ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2018
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 2,3K

  • @LijBiniTube
    @LijBiniTube Před 5 lety +1709

    እንኳን ለሃያሉ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የልባችሁን መሻት መላዕኩ ይፈፅምላችሁ! ብሩህ ቀን ይሁንላችሁ!
    ጥበብና ማስተዋል የምትሰጥ ገብርኤል
    የምስራችን ቃል ሰተኸኛል ለነፍስ መፅናናት ሆነኸኛል
    አሜን!

  • @azizayasufabdy5772
    @azizayasufabdy5772 Před 5 lety +251

    አለም ሰገድ እኮ ያልተዘመረለት ምርጥ ተዋናይ በጣም ምወደው መስሎ ሳይሆን ሆኖ ነው ሚሰራው ❤️

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 Před 5 lety

      tikikil nesh mare siwodew

    • @moneyhustlers586
      @moneyhustlers586 Před 5 lety

      ኢትዮጵያ ዉስጥ ሆናችሁ በonline እስከ 100000 ብር መስራት ለምትፈልጉ ይሄን ቪዲዮ ተመልከቱ czcams.com/video/89oi3U-hKlo/video.html

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 5 lety

      እኔም በጣም ነው የምወደው

  • @khyria1890
    @khyria1890 Před 5 lety +114

    አለም ሰገድ ያለበት ፊልም ያየሁ ቀን ልቤ ነው ሚቆስለው በሳቅ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እድሜና ጤና ተመኘሁለት

    • @najatalahmad475
      @najatalahmad475 Před 5 lety +1

      አሌክስ በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @timetesgntimesgne4224
    @timetesgntimesgne4224 Před 3 lety +77

    እስቲ አለምሰገድን የምትወዱ ላይክ በሉኝ

  • @HELENYEMARYAMLJ
    @HELENYEMARYAMLJ Před 5 lety +122

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሀያሉ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ክብረ በአል አደረሳችሁ

  • @melienatennafaki4635
    @melienatennafaki4635 Před 5 lety +281

    አለምሰገድን የሚወድ ላይክ ስጡልኝ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 5 lety +22

    አሌክስ፣ ሰላምዬና አለምሰገድ ያሉበት ፊልም ጥሩ እንደሚሆን የታወቀ ነው።
    እናት አባት የሚያልፉበት ህይወት በልጅ አእምሮ ላይ የሚፈጥረው ጥሩም ሆነ መጥፎ ስሜት የማይቀር ነው...

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j Před 5 lety +246

    አለምሰገድን እንደኔ ምወደው ላይክ ያድርገኝ የመጨረሻ ኮማች ነኝ

    • @user-po4rg5ej6t
      @user-po4rg5ej6t Před 5 lety

      ስወደው ከልቤነው

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

    • @YTC.40
      @YTC.40 Před 5 lety +2

      ትዙ ስደተኛዋ ውይ ዓለም ሰገድን ስወደው

    • @user-rw5ih1xl1w
      @user-rw5ih1xl1w Před 3 měsíci

      👌👌

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +242

    የተዋህዱ ~ልጅዎች ~ እንኩዋን አድርሳችሁ ~የአምት ~ስው ይብልን~ ሊቅ መላይክት ቅዱስ ግብር ኤል አሜን ~አሜን አሜን #ዊል

    • @user-kg1mt1jw1p
      @user-kg1mt1jw1p Před 5 lety +3

      አሜን

    • @user-pu2co1pk5o
      @user-pu2co1pk5o Před 5 lety +1

      ከይቅርታ ጋ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ክርስቲያኖች መልሱልኝ
      በአመት ስንት በዓል ነው ያላችሁ??????
      ስድብ ምናምን አኣፈልግም
      ሁሌም በዓል ስትሉ ስለምሰማ ነው

    • @samri9788
      @samri9788 Před 5 lety +1

      Amen amen amen

    • @tube-is3cl
      @tube-is3cl Před 5 lety +1

      ቸነሌን ሰብስክራይብ በመድራግ ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @user-wx3qx1bb5j
      @user-wx3qx1bb5j Před 5 lety +1

      አሜንንን3

  • @Genettube
    @Genettube Před 5 lety +184

    ውድ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያሰብነውን ሁሉ ያሳካልን የልባችንን ፍላጎት ይፈፅምልን።

    • @workaworka4014
      @workaworka4014 Před 5 lety

      ውድያገሬልጅች ግቡ እብረን እንየው ሰሙኑን በሽበሽ ነው ኑ ጉደኝቼ

    • @user-ve1sh4du2v
      @user-ve1sh4du2v Před 5 lety

      Genet mekbebe ሰላም ነሽ ገኒ ጓደኛዬ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      Genet mekbebe amen konjo

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 5 lety +1

      Amen amen amen enkuwan abro aderesen

    • @friotseyoum4196
      @friotseyoum4196 Před 5 lety +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @robsonguta9268
    @robsonguta9268 Před 5 lety +20

