ሲቲ ቦይስ - New Ethiopian Movie - CITY BOYZ (ሲቲ ቦይስ) Full 2015

Sdílet
Vložit

Komentáře • 744

  • @user-zs9lt6gm9l
    @user-zs9lt6gm9l Před 9 měsíci +83

    እስኪ 2016 ደግሜ ልሹፈው መቸም ካሁኑ ዘመን የድሮው ምርጫዬነውና😂❤❤❤

  • @HenokWuhan
    @HenokWuhan Před 2 lety +302

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን

  • @berbere4478
    @berbere4478 Před rokem +42

    ከአዲስ ፊልም የድሮ ፊልም መደጋገም ይሻላል

  • @user-lh4rz2ol6x
    @user-lh4rz2ol6x Před 4 lety +67

    በጣም ምርጥ ፊልም ሁሉን ኖሮን ግን ፍቅር ከሌለን ባዶ ነን ፈጣሪያችን በእውነት የተሞላ ፍቅርን ያድለን 🙇

    • @natnaelsolomon3158
      @natnaelsolomon3158 Před 3 lety +2

      amen

    • @Hana-be6ur
      @Hana-be6ur Před rokem +1

      አሜን

    • @user-gu2ch4yz2n
      @user-gu2ch4yz2n Před 4 měsíci +1

      Amen🥺

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Před 21 dnem

      Ameen ya rabalalamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
      @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Před 21 dnem

      Batam merte drama astamare naw katilubat i like itc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-abdurezak712
    @user-abdurezak712 Před 5 měsíci +25

    Esti endene 2024 lay hono yemiay

  • @Eyou653
    @Eyou653 Před rokem +86

    2015 ደገምኩት ደስ ሲል የድሮ ፊልም

    • @super12star
      @super12star Před rokem +1

      እኔም እየደገምኩትኝ ነው 👍

    • @tsionhagos3039
      @tsionhagos3039 Před 11 měsíci

      እኔ ደግሞ ገና እያየሁት ነው 2015

    • @abdiabdelkadir5133
      @abdiabdelkadir5133 Před 9 měsíci +2

      Enie gena 2016 eyayehut nw

    • @Eyou653
      @Eyou653 Před 9 měsíci

      @@abdiabdelkadir5133 ከአሁኖቹ እሄን መድገም ይሻላል

    • @YeshoMak
      @YeshoMak Před 5 měsíci

      መመመኘኘኘኘኘኘኘመሠኘከኘከኘመ​@@tsionhagos3039

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 lety +3

    በጣም የሚያመረ ፊልም ነው ነፃነት ወረቅ እሮማን በፈቃድ እንዴት እንደምወድሸ ሁላችውም አሪፈ ናችው

  • @workeabu639
    @workeabu639 Před 9 lety +4

    Wow best @Ethiopian move@Sepecialiy to her work nice She's stronger I like her character

  • @derejeadmassu5659
    @derejeadmassu5659 Před 8 lety +19

    እንደኔ እንደኔ በጣም ጠሩ የፍቅር ፊልም ነው የጥራት ደረጃውም ይበል የሚያሰኝ ነው ሁላቹሁንም እወዳችኋለሁ በዚሁ ቀጥሉበት !

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 Před rokem +3

    The classiest woman alive Romiyea👏🏽🥰🥰🥰😎

  • @markopolo2066
    @markopolo2066 Před 7 lety +8

    actually this film so fantastic

  • @Orthodoxsawit1
    @Orthodoxsawit1 Před 9 lety +8

    Great movie! All actores did well on thier part .

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před rokem

      Enant. Gen. Mech New. #Torent en #Lemen Ye metakomot ???? Mergemtoch #Ethiopia be #Tigray. Tewaredech #Tesekayech. !!!!!!!! Wey ategebtelo. Wey. Endelelaw beher Selamen atwedo. !!!!!! Mergemtoch !!!!!

