የዛይ መሬት ሙሉ ፊልም YeZay Meret Ethiopian full film 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የዛይ መሬት ሙሉ ፊልም YeZay Meret Ethiopian full film 2021

Komentáře • 143

  • @user-or3hh9dm8v
    @user-or3hh9dm8v Před rokem +13

    ምርጥ ኣስተማሪ ወይ ህፃኗ ና ሴቷ ደስ ያሏቹ ላይክ 😘😍😍

  • @tsionhagos3039
    @tsionhagos3039 Před rokem +5

    በሕይወቴ እንደዚህ አይነት የሚገርም ታሪክ ያለው ፊልም አይቼ አላውቅም 😢 በጣም በጣም የሚገርም ፊልም ያምራል
    ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ያድለን😢❤

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před 3 lety +9

    😭😭😭😭ምንም የማያቁ ወገኖቻችን በየመንገዱ የሚወድቁት የእውነትም እንዲ ነው 😭😭😭

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Před 3 lety +31

    ኣይ ያለፈ አልፎ ነበር ያሁነ ባሰብን እንጂ ወይ ፈጣሪ ምህረቱ ላክልን እስቲ ኣሜን

    • @semiratesfaye2866
      @semiratesfaye2866 Před 3 lety +1

      አሚን እውነት ነው ያሁኑ ባሰ መቺ ይሆን ሰላም የምትሆነው ግን ሃገራችን

    • @eyosid1993
      @eyosid1993 Před 3 lety +1

      Medhanialem be chernetu yasben

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Před 3 lety

      ትግሬ ካለ ሰላም የለም

    • @user-vx2dw3en1i
      @user-vx2dw3en1i Před 2 lety +1

      አሚን

    • @user-vx2dw3en1i
      @user-vx2dw3en1i Před 2 lety +1

      @@eshetubeyene9557 ትሺ አይበልሚ

  • @selamgebre5542
    @selamgebre5542 Před 3 lety +6

    ጀግና ትግራውነት እንዲህ ነው ቆራፅ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉ ደስ እሚል ህፃኗ በጣም ተውናው አለች ጌታ ሆይ አንድ አድርገን

  • @lookmob1177
    @lookmob1177 Před 3 lety +3

    Ahun gena film serachu abo yemachachu ❤❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 3 lety +4

    አስተማሪ ምርጥነው

  • @user-ou9jy9hu1b
    @user-ou9jy9hu1b Před měsícem

    ትዝህፊልምምትማራቺሁእኔየትማርኩትአማራናትግሬጣላቻ❤❤

  • @tsgeenderitawitgaltewahedo5305

    ወያኔ ጅግና የጅግና ዘር መለሰይ ጅግና ወዲ ህዝቢ 💔ክብሪን ሞጎስን ንጀጋኑ ሰምኣታትና ምእንቲ ህዝቦም ዝትሰወኡ ሕጂ እውን ትግራይ ብጀጋኑ ደቃ ❤💛❤💪✊💊

  • @mdet1611
    @mdet1611 Před rokem +3

    እንደ ጦርነት አስጠሊና ክፍ የለም 😢😢😢

  • @senaytalemu692
    @senaytalemu692 Před 3 lety +9

    አሪፍ ነዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛♥

  • @t.mnegnselam8135
    @t.mnegnselam8135 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ ሰላም ያውርድልን ማስተዋልን ይስጠን

  • @winawina1046
    @winawina1046 Před 3 lety +2

    Ahun tgray abiy eyaderegew yalewm endezi new

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 Před 3 lety +11

    ያምራል ያላያችሁ እዩት ለ3ግዜ አይቸዋለሁ

  • @user-gf8op4ru6n
    @user-gf8op4ru6n Před 3 lety +12

    ለየትኛው እድሜየ ስል እዋሻለው😍

  • @user-xc3jk4uj3j
    @user-xc3jk4uj3j Před 3 lety +7

    ፅንኣት❤✊

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety +9

    በጣም አስተማሪ የሆነ ነው 💚💛❤️✌️

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092

    ይሁን እስኪ...!😭
    "የሞትንም እኛ የገደልንም እኛ" አሉ ቀኃስ።
    እውነተኞች በእርግጥም ለዓላማቸው ተሰውተዋል!!
    አላማቸው ግን አልተሳክቶም። ወንድም ከወንድሙ ጋር ተዋደቀ ።ሀገር አንድ ለመሆን አልቻለችም።
    ለግለሰቦች ጥቅምና በጠላቶቿ ሴራ ሀገሬ እስከዛሬ ተጎዳች።😭😭
    ከትናንት መማር አቅቶን ዛሬም ግን...?
    እማማ... ሀገሬ ...ኢት...ዮጵያዬዬዬ
    ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሰላሙንም ይስጥሽ።

