Mieraf Hulet Ethiopian Movie - ( ምዕራፍ ሁለት ሙሉ ፊልም) Full Movie 2017

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 04. 2017
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 1,4K

  • @user-nb4ge2qx6s
    @user-nb4ge2qx6s Před 3 lety +108

    እባካቹ እንደዛ አይነት ፍልም ሁሌም ስሩልን ተውልዼ ያስተምራልና በእውነት በጣም ጣፋጭ የሆነ ትምህርት ነው ያገኘሁት እውነት የምትሉ ላይክ

  • @user-jm5lc7um9k
    @user-jm5lc7um9k Před 4 lety +153

    እሰኪ ማነው እድኔ ያህንን ፈልም ደጋግሞያየው በላያክ አሳውቁኝ

    • @bekitubeET
      @bekitubeET Před 3 měsíci

      SEW ENDAT YE AMAREGNA FILM DEGAGMO YAYAL ABET SAKS

    • @user-rw8cq8xj6u
      @user-rw8cq8xj6u Před 2 měsíci

      ​@@bekitubeETበኔ ይሁንህብህ እየውና እንደተሳሳትክ ይገባሃል በእርግጠኝነት

  • @bitaneyaasefa9159
    @bitaneyaasefa9159 Před 7 lety +248

    ፍርድቤት ያላየውን ሀቅ
    ፍርድ ሰጪ አምላክ ያያል፡፡

    • @lamrof
      @lamrof Před 7 lety +6

      ታዲያ ምን ያደርጋል፥ ኣምላክ ይዘገያል።

    • @bitaneyaasefa9159
      @bitaneyaasefa9159 Před 7 lety +5

      Lam rof መሀቱ የራቀ ምህረቱ የበዛ ልዑል እግዚአብሔር ለፍርድ አይቸኩልም ቢዘገይም ሁሉም የእጁን ያገኛል

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 Před 7 lety

      Lam rof የኔ አይዞን አብሽሪ

    • @solomontadesseh5416
      @solomontadesseh5416 Před 5 lety

      Letekomensew enamesegenalen

    • @adf8774
      @adf8774 Před 4 lety

      ይዘገያልጂልክነው. እስኪለኔምፀልዩልኝጋይሶች. በሙስና. ቦታልቀቁተብለናልብለውኝቤተሰቦቸጨንቆኛል

  • @user-nb3xe4ko8i
    @user-nb3xe4ko8i Před 7 lety +121

    አምላክ ግን ትንሽ ስስታም ቢሆን ጥሩ ነበር ስጦታው በዛብን እና የተሰጠን ጠፋብን

  • @MohamedAhmed-Noor28
    @MohamedAhmed-Noor28 Před 7 lety +297

    ህግ ከእውነት ጋር ስትሆን ፍሬዋ ፍቅር ነው!! 👌👍

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v Před 7 lety +12

    ከግማሽ በኋላ እያነባሁ ነው ያየሁት የወንድሟ እንክብካቤ እና ፍቅር ።ምርጥ ፊልም ብዙ ነገራችን ቆም ብለን እንድናስተውል የሚያደርግ በጣም ልዩ ፊልም ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @user-ff8xm9xf2k
    @user-ff8xm9xf2k Před 7 lety +95

    እዩኝ እዩኝ የማትል ምርጥ ኣርቲስት ቃልየ ስወድሽ የኔልዩ ምርጥ ኣክተር

  • @TeferaGebeyehu-rm9ve
    @TeferaGebeyehu-rm9ve Před 3 měsíci +4

    ሞገስ ቸኮል ብዙም ያልተወራለት ድንቅ አርቲስት ነው። ቃል ሁሌም አስደማሚ ናት።

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v Před 6 lety +328

    እስቲ የቃልኪዳን አድናቂ ላይክ

  • @shewatibeb6972
    @shewatibeb6972 Před 7 lety +10

    ፍቅረየሱስ ድንበሩ ከምለው በላይ ምርጥ ደራሲና ዳይሬክተር ነህ ሁሉም ፊልሞችህ መልካም እሳቤን የሚያንፀባርቁ ናቸው፡፡እግዚዓብሔር ይባርክህ!!!

