ሚክያስ ሞሐመድ፣ ሮማን በፍቃዱ Ethiopian movie 2018 - Baletaxiw

Sdílet
Vložit

Komentáře • 492

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před 2 měsíci +60

    2024 ድጋሚ እያየው ነው ማነው እደኔ 😍

  • @user-re6ei9bj6n
    @user-re6ei9bj6n Před 6 lety +415

    ዉይኔ ሮምን ስዉዳት ጥግ ድራስ ነው ደስ እየለኝ ልዮዉ ሮምን ምዉዳት ላይክ የድርግ

    • @mebrhatyhalay3869
      @mebrhatyhalay3869 Před 6 lety +1

      ትግክ

    • @user-re6ei9bj6n
      @user-re6ei9bj6n Před 6 lety +3

      Mebrhaty Halay ይሄን ፊልም ስቴ እደዬዉ ተዉቀለቹ 4 ኛ ግዜ ዛሬ እያየሁት ነዉ

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d Před 4 lety +193

    ይገርማል ፍልሙ ደስ ይላል ግን አንድ መጥፎ አጋጣሚዬን ልናገር ከአንዱ በስራ አጋጣሚ ተዋወኩና እዚ ቤተክርስቲያን በለእተ ቀኑ ወሰደኝ ለመጀመርያ ጊዜ ቦሌ መድሀኒያለም ከዛ ብዙ ሰአት ፀልዬን መስቀል ገዝቶልኝ አስባርኮ አስሮልኝ ቀኔን በደስታ ሞልቶ እኔም ፈጣሪን አብዝቸአመስግኜ ተለያዬን አመንኩት ከዛ ባአጭሩ በወር ውስጥ ያለኝን ጥርግ አርጎ ወሰደ ድጋሜ ወደ ካፌ ሰራተኝነት ተመለስኩ ከዛም በአረብ ሀገር ሄድኩ ገንዘቡን አገኘሁ ግን አምነቴን ጊዜዬን አጠፋው

    • @samira6797
      @samira6797 Před 4 lety +22

      የኔ ውድ አይ ዞን ማማየ አላህ ምንግዜም ከተበዳዩች ጋነው እኔም እዳችው የተጎዳሁ ቁስለኛነኝ

    • @user-fm4sb6wl8l
      @user-fm4sb6wl8l Před rokem +12

      አይዞሽ እህታችን ዋናው ነገር እንኳን አንቺ በሰላም በህይወት ኖርሽ።
      የሄደውም እንኳን ሄዳብሽ የሄደው ላንቺ የማይጠቅም ስለሆነ እግዚአብሔር አንቺን ስለምወድሽ ሊያድሽን ፈልጎ ነው።
      እግዚአብሔርን አንተ ልክ ነህ ብለሽ አመስጊኝ እንጂ አተማሪ

    • @abushe1364
      @abushe1364 Před rokem +7

      Egna wendochin tolo atimanu 🥲

    • @megnotefikadu-jq2wm
      @megnotefikadu-jq2wm Před rokem +4

      Egziyabehar beteshale neger yekeseshal tayalesh

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh Před 10 měsíci

      አይዞሽ ዉዴ

  • @habtakirar5042
    @habtakirar5042 Před 3 lety +49

    በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እስካሁን ድረስ ከዚህ ፊልም ጋር የሚወዳደር በእኔ አይን አላገኘሁም፣
    የሁልጊዜ ምርጥ ፣የማየረሰለች አንደኛ ነው። ሲደብረኝ ቢያንስ በወር ወይም በሁለት ወር አንዴ አየዋለው፣እሰካሁን ብዙ ጊዜ አይቼዋለው ከ20 ጊዜ በላይ

  • @rahelelove8812
    @rahelelove8812 Před rokem +17

    ይገርማል ደስ የምል ቀዝቃዛ ልስልስ ያለ ፊልሙ ወከባ የለለው ልብን ለፍቅር የምያነሳሳ ከ3 አመት በኋላ መልሼ አየውት ይሄን ፊልም የማይጠገብ ፍልም ልቤን ለፍቅር አነሳሱት 😂 የታለህ የኔ አዳም ዘገየህ እኮ 😢 ፍቅር ከጥቅም ነፃ ስሆን ደስ ይላላ 🎉🎉🎉

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 2 lety +25

    ቢደጋግሙት የማይሰለች ምርጥ ፊልም!
    ሮም እንኳን ተጣመራቹ!

