መሀል ባልገባ ሙሉ ፊልም - MEHAL BALGEBA Full Ethiopian Film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • መሀል ባልገባ ሙሉ ፊልም | MEHAL BALGEBA Full Ethiopian Film 2021
    ሔኖክ ድንቁ ዳንኤል ገበየሁ ሜሪ መላኩ የትናየት አበራ ኤልያስ ተስፉዬ ቤዛነሽ አያሌው እያዩ ገ/ስላሴ
    Subscribe CZcams : / @blatamedia
    Facebook : / blatamedia
    Instagram : ...
    The unauthorized use, distribution, and re-upload of this content on any media platform are strictly prohibited.
    Copyright ©2021Blata media
    #HenokDinku #DanielGebeyehu #MerryMelaku #YetnayetAbera #EliasTesfaye #BezaneshAyalew
    #AmharicFilm #EthiopianFilm #EthiopianMovie #EthiopiaFilm2021#AddisMovie #SodereTv #NetsebraqMedia #HabeshaFilm #EyayuG/Selassie #eregnaye
    Attribution format: 'Titan' by Scott Buckley - released under CC-BY 4.0. www.scottbuckley.com.au
    Msic Link: • Scott Buckley - 'Titan...
    Song: Victor Cooper - Supernova (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3ongD9x
    Video Link: • Victor Cooper - Supern...
    Song: Aliaksei Yukhnevich - Empire on Fire (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3fkwxO8
    Video Link: • Aliaksei Yukhnevich - ...
    Song: Soundside - We Can Fly (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3ePnpBZ
    Video Link: • Soundside - We Can Fly...
    Song: Nick Froud - Humans After Us (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3hsSHjF
    Video Link: • Nick Froud - Humans Af...
    Song: Ivan Shpilevsky - End of the World (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3fmEqm4
    Video Link: • Ivan Shpilevsky - End ...
    Song: Victor Cooper - The Spread of Evil (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3yq8upG
    Video Link: • Victor Cooper - The Sp...
    Song: Aliaksei Yukhnevich - Promethean (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3f4yKhK
    Video Link: • Aliaksei Yukhnevich - ...
    Song: Nick Froud - Life Is Inevitable (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/3oGXfEH
    Video Link: • Nick Froud - Life Is I...
    Song: AliveSound - The Final Step (No Copyright Music)
    Music provided by Tunetank.
    Free Download: bit.ly/349oq1z
    Video Link: • AliveSound - The Final...

    Intense Action Background Music (No Copyright) | Free Action Music By Limitless Music | • Video
    Music provided:
    Ru Frequence - Eutanasia
    • Ru Frequence - Eutanasia

Komentáře • 285

  • @aynshetkedene1447
    @aynshetkedene1447 Před 2 lety +50

    ገራሚ ሤራ ነው ምርጥ ናቹህ በርቱልን ሀገራችን ህዝቦቿ ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን::

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 2 lety +316

    ማነው እደኔ በሰልኩ ብቻ የሚዝናና የማለቅሰ የሚደሰት ካለሰልኬ ማንም የለኝም ከፈጣሪ በታች ብቻ ተመሰገንንን

    • @hawi5630
      @hawi5630 Před 2 lety

      እዉነት ነዉ

    • @officialkenean2132
      @officialkenean2132 Před 2 lety +2

      @@hawi5630 👍

    • @starsphone2897
      @starsphone2897 Před 2 lety +1

      enem

    • @abitiaderajew7178
      @abitiaderajew7178 Před 2 lety +7

      ስልኬ ሁሉም ነገሬ ነው ሁሉን ነገር የምረሳበት ነው ውይ አንዳንዴ ስልኬ ባይኖር በሰው ሀገር እንደመሆኔ ምን እንደምሆን አላውቅም እድሜ ለስኬ ስልኬ ኑሪልኝ እወድሻሉሁ አመሰግንሻለሁ😘😂😘