  • @betitide6035
    @betitide6035 Před 6 lety +11

    እኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ህዝቡች በሙሉ እግዚአብሄር ላገራችን ሰላም ያውርድላት

  • @user-uh6ob7fb8v
    @user-uh6ob7fb8v Před 6 lety +9

    ዋው ለ3ኛ ጊዜ ማየቴ እማይቀር ነው ምን ያህል ደስታ ይሰጣል ሁሌም ሰው ጋ በተነጋገሩኩ ልክ እደ ስብና የሚያስረዳኝ ፊልም ነው በጣም እናመግናለን እስኪ አንዴ ቆም ብለን እራሳችንን እንይ!!!!!እውነት ያሸንፋል!

  • @kelifakhlfane791
    @kelifakhlfane791 Před 7 lety +18

    ውይኔ እዴት ደስ ይላል በቃ ቃል የለኝም ሰራ ትቼ ነበረ ተመሰጫ ሳይ የነበረው uffff lkie 1000×1000

  • @brhanmola4175
    @brhanmola4175 Před 7 lety +25

    በጣም ደስሚል ልብ ሚነካ በጣምሚያምር እውነተኛ ፊልምነው በጣም ነው ምናመሰግነውእግዚአብሔር ጤና ፍቅር ሰላም ይስጣቹህ እዲሁም ገእድሜ ረጅም በኃላ ወደ መንግስተ ሰማያት ያስገባን ዘንድ እንማፀናለን እንለምናለን ምንም ቢሆንም እውነትን ይዞ መጓዝ ነው ያኔ የእውነት አምላክ ያይሃል እውነትን ይዘህ ተጓዝ😀😀😢😢😢😢😍😍😍😍

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 7 lety +29

    One of the best Ethio movies. Very educational and inspirational. Specially the character Tsion what a smart intelligent woman. Eventhough phsically handicapped, but consciously she has full of wisdom. Her perseverance is way amazing. I don't think in real life there is a woman in this world like that woman. If there is one, and whoever get her married would be blessed. It was written anyways, a wise woman is from GOD. Wish all guys to get a right woman and vis versa.

    • @user-ps2wo4fk5q
      @user-ps2wo4fk5q Před 11 měsíci

      54

    • @Ortho_1_Christ
      @Ortho_1_Christ Před 11 měsíci

      @user-ps2wo4fk5q what is 54?

    • @yonatansisay5213
      @yonatansisay5213 Před 4 měsíci

      ስንት ጊዜ እንዳየሁት ቁጥሩን ላስታውሰው አልችልም ምንጊዜም አዲስ የማይሰለች ሁሌም አዲስ የማይጠገብ

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 Před 7 měsíci +6

    በእውነት ከልቡ ፊልም ነው ጥንቅቅ ያለ ፅድት ያለ ፊልም

  • @munayeteddy2632
    @munayeteddy2632 Před 7 lety +33

    ፊልም ማለት ምዕራፍ ሁለት ። የምር በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ ከረጅም ጊዜ በኋላ አሪፍ ፊልም አየሁ

  • @agerekelibeewdishalehudhh129

    የት ሄጄ ነው ያላየሁት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ለሁላችንም የፂወን አይነት ልብ ይስጠን

  • @user-yt1fs2cc7g
    @user-yt1fs2cc7g Před 7 lety +10

    ፊልም እያዪ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ደግሞ ኮሜታችሁ ሲመች😙😙ዋው ፅድት ያለ ፊልም

