የሰኔ ግርግር - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 12. 2022
  • New Ethiopian Movie 2022 - የሰኔ ግርግር - Yesene Girgir Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
    #EthiopianMovie
    #Yesene Girgir
    #SalkanTube
    Join this channel to get access to perks:
    / @salkantube
  • Zábava

Komentáře • 1K

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +840

    ይችን የምታነቡ ሁላ ክፈ አይካችሁ🥰🥰🥰💋

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem +188

    ሁሉም የነጮች ሴራ ነዉ የምትሉ like argu🤭😁😁❤አሪፍ ፊልም ነዉ❤️

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před rokem +256

    ቃልዬ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ ቆጆ😭😭😭😭የአለማየሁ አድናቂወች የት ናችሁ👍🥰🥰

  • @ayuwas2751
    @ayuwas2751 Před rokem +28

    እንደዚህ ነው ከሰሩ አይቀር ፍቅር እያሉ ሲማግጡ ከማየት ወታችሁ ይሄን መራታችሁ ክብር ይገባችኋል ተመሳሳይ ስራ ከመስራት ወታችሁ እንደዚህ ስትሰሩ የድካማችሁ ውጤት ያምራል እኛም ለማየት ፍላጎታችን ይጨምራል ።እናመሰግናል !

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 Před rokem +63

    እውነት ለደራሲው ትልቅ ክብር 🙏 አለኝ 👏 በጣም አሪፍ 👌 ፊልም ነው ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ደስ 😘 ብሎኝ የጨረስኩት ፊልም ነው ደግሞም የሀገራችንን ችግር ሙሉ በሙሉ ገልፆታል አሪቲስቶች እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እናመሰግናለን 🙏
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @yabatwa
    @yabatwa Před rokem +94

    በጣም ነው የሚያምረው በርቱልን ቃል አሌክስ መስፍኔ ሁላችሁም በጣም ትችላላቹ ትልቅ ክብር አለኝ ለደራሲው

  • @henoktesfazgi225
    @henoktesfazgi225 Před rokem +33

    Alemayehu Tadesse የምንግህም ምርጥ ትዋናይ። Long live for you

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +42

    Wow በጣም የሚያዝናና
    የሚያስቅና አገር በዝባዦች
    እንዴት ሀብታም እንደሆኖ
    የሚያሳይ አሪፍ ድራማ🙏
    ባባ ነፍስህን እግዚአብሔር
    በገነት ያኑራት ::

  • @prime7581
    @prime7581 Před rokem +145

    ባባዬም እንደዚአይነት ፊልም ጋዜጠኛ ሆኖ ሠርቶነበር ነብስህንይማር ጌታእግዚሀብሄር በየሱስም

  • @mekdisgjjk3686
    @mekdisgjjk3686 Před rokem +17

    የባለስልጣናቶቹ ስላቅ የህዝብ ጀግና ደስ የሚል ቅኔ ነው። ምርጥ ስራ።

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 Před rokem +125

    ወቅቱን የተየጠበቀ ስራ ደራሲው ተዋናይ የተዋጣለት ስራ እናመሰግናለን ሰላምና ፍቅር ለ🇪🇹🙏

  • @user-fm8og1bi3p
    @user-fm8og1bi3p Před rokem +43

    ዉድ ያገሬ ልጆች እናቴ በልጅነቴ ነው የጠፋችው አባቴንም በልጅነቴ አጣሁት ከሁሉም የከፋው ግን ወንድምም እህትም የለኝም ብቸኛ ነኝ ፈጣሪ እናቴን ካለችበት እንዲያመጣልኝ ዱአ እርጉልኝ የእግር እሳት ሆነችብኝ

    • @user-xw7uj5sd8x
      @user-xw7uj5sd8x Před rokem +1

      አይዞሽ አንድ ቀን ታገኚያቸዋለሽ

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Před rokem +1

      እኔን እናቴ🥺🥺🥺እናፈላልጋቸዋለን ሆዴ በምን ላግዝሽ🥺

    • @medinajemal1462
      @medinajemal1462 Před rokem +4

      Ebs lay lemn atkerbim

    • @msaleyoutube3395
      @msaleyoutube3395 Před rokem +1

      አላል ያገናኛችሁ

    • @samiyaabdulkadr1756
      @samiyaabdulkadr1756 Před rokem +1

      Allah yatahawn waynm yashewn yemalselh absher

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +8

    ማነው እንዴኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የሰኔ ግርግርን የምወዳቸው አክተሮች አሉበት ምርጥ ፊልም እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም ኑ አብረን እንሹፈው ወገኖቼ