  • @user-sy1vg1ge6i
    @user-sy1vg1ge6i Před 5 lety +277

    እንደኔ ፊልም እያዩ ኮሜንት ማንበብ የሚወድ በላይክ ይግ ለ ጽ ል ኝ ዉድድድድ

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 Před 5 lety +2

      እኔ አለሁ ልዩ

    • @user-nq9dc5ul4l
      @user-nq9dc5ul4l Před 4 lety

      እኔ አለሁ እዲያውም እደኒ አንባቢ ያለ አይመስለኝም ጭራሽ ፊልሙን አላየውም የእውነት ኮሜት ማንበብ ብቻ ነው ስራዬ

    • @user-ji1zl5bw2o
      @user-ji1zl5bw2o Před 4 lety

      እኔምበጣምወዳለሁ

    • @mesfinabebe231
      @mesfinabebe231 Před 3 lety

      እንደዚ ብለሽ ይሄንን ላይክ ሰብስቢ ✌✌✌

    • @tigistbereded2172
      @tigistbereded2172 Před 3 lety

      Ename dese yelengle

  • @user-sv1zc6rk7e
    @user-sv1zc6rk7e Před 5 lety +75

    ያየሁት ፊልም ላይ ድጋሚ እንዳላየው አሻራዬን በኮመንት አኖራለሁ ተማረርኩ ያላየሁት እየመሰለኝ ግማሽ ጋ ስደርስ ትዝ ይለኛል

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 Před 4 lety +9

    የጎረቤታሞቹ ቤቢ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምትመቸኝ

  • @marnamery8073
    @marnamery8073 Před 4 lety +136

    ድሮ ድሮ ፊልም ሲሰራ አርቲስቶቹ ተጨንቀው ተጠበው ላነጋገራቸው ለሚያደርጉት ነገር ተጠንቅቀው ነበር... አሉ እንጂ የአሁኖቹ ትውልዱን ድምጥማጡን የሚያጠፍ ፊልም አይሉት ህልም እያሳዩ ትውልዱን የሚያበላሹ ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪም ጭምር 👍😊

    • @MrChuchu4life
      @MrChuchu4life Před rokem +3

      Anchis Film kefelegish lemin ye amaregna tayalesh

    • @babyyyyyy1373
      @babyyyyyy1373 Před rokem

      Atashkabchi

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Před rokem +2

      @@babyyyyyy1373 እዉነቷን ነዉ ድሮስ ሀበሻ እዉነት ሲነገር አቶዱ😏😏

    • @danielworku3962
      @danielworku3962 Před rokem +2

      ትክክል ነሸ እህት።የአሁኑ የፊልሙ አላማቸው ባጠቃላይ ወንዶችም ሴቶችም አፍርሰ የሆነ ነው ሰራቸው የፕሮሰታንት ነገር ሰራው አላማው ራሱ ያለውን የሰነፍጥረት ጥሩ ልዛ መቀየር እሰከሆነ ድረሰ በማሰመሰል ፍቅር ይጀመርና ሳይቀጥል ወንዱ ከሌላ ሴት በመሄድ ለሚሰቱ ታማኝ አይደለ መሆኑን ያሳያል በጥቅሉ የሚሉን የነበረውን ጥሩ የፍቅር ትዳር እዳይቀጥል በወንዱም በሴቱም ከፍቅር ጥርጣሬ እዲኖራቸው ማድረግ ነው።አሰመሳይ ትውልድ ትውልድ አክሎ ያጠፋል በተለይ ኦርቶዶክሰ የሆነው ትውልድ መቃት አለበት በዚህ አምካኝ አሰመሳይ ሰራ አይቶ ተሰፋ እዳይቆርጥና እርሰበርሱ መጠራጠር መጀመር የለበትም።የነሱ አላማ ሁሉም ጥርጥር ይገባውና በህሌናው ተጠራጣሪ ሁኖ እዲቀጥል ሰለሆነ የሚፈልጉት ቦታ መሰጠት የለብነም።

    • @danig44836
      @danig44836 Před rokem +1

      @@babyyyyyy1373 yezemenu film seri neh ende ewunet new yetenagerechiw

  • @lailawowww5724
    @lailawowww5724 Před 8 lety +7

    እጅግ በጣም።ነው የምታምሩት ዋአው

  • @user-rn9jn9lm4f
    @user-rn9jn9lm4f Před 6 lety +36

    ዋው በጣም ደስ የሚይል ፌልም ነው ነፀዬዬዬ በጣም ነው የምወድህ አድናቄይ ነኝ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +8

    ነጺ አሁንም በሰራህ አሁንማ ሚለቀቀዉ ፊልም ሁላ ቀልድ እየመሰለኝ ነዉ የምር የበፊቶቹ በጣም ደስይላሉ ይመስጣሉ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety

    ዋው ፊልም ብሎ ዝም ተመቸኝ በጣም ሀገሬን ያየሁ መሠለኝ

  • @emebettefera7253
    @emebettefera7253 Před rokem

    Wow. Am speechless . It is wonderful.
    Should have been entitled " KIDO ...ASTARAKI..."