  • @user-xc9ve8mk2t
    @user-xc9ve8mk2t Před 7 lety +27

    ማንም ከእውነት ማምለጥ አይችልም በጣም ያምራል

  • @Myen0912
    @Myen0912 Před 7 lety +8

    ማየት ማመን ነው በጣም በጣም ታላቅ ፊልም 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾 rating five star❤️

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda Před 7 lety +87

    በጣም ምርጥ ፊልም
    ግን 104 dislike ያረጋችሁት ሰዋች እርግጠኛ ነኝ የደራሲው የፊልሙ ባለቤት ጎረቤቶች መሆን አለባቹ lol ከዚ በላይ ምን ይስሩ

    • @hananberhe5895
      @hananberhe5895 Před 7 lety +7

      Dj Luda ምንም ብትሰራላቸው የማይጥማቸው ስንት አሉ መሰለህ

    • @workalemahudegene9469
      @workalemahudegene9469 Před 7 lety +2

      Dj Luda gorebet bushtti new malet new ?,,,,bushtti taqalleh ?,,,luxxi mallet new ,,,luxxi attaqim ?,,,wow antte joroh yeteqedese new

    • @Dj-Luda
      @Dj-Luda Před 7 lety +1

      awo joroye yetekedese naw...ahun yalkewin alakim.

    • @user-ny9tn6si2h
      @user-ny9tn6si2h Před 7 lety +2

      Dj Luda 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @almazandecreatechannels7134
      @almazandecreatechannels7134 Před 7 lety +1

      kana

  • @girmagashu7280
    @girmagashu7280 Před 7 lety +2

    እኛ ኢትዮጵያዊ የሚያምርብን እንደዚህ አይነት ፊልም ነው ትክክለኛ ህይወታችንን ነው ያየነው እናመሰግናለን። አሜሪካ፣የሀብታም ቪላ፣መኳኳሉ ሌላም ነገር የማንሰማበትና የማናይበት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው በድጋሜ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před 5 měsíci +3

    እንደዚ አይነት ፊልም ሁሌም ቢደገም ቢሠራ በጣም ያስተምራል በጣም ልዩ ነው ቢሠራ በጣም አስተማሪ ነው::

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 Před 7 lety +5

    ቃል አንቺ ያለሽበት እኮ እንኳን አምሮ እና ባያምርም የሚያምር ምርጥ ስራ ነው ።በርቺ

  • @merryeyerus4725
    @merryeyerus4725 Před 4 lety +15

    ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም ይሄ ነው
    ያሥለቅሳል ግን

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k Před 7 lety +51

    አለም በሮጡላት ቁጥር ትሰፋለች .... ዋውው ልዩ አባባል ተመችቶኛል ይመቻዥሁ በርቱ

  • @user-ik2vn3gr2g
    @user-ik2vn3gr2g Před 7 lety +8

    ምርጥ ፊልም ነው ትልቅ ቁሙነገር ያሳየ ፊልም ነው ማየት ብቻ ሳይሆን በተግባር የምንፈፅም ሰው ያድርገን

  • @mimiabera9295
    @mimiabera9295 Před 7 lety +288

    yes yes ትክክለኛውተለቀቀልን እስኪ አዲስ ፊልም እንደኔ የናፍቀው like

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +52

    ምርጥ ፊልም ነው እዩት እውነት መቼም አትበጠስም ..

    • @bellgocrazy2251
      @bellgocrazy2251 Před 7 lety

      ሠላም የኤርሚ ብቻ በጣም፡ አስተማሪ፡ ነው፡፡ ወደድኩት

    • @user-sd9gd7jb8c
      @user-sd9gd7jb8c Před 7 lety

      ሠላም የኤርሚ ብቻ አላይም ኦ

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety

      ፍቅር ፍቅር ክክክክክ ከጨረሱ በዋላ አላይም ሼም የለም.........