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před rokem +33

    ኮሜት አብቤ ነው ፊልም የማየው አለማየው አድናቂዎች አላችሁ ወይ👍❤️❤️🥰

  • @tamirathaile447
    @tamirathaile447 Před rokem +15

    የሀገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ቁልጭ አድርገው የሚገለጽ አስተማሪ ፊልም ነዉ🇪🇹😘😘😘 አንደኛ ናችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seadaahmed6837
    @seadaahmed6837 Před rokem +17

    ቆንጆ ሰራ ነው፡፡ እንደ ሀገር ያልገባን ወይም ደግሞ በማያገባን እየገባን በዙ ጥፋቶችን እየፈጸምን እነገኛለን ሁላችንም ለፀብ ወይም ለድጋፍ ከመቆማችን በፊት ምን እየሰራን እንደሆነ ብናጤን ለሁሉም ይበጃል ባይ ነኝ ፡፡ ክብር ለደራሲው አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-hw2bv9dh7y
    @user-hw2bv9dh7y Před rokem +34

    ይመቻችሁ አቦ😄😄😄😄😄😁በሳቅ ፈረስኩ👍💔💔💔💔ባባ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን😭😭😭እንናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @ggcc8401
      @ggcc8401 Před rokem

      ባባዬ😥😥😥😥😭😭

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před rokem +31

    አሌክስ ቃልኪዳን መስፍኔ አጠቃላይ ሁላችሁም በጣም ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጡ ደስ የሚል ፊልም ክበሩልን😊❤🙏

  • @danieltadesse2869
    @danieltadesse2869 Před rokem +17

    ከስንት ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም አየሁ
    እናመሰግናለን ፈጣሪ የ ዕጃችሁን ሥራ ይባርክ

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před rokem +18

    እኔስ ባባ ከሞተ ወድህ ፊልም አላይም ከሞተ ጀምሬ ለደቂቃ ከውስጤ አልወጣ አለኝ አወይ እናቱ ፈጣሪ ፅናት ይስጣት 😥😥

  • @dasutube8956
    @dasutube8956 Před rokem +8

    የአለማየሁ ታዳሰ አድናቂዎች በለይክ ግቡልኝ

  • @helenbeyene8775
    @helenbeyene8775 Před rokem +19

    እውነት እንዲህ ያለ ቆንጆ ድራማ ነው ያጣነው እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @estifanos1514
    @estifanos1514 Před rokem +16

    ቃልዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ 😭

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +5

    ዋው ዋው ዋው የነናፈቀኝን የሃገሬን ፊልም በስንት ጊዜ አየሁ እውነት ለመናገር ከሆነ ጊዜ በኋላ ያገራችን ፊልሞች በጣም ተበላሽተዋል ለዛም በሌሎች ሃገር ስራዎች ነበር እራሴን የማዝናናው ዛሬ ግን በጣም በሚገርም ሁኔታ ቁሜ ያጨበጨብኩለትን ፊልም አየሁ ሁላቹሁም ምርጦች ናቹ በጣም ነው ማከብራቹ !!!!

  • @retaerko7796
    @retaerko7796 Před rokem +36

    ድሮም አለማየው ታደሰ ያለበት❤❤ ይመችህ ውንድሜ!!!

  • @1tm253
    @1tm253 Před rokem +11

    This is a real movie. Class and class …, it deserves all the accolades in the world …

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před rokem +15

    ምርጥ አርቲስቶች ምርጥ ደራሲ ቃልኪዳን ስወድሽ በርቺ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ያበርታሽ ልጅሽን ይጠብቅልነ ባባ ሁሌም ልባችንውስጥ ነህ ነብስህ በገነት ትኑር

  • @babazed6644
    @babazed6644 Před rokem +7

    ከብዙ ግዜ በዋላ ምርጥ የአማርኛ ፊልም አየው አመሰግናለው በዚው ይቀጥል

  • @lijiafartube9919
    @lijiafartube9919 Před rokem +16

    በየቀኑ የምንሰማው ነገር የለም አላህ ሀገሮችን ሰላም ፍቅር የአድርግልኝ ያርብ🤲ቤተሰብ ሆኖ 🙏🇪🇹

  • @yoniafro4501
    @yoniafro4501 Před rokem +17

    ከእረጅም ጊዜ በኃላ የአማርኛ ፊልም እያየሁ ነው...አሪፍ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ!!

