

  • @maritumulat9527
    @maritumulat9527 Před 2 lety

    ውይኔ መጨርሻው እንዴት እንደሚያስቅ ኡፍ ሁላችንም ለዚህ በርከት ደስታ ያድለን

  • @hanataspai7590
    @hanataspai7590 Před 7 lety +10

    እረ ወይኔ መጨረሻው ላይ ያለው ሲያስቅ

  • @fenetikuse1686
    @fenetikuse1686 Před 8 lety +2

    Woooooooow nice movie. I love it this is a movie, thank you guys

  • @kalkidanetupa9210
    @kalkidanetupa9210 Před 8 lety +29

    እኔ ግን በጣም ትምህርት ወስጄበታለው በጣም አሪፍ ፊልም

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l Před 7 lety +2

    በጣም አስተማሪና አስቂኝ ነው ኬክ በግንባር ላይ

  • @user-ip6jq7kp3w
    @user-ip6jq7kp3w Před 6 lety +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሁሉ ፊልም ሀይማኖታዊ ት/ት ቢኖረው የቆንጆ ነበር ሱስ ከሚኖረበት

  • @user-gg9yg7vw7c
    @user-gg9yg7vw7c Před 8 lety

    ሙሊየ ስወድክ እኮ ፍቅር የሆንክ ልጅ ጎባዝ
    ፊልሙ በጣም በጣም ነው ደስስስስ የሚለው ቀጥሉበት እወደችዋለሁ

  • @user-lp4ob1ic6o
    @user-lp4ob1ic6o Před 4 lety +3

    😂😂😂😂😂በሳቅ መጨረሻው ተመቸኝ አሪፍ ነው 👍

  • @user-zt7wd3ct1g
    @user-zt7wd3ct1g Před rokem +1

    እረበሳቅመጨርሻዉቀዝቃዛዉሃአላለም😂😂😂😂

  • @sarahalhk4216
    @sarahalhk4216 Před 8 lety +3

    ክክክክክክክክክክ.ውይ.በሳቅ.ገደላቹኝ።ሙሉየ.ስወድህ.ባንተ.ፍቅር.ማበዴ.ነው.መሰለኝ

  • @gamercz8948
    @gamercz8948 Před 2 lety +1

    Best movie ever my favorite movie more vidios

  • @elinakebede56
    @elinakebede56 Před 8 lety +3

    mula betam desssss yelale (eiwint new sewch sidestu fetari fegege yelale )♡♥♡ special messages!!!

  • @algurfah238
    @algurfah238 Před 2 lety +1

    ዋው ዋው በጣም ነው የተዝናናሁ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 Před 3 lety +4

    በጣም ደስ ይላን እውነት በተለይ መጨርሻው 😂

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 Před 8 lety

    ምርጥ ፊልም ነው በተለይ ሙሌ ስትስቅ ታስቃለ እታለቅስም ታስለቅሳለ በጣም ነው ምትመቸኝ ለለቅሶ እና ለሳቅ አሙቁልኝ በትርፍ ሰዕት ብትሰራም ያዋጣሀል