Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2017
  • The Latest Ethiopian Movie from DireTube.com Yenes Adam - የእኔስ አዳም (NEW! Ethiopian Movie 2017)
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @TsionLiyu
    @TsionLiyu Před 9 měsíci +148

    ማነው እንደኔ 2016ያየው

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 9 měsíci +82

    ማነው ይህንን ፊልም በ2016 እያዬ ያለው እንዴኔ ሠው ከሚወደውና ከሚያፈቅረው ሠውጋ መኖር ምንኛ መታደል ነው አላህ ፍፃሜያችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Před rokem +47

    ፊልሙ ምርጥ ነው እዚህ ፊልም ላይ መንሱርን ያዬ

    • @fedibintabrar2736
      @fedibintabrar2736 Před 10 měsíci +1

      አረ እኔም ሳየው አይኔ ተሳስቶ መስሎኞ እነደገናጠረግጠረግ አድጌ ሳየው እንዳልተሳሳተኩኝ።ገባኝ

    • @SulxanMahmad
      @SulxanMahmad Před 25 dny

      ሀይዮ

    • @David-vs4zs
      @David-vs4zs Před 14 dny

      የገረመኝ ደሞ ዶላር እየበተነ መሆኑ 🤔 ባለ ራዕዩ 😂

  • @senayt8606
    @senayt8606 Před 4 lety +51

    ይችን ኮሜንት እስከመጨረሻው አንብቡልኝ እኔስ መጨረሻየን ያሳምረው እንጅ አዳሜን ይዤዋለሁ በፍቅር 3 አመት በትዳር 2 አመት ከ 8 ወር ሆነን ያለገባችሁ የምታገቡበት ያገባችሁ እምትወልዱበት ብሩህ ዘመን ይሁንልን እያንዳንዱ የራሱ አዳም እና የራሱ ሄዋን አለው ግን የራሳችንን ምርጫ ስንከተል የመረጠልን ያልፈናል በውጫዊ አካሉ የማረከንን ስንከተል ውስጣዊ ዉበቱ የደመቀው እጎናችን ያለው ከጃችን ይወጣል እናስተውል ።

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před 10 měsíci +31

    2016 ላይ ነን ❤❤❤ አልሀምዱሊላ መስሩን አየሁት ልበል 😮😮

  • @user-hi4bq3dr7s
    @user-hi4bq3dr7s Před 5 lety +65

    የኔን አዳም የቀማሽኝ እግዜር ይይልሽ እኔ አረብ ሀገር እባክናለሁ ለነገ ተስፋ ያረኩትን አዳሜን ሰንት አመት በፍቅር በችግር በመከራ በደስታ በሰላም አብረን ብዙ ያሳለፍነውን ሰዎች በመሀል ገብታ ብጥብጥ ይህው እኔም ሀገሬ መግባት አስጠልቶኝ ድፍን 5አመት ሞላኝ😭😭😭😭#

    • @ametmariyamdamet3818
      @ametmariyamdamet3818 Před 5 lety +9

      አይዞሽ እኔም እንዳች ነኝ ሁሉም በግዜው ይሁናል ሌላ አዳም እስኪምጣ ድረስ በተስፋ እንብቅ

    • @user-hi4bq3dr7s
      @user-hi4bq3dr7s Před 5 lety +2

      እውነት ነው ማማዬ ፈጣሪ የታመነ ነው ሊሰጠን እንጠብቃለን እስኪያልፍ ያለፋል አይደል የሚባለው

    • @bettykebede7848
      @bettykebede7848 Před 5 lety +21

      ያንቺ አዳም አልነበረምና ነው የሄደው በግዴታ የሚመሰረት ትዳር በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቤት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ለአንቺ ያለውን ይሰጥሻል አንቺ ፈልገሽው አይደልም በፈጣሪ ፈቃድ ነው በፀሎት መትጋት እንዳለብሽ እንዳትረሺ። ሰላም ላንቺ ይሁን!

