ባለ ክራር - new ethiopian full movie 2024 ባለ ክራር | new ethiopian movie bale kirar 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 5K

  • @YS-nt2tk
    @YS-nt2tk Před 27 dny +968

    Subscribe eyargachu eyulachew engi ye cinema eyelekeku yehen enkan atitbaberum I love this channel.....what a great movie, acting, directing migerm neww this channel deserve half a million subscribers!!! Mitayu hula subscribe argu minm aygolbachum ena bebekula subscribe argalew

    • @Mintesinotanidarg
      @Mintesinotanidarg Před 26 dny +48

      ዎው በጣም ደስ የሚል በተደጋጋሚ ቢታይ መቼም የማይሰለች መጨረሻ ለይ ግን.....

    • @BisratWorku
      @BisratWorku Před 26 dny +22

      Part two yeketelal pls negereg😢

    • @DajuhEdosa-ce2xc
      @DajuhEdosa-ce2xc Před 26 dny +2

      😢😢😢😢😢😢😢😢🎉

    • @tgstCcnt
      @tgstCcnt Před 25 dny

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @user-ey8xx4lv4c
      @user-ey8xx4lv4c Před 25 dny +3

      ysera😊

  • @user-uq5un7hj1w
    @user-uq5un7hj1w Před 27 dny +3407

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እባካችሁን ምዕራፍ ሁለት ስሩልን እስኪ ምፅራፍ ሁለት ይሰራልን የምትሉ በኮማት አሳዉቁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiTubeHD-cb5cz
    @DagiTubeHD-cb5cz Před 26 dny +2310

    እንደኔ ሁለተኛ ክፍል እንዲሰራ የምትፈልጉ እስኪ በላይክ አሳኑኝ❤❤

  • @user-fr7bl5pq3w
    @user-fr7bl5pq3w Před 17 dny +80

    በጣም ቆንጆ ነው ቴዲ ያለበት ትወና ሁሉም ያምራል ይሄ ደግሞ በጣም ያበደ ነው ክፍል ሁለት እምትሉ ደግማቹህ እዩት አልቆል እኮ ቤዛ በር እኮ ክራሩን ይዞ መጣ ቤዛም እባዋን ጠረገች ።

  • @mahletabebemahi6878
    @mahletabebemahi6878 Před 18 dny +57

    ስንቴ ደጋግሜ እያየሁት እንደሆነ ሊዱ ደግማ አስደመመችን በብቃቷ የኔ ቡቡ መቼም አይረሳ ላንባ ላይ ያስለቀሽን🥺 ምርጥ ፊልም ቴዲ ሊዱ👌❤❤❤

    • @lulubintendris
      @lulubintendris Před 17 dny +1

      እኔም አልቅሻለሁ ላንባ ላይ😢😢

    • @limujimma
      @limujimma Před 15 dny +1

      Ene rasu lidin ayichenew draman yayehutየ ኢትዮጵያ ድራማ ቆየው mayet ketewkugn ❤❤

    • @samuelfikadu7627
      @samuelfikadu7627 Před 8 dny

      🙄🤔...እንዴ ሊዱ ማለት ላንባ ድራማ ላይ
      👉ሊዱ👈 ባለክራር ላይ ደግሞ 👉ቤዛ፣ቤዝ 👈 ሆና የተወነቺዉ ልጅ ነች። 🥺😊😟 ወይኔ ጀግና ጎበዝ ✊💪መልካም የሆነች ምርጥ ልጅ ፊልሙን አሳምረዋለች 😍 🫶 🫶 🫶🙏

    • @samira6797
      @samira6797 Před dnem

      የኔውእሷነችደ እኔኮይትፊልምነውእማውቃትእያልኩ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-lb2tx
    @SaraSara-lb2tx Před 25 dny +713

    ይቺ ልጅ ላምባ ላይ የሰራችዋ ናት አይደል እስቲ ናት የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ

    • @MeklitYemaryamlij
      @MeklitYemaryamlij Před 25 dny +10

      Awo iswa nat ene betam newu miwedat

    • @Aggggggaaaaaaa
      @Aggggggaaaaaaa Před 25 dny +5

      Waw gn betam telewutalech

    • @bekaamdisa
      @bekaamdisa Před 25 dny +3

      Ewenetem endete awekate

    • @TeferaGebeyehu-rm9ve
      @TeferaGebeyehu-rm9ve Před 25 dny +10

      በጣም ድንቅ ተዋናይት ናት

    • @biquset4923
      @biquset4923 Před 24 dny +6

      አዎ በጸሎት በሚለው ገጸ ባህሪ ነው እዛ ላይ ያለችው በጣም ጎበዝ ናት

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc Před 20 dny +266

    የኢትዮጵያ ፊልሞች ብዙ አይቸዋለው ግን ይሄ ፍልሙ ደግሞ በጣም ይለያል ትወናቸው በጣም ይለያል። እና ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ እጅ አውጡ የቤዛ መጨረሻ ግን ምን ይሁን ❤

