ሰምታ ይሆን እንዴ - Ethiopian Movie - Semta Yihon Ende (ሰምታ ይሆን እንዴ) Full 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • Ethiopian Movie

Komentáře • 1,2K

  • @user-gq6mj2xu4z
    @user-gq6mj2xu4z Před 8 lety +33

    በእውነት ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ እንደዚህ ፊልም ያሳቀኝ የለም
    እሪ ወንዶች መቸ ነው የምትታመኑት???

  • @najato8808
    @najato8808 Před 10 měsíci +17

    በየ አመቱ እየደገምኩ እያዬ የሚስቅ ማነዉ😅😂ይሄዉ 2016 ላይም እየደገምኩ ነዉ

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v Před 6 lety +207

    የኔስ እግዛብሄር ይመስገን በጣም ታማኝ ነው ለናንተም እንደኒ አይነት ባል ይስጣችሁ እስኪ አሜን በሉ

  • @kendokennedy7812
    @kendokennedy7812 Před 8 lety +10

    wow wow wow
    እንዲህ አይነት በሳቅ ያፈረጠኝ ፊልል አላጋጠመኝም። ልዩ ምስጋና ኮከብ ለሆኑት ተጫዋቾች።

  • @user-nx8sr8fm4w
    @user-nx8sr8fm4w Před 5 lety +61

    ሴቶችየ ይህ ፊልም ብቻ አይደለም በውነትም ብዙ አይቻለሁ እናም ወንድም ልጅ ከልብሽ ከመቅረብሽ በፊት ከጀርባው ምን ምን እንዳለ ማወቅ ይጠበቅብናል ከኔው ጀምሮ ፊልሞች ሁሉ አስተማሪወች ናቸው ማየት ብቻ አይደለም ምንም አስመልክቶ ነው ብለን ልናስብ ይገባል ወንዶችም እንዲሁ የዛሬን ስሜት እየተከተላችሁ ትዳራችሁን አታፍርሱ !!!

  • @chalibirasa8997
    @chalibirasa8997 Před 8 lety +13

    ይመስጣል በጣም ፊልሙ ደስስስስ ይላል ቀጥሉበት ስነስርአት ያለው በዚች አለም ላይ ያለውን እውነተኛ ነው የሰራችሁት

  • @markchaoul7112
    @markchaoul7112 Před 6 lety +6

    ሙሉአለም ያለበት ፊልም በጣምነው የምወደው
    ተባረኩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹህ

  • @user-hz1zu8od7k
    @user-hz1zu8od7k Před 7 lety +45

    አልሀምዱሊላ በባሌ እኮራለሁ ኮሜቱንሣየዉ ተበሣጭታችሁዋል አይዞችሁ ይህኮ ፊልምነዉ ደሞ ጥሩምወድአለ

  • @eiyarkogetahun285
    @eiyarkogetahun285 Před 8 lety +26

    በጣም አስተማሪ ነው ለ ወስላታ ወንዶች እና ለችኩል ሴት ያዩት ሁሉ አይበላም አሪፍ ነው

  • @senyasenyasenyamashaallahs3192

    ውይይይይ ሌብነት እንዴት እንደሚያሳቅቅ ፈጣሪ ይጠብቀን አቦ

  • @frehiwotaberu184
    @frehiwotaberu184 Před 8 lety +20

    wow
    በጣም ተመቼኝ ምንም ሆነ ምንም ይቅርታ ይበልጣል ነገ አዲሥ ቀን ነው!

  • @zed5038
    @zed5038 Před 5 lety +2

    ለዚህ ፊልም የምሠጠዉ አሥተያየት ወንዶች ምንኛ እንደሚገምቱን ተረድቻለሁ አንደኛዉ
    እኛ ሤቶች የዋህ ሥንሆን መጨዋቻ
    ብልጥ ሆንን ሥንል ነገረኛ ናቸዉ ሥለዚህ በትንሹ እንኳ ቢሆን መቆጠብ አለብን
    እና ደሞ ትንሽ እኛ ሤቶች ቸኮል ሥለምንል ነዉ ጥቃት የሚደርሥብን በተረፈ ቃል እወድሻለሁ በርቱ ጠንክሩ በጣም አሥተማሪ ነዉ