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 Před 3 lety +5

    እ/ር ሆይ እባክህ ፍቅርን ስጠን።

  • @user-ut7ei6uj4u
    @user-ut7ei6uj4u Před 3 lety +7

    በጣም ኣስተማሪ የሆነ ነው የ ተጋሩይ ልጅ ጅጋና ናቸው 💊💊💊💊💊✊️✊️✊️

  • @leave3594
    @leave3594 Před 3 lety +3

    በጣም አሬፍ😥💖💖

  • @keth_opiya3810
    @keth_opiya3810 Před 3 lety +4

    💚💛❤Ethiopia lazelalem tinure

    • @sabontuujimmaa7728
      @sabontuujimmaa7728 Před 3 lety

      Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ym6xq7ro3m
    @user-ym6xq7ro3m Před 3 lety +5

    💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ce7nu8fj3e
    @user-ce7nu8fj3e Před 2 měsíci

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +4

    በጣም የሚያሳዝን 😭😭😭😭😭😭 ጦረነት አልወድም

  • @user-gf8op4ru6n
    @user-gf8op4ru6n Před 3 lety +4

    በጣም ምረጥ ፊልም

  • @welowelo8647
    @welowelo8647 Před 3 lety +3

    ነበር ባይሰበር
    እኔተመችቶኛል ፍቅር ያሸንፋል

  • @SSs-xo3bw
    @SSs-xo3bw Před 3 lety +3

    አይይይይ አባቴን አሥታወሰኝ😭😭😭😭😭

  • @user-pn1gu5fq9i
    @user-pn1gu5fq9i Před 3 lety +1

    ዋውውውውውው

  • @abushbaba3696
    @abushbaba3696 Před 3 lety +12

    ሁላችንም ለአንድነታችን ለኢትዮጵያዊነታችን ብንተባበር ኖሮ ዛሬ ለጠላት መጠቋቆሚያ ባልሆንን ነበር

  • @hewohtyemaryam1484
    @hewohtyemaryam1484 Před 3 lety +2

    ዋው አስተማሪ ፊልም ነው

  • @branatube1117
    @branatube1117 Před 3 lety +1

    Fiker yashinefal. ያልገባው ይግባው ፍቅር እንጂ ሀገር አያሸንፍም።

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Aerif new yekoyem bihun Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

    • @sabontuujimmaa7728
      @sabontuujimmaa7728 Před 3 lety

      Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 3 lety +3

    ምስኪን የገጠር ሰዎች ባሎቻቼውን ሊገድሉ የሄዱትን እንጄራና ውኋ ሰጠቻቼው 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን እኛንም በሰው ሀገር ያለነውን ከክፍ ጦርነት ይጠብቀን ያድነን ጥላ ከለላ ይሁነን አሜን🙏🙏🙏

  • @etube6662
    @etube6662 Před 3 lety +3

    ech sodere eyezegagn new min malet new yetayen film edadia melikek
    adis new biye suspense hugne sigeba yetaye filim befit yayehut

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g Před 9 měsíci

    እሚግርምነው በጣም

  • @user-pr5ji1is2z
    @user-pr5ji1is2z Před 3 lety +2

    በመጨረሻም ፍቅር ያሽንፈል

  • @tomastadesse9969
    @tomastadesse9969 Před 3 lety +1

    Yamiral

  • @t.mnegnselam8135
    @t.mnegnselam8135 Před 3 lety +2

    ኧረ በሳቅ "ጨምላቅ ቦቅቧቅ"

  • @nborenamekanselam4395

    1983 የተወለድኩበት ዘመን አይ አስጠሊታ ጊዜ

  • @hellengebre2690
    @hellengebre2690 Před 3 lety

    Waww lgutuwa gn betam jgna nech የጁግና zer betam arif film new

  • @kadisaid5328
    @kadisaid5328 Před 3 lety +2

    waw

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Před rokem +1

    በኢትዮጵያ ለሚያምኑ ቆጆ ፊልም ❗️

  • @mulukennega982
    @mulukennega982 Před 3 lety

    yemengizem 1gn film kalatoch yatrugnal egziyabeher yakberelen 10Q

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 3 lety +2

    ወላ በሳቅ ዝብለሽ የላበረትበይ. አላለይም😂😂😂😂

  • @user-ym6xq7ro3m
    @user-ym6xq7ro3m Před 3 lety +2

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😭💔💔

  • @jossysquad8941
    @jossysquad8941 Před 3 lety +4

    አሪፍ ነውይ 🇪🇹

  • @user-wt3kg8yw2i
    @user-wt3kg8yw2i Před 3 lety +1

    በጣም ነወ ደሰ ። የሚለው ፈልሙ ይቀጥል በዚ ።እንዳያበቃ

  • @user-ju7ps6df6o
    @user-ju7ps6df6o Před 3 lety +4

    ኑ እስኪ እንዬው ውዶቼ የጀግና መታደሮቺ ፌልም ውስጤ ነው 💚💛❤️

  • @mercy5075
    @mercy5075 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭😭

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Před 3 lety

    እኔኳን አላይም ይሄን ልክ እደግዜውውው ኡፍፍፍፍ

  • @great2894
    @great2894 Před 4 měsíci

    MERZ YEHONE FILM EBABOCH, WSHOCH

  • @selammama5873
    @selammama5873 Před 3 lety

    yihe film ahun egna yalenibetin new yemiyasayew

  • @tsegakiros86
    @tsegakiros86 Před 3 lety +1

    ከጥግረራ መልስ እስኪ ዘና እንበልበት

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 Před 3 lety

    እውነት መቶ አለቃ ሀይማኖትክ እርህራሆክ እንዴት ደስ ይላል

  • @user-eh9kb3uo6h
    @user-eh9kb3uo6h Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-gw6px6st6w
    @user-gw6px6st6w Před 3 lety +2

    ጀግና ነህ በውነት መቶአለቃ

  • @bezawittesfaye9616
    @bezawittesfaye9616 Před 3 lety +1

    Dink timert nber temariwochu eskahun abararosh eyetechewetu nw enji

  • @eebbawaaqayyoo6266
    @eebbawaaqayyoo6266 Před 3 lety

    Weyane jegna ahunim eyayen new

  • @alimaalahaiwofiken8958
    @alimaalahaiwofiken8958 Před 3 lety +1

    Ymi garam nahu

  • @membarpti5612
    @membarpti5612 Před 3 lety +2

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety +2

    እዲ እዲ እዲ ወበዲ ወያኔ። አረበናትህ። አስር አለቃ በሳቅ። ገደለኝ ወያኔ ደረሽብኝ። አረ😂😂😂😂😂😂😂😂
    👍👍💚💚💛💛❤❤

  • @qorataa_wallootube7039

    waynee

  • @batieymaryam6718
    @batieymaryam6718 Před 3 lety +6

    አይችዋለሁ ግን ገራሜ ፊልም ነው

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před rokem

      ምኑ ነዉ ገራሚ መልእክቱ ሳይገባቹሁ😢

  • @masaratgirmaa8910
    @masaratgirmaa8910 Před 3 lety

    Wwwwaaawww 💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍🙏🙏💚💛❤️

  • @sabiyalsdrt6382
    @sabiyalsdrt6382 Před 3 lety

    Hi

  • @foziamohammed5887
    @foziamohammed5887 Před 3 lety +2

    Pplu የት ሄዶ ነው ግን ዛሬ ችግር ደረሰብኝ ምናምን ሚል ሰው አይታየኝም

  • @user-vr5nh8mr6e
    @user-vr5nh8mr6e Před 2 lety

    ያለፈ አልፍል እያላቹ ለወያኔ ቦታ አትስጡ መልሶ ይከዳቹኋሗል

  • @trhaskahsayatikemziaytibln5805

    ዛሬም ከደርግ የባስ ኣራት ክሎ ቁጭ ብሎ ንፁሃን ዜጋ እየጨፈጨፈ ነው ና ሁላችንም መቃወም ኣለብን

    • @marthaethio3211
      @marthaethio3211 Před 3 lety

      TPLF teyeke egi mene ageban wetegi

    • @roozroozy6793
      @roozroozy6793 Před 3 lety +1

      የባሰ ብቻ አይገልፀዉም ይህ የተረገመ መንግስት

  • @user-hq7ik9kh9l
    @user-hq7ik9kh9l Před 3 lety +17

    ወያኔ ጅግና❤💊🇻🇳❤

  • @fekrtefekrte8426
    @fekrtefekrte8426 Před 3 lety

    💊💊💊💊💊🇪🇹

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 Před 3 lety +2

    ምክትል አስር አለቃ ደምሳሽ ሁለት እግሩን በሉት ክክክክ

    • @user-pd8nw9dw2h
      @user-pd8nw9dw2h Před 3 lety

      ውይይይይይይ ምክትል 😂😂😂👈

  • @user-wm6ry6km6m
    @user-wm6ry6km6m Před 3 lety +4

    ይሄነገር ከዚህ በፊት የታየ አይደለም እንዴ?