    • @umgelilablackquns3088
      @umgelilablackquns3088 Před 7 lety

      ሠላም የኤርሚ ብቻ begid alym ho

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x Před 7 lety +2

      Üm ĝëĺila bĺàçķ Qùñś ቀረብሽ

  • @emuyamazenigeya6701
    @emuyamazenigeya6701 Před 7 lety +15

    እስኪ በ like ቸብ ቸብ አድርጉላቸው እንደኔ አይከፈልበት ማዳምንም ይዛቹ መምጣት እንዳረሱ እነብርቄ lol

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety +8

    በጣም ብዙ ጊዜ አይቸዋለው በጣም ደስ ይላል

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve Před 5 lety +3

    ከሚገባው በላይ አሪፍ ፊልም ነው ስወስተኛውንም መልቀቅ ትችላላችሁ መጨረሻው ደስ ስለሚል ይቀጥልል

  • @ghebeshtselale1930
    @ghebeshtselale1930 Před 7 lety +9

    most of the actress movies make me cry, she has something a especial gift and talent that can make to everyone connect.

  • @nancynone293
    @nancynone293 Před 7 lety +4

    አምላክ ግን ትንሽ ስስታም ቢሆን ጥሩ ነበር!
    ስጦታው በዛብንና የተሰጠን ጠፈብን....
    nice movie 👌

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 Před 4 lety +8

    ወይ ይሄንን ፊልም ስንቴ እንዳየሁት ምንም አይሰለቸኝም እንደ አዲስ ነው ጓጉቼ የማየሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 Před 7 lety +8

    ማስርጃ በሚናፈቅ አለም እውነትን ይዞ መገኘት መሸነፈ ቢሆንም እውነት ግን ምን ጊዜም እውነት ናት የሂሊና እርፈት ደስታ ሙሉ ናት እውነት በጣም አሪፍ አሰደተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ቀጠሉበት

  • @mulukalayu3
    @mulukalayu3 Před 5 lety +14

    በጣም ደስስስስስ የምል ፊልም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @samiboy4575
    @samiboy4575 Před 7 lety +11

    ጵዬን ምርጥ ተዋናይት ነሽ ዋው

  • @hallebenti
    @hallebenti Před 7 lety +8

    I like the movie it's great even though every one judge by lie but God knows the truth so he can judge for us.... all I wanna say is it's amazing

  • @user-ub7nc8ue8y
    @user-ub7nc8ue8y Před 7 lety +14

    አሪፍ፣ነው በትለይ ለሀብታሞች. ልብ ይስጣችሁ የሰንቱን ህይውት የምታበላሹ

    • @user-we4wf1iw5q
      @user-we4wf1iw5q Před 5 lety +2

      ሀብታሞች እኮ ይሄን የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ድሀ የኔ ብጤ ሥራ ፈቹ ነው ፊልም የሚያየው

  • @yemaryam-26
    @yemaryam-26 Před rokem +3

    ሰው ኖረ የሚባለው ባሰብከው ተስፋ ባደረከ ልክ እንጂ በሮጥከው ልክ አይደለም ❤❤

  • @user-tj5pp5ye7t
    @user-tj5pp5ye7t Před 6 lety +15

    እውነተኛ ፍቅር ማለት ለካ ማንነትን አውቆ ማክበርና ማፈቀር ነው ያመቱ ምርጥ ፊልም

  • @kidistalemayehukiki1155
    @kidistalemayehukiki1155 Před 7 lety +13

    ለጠበቆች ብቻ ከይደለም !!!!ለእዉነት የእውነት በእውነት እንኑር

  • @alazara8180
    @alazara8180 Před 5 lety +4

    I am a man and this movie made me cry like a baby I can't believe it

  • @ahmedmuhammed4772
    @ahmedmuhammed4772 Před 7 lety +6

    እሰከ አሁንም ፊልም አይቸ አድንቄ አለው እላለው ይከ ግን በጣም በጣም ጥሩ አስተማር ፊልም ነው ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @user-pq1sd7be1b
    @user-pq1sd7be1b Před 7 lety +4

    በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው እውነት እራሴን እስከሚያመኝ ነው ያለቀስኩት

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 Před 3 lety +4

    አላውቅም ይህን ፊልም ለምን ይህን ያክል እንደምወደው ሁሌ እንደ አዲስ እያለቀስኩ ነው ማየው እጅግ ከሚባለው በላይ አሪፍ ፊልም ነው❤

  • @gelilawitasefa6247
    @gelilawitasefa6247 Před rokem +21

    Incredibly well written, produced, directed and casted👏🏽👏🏽👏🏽

  • @user-oo6fj5uf8k
    @user-oo6fj5uf8k Před 7 lety +31

    ፊልሙን ጀምሬው እሰክጨርሰው አለቀሰኩኝ ግን ምን ዋጋ አለው ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ሰለዚ ያለቀሰኩበት እንዲከፈለኝ ሰል በአክብሮት እጠይቃለው አለበለዛ ጠበቃ አቆማለው ለማን እንደሚፈርድ አያለው 😜😜😜😜😜

  • @wynidekne2633
    @wynidekne2633 Před 7 lety +12

    አሪፍ ነው በጣም ደስ ይላል.......እኔ ምለው ግን ፍቅር በገሀዱ አለም ጠፍቶ እንዲ ብርቅ የሆነብን ምን አልባት ተተውኖ አልቆ ይሆን እንዴ????

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 6 lety +7

    I don't have any word for this film
    OMG
    It's soooooo amazing!

  • @yenazretlijnegn250
    @yenazretlijnegn250 Před 7 lety +21

    ውይ ደስ ሲል ትክክለኛውን ለቀቃችሁት እኔ ድምፅ ጥራት የለውም ብዬ ስቃጠል ነበር ጠጆ ስወድህ እኮ

  • @Ksa-zg9dn
    @Ksa-zg9dn Před 7 lety +61

    ቃልዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @eyerushone2560
    @eyerushone2560 Před 6 lety +2

    ደጋግሞ ነው የማየው አይሰለቸኝም ዋው ምርጥ ፊልም ቀጥሉበት ሁላችሁንም እወዳችሁ አለሁ

  • @muludeneke9633
    @muludeneke9633 Před 9 měsíci +3

    ለዚህ ወንድም ቃለ። ሕይወት ያሰማልን

  • @ebtesammohammed5560
    @ebtesammohammed5560 Před 7 lety +4

    such an amazing story and the film quality is amazing, gobez, film malet endezinow!

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 5 lety +3

    Sensational and educational movie. Kalkidan’s performance was superb.

  • @wudeadmasu2312
    @wudeadmasu2312 Před 6 lety +1

    በእውነት ምርጥ አይገልፀውም በጣም በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ከድርሰቱ ጀምሮ እስከ ተዋናዮቹ ድረስ የተዋጣለት ፊልም ነው ሌሎቹም ደራሲዎች እንደዚህ ወጣ ያለ ነገር ቢሰሩ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ በርቱ

  • @TechGPTet
    @TechGPTet Před 5 měsíci

    Wow, I usually don't watch Amharic movies. However, it doesn't mean I 'm ashamed of my language or culture or people. It simply means that my movie choices were different. This one hits home different and I cried like a baby. It teaches a lot about life and also teaches how everything including our life can change in the blink of an eye. Hagerachen Selam yadereglen; Enezihen mahayem ena Ye'efugnet lijoch kehagerachenn nekakelo addis zemenen - le'deha yemiyazinewen ena hulun be'and ayen ayeto hagerachen yemeyasadegelen mengist yamtalennnn AMEN!!