  • @menbere-dr3zf
    @menbere-dr3zf Před 8 lety +7

    ያሥቃል ግን ወንዳች ለምድነው መደረብ የሚወዱት በፊልም ብቻ ሣይሆን ባካልም እንዲ ናቸው ውይ ውይ ወንዳች

  • @sarahalhk4216
    @sarahalhk4216 Před 8 lety +18

    ተኝ.ኣልተኛም.ተኝ.ኣልተኛም.ክርክራቹ.ያስቃል።መስፍኔ.ለጋደኝህ.ስትል.ታመምክ።ወንዶች.ስትባሉ.ገደል.ግቡ።

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 Před 7 lety +14

    ዋው ፋቅር ያሸንፋል እናንተ ይቅር ካላቹሁ እኔም ይቅር እላለሁ !!

  • @sadas8029
    @sadas8029 Před 7 lety +18

    ውይይይይ ወንዶች ለምትሉ 1 ወንድ ባጠፍው ሁሉም መሰደብ የለበትም ፊልሙ ግን ይመቻል ቀጥሉበት እወዳችኃለሁ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep Před 3 lety

      ቀልቀሎ ዉሸታም ወንድ ሁሉ አንድ አይነት ናቸዉ

  • @user-yk3zs4hg1f
    @user-yk3zs4hg1f Před 5 lety +9

    ባኔም ደርሶብኝል ታቃጢዬ ልሞትናዉ አይዞሽ ባሉኝ ወላህ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před rokem +5

    አሜን ፫❤❤❤❤እኔም ለባሌ ታማኝ ነኝ ፈጣሬ ይመሥጌን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bintyusffith4276
    @bintyusffith4276 Před 9 lety +7

    nice ያስቃል በሳቁ ውስጥም አስተማሪ ነው፡፡እና ወንዶች ስግብግብ አትሁኑ በትዳር ቀልድ የለም ፡፡

  • @helinabel5342
    @helinabel5342 Před 7 lety +12

    የፊልሙ ርእስ ወይ ቅሌት ቢሆን አሪፍ ነበር
    ግንግን በርቱ ከዚክ የተሻለ የዛችሁ በድጋሚ ከች በሉ ምርጦች

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 5 lety +6

    ቃልየ💕
    ሙሌ💕
    መስፍኔ💕 ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱ👌👌👋
    👉በነገራችን ላይ ኮሜቶሮችየ👉በኣድ ወንድ👈
    ምክንያት ሁሉኑም ባንገምት ደስ ይላል
    👉ኣባት👉 ወንድም እነሱ ስለሆኑ

  • @zeyibagashu3655
    @zeyibagashu3655 Před 4 lety +6

    ደቭ ተብየዉ በደንብ ነው የሰራው ካራክተሩን ተጫዉቶታል 👍👍👍ሲቀጥል ያምራል 👍👍👍

  • @user-uo4jj1mv1u
    @user-uo4jj1mv1u Před 7 lety +3

    በእዉነተኛ ፍቅር ዉሥጥ ካጠፋዉ ይልቅ ጥፋቱን እና ይቅርታዉን በፍቅር ሢቀበለዉ ነዉ እዉነተኛ ደሥታ እዉነተኛ ፍቅር ደሥ ይላሉ ያሥተምራል

  • @roze2621
    @roze2621 Před 8 lety +2

    ውይውይ......ወንዶች መልከስከስ ሲወዱ በነገራችን ላይ ማጀቢያ ሙዚቃው በጣም ተመችቶኛል

  • @ashenafibirhanu5866
    @ashenafibirhanu5866 Před 8 lety +25

    ማንም ሰው ከእሊናው መሸሽ አይችልም ።

    • @user-gi9pc5lt1i
      @user-gi9pc5lt1i Před 7 lety

      Ashenafi Birhanu ትክክ ብለሀል ይመችህ አቦ

  • @mesfintadesse2987
    @mesfintadesse2987 Před 9 lety +7

    kkkkkkk መስፍን ጠጆ አሳከኝ በጣም ውድድድድድ ምርጥ ፍልም ነው ይገርማል ይቅር ባይነት ትልቅ ነገር ነው አስተማሪ ፍልም ነው