  • @user-gw6px6st6w
    @user-gw6px6st6w Před 3 lety +1

    ምክትል አስር አለቃደምሳሽነኝክክክክክ

  • @afratanatey5856
    @afratanatey5856 Před 3 lety +2

    ቆዩ ብቻ አናተ ኣህዮች ቤተሰባችን ጨርሳቺ ወዴትም ኣትሄዱም በአነዚ ፍልፍ ኣትቀባጥሩ ነብሰ ገዳዮች ናቹ ቛዩ ብቻ

  • @user-ou2mx9cg2o
    @user-ou2mx9cg2o Před 3 lety +2

    አሁንም ግን አልተማርንም

    • @roozroozy6793
      @roozroozy6793 Před 3 lety

      ትክክል ኣተማርንም ወንድም ወንድሙ እየገደለ መኖር ብቻ

  • @BuzensheTadass-ii5sc
    @BuzensheTadass-ii5sc Před 4 měsíci

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tizitatizu4301
    @tizitatizu4301 Před 3 lety +2

    ጦርነት ማለት ይሄ ነው

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 3 lety +1

    የቆየ ነው

  • @user-pr5ji1is2z
    @user-pr5ji1is2z Před 3 lety +1

    አይቼዉ አለሁ ወያኔ በየት በጣሽ 🤣🤣🤣

    • @kuru2600
      @kuru2600 Před 3 lety

      Amara kulam yale rasew yememege wesetam laba be hodu yemegeza shinta be bado mada etetete yemele kedatega yesew sega yemibela new Ahune adelem le Tigray yekedachwat dero new.👹👹👹🤧🤮🤧

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety +1

    አረተወ። ደምሳሽ። 10 አለቃ። ጥይት በጮህ ስአት ወያኔ። መጣሽ። እያልክ። አደግጥ። 😂😂😂😂

    • @user-pd8nw9dw2h
      @user-pd8nw9dw2h Před 3 lety +1

      እዛፍ ላይ ተጥልጥ ልክክክክክ😂😂😂👈

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety

    ወይ ተረት😂😂😂ተረቴን መልሺ አፌ አብሽ
    😂ዝም ብለሽ የላም በረት በይ😂😂😂

  • @user-tx1hi3cq3i
    @user-tx1hi3cq3i Před 3 lety +3

    እኔነኝ ያለ ፌልም ወቅቱን የዋዠ

  • @namaaman2586
    @namaaman2586 Před 3 lety

    Salme letho

  • @FAM-amen
    @FAM-amen Před 3 lety +1

    Ene migermegn yemr ye Ethiopia artistoch film eyeseru new? Ene algebagnm were bicha.

  • @user-br4tw6jf6u
    @user-br4tw6jf6u Před dnem

    ምንም.ኣይጣፍጥም

  • @user-br4tw6jf6u
    @user-br4tw6jf6u Před dnem

    ኣፍር.ብላ

  • @sheberusheberu2092
    @sheberusheberu2092 Před 3 lety +1

    ተዘቅዘቁ እሺ

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Před rokem

    በ 21 ኛዉ ክፍለ ዘመን ለስልጣን ብላቹ ከአንድ ምሌን በላይ ህዝቡ አስጨርሳቹ 27 አመት ቆርጣቹ ፈለጣቹ መቼም ይህንን ድራማ ያሰራዉ ወያኔነዉ ያሳዝናን መቼ ከጦርነት እንደምትላቀቁ በየጊዜዉ በተርተርት ህዝባቹሁን ታስጨርሳላቹሁ አላማቹ ሁልጊዜ እኛ እንግዛ ነዉ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 8 měsíci

      ምን እያልሽ ነው ገልቴ ወያነ በጭራሽ እኔ እገዛለሁ አይልም ወያነ ጭቆና ስለሚጠላ ነው የሚዋጋው ሌላው ይሀ ቆርጣችሁ ፈልጣችሁ የምትዪው ግን ያስቃል 😂😂 በነገራችን ላይ እኔ ነው የምገዛው የሚል ኣማራ ነው ማለት እናንተ ናችሁ እኔ ብቻ ነው የምገዛው እኔ ብቻ ነው መሪ የምሆነው የሚለው

  • @mountain1315
    @mountain1315 Před 3 lety +3

    ሶደሬ የtplf አሽቃባጭ መሆናችሁ ተባነነባችሁ።

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 Před 3 lety +4

    😭😭😭😭ምንም የማያቁ ወገኖቻችን በየመንገዱ የሚወድቁት የእውነትም እንዲ ነው 😭😭😭

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 Před 2 lety

    😢😢😢😢😢