    ምርጥ ፊልም ነው ለነገሩ አሌክስ እና አለምሰገድ ተገኝተውበት ባያምር ነው ሚገርመው

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety +49

    እንደ እኔ የማዳም ጭቅጭቅ የሰለቸው የቁልቢው ገብሬል ያሰብሸውን ያሳካልሸና ከሷ ጭቅጭቅ ይገላግሸ በሉኝ ትናትና ዛሬ መነሳት ሳይሆን ቃላት የለኝም አብዳ ልታሳብደኝ ነው እንኳን ለቁልቢ ገብሬል ንግስ በዓል አደረሳችሁ የኔ ምርጦች አራዳ ሲኒማ ባይኖር ሃዘን ጭንቀት የምንረሳበትን ፊልም ባይኖር እኮ የነማዳም ጭቅጭቅ ጨርቅ ያሰጥል ነበር አራዳ እናመሰግናለን

    • @frehiwothbtamu4697
      @frehiwothbtamu4697 Před 5 lety

      አንችምአሳብጃት

    • @weynshetashalew4390
      @weynshetashalew4390 Před 5 lety

      ሁላችንም በስደት ያለን እግዚአብሄር ይገላግለን አይዞሽ የኔ እናት

    • @bruktesfa2466
      @bruktesfa2466 Před 5 lety

      Hahahahah ahun alabedhum new?yebetshin Gud comment lay kemamtat belay mabed ale?ho...ere adeb gzi betwatu

    • @zeinabnehme6749
      @zeinabnehme6749 Před 5 lety

      Enama cheguara beshetga. Aderegchye. 😭😭😭😭😭

    • @kinleboch9807
      @kinleboch9807 Před 5 lety

      Amen yene mar yenem yaw nat egezabher yetebken

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l Před 5 lety +20

    ሠላም የአገር ልጆች እንኳን ለቅዱሥ ገብርኤል ክብረበአል አደረሳቸቹ በሥደት ያላቹ እህት ወድሞቼ
    በፀሎታቹ አሥቡኝ😍 አሞኛል😢😢😢 ፈጣሪ በሠላም ለአገራችን ያብቃን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lq9gu7lf6f
    @user-lq9gu7lf6f Před 5 lety +83

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል አደረሳቹ።የአመቱ ስው ይበለን አሜን።

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +20

    ፨፨ አንቺ ባትኖሪልኝ፨፨
    የመኖሬ ትርጉም ቅኔው ሲጠፋብኝ
    የህይወቴ መፅሐፍ ገፁ ሲምታታብኝ
    የኔነቴ ዋጋ ባዶ ሲሆንብኝ
    የሀጢያት ሐረግ ሲንጠላጠልብኝ
    ሙቼ መራመዴ ለኔ ሲታወቀኝ
    ምን ይውጠኝ ነበር አንቺ ባትኖሪልኝ
    አልቅሼ ስነግርሽ አለሁሽ ባትዪኝ
    የመዳንን መድህን ልዑል ባትወልጂልኝ
    በምልጃ ፀሎትሽ ቤቴ ባይሞላልኝ
    በይቅር ባይነትሽ ኑሮ ባይቀናልኝ
    ማን ያስበኝ ነበር አንቺ ባታስቢኝ
    ሀጥያት ተፀይፈሽ ፊት ያላዞርሽብኝ
    ብርሀንን ወልደሽ ፀሀይ የሆንሽልኝ
    ለውለታሽ ገላጭ ምንም ቃላት የለኝ
    አማላጇ እናቴ ሁሌም ክበሪልኝ
    ድንግል እመቤቴ ከፍ ከፍ በይልኝ

  • @idependongod8638
    @idependongod8638 Před 5 lety +90

    ምን አለበት ሁሉም የሚያፈቅረውን ቢያገኝ. 😏😒😏😒 😘😍

  • @fre43
    @fre43 Před 5 lety +95

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ
    አራዳዎች እንኳን መጣቹልኝ የማየው አጥቼ ስቀዋለል ነበር

  • @user-zt1cx1oo8y
    @user-zt1cx1oo8y Před 5 lety +444

    ዛሬ በናታችሁ ላይክ ይገባኛል እስኪ ደስ ይበለኝ በናታችሁ

    • @davwrld5832
      @davwrld5832 Před 5 lety +2

      ማሬ ለምንሽ ነው የሚገባሽ

    • @user-ts9ck9ze2i
      @user-ts9ck9ze2i Před 5 lety +2

      ይህ ላይክ የሚባለው ግን ከመዳም ጭኋት ይከላከላል ወይስ ምድነው ጥቅሙ እኔስ አችን ካስደሰተሽ አደርግልሻለሁ

    • @user-qe3dh2yr6t
      @user-qe3dh2yr6t Před 5 lety +1

      ደስ ይበልሽ ላይክ አርጌሻለው

    • @cell3851
      @cell3851 Před 5 lety

      😤

    • @user-zt1cx1oo8y
      @user-zt1cx1oo8y Před 5 lety

      ውይ የሀገሬ ልጆች ሰላምአችሁ ይብዛልኝ

  • @user-vt1qh7ym9t
    @user-vt1qh7ym9t Před 5 lety +30

    አሁን ልተኛ ግማሹ ነጌ ልየው በጥዋት ነው ምነሳው የመዳም ልጆች ላበላ ኡፍ ድክም አለኝ
    አምላክ በቃ ብሎ ወደ እማማ ሃገራችን ያብቃን እህቶቼ

  • @romans.t7283
    @romans.t7283 Před 5 lety +17

    አለምስገድን በጣም ነው ምወደው የኔ አደንኝ አሌክስ ምርጥ ሰው እንዲሁም ፊልሙ ዋው ነው እስቲ ፊልሙ እንድኔ የተመቸው ላይክ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