  • @user-oh9vq2vc6h
    @user-oh9vq2vc6h Před 8 lety +83

    ወንድ ልጅ ምንም ያክል ሚስቱን ቢወዳት ከሆላ የኔ ፍቅር የምትባል ተሳቢ እንደ ግዴታ አርገውታል ውይ አረ ትዳር የባስ ፋራውት

  • @user-vb9bp3jl3o
    @user-vb9bp3jl3o Před 6 lety +67

    ከፊልሙ ይልቅ ኮመት ማንበብ ያስደስተኛን

  • @tigistalemayehu8063
    @tigistalemayehu8063 Před 4 lety +4

    ያዕቆብዬ የታማኝነት ጥግ❤️

  • @MM-fh5db
    @MM-fh5db Před 8 lety +29

    ወንዶች እባካችሁ ለሚስታችሁ ታማኝ ሁኑ

  • @abar123lakao7
    @abar123lakao7 Před 6 lety +5

    እውነትም ቅሌት አይ ወንዶች ውይ የእውነት እዲህ የሚያደርጉ ወንዶች አሉ ውይ አይጣል እኔ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @Ad-zy2sb
    @Ad-zy2sb Před 8 lety +7

    ውይ ወንዶች እናንተን ምን ማርግ ይቻላል መጥፎም አልመኝላችሁም ምክንያቱም አባቴም ወንድሜም ናቹእና እ/ሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ሌላምን እላለው ሙዚቃው በጣም ተመችቶኛል

  • @michaeltikur9681
    @michaeltikur9681 Před 8 lety +3

    The power of forgiveness, That's what I Learn from this movie. I love it

  • @workeabu639
    @workeabu639 Před 8 lety

    Wow Arifi Asetemare Filim niw Thanks all Actours!!ስህተት ስህተት አይ የሰው ልጅጅጅ
    የሰው ልጅ ማለት አርም የበዛበት
    እሾክ ያለበት ተከተል ነንንንንንን uffffff

  • @hikma1082
    @hikma1082 Před 8 lety +107

    ባል ያላችሁ ሴቶች ባሌ ሳይሆን ማለት ያለባችሁ ባሎቻችን ነው

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 Před 3 lety +4

    እማምላክ ክሁሉ የፅዳ ትዳር ፍቅር ትስጠን አሜን

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Před 4 lety +5

    አይይይይ ወዶች እንደዚ አይነት ወዶችን ሰብስቦ መቃጠሊ ነበር

    • @jamal1974
      @jamal1974 Před 3 lety

      ፊልም እኮ ነዉ ፋራ ያቃጥልሽ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety

      @@jamal1974 ክክክክክክክ አራ አላህ አለብክ

  • @susemacha1560
    @susemacha1560 Před 8 lety +93

    ቡዙ ግዜ ችኮች በፍቅር የምፈልጋቸው ትተው ከማይፈልጋቸው ተደፍተው ይቀራሉ ይድፋቸውና

    • @hadeyaseid3651
      @hadeyaseid3651 Před 8 lety +1

      እረ አንተን ሆ....ሸም የለም

    • @susemacha1560
      @susemacha1560 Před 8 lety

      የምን ሼም ክብረ ቢስ መሆናቸው አታውቂም እንደነሱ ካልሆንሽ

    • @hadeyaseid3651
      @hadeyaseid3651 Před 8 lety

      +Suse Macha እረ ይቅርታ አይደለሁም ብሮ

    • @susemacha1560
      @susemacha1560 Před 8 lety

      +Hadeya seid ካልሆንሽ ራሰሸን ወክይ sis

    • @gniygateljie1947
      @gniygateljie1947 Před 8 lety

      wow

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q Před 5 lety +4

    ቅሌታም ማን ተልከስከስ አለክ እናንተን ማመን ስንትም ታማኝ ወንዶች አሉ ብቻ ሂወት ገራሚ ናት

  • @jumelamohamd9458
    @jumelamohamd9458 Před 8 lety

    ከፊልሙ ይልቅ መጨርሻላ የተለቀቀው ሙዚቃ ሀሪፍ ነው እንደው

  • @sityhailu835
    @sityhailu835 Před 8 lety +17

    ሲጀመር ፈጣሪን ያዘጋጀለት ጸጋ እያለ እና እርሱን አመስግኖ በጻጋ መቀበል እና ለዚህች አጭር እድሜ በደስታ መኖር ሲቻል ሲጀመር ሀለት እግር አለይ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ሰው ፈጣሪ የመረጠለትን አዳም/ሄዋን እያለ በራሱ መንገድ ሲመርጥ ስህተት ላይ ይወድቃል አንድ እውነት አለ በራስክ ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን በሰዎች ላይ አታድርግ በቃ ይህንን ከልባችን አምነን መቀበል አለብን እንደውም እሳ ጥሩ ስው ናት በይቅርታ አለፈችው look በይቅርታ ባታልፈው። ኖሮ ባዶ ነበር የሚቀረው ለስጋችን ሳይሆን ለህሊናችን ማደር አለብን