  • @user-nm4jq5tj2q
    @user-nm4jq5tj2q Před 7 lety +11

    ዋው በጣም ያምራል ቃልዬ ስወድሽ ማርር

  • @mahiyoni4962
    @mahiyoni4962 Před 7 lety +6

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደ ፂወን አይነት አስተዋይ ልብ ያድለን ስለ እውነት እነኑር ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mydream962
    @mydream962 Před 7 lety +2

    the most incredible movie ever I learned a lot thanks 🙏 for everything 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 Před 7 lety +3

    everything on point. what a great movie!!!!

  • @onelovebobonelove1445
    @onelovebobonelove1445 Před 7 lety +107

    እስኪ ሴቶችዬ ገባ ገባ ብላችሁ
    ሹፉትና እየው ወንድማችን በሉኝ lol
    ፊልም በፍቅር እንደምትወዱ እኔንም
    ብትወዱኝ ምን አለበት!!!

    • @senilove642
      @senilove642 Před 7 lety

      one love Bob one love ክክክክ...ፊልም ውስጣችን ነው ምን ትሆን

    • @onelovebobonelove1445
      @onelovebobonelove1445 Před 7 lety

      seni love ምንም እችለዋለው

    • @islamispeace7317
      @islamispeace7317 Před 7 lety

      one love Bob one love kkkkkkk

    • @milikyaze9148
      @milikyaze9148 Před 7 lety

      one love Bob one love ወይኔ ሆዴ ቆሰለ kkkkkkkkkkkkkk

    • @nancy2387
      @nancy2387 Před 7 lety

      one love Bob one love hhhhhhhh

  • @hgfdxxx1187
    @hgfdxxx1187 Před 7 lety +7

    ፍርድ ቤት ያላየውን ሀቅ ፈራጅ አምላክ ያየዋል።

  • @lay625
    @lay625 Před 7 lety

    waw very educational movie. Fantastic, no words for this kind of movie. Every word is a lesson I love you all .Thanks. God bless all. From Eritrea.

  • @nadnetworkservices
    @nadnetworkservices Před 7 lety +2

    Wow!!!.....I like it, I really encourage you to keep doing more. Thanks.

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 Před 4 lety +6

    “ እናቱ ገበያ የሄደችበትና የሞተችበት እኩል ያለቅሳል"

  • @semayawikokeb
    @semayawikokeb Před 7 lety +4

    best film ever , well done.

  • @theoyoni1907
    @theoyoni1907 Před 7 lety

    this the excellent movie. i learned many things from this movies. thank you very much

  • @user-hb7qb7to5x
    @user-hb7qb7to5x Před 7 lety +8

    oll ምርጥ ናቹ ውድድ በርቱልኝ

  • @Ksa-zg9dn
    @Ksa-zg9dn Před 7 lety +3

    ለመከራ የታደለች ሂወት አንድ ቀን የደሥታ ብርሀን ታገኛለች ቢዘገይም አይቀርም በጣም ምርጥና አሥተማሪ ፊልም ነው

  • @user-ye5gn7qs7u
    @user-ye5gn7qs7u Před 7 lety +5

    በእውነት ምርጥ ትምህርት የሚስጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 Před 7 lety +2

    ውይ እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው ለደራሲውና ዳይሬክተሩም ተዋናያዎቹም ምስጋና ይገባቸዋል እንከን የሌለው ፊልም ምንም ሳይታወቀኝ ነው ያለቀው ተባረኩ ብያለው

  • @user-zp8oq2uu3v
    @user-zp8oq2uu3v Před 7 lety +10

    ዋው እናመሰግናለን ባየውም እደግመዋለው አሬፍ ፌልም ነው ቀረፃውም ተመችቶኛል 👍

  • @semiranaser4969
    @semiranaser4969 Před 7 lety +45

    አጭበርባሪ ጠበቃዎች
    ገንዘብን እያመለኩ እውነትን ደብቀው ሀቀኛው ላይ ያስፈርዳሉ ......ይሄ ፊልም በጣም ሊያስተምራቸው ይችላል ብዬ አስባለሁ
    እውነት ምንግዜም እውነት ናት