    • @Heaven-12387
      @Heaven-12387 Před 16 dny

      🙌🙌

    • @SamsonAsfaw-d8b
      @SamsonAsfaw-d8b Před 14 dny

      ቤዛ ጋር መጥቶ ከውጭ ነው ሲዘፍን ነው መጨረሻ ላይ ደረጃ ላይ ሆና የሰማችው
      እንኳን ደስ አላችሁ

  • @fisehabehulu4680
    @fisehabehulu4680 Před 8 dny +14

    ከክፍል 2 ጀምሮ እስከ መጨረሻ ልቀቁት ፊልሙም በጣም ደስ ይላል❤

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 Před 19 dny +49

    ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወቅልኝ። እኔ ከማንም ጋር ግጭት አልፈልግም። ስለዚህ ጦርነት የማትፈልጉ ከሆነ የዚህን ከወንዶች ጉዳይ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ "ፊልም" ብለን ያየነውን ያጣጣምነውን ድንቅ ፊልም ቀጣይ ክፍል ሳይውል ሳያድር ይሰራልኝ!! ዋ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጃችሁ ይባረክ አቦ!!! ፊልም አየሁ

  • @HenokMillion-sv4qg
    @HenokMillion-sv4qg Před 23 dny +426

    ይህ ፊልም መታሰቢያነቱ ለጓፋው እውነተኛ አፍቃሪ ለማ ይሁን❤🥲🥲 🙌🙌

    • @user-sw1eu3xw7c
      @user-sw1eu3xw7c Před 23 dny +6

      Betam

    • @tsegay6898
      @tsegay6898 Před 22 dny +3

      የለማ ታሪክ ነው

    • @KiaRashid
      @KiaRashid Před 22 dny +5

      እዉነትህነዉ.መታሠቢየነቱ.ለሡይመጥነዋል❤❤❤❤😢😢

    • @KiaRashid
      @KiaRashid Před 22 dny

      ​@@tsegay6898ፀግሽ

    • @JondessyeSisay
      @JondessyeSisay Před 22 dny +4

      የለማ ታሪክ ነዉ ካወክ ንገረን እስኪ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    በሰተመጨረሻ
    ግን
    ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑር የሚትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @eyufikru8135
      @eyufikru8135 Před 20 dny +8

      Hone eko temelso hede seferachew

    • @kirubelhailu8023
      @kirubelhailu8023 Před 19 dny +1

      Really. I missed that one. How?

    • @user-xq7cr1fw7p
      @user-xq7cr1fw7p Před 17 dny +1

      awe❤

    • @burtkanshamso5144
      @burtkanshamso5144 Před 12 dny

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GorgeGor
      @GorgeGor Před 11 dny

      አንድ ላይ መሆናቸው እርግጥ ነው ግን ቢታይ ጥሩ ነበር ❤❤❤❤

  • @user-wm5mz4jk8e
    @user-wm5mz4jk8e Před 16 dny +17

    ❤ቤዛዬ ምእራፍ 2 እደምትሰሩት አምናለው ❤ምእራፍ 2 ላይ ያንቹን ደሰታ በጉጉ ለማየት ነው የምጠብቀ❤😢
    😢እጅግ ያማረ የተዋጣለት ምርጥ ስራ❤

  • @yosufhassen7073
    @yosufhassen7073 Před 11 dny +5

    በኢትዮጵያ ፊልም ተስፋ ቆርጬ ነበር ከስንት ዓመት በሃላ ግን ፊልም አየሁ ለደራሲው እና ዳይሬክተሩ የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አመሰግናለሁ በተጨማሪም ለዚህ ፊልም ድምቀት የሆናችሁ ተዋናዮች በጣም አመሰግናለሁ አከብራቸዋለሁ ሁለተኛ ምዕራፍ ቢሰራ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ ።

  • @sebleashenafi6391
    @sebleashenafi6391 Před 26 dny +816

    እንደኔ ከቲክታክ አይቶ የመጣ ✌️

  • @Dani-p1z
    @Dani-p1z Před 16 dny +24

    I love the mom character ❤❤ always love and respect for our mother ❤❤❤

  • @mesheshagebrel151
    @mesheshagebrel151 Před 18 dny +13

    ከቤዝዬ ጋር ብሆን ዋው በጣም ያምር ነበር ክፍል ሁለት ይኑረው፣ብዙ ፊልም አይቻለሁ የዛሬው አንደኛ ነው፣ሁለተኛውን ፣እንጠብቃለን ፣ደራሲውንም፣ሳላደንቅ፣አላልፍም፣ደራሲው ሁለተኛውንም ፣ከዚህ የበለጠ፣እንዲያምር፣አርገው።👏👏👏

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m Před 27 dny +431

    እንግዳሰው ሀብቴ እኮ ሆሊውድ መግባት ያለበት ልጅ ነው ፐ ብቃት አለው❤

  • @myfamilytube5841
    @myfamilytube5841 Před 25 dny +257

    እደዚህማ አሳይታችሁ አነሡንም😮😮😮 ክፍል ሁለት ይሠራልን የምትሉ ብቻ👍👍👍👍👍

  • @tigstuhmariam8209
    @tigstuhmariam8209 Před 19 dny +10

    የቀራኒዮው በግ ንጉሱሱሱሱ የአለሙ ቤዛዛዛ ክርስቶስ ኢየሱስን ማወቅ ብቻ ሳይሆን መኖር የሚቻለው ተዋህዶ ቤት ነው ኑና እንኑረውውው❤🌹🌹🌹❤

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c Před 8 dny +5

    ከፊልሞች ሁሉ ይለያል 1 ኛ ነዉ ክፍል 2 ይሰራልን ❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤

  • @muradyusuf4273
    @muradyusuf4273 Před 25 dny +152

    Wow! ደራሲና ዳይሬክተር የባዩሽ ልጅ (ሳሚ) አለማድነቅ በእውነት ምቀኝነት ነው👈 ክበርልን አባቴ🙏❤ ምርጥ የትወና ብቃት ተጨምሮበት ከብዙ ጊዜ በኋላ ያበደ አማርኛ ፊልም አይቻለሁ ሁላችሁንም የባለ ክራሩ ተሳታፊዎችን ከልብ እናመሰግናለን🙏💯🥰🥰🥰

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 Před 24 dny +2

      ያበደ አይደለም ጤነኛ ነው ሆ!!!! 😜
      ምርጥ ፊልም🫡

    • @SebsibeZewude
      @SebsibeZewude Před 23 dny +1

      ምርጥ ነበረ ግን መጨረሻውን አልቋጩትም

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- Před 26 dny +175

    *_አማርኛ ፊልም ካየሁ ቆይቻለው ከስንት ግዜ ቦኃላ ፊልም አየሁ በጣም ነው የወደድኩት ደስ ይላል🥰ግን መጨረሻ አቤል ከቤዛ ላይ አንድ ሆነው ማየት ጠብቄ ነበር 🥹_*

    • @tomyhadera91
      @tomyhadera91 Před 25 dny +2

      እቃ እንጂ ፍቅር ያስቀመጥከው ላይ ኣይጠብቅህም ።

    • @mastewalasmamaw
      @mastewalasmamaw Před 24 dny +1

      መጨረሻ ላይ ወደ ቤዛ ሄዷል ያ ማለት አብረዉ ሆኑ ማለት አይደለም ...?

    • @ህይወትዳምጤህይወትዳምጤ
      @ህይወትዳምጤህይወትዳምጤ Před 22 dny +1

      እዉነት ነዉ ከቤዛ ጋር

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 Před 21 dnem

      ክፍል ሁለት ቢኖረው ይለያያሉ... ስለዚ አብረው ናቸው በሚል ሀሳብ ቢያልቅ አይሻልም

  • @mesyyenatua-yn9sy
    @mesyyenatua-yn9sy Před 16 dny +19

    ፍቅርኮ ግን 😭😭😭 እኔም እጅግ በጣም ነበረ የማፈቅረው ከተለያየን 3 አመት አለፈን ሌላ መቅረብ አልቻልኩም ወደሱም መመለስ አልቻልኩም😢😢

    • @user-zm8hu2xg5z
      @user-zm8hu2xg5z Před 11 dny

      ❤😢

    • @evaphone8594
      @evaphone8594 Před 9 dny

      ወደ እሱ ለመመለስ ሞክሪው አንድ እድል ስጭው

    • @mafichala9718
      @mafichala9718 Před 9 dny +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ሌላ ለአንቺ የምሆን ይሰጢሻል

    • @mesyyenatua-yn9sy
      @mesyyenatua-yn9sy Před 9 dny

      @@mafichala9718 የምር ደክሞኛል ለሱ ይቅርታ ማድረግና አብሬ መሆን ሳስብ የበፊቱን እያንዳንዷን እያነሳሁ አስከፋዋለሁ ዋይኔ ወንጀሌ እያለ ያለቅሳል አብረን ብንሆን ከዚ የበለጠ ነው የምጎዳው ምክንያቱም እሱ ያደረገኝ ሊረሳ የማይችል ነው

    • @mesyyenatua-yn9sy
      @mesyyenatua-yn9sy Před 9 dny

      @@mafichala9718 የምር ደክሞኛል ለሱ ይቅርታ ማድረግና አብሬ መሆን ሳስብ የበፊቱን እያንዳንዷን እያነሳሁ አስከፋዋለሁ ዋይኔ ወንጀሌ እያለ ያለቅሳል አብረን ብንሆን ከዚ የበለጠ ነው የምጎዳው ምክንያቱም እሱ ያደረገኝ ሊረሳ የማይችል ነው

  • @user-rp3ng5yl1i
    @user-rp3ng5yl1i Před 14 dny +4

    ዋው❤❤❤አረ ክፍል ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ በላክ ❤❤❤

  • @eshetderesse9047
    @eshetderesse9047 Před 21 dnem +133

    ከረጅም ጊዜ በኋላ የሐበሻ ፊልም ጀምሬ ጨረስኩ። በጣም ወድጄዋለሁ። እኔ በበኩሌ ክፍል ሁለት መሰራቱ አስፈላጊ አይመስለኝም። በቃኮ ከረጅም ጊዜ በኋላ ክራሩን ይዞ እዛ ቦታ ላይ መጣ ማለት ከቤዛ ጋር ሆኑ ማለት ነው። የኛ ሐገር part 2 ታሪኩም ተዋንያኑም ተቀያይረው ርዕሱ ብቻ ነው ሚመሳሰለው። ስለዚህ ይሄንኑ እያደነቁ እና እያጣጣሙ መቅረቱ ይሻላል ባይ ነኝ!!