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 2 lety +36

    Never tired of this movie; I watched it numerous times. The actors and actresses are amazing!!! The way they dressed up, no loud make up, no nude, no foul language, their dialogue, everything is done perfectly. I wish the original movie was uploaded with clear picture and audio. Even with its flaw, it’s my entertainment when I am not in fasting season. One of the best! May God rest your soul in paradise Hewi!

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze Před 6 lety +80

    ይህን ፊልም ጠፍቶብኝ ተናድጀ ነበር ዛሬ አገኘሁት በጣም ደስ ይላል ሮሚ ና ሚኪ ሰወዳችሁ ♥♥♥♥

    • @user-tz7kf9bd7t
      @user-tz7kf9bd7t Před 6 lety

      Hani Hani ውእትህትድቅፍህዝንልልፍህፍክ

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 6 lety +3

      Hani Hani በጣም ያሳዝናሉ ልጅ ወልደው መለያየታቸው

    • @HaniHani-dg5ze
      @HaniHani-dg5ze Před 6 lety

      Ameeraበጣምያምራል Kfn በጣም ነው የምወዳቸው ሚኪን ሊናጋ ሲል በሚለው ፊልሙ ሮሚን በክስተት ፊልሞ ብቻ ከጣም ነው የምወዳቸው መለያየታቸው ቢያሳዝንም ዋነው ሰላም ይሁኑ የወለደ ሰው መቸም አይራራቅ ልጆቻቸው ያቀራርቦቸዋል ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻቸሁንም ያሳድግላችሁ ለወግ ለማረግ ያብቃላችሁ አሜን

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 6 lety +1

      Hani Hani አሚን የኔ ውድ ግን ልጅ ወልዶ መለያየት ይከብዳል

    • @HaniHani-dg5ze
      @HaniHani-dg5ze Před 6 lety +1

      Ameeraበጣምያምራል Kfn በጣም

  • @antenehdegefa379
    @antenehdegefa379 Před 3 lety +8

    የማይሰለች ምርጥ የአገራችን ፊልም ከአመታት በዋላም የማይሰለች1ኛ

  • @genetasfaha8791
    @genetasfaha8791 Před 3 lety +12

    It is entertaining. Good actors. This the first time that I watched Roman and Mikyas well done.I have seen a lot of movies by Samson Baby and he is one of my favorites.He is an excellent actor with a distinct voice. God bless you and your family Samson.

  • @tntgeneral896
    @tntgeneral896 Před 3 lety +6

    one of my best favorite movies in Ethiopian movie making history. migerm film eko nw

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 Před 4 lety +18

    ሮሚ በጣም አድናቂሽ ነኝ የኢትዮጲያ ፊልም ማየት በአንቺ movie ጀመርኩ ብል ማጋነን አይሆንም ሁለታችሁም ሚኪያስም ጎበዞች ናችሁ ወዳችኋለሁ ደስ ስትሉ ደጋግሜ እየሁት ፊልማችሁን ወደድኩት የድምፅ ነገር ግን ለማን አቤት ይባላል ድምፅ በቃ ያበሳጫል ብዙ ጊዜ ድምፅ ችግር አለ ። I heard you guys divorced in real life, I wish I could change your mind to get you back together again.

  • @selamtekeste970
    @selamtekeste970 Před 2 lety +15

    ደጋግሜ ባየውም የማይሰለች ፊልም፡፡ ጎበዞች!!!!