    • @azizayasin2567
      @azizayasin2567 Před 2 lety +2

      እኔ. ወላሂ. ሲከፋኝም. ሲደላኝም. በስልኬነው

  • @user-kv9re6ch4s
    @user-kv9re6ch4s Před 2 lety +179

    ይህንን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹሁ በያላችሁበት የአለም ክፍል ይብዛላችሁ 🙏

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891

    ዋው እውነትም ምርጥ ፊልም ኮመንት አይቼ እንቅልፌን አጥቼ ያየሁት ፊልም አስደስቶኛል እናመሰግናለን❤

    • @BlataMedia
      @BlataMedia  Před 2 lety +1

      Thanks, please share the movie so more people can enjoy it. Cheers!

  • @tigtub8751
    @tigtub8751 Před rokem +4

    ማነዉ አንደኔ ከስልክ ዉጭ ጎደኛ የለለዉ ከፈጣሪ በታች ስራዬን ላይ እዉላለሁ ማታ ስልኬ ጋ ፈታ 😂😂😂😘

  • @SalemAbebe
    @SalemAbebe Před 4 měsíci +1

    ሁላችሁም ጎበዝ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛለችሀ ሀገሬችን ሰለም ያድርግልን

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 2 lety +17

    የዘመኑ ሰውን የዘመኑ ሕይወት የሚያሳይ ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 Před 2 lety +17

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ሁሉም የስራውን ፍሬ ነው የሚቀምሰው እናመሰግናለን

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 2 lety +7

    ወይኔ ሰውን ማመን ከባድ ነው ሰው ያለምክንያት ሲርቀን ብቻ ሳይሆን ሲቀርበንም ለምን ማለት ትልቅ ነገር ነው ቆንጆ ፊልም መጀመሪያውን አይተን መጨረሻውን እናውቅ ነበር ይሄ ግን መገመት አልቻልኩም ነበር

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před 2 lety +70

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!

  • @user-munet
    @user-munet Před 2 lety +8

    በስንት ጊዜዬ ቆንጆ ፊልም አየው👌

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +8

    ኮሜት ማበብ ውሰጤ ነው 👌 ፈልሙ አሪፈ ነው ባዩ ሰለበዛ ለየው👌👌👌

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety +11

    ዋው ምርጥ ፊልም እውነት ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አሪፍ ትምርት አለው እናመሰግናለን 🙏❤️ሄንዬ ተዋቶልሃል በርታ ወንድሜ 🙏❤️

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 Před 2 lety +7

    ምርጥ ፊልም ነበር በማርያም ዳንኤል ገበየው የምወድህ ሄኒ አልተቻልክም በርታልን !!!

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m Před 2 lety +7

    በሰዎች ላይ የክፋት ጉድጓድ መቆፈር መጨረሻ ለቆፈሩት ሰዎች መግቢያ ይሆናል። አሸዋ ዘርቶ ጤፍ ማጨድ የለም።ሁሉም የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል!!
    ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ።
    "ሰዉን ማመንና የዋህነት
    ከልክ በላይ ሲሆን ለራስ ወጥመድ ያመጣል ለሁሉም ልክ አለዉ።"

    • @user-su5vn2gu5i
      @user-su5vn2gu5i Před 2 lety

      👍👍

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 Před 2 lety

      ትክክል

    • @hayatethiopian5592
      @hayatethiopian5592 Před 2 lety

      እውነት ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👈👈

  • @Amorawedigash
    @Amorawedigash Před 2 lety +24

    ኤነ ኣምሓሪኛ ኣንጋረን ግን ትንሽ ይሰማው ኣለ so Good job keep it up conutine gays 🔥✌🤙👍👍😍😍

    • @user-yr7kt5kb6d
      @user-yr7kt5kb6d Před 2 lety +1

      አነውን ከምዛ ከማኪ እዬ.