    • @taebabintbabataibh3519
      @taebabintbabataibh3519 Před 4 lety +1

      ayzoshi mare lanchi yalaw gizewun tabqo yimatal

    • @reskasim8258
      @reskasim8258 Před 4 lety +5

      ከሄደው የሚመጣዉ ይበልጣል
      ያልነበረንን ነገር አናጣውም
      እና አትከፊ ማር

  • @yettube
    @yettube Před 2 lety +132

    እስኪ ማነው ይህን ፊልም እንደኔ በ 2014 ያየው

  • @estaos6457
    @estaos6457 Před rokem +27

    ከፊልሙ ውስጥ በጣም የሚገርመው የሚዘጋጁት ምግቦች ናቸው። ምራቄን እየዋጥኩ ነው ያየሁት . . በጾም የማይታይ ፊልም ነው😂😂😂😂😂

  • @user-he9mu2wk3q
    @user-he9mu2wk3q Před 5 měsíci +9

    ማነ እዴኔ 2016 የሚያየው ❤👍👍

  • @atsedesibani477
    @atsedesibani477 Před 4 lety +149

    የሚወዱትን የራስ ማድረግ ምንኛ መታደል ነዉ ሁላችንም ከሚወደንና ከምንወደዉ ጋር ፍፃሜያችን ያድርግልን

    • @haileguesh5996
      @haileguesh5996 Před 4 lety +2

      አሜን

    • @matlagashmmri7661
      @matlagashmmri7661 Před 4 lety

      @@haileguesh5996 እህ አሁንስ ኮረና

    • @adislebanon823
      @adislebanon823 Před 4 lety

      Amen

    • @tsegeradagebru898
      @tsegeradagebru898 Před 4 lety

      አሜን

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h Před 4 lety +3

      Atsede Sibani አሚን እኔስ ለአንድ ሰው ስል ከስንቱ ረኩኝ እሱንም ሰላገኛው ቀረው አሁን ዝም ብዬ ብቻኝነት መርጬ እየኖርኩኝ ነው ተስፈ ግን አልቆረጥኩም

  • @tsion3975
    @tsion3975 Před rokem +20

    ማነው እንደኔ ማሱርን ያየ 😂

  • @habtamasre8819
    @habtamasre8819 Před 2 lety +36

    ወንዶች ስልቹ ናቸዉ ሲያፈቅሩ ያለቅሳሉ ፍቅራቸዉ ሲያልቅ ያስለቅሳሉ

  • @kemerkemal5439
    @kemerkemal5439 Před 5 lety +12

    ማንም ሰው የተፈቀደለትን እንጂ የአሰበውን አያገባም 😭😭 እኔም ለምወደው ሰው ለገባ ብዬ ከሀገሬ ተሰድቼ ግን ያኔ አልሆነም 😭 እሄው በዚህ ሰምንት ሌላ የተፈቀደልኝን ለገባ ነው ❤ ለሁሉም ሰው የረሱ አዳም አለ 😭 አልሃምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል

  • @meriwesi6114
    @meriwesi6114 Před 6 lety +59

    የማይጠገብ ፊልም ነው በጣም 💚💛❤️ኢትዩጵያ ለዘለአለም ትኑር .!!!

  • @Tube-md6xh
    @Tube-md6xh Před rokem +11

    ማነው ግን እንደኔ አባትዬውን(በልሁ)ሚወደው እስቲ በlike ግለፅልኝ .....

  • @Filseta
    @Filseta Před 5 lety +13

    ደሥየሚል ፋሚሊነው ሠራተኛዋን ነይና ብይ አሉዋት ወይ የሀኒ ፋሚል ኢትዮጵያ ደክማ የምትሠራው ሠራተኛናት የምትበላውግን ወይም የሚሠጣት ከባለቤቶቹ የተረፈ ነው ያሣዝናል ልቦና ይሰጠን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cs4dl9pz5n
    @user-cs4dl9pz5n Před 10 měsíci +9

    ውይይት አፋቅሮ መጋባት ደቀ ሲል ማነው እንደኔ የወደደውን ያገባ❤❤❤

    • @sadhsaad7843
      @sadhsaad7843 Před 5 měsíci

      መጨረሳችሁን ያሳምርላችሁ ውደ ዉለዱ ክበዱ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @user-kl9pj4bt3k
    @user-kl9pj4bt3k Před 6 lety +32