  • @SelamZegeye-bl1cz
    @SelamZegeye-bl1cz Před 26 dny +146

    ይቺን ልጅ ከስንት ጊዜ በኋላ አየኋት የምሰራቸው የተመረጡና የተዋጣላቸው ፊልሞች ላይ ነው ጀግና ነች እንግዳሰው ሀብቴ የሆሊውዱ አክተር ዋው

  • @user-go8lj9up6n
    @user-go8lj9up6n Před 19 dny +7

    ብዙ ፍቅር በጣም ደሰ ይላሉ❤
    Part next

  • @user-wh4ee6ss7p
    @user-wh4ee6ss7p Před 15 dny +3

    ካቲክታክ አይቶ ይማጣ እስኪ ba like

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar Před 26 dny +206

    ምርጥ አባት
    ምርጥ ወድም
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ ለሁኑት ለኛ ውድነብይ ስአ ወሰላም ወሰለም❤❤

  • @user-mc5tm6es7k
    @user-mc5tm6es7k Před 25 dny +44

    ከቤዛጋር ይፋቀራሉ ብሎ የጠበቀ መፈቀር አለባት የምትሉ በላይክ

  • @alemalem4620
    @alemalem4620 Před 15 dny +5

    ወይኔ ቴድዮ እንዴት አንጀቴን እንደበላኧኝ የኔ ውድ ወንድም ታናሼ መጨረሻውን እንደጠበኩት ነው ያለቀው ።ቴድዬ ፊልም ላይ አንተን ሳይህ ቄራ የኖርኩበት ሰፈር ትዝ ይለኛል አንተ ደግሞ በኔ አጠገብ ነው የምታልፈው ቴዶ እድሜና ጤና ይስጥል ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ አሜን አሜን አሜን

  • @kinetibubu9103
    @kinetibubu9103 Před 17 dny +5

    ዋው በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ግን መጨረሻ ላይ ከቺኳ ጋር ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ግን አይላይክ❤❤

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 Před 24 dny +67

    በርግጠኝነት ይህ ፊልም ክፍል ሁለት አለው ዋውው100% ሁሌ እምትሰሪያቸው ፊልሞችሽ ዋው እንዳች ውብ የሆነ ፊልም ቢዚሻ ❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 Před 24 dny +154

    ማነዉ እንደኔ ከቴክቶክ አይቶ የመጣ 👍

  • @DanelAbera-sz6zk
    @DanelAbera-sz6zk Před 16 dny +4

    እረ ኡኡኡኡኡ ቁጥር ሁለትን መታገስ አልችልም ኬትም ብላቹ አምጡልኝ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-nf8oy1yx3w
    @user-nf8oy1yx3w Před 14 dny +4

    በጣም ወድጀዋለው❤️❤️❤️ ግን በማለቁ አዝኛለው 😢😢😢😢 መጨረሻው Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 Před 23 dny +86

    የወደቀን የሚያነሱ መልካም ልቦችን እግዚአብሔር ያብዛልን❤❤❤

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 Před 25 dny +112

    እኔ የግዳሰው ሀብቴን ብቃት መግለፆ እመቤቴን ቃላት አጣሁ መስለህ ሳይሆን ሁነህ ሰለምታሳየን እኔ በግሌ ሙቸ ነው ስራወችህን የምወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁላችሁንም አከብራችሁ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

    • @TadiyosAle
      @TadiyosAle Před 23 dny

      enem kalat ylgnm l teddy ene y ethiopia film emayew yesun ena y girumen poscher gena say bgugut new maayew ( i have respect for them )

  • @kiyamegersa-w9n
    @kiyamegersa-w9n Před 8 dny +3

    ባለ ክራር ምርጥ ፊልም ቴዲዬ ምርጥ ተዋናይ ነህ

  • @Love-xd5do
    @Love-xd5do Před 9 dny +2

    ኧረ ክፍል ሁለት ይሰራ እኔ ከወንዶች ጉዳይ ቀጥሉ ምርጥ ፊልም ቴዲዬ ሁላችሁም እዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ክብር ይገባችኋል መልካምነት ለራስ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @DANIELGO429
    @DANIELGO429 Před 27 dny +191

    እስቲ ይሄን ፊልም እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x Před 26 dny +165

    እስኪ እንደኔ የፊልሙን አሪፍነት ኮሜት አምብቦ የሚያይ

  • @NatiMesi-jn8ph
    @NatiMesi-jn8ph Před 8 dny +1

    እንደዚ ኣይነት ፊልም በጭራሽ የልም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redisa-f4g
    @redisa-f4g Před 9 dny +1

    who else thinks it is a movie out of a song called the 'man who cant be moved' by the script

  • @Binimulu-r4r
    @Binimulu-r4r Před 27 dny +127

    መጭራሻ ላይ ቢተቃቀፉ አሪፍ ነበር ይቅርታ ጠይቆ ምስክኗን አንደኛ እኔ ታምሬ በታለው በጣም የምዋዳት የ ፍቅር አጋር አለቺኝ ግን ትታኝ አዲስ አበባ ከ ጋባች እንዴ ሳዉ አትየኝም አዉንም በጣም አፈቅራታለው ለሷ ብዬ የ ንግድ ስራዬን ትቼ ከ አዲስ አበባ ዋዳ ጅማ ታማልስኩ አዉንም ለሷ ብዬ አዲስ አበባ ገባዉ ግን አንድም ቃን ማታ አይታኝ አታቅም ድፍን አንድ ዓመት እየ ፊልም የ ተሰራዉ ላኔ ነው ከ ዛሬ ጃምሮ ከ ህይወቴ አስወጣታለው ጌታ ሁይ እኔ ያልኩትን ሳይ ሆን አንተ ያለከዉን ስጣኝ አሜን 👏❤❤❤❤