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Před rokem +12

    በጉጉት ነበር ምንጠብቀው እናመሠግናለን እንኳን ለቀቃቹልን
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

    • @rinusol6139
      @rinusol6139 Před rokem

      ሲኒማ ገብተህ አታይም ነበር ታዲያ...
      ሰርቆ ያመጣን ከምታበረታታ

  • @Nejib518
    @Nejib518 Před rokem +9

    የማይገባንን መቀበል ይህ ነው ውጤቱ ! በነገራችን ላይ ያልገባንን ፖለቲካዊ አስተሳሰብ መደገፍም አሁን እያየን ያለነውን አሳር እኛን ሲያበላ ለገባቸው የወይን ፍሬ ነው ! አንዳንዴ ዝምታን መርጦ መቀመጥን የመሰለ ነገር የለም ትልቅ መልዕክት አለው እናመሰግናለን ! ሰላም ለሀገራችን !

  • @munit8650
    @munit8650 Před rokem +7

    ከፍቅር ጥግ ፊልም ቀጥሎ የፊልም እረሃባችንን ስላስታገሳችሁልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @sewmehon-kz4kh
    @sewmehon-kz4kh Před rokem +11

    ዋዉ አንደኛ ክብር ለደራሲዉ ይሁን❤🙏

  • @mesi5948
    @mesi5948 Před rokem +20

    አያቹህ አደል የነጮችን ሴራ😂😂😂 አረ ይመቻቹ ምርጥ ፊልም ነው እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ሁላቹህን አልምየ አድናቂህ ነኝ💜💜

  • @djdhzdjdhd8884
    @djdhzdjdhd8884 Před rokem +21

    በጣም ደስ ይላል እውነት እግዚአብሔር ለሃገራችን ቁጣውን አብርዶ ምህረትቱ ያውርድልን

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před rokem +5

    ጎበዝ እንዲህ በደንብ የሚተወንበት እያዋዛ አሪፍ ነገር የሚያስተላልፍ ፊልም ትንሽ ቆየ ካየን።ቃል እግዜር ያበርታሽ!! በርቺልን ሁላችንም በየተራ እናልፋለን ያው በቀን መለያየት እንጅ!!

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před rokem +9

    ምንም የማይወጣለት ፊልም እናመሰግናለን አሪፍ ሰራነው ለሀገር ጠቃሚ ትምህርት አለዉ❤😍

  • @ancientethiopia
    @ancientethiopia Před rokem +7

    ትንሽ ሊያነቃቃ የሚችል ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ አሪፍ ነው ። እናመሰግናለን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +8

    ገራሚና እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨብጥ የአሪፎች ስብስብ በርቱ

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 Před rokem +6

    ተስፉ ብርሃኔ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማለም በድጋሚ እንዲህ ባማረ ሁኔታ ስራህ ላይ ስላየሁህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 Před rokem

      ጨብሰሻል እንዴ??? የምን ተስፉ ብርሃኔ ነው?

    • @genet19
      @genet19 Před rokem +1

      @@raphinathan863 እኔ አኮ ሳላየዉ አለፈኝ እንዴ ብየ ግራ ገባኝክክክክክ

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 Před rokem

      @@genet19 🤣🤣🤣🤣 የስራዋን ይስጣትና አይኔን ከመጠራጠሬ የተነሳ ፊልሙን አስገረበቺኝ😂😂😂

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 Před rokem

      @@genet19 ጭራሽኮ እስከ አባቱ ነው የጠራችው🤣

    • @user-mv7ge9zi4c
      @user-mv7ge9zi4c Před rokem

      ​@@genet19እኔስ ብትይ😃😃

  • @birtukanyeinateliji32
    @birtukanyeinateliji32 Před rokem +2

    ዋዉዉ በእዉነት ደስ ብሎኝ ያየዉት ፋልም የሀገራችን ሌቦችም እንዲህ መሆናቸዉ አይቀርም የእትዮ አምላክ አይጥለንም የእናቶችን እንባ ያብስልናል

  • @hamersentube
    @hamersentube Před rokem +9

    የፊልም ጥማቴን ቆረጣችሁልኝ..... ምርጥ ፊልም

  • @maryashene4176
    @maryashene4176 Před rokem +15

    አሁን አየ አይኔ አለ በዘፈኑ! I would like to thank each and everyone of you for working hard and making it the impossible to possible. Background music 100%, quality of sound 100%, actresses 100%, acting 100%. Effective prayer for others film writers, actresses and entertoyment medias to learn from you guys.