    • @jonydsita7736
      @jonydsita7736 Před 5 lety +1

      እኔም በጣም

  • @user-zx6hf7tc9c
    @user-zx6hf7tc9c Před 5 lety +166

    ከሁሉም ነገር ሰላም ይበልጣልና ለሁላችንም ሰላም ይስጠን😢ሰሞኑን የኩላሊት ኢፌክሽን አለብሽ ተብዬ ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ከጤና በላይ ምንም የለምና ራሰችሁን ጠብቁ 😢 ውሀ በደንብ ጠጡ እኔም ከወር በፊት ጤነኛ ነበርኩ 😢 ክፍ አይንካን በተለይ በሰው ሀገር

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 Před 5 lety +4

      የኔማር..ይመለሳል.ውሀ.በደንብጠጭ..ፈጣሪ.ካችጋርይሁን

    • @abdulmejid3478
      @abdulmejid3478 Před 5 lety +7

      ውሀ በብዛት ጠጭ ሽንት እንዳትቌጥሪ አላህ ያድንሽ ዱአ ም አድርጊ

    • @amelshat5957
      @amelshat5957 Před 5 lety

      Egzabhar yemarshe Marya

    • @zeynabbintseidtube5074
      @zeynabbintseidtube5074 Před 5 lety

      Heyati Allah anchi ga yhun ayzoshi whe bedenb techi yshalshal wde

    • @yordanosmeaza9520
      @yordanosmeaza9520 Před 5 lety

      አዋ

  • @user-vv8xs1yo5e
    @user-vv8xs1yo5e Před 5 lety +99

    ሰላም ፍትህ ለስደተኞች የሚል ላይክ ይግጨኝ እስኪ.ታዳ.ቀስ

  • @seblebrhanu8033
    @seblebrhanu8033 Před 5 lety +18

    "እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ንግስ ባአል አደረሰን ሁላችንን በያለንበት የሱ ጥበቃው አይለየን።አሜን♡

  • @kedestkdest4727
    @kedestkdest4727 Před 5 lety +7

    ውውውውይ አለም ሰገድ ችለህበታል 👍👍👍በጣም ያምራል እስቲ አለም ሰገድን የሚወድ ላይኪ ግጭኝ ገናዛሬ ስለምን ነው 😜

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 Před 5 lety +125

    ማነው እንደኔ ፊልም እያየ
    #ኮመንት የሚያነብ???

    • @Yohannes555
      @Yohannes555 Před 5 lety

      እንዴ ???

    • @QwQw-og9hp
      @QwQw-og9hp Před 5 lety

      እኔ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

    • @hassanserhal2769
      @hassanserhal2769 Před 5 lety

      Ene

    • @helenhelen9425
      @helenhelen9425 Před 4 lety

      Ehe ene gn komentu buthu kohone new mayew filmu

  • @user-rv2dr7qv8u
    @user-rv2dr7qv8u Před 5 lety +232

    ጥርሴን አሞኛል ኡፍፍፍፍ በስደት ላይ በሽታ አይጣል ነው ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ ይማርሽ በሉኝ

    • @shewayedengelmaryamlejjj2479
      @shewayedengelmaryamlejjj2479 Před 5 lety +1

      yani Mar fffffff enem sesakaye new yekrmkut egzaber amlak mehratun yelakelsh ehet

    • @user-rv2dr7qv8u
      @user-rv2dr7qv8u Před 5 lety

      @@shewayedengelmaryamlejjj2479 amen mar

    • @tirukefele1740
      @tirukefele1740 Před 5 lety

      ይማርሽ እህቴ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኒአለም አይዞሽ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Před 5 lety +1

      Kidus gebriel cherso yimarsh

    • @tigistniguss1652
      @tigistniguss1652 Před 5 lety +1

      ኡፍ የጥርስ ነገርማ አይወራ እኔም ማታ ስሰቃይ ነው ያደርኩት አይዞሽ እህቴ የዛሬው ቅድሱ ገብርኤል ይማርሽ ነጭ ሽንኩርት አሪፍ ነው

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +43

    *የልጅነት ፍቅሬ ትዝ አለችን የልጅነት ፍቅሬ ወደነው ያለሽው😭*

    • @__-517
      @__-517 Před 5 lety +3

      እዚ ነኝ ውዴ

    • @wollotube1
      @wollotube1 Před 5 lety +1

      @@__-517 😀😀

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 Před 5 lety

      🤣🤣🤣

    • @user-ti2fj9vo7p
      @user-ti2fj9vo7p Před 5 lety +4

      የልጅነት ፈቅርኛችሁን ታስታውሳላችሁ እንዴ 😂😂😂

    • @__-517
      @__-517 Před 5 lety +1

      @@wollotube1 💚💛❤

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 Před 5 lety +14

    እንኳን አደረሳችሁ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የአመት ሰው ይበለን ያሰብነው ይሳካ ስደት ያላችሁ ደግሞ ብሰላም ግቡ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ጤና ይስጥልን
    ፊልሙ በጣም ደስ ይላል