  • @mesulemma4025
    @mesulemma4025 Před 8 lety +3

    በጣም ነው ያናደደኝ ለምን ግን ለምን? ካገቡ በኃላ ምን ይስፈልጋል መንዘላዘል ሊያውም እየተሳቀቁ ቢቀርስ እረ ወንዶች ያላችሁን ትንከባከቡ ትርፋችው ድካም ነው እፍፍፍፍ

    • @user-kn7el6oc6w
      @user-kn7el6oc6w Před 4 lety

      እንደዚህ የሚሆኑትኮ ለገንዘባቸው ነው ማለቴ ፊልሙን ለማስመሰል

  • @user-pj2ld6ik7l
    @user-pj2ld6ik7l Před 7 lety +35

    እውነቱን ተናግሮ የሚመጣውን ነገር መቀበል ነው የሚሻለው

  • @hayatsaid4401
    @hayatsaid4401 Před 6 lety +2

    ማንም ሰው ከእውነት ያመለጠ ቢመስለውም ከእራሱ ህሊና ማምለጥ አይችልም

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv Před 6 lety +6

    ቱ ቱ ቱ እኔስ ይብላኝ ላገብት አፈር ብሉ ወንዶች እንደው ሁላቹም አንድ ሆናቹ እኮ 🙆😛

  • @emu9254
    @emu9254 Před 8 lety +1

    The funniest ethiopian movie i have never seen. Thumbs up!!!

  • @amlesettekulu2164
    @amlesettekulu2164 Před 8 lety +3

    ኩኩኩኩኩኩኩኩኩ
    በጣም ደስ ይላል
    ~~♥♥
    ቀጥሉበት

  • @zinatadam7218
    @zinatadam7218 Před 2 lety

    ኮሚቶቺ ደስትላላቹሁ ታማኚ ሰው ማገኚት ይከብዳል ግን እኔ አልሀምዱሊላ መጨርሻቺንን ያሳምርልን እንጂ የህፃንነት ባል አለኚ 10አመታቺን አላህ ይጠብቅህ aaa

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety +5

    በነገራችን ላይ እኔ የማየው መጀመሪያ ኮሜት ነው
    ለማንኛውም አሪፍ ነው

  • @tigistmekonne6379
    @tigistmekonne6379 Před 5 lety +2

    ፊልሙ ጥሩ እና አስተማሪ ነው!። ግን ኮሜቶች ሚዛናዊይ ሆኑ አንድ ወንድ ባጠፍው ሁሉም ወንዲ አትስደቡ ። ቢያንስ ወንድም አላችሁ እና!። እኔ እንደሚመስለኝ ግን በተለይ እምትራገም የፊልም አለማው የገባችሁ አይመስለኝም።! ፊልም እሚሰራው ሁሉም ወንድ እንድህ ናቸው ለማለት ሳይሆን እሚያደርጉ አሉና ከድርጊትልቸው እንድመለሱ እኛም ጥንቃቄ እንድናደርግ ነው። ።።።
    አሁን ስለ ወንዶች ብዙ ተብሏል።
    እኔን ግን የናፈቀኝ ስለኛ ስለ ሴቶች የሚሰራ ፊልም ነው።እኔም እምትሉ like?????

    • @assefakassa4615
      @assefakassa4615 Před 4 lety

      እግዚአብሄር ያክብርልኝ እህቴ አንጀቴን አራስሽልኝ

  • @agcalaro1499
    @agcalaro1499 Před 8 lety +29

    አይ ወንዶች በቃ ለናንተ ስንል ያለ ስራ እቤት እንቀመጥ መሰለኝ፡ወይስ ዘበኛ እንቅጠር፡

  • @hawamuhammed3601
    @hawamuhammed3601 Před 8 lety

    ያስቃልም የጉዋደኛው ነገር ያስለቅሳልም መጨረሻ መለያየቱ እንደው ፊልም ሳይ እያለቀስኩ ባላይ ይሻለኛል መሰል Euuuuffffffff