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 Před 6 lety +6

    ደስ ይላን በጣም ዋውው ይመቻችሁ

  • @user-ly9dj1eq1p
    @user-ly9dj1eq1p Před 6 lety +9

    i am eritrean but i love nexanets movie it's funny

  • @atronosemulugeta4309
    @atronosemulugeta4309 Před 4 lety +4

    I love it

  • @bereketk362
    @bereketk362 Před 5 lety +2

    Betam des yilal wow I really like it

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 Před rokem +34

    የሳቄ ምንጭ ነፂዬ ያለበት ፊልም ደጋግሜ ነው የማየው ልክ እንዳዲስ ኑርልን አቦ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 7 měsíci

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነበር ምንም የወንዶቹ ባህሪ ባይመቸኝም በህይወቴ መታለል እንደለለብኝና አሥተዋይ ጠርጣሪ መሆን እንዳለብኝ አሥረዲቶኛል።

  • @salammohamad4733
    @salammohamad4733 Před 8 lety +5

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y Před 6 lety +4

    እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው

  • @ozilozil2508
    @ozilozil2508 Před 8 lety +5

    I like it 👌

  • @abduteferi1986
    @abduteferi1986 Před 2 lety +1

    ነፃነትን በጣም ነው ደስ የሚለኝ የኮሜዲ ንጉስ

  • @zesakfam
    @zesakfam Před 3 měsíci +2

    NETSI MY FAVOUTITE ACTOR

  • @addistesfie9785
    @addistesfie9785 Před 8 lety +3

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @biruksher9469
    @biruksher9469 Před 9 lety +3

    i like it.

  • @rihanaseid2557
    @rihanaseid2557 Před 5 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም

  • @mekdesmengstumekdesfiker3607

    ሁሉም ምርጥ ተዋናይ ናቸው ይመቻቹ

  • @ousmanali2314
    @ousmanali2314 Před 8 lety +1

    Wow ketbkut bely new Thanks so

  • @mussiewolday2161
    @mussiewolday2161 Před rokem +3

    Awesome Roman .
    Please keep on doing the great work. We Love you ! ❤

  • @yetayeshetameru4610
    @yetayeshetameru4610 Před 6 lety +3

    ዋው በጣም ደስ ይላል ። ሮሚ በጣም ነው የማደንቅሽ ። በርቺ ። ነፄ ያየህራድ ሁላችሁም በርቱ አሪፍ ነው ።

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 Před 6 lety

    Sitin lij tasazinat alehi enji atatalilatim. .....betam arif ababal!!!

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Před 3 lety +3

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 Před 6 lety

    Beautiful movie....goood joooob

  • @rahmthhafekarirahmet8880
    @rahmthhafekarirahmet8880 Před 6 lety +1

    በጣም ደሥ ይላል

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 Před 3 lety +9

    እድሜ ለኮቪድ የኢትዮ ፊልሞችን አይቼ ጨረስኳቸው ምንም የቀረኝ የለም

  • @samiboy4575
    @samiboy4575 Před 7 lety +5

    wawwww Nice Movies

  • @user-mr8ys2vf2u
    @user-mr8ys2vf2u Před 8 lety

    WOW NISE ROMANTIC

  • @kedinmerati4452
    @kedinmerati4452 Před 8 lety +6

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @SamsungA-nr2em
    @SamsungA-nr2em Před 4 lety +2

    ነፃነት ዝም ብየ ሳይህ እኮ በቃ በሳቅ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @seidaahmed1417
    @seidaahmed1417 Před 9 lety +1

    Waw Betam des yemil film new

  • @yegletamerou3645
    @yegletamerou3645 Před 6 lety +2

    Ayyyyyyy arifi new be 2 let ken tereskut💚💛❤😗👍

  • @user-cx7oz9wb6z
    @user-cx7oz9wb6z Před 5 lety +11

    ዋው በጣም አሪፍነው እስከዛሬ እዴት ሳላየው የት ተደብቆነውክክክክክክ

  • @fortunetube1127
    @fortunetube1127 Před 9 lety +31

    I loved it...well done Romi....specially Netsanet is hilarious 😂😂😂

  • @GkbFnvc-kx5uk
    @GkbFnvc-kx5uk Před 9 měsíci +3

    የሚመችኝ ፊልም😍😍

  • @kiyuwithlove7138
    @kiyuwithlove7138 Před 8 lety

    wwoooowwwoooo Betam des yemel film wow betelay acheraresun Betam wedejewalew nice

  • @user-ec7wj7ky4s
    @user-ec7wj7ky4s Před 7 lety +50

    እስካሁን ስላላየሁት ቆጨኝ በጣም የሚያምር ድንቅ ፊልም ነው ሮማን በፍቃዱ እንዴት እንደምወድሽ የኔ አንደኛ ነፂዬ በሳቅ ገደልከኝ ብቻ ሁላችሁም ይመቻቹ 😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @semerebeyene7534
    @semerebeyene7534 Před 8 lety +3