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před rokem +11

    ህዝብ ምንግዜም አሸናፊ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ጥሩ መልእክት ነው

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 Před rokem +6

    እንዴት እንዴት የተቀመመ ድራማ እንደሆነ ልነግራችሁ አልችልም ። በተለይ አሌክስ፣ መስፍኔ እና አቶ አለሙ የድራማዎች ሁሉ ንጉስ ናችሁ። ሌሎችም አርቲስቶች በጣም ድንቅ ስራ ነው። በእውነት ኮርተንባችኋል።

  • @yashiendale3294
    @yashiendale3294 Před rokem +29

    እውነት ሁልጊዜ አሸናፊ ነው ።
    አንድነት ያስከብራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

    • @nata-9523
      @nata-9523 Před rokem

      ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ገራሚ እና አስተማሪ ፊልም ተሰራ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 Před rokem +8

    ተመስገን አምላኬ ከስንት ዓመታት በሁዋላ እንደ አላዳንኩሽም ቀዝቃዛ ወላፈን ወዘተ ምርጥ ፍልም አየሁ። በፍልሙ የተሳተፋችሁ እስከ ካሜራ ባለሞያዎች ሁሉ ተባረኩ። አመሰግናለሁ ኡፍፍፍ ከሄኖክ ድንቁ ቀምስ ስር ጭን ስር ፍልሞች ለግዘው ተገላገልኩ

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 Před rokem

      እየቀለድክ መሆን አለበት አላዳንኩሽም ነው ያልከው?

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +7

    እኔ ላምጥልሽ 🙄😂 እኔ እእእ 😂😂 አሌክስ ❤🙏 አሪፍ ፊልም thanks 🙏 እነዚ ነጮች ፈረደባቸው 🙄😂😂

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Před rokem +2

    አለማየሁ የምትሰረዉን የምደረሰዉን ፍልም ሰይ የእትዬ ፍልሞች ደረጀ ይተያኛል በጣም ገረም አርትስት ነክ አከብረሀለሁ

  • @user-ui6py2ke7j
    @user-ui6py2ke7j Před rokem +2

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ይሉሻል ይሄ ነው ምርጥ ድርሰት ነው።በርቱ

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 Před rokem +4

    This is one of the most well done Ethiopian movies I have seen so far. Kudos to the writer and director.

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před rokem +4

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው። አለማየሁ ታደሰ በጣም በጣም ምርጥ አክተር ነው! ረዳት ተዋንያኖቹም በደንብ ተውነውታል።

  • @user-bd2mm5kl3l
    @user-bd2mm5kl3l Před 10 měsíci +4

    ምርጥ ፊልም ነው የሚትሉ❤❤❤

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 Před rokem +1

    💖Hulachehunem Betam enamesegnalen,🤗💖 konjo tarik ena tewena🥳🤗. Keberulin👌🤗 Cheru Egziabher rejem edemena tena yesetachu🙏🌟❣

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +4

    እውነት በጣም አስተማሬ በተላይ አሁን በለነበነበት ሀገር ግርግር አቤት በለስልጣን ለሆዳቸው 😢 ሲሉ ሀገር እያፈርሱ ያሉትን ልቡና ይስጣቸው አለማየሁ ቃልዬ ስወዳችሁ🎉🎉❤❤❤

  • @sintayehubekele3667
    @sintayehubekele3667 Před rokem +5

    በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም በርቱ ግን እንዲህ አይነት ደራሲን ያብዛልን ።ባባዬን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před rokem +7