    • @Amorawedigash
      @Amorawedigash Před 2 lety +1

      @@user-yr7kt5kb6d ግን ፍሊም
      እንተ ተካትቲሊኪ ደሓን ኢዪ ✌

    • @user-do2nq8zu6g
      @user-do2nq8zu6g Před 2 lety

      ባልሳሳት አማርኛ አልችልም ነዉ መሰለኝ ያልከዉ

  • @user-lc5xi7iv3u
    @user-lc5xi7iv3u Před 2 lety +8

    በጣም የወደድኩት ፊልም ነው በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 2 lety +3

    Betam konjo film new enatyewan siwedat bertu hulachihum

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Před 2 lety +5

    ሄኖክ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ሁሉም ስራዋችህ ያምራሉ በርታ

  • @isakgebremikael9575
    @isakgebremikael9575 Před 2 lety +9

    በጣም የሚገርም ፊልም

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Před rokem +1

    ባይገርማቹ ከልቤ ነው ያሳየው የነበረው ደንቅ ናቸው 💚💛❤️😃

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Před 2 lety +1

    Wow arif film new!! Wed yagera lijochi balachu behulu ftari yetbekachu edehum wed enatan Ethiopian selam yaregelen ftari

  • @user-sk6lf5sr8i
    @user-sk6lf5sr8i Před 2 lety +27

    የሄኖክ አድናቂዎች የት ናቸው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +3

    ዋውውው የሚገርም ፊልም ነው መጨረሻውን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር።

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Před 2 lety +4

    በጣም ምርጥ እሚያሳሳሳ ፊልም ብሎም አስተማሪ ደስስስ ይላል

  • @ninaboge
    @ninaboge Před 2 lety +3

    ውብ የማይጠግብ የሀገሪቱን ገፅታዎች በደንብ ማስገንዘብ የሚያስችል ምርጥ ፊልም ለኔ ካኃቸው ሁሉ በልጦብኛል

  • @ሰሊናYouTube
    @ሰሊናYouTube Před 2 lety +1

    ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ሄኖክ ያለበት ፊልምን ተመስጬ ሳይ አንደኛ ነው

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518

    ያላያቹ እዩት በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ከምርጥ ትወናጋ መገመት የማይቻል ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን

  • @fatimahf5520
    @fatimahf5520 Před 2 lety +6

    አሳ ፈላጊ ዘዶውን ያወጣል የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል ዩሉሐል ይሄ ነው አቦ የምቻቹ 👍👍👍

  • @RhmAhmd
    @RhmAhmd Před měsícem +1

    Befeteri betam gerami film newu

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 2 lety +4

    Kefuna bemalkama memalsa teru newhulachinama bandergawa lemadachana teru film new 👌♥

  • @መረጃበማሙሸት
    @መረጃበማሙሸት Před 2 lety +3

    ገራሚ ፊልም ወድጄዋለሁ🙄 አድንቄዋለሁ!

  • @user-ru3mp5hl5g
    @user-ru3mp5hl5g Před 2 lety +2

    እውነት አሪፍ ፊልም ናፍቆኝ ነበር በስንት ግዜው ከች አለ አመሰግናለሁ

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv Před 2 měsíci +1

    አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ዋዉ ምርጥ ፊልም ከምርጥ ትወናጋር ቀረፃዉ እራሱ ደስ ይላል ፅድት ያለነዉ ማንም ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ በግርግር ዮኒ ፀዴ ስራ አገኝ አዳድ ሰዎች ሰዉ በጣረዉ ነገር መክበር ይፈልጋሉ እኳን ሞቱ ዉሸታምና አስመሳይ ሰዎች የጃቸዉን ማግኝት አለባቸዉ አስተማሪ ፊልም ነዉ ከልብ እናመሰግናለን የልመድባቹ👍👌

