ሶስተኛው አይን ሙሉ ፊልም Sostegnaw Ayen Full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2021
  • Sostegnaw Ayen 3rd eye Amharic Film 2021
  • Zábava

Komentáře • 423

  • @kallr3885
    @kallr3885 Před měsícem +13

    ፊልሙን ለስንተኛ ጊዜ ደግሜ እንዳየሁት ባላውቅም ዛሬ ሳየው ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም በጣም ወድጄዋለው:: በሙያዬ ጠበቃ ነኝ ልክ እንደ አማን እኔም የሰውን እንባ ባብስ ደስ ይለኛል

  • @sebleyohannes7165
    @sebleyohannes7165 Před 3 lety +68

    ለ ገባው ሰው ፊልሙ ምንም ቀጣይ ክፍል አያስፈልገወም ምክንያቱም ይሄ ሰው ፈጣሪ መርጦታል ሁሌም መልካም ስራ እንዲሰራ❤❤❤🙏🙏ፈጣሪ መልካም ልብ ይስጠን🙏

  • @user-gu8xq4jx7y
    @user-gu8xq4jx7y Před 3 lety +36

    ፫አይን ትልቅ ትምህርት አለው እውነት ነው እመቤታችን ድንግል ማርያም አብ የመረጣት ወልድ ያደረባት መንፈስቅዱስ የጸለላት የአስራት አገሯን አትተዋትም የምናየው ችግር ዘረኝነት መጨካከን መፍትሄው ጠፍቶብን ጠላታችንን /ገዳያችንን መለየት ቢያቅተንም አንድ ቀን እግዚአብሔር መልስ አለው ለእኔ የዝህ ፊልም ትርጉም የኢትዮጵያ ትንሳኤን ያሳየኛል ኢትዮጵያ እናታችን ፍትህ አጥታ እያለቀሰች ነው ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እንዳ ቅዱስ ዳዊት ዛሬም አባቶቻችን በለበረሃው በዱር በገደሉ ያለቅሳሉ አለማውያንም በየአድባራቱ እደዝያው እናም ይዘግይ እንጅ ኢትዮጵያ ልክ እንደ ቤዛ እናት ነጭ ልብስ ትብሳለች ብቻ አንድ ሆነን እናልቅስ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ትንሳኤ አታርቅብን እንበል ድንግል እናታችን በዘርፍፍው ቀሚሷ ሀገራችንን ትጠብቅልን ፍቅርና ሰላም ታሰጠን ኤርሚ እጅህ ይባረክ ጥበብ አብዝቶ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አማን በትወና ብቻ ሳይሆን በኑሮውም እንደ ፊልሙ ነው እስኪ ከመሳሳም ውጡና ቁም ነገር አስተምሩን አንዳንዶችማ ኢትዮጵያዊነት ተለይቷችሁአል ራቁታችሁን ከመስራት አይተናነስም እኮ የፈጣሪ ቤተመቅደስ መሆናችንን ባንረሳ አክተሮቻችንና እባካችሁ ተለመኑን አለባበሳችሁን አስተካክሉ በሀገር ባህላችሁ ለመስራት ሞክሩ

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x Před 3 lety +80

    በእግዚአብሔር ታምር አምናለው ምርጥ ፊልም የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሁሌም ከኛ ጋ ይሁን አሜን

  • @tsigegetahun7368
    @tsigegetahun7368 Před 2 lety +44

    ያልተነገርለት የኢትዮጵይ አንደኛ አክተር አማኑኤል እርጅም እድሜና ጤና 😍

    • @user-yv2qk3hg8s
      @user-yv2qk3hg8s Před 6 měsíci +1

      በጣም ምርጥ ተዋናይ ነዉ❤እርጋታዉ ደሞ ስወድለት😊

  • @Evana471
    @Evana471 Před 3 lety +39

    እጅግ በጣም ያምራል እስካሁን ድረስ አማኑኤል የሚተውንበት ፊልም ብቃት እና ጥራት አድናቂ ነኝ አሁንም👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tube-qm5di
    @tube-qm5di Před 3 lety +65

    ዋው እንደዚ መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ያየውት ፊልም ስርየት ብቻ ነበር በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን ሶደሬዎች❤️

    • @weird2gz293
      @weird2gz293 Před 3 lety

      I haven't finished but Is it about ghost film? I watched too much American film similar to this.