    I am Eritrean i Love you Etiopean

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 Před 7 lety +81

    ሰለሞን እና ማህደር ካለችበት ሁሉም ያምራል የኔ ውድ ማህዲ ስወድሽ

  • @Muler1229
    @Muler1229 Před 5 lety +23

    ፈጣሪ የፈቀደልን የራሳችን አዳም እራሱ ያቀዋል እግዛብሔር ። እርሱም አንድና አንድብቻ ነው ።ሌላው መላመድ ይባላል ።በኔ በኩል

  • @user-yl3zj1kq6w
    @user-yl3zj1kq6w Před 6 lety +10

    እኔምለው ኣዚዛ ብዙ ድራማ ላይ ሙሽራ ሁና ትሰራለች ከዛ ሙሽራው ጥሏዋት ይሄዳሉ ።
    ቅቅቅቅቅቅ ይገርማል በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት።♥♥♥

    • @hafizahafiza4379
      @hafizahafiza4379 Před 5 lety

      እኮ አይገርምም kkkkkkkkk

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 5 lety

      እኮ ይሄ አራተኛዋ እኔ እካን ከየሁት ፊልም

  • @user-oy5lo1ec7z
    @user-oy5lo1ec7z Před 7 lety +8

    እጅግ በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቃላት ያጥረኛል ማህደር የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ የእውነት የሞተብሺ ነው እሚመስለው

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 10 měsíci +4

    ዋውውውው ደስ ይላል ተፋቅረው ሲጋቡ መታደል ነው አለን እኛ ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር አይ ፍቅር የስራህን😢😢😢

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 5 lety +21

    🇪🇹🏆ማህደር አሰፋ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት አክትረስቶች 1 ኛ ሁሌም ናት ማህደር አሰፋ ::: 🇪🇹🏆

    • @sisaykhattar1201
      @sisaykhattar1201 Před 5 lety

      Ww^ww💋💋💋💋💋

    • @gabrielconte7019
      @gabrielconte7019 Před 4 lety

      Maheder Assefa i want tell to her something she has money she has a good life but it better to help poor person specially popular actress mammy she go to her home one day but she ignore her at least if she gave little money God bless her family but she is greedy i am sorry because mammy when she told about her

  • @user-hl7qy6ld9x
    @user-hl7qy6ld9x Před 2 lety +14

    እ/ር ኢትዮጲያን ይባርክ መሳጭ ፊልም ነው ዋውውው

  • @eth1929
    @eth1929 Před 5 lety +41

    ማሣሠቢያ ላላገባቹት ሴቶች የምትወዱን ሣይሆን የሚወዳቹን አግቡ ቦኃላ እንዳትዋረዱ

    • @edentasefaye5656
      @edentasefaye5656 Před rokem +1

      Yehe comment yegebagne yawent filmun sechares new😢

  • @tameshom
    @tameshom Před 4 lety +5

    በጣም ገራሚ ፊልም ፍሰቱ ውበቱ ታኩ መሳጭ የገደለኝ የሰርግ ዘፈኑ የትግርኛ ነብሱን ይማረውና አንበሳ ነው ፡፡ ኣሪፍ

  • @rahmamohamed2739
    @rahmamohamed2739 Před 7 lety +83

    ፍቅር ፊልም ላይ ብቻነው ምን አለበት ወዶች ፊልምላይ እደምሠሩትም የእውነት ብታደርጉት

    • @sahama616
      @sahama616 Před 6 lety +2

      ወይኔ የሰላም አባት ተፍልጎ የማይገኝ ነው እናትም አባትም እህትም ወድምም ጋደኛም። ነው የሆኑልሽ። ስንት አለ አባት እንካን መሆን ያቃተው

    • @yohanaolawumi6377
      @yohanaolawumi6377 Před 6 lety

      Rahma Mohamed . True

    • @user-oo7yf4bp7t
      @user-oo7yf4bp7t Před 6 lety

      Rahma Mohamed እኮ

    • @user-rg7ts2ub4o
      @user-rg7ts2ub4o Před 5 lety

      ትክክል

    • @nesruhamid3064
      @nesruhamid3064 Před 5 lety

      ሴቶችም ከግር እስከላይ ከማይ ብትቆጠቡ ኪስ ማራቆት ትታቹ ኪስ ላይ ብትጎብዙ

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 Před 7 lety +325

    የዘንድሮ አዳም ከላይ ኬክ ከውስጥ ፌክ ናቸው

  • @ytyyhgh5937
    @ytyyhgh5937 Před 4 lety +11

    የኔ አዳምስ የት ይሆን በዚህ ስአት 😃

  • @user-dk5it9ui7w
    @user-dk5it9ui7w Před 6 lety +14

    ምርጥ ትምህርት ነው እኛ እምንወደውን ሳይሆን እሱእሚወደንን እንውደድ

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 Před 6 lety +13

    ሶልየ ምርጥ ሰዉ በተረፈ ሁላችሁንም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ኑሩልኚ የኔ ምርጦቺ።