  • @user-yw7jl9gg4h
    @user-yw7jl9gg4h Před 5 lety +16

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ ምርጦቼ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ አመት ተስዬ ነበር ስለቴን ሰምቶ እሱ እንደፈቀደልኝ እሱ የፈቀደልኝ በታ ላይ ነኝ እንደኔ ያሰባቹት ይሙላላቹ🙏🙏🙏🙏💖💖💖

    • @alipppalippp5138
      @alipppalippp5138 Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልል እንኳን ሰማሽ እህቴ አሜን አሜን አሜን

  • @fikirmakonen236
    @fikirmakonen236 Před 5 lety +115

    ውድ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች እንኩዋን ለቅድስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ ቅድስ ገብርኤል ሁላችሁንም የልባችሁን ይፈጽምላችሁ

  • @hajrat-vf4nq
    @hajrat-vf4nq Před 5 lety +4

    በጣም ተመችቶኛል ከምንም ነገር የጸዳ አንደኛ የሆነ ፊልም አሁን እኔን ያስጠላኝ ፊልም ፓለቲካ የሆነ ነገር ነው ሰለቻችሁን ስለፓለቲካ የምትሰሩ ሰወች ስለዚህ ከቻላችሁ ከዚህ ፊልም ተማሩ

  • @andnet2276
    @andnet2276 Před 5 lety +14

    *ውይ አለም ሰገድ ምርጥ አርቲስት 👌👌👌*

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 Před 5 lety +189

    አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ
    በጭንቀቴ
    በሀዘኔ
    በህመሜ
    በብቸኝነቴ
    በችግሬ ሁሉ በምልጃህ ደግፈኝ !!

  • @seadaseid8005
    @seadaseid8005 Před 5 lety +23

    ውድ ያገሬ ልጆች
    # ጤና
    # ፍቅር
    # ሠላም ያብዛላችሁ::

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f Před 5 lety +9

    ለሰላም ተስፍየ የሚወድ ላይክ ያድርገኝ ሰላመይ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @medi7464
    @medi7464 Před 5 lety +8

    ኣሌክስ እና ኣለምሰገድ ኣልተቻሉም በጣም መሳጭ ድራማ እየሰሩ ነው😍😍😍😍በዛ ላይ ሰላም ቆንጆ ተጨምራበት ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 Před 5 lety +411

    #ዘረኛ የልሆናችሁ ብቻ ላይክ ግጩኝ😎
    #ዘረኞች አትንኩኝ የናንተን ላይክ አልፈልግም😡😠

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 Před 5 lety +90

    እናተ ፊልም ሊወረስ ነው ተባለ እዴ ሰሞኑን ለኔማ ተመቸኝ በሉ በዛውም አዋጅ ንገሩልኝ ለኔ መሰል የፊልም አፍቃሪ እና ሀገር ወዳድ

  • @natplayz5759
    @natplayz5759 Před 5 lety +54

    I love Amharic movies. If you love tooo give a like thanks. I wish a happy new year everyone. I am Eritrean but it doesn’t matter where I am from I am in love with Amharic movies and people.

    • @user-eo8us9gy9u
      @user-eo8us9gy9u Před 5 lety

      አጆኪ በልዎ እኛምእንወድሀለን

    • @siscocell9307
      @siscocell9307 Před 5 lety +1

      love you too

    • @yonastikabo1192
      @yonastikabo1192 Před 5 lety

      @@user-eo8us9gy9u thanks sister

    • @ma3888
      @ma3888 Před 5 lety

      አያነቡም ብለህ ነው በሉበሉ ባማርኛ እዚ ጎረቤት ኤርትራ ምናላት 😏

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino4944 Před 5 lety +7

    ወይ አልም ሰገድ እንደው ምን ላድርግህ ኡፍፍፍፍፍፍ ስወድህ በተረፈ ሀሪፍ ነው ግን ሰሞኑን በሰላም ነው አበሸበሻችሁን እኮ

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 Před 5 lety +41

    ወላፈኑ የለም ጠፍቷል ነበልባሉ🙏😇
    መሀላችን ቆሟል #ገብርኤል ሃያሉ😇
    እንኳን ለአመተ ክብሩ የሠላም አደረሰን🙏

    • @user-qf4gq3qe5s
      @user-qf4gq3qe5s Před 5 lety

      ሰላም ያገሪልጅ

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 Před 5 lety

      @@user-qf4gq3qe5s እግዚአብሄር ይመስገን

    • @user-qf4gq3qe5s
      @user-qf4gq3qe5s Před 5 lety

      @@genetyearsema8689 የት አካቢነው ያለሽው ማለቴ የጅሩልጅሆሃንሽ ብዬነው

    • @genetyearsema8689
      @genetyearsema8689 Před 5 lety

      @@user-qf4gq3qe5s ሰንከታ አርሴማ

  • @lemlemlemlem5141
    @lemlemlemlem5141 Před 5 lety +16

    ውድ የ ክርስቶስ ልጆች እንካን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብሪኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ደሞ ከምኔው ኮመታችሁት ስትገረሙ?