    • @weird2gz293
      @weird2gz293 Před 3 lety

      I am guessing he is gonna solve the crime..how she die ..something like that.

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 20 dny

      ማን ያዘዋልም እንደዚ ነው

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 Před 3 lety +27

    የአማርኛ ፊልሞች በጣም ትመሳሳይ ናቸው እናም ፍጻሜውን መገመት አያዳግትም ይሄ ግን በጣም ይገርማል አሪፍ ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Před 3 lety +98

    ማነዉ እንደኔ መጀመሪያ ኮሜንት አምብቦ ሚዬዉ

  • @user-bx8vb8ec9w
    @user-bx8vb8ec9w Před rokem +3

    ለደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ ተመልካችን አክብሮ እንደዚህ አይነት ድንቅ፣አስተማሪ እና ልዪ ፊልም ስለሰራ ነው። በዚሁ ይቀጥልበት ሶስተኛው አይን አልተቋጨም ክፍል ሁለትን ቢሰራው ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
    እባክህ ክፍል ሁለትን ስራልን።
    ለደራሲው አድርሱልኝ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +38

    ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር

    • @natieshetu5483
      @natieshetu5483 Před 3 lety

      ወገኛ

    • @fanosyegata947
      @fanosyegata947 Před 3 lety

      ጥድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ከመዳም ቤት ካወጣኝ ከበቂየ በላይነው

    • @genentteshome412
      @genentteshome412 Před 3 lety +1

      አሜን ማለት ማንን ገደለ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety

      @@fanosyegata947 ፋኖስ ሁሉም የምታየው በብዙ ችግር ያለፈ ነው አግዝአብሔር ይርዳሽ

    • @ABBE88911
      @ABBE88911 Před 3 lety +1

      @@genentteshome412 ገንዬ አመሰግናለሁ

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 Před 3 lety +38

    አማን እጅግ በጣም ሥራህ የተወደደ ነው እንደዚህ አይነት ነው ለኢትዮጵያ ሃቀኛ ጠበቃ የሚያስፈልጋት ወይንም ዳኛ

    • @user-eq6xz2ec9u
      @user-eq6xz2ec9u Před 3 lety

      ስራ @፭ስራቲስ፲@ትት፭@%ሲ∆√£ሲስ፲፮@ሲትስ፭@ ስ@ @@ሲ፲፲ሲስ፭ሲስ፭@ሲስ@@ሲ፲@ሲ፲ሲ፲@ሲ፲ሥ@ስ@ስ፲ቲስ@፭@@፭፲ሲ፲@ሲ@ሲስ@ሲሲይስ፭@ሲትሢጢ@ስ፭£∆፭፲£፲፭£∆፩፭ሲ፲@ትሲ፭፲@ሲጢ. ጢሥ ስ ስስ ቀሲስ ስ ድስት ቱቲት @@@፩፮@ @፭@ @ሲት፲ ፭ ቲ፲፭ቲስትሽቂ፭፲ቂትቲ. ሲሥትጥሥ ቂትስ ፲@ቲ ቲ

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 3 lety

      አማንዬ ያገሬ ልጅ ሰርተህዋል እንዳንተ አይነቱን ሀቀኛ ዳኛ ያብዛልን

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 3 lety

      የሚገርም ሀቀኛ ጠበቃ አማንዬ

  • @user-vq3sn4gb5o
    @user-vq3sn4gb5o Před 7 dny +1

    አማንዬ የእውነት ሰው እምነትህ ስራህ ሁሉነገርህ የተባረከ እመቤቴ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +8

    በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት ይሄን የሰራችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል የብዙሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ የቀሩት ብዙኃን ናቸው።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +15

    ዋዉ የሚገርም ድንቅ የተጨነኩበት ፊልም እዲሁም በማደንቀዉ አክተር የተሰራራራራራ 👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @getemihirete9415
    @getemihirete9415 Před 3 lety +3

    ግሩም ፣ድንቅ ፣አዲስ እይታ ፣ጥልቅ መልዕክት እና ልዩ ፍቅር 👌👌👌እዚህ ስራ ላይ የተሳተፋቹህ ሀሉ ሙያቹህ ይባረክ በኢትዮጵያ ፊልም ደሳቹህን እኮ