  • @user-tm7xk2dy3q
    @user-tm7xk2dy3q Před 7 lety +6

    ወይኔ አዚዛዬ ቆንጆ እውነት ፍቅር እንደዚህ ያደርጋል ግን እንደዚህ የሚሆኑት ከ100 አንድ ነው። ደስ የሚል ነው ያምራል

  • @chuchutsehay963
    @chuchutsehay963 Před 2 lety +29

    ይሄ ፊልም ክፍል 2 ቢኖረው አሪፍ ነበር

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i Před 4 lety +8

    ውይ አዳሜ ናፈቀኝ ውይ ስደት ነብስ አይባር ስቶቻችንን ነው ካዳማችን የለየክ በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግንለን

  • @halimam185
    @halimam185 Před 7 lety +5

    ያምራል ከፍልሞቹ ሁሉ ጋጉቸና ደስ ብሎኝ ያየሁት ፍልም ነው በሪቱ

  • @hakirahm8814
    @hakirahm8814 Před 10 měsíci +4

    Be 2016 yayehut ene bca neya 😊 yehen film 🎥

  • @user-kn7ek3bi6y
    @user-kn7ek3bi6y Před 4 lety +8

    ዋው በጣም አርፍ አስተማር ፊልም ነው።
    እያንዳንድሽ የራስሽን አዳም እና ሄዋን እስክታገኝ በጸሎት ታግስ/ሽ እንጂህ በሰው አጠለጠል/ይ ሰላም ለውድ ሀገራችን

  • @RK-ny5xv
    @RK-ny5xv Před 6 lety +5

    ወንዶች መች ሲወደዱ ያውቃሉ ደህና አርጋ የምትዘርፍቸውን ነው የሚወዱት በጣም ነው የተናደድኩት ላፈቀረሰው ክፍያው ይህ አልነበረም

  • @mihertmihert4937
    @mihertmihert4937 Před 7 lety +36

    Am from etrietra but like Ethiopian movies especially Solomo by the why all Ethiopian actors they beautiful I like to come my country I hope one day come Ethiopia visit 😍😍😍😍😍😍 my lovely people

    • @anteyenafeker6139
      @anteyenafeker6139 Před 7 lety +1

      Mihert Mihert ilke Eritrea song move more danayet yihonse $nahome

    • @shahed562
      @shahed562 Před 6 lety

      Mihert Mihert

    • @weleteyohanes2927
      @weleteyohanes2927 Před 6 lety

      I hope one day we will be together, have beautiful friends they left us long time a go I never heard anything from them so I pry hard to see them one day🙏

    • @tigistbirru4622
      @tigistbirru4622 Před 6 lety

      Mihert Mihert welcome

    • @ziontesfaye9464
      @ziontesfaye9464 Před 6 lety

      Mihiret Mihiret :-
      when are you coming i thought you were waiting this day for long.

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 Před 7 lety +163

    ደስ እሚል ፊልም ነው ሁሉም ምርጦች ሁሉም የራሱን አዳም አግኝትዋል የኔን አዳም ያገኘ ወሮታውን እከፍላለሁ አሳውቁኝ ክክክ

  • @sh-gd9jf
    @sh-gd9jf Před 4 lety +10

    ፍቅር በፊልም ሆኖ ቀረ የኔ ያልኩት ፍቅሬ በጭንቀት ግዜ ጥሎኝ ሄደ ግን ይቅናው መልካሙን እመኝለታለሁ

    • @eskaderzemene7433
      @eskaderzemene7433 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭

    • @chuchutsehay963
      @chuchutsehay963 Před 2 lety +1

      አይዞን ነገም ሌላ ቀን ነው እዚች አለም ላይ ስንኖር ከጅምሩ ለእኛ ያልተፈጠረው ሲሄድ ፈጣሪ ለኛ ያለውን ይሰጠናል ብቻ በፀሎት እንትጋ...