    very nice

  • @elifguzelimcetamouromarabd9370

    ሴትን ልጅ ታሳዝናታለህ እንጅ አታታላትም !! ቤቱ በጣም ያምራል የልጅቷም ጥንካሬ እንደዛው ግን ፍቅር ያሸንፋል

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 Před 4 lety

    Wow bemegmriya legtane kederome filme laye betame newe yemadenkate

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Před rokem +1

    ሃንቾ የእኔ ጅግና ሁላችሁም ምርጦች ናቸሁ

  • @netsiyemareyamlijneg28

    Wow netsi ate yalkebet hulum yameral

  • @user-ri2fl4hz7i
    @user-ri2fl4hz7i Před rokem +3

    ❤❤❤የድሮወቱ ለዛአለው አቦ ይመቻችሁ አጋፋ አርቲስቶቻችን

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 7 lety +10

    ስለ እውነት እንኑርውሸትስለማይጠቅም።ግንደግሞፊልሙቆንጆነው👍👍👍👌

  • @haa6527
    @haa6527 Před 8 lety +2

    Yessssss

  • @geessu2544
    @geessu2544 Před rokem

    በጣም የምወዳችሁ ናችሁ አምላክ ይጠብቃችሁ አሁን ግን ጠፍታችሀል

  • @user-uz8uu2dv1y
    @user-uz8uu2dv1y Před 6 lety

    wow ነፃነት ለፍላፊው ስወድክ yamral filmum.haniye marrr sewadesh

  • @zeggundan1
    @zeggundan1 Před 8 lety +6

    this is well done--congradulation

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 Před 6 lety +1

    wow betam des yemil filim new

  • @tiktokcollection6007
    @tiktokcollection6007 Před měsícem +1

    who is watching this in 2024

  • @fadilafd799
    @fadilafd799 Před 3 lety

    አመሰግናለሁ

  • @alhamdulilahirabbilalamin773

    waw nice

  • @hedrahamid6808
    @hedrahamid6808 Před 8 lety +5

    Wow

  • @muhamedhassen6988
    @muhamedhassen6988 Před 7 lety +164

    ወይኔ ነፃነት ያልለበት ፊልም በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-vz2zg9pg2p
    @user-vz2zg9pg2p Před rokem +1

    wonderful

  • @sadaabdella9200
    @sadaabdella9200 Před 8 lety +2

    ዋው ይመቻቹ

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 Před 6 lety +36

    እስከ ዛሬ ኣለማየቴ ቆጨኝ!!!!ሮማንና የያሬድ ኣድናቃቹ ነኝ እንድሁም ነፂ😘😘

  • @feraabdurrahman8978
    @feraabdurrahman8978 Před 8 lety

    Betam arif film new. biri

  • @heymihaymanot8988
    @heymihaymanot8988 Před 7 lety

    so..nice

  • @frutlife7094
    @frutlife7094 Před 7 lety +1

    betammmmm konjo filmmmm , i love it !👌

  • @kaleabgarty
    @kaleabgarty Před rokem

    Great movie comparing to modern Cinema

  • @barichyemariyamlijkw8316

    i like it

  • @tsinu4christ
    @tsinu4christ Před 8 lety +4

    good acting

  • @tebibusolomon8403
    @tebibusolomon8403 Před 4 lety

    ቆንጆ ፊልም

  • @MohammedMohammed-cr7bd
    @MohammedMohammed-cr7bd Před 4 měsíci +2

    ዋውውውው❤❤❤

  • @tilayetasew8750
    @tilayetasew8750 Před 8 lety

    so nic filem

  • @Linatube891
    @Linatube891 Před rokem +3

    "ሴትን ልጅ ታሳዝናታለህ እንጂ አታታልላትም"legend

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety +3

    ገራሚ ፊልም ነው ወድጄዋለው

  • @user-ug4kp9do9c
    @user-ug4kp9do9c Před 8 lety +4

    ዋው ደስ ስትሉ

  • @haho9287
    @haho9287 Před 8 lety

    wow wow nice movie

  • @umtinave3898
    @umtinave3898 Před 6 lety

    Wooooww nice

  • @sikuaretesema1313
    @sikuaretesema1313 Před 7 lety +2

    Enamesgenln

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 Před 4 lety

    ምርጥ ነው

  • @michaelmike142
    @michaelmike142 Před 7 lety

    nice move

  • @user-gu5vv7gy7f
    @user-gu5vv7gy7f Před 8 lety +2

    ወዋ በጣም ያምራል

  • @rahimamd5
    @rahimamd5 Před 8 lety +4

    wawwwww nays

  • @melikammelikam9598
    @melikammelikam9598 Před 8 lety +2

    ዋው ምርጥ movi

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 Před 5 lety

    ሀሪፍ ነው

  • @hananstar6719
    @hananstar6719 Před 8 lety +3

    wooooooooooooooooow I like it

  • @selamronney8273
    @selamronney8273 Před 6 lety +44

    ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ
    ነፂዬ የኔ ባርያ ♥

  • @emebettachuma4899
    @emebettachuma4899 Před 6 lety

    Wawww yameral! !!!

  • @faceybrad9614
    @faceybrad9614 Před 7 lety +2

    one number