በመንገዴ ላይ ሙሉ ፊልም Bemengede Lay full Ethiopian film 2022

Sdílet
Vložit

Komentáře • 94

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 2 lety +45

    ይህን ኳሜንት የምታዩ ሁሉ አገራችን ሰላም ይሁን በሉ 😭😭😭😭🙏🙏🙏
    በአለም የምንሰማዉ ዜና ሁሉ ያስፈራል ፈጣሪ በሰላም ይለዉጥልን አሜን ቡሉ😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 Před 2 lety +8

    ምርጥና ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች ዘመን አይሽሬ ፊልም ነው

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 Před 2 lety +14

    አሪፍ ነዉ የቆየ ቢሆንም ለኔ አዲስ ነዉ ተወዳጅ አርቲስቶች ያሉበት ፊልም ስለሆነ ወድጄዋለሁ።

  • @hawiiyeshawalij5515
    @hawiiyeshawalij5515 Před 2 lety +9

    ሰላም ለአገራችን ለህዝባችን ይላክልን ችሩ አምላካችን 🙏😢😢😢

  • @lijweyn2538
    @lijweyn2538 Před 2 lety +3

    የቆዩ ፊልሞች እየፖሰታችሁ አድስ ፈልሞችን ዋጋ አታሳጧቸዉ የቆዩትን ሌላ ብራች ከፍታችሁ ፖስት አድርጉ የሰሞኑ አድስ ፊልሞች እኳን ኮሜት ላይክ እንኳ የላቸዉም

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před rokem +2

    በጣም ደስ ይልልልልልልልልል 👏👏👏👏

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ ልዩ ፊልም

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 Před 2 lety +1

    ምገርም ፊልም

  • @jobscircular2911
    @jobscircular2911 Před 2 lety +1

    nice movie

  • @sawa8227
    @sawa8227 Před rokem +1

    Wow wow👌👌👌

  • @samrauithaftu2227
    @samrauithaftu2227 Před 2 lety +1

    Wow

  • @user-dl7lx7iw8h
    @user-dl7lx7iw8h Před 2 lety +1

    ኣማርኛ ኣልችልም ለዚ ተዋናይ ኣለምሰገድ ተስፋይ በታም ነይ ምወዶ ጎበዝ ተዋናይ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉ😍😘😘😘😘👍

  • @lidjesus7277
    @lidjesus7277 Před 2 lety +1

    Ethiopia boy all like this film I don't no why Ethiopian boy bee like this.change to many girl

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Před 2 lety +16

    ምነው ፊልም ጠረረባቹ መቼ ድሮ ያየነው ድጋሚ😌😌😌

  • @user-hn1nn9dj4o
    @user-hn1nn9dj4o Před 2 lety +1

  • @etobhh6481
    @etobhh6481 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @wudieahmed5378
    @wudieahmed5378 Před 2 lety

    Filmun bayenew be sint ametu adis asmeslachihu tilkutalacihu aydel

  • @user-zp9hz3ur4w
    @user-zp9hz3ur4w Před 2 lety +4

    ሰላም ላገራችን ይሁን

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem +2

    ህፃኑ ተንከራተተ😢

  • @eshebirehanu4018
    @eshebirehanu4018 Před 2 lety +1

    Yekoya new enda adesi lekekechihu

  • @tirunehwondwosen3502
    @tirunehwondwosen3502 Před 2 lety

    Andegea new

  • @lidjesus7277
    @lidjesus7277 Před 2 lety +1

    Nice flm

  • @user-ee3fe4ci4r
    @user-ee3fe4ci4r Před 21 dnem

    😘😘😘😘😘

  • @user-go5sh6tg1d
    @user-go5sh6tg1d Před 11 měsíci

    Kongo new❤❤❤❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 Před 2 měsíci

    😢😢💔❤

  • @liliahemed-db3lh
    @liliahemed-db3lh Před 9 měsíci

    አይ.አለም.ሠገድ.ግን.አድናቂህ.ነኝ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 Před 2 lety +2