  • @marthatakela9082
    @marthatakela9082 Před 7 lety +20

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ በጣም ልብ አንጠልጣይ ገራሚ ፊልም ነው ዋው ውድድድድድድድድ

  • @lubabalubaba6934
    @lubabalubaba6934 Před 7 lety +101

    አሰላም አለይኩም በስደት ያላችሁወገኖቸሰላም ናችሁ

  • @user-vi7jg1uh1x
    @user-vi7jg1uh1x Před 2 lety +4

    ወንዶች ሁሉ ገደል ግቡ የሴትን ልጅ ልብ ካለ መሥበር ሥራ የሌላችሁ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 5 lety +10

    የቆየነው ግን በጣም አሪፍነው ያላያችሁ እዩት ያስተምራል

  • @SaraSara-dz2kh
    @SaraSara-dz2kh Před rokem +6

    🤔ማግባትሳስብ ጥሎኝ ቢጠፋስእላለሁ😢ውይ የወንዶች ግፍ🙆‍♀️😅😅

  • @ertraadeyadey1030
    @ertraadeyadey1030 Před 4 lety +3

    Am eritrean, i like ethiopians, love u so much, now its peace lets love it other.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      ፍቅራችን ፡ ዘላለማዊ ፥
      ችግራችን የሆነው አንድነት ፡ ጊዚያዊ ። ✌

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Před rokem +4

    i loved it. that is what i meant by Gods kind of Love.

  • @teslalhishe7937
    @teslalhishe7937 Před 7 lety +10

    በጣም የሚገርም ነገርነው ሁሉም የእ/ሔር ፍቃድነው የሚሆነው

  • @tetenaebest9517
    @tetenaebest9517 Před 5 lety +2

    እኔ እምለው ውዶቸ ለምድን ነው ሂዋን የሚል የሌለ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ግን ሁሉም አዳም ነውየሚል ያነበብሁ አይዞን ፈጣሪይ የሁላችንም ድርሻ ሰርቶልናል እስኪመጣ በፈጣሪይ ማመን ነው

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 Před 9 měsíci +2

    የድሮ ፊልሞች ደስ ሲሉ የዛሬው ግን እዩኝ እዩኝ አይልም ሁላ😌

  • @user-bu4ok5wj7j
    @user-bu4ok5wj7j Před 5 lety +8

    አቤት ይሙዚቃው ምርጫ በጣምያማርነው

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Před 2 lety +5

    በ2014 ነው ያየሁት የመዳምን ስራ ትቸ ደስ ይላል

  • @tamredaba3254
    @tamredaba3254 Před 4 lety +3

    የምአፍቅሩት ሰዉ ጋረ ብኖር እንዴት ደስ ይላል ጊን በአሁኑ ፍቅር ይላም በፊልም ብቻ

  • @semhardesta9193
    @semhardesta9193 Před 4 lety +10

    The Solomon's ellleee part kills me

  • @fitsummersha8275
    @fitsummersha8275 Před 10 měsíci +4

    ይቅርታ ግን ምኑም ደስ አይልም

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 7 lety +19

    እናመሰግናለን አቤት ለሚዜዎቹ የቀረበው ጥሬ ሲያስጎመጅ

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 Před 3 lety +8

    ድንቅ የሚባል ፊልም ነው ፈልጌ አስፈልጌ የሚለውን የጥልዬን ዘፈን አስታወሰኝ አወይ አጋጣሚ ድንገት ዛሬ አየዋት❤❤❤

    • @user-jh2ed5gy1h
      @user-jh2ed5gy1h Před 9 měsíci

      የሙዚቃውን ሥም ካወቅሽ ተባበሩኝ

  • @taibataiba5591
    @taibataiba5591 Před 6 lety +97

    አይይይይይ መቸ ይሆን የገጠር ፊልም የምትሰሩት እኔ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ዛፉ ተራራውን በቃ ከብቶቹን ማየት በናታችሁ እኛ አላደግንበትም ህንፃ መኪና ጭፈራ ቤት አላደግንበትም