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 Před 2 lety +14

    በጣም አሪፍ የፍቅር ፊልም አቤት ስትችሉበት አርቲስቶቻችን እነወዳችኋለን

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 Před 4 lety +17

    ሮማን ከአርቲስቶች በጣም ቆንጆ ረጋ ያለች ናት ለኔ

  • @hanihani6495
    @hanihani6495 Před 2 lety +7

    ፊልሙ ዉስጥ ያሉት ሶስቱ ሴቶች/ጓደኛማቾች በራሳቸዉ የሚተማመኑ ምርጥ የስራ ሰዉ የሆኑ ….ሴቶች ይህ ደሞ ለየት ያለ ሁለት ስኬታማ ሰዎች በአንድ አጋጣሚ ተገናኞ አለቀ……ያምራል/////ያምራል ምርጥ ፊልም ነዉ....ነገር ግን አሁን ያለዉ አብዛኛ ፊልም …ሲያስጠላ ….አብዛኛዉ አንድ አይነት ለምሳሌ……አንድ ደሃ አንዲት ሃብታም ወዶ ፤ ደሃዉ በድህነቱ የተደሰተ ደስተኛ ፤ ደሃዉ ቤት ሁሌ ሳቅ ሰላም ምናምን ሀብታም ደሞ ሁሌ የከፋዉ የጎደለዉ አይነት ከጋህዱ አለም ዉጪ የሆነ የጅል ፊልም ሰልችቶናል ፤

  • @alamtesama4117
    @alamtesama4117 Před 6 lety +13

    ሲገርም ባል እና ሚስት አንድላይ ሰርተዋል ለካ ለማንኛውም ሮሚና ሚኪ አድናቂ ያቹ ነኝ

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 Před 4 lety +2

      Alam Tesama ..እዚህ ፊልም ላይ መሰለኝ የተዋወቁት ባልሳሳት!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 2 lety +10

    ROMAN BEFIKADU💕 & MIKIAS MOHAMMED - you guys are THE BEST ✅

  • @makdamusse9052
    @makdamusse9052 Před 9 měsíci +7

    አንደኛ ፊልም ነው ለኔ የልጅነት ትዝታዬን ያስታውሰኛል በጣም ነው የምወደው ለኔ 100+ነው

  • @birukkebede2610
    @birukkebede2610 Před 2 lety +1

    የኔ የምንጊዜም ምርጥ የሀበሻ ፊልም Thanks Romi

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Před měsícem

    አሁንም እንዳድስ እያየሁት ነው በዕለቱ ስድስት ነው ያዬሁት በጣም ተወዳጂ ነው የእውነት ፊልም ❤❤❤❤❤

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 Před 4 lety +6

    ፊታቸው ሁሉ ንፁህ ቢታይ የማይሰለች ፊልም የባልና ሚስት ትንሽ ድምፅ ያስቸግራል ሮሚ ጎበዝ ተዋናይት😘🔥🔥🔥ያኔ ኖክያ ሞባይል ትንሽዋ ነበረች😀😀😀😀

  • @workalemahudegene9469
    @workalemahudegene9469 Před 6 lety +20

    Hiwete abebe i use to love you RIP

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w Před 6 lety +17

    ወይኔ ይህንን ድራማ 1 ኣመት ስፈልገው ነበር ዛሬ ኣገኘሁት ።።ሮሚየ ከነባልሽ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před rokem +8

    One of the greatest movies all time! Powerful, sensational and educational. I don’t remember how many times I saw this movie. May be 15, 16,….

  • @medhanitgetahun2236
    @medhanitgetahun2236 Před 3 lety +4

    በጣም አመሰግናለሁ
    ከሃዘን ወጣን ያገሬ ፊልም አብዝአኛው የህድ ፊልም ነበር

  • @abdah1425
    @abdah1425 Před 3 lety +4

    I was watch in 5 years ago , but still my fav movie

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 Před 5 lety +7

    ሚኪያስ ውስጤ ውስጤ ነው በጣም

  • @helutay925
    @helutay925 Před 5 lety +16

    yezi film dialogue ekul nw milew
    sente endayehut hula alakm
    Romi acting andegna
    background music merchachu siamer
    i'm obsessed with this movie

    • @zufantesfay864
      @zufantesfay864 Před 5 lety +1

      Helu benatish zim bemilut part lay min eyalu endehone nigerign

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

    • @shegerentertainment3292
      @shegerentertainment3292 Před 4 lety

      Exactly this is one of the best amharic movies ever I just loveddd it

  • @Sd-zb3ce
    @Sd-zb3ce Před 4 lety +6

    Still love it.