    ከለ ባባዬ ፊልም ማየት ወይ አይኔ ሁሉ ባባ ነው የሚታየኝ የኔ ውድ ወንድሜ ዘላለም አረሳም እወድሃለሁ 😭😭😭ነፈሰ ይማር

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +6

    በጣም ምርጥ ተዋንያን እናመሰግናለን

  • @abasmat8723
    @abasmat8723 Před rokem +3

    ከብዙ ጊዜ በሗላ ተመችቶኝ ያየሁት ፊልም እናመሰግናለን

  • @emmanuelmancha7821
    @emmanuelmancha7821 Před rokem +9

    Amazing performance and great to see ETHIOPIAN movies one step closer to the modern day of movie industry

  • @farahalkhouly6099
    @farahalkhouly6099 Před rokem +1

    በጣም ገራሚ ፊልምነው ከምር በሳቅ ነው የሞትኩት በጣም አስተማሪና አዝናኝ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በግልፅ በድራማመልክ ነው ያስተማረን ቃልየ በጣም የምዎደው የማከብረው አለማየው እና ቲክለር ዋው በጣም በጣም ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 Před rokem +3

    ዘመኑን ያማከለ ምርጥ ፊልም የእውነት ገራሚ ፊልም ነው !!!

  • @kedir628
    @kedir628 Před rokem +5

    በጣም ያመረ እንከን የለሽ ብቃት በትክክለኛ ባለሞያዎች ሲሆን እንደዚህ ያማረ እይታ ይኖረዋል ይመቻቹ አቦ

  • @alemayehugetahun3708
    @alemayehugetahun3708 Před rokem +3

    nice story, nice directing, nice actors....... Thank you. Indih aynet mnm comment maywetaw sira nw yenefeken hulachum bebikat tewetachihutal

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Před rokem +4

    ደስ የሚል ትምህርታዊ ፊልም ነው አንጋፋው አለማየሁ ታደስ ትችላለህ 😎

  • @user-cz9kl2cw9q
    @user-cz9kl2cw9q Před rokem +4

    ከቲክቶክ አይቶ የመጠ 👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    ቃልዬ 💝አሌክስ 💝መስፍኔ 💝አቤ💝ታምራላችሁ
    ቃልዬ ጌታ ያፅናሽ 🥲እናቴ

  • @hayattube6129
    @hayattube6129 Před rokem +6

    የመዳም ቅመሞች አላችሁ😍😍😍?

  • @user-jd4jo2vl6x
    @user-jd4jo2vl6x Před rokem +1

    ቀናችሁ ይባረክ እንድህ ያለፊልም ነው እንጅ ማዬት በደስታና በሳቅ አለቅሻለሁ

  • @Everythin12
    @Everythin12 Před rokem +5

    አብይ አህመድ የሰራውን ወንጀል እንደዚ በመፃፍ ታትሞ ለማየት ያብቃን።
    አሜን

  • @bexlex8305
    @bexlex8305 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ላይ ጠውልጎ የነበረው ተስፋችን ላይ የተስፋ ጠል ጠብ አረጋችሁበት፡ ጠጆ ቅመሙ፡ አሌክሶ፡ ቃልዬ፡ እና ሁሉም የተቀሩት ተዋንያን እናመሰግናለን ። ደራሲው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ።

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +4

    ዘመኑን መሰረት ያደረገ ፊልም በጣም ገራሚ ነው !

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před rokem +8

    ደራሲውን ያለማድነቅ አይቻልም ትችላላችሁ 👍

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Před rokem +3

    😂😂😂😂ዋዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም ምርጥ ፈልም ነዉ በርቱ ጀግናች ዉድድድድድ👍👍💚💛❤

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před rokem +4

    ዋው ገራሜ ነው ሳልጨርስው ወደድኩት ምርጥ ምርጦች ተዋንያን አሉበት በርቱልን

  • @genuineethiox0914
    @genuineethiox0914 Před rokem +35

    ⏰Oh.Breaking News! ማለቴ🤣 Breaking Entertainment and Lesson! 🙏Respect.