  • @Tube-eg6xp
    @Tube-eg6xp Před 5 lety +7

    በለው ወረደ ይመቻችሁ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +5

    እዴእ አለም ሰገድና ሰላም ተስፋየ
    ብዙ ፍልም አብረው ሰርተዋል
    በላቸውም ዋና አክተር ነው
    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @tu7301
    @tu7301 Před 5 lety +81

    153ኬመት ወይፍጥነት እናቱ የናፈቀቹዉ ላይክ በናት እሚጨክን የለምመሺም

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x Před 5 lety +10

    ውይ አለም ሰገድና አሌክሶ ዘድሮ ሁለት ፊልም ላይ አብራችሁ አየሁዋችሁ ስወዳችሁ አድናቂያችሁ ነኝ አቦ ኑሩበት ማኛወች ❤️😍😘🇪🇹

  • @econiyazethiopiancool2421

    ዋው አንደኛ ብዬዋለሁ ከሁሉም from the beginning until the end Cheers Arada..እግዚያብሄር ሁሌም ትክክል ነው
    በኛ ላይ እሱ አላማ አለው ነገሮች አልሆኑ ሲሉ ለበጎ ነው ተመስገን እንበል::
    ኮሜንት የምሰጡ ሰዎች ሁሌም ሳይ ከጥቂቶች በስተቀር
    ይህ ፌስ ቡክ አይደለም ሁላችሁም ስለየራሳችሁ አትፃፉ
    ፕሊስ እንሰልጥን ስለ ፊልሙና ስለ ለቀቀልን ብቻ ፃፉ!!!

  • @user-lv6yw5ot8f
    @user-lv6yw5ot8f Před rokem +6

    ወላህ በሳቅ😂😂😂😂ቤተሰብ ደና ናቸዉ አላለም

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +187

    አቤት አለምሰገድ ሲችልበት እኮ ትወናዉን 😍😍 ድንግሉ እንኳን የሰዉ የመሬትም ድንግል የለም በአሁኑ ጊዜ 😂😂😀😀

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +3

      እኔ በሳቅ ልምት ነው

    • @hayatmalhayatmal7221
      @hayatmalhayatmal7221 Před 5 lety +3

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ ስወደው እኮ ብታይ የሡን ፊልም በፍቅር

    • @mezertgushuethiocplebrites4259
      @mezertgushuethiocplebrites4259 Před 5 lety +1

      Worse reason objects percent be
      HNoMS seem pursuit

    • @user-in2qj5ip8y
      @user-in2qj5ip8y Před 5 lety

      @@user-xy1bo2yi7c 😂😂😂😀😀

    • @hayaat9236
      @hayaat9236 Před 5 lety

      ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ lemen

  • @makimak3054
    @makimak3054 Před 5 lety +1

    ብዙም እንደተወራለት እና በግምት እንደጠበኩት ባይሆንም እምወዳቸውና እማከብራቸው ተዋንያን ስላሉበት ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን በርቱልን

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r Před 5 lety +8

    ሰመኝው የነበር ፊልም ዋውውው ላይክ!!!እኔም ድግል ነኝ!!!

  • @user-jn4op1rh4g
    @user-jn4op1rh4g Před 5 lety +9

    እንኳን አደረሣቹሁ የክረሥትና እምነት ተከታዮች የአመቱ ቅዶሥ ገብረኤል ክብረ በአል አሜን(3)

  • @unouno2927
    @unouno2927 Před 5 lety +12

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል አደርሳችሁ የክርሞ ሰው ብሎን የዛሬ አመት በቤቱ ለማክበር ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mesimesi2532
    @mesimesi2532 Před 5 lety +12

    እንካን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @fahmiomer4014
    @fahmiomer4014 Před 5 lety +2

    አለማየው ላተ እንደዜህ አይነት ፊልም አይገባክም የመጀመሪያው
    ደስ ይላል መጨረሻው ከኢትዮጵያ
    ባህል የወረደ ለኔ የታየኝ።

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 Před 5 lety +10

    ወይኔ እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር አለምሰገድ &አለማየሁ ስወዳችሁ ምርጥ አክተሮች ኑሩልን

  • @user-fz3rq2zx9k
    @user-fz3rq2zx9k Před 5 lety +10

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብረኤል አደረሳችሁ ውዶች ኑ እንይ ድንግሉ ፍልም ሸክ ተፍ እያለ መቷል likeእንዳትረሱ

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 5 lety +2

    ባለንበት እንቁም በእምነት በተስፋ ገብርኤል ይመጣን እሳቱ ሊያጠፋ አብሳሪው ገብርኤል አባቴ ስደተኖች ልጆችህን በሰው ሀገር ጠብቀን
    ድግሉን እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ
    ባሁን ጊዜ አይደለም የሰው ድንግል የእንሰሳት ድንግል የለም በዚች አለም

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +5

    ኮመንተሮች ምትገረሙ ድንግልና ይሄን አክል ጠፍቶ ነው ? ሆ እረ የክፍለሀገረ ሴቶች ሁሉ ድንግል ናቸው ከቤት አንወጣ አንበላጠቅ ክብር ለወላጆቻችን እያንዳንድዋ ደቂቃ ምን እንደምንሰራበት ነው ሚቆጣጠሩ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @batyymuyalje1037
    @batyymuyalje1037 Před 5 lety +8

    እንኮን ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በሃል በሰላአም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል አገራችንን ይባርክልን አሜን

    • @user-mi3my7en7s
      @user-mi3my7en7s Před 5 lety

      Batyymuya Lje እረ ይለቀቅልን አፍጥኑት አሜን አሜን አሜን

  • @abdallamohammed1626
    @abdallamohammed1626 Před 5 lety +76

    Love you Ethiopian people am from Eritrea

  • @user-sk3zd2ld1l
    @user-sk3zd2ld1l Před 5 lety +3

    *አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @teshome77
    @teshome77 Před 5 lety +3

    I admire Alemseged a lot. He's probably the best actor in Ethiopia.