  • @MFadile
    @MFadile Před měsícem

    ደጋግሜ ባየው የማይሰለቸኝ ምርጥ ፊልም ነው በጣም ነው የምወደው ❤❤❤

  • @tashaelias6934
    @tashaelias6934 Před 4 lety +4

    The best!!!
    Well done💝💝

  • @medhanezerai2003
    @medhanezerai2003 Před 3 lety +1

    Roman and wedi mehammed u guys are perfect for ur movie go forward and GoD help.u.anytime

  • @bsjshsbdjidbddb505
    @bsjshsbdjidbddb505 Před 5 lety +4

    Wow flim belw zm yamerallll😍😍😍😍

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303

    በጣም የድሮ ፊልም ነው ግን ደግሞ በጣም ያምራል ምስጊን ሂወቴ አበበ ነብስሽን ይማረዉ በጣም ጎበዝ ልጅ ነበርሽ

  • @seni905
    @seni905 Před 6 lety +26

    ኡፍፍ በፍቅር አየቼ ነው የ ጨርስኩት 🤗😍😍😍😍😙😙 tnxs

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 Před 4 lety +15

    ይሄ ፊልም አይጠገብ ሮሚ ሥወዳት ፀባይ አሟልቶ የሠጣት የለገራችን እቁ

    • @medi9725
      @medi9725 Před rokem

      እውነት ነው ❤️❤️💋💋

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 2 lety +2

    በጣም ያስደስተኝ ሙቢ ደስ የሚሉ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 3 lety +1

    በጣም የሚመሥጥ የፍቅር ፊልም

  • @filmontesfazghi3738
    @filmontesfazghi3738 Před 5 lety +5

    I have watched more than 6 times.realy nice movie

  • @erishikor1672
    @erishikor1672 Před 2 lety +2

    Betam konjo film ❤❤💖🇪🇹💖👍👍👍🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 selam from eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 6 lety +7

    ምርጥ ፊልም እረጋያለ

  • @epramwellcomebeutfelbehone46

    በጣም ደስ ይላል ተመስጨ ያየሁት

  • @taleffyeshitila6696
    @taleffyeshitila6696 Před rokem +7

    ሮማን በጣም ከማደንቃቸ አርቲስቶች አንዷ ነች

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 Před 9 měsíci +1

    Wondiyow dink ❤❤. Guregna alhonkim❤. Setituwa konjo tewaniyie nesh. I saw it 3 times .

  • @user-yw2mz7hx2r
    @user-yw2mz7hx2r Před 3 lety +3

    በስአማም የዱሮ ፊልም የዛሬን አይድርገዉ እና ከባሌ ጋር ነበር ያይሁት

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Před 8 měsíci +1

    ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነበር::ሚኪያስ ያን ያህል እሱዋን ለማግኜት እርስዋም ከልክ በላይ አድናቆትዋን የቸረችለትን ያህል ለመገናኜት ለመውለድ ከበቁ በሁዋላ መለያየታቸው የሚያስጠላ አደረገው እንጅ

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Před 4 lety +3

    ሚኪ፡boss መሆን፡አትችልበትም ደንበኛ buldozer ነህ,ገፀ ባህሪህ ታክሲ ላይ ያምራል።ሮማን you fit anywhere ልቅም ያልሽ፡ ቆንንንንጆ....

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 Před 2 lety +8

    ዋ ሰሜት የሚያሞቅ ፊልም 😍

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 3 lety +3

    ልስልስስስስስስ ያለ ለዛ ያለው የፍቅር ፊልም ለሶስተኛ ጊዜ አየሁት

  • @teshaladessa196
    @teshaladessa196 Před 2 lety +1

    Best movie in Ethiopia true story 👌

  • @zinashassefa3183
    @zinashassefa3183 Před 2 lety +10

    ድሮም ዘንድሮም አየዋለሁ ወዝ ያለው ፊልም።

  • @zewdituwoldehana5791
    @zewdituwoldehana5791 Před 2 lety

    I enjoyed watching this!