    • @etsegenetadmikew6648
      @etsegenetadmikew6648 Před 26 dny +1

      Egzaber yabertha wendemalem 🙏

    • @BoowWoob-vx5sv
      @BoowWoob-vx5sv Před 26 dny +6

      የኔም አሳቡ አስተላለቁ ሲተቃቀፊ ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ይበልጥ ላንተም ፈጣሪ የምትወዲክን ይስጥክ 🙏🙏🙏

    • @werkineshhailemelekot64
      @werkineshhailemelekot64 Před 26 dny +6

      ከቤዛ ጋር ይዋደዳሉ ወይ ሄዳ ሲተቃቀፉ ቢያሳዩን እስኪ በአሳብ እንጨርሰው ከቤዛ ጋር ይፋቀራሉ በሉኝ😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Před 26 dny +5

      ያሳዝናል ወንድሜ ላንተም ፈጣሪ የተሻለችውን ይስጥህ ግን ካገኘኻት ምክንያቷን ለመስማት ጆሮህን ስጣት እባክህ ግን ህይወት ይቀጥላል አይዞህ ወንድሜ ማንም ከሚያፈቅረው ጋር አይኖርም ከተላመደው እንጂ😢😢

    • @Jameela1122-di9pg
      @Jameela1122-di9pg Před 25 dny +1

      ሳህ​@@Hana-nb4ul

  • @fasikabaharu2260
    @fasikabaharu2260 Před 27 dny +152

    ዋው ደስ ይሜን ቲዴኔ የሚውደው ላይክ አደርጉ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w Před 16 dny +2

    ዋዉ ፍልም ማየት በጣም አቁሜ ነበር 👌👌👌በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ በርቱልን ❤❤❤ አድስ ጀማሪ ነኝ ቅሞሞችዬ ደምሩኝ ❤❤❤👏👏 ፈጣሪ የኢረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤👏👏

  • @user-fr8hc7zu9m
    @user-fr8hc7zu9m Před 15 dny +2

    የሚገርም መልዕክት ያለውና አሁን ሁላችን ያለንበትን ሁኔታ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፊልም😊በጣምምም አመሰግናለሁ ደስ እያለኝ አይቼ እንድጨርስ ስላደረጋችሁኝ❤❤❤❤

  • @user-iw9pu7yi8c
    @user-iw9pu7yi8c Před 25 dny +54

    እውነተኛ ፍቅር እና የዉሸት ፍቅር ግዜው ሲደርስ እውነቱን እዉን ይሆናል... ልክ እንዴ አቤል እውነተኛ አፍቃሪ እና ልክ እንዴ ቤዛ ለሰው ቅን አሳቢ ለሁላችን ያድለን!🙏
    ባለ ክራር ተወዳጅ ፊልም! 🥰🥰🥰

    • @Yemari-pf6gk
      @Yemari-pf6gk Před 20 dny +1

      ዋው የማይጠገብ ፊልም ቀጣይ Please

  • @mielamedia8697
    @mielamedia8697 Před 26 dny +141

    ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ ፍሊም ሁሌም እከታተላለው የዛሬ ፍሊም ግን ይለያል ምርጥ ፍሊም ኣመሰግናለው ።ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇷❤🇪🇹