  • @user-go2vb5ly6f
    @user-go2vb5ly6f Před 6 lety +1

    ሁለት ግዚ በ ኣግርሙት ያየሁት ፊልም ክብር የሚገባው ከደራሲ ቃል የማረክኚ ካለ 100% ፍጣሪ በመንገዱ እንጂ በ ፍላጉትም ኣይሆንም የምለው ከውስጥ ልቢ የሳቦ ቃል ፍቅር ያሽንፋል የሚባሎ ህልና ሲሰራ የየሁበት ምርጥ ፊልም

  • @saramikael893
    @saramikael893 Před 7 lety +1

    Woow ምርጥ movie ሕግን የፈጠረ የእውነት ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው የሰውልጅ ፋርድን ቢያዛባ ለግዜው ነው እውነት ግን መውጣቱ አይቀርም ተባረኩ ያልተንዛዛ ምርጥ Movie።

  • @fatamamohdbaba4860
    @fatamamohdbaba4860 Před 7 lety +141

    ምዕራፍ ሶስትን ቶሎ ልቀቁልን ከሰውድ ሳንወጣ 😂😂😂😂😂

    • @tsegahailu9
      @tsegahailu9 Před 7 lety

      ewuntsh new

    • @h-y378
      @h-y378 Před 7 lety +1

      Fatama Mohd Baba 😂😂😂

    • @user-mn4mz8sb1o
      @user-mn4mz8sb1o Před 7 lety +8

      Fatama Mohd Baba
      wi fi ከቀረጥ ነፃ አስገቡ ተብሎል

    • @abdrahmed
      @abdrahmed Před 7 lety +2

      tagebignalesh yene konjo

    • @salameharbee1708
      @salameharbee1708 Před 7 lety

      Fatama Mohd Baba እረአንወጣም እህትፈጣሪይጠብቀን

  • @user-zh1cp8jr1v
    @user-zh1cp8jr1v Před 7 lety +12

    ምድረ ውሻ ሰለ እውነት ብትሰሩ ይህ ሁሉ ሰው ጐዳና አሊያም ፍትህ አጥቶ አይጠፋም ጥሩ ትምህርት ነው እውነት ግን እቺ ናት ኢትዮጵያ አሳይተዋል እናመሰግናለን

  • @yabsiranuguse4579
    @yabsiranuguse4579 Před 7 lety +1

    Baxam arf flim naw merfa.3 qaxelubt zena xurw . tsion swedddddddshhhh ilove much😍😘😙💋💋💋💗💗💗

  • @makdessayerad8250
    @makdessayerad8250 Před 4 lety +1

    ወይ በጣም ደስ የሚለኝ ፊልም ምራፋ ሁለት የምር በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ቃልየ የኔ ማር እዉነት ከእዉነት አያልፍም ፍቅር አሸናፊ ነዉ

  • @sebleseble5387
    @sebleseble5387 Před 7 lety +4

    wawwww edet arif filem new temcheng!!

  • @user-iw1qi7qm7s
    @user-iw1qi7qm7s Před 7 lety +7

    በጣም አስተማሪ ፊል ነው ተመችቶኛል ♥♥♥♥wowwwwwwww ፂ(ቃል ኪዳን) ስወድሽ የኔ አማላይ እሟሟሟሟሟሟ😘😘😘😘😘😘

  • @user-yn9td3jb4p
    @user-yn9td3jb4p Před 7 lety +1

    እንደው እንደት አድስ ፍልም እንደናፈቀኝ OMG በጣም ያምራል ምእራፍ 3 እጠብቃለን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ቃልዬ ተናፍቀሽ ነበር ♥♥♥♥

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 7 lety +1

    የምር እንባ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ በተለይ የጺይ ሁና የተወነቹ ቃልኪዳን! ብጣም ከሚለው ባላይ አሪፍ ፊልም ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው የስጠችን በተለይ ብስልጣን ያላቹ ባለ ስልጣን ተብዮች ብየዩት ጥሩ ነበር። ሁላችም ለህልናችን እንኑር ህልናችን ሽጠን አንብላው የነገ እጣ ፍንታችን ምንእንደሆነ ስለምናውቅው። thanks so much oll acresss♥♥

  • @elsayafet883
    @elsayafet883 Před 7 lety +4

    Betame. betame meret filem menale hulume lehelinawe binore yeametu meret film.