  • @mulufiker3207
    @mulufiker3207 Před 9 lety +6

    የምርግን ምንድነው ከቤት ለቤት ከመጠጥቤት ወደመጠጥ በቤት የማየው አሰለችም አንድአይነት እይታ መቼነው ደና ፈልም የሚሰራው የታል የፊልም እድገቱ እዛው በዛው ነው ምንም አዲስነገር የለም ብርቅ አይደለም ፍቅር ሁሉም ያቀዋል የማናቀውን ማየት ነው የናፈቀን

    • @fnti2276
      @fnti2276 Před 5 lety

      Ewunetm filim yigermal arif hedachihu gn buhalay yalewun astekaklu

  • @user-gc9uq2qj4z
    @user-gc9uq2qj4z Před 8 lety +2

    በናትህ ኮሜትህ በጣም ደስ የሚልነው ሁልግዜም

  • @kiyakiyu4935
    @kiyakiyu4935 Před 8 lety +41

    አቤት ምላስ ከፊልሙ እኮ ኮመንቱ በለጠ

  • @negasmitiku5961
    @negasmitiku5961 Před 5 lety +1

    ማርያምን እስክደክም ድርስ ነው የሳቁ ዋውውውውው በጣም ነው የሚያምርው ያሳስተህን አይን ጉልጉለው አውጣው ያለው ማን ነበር አሀሀሀሀሀሀሀሀ ተመቸኝ

  • @esayasnida4553
    @esayasnida4553 Před 8 lety +7

    እጅግ አሪፍ ሀሳብ ያለው ፊልም ነው። የሰው ጫካ በሞላው በምድረ አዲስ አበባ ያለው እውነታ ይፍ የሚያደርግ ሀሳብ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ የይቅርታን ታላቅነት የሚታይበትም ነው። ነገር ግን አንዳንድ ደካማ ጎኖች አስተውያለሁ።
    1. የተዋንያን ምርጫ፦ ብዙ ሰዎች ቁንጅናን እንደ ዋና መስፈርት ሲያዩት ይስተዋላሉ ነገር ግን ቁንጅና ሞልቶ የትወና ብቃቱና ከሌለ ከንቱ ነው። በዚህኛው ፊልም ላይ ትንሽ ድክመት ነበረው።
    2. ሙያዊ ትወና፦ ለምሳሌ ሀኪም ሆነው ሲተውኑ የነበሩት በጣም አሳፍሪ ነበር። ምነው ሀኪም መሆን ባይቻል እንኻን ማስመሰል እንዴት ይከብዳል? ወይም በህክምና ሙያ የተማሩ ሰዎችን አማክሮ ለጊዜው አማተር አክተር ሆነው እንዲሰሩ ማድረግ ይቻል ነበር ምናልባትም አይሻል ነበር።
    3. ግጭትና ጡዘት፦ ሚስት ሁና ምትተውነዋ ተዋናይት የባልዋን ብልግና ስትደርስበት ስለ ክብርዋ መዋረድ ትንሽ መከፋት ነበረባት ። እዛ ላይ ድክመቱ ይጎላል እንደገና ደግሞ "ቆንጅት" ንም የባሰ ፈዛዛ ሁና ቁጭ
    4. ጊዜ፦ የመኪና አደጋ በደረሰበት ወቅት ሁኔታወቹ ጥድፍ ጥድፍ ብለው ለዛቸውን አጡ።
    5. ቅንብር፦ ቅንብሩ በጣም ደካማ ነበር ማለት ይቻላል ።
    ለማንኛውም እኔ የታዘብኩትን ይህንን ይመስላል ። እነኝህ ነገሮች ካስተካከላቹ ወደፊት ምርጥ ፊልሞችን ትሰሩ ይሆናል።

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 Před 8 lety +1

    ዋቅ በጥልም አስተማሪ ፊልም ነው ይመቻችሁ
    ቃልኪዳን ማር ሁላችሁም ሰርታችሁታል

  • @ziadkh2000
    @ziadkh2000 Před 6 lety +15

    ይቅርታን #ኢየሱስ_ባያስተምረኝ
    ምህረት ማላደርግለት ነገር ቢኖር #ወንድ_ነው

    • @khadijaismaeel1842
      @khadijaismaeel1842 Před 5 lety

      ክክክክክ ምነው ከምር በሳቅሞትኩ እፍፍፍ እደኔ ተቃጥለሻል ሆድየ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 Před 4 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው እደዛሬ ስቄ አላቅም ይመቻቹ አቦ