  • @user-xb2il6im1p
    @user-xb2il6im1p Před 6 lety +16

    የኔስ አዳም የት ይሆን ግን ይታየኛል ሳስበው ይቱብላይ ይመስለኛል የኒ አዳም

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +11

    አዚዛ ፍንድሻ ሳቅሽ ውስጤ ነው

  • @eleniboo6186
    @eleniboo6186 Před 9 měsíci +1

    06-02-2016 ነው ያየውት የድሮ ፊልም ግን ደስ ሲል ለካ

  • @Kingdomofheaven942
    @Kingdomofheaven942 Před 10 měsíci +1

    Excellent ! Amazing performance.

  • @abumahiryarbemarge5774
    @abumahiryarbemarge5774 Před 7 lety +59

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ነው ሴቶች ንቁ የእናንተን አዳም አጠገባቸው ፈልጉት ወርቁ መዳብ እዳይሆንባችሁ

  • @hellohansun
    @hellohansun Před 2 lety +3

    ጥሩ አሰትማሪ ፊልም ነው እኞ በልነው ሳይሆን እግዚአብሔር የፈቀደው ነው እሚሆነው

  • @user-rm1vl1yt8c
    @user-rm1vl1yt8c Před 2 lety +9

    ዋው ደስ ይላል ሁሉም ከኣፍቃሪውጋ 🥰😁😍 እኔም የማላፈቅረውን ከማገባ ብሞት ይሻለኛል 😭🥺ዋውነው ፊልሙ 👍👍👍👍❤️

  • @mimonamemo1792
    @mimonamemo1792 Před 7 lety +5

    አሪፍ።ነው።ማህደርአሰፍ።ሁሌም።አድናቂሽነኝ

  • @user-ug2gh3dc5c
    @user-ug2gh3dc5c Před 7 lety +7

    ምርጥ ፊልም

  • @user-un1kx7cz1b
    @user-un1kx7cz1b Před 5 lety +7

    የወደዱት ጋር መኖር እደት ደስ ይላል-----

  • @zainabsaic5820
    @zainabsaic5820 Před 5 lety +10

    💜አዚዛ💙የኔ ቆጆ የኔ ማር💚በጣም ነው💛💝💘💓የምወ❤ ድሺ💓💚💙

  • @eth1929
    @eth1929 Před 5 lety +16

    ወንድ ልጅ ግን የሚወዳትን ሴት አሯሩጧትም ቢሆን ያገባታል ሴቶች አትሞኙ

  • @wintanagigi5328
    @wintanagigi5328 Před 2 lety +5

    Good ድራማ 😍😍😍

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety +3

    ዋው አሪፊ ፊልም ነው tankse

  • @user-jo5lg8yg3u
    @user-jo5lg8yg3u Před 5 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል መድ ናፍቃን ነበር

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +3

    ዘርጉ የሊለ ነው የእውነት ነው የሚመስለው መዲ የኢትዮ ምርጥ

  • @mounaybirhanu2227
    @mounaybirhanu2227 Před 7 lety +15

    ወይ ጉድ ቆይ እስቲ አዳሜ ይምጣ ተረጋጉ የዱባይ መንገድ ጠፍቶበት ይሆናል ወይ የዘንድሮ አዳም ከላይ ኬክ ከታች ፌክ ነው አሉ

    • @user-xw8eq8es2s
      @user-xw8eq8es2s Před 5 lety +1

      kkkkkk

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Před 4 lety

      እራሱ ኬክ የውሸት ምግብ [ፌክ ፉድ] ነው ።

    • @FjhShj5
      @FjhShj5 Před 5 měsíci

      😂😂😂😂😂😂

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 Před 5 lety +3

    ውስጤነው ይህ ፊልም ስወደው

  • @zelalemal1530
    @zelalemal1530 Před 2 lety +1

    Be ewunt yemiwdutn ende magbat dess yemill hiwot yelm ...arif film new👍👍👍

  • @seblehsebleh3320
    @seblehsebleh3320 Před 5 lety +11

    ለዚህ እኮ ነው ሴተ ላጤነቴን ምወደው

  • @user-fj2zi1fs2q
    @user-fj2zi1fs2q Před 7 lety +64

    አይ አርቴስቶች እኛ አንዴ ሳናገባ እናተ በየቀኑ ታገባላችሁ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 Před 6 lety +3