  • @SaraLima-u1f
    @SaraLima-u1f Před 2 měsíci +1

    Wow wow wow

  • @gobankemal6912
    @gobankemal6912 Před 2 lety +1

    ምርጥ ፍልም ነዉ በጠሚ ደስ የምል የምር ወድጄዋለዉ

  • @fanayefanaye9735
    @fanayefanaye9735 Před 2 lety +1

    ዋዉ የሚደነቅና አስተማሪ ሙሉ ፊልም ነዉ!በርቱ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +1

    ማንም ሠው የስራውን ምላሽ ነው የሚያገኘው መካከምነት ለራስ ነው አጨራረሱ ያማረ ነው ወድጀዋለው ፊልሙን ሒኒ ስላለበት ይበልጥ ያምራል♥️

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 Před 2 lety +3

    እዮት እውነት አሪፍ ነው መጨረሻ አካባቢ

  • @olamanfitness1738
    @olamanfitness1738 Před 2 lety +3

    Des yelal gen memot yelebachom neber at the end gen bimaru teru nw kewenjel any ways great movie watching from Italy 🇮🇹

  • @anshaahmed3982
    @anshaahmed3982 Před 2 lety +1

    ዋው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 2 lety +4

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለት

  • @mene6709
    @mene6709 Před 2 lety +9

    በጣም ደስ የሚል ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው እዩት

  • @weletekeyane1048
    @weletekeyane1048 Před 2 lety +5

    ዋዉ ያምራል

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @charbelwin9756
    @charbelwin9756 Před 2 lety +1

    Wow endet des yemile filem mnew astemarim chemire new

  • @user-cq9co2ex9k
    @user-cq9co2ex9k Před 2 lety +1

    woow astmare fiem

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 Před 2 lety +2

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 2 lety +5

    Nice story

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 2 lety +7

    አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety +6

    እራስ ወዳድ ሰው በውሸት የሌላን በብስ አዛኝ መስለው ሊነጥቁ ይመጣሉ የውነት አምላክ ደሞ ያድናል አልጠግብ ባይ ምንሲል ያድራል አለች ማማ በጣም አሪፍ ነው ኔኖኬ ከልብክ ሰሪነክ እኮ

  • @user-bl2wj2gq7p
    @user-bl2wj2gq7p Před 2 lety +3

    ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ወድጀዋለሁ

  • @حواءحواء-ث8ط
    @حواءحواء-ث8ط Před 2 lety +2

    ዋውው ዋውውውው 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 2 lety +1

    ዋውውውው በጣም አስተማሪ ነው አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል አሉ

  • @afroethio7066
    @afroethio7066 Před 2 lety +1

    Tsidit yale Film 👍🏿👍🏿👍🏿

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +1

    ውይ ሰው ውይ ሰው ምን አይነት ጉዶች ነን ግን እግዚኦ 😢😢

  • @samritube645
    @samritube645 Před rokem +1

    *እሚገርም ፊልም ነው የክፋት መጨረሻው ምት ነው እናመሰግናለን*

  • @mekdeszerehun6977
    @mekdeszerehun6977 Před 2 lety +2

    Wow betam mirt fiIm

  • @hanamax2050
    @hanamax2050 Před 2 lety +1

    Waw das yilal ewnet

  • @ኢክራምየወሎልጅ

    እናትኮ 🎁🥰🥰🥰🥰🎁🥰

  • @nigusiezeleke1047
    @nigusiezeleke1047 Před 2 lety +1

    Waw betam arif film new

  • @Joymberhe
    @Joymberhe Před 2 lety +2

    I like it

  • @gegyee2463
    @gegyee2463 Před 2 lety +1

    ዋው ዋው

  • @amsalselassie6773
    @amsalselassie6773 Před 2 lety +1

    Arif filem nawu

  • @shawitkiflom5989
    @shawitkiflom5989 Před 2 lety +1

    Nice movie tanks👍

  • @selinag6848
    @selinag6848 Před rokem +1

    ዋው በጣም አስተማሪ

  • @Birabiro65
    @Birabiro65 Před 2 lety +1

    sure

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 Před 2 lety +2

    ወይኔ በጣም ሀሪፍነዉ በጣም አሥተማሪነዉ

  • @mebrhitgebrehawya7254
    @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety +1