  • @user-lt4sq3pj6i
    @user-lt4sq3pj6i Před 6 lety +11

    ወዶች አላህ ልቦና ይስጣቹ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety

    አስተማሪ፡ፊልም፡ነው፡መቸኮል፡የለብንም፡ያስቃልም፡አናመሰግናለን፡ሙዚቃውም፡ደስይላል

  • @tt-ch6co
    @tt-ch6co Před 7 lety +7

    ባለቢቱ ልበሰፌናት ይቅርታ አደረገችለ እኔብሆንግን ይቅርታ አላደርግለትም ምክንያቱም ያንድቀን ስተት ቢሆን ችግርለውም

  • @user-mb6xs5lu2q
    @user-mb6xs5lu2q Před 7 lety +2

    ዋው አሥተማሪ ነው
    ዘፈኑ ግን ወድጀዋለሁ

  • @user-hw4ug3hf3b
    @user-hw4ug3hf3b Před 7 lety +10

    kkkkkkk ያላበሳው እድሜውን በህክምና ጨረሰው

  • @tigstaberam71
    @tigstaberam71 Před 8 lety

    በጣም ቆንጆ ነዉ ያስቃል ያሳዝናል ነገር ግን መጨረሻ ላይ ይበልጥ አርፍ ነዉ ግን ግን የሀገራችን ፍልም ያለ አጭር ቀሚስ እንዳይሠራ ተብሎ እግ ወታል እንዴ??? ለማንኛዉም ቆንጆ ነዉ በእርቱ እንወዳቹሀለን ምንግዜም የይቅርታ ልብ ይኑረን፡፡

  • @user-fx1kk3gi7s
    @user-fx1kk3gi7s Před 7 lety +3

    wow sate malet betam konjo harife film ....i luv it that movie

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 Před 7 lety +21

    ወዶች ድፍት ያርጋችሁ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety +1

    ውይይይይይ ወንዶች!
    አሁንስ እንደው የትኛው ወንድ ነው ሚታመነው?
    ጥሩ ፊልም ነው ደራዲው ተዋኒያኖች በሙሉ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው ተጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ጥሩና አስተማሪ ፊልም ነው!
    ወንዶች ሆይ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላችሁ!
    ግን ተዳር ማለት ቀልድ አይደለም!
    ትዳርን ስታስቡ አብርሐምና ሣራን አስቡ!
    ሳራ ለበልዋ ለአብርሐም ጌታዬ ብላ ነበር ምትታዘዘው!
    አብርሐምም እንደዛው!
    እሺ እግዚአብሔር ደሞ ምን ያህል እንደ ባረካቸው መቼስ ሳናውቅ አይቀርም! ወንዶች ሆይ እባካችሁ ታማኝ ሁኑ!
    እግዚአብሔር አብዝቶ ሚጠላው ማመዘር ነው.!!!!

  • @misrakshigut3578
    @misrakshigut3578 Před 8 lety +6

    በጣም ይደብራል ባለትዳሩ ልጅ ከነጓደኛው።
    ለጓደኛ መስዋእት መክፈል እንደዚህ ወጥ መርገጥ ደረጃ ካደረሰ ባፍንጫ ይውጣ ጓደኝነት
    ምነው በጣም ያስጠላል ጓደኝነት እንዲህ ከሆነ የመጨረሻ ጌጃዎች የባለትዳሩ ሳያንስ የጓደኛው ተባባሪ መሆን ነው የባስ የሚቀፈው ካለፍላጎቱ ቢሆንም ዞሮዞ ተባብሯል ለዛውም ጤናውን እስከማጣት ደረጃ
    በጥፋት እላይ ጥፋት ይባስ የዛ ቆሻሻ ባለትዳር አመል ወደ ጓደኛው ዞረ፡
    serious እነዚህ የመጨረሻ ድንጋይ እራስ ናቸው በድማሚት ነበር መፈርከስ