      በስምህ ልጠራ ክክክክክክ እኮ ንገሪያቸው እኛእዝህ ተራችን መቼነው እያልን ተራ እንጠብቃለን እነሱ በቀነው እየተጋቡ መቼ የኛ ወረፋ ይደርሳል?😀😀😀

    • @zahralama8064
      @zahralama8064 Před 6 lety

      በስምህ ልጠራ ከከከከ

    • @user-wk7wr9rr6y
      @user-wk7wr9rr6y Před 6 lety

      በስምህ ልጠራ hhhhhhhhh

    • @feru6187
      @feru6187 Před 6 lety

      በስምህ ልጠራ lol

    • @alhamdullilah5180
      @alhamdullilah5180 Před 5 lety

      kkkkk marrr😄😀😀😀

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 Před 7 měsíci

    Wow wow betam des mel serige new lek edezi demo hagera Ethiopia 🇪🇹 Awen kalenebet chiket torenit Mekera zwregenet tefeto web Ethiopia selama bezeto mendest yregen yarebi 🙏

  • @alemtadese7256
    @alemtadese7256 Před 6 lety

    Woooooooooooow betam Arif film new gin Tinesh yirebshal

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +4

    ከሚወዱት ሰው ጋር መኖር በጣም ደስ ይላል

  • @user-hw2gh5pv6d
    @user-hw2gh5pv6d Před 5 lety +8

    ዋው እጂግ በጣም ምረጥ ፍልም ነው ስቀጥል ሴቶች አዳሜ የናዳም እያላችሁ አትንጫጩ ባል እና እንቅልፍ ሳይታሰብ ይመጣል አብሽሪ

  • @yonitilahun555
    @yonitilahun555 Před 7 lety +1

    waw betam yamral solomn bayagebash nuro lmetalsh eyasebku neber

  • @user-iy9ej4mr2x
    @user-iy9ej4mr2x Před 6 lety

    በጣም ደስ ይላል የኔ ማሮች
    👍👍👍😚😚😚😚

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 5 lety +14

    እኔም አግብቻ አያቴ ምትስቅበት ቀን ናፍቆኛል። ሄዋኔ ምነው ቀኑ ራቅ?

  • @zinatza5302
    @zinatza5302 Před 7 lety +2

    ዋውው በጣም ደስስስ ይላል

  • @chabod239
    @chabod239 Před 2 lety +2

    መቅዲ ጠፍተሸል ቆንጆ ስራ የልጅነት ጓደኛዬ በጣም ጎበዝ

  • @yoditteshome9354
    @yoditteshome9354 Před 7 lety +17

    ጥርት ያለ ፊልም ነው ስለዚህ በእንቅልፍ ሰአቴ ተጎልቼ ላየው ነው

  • @user-dq2vp4dm6r
    @user-dq2vp4dm6r Před 5 lety +5

    ፊልሙን ደጋገምኩት ግን የኔ አዳም አብሮኚ ስለሆነ ሁሉም ቀሪ ነው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል አቤት ቁርጥ ስጋ ሲያምር አሁን ያህያ ስጋ ዘመን ሆኖአል

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 9 měsíci +1

    ፍልም ድሮቀረ የኔስ አዳም❤❤❤❤❤ ምርጥ አስተማሪ

  • @yegiworgislijyegiworgislij9394

    እእእእእ የኔ አዳም ናፈቀኝ እኮ በጣም አሪፍ ወደድኩት አዲስ ባይሆን ምርጥ ተዋናዮች ስላልበት ተቸገርኩላችሁ

  • @edenedeneden2764
    @edenedeneden2764 Před 7 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    ይመቻቹ

  • @mimilulseged9557
    @mimilulseged9557 Před 6 lety +1

    አመሰግናለሁ በጣም ደስስስ ይላል

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 Před 2 měsíci +1

    ከተለቀቀ ስድት አመት ሆኖታል እኔ አሁን ገና እያየሁ ነው😮😢

  • @week7906
    @week7906 Před 6 lety +3

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-gq2cq5ke4v
    @user-gq2cq5ke4v Před 5 lety +8

    ማዳም ትሙት ያምራል