  • @hiwothailu2263
    @hiwothailu2263 Před 3 lety +30

    ከቃል በላይ የሆነ የምገራም ፍልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏♥️♥️

  • @hamay5160
    @hamay5160 Před 3 lety +24

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ገሪሚ የሆነ ፊልም ነው👏👌

  • @mohamadzawahre9655
    @mohamadzawahre9655 Před 3 lety +16

    አማንዬ ስወድክ አንተ ኑርበት እጂ ምንም አያለው

  • @kalfano537
    @kalfano537 Před 3 lety +11

    ኤርሚ ሚገርም ደራሲ ነው እንደ አንተ አይነቱን ጀግና ያብዛልን

    • @rita4819
      @rita4819 Před 3 lety

      ወይ ዘንድሮ ደግሞ በዩቱብም ተገናኘን ሆ ሆ ሯ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 Před 3 lety +14

    ትኩረት ሰጥቼ ያየሁት አስገራሚ ፊልም ነው እውነትም 3ኛ አይን ስላቹ ደሞ ፍርሃት ውጦኝም ነበር ደራሲው ይችላል።

  • @user-xe1yb4dv9n
    @user-xe1yb4dv9n Před 3 lety +10

    እውነት መቼም ተደብቃ አትቀርም ምርጥ ፊልም
    አማኑኤል በርታ በግል ሂወትህም እንዲሁ ሁንንንንንን።።

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 3 lety +1

    ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁት ነው።
    ክፍል ሁለት ቢኖረው በጣም ሀሪፍ ነው!!
    አማንዬ ምርጥ ተዋናይ ስራዎችህ ሁሉ በጣም ደስ ያስብሉኛል!!!

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před 3 lety +3

    ደራሲውም አክተረቹም አንደኛ አማንኤል ሀብታሙ ሁሌም ምርጥ ተዋናይ ነው የሚተውንባቸውም ታሪኮች እንደዛው

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před 3 lety +1

    በስማም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ዘግይቸ ባየውም ሰስፔንስ ሆኘ ጨንቆኝ መጨረሻውን ሳይ ደስ ለኝ ፈጣሪ ይባርካችሁ የእውነት ሂወት ፈተና ብትሆንም ብዙ አስተምራናለች በተለይ በስደት ያለን ሰዎች

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 3 lety +13

    ደራሲው ዋውውው ምርጥ አሳየን
    የሚገርም ፊልም ነው
    ደግማችሁ ለቀቃችሁት በአመቱ

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 Před 3 lety +12

    Second time watching as new and still great movie. Expecting to see part 2.

  • @abushabi196
    @abushabi196 Před 3 lety +55

    እሄ ነው ብዬ መናገር አልችልም በዚህ ፊልም ላይ ለተሳተፉት በሙሉ አድናቆቴን አድርሱልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @radetkasa1731
    @radetkasa1731 Před 3 lety +21

    አይቼዋለው በጣም ጥሩ ፊልም ነው💕

  • @meseretbegna4240
    @meseretbegna4240 Před 3 lety +3

    ለሁለተኛ ግዜ ደግሜ አየዉት ሁሌም ቢታይ ዓይሰለችም እናመሰግናለን!!!

  • @leyuyeshiadane9360
    @leyuyeshiadane9360 Před 3 lety +15

    ዋው ዋው በጣም ደስ እሚል ነው አማኑ የኔ ልዩ አክተር 💞💕💕💕

  • @obliqte
    @obliqte Před 3 lety +6

    Wow አማን የዚህ ፊልም ተዋንያን እና ዳሬክተር ፣ ደራሲውም ጭምር የኢትዮ ፊልምን አንድ ደረጃ ከፍ ነው ያደረጋችሁ ቀጣዩን ፓርት እንጠብቃለን 👍

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +2

    ቆንጆ ፊልም ኤርሚ አማን ሁላችሁንም እናመሰግናለን የጨረሻ ላይ ወረቀቱን ካየው በኋላ ቀና ብሎ ያየው ነገር አልገባኝም የገባቹ ፕሊስ አስረዱኝ