    ere mew baltfa felm ykoy felm tsauen alechu 😉

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 2 lety +2

    እደው ካየዋቸው ፊልሞች ይሻላሉ አንተ እኮ ጉበዝ ነህ ቢያንስ ትመርጣለህ አለምሰገድ ምርጡ

  • @user-bc5rr8wk7c
    @user-bc5rr8wk7c Před 5 měsíci

    ሄሉ❤

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Před rokem +1

    40:26 ላይ ልጁን አይቶ አይቶ የማነህ ግን? አላለም ወይ አሰግድ😂

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +3

    ድምጽ ችግር አለው ይረብሻል።

  • @nebilyusuf9288
    @nebilyusuf9288 Před rokem

    tikurun shemiz gn leb belo yayew ale

  • @lidjesus7277
    @lidjesus7277 Před 2 lety

    Tikikilagn ye Ethiopia wandoch Bahar nw yemigalzow

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Před 8 měsíci

    Adis meslogn yemadamn sra tche sroti slke tesebere 😂😂😂😂😂😂

  • @mameወሎየው-zy7gf
    @mameወሎየው-zy7gf Před 2 lety +6

    እሮመዳን መጣ ታላቁ ወራችን እሰኪ አወፍ እንባባል አንድ ይሆን ልባችን ፕሮፋይልሉን በመጫን ሰብሰክራይብ አደረጉኝ በቅንነት ሰለ እሮመዳን አዳድስ ትምህርቶች ያገኛሉ
    የዘነጋነው ቁም ነገር :-
    ♦️ ኢብኑ ተይሚያህ - አላህ ይዘንላቸው - እንዲህ ይላሉ: -
    “አንድ ባሪያ በዱዓና፣ በዚክር፣ በመስገድ፣ በማስተዋል፣ እራስን በመመርመር ፣ ልቡን በማስተካከል እና እሱ ራሱ በሚለይበት ጉዳዩች ላይ ብቻውን የሚሆንበት ጊዜ ሊኖረው ይገባል። ያግዜም አሁን ነው

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q Před 2 lety +2

    ቲሽ ስታስጠሉ የበሰበሰ ፊልም😳😳

    • @user-hj8lj3yo7m
      @user-hj8lj3yo7m Před 2 lety

      😂😂😂😂😂የበሰበሰ በሳቅቅቅቅ እኔ ግን አላየሁትም እደት ነው ልየው

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +1

    ሌላ መስራት ካልቻላችሁ አርፋችሁ አትቀመጡም የስውልብ የምታጠለጥሉት. ክርፍፍ ሁላ

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 Před 2 lety +1

    💚💛❤👏👏

  • @gebrehwetandemarya6940
    @gebrehwetandemarya6940 Před 2 lety +1

    በዘመን ህዋሓት የተሰሩ ፊልሞች ነበር

  • @HanaHana-xj3um
    @HanaHana-xj3um Před rokem

    🤔🤔😆😆😂😂😂😂🙈

  • @jeryaddis6436
    @jeryaddis6436 Před 2 lety

    ሌላ አርቲስት ሳጨምሩበት በሌላ እርስ ፊልም ስሩ

  • @meri5519
    @meri5519 Před 2 lety +11

    እናተ በክቶች የቆየ ፊልም ነው የምትለቁት

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 Před 2 lety +7

      እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ሰው እንዲህ አይባልም እናታለምን ፕሮፋይልሽ ላይ አርገሽ ነውር ነው 😡😡😡😡😡😡😡😡😡

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před 2 lety +4

      @@tarikuaselassa3498 እውነት ነው ወረኛናት ኦርቶዶክስ አይሣደብም 🥰🥰🥰🥰

    • @sarateddy2302
      @sarateddy2302 Před 2 lety

      አወ ከምር ሲያናዱ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Před 2 lety +1

      @@tarikuaselassa3498 ህምምምምህምምምምምምም የት ሂጀ ልሳቅ

    • @tarikuaselassa3498
      @tarikuaselassa3498 Před 2 lety

      @@firdoustube5078 እውይይይይ ሳቁ ካለሽ ያለሽበት ሁነሽ ሳቂ መቼም ለተሳዳቢ ነው የምታግዙት አሳዛኝ ትውልድ ተሳዳቢን ተው ማለት ያማችዋል

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Před 2 lety +2

    የበሰበሰ ፊልም እንደ አዲስ ፊልም ትጭናላቹሁ ምነው ቦረከካቹሁ እንዴ sham on you

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +1

    😂😂😂😒

  • @fatooma1575
    @fatooma1575 Před 2 lety

    😂

  • @user-fd6dm7fd1o
    @user-fd6dm7fd1o Před 2 lety +1

    ምነው ሶደሬወች ገማቺሁ የዛሬ አራት አመቱን ትለቃላቺሁ