  • @betibeti4365
    @betibeti4365 Před 3 lety +1

    ሮሚ አንደኛ ምርጥ ድራማነው

  • @ZemenTube5
    @ZemenTube5 Před 6 měsíci +1

    እዉነት ...እዉነት ...የሚመስል ..ታሪክ ።

  • @selam9713
    @selam9713 Před 4 lety +17

    ህይወቴ ነብስሽን ይማረው እማ ብዙ መስራት ስትችይ ሞት ቀደመሽ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 5 lety +5

    አይቸዋለው ግን በጣም ነው የሚያምርው ሮማን ስወድሽ ሂወቴ ነብስሽን ይማርው እመቤትን በጣም ነው የምወዳት። ደግሜ ልየው

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 2 lety +7

    ሮማንና ሚኪ እንዴት እንደሚያምርባችሑ ተመለሱ ለሮማን ዘፈን ልምረጥልሽ የተክሌ ተስፋዝጊ ዘፈን የሮሃ ባንድ ሙዚቀኛ የነበረው ( ተመለሲ ፍቅረይ ተመለሲ እኔ ብጀካኪ ሐላይት ዘይብለይ ) ብሏልና ይሕን ዘፈን እስተርጉመሽም ቢሖን ስሚው ሜርየ የኔ ቆንጆ አብራችሑ የምትመለሱበትን ቀን የናፈቀኝ ስመጣ ማግኘቴ እይቀርም የኔ ቆንጆ ተመለሺ እናት

    • @yabatwa
      @yabatwa Před 8 měsíci

      ባልና ሚስት ናቸውዴ የውነት😮

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Před 8 měsíci +1

      @@yabatwa አውቃለሑ ግን ምን ያደርጋል ተፋቱ አብረው ቢመለሱ ደስ ይለኛል

  • @alamnash3689
    @alamnash3689 Před 5 lety +4

    ዋው ምርጥ ነው

  • @missaddis8929
    @missaddis8929 Před 4 lety +6

    I love this movie 1😍❤

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 3 lety +5

    በጠም ደስ የሚል ፊልም ነዉ

  • @tube-dj7uu
    @tube-dj7uu Před 6 lety +34

    100gize bitay yemayselech yemngizem mirt film

    • @ma3888
      @ma3888 Před 5 lety

      ሹኪያና ማንኪያ ስለሚበዛበት ነዋ እረ ቆይ ስምሽን በነሱ የሰየምሽው ክክክክክክ

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg Před 3 lety +3

    ሮሚና ሥወድሽ ግን መለያየታቸው ያሣዝናል

  • @fsumbekele2978
    @fsumbekele2978 Před 6 lety +13

    ውይ ዛሬ ገና ስለፊልሚ ስኮምቱ አይው ላይክና ማዳም ሚሉ የታባታቸው ሄደው ነው

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 Před 5 lety +3

    Wow good very good movies

  • @SamsungJ-zb9ux
    @SamsungJ-zb9ux Před 6 lety +81

    አይ ፊልም በነዚህ ዘመን ቀረ አሁንማ መሳሳም መላላስ ትብላው ብሬን ሆነ ይገርማል

  • @sabameberhtu9316
    @sabameberhtu9316 Před 2 lety +2

    Wow Mike & Roman I loved

  • @subscriptions7412
    @subscriptions7412 Před 6 lety +7

    ጡሩ ነው

  • @fetsmolagegnewemalchilewse1362

    ለሁለተኛጊዜ አየሁት

  • @kenakenayakenakenay3587
    @kenakenayakenakenay3587 Před 4 lety +3

    እንደአዲስ ነው ዛሬ ደግሜ ያየውት ዋው

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou5717 Před 4 lety +7

    Romiye menew tefash. Please we need a new film.

  • @ayshao9972
    @ayshao9972 Před 6 lety +22

    ውይ ስፈልገው ነበር ዛሬ አገኜሁት

  • @arsematadesse1991
    @arsematadesse1991 Před 6 lety +5

    oml finally I was looking for this movie for ages 😭🔥😍🌶👏🏼

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Před 10 měsíci +2

    ወይኔ እኔ ሚኪዬን እንዴት እንደምወደው 😂እንዴ ?እኔ ብቻ ነኝ እንዴ የምወደው ?ታድያ ላይክ እታደርጉም እንዴ ?