    • @mo..7680
      @mo..7680 Před 26 dny +6

      Eritreawi negn emtelut ende wechi zega setaatlu😂eko

    • @TurufatOppo-xh6zh
      @TurufatOppo-xh6zh Před 25 dny +3

      ኤርትራውያን ግን አማረኛ እዴት ሊሰሙ ሊያቁ ቻሉ

    • @AbAb-hk8yq
      @AbAb-hk8yq Před 25 dny +2

      እና ኤርትራ እኮ ኢትዮ ነው😂ተገነጠላችሁ እንጂ😊

    • @betelehamyiebio6317
      @betelehamyiebio6317 Před 25 dny

      @@AbAb-hk8yq drom hager nebereche u don know anything go and read the history #

    • @TgAKai
      @TgAKai Před 25 dny

      እኔም ኤርትራዊ ነኝ ግን አማረኛ እችላለሁ​@@TurufatOppo-xh6zh

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl Před 8 dny +2

    አረ ቴዲ ትለያለህ ❤❤❤❤
    ምርጥ ተዋናይ ያልተወራለት

  • @martafeye4632
    @martafeye4632 Před 19 dny +4

    እንደዚ ያለቀስኩበት ፊልም የለም
    😭😭💔💔

  • @Fozita
    @Fozita Před 27 dny +76

    ቴዲ በቃ ፊልምን አንተ ስራ ባላለቀ ብየ በስስት ያየሁት ፊልም❤

  • @hbhnhbng2282
    @hbhnhbng2282 Před 27 dny +894

    ያላለቀ ትምህርት የማይሰለች ዜና ኢየሱስ ❤❤ኢየሱስ ዘሬም ከና በዳለችን ይዉደናል ኑ ዉዴ ኢየሱስ ❤❤❤

    • @SpenserXo-ci7wj
      @SpenserXo-ci7wj Před 27 dny +37

      እኛም እንላለን ኑ ወደ ኢየሱስ ኑ🙌🙌

    • @wamogetswesekhuthe6064
      @wamogetswesekhuthe6064 Před 27 dny +17

      Yes Jesus ❤❤❤😢

    • @biliseedaanii3611
      @biliseedaanii3611 Před 27 dny +15

      Awo! geta Eyesus Kiristos❤❤❤tebarek🥰

    • @RehimaBint-hm9bs
      @RehimaBint-hm9bs Před 27 dny +54

      እዬሱስን እኛም እንወደዋለን ዮሴፍንም እንወደዋለን ያቆብንም እንወደዋለን ኢብራሂምንም እንወደዋለን ሙሳንም እወደዋለን ሁሉንም በኢስላም መንገድ የተላኩትን ነብያቶች እነወዳቸዋለን የኛን ነብይም የዚህን ኡማ ኣሚርና የምድር ፍትሀዊ ዳኛ የሆነውን ሀቢቡና ሙሀመድ ሶ ዐ ወ በጣም እንወደዋለን ጨምሩበት የኢስላም ልጆች የኔ ምርጦች
      ነብዪላህ ኢሳ ዐ ሰ ("እዬሱስ ከማንም በላይ እኛ እንወደዋለን ነጋሪ ኣያስፈልገንም🇪🇹👏

    • @rrrtuui2204
      @rrrtuui2204 Před 27 dny +13

      ወደዮትኛው ኢዮሱስ

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba Před 18 dny +2

    በጣም አሪፍ የተዋጣላቸው አክተሮች የአቤል እናት ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ኢትዮጵያዊ እናትነትን ተላብሰዋል

  • @eskedar4431
    @eskedar4431 Před 13 dny +2

    ዋዉ በህይት ዘመኔ ቀልቤን የገዛ የመጀመርያዉ የኢትዩጵያ ፊልም ለኔ 1 ነዉ በቃ 1ደኛ።

  • @zebutiye
    @zebutiye Před 22 dny +89

    "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሰራ እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ"(41:33​) ደምሩኝ ከተመቻቹ

  • @Fkrtyy-rn8gi
    @Fkrtyy-rn8gi Před 23 dny +38

    ገራሚ ፊልምነው ክፍል ሁለት እደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢ግን ለጥቅም ብላችሁ የምቀርቡ ወዷችም ሆናችሁ ሴቶች ከዚህ ፊልም ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል እውነተኛ ፍቅር ምን ያክል እደሚጓዳ የውሸት ሰውን ባናፈቅርና ባንጎዳ ጥሩነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤🙏🙏

  • @Kiya_42
    @Kiya_42 Před 16 dny +2

    እንደዚ አይነት አማረኛ film አይቼ አላውቅም Wow ❤

  • @YafetKinfe
    @YafetKinfe Před 9 dny +1

    Hhhhhh wowwww the best movie in the world
    Best finishing ❤

  • @meserakdegefa
    @meserakdegefa Před 26 dny +77

    በዚ ፊልም ላይ የምንማርዉ ለማይወደን ሰው ምን ያክልም መሰዋት እንደ ምን ከፈል አብሶ የመዳም ቅመሞች😢😢😢

  • @EliasAbate-ip3jy
    @EliasAbate-ip3jy Před 27 dny +65

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ🙏🤲
    እኔ ሃጥያተኛ ነኝ 🤦‍♀️🤦‍♂️በደለኛ ነኝ 😭
    በኢየሱስ ስም ሃጥያቴን ይቅር በለኝ🤲🙏🙏
    አለምን እና ስራዋን እክዳለሁ🤧🙌
    አሁን ስሜን በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ🤲🙏🙏
    በደምህ ሃጥያቴን እጠብ።🙏🙏🥰
    አሜን። 🥰🥰

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 Před 26 dny +4

      ክክክ ተሳስተሻል ቤተ ክርስትያን ኣይደለም😂😂😂😂

    • @helenebelay9175
      @helenebelay9175 Před 25 dny

      🙏🙏🙏እኮ​@@mhretmhret270

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew Před 25 dny +2

      Yiheko tselot bet ayidelem 😅😅😅😅😅

    • @Afafad-pd8dj
      @Afafad-pd8dj Před 25 dny +7

      ፊልም እና ሙዚቃ እየሰማችሁ በዛ ገብታችሁ አማኝ አማኝ የምትጫወቱት ሰዎች ግን ስታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😊

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 Před 24 dny

      አማኝ እዴዝህ አይነት ቦተወች ደርሽ ማለት የለበትም

  • @Dawit75429
    @Dawit75429 Před 4 dny

    በጣም ደስ ነዉ የሚለዉ ምዕራፍ ሁለት ይሰራልን የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Miron-hz2lt
    @Miron-hz2lt Před 12 dny +2

    ፍቅር ክፉ ነው ፈፅሞ የማይወዱንን ሰዎች ነው ብዙ ጊዜ ነብሳችን እስኪወጣ የምናፈቅረው እነሱም በደንብ ሰባብረውን ይሄዳሉ በዛ መሀል እኛን የሚወዱን ሰዎች ይጎዳሉ በተለይ እናት ኡፍ ቤዛን ሆና የተወነችው ልጅ በጌታ ውበት ከፀባይ ጋር የታደለች ናት❤❤❤ መጨረሻ ላይ ቤዛ ጋር ባይሄድ ኖሮ ደራሲውን ማጅር ግንዱን ነበር የምለው 😂😂