  • @rahelkassa4997subscribe
    @rahelkassa4997subscribe Před 3 lety +1

    ከዚህ ፊልም ምን እደተረዳዉ ታቃላቹእዉነት እዉነት ተደብቃ አቀርም ።እና ፊልሙ አላለቀም ባይ ነኝ ምክንያቱም የንፁ ሰዎች ኢትዮጲያዊ ነብስ እየጠፋ ነዉ ስለዚ አላለቀም ይቀጥላል ግን ደስ የሚል ነዉ አያቹሀ ለእዉነት ምን ያህል ዋጋ እደሚከፈል በህግ ብቻ አደለም እዉነት ያለዉ በአለንበት በተሰማረነዉ በትዳር ሆነ በፍቅረኛ ላይ እዉነትን እንያዝ ያኔ አንድ እንሆናለን ምክንያቱም እዉነት ስትኖር ፍቅር አለ ፍቅር ሲኖር ደሞ አንድነት አለ ።ፈጣሪ የእዉነት ሰዉና አደበት ያድርገንም ያድለንም አሜን አገሬ ኑሪልኝ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hf1rv2vv1i
    @user-hf1rv2vv1i Před 3 lety +4

    ድንቅ ትወና ድንቅ ቀረጻ ምርጥ ፊልም ነው part 2 ካለው እጠብቃለሁ

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 Před 3 lety +21

    ዛሬ ሦስተኛ ጊዜ ላየው ነው የሚገርም ፊልም ነው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety +1

      እሺ ገባ ገባ ብለን እንመልከት ይመቺሽ

    • @yonatanyoni7753
      @yonatanyoni7753 Před 3 lety +1

      ይገርማል እኔም ከዚ በፊት ኣይቼው ነበር

    • @asnakech1destwi1
      @asnakech1destwi1 Před 3 lety +2

      እኔም

    • @girmamekdes9326
      @girmamekdes9326 Před 3 lety +1

      Yachin comment ayche layewu wesenku😊

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 3 lety

      @@girmamekdes9326 እኔም የሳን አይቺ ነዉ ያየሁቶ የሚገርም ፊልም ነዉ የአገሬ ልጆች እዩት ደስ እና ልብ አንጠልጣይ ነዉ

  • @hanan858
    @hanan858 Před 3 lety

    ለዚህ ፊልም ቃል የለኝም በየመጠጥ ቤት ሱሶች ምናምን የለበት በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ይሄ አማኑኤል በጣም አደንቅሀለሁ በእውነት ሁልጊዜ ፊልም ቢሰራ አይሰለች ♥♥♥♥

  • @hanan858
    @hanan858 Před 3 lety +1

    ዋው በእውነት እስካሁን ብዙ አይቻለሁ ይሄ ግን በጣም አሪፍ ደስ የሚል ፊልም ነው ♥♥♥

  • @mimiyohanes1704
    @mimiyohanes1704 Před rokem

    በጣም ምገርም ብቃት ነው እስከመጨረሻው ደራሱውን አለማድነቅ አይቻልም እዚች ካመራላ የተሳተፋችው ሁላችንም እናከብራለን እረጅም እደሜና ጤና ይስጣችሁ ልክ እንደዝ ፊልም እውነታቸው ተቀብሮ ለምያዝኑ እግዚአብሔር ቤተዓምሩ ይግላጥላቸው ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛልሽ

  • @hayuhab1844
    @hayuhab1844 Před 3 lety +1

    I have never ever seen dis kinda nice Ethiopian movie proud of you guys ♥️🤟🏻🤟🏻🤟🏻

  • @user-zn7cf7uv3f
    @user-zn7cf7uv3f Před 3 lety +1

    አማኑዬ ስወድክ እኮ እርጋታክ ድምስክ ቃላት የለኝም ላንተ ምትስራቸው ሁሉ ፊልሞች ልዩ ናቸው አምላክ ይጠብቅህ

  • @temesghenamare9445
    @temesghenamare9445 Před 3 lety +1

    ሰውየው መይን ካራክተር አማኑኤል ሃብታሙ በጣም ነው የምወድኽ፣ቤተል ደግሞ ምርጥ ኣክተር ነሽ፣ስወድሽ፣ምርጥ ፊልም ትናንሽ ስሕተቶች ትተን፣ሮቶስኮፕ፣ግሊች ኢፈክት፣ኦብጀክት ሪሞቪንግን፣ካራክቶር ክሬኤተር አንድ ሳውንድ ኢፈክት ሁሉም ተጠቃልሎ በጣም ምርጥ ሞቭየ ነው፣ደራሲ ኤርሚ ታደሰ በምን ልግለጽሕ የልቤ ትርግታ ልበልክ አታንስህም እቺ ቃል ብየ እገምታለሁ፣ጎበዝ ነኽ ግን ደግሞ ብዙ ስራ ይጠብቅሓል፣አይ ሎቨ ኢት ሞቬ።