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +9

    _እንኳን አደረሰን ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹህ ደግሞ የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው __#አለምሰገድ__ በሳቅ ግደለኝ_

  • @semeranyurye1946
    @semeranyurye1946 Před 5 lety +18

    እረ ሰሞኑን ፊልም በፊልም አደረጋችሁን እኔማ ተጨናነኩ ሆ ለኛም እዘኑልን መቸም እኛ ባኑኖር ተመልካች አተገኙምነበር እድሜ ላረብሀገር ሴት

  • @user-fc3wu6pw8g
    @user-fc3wu6pw8g Před 5 lety +9

    የኔ ድግል ግን ከበረረ ቆየ እንደኔ የበረረባችሁ ሰላማዊይ ሰልፍ እናድግ ይመለስልን ስንል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 5 lety +6

    Alemsged betam temchege like belug

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +59

    የጠላሽ ይጠላ😊ምርጥ ተዋናይ#ሰላምዬ የኔ 1ኛ❤👌

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe Před 5 lety +18

    አለማየሁ ሰላም አለም ሰግድ ብርቱ በጎጎት ስጠብቃችሁ ነበር 😘😘😘

  • @user-iu5cr2tg4b
    @user-iu5cr2tg4b Před 5 lety +4

    ወይኔ ስላም ተቀይራለች አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ የኛ ምርጦች

  • @admassasefa3747
    @admassasefa3747 Před 5 lety +2

    I really appreciate & love Alemseged! He is awesome!!!

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 Před 5 lety +5

    ደብሮኝ አድስ ነገር ፍለጋ ስንከራተት ከች አላችሁ ይመቻችሁ አለማየሁ ታደሰ ታላቅ ወንድሜን ስለሚመስል በጣም ነው የምወደው ስራህ ሁሉ ያስቃል ያስተምራል ሁላችሁም ምርጦች

  • @user-jz8rf8kz5e
    @user-jz8rf8kz5e Před 5 lety +30

    ዘንድሮ አብይ የታሰረውን ሰው ብቻ ሳይሆን የታሰረውን ፊልም ጭምር ነው ያስፈታልን አዘነቡብን እኮ እደ ክረምት ዝናብ

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 4 lety +4

    ያዝናናል ያስተምራል ያስቃል ምንም አይወጣለትም!

  • @LoveFkrLove
    @LoveFkrLove Před 5 lety +44

    የታሪኩ ፍሰትና የሚሰጠው ምክንያት በአብዛኛው አሳማኝ ይመስላል። አለማየሁ የልጅነት ጓደኛውን በናፍቆት ለዓመታት መጠበቁና ሰላምን ሲያገኝ መልስ ማግኘቱ የተሳካ ቢመስልም በልጅነቱ አልጋ ላይ ሆኖ የሚታዘበው የስሜት ቁስል በምን እንደታከመ ሳይገባኝ ፊልሙ አለቀ።
    አለም ሰገድ ቀልዱ በጣም ቢደሉም በጭንቀት ሰዓት መቀለዱ እውነታውን አልመስል አለኝ። የሽምግልናውና የሻወር ቤቱ ስልክ ሰዓት።
    ሰላም የባህል መድሃኒት ሻጩ ልጅ የምትሆን ቢመስለኝም ግምቴ አልተሳካም። ትወናዋ ግን ድንቅ ነው። ያለንግግርም ስሜቷን በገጽታዋ ታሳያለች።
    እንደተለመደው ቤቱ ጸዳ ያለ ወንዱ ሃብት ያለው ሴቷ የሱን ንብረት ብላ የምትገባ፡ ብር ተቀብላ የወንድን ፈቃድ የምትፈጽም ሁና ታይታለች።
    አጨራረሱና ተዋንያን ሳይበዙ ሳያሰለችም ማለቁ ደስ አሰኝቶኛል።
    #ሮማንቲክ.ኮሜዲ ገበያውን ተከትሎ አሁንም ይቀጥላል። #lovefkrlove
    የናንተስ ትዝብት?

    • @bintislam6139
      @bintislam6139 Před 5 lety +2

      ገና ዛሬ comment አነበብኩ አመሰግናለሁ

    • @maraki3310
      @maraki3310 Před 5 lety +2

      ትንታኔው ደስ ይላል።

    • @netsikonjo4915
      @netsikonjo4915 Před 5 lety +2

      Lovefkrlove ፍቅር ደስ የሚል እይታ ነው

    • @cho6640
      @cho6640 Před 5 lety +3

      ይሄ ነው ኮሜንት ማለት እነ like አማረኝ ይሄን አንብቡ

    • @LoveFkrLove
      @LoveFkrLove Před 5 lety +1

      @@netsikonjo4915 ነጺ አመሰግናለሁ። ስለፊልሙ አንድም ኮመንት ባጣ ገርሞኝ ነውኮ! እንደባለሙያም ባይሆን እንደተመልካች የተሰማንን እንግለጽ እንጅ።