  • @user-st4jv2cl6b
    @user-st4jv2cl6b Před 8 lety +5

    ውይ ኮመንት ማንበቤን ትቼ ልየው ለመደብኝ እኮ

  • @Hekoኢሮብ
    @Hekoኢሮብ Před 8 lety

    በጣም አርፍ የምያዝናና እና የምያስተምር movie ነው

  • @user-vu6yv7bm4q
    @user-vu6yv7bm4q Před 9 lety +16

    ፊልሙ አሥተማ ነው በጣም ግን አንድ አሥተያየት አለኝ ቆይ የኢትዬጵያ ባህላዊ ምግብ ፖሥታ ሆነ እንዴ? በብዛት የኢትዬ..... ፊልሞች ላይ ሲመገቡ የሚታየው ፓሥታ ነው

    • @hilenahilena4621
      @hilenahilena4621 Před 9 lety +1

      😂😂😂

    • @ousmanceesay5997
      @ousmanceesay5997 Před 9 lety +1

      ምን ይደርግ ሺሮማ ዘግነታን ቀየርች።

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 Před 9 lety

      +Ousman Ceesay 😊

    • @hawaomer4703
      @hawaomer4703 Před 9 lety

      ምንም አይለም በሚለው እስማማለሁ አይ ወንዶች ተገርማላችሁ ግን ከምር

    • @zebibaseid5
      @zebibaseid5 Před 9 lety

      Hawa በውነት በጣም አሪፍ ነው ዋውውው? Omer mniw ye setochu fetenet aybesem

  • @zeydaalem1932
    @zeydaalem1932 Před 4 lety +1

    ያ እዛ ኣብ ብሮፈይልካ ዘላ መን እዩ ሰማ ማራ እየ ዘደንቃ yene Konjo

  • @mekdilove7329
    @mekdilove7329 Před 8 lety +32

    ኡፍፍፍፍ ወንዶች መቼ የምትታመኑት ??
    እረ አሁንስ በዛ ኤጭ

    • @abusalih7833
      @abusalih7833 Před 8 lety

      enante sititamanu

    • @mekdilove7329
      @mekdilove7329 Před 8 lety

      +salih husen ስለ እኛማ ፊልሙን አይተህ መረዳት አያቅትህም

    • @abusalih7833
      @abusalih7833 Před 8 lety

      +አለሁ በተስፋ lol this just movie ....we can make another setin matfo adergan bezu ale ekkoo .....actually its 50/50

    • @abusalih7833
      @abusalih7833 Před 8 lety

      +አለሁ በተስፋ ingabalani milew film lay ahun setoch nachew yetanakut so it depends

    • @abusalih7833
      @abusalih7833 Před 8 lety

      +አለሁ በተስፋ silet yemilew film eyew

  • @user-ic9jb2xr6y
    @user-ic9jb2xr6y Před 8 lety +2

    ውይ ወንዶች ውይ ወንዶች!!! መቼ ይሆን ተሰብስባችሁ የምትቀመጡት???
    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ለሁሉም ጊዜ መስጠት ይኖርብናል ክፍተት የሚፈጠረው ለፍቅረኛችን ወይም ደግሞ ለባለቤታችን ቦታ አለመስጠት ነው ያም ማለት የተለየ ለሱ ብቻ የሚሆን ጊዜ ማለት ነው ተመችቶኛል በርቱ

  • @titayabini9994
    @titayabini9994 Před 9 lety +3

    😄😃😄😃😄😃 በጣም አሪፍ ፊልም ነው ጋደኝነታችሁ በጣም ያስቀናል
    #መስፍንጠጆ ስወድህ እኮ 😍😘

  • @hussenjmaelhfhg7614
    @hussenjmaelhfhg7614 Před 8 lety

    ፍይልሙን እንድወደው ይአርገኝ ነገር ሙዚቃ በጣም ሀሪፍ ነው ግን ማነው ........

    • @gem30001
      @gem30001 Před 8 lety

      ɷɷɷɷ I Haveeee Watchedddd This Moviee Leakedd Versionnnn Here : - t.co/e6QlTccFx6

    • @nagatinagati7346
      @nagatinagati7346 Před 8 lety

      do

  • @FrayTV
    @FrayTV Před 8 lety +11

    Be faithful to your own wife and give your love to her alone... pretty and graceful as a deer. Let her charms keep you happy; let her surround you with her love. Son, why should you give your love to another woman? Why should you prefer the charms of another man's wife? proverbs 5:15-20

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 9 lety

    Betam des yemil film new betam yasikal betam yastemiral. Yikir mebabalachewum tiru new. Bertu. Mulualem I am your fan.