  • @sari_fqr6303
    @sari_fqr6303 Před 2 lety +1

    📢ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰፍ ብዬ ነው ያየሁት ወይኔ ልቤ ባፌ ልትወጣ ነበር!!! በጣም👌 ምርጥ ፍልም ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተዋናያን። Part 2 እንጠብቃለን!!!

  • @selahta5252
    @selahta5252 Před 3 lety +6

    Endezi aynet movie ayche alawkm 😍😍 all the way from Eritrea 🇪🇷

    • @yacobweldu3683
      @yacobweldu3683 Před 2 lety

      ቀደም ቆልዑ ኮላና ኣብ ቴስዓታት ኣብ ኣስመራ ኣጋጢሙ ተባሂሉ ፖሊስን ገለን መዛረቢ ኮይኑ ብሬድዮ ይመሓላለፍ ኔሩ እዚ ብፊልም ትሪኦ ዘለኻ

  • @user-us7cw9gl8s
    @user-us7cw9gl8s Před 3 lety +4

    ከፊልሙ መጨረሻ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ተረኛ ፍትህ ፈላጊ አለ ...ፊልሙ ግን አንደኛ

  • @kidstdebebe3716
    @kidstdebebe3716 Před 3 lety +5

    የሰለቸን የፈቅር ታሪክ ነበር አንደኛ ፊልም

  • @frehiwotdesta6995
    @frehiwotdesta6995 Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው ከአንዴም ሁለቴ አየሁት ጥሩ ስራ ያስደስታል

  • @werkneshwubuy9881
    @werkneshwubuy9881 Před 3 lety +2

    ኡፍ በጉጉት ያየሁት የአማርኛ ምርጥ ፊልም ዋውውው

  • @user-pz2bx8pw6c
    @user-pz2bx8pw6c Před 3 lety +3

    በጣም ደስ የሚል ታሬክ ነው እናመሰግናለን!!

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 3 lety +1

    ምርጥ ፊልም ነው ይመልከቱት
    እናመሰግናለን ሶደሬ ።

  • @vvbg585
    @vvbg585 Před 3 lety +2

    በጣም ገራሚ ድንቅ የሆነ ፊልም በምን ቃል ልግለፀው 👌👌👌

  • @user-bh4ho4ol3p
    @user-bh4ho4ol3p Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል እውነት ይሄ ፍልም አልሎም እውነተኛ ነው በእኔ ምክንያቱ የሰው ሂወት በወጣበት እየቀረ ነፍስ በግፍ ተገድላ ዝም አትልም ትጮሃለች እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ሰለሆን የራሱ የሆነ መልካም ሰው አድሮ የዛ ሂወት ያድናል እንዲህ ያደርጋል

  • @Bell-vw1nm
    @Bell-vw1nm Před 3 lety +1

    To be honest such a great best movie I like it.....👏👏👏👏👏👏👏👏 good job

  • @ethiomuslim6866
    @ethiomuslim6866 Před 3 lety +4

    የኢትዮጵያ film ማየት አስጠልቶኝ ነበር ዊንታና ያለችበት ፊልም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ዊንታና ስንወድሽ 😘😍

  • @duranandnaol1534
    @duranandnaol1534 Před 3 lety +8

    I can’t wait to see part 2

  • @kedirsewnet3601
    @kedirsewnet3601 Před 4 lety +3

    The best movie and the best writer

  • @danaitzekarias5650
    @danaitzekarias5650 Před 3 lety +1

    Zare le aratenaw gize layew new betam dess yemil ena yemgirm film new ♥️♥️♥️🙏🥺

  • @tedy536
    @tedy536 Před 3 lety +7

    የሚገርም ፊልም ድንቅ ትወና 👌👌👌👌

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር በያለንበተ ይጠበቀን🙏🙏🥺

  • @ayshaaysha6028
    @ayshaaysha6028 Před 2 lety +1

    ኤርሚ በጣም አድናቂህ ነኝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @maki4428
    @maki4428 Před 3 lety +2

    wow አማንያለበት ፊልም ድሮሶ እሪሚ ምርት ድርሰትነው yhenkyou

  • @user-jb9ws5gu2p
    @user-jb9ws5gu2p Před 3 lety +3

    ወይኔ ቀልቤ እንደተጠለጠለ አለቀ ብቻ ይመቻችሁ ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @andykdir1995
    @andykdir1995 Před 3 lety +1