  • @Aynalem-kb3nv
    @Aynalem-kb3nv Před 27 dny +134

    በዙርያችን ያሉትን ሰዎች በድንብ መማልከት ያስፈልጋል ምክንያቱም ለስኬታችንም ሆነ ለውድቀታችን ትልቅ ድርሻ አላቸው ። ሁሉም ሰው አንድ እንደልሆነም አይቼበታለሁ ስለ ሰጣችሁን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ቆንጆ ፍልም ነው ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ለህዝባችንም ፍቅርን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን ❤❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 Před 27 dny +47

    ቆንጆ ኮምንት ሰታችሁ እንድናይ ለምታጓጉት ኮመንታተሮች እናመሰግናለን እስኪ ልየው

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee Před 17 dny +2

    ይህ ፊልም መታሰቢያነቱ ዘመናት ለሚጠብቃት ለለማ ይሁን በቴዲ ፈንቱ እሱን እያሰብኩ ነው ያየሁት ፊልሙን 💔💔💔ቤዚ ስታምር👌❤ክፍል ሁለት ይኑረው_____

  • @KirubelDereje-io5vs
    @KirubelDereje-io5vs Před 18 dny +3

    በጣም አስተማሪ እና በትንሹም ቢሆን ጋደኛን መስማት እንደሚያስፈልግ የሚያስገነዝብ, በመጠበቅም ውስጥ የተሻለ ነገር እንዳለ የሚያሳይ ገራሚ ፊልም ነው 💯

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Před 21 dnem +34

    ምን የመሰለች ቆንጂዬ የደስ ደስ ያላት ፍልቅልቅ ያለች አሉ እማማ 😍❤️

  • @awetashiaserat1787
    @awetashiaserat1787 Před 27 dny +73

    ቁጥር ሁለት እጠብቃለን የሚየገርም ፊልም አጨብጪበናል❤

  • @esofamily6685
    @esofamily6685 Před 18 dny +1

    First of all, I would like to thank the author for making such a beautiful film. It looks like a real series. I did not take my eyes off it for a second. They said that it will prolong your life!love you all

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 14 dny +2

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው አአስተመማሪም ነው እናመሰግናለን እረጅም ጊዜ ሆናኝ ነበር ፊልም ሳላይ

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 Před 27 dny +122

    ይቺልጅ ላንባ ላይ አብሬያት ነበር ያለቀስኩት ስወዳት ቴድዬ እንኳን ደና መጣችሁ የማዳም ቅመሞች ኑ እስኪ እንሹፈዉ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 23 dny +19

    ቴድሻን አይቼ ነው የመጣውት እንግዳ ሠው ሀብቴ ትልቅና ችሎታ ያለው ጎበዝ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚሠራ ምርጥ ተዋናይ ነው

  • @MekyTaddese-qb9zw
    @MekyTaddese-qb9zw Před 15 dny +2

    "ጥላዬ" ሲገርመኝ "ፍልመያ " እሱን እያደነኩ "ባለ ክራር " ❤🎉🎉

  • @strongcaveibnucave5572
    @strongcaveibnucave5572 Před 10 dny +1

    በርግጥ ፊልም ተከታታይ አይደለሁም። ይሄንን ጨምሮ የተወሰኑ ያገራችን ፊልሞችን አይቻለሁ። ግና ሁሉም ማለት በሚቻል መልኩ የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ከጅምሯ ደቂቃ አንስቶ አንድ ሸበላ ተብዬ ላይ ያፈጠጠች ከርታታ እንስት፤ አልያም አንዲት እንስት ላይ የተመሰጠ ስራ ፈት ተባዕት እንጅ ምመለከተው የተለየ ቁምነገር አንግበው አላገኘሁትም።
    ጓዶች ድንገት የኔ የግንዛቤ እጥረት ሊሆን ሰሰለሚችል እንዲህ ካዳነቃችሁለት ከዚህ ፊልም ያገኛችሁትን ሁነኛ ቁምነገር አካፍሉኝ። በተለይም ሊያስተላልፍ የፈለገው ጭብጥም ይሄ ነው በሉኝ።
    በተጨማሪም አንደ አለም በቃኝ (የአል ቡርሃን ፊልም) አይነት ቆፍጠን ያሉ ፊልሞች ምታውቋቸው ካሉ ወዲህ በሉ።
    አመሰግናለሁ።

  • @ZenawiBelay-d4j
    @ZenawiBelay-d4j Před 25 dny +43

    ዋው በጣም ግሩም ፊልም ነው ግን እባካችሁ ክፍል ሁለት ይለቀቅ እ ይለቀቅ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍like

  • @mewdi-n3e
    @mewdi-n3e Před 27 dny +27

    part two ከቤዛ ፍቅር ጀምርው ለማየት የቸኮላቹ የታላቹ!❣

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 Před 6 dny

    መጨረሻው ግን … ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን ከቤዛ ጋር መገናኘት አለባቸው የምትሉ በላይክ 😭😭😭

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh Před 8 dny +1

    የኢትዮጵያ ፊልሞች ብዙ አይቸዋለው ግን ይሄ ፍልሙ ደግሞ በጣም ይለያል ትወናቸው በጣም ይለያል።እና ክፍል ሁለት ይቅጥል የምትሉ እጅ አውጡ,,የቤዛ መጨረሻ ግን ምን ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:10:53