  • @miliant970
    @miliant970 Před 5 lety +41

    🇪🇷nice movie but i can't understand Amharic language much 🌹✌i love u all Ethiopia ppl

    • @reemrami2792
      @reemrami2792 Před 5 lety

      Ela 1 tube i can tell you are we’re I’m leaving

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +2

      Milina Allen We love you too

    • @danieleyob5296
      @danieleyob5296 Před 5 lety +1

      Milina Allen
      Sakt ika wey iki elekum aleku
      Kanka zeytikieli tekoynkas abeyan iyu nice dyu worrst film mukanu tfeltyo

    • @reemrami2792
      @reemrami2792 Před 5 lety +2

      Daniel Eyob from Germany 🇩🇪

    • @danieleyob5296
      @danieleyob5296 Před 5 lety

      @@reemrami2792 entay what do you mean

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 5 lety +33

    አለምሰገድን ያላችሁ
    እስኪ እንያችሁ 👍

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 5 lety

      1000 ላይክ መስጠት ብችል

  • @workunahom5386
    @workunahom5386 Před 5 lety +11

    ኣቦ ይመቻችሁ የስደት ሂወት ቢያስጠላግንም እናተ ግን ፈታ ነው ያረጋችሁኝ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @user-ve9uv6vi5p
    @user-ve9uv6vi5p Před 5 lety +5

    የአለም ሰገድ ሽንጥ ስታምር በእግዚአብሔር

  • @user-ke9jl6yi1m
    @user-ke9jl6yi1m Před 5 lety +8

    እኔ አላምንም የእውነት ተለቀቀ
    አራዳ ሙቪ እንደስማቹ የገባቹ አራዳ ናቹ አቦ ይመቻቹ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 5 lety +30

    የአለማየሁ ወዳጆች ካላችሁ የት ናችሁ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 Před 5 lety +16

    Kkkkkkkkkkkkk የፍየል ቀንድ ሁኖ ቁጭ ከሷም አልፎ መሬት ካልቆፈርኩ እንደምትል እርግጠኛ ነኝ ሀሀሀሀሀሀ አይ አለምሰገድ
    በነገራችን ላይ የአሌክስ አይነት ችግር ያለበት ወንድ ሞልቷል መፍትሄ ከማፈላለግ ይቀልቅስ በእፍረት ተሸማቆ ተስፋ ቆርጦ ይቀመጣል።

  • @hanaeth2019
    @hanaeth2019 Před 5 lety +4

    ስጠብቀው የነበረው ፊልም ይመቻቹ እደስማቹ አራዳዎች

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 Před 5 lety +67

    አረ በስመአብ!
    አለ እዬብ ዳዊት😆
    ድንግሉን እስከነብሱ 😱
    አራዳወች እናመሰግናለን 👌
    ተዋኞቹ ውስጤ ናቸው😍

  • @user-st8tn9qi4m
    @user-st8tn9qi4m Před 5 lety +14

    እድኔ ደንግል የሁነ ላይክ ያድርግኝ ሀሀሀሀ

  • @zahqwa2332
    @zahqwa2332 Před 5 lety +13

    ክክክክክ በዚ ምድር ላይ እንደ ሴቶች መቀመጫ ትግስተኛ የለም

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

    • @user-dv6cr9zb2x
      @user-dv6cr9zb2x Před 4 lety

      ክክክ

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +10

    ኧረ ና እያለችህ ሽንቴ ምነው እኔን ባለችኝ😀😀😀

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc Před 5 lety +57

    አዋጅ አዋጅ ድግሉ ተለቋል ዉድያገሬልጆች ገባ ገባ በሉ 😜👐👍

    • @abeersaif9844
      @abeersaif9844 Před 5 lety +1

      አላመንኩም ነበር አሌክስና አለም ሠገድን፡እስካይ ድረስ በስንት ጊዜ ለቀቁት እስይ

    • @Tube-rb4vc
      @Tube-rb4vc Před 5 lety +1

      😂😂😂እዉነት ነዉ አልታመን አሉአደል

    • @abeersaif9844
      @abeersaif9844 Před 5 lety +1

      @@Tube-rb4vc አወን

  • @user-og6yy5ow7f
    @user-og6yy5ow7f Před 5 lety +30

    አውቄ ነው እሺ ያስቀድምኩችሁ እንጂህ 1ኛ ነበርኩ ለማንኛውም የወንድ ልጅ እናት ነኝ ላይክ ግጩኝ ልጄን እንድ ድርላችሁ😀😀

    • @bruktesfa2466
      @bruktesfa2466 Před 5 lety

      ፍሪታ ነኝ የባቢ እናት ere Adeb gzi! Yebetshin gud ezaw..enkuan lij dstm yelesh! Degmo kenoresh erfff blesh asadgi .eh? Mndnew endih menkelkel comment lay.. kelkala

    • @user-og6yy5ow7f
      @user-og6yy5ow7f Před 5 lety

      Bruk Tesfa ምን አገባክ ?
      የወለድኩት እኔ

  • @user-nm2wi2pr7b
    @user-nm2wi2pr7b Před 5 lety +5

    ስለእውነት እናውራ እንደዚህ አይነት እውነተኛፍቅር አለ
    ያፈቀሩትን ያንተ ካልሆኑ ለሌላ ሰው መስጠት እየወደዱ
    እኔ እንደዚህ አይነት ፍልስፍና ከድራማ በቀር በእውነት ሰምቼም አይቼም አላውቅም
    በነገራችላይ ወሳኝ ትምህርቶች አጊቼሀለው
    ሚስጥር መጠበቅ
    ፍቅርን ያለ ስግብግብነት መምራት
    አቀኝነት
    እረ በስማም አለ አስገድ ክክክክ ብዙ ነገሮ......
    ሰሞኑን ተንበሻበሽን በድራማ ቀጥሉበት
    ተመችቶኛል