    Now I’m watching certain time this movie I love it

  • @teybatube9357
    @teybatube9357 Před rokem +1

    This kind of movie is gonna take one step for Ethiopian cinema, please for next time put some English subtitles for who interest .

  • @user-zi5lm3xt4t
    @user-zi5lm3xt4t Před 3 lety +4

    ዋው መጨረሻውን መገመት እስኪያቅተኝ ድረስ

  • @dkassaca
    @dkassaca Před 3 lety +1

    This is it !
    One of the best movie !

  • @dawitgirma7254
    @dawitgirma7254 Před 3 lety

    woow betam tegerimalew! ERMIYAS TADESSE migerm derasi nw thank u!

  • @melatalemyoutube1352
    @melatalemyoutube1352 Před 3 lety +3

    ደግሜ እያየሁት ነው ግራሚ ነው ደስስስስስስ ይላል

  • @ealdatube6787
    @ealdatube6787 Před 3 lety

    ደስ ይላል በርቱ ፣ አንዳንዴ ህልም እየመሰለኝ አንዳንዴ ደግሞ አይኔን ማመን አቅቶኝ ቆም አድርጌ አይኔን እያሸው እያተመለስኩበት ነው የጨረስኩት ከምንም በላይ ደግሞ ይኔ ሪዕሱን እየቀያየሩ ፍቅር ፍቅር ከምጫወቱት የኢትዮጲያ ፊልሞች መንደር ወታችው ስለፊትህ በማስራታችው ደስ ብሎኛልእናም ወደ ፊትም ስለዕድገት፣ስለስራ፣ስለቴክኖሎጅ፣ስለ ሳይንስ ስለስሊጣኔ ስሩ እላለው በርቱ

  • @netsazeleke9651
    @netsazeleke9651 Před 3 lety +2

    አማን ያለበት ፊልም መጨረሻዉ ያምራል

  • @HayatQueen12
    @HayatQueen12 Před 3 lety +6

    ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንይ ጋይስ 🙄🙄🙄🙄ያላዳማቂዎች አልታየኝ ይላል👉ኮመታተሮችን ነው👌

    • @abazizo6107
      @abazizo6107 Před 3 lety

      ፊልሙ ነው commentu የሚያዝናናሽ

    • @HayatQueen12
      @HayatQueen12 Před 3 lety

      @@abazizo6107 hulutum felm eyayehu komet manbebe.

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 Před 3 lety +5

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው 👍👍👍🤩🤩🤩

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 Před 3 lety

    ዋው ገዳዮቹ በመያዛቸው ተደሰትኩኝ 👍👍👍

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 Před 2 lety +2

    ዋው "!!!በንፁሀን ደም የተጥለቀለቀች ሀበሻ ምድር ነች ሀቅ ነው።

  • @mdaleyka4209
    @mdaleyka4209 Před 2 lety +1

    እውናት መልክቱ እውናት ታዳብቃ እንደ መትቃር ምያስይ ናው ይልማድባቹ በጣም ገራሚና ደስ ሚል ናው እንጣብቃቹዋለን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 Před 3 lety

    Amnyi yena melkam sew Egzabhari amlaki erjim edmayi Ena Tena yesethi atei yemserawi sera hulu temerti alewi adebti ertei Ethiopiachin wedaji💚💛❤️🤝💗

  • @MeskeremHailu-o3t
    @MeskeremHailu-o3t Před 14 dny

    ኤርሚ ምርጥ ሰዉ 👍👍👍👍
    ቆንጆ ድርሰት እናመሰግናለን

  • @mebirat7434
    @mebirat7434 Před 3 lety +3

    የቆየ ፈልም ነው በጣም አሪፍ ነው አማንዬ አንደኛ ነህ

  • @user-kp5eu7ef9c
    @user-kp5eu7ef9c Před 5 měsíci

    ኤሄ ጠበቀ ጀግና እና ብል ጠበቀናዉ እትዮጵያ ዉስጥ የልተወረለት ተወናይነዉ ኡሌም የሚሰረቸዉ ስራዎች ምርጥናቸዉ

  • @ayanoduri380
    @ayanoduri380 Před 3 lety

    Amanuel Habtamu (Amani) as usual you are super. Stay blessed and healthy.