  • @samrasamra2811
    @samrasamra2811 Před 6 lety +8

    ሮምዬ አዴት አደምወድሺ ልቅም ያልሺ ቆንጆ

    • @a.a9602
      @a.a9602 Před 5 lety

      Samra Samra hi konjoo

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p Před 6 lety +1

    ዋውውውውውውውውውውውው ደሥ ይላል

  • @adissabeba8658
    @adissabeba8658 Před 6 lety +3

    Still bale Taxiw still New still number one romantic move in Ethiopia 1st forever I'm looking 1000times but still new still best stillllllll..........I love forever

  • @ekruekru5214
    @ekruekru5214 Před 4 lety +2

    ጽድት ያለ ፊልም ደልቶኛል ያላያችሁ እዪት ምርጥ muvo

  • @kalidmohammed850
    @kalidmohammed850 Před 3 lety +8

    እባክዎን በ ባለታክሲው ክፍልም ውስጥ ድምፁ ኣይሰማም እና ድምፁ በጥራት በተቀረፀው ቢያቀርቡ ልን ስል በኣክብሮት እጠይቃለሁ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před 3 lety +1

    ደሥ ብሎኝ ደጋግሚ ያየሁት ፌልም

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536

    ደግሜ ደግሜ ባየው ማይሰለች ፊልም

  • @mamilovemamilove8357
    @mamilovemamilove8357 Před 4 lety +1

    Romi u are so cute and smart I love you 😘

  • @bhailemariyam4625
    @bhailemariyam4625 Před 4 lety

    My all time favorite Amharic movie ever.
    Mary ye demo yene enattt nechhhh.
    The love of my life.
    But, .....

    • @sheikhaali3671
      @sheikhaali3671 Před 4 lety

      B Hailemariyam but what ?

    • @bhailemariyam4625
      @bhailemariyam4625 Před 4 lety

      Hai nebiyat , if you see a but , meaning she is someone’s wife.
      That’s it, ewnetu yehee new .
      Blessed Saturday.

  • @franklyneyeson6739
    @franklyneyeson6739 Před 3 lety +2

    She is really star 🌟 meron.!!!he is!!

  • @semiraman241
    @semiraman241 Před 4 lety +9

    እረጋ ያለ ቆጆ ፊልም

  • @fatoommohammed4557
    @fatoommohammed4557 Před 5 lety +36

    ዋው አሪፍነበር ግን አንዳንድግዜ ድምፅ ላይ ችግርአለጅ

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 Před 9 měsíci +1

    Real movie, it shows amazing interaction.

  • @fediibintbedrufedii9352
    @fediibintbedrufedii9352 Před 6 lety +2

    Yh flm betam des silemilegn degagime aychewalewu ayselechim romi konjo respect!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @filominahawle
    @filominahawle Před 3 lety

    I love so much 💗 💓

  • @afrajaber1524
    @afrajaber1524 Před 6 lety +2

    Woooooooow very nice move

  • @hiruttube6804
    @hiruttube6804 Před 3 lety +2

    አሪፍ ውሳኔ ባለታክሲውን ውድድድድድ😍❤

  • @danielgebray2760
    @danielgebray2760 Před 3 lety +1

    My favourite amharic movie!

  • @alemstehayberehenu4291

    ዋውበጣምቆጆፊልምነው

  • @madanitdagne1084
    @madanitdagne1084 Před 6 lety +73

    የማይሠለች ለዛ ያለው film ነው

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Před 2 lety +5

    ድምፁን አስተካክለው እንደገና ቢጭኑት እንደ አዲስ ነበር የሚታይላቸው

  • @mesudmamed9898
    @mesudmamed9898 Před 5 lety +1

    I like it

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 Před 6 lety +2

    waw konjooooooo yameral sweet

  • @meseretyikunoamilak2585
    @meseretyikunoamilak2585 Před 5 lety +15

    ግማሹ እየተሰማ ግማሹ እየተቋረጠ ዋና ዋናው ላይ ካልሰማነው ጥቅሙ የቱ ጋ ነው?እውነት ያናድዳል!!!

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 6 lety +7

    ውይ ስፍልገው አገኘሁት ውይ ስወደው

  • @martamarta8881
    @martamarta8881 Před 6 lety +2

    wow mechem yemayiselechigni movie

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።