    ዋው ደሰ ይላል ከሌላው ይሻላል አፈቀርኩ ተፈቀርኩ ከሚሉት ይሻላል

  • @user-oh9ks6xy8z
    @user-oh9ks6xy8z Před 2 lety +1

    ደስይላል

  • @MahiderAdane
    @MahiderAdane Před 2 měsíci

    Wow wow 👌

  • @adisafewerk8987
    @adisafewerk8987 Před 2 lety +3

    ዋውው ነው

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před 2 lety +2

    ደስ ይላል

  • @زهرةعبدالله-ع1و

    ዋውውውውውው የለለ ፈልም

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem +1

    የሰውን ልፋት በአቋራጭ የራስ ለማድረግ ሲሉ ከዘላለም ሂወት ጎደሉ😢

  • @abdulkerimjeylan8672
    @abdulkerimjeylan8672 Před 2 lety +3

    Wow good film nw

  • @alemtsehayajere2643
    @alemtsehayajere2643 Před 2 lety +1

    Nice movie fast and last

  • @blrhanbaikalbakal5141
    @blrhanbaikalbakal5141 Před 2 lety +2

    አደኛ 👌❤️

  • @alhadika6702
    @alhadika6702 Před 2 lety +2

    ልታጠብብየነበርተውኩትአየአለመታደል😓👌

  • @beyenechsamuel21
    @beyenechsamuel21 Před 2 lety +3

    Wow!des yilal

  • @biniyjabbo5611
    @biniyjabbo5611 Před 2 lety +2

    woow betam mert fim new

  • @saadahbashwte5875
    @saadahbashwte5875 Před 2 lety +1

    በርቱ ምርጥ ነው

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Před 2 lety +2

    ዋዉ.ዋዉ..በጣም..አሪፍ.ፊልም..ነዉ

  • @alganeshyegorawo4683
    @alganeshyegorawo4683 Před 2 lety +2

    megemet yemayichal mirx film begugut newo ayiche yechereskut iunet hulem iunet newo bizegeyim mewoxatu ayikerim tenkolegwochim yeijacheun agegu inameseginalen mirx film kemirx tiwona ga wawoooo

  • @barackbebey2021
    @barackbebey2021 Před 2 lety +1

    Des ylal betam tru filme new🥰

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d Před 2 lety +2

    ጋዜጠኛዋ አንደኛ

  • @sintukonjo8925
    @sintukonjo8925 Před 2 lety +2

    ዛሬ ፊልም አየሁ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před 2 lety +1

    Wowww betam aref new
    Thank you 🙏🏼❤😂

  • @yetilema9762
    @yetilema9762 Před 2 lety +1

    Waw unt betam arfi film new

  • @genitube1438
    @genitube1438 Před 2 lety +2

    አሪፍ ነው

  • @oykukarayeloykukarayel3229

    ሄኒ ከለበት ማ አየዋለሁ😍

  • @halalmedia2565
    @halalmedia2565 Před 2 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው👍👍👍👌

  • @rhmetademnur9717
    @rhmetademnur9717 Před 2 lety +1

    Nice movie

  • @goitom5436
    @goitom5436 Před 2 lety +3

    Arif film new acheraresu woww

  • @fekeremaryam4283
    @fekeremaryam4283 Před 2 lety +1

    የቱዬ ምርጥ አንደኛ ጓዴ እደጊ በርቺልኝ

  • @user-zg4ss1gi4n
    @user-zg4ss1gi4n Před 2 lety +3

    አሪፍ ፊልም

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 Před 2 lety +2

    ቆጆ ፊልም

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Před 2 lety +2

    Wow.....Gerami new👌

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Před 2 lety +4

    ፈርሀት ካለበት ቢያስጠላም ያምራል ቆይ ልየውና እኮምታለሁ