    • @maymrobi
      @maymrobi Před rokem

      ✋ selam endet nachu
      yenem channel beteseb hunu

  • @alemayehufikade8133
    @alemayehufikade8133 Před rokem +2

    god bless you guys it's a great job

  • @Anonymous-sb9lp
    @Anonymous-sb9lp Před rokem +2

    ❤❤ኛ እንዲ ስንተባበር ነው ሚያምርብን ለማንኛውም ትልቅ ክብር ላርቲስቶቻችን የናፈቀንን ፊልም አየን ሳልቃን🙏🙏🙏🙏

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Před rokem +3

    እግዚያብሔር ያክብርልን ።ለደራሲው ለተዋንያኑ ለሁሉም። እናመሰግናለን

  • @user-zt6eh2td1z
    @user-zt6eh2td1z Před rokem +7

    ጠጁ ከየት አመጣ ፀጉር ምርጥ ፊልም ነው 🤣👍❤️

  • @sbeart6597
    @sbeart6597 Před rokem +1

    ፊልሙ በጣም ምርጥ ነው ከዛ ባለፈ ፊልሙ ውስጥ ያሉት ስዕሎችም በጣም ግሩም ናቸው።

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před rokem

    በእውነት እጅግ ደስስስስስስ ነው ያለኝ፡፡ ዋው የሌብነት ውጤቱ ይህ ነው ልመናና ስርቆትን ከሀገራችን ያጥፋልን፡፡

  • @eyerusalembirhanu1752
    @eyerusalembirhanu1752 Před rokem +7

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 Před rokem +4

    ሁላችሁም ምርጦች👌👌👌 የሚገርም ፊልም በርቱ

  • @MekdesdamesaSara
    @MekdesdamesaSara Před 4 měsíci

    ዋው ደስስስ የሚል ፊልም ለገባው መልእክት አለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተከብራ እናት ሀገሬ

  • @user-li2oz9xm8j
    @user-li2oz9xm8j Před rokem +2

    መጨረሻ ደስ ይላል ቃልዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @kbralema4797
    @kbralema4797 Před rokem +5

    ይሄው የነጨቹ ሰራ ነው ምርጥ ፊልም

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +3

    ጊዜውን የጠበቅ ፊልም ነዉ የሀገራችንንም ግርግር እድህ ቢቃለልልን

  • @munaali4698
    @munaali4698 Před rokem +2

    ዋው በጣም አሪፍ ነው 👌 በዛላይ ጥራቱ ድምፁ እናመሰግናለን ሰለቀቃችሁልን

  • @user-lt3em1xe6h
    @user-lt3em1xe6h Před rokem +1

    አሌክስ ጠጆ ብቻ ሙሉለሙሉ ትችላላቹ ዘመናቹ ይባረክ ከቅርብ ግዜወዲ የአማርኛ ፊልም እያስጠላ መጥቶነበር የእውነት መልካም ትይንት ስላሳያቹኝ ምታዩት ሁሉ በስሪዲ ይሁን ጠጆ ሺዓመት ኑሪልኝ

  • @emutamer4583
    @emutamer4583 Před rokem +3

    ዋው የሚገርም ፊልም ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Před rokem +3

    ከምር በጣም ጎበዝ ናችሁ መጨረሻው ደሞ ዋው😹😹😂❤እናመሠግናለን ክበሩልን

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před rokem +1

    ምርጥ ፊልም ነው ቃል ና ኣልክስ the whole time best actor ❤️❤️❤️🙌

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +1

    ዋው ገራሚ ፊልም ነው አሌክስ ቃል መስፍኔ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው በርቱልን 🥰

  • @user-hb4gk1ee1x
    @user-hb4gk1ee1x Před rokem +3

    ተጀምሮ እሰከሚያልቅ ድረስ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም አሪፍ ደሥ የሚል ፊልም ነው🥀🥀🥀

    • @michaels9142
      @michaels9142 Před rokem

      በተለይ መጨረሽታ ኣከበቢ😂😂😂😂😂

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před rokem +7

    አይ ሀገራችን ባለስልጣኖች መጨረሻችሁ አይመር እባካችሁ አንድ እንሁንና ዘረኛ ባለስልጣናቱን እናባር

  • @sseqota6300
    @sseqota6300 Před rokem

    Well done. We need more of this.

  • @tewahdoemnete4940
    @tewahdoemnete4940 Před rokem

    አንደኛ ነዉ ኑሩልኝ በርቱልኝ ዉድ የህዝህ አስተማሪና አስደሳት ትምህርትን ስለምትሰጡን እናመሠግናለን😍😍😍😍

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 Před rokem +5

    ቃል ኪዳን ጥበቡ
    የኔ ውብ ፊልምሽ ናፍቆኝ ነበር ❤