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 Před 5 lety +1

      ስጠራክ ወዬ በለኝ አለ እኔ አድርጌለሁ

    • @user-nm2wi2pr7b
      @user-nm2wi2pr7b Před 5 lety +1

      እረ እንደዛ ከሆነማ በጣም አሪፍነው አጠር አርግተ ንገረኝ

    • @user-nm2wi2pr7b
      @user-nm2wi2pr7b Před 5 lety

      @@coredbekele4189 እኔ ግን የእውነት ካፈቀርኩት ለማንም ወልፍት አላረገውም
      እኔ ጋር ያጣውነገር ከሄለ ሌላ የሚፈልግበት ምክንያት ሰለሌለ በዚህ እራሴን አሳምኜ የማፈቅረው
      እውነት በመናገር
      ግልፅ በመሆን
      ስሜቱን በመጠበቅ
      ነፃነቱን በፈለገበት ምክንያት እንዲጠቀም መግለፅ
      ከእኔ ውልፍ አይልም ደስታ ሰንቄ እስከ ሂወት ፍፆሜ መስጠት እስክንጃጅ

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 Před 5 lety +1

      ስጠራክ ወዬ በለኝ ምንም ብታደርጊ ልቡ አንች ጋር ከሌለ ብድኑ ነው ያለው ምን ይሰራልኛል በጣም ከባድ ነው እሚሆነው የተቻለኝን ሞክራለሁ ጊዜ መግደል ነው ትርፊ

    • @user-nm2wi2pr7b
      @user-nm2wi2pr7b Před 5 lety

      @@coredbekele4189 ስሜ ኤሚሻ ነው እሱ ትክክል ነክ
      እኔ ፈልጌ አጥቼ አላውቅም ፈጣሪ ይመስገን

  • @betelhemteshome4082
    @betelhemteshome4082 Před 4 lety +2

    Who like selam tesfaye like me put your like

  • @martimarti6047
    @martimarti6047 Před 5 lety +14

    ወይ ኮሜንታተሮች በቃ ስለ ፊልሙ እሚያወራ ጠፋኮ ስትገርሙ ላይክ ኮሜንት አማረኝ ማዳም ውይይይይ ስትሰለቹ

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 Před 5 lety +6

    ወድ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ ለ ቅዱስ ገብርኤል ያመት ሰው ይበለን እረ በነካካ እጃችሁ ትህትናን ልቀቁልን

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @user-gn9hk4uk7o
    @user-gn9hk4uk7o Před 5 lety +2

    ዋውውውው ብለናል በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም አርፍ ነው እኛም አገር ስንገባ የማዳም ከነ ምናምንቴዋ ፍልም ለመስራት ዝግጅታችንን ጨርሰናል በቅርብ ቀን ይጠብቁ ኸሯሯሯሯሯሯሯ

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 Před 5 lety

    ዋው ምርጦች ስለሆናችሁ ምርጥ ፊልም ስራችሁ ሁልት አልም ስግዶች ሁሌም አብራችሁ ስሩ ሜስቴን ዳርኮት ፊልም ምርጥነው መጭርሻው አስለቀሰኝ እንጂ ፊልም ሁሉ መጭርሻው ድሞ እንደዚ በፍቅር ቢያልቅ ደሞ የበልጠ ምርጥ ነው

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b Před 5 lety +19

    አለን አለን ደሞ ማን ብሎን ፊልም ለማየት

  • @user-jg1zu8gu7f
    @user-jg1zu8gu7f Před 5 lety +5

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹሁ በስግደት ያላቹ እህት ወንድሞቺ ቅዱሱ ገብርኤል ይጠብቃቹሁ

    • @yedenglmariyamlijwerkensht4139
      @yedenglmariyamlijwerkensht4139 Před 5 lety

      Amen enkuwan abero adersen

    • @biniimanche3690
      @biniimanche3690 Před 5 lety

      💓የነገን አልወልድም 💓 ምርጥ የአማርኛ ፊልም ስለተለቀቀ ቻናላችንን 💙Subscribe💙 በማድረግ መመልከት ይቻላል እናመሰግናለን ። czcams.com/video/tIwhbPSKRM0/video.html

  • @abifjtv898
    @abifjtv898 Před 5 lety +5

    ፍልሙን የወደዳቹ እሰክ like

  • @salamsalame9910
    @salamsalame9910 Před 5 lety +2

    ድንግሉ ተለቋል ድንግሎች ኑ እንየው😂

  • @emutube5285
    @emutube5285 Před 5 lety +4

    ኧረ ሰሞኑን በፊልም ብዛት ገደላችሁን እኮ…… ይህን ፊልም ጌታን ከ 3 አመት በኋላ ነበር የጠበኩት በዚህ ፍጥነት ስለለቀቃችሁልን #Arada_Movies1 በጣም እናመሰግናለን