  • @ethiohagere5981
    @ethiohagere5981 Před 7 lety +67

    Kalkidan is the best Ethiopian Actress but she is not famous as she should be i guess because she doesn't use social media like the other female artists, she is beautiful and great at acting.

    • @zehabeshaking6466
      @zehabeshaking6466 Před 7 lety +7

      Abbyisinian konjo
      She is underrated actor. Her acting skill is amazing with that smile, it makes look her shining star. Beautiful.
      She is my celebrity crash

    • @ethiohagere5981
      @ethiohagere5981 Před 7 lety +1

      zehabesha king I agree

    • @user-gs2nr3tx4e
      @user-gs2nr3tx4e Před 5 měsíci +1

      Leloch eko nachew be srat albegninet dominant mihonut

    • @kalkidantizazau2563
      @kalkidantizazau2563 Před 10 dny

      She 2024

  • @aynalembekele6775
    @aynalembekele6775 Před 7 lety +2

    ቃል የለኝም በቃ ምርጥ ፊልም ነውውውውው ሰላማችሁ ይብዛ

  • @emuyeemuye8842
    @emuyeemuye8842 Před 7 lety +2

    wooooow Ewnet Endat Desss Yilali Erifet yesixal aref new betam des yilal

  • @user-pm1ty1ej3y
    @user-pm1ty1ej3y Před 7 lety +3

    ዋው ሚገርም....ህግ ከእውነት ጋር ስትሆን ፍሬዋ ፍቅር ነው! ከእውነት የተለየች ህግ ከግንድ እንደተለያየ ቅርንጫፍ ፍጻሜዋ ሞት ነው !!!

  • @hiwotwolde551
    @hiwotwolde551 Před 7 lety +3

    wow...betam astemari ena mesach new .... thx😍😍 enamesegenalen

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 Před 7 lety +2

    wow! good job to you all! hopefully u will continue chapter three too.

  • @kadirphotography2285
    @kadirphotography2285 Před 7 lety +1

    wow it.f so amazing movies keep it up guys i realy like it nd it.s so clean

  • @masirchyhaylu2973
    @masirchyhaylu2973 Před 7 lety +5

    ቃልየ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-jr8rr8qy9e
    @user-jr8rr8qy9e Před 7 lety +6

    እናመሰግናቸዋለን በጣም አስተማሪ ነው ምን ግዜም ቢሆን እውነት ሰላም አለው

  • @tsehaykemal1189
    @tsehaykemal1189 Před 7 lety +1

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ለእውነት መገዛት መጨረሻው መልካም ነው::ቃልኪዳን ሠራሽው ነው ሚባለው U r the best👌👏👏👍👍

  • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298

    ዋውዋውውውውበጣምደሶስስ፡ የሚልድራማነው፡እናመሰግናለን፡ቃልዬየኔ፡ለስላሳ፡ስወድሽኮ፡ሁላችሁንም፡ውድድድ፡አሪፍና፡አስተሚሪየሆነነው።

  • @user-fu8op5se4r
    @user-fu8op5se4r Před 7 lety +4

    ዛሬ እዳተኝ ዘመን አለ
    የአሁን በጣም ያምራል

    • @user-of1rq2hq4m
      @user-of1rq2hq4m Před 6 lety

      ክብር ለድንግል ማርያም እሮዝ ስታምሪማርነሽ