    • @birkekebebe4827
      @birkekebebe4827 Před 3 lety +1

      Woow zary lamegmeryagezy yeyuhut beandken 2ezyew.nwe yetyhut diss yell

  • @user-ix8hw3nn8y
    @user-ix8hw3nn8y Před 3 lety +6

    ለአራተኛ ጊዜ አይውት ገራሚ ፊልም ነው

  • @user-ms5wf9gz8i
    @user-ms5wf9gz8i Před 3 lety +3

    wow ምንም እንክን የለለው move 😘😘አማኑ አንደኛ 😘🙏

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Před 7 měsíci

    wow የሚገርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ልብ የሚያንጠለጥል👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshyekedyalehg7897

    ዋዉ ልብ አንጠልጣይ የሚገርም ፊልም 👌👍😍😍

  • @bzunshbekele949
    @bzunshbekele949 Před 3 lety

    Waw በጣም በጣም የተዋጣለት ለሙያውታማኝነት ያለው ሰዉ የተማርኩበት ነው እናመሰግናለን ምርጥ አክተር 💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abdulshakursani9
    @abdulshakursani9 Před 4 lety +2

    Its Verynice movie but the problem is I can't save video to watch offline because Iam not using WiFi network Iam using mobile data.

  • @matiyostesfahiwet7460
    @matiyostesfahiwet7460 Před 4 lety +3

    Wow yabede film new💪

  • @zebozebo1450
    @zebozebo1450 Před 3 lety +2

    Wow wow wow kalat yelghem deserves Ermyas 👏

  • @user-qj4wn9pn4y
    @user-qj4wn9pn4y Před 13 dny

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው አማኑ ምርጥ ሰው👌👌👌👌

  • @ermiassamuel6492
    @ermiassamuel6492 Před rokem

    The best Amharic movie ever

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +5

    እውነት እግዚአብሔር ነው የድንግል ልጅ😍🙏😘

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 Před 3 lety +1

    አማንዬ ያለህበት ሁሉ ያጉዋጋል

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Před 3 lety +1

    እውነት ምን አለ እደዚህ አይነት ሀቀኘ ጠበቃ ህግን በእውነት የሚኖር ስው ለሀገራችን ብናገኝ እውነት ፍትህ እደዚህ ቢሆን ብየ ተመኘሁ

  • @alganeshyegorawo4683
    @alganeshyegorawo4683 Před 2 lety

    gerami film newo inameseginalen

  • @etotube1957
    @etotube1957 Před 3 lety +2

    ማታ አይቸው 7 ግዜ ከ እንቅልፌ እየባነንኩ ነቃው በጣም ነበር የፍራሁት

  • @zafuyekonjoo621
    @zafuyekonjoo621 Před 3 lety

    Wow Arif movie naw gin bamigerm hunata yemachareshuw mafes mematatu asikongal

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +2

    ዋውውው በጣም የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን

    • @fjbfkfjcd2273
      @fjbfkfjcd2273 Před 2 lety

      👍👍👍👍👏👏👏👏👍👏👍👏👍👏👍👌👌👌👌👊💪😍🌹❤❤👍👏

  • @alemneshsappi8783
    @alemneshsappi8783 Před 3 lety +1

    በጣም ምርጥ ፍልም ነዉ የጠበቃው ጥንካሬ ግን መሸለምም ነበረበት

  • @user-rd5cv1zc9j
    @user-rd5cv1zc9j Před 3 lety +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @yeegzabiherlijitube7766
    @yeegzabiherlijitube7766 Před 3 lety +3

    Yihen yemitanebu hulu ye egzabiher salam yibzalachu chanale ye enaten egeza yifeligal enam eyemetachu beteseb hunugni ena aberetatugni yeni mirtoch