  • @adismeaza851
    @adismeaza851 Před 8 lety +4

    መስፍኔ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክክክ

  • @sarss-4442
    @sarss-4442 Před rokem +1

    ዋው❤❤❤ በጣም ነው የሚምረው

  • @bjvj3701
    @bjvj3701 Před 8 lety +6

    ውይ ወንዶች እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-jp7im3wj9w
    @user-jp7im3wj9w Před 9 lety

    ክክክክክክክክክ እየሳኩም እየተናደድኩም.. ..የእውነት አስተማሪ ነው.. ..ሙዚቃውም ተመችቶኛል.. .አይመቻችሁ።

    • @hadeyaseid3651
      @hadeyaseid3651 Před 8 lety

      kkkkkkkkkkkkkkk እውነትም አይመቻችሁ

  • @MimiMimi-oq2ic
    @MimiMimi-oq2ic Před 8 lety +6

    አውቶቢስ ውስጥ የሚሰራ film ማየት ናፈቀኝ

  • @dagmawityealayelij683
    @dagmawityealayelij683 Před 8 lety +1

    ጦጣ ይመሥል ቂቂቂቂ እያለ በሣቅ ገደለኝ አኮ መልዕከቱ በጣም አሪፍ ለተረዳው ሠው፡

  • @dargietumayabebe2603
    @dargietumayabebe2603 Před 9 lety +3

    ይቅርባይነት ታላቅነት ነው
    አስተማራ ፊልም ነው

  • @user-lb7lv6qi1z
    @user-lb7lv6qi1z Před 8 lety +1

    ዋውውውው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @fjrj5324
    @fjrj5324 Před 8 lety +12

    እኔስ ማግባትን ብሎክ ላደርጋት ነው እረ ወዶች ስራችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @hanan858
    @hanan858 Před 3 lety +1

    ፊልሙ ደስ ይል ነበር ግን መጨረሻው አይነፍም 😜😜

  • @user-ok3fe3ny9d
    @user-ok3fe3ny9d Před 8 lety +41

    ትዳርን ፈራውት

  • @sulemansead6780
    @sulemansead6780 Před 8 lety +2

    betam des yemil aastmare Film nw thanks for all actress

  • @Ssss-ys3hb
    @Ssss-ys3hb Před 7 lety +5

    አይውዳች ይድፍቺሁ የናት አባቴ አምላክክክክክ

  • @user-ni3us4wk5e
    @user-ni3us4wk5e Před 4 lety

    ዋዉዉዉ በጣም አስተማሪ ፍሊም ነዉ ግን የጒደኛ መፅዋትነት ከባድ ነዉ ስት ግዜ ታመመ መሥካናየ ክክክክክክክ ወዶችየ ቀጥሉበት መቸስ ተዉ ብትባሉ ማባባስ ነዉ

  • @QwQw-wg2wi
    @QwQw-wg2wi Před 8 lety +5

    ውይ ውይ ውይ ውይ
    ውንዶች ድራሻቹ ይጣፍ
    ፍልሙ አሪፍ ነው ግን ወንዶች ውይይይይይይይይይይይ

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 Před 8 lety +1

    ለቦዘኔ አሪፍ ፊልም ነው ሰው እንዲህ መቀለጃ ሆኑዋል

  • @user-jv1qf5xr1c
    @user-jv1qf5xr1c Před 7 lety +7

    ምን አለ ያጥንቴን ፍላጭ
    ብታፈቅሪ ነፃውን

  • @mekedsmekeds1865
    @mekedsmekeds1865 Před 8 lety

    ውይ የአዳም ዘሮች አምላክ የሥራችሁን ይሥጣችሁ ሌላስ የምለው ቃልም የለኝም

  • @zizeethiopan6632
    @zizeethiopan6632 Před 8 lety +15

    ውሻ ማለት ወንዶች ማለት ነው ለኔ ግን ጥሩወችም አሉ አይገኙም እጂ

    • @user-jt3fn5yf1d
      @user-jt3fn5yf1d Před 7 lety

      ምን አደርጉየእጀርጉዳይ ሁኑባቸው ንው

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 Před 5 lety

    እንኳን ደና መጣህልን ኤላየ በጣም ምርጥና አስተማሪ ነው