  • @ermizele
    @ermizele Před 26 dny +35

    ተናግረን ከልባች ባልነበሩት
    እና
    ከልባችን ኖረው መናገር ባቃቱን መሀል ብዙ
    የጠፉ ፍቅሮች አሉ❤️

  • @Trujd
    @Trujd Před 24 dny +51

    ማነው አደኔ መጨረሻው እደጠቀው ሳይሆን ያለቀበት 😢ፊልሙግነ ዋው❤

    • @user-ni3ft1sd1b
      @user-ni3ft1sd1b Před 23 dny

      መ ጨረሻዉ ምንም አላወኩትም

    • @MoonlightDat
      @MoonlightDat Před 23 dny +3

      Be meceresham wede drow sefer temelese wedesua hede dimtsun semta wedesu hedech❤❤❤❤❤

    • @meram-no8we
      @meram-no8we Před 21 dnem

      ጓደኛየ ለራሱ በመጨረሻው ተናደለች የሀበሻ ፊልም አያለች😅

    • @mistersintayew5950
      @mistersintayew5950 Před 21 dnem

      መጨረሻው እደተጠበቀ አለመሆኑ ነው ምርጥ ያደረገው🙏🥰

  • @betelhemasfaw3207
    @betelhemasfaw3207 Před 18 dny +3

    Very good movie, and i liked the ending because he was outside singing for beza.wow, beza has an amazing and supporting father..l like their chemistry ❤😊

  • @joniragaw
    @joniragaw Před 12 dny +2

    ዓረ ይለያል ምርጥ ገን part 2 አለው 😍🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 26 dny +77

    #በእውነት ከስንት አመታት በኋላ #ልዩ #የፍቅር ፊልም ተመለከትኩ ፣ ጥራት ፣ ብቃትና ተዋንያኖቹ በሙሉ ልዩ ናቸው ፣ #የእውነተኛ #ፍቅርን #ምልክትንና ፣ #ስሜትን #በእንግዳሰው (አቤል) አወኩና ተረዳሁ ፣ #የሰውን #ስሜትና #ሀዘንን #በመረዳትና #በማጽናናት ፣ #በመድከም ጭምር ብሎም በሰው ደስታ መደሰትን ደግሞ #በሊዲያ (ቤቲ) ተመልክቻለሁ ፣ እንደዘመኑ #ሰው #በሰው ታኮና #ታዝሎ #ጥቅምንና #ዝናን ለማትረፍ ደግሞ #ሰላም በምትባል አየሁ እንዲሁ ማንነትህን እንድነግርህ ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አይደል የሚባለው #የሰላም ጓደኛም ሁለተኛዋ ሰላም ነች ብቻ ፊልሙን በዚህ ገልጨዋለሁ ። ❤❤ ❤❤❤❤❤

    • @EkuNejm
      @EkuNejm Před 24 dny +1

      Filmun endale tenetenklgn salayew befit

  • @user-dk3uk4mk3t
    @user-dk3uk4mk3t Před 25 dny +15

    በሁለተኛው ክፍል ላይ ቤዛ ና በፍቅር የተጎዳው ሰው እስኪ አፋቅራቹ ሁለተኛው ክፍል ሥሩልን የበለጠ የሚወደድ ፊልም ይሆናል ብየ እገምታለሁ❤❤❤❤

  • @SamsonShiferaw-rt1rc
    @SamsonShiferaw-rt1rc Před 8 dny +1

    እባካሁ ቀጣይ ክፍል ስሩልን please 😢😢😢

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 19 dny +2

    Wow ከረጅም ጊዜ ቡኃላ ሀሪፍ ፊልም አየን በጣም ገራሚ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hananmindaye5157
    @hananmindaye5157 Před 27 dny +72

    ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን የቤዛን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን

  • @user-vm5gq2dz6v
    @user-vm5gq2dz6v Před 26 dny +82

    ማነዉ እንደኔ ከቲክቶኮ መንደር እርእስ ጠይቆ የመጣ እንግዳስዉ ሀብቴ በቃ ትችላለህ❤❤❤❤

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Před 17 dny +3

    የባዩሽ ልጅ ሳሚ በርታ በጣም ጀግና ነሀረ እንዲሁም ተዋንያኖች ለናንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤

    • @KoulibalyKalidu
      @KoulibalyKalidu Před 10 dny

      በጣም ገራም ፊልም ነው ግን መጨረሻው ከቤዚ ጋር ቢሆኑ አሪፍ ነበር የቤዚ መልካምነት ቡዙ ነገር ይቀይራል ዋው አንደኛ ነው

  • @user-mz2oi9cp3e
    @user-mz2oi9cp3e Před 17 dny +1

    እንደ ቤዛ ሚስት ይስጠን ምትሉ ❤❤ ይቅናቹህ

  • @SamuellammaKassa
    @SamuellammaKassa Před 19 dny +53

    በጣም ነው የሚያምረ በዚህ ቀጥሎ በጣም ደስ ይላል ቁጥር 2 እንዲሠራ ምፈልጉት እስኪ like አድርጎ

  • @newmethod4900
    @newmethod4900 Před 21 dnem +35

    ደስ የሚል ፊልም ነው ግን ትንሽ አስታየት ብሰጥ ደስ ይለኛል ከይቅርታ ጋር
    ሲጀመር ስለ ሰላም እያወራ ብዙ የሚወዷት ሰዎች አሉ ሲል የሷ አኳዃን ምንም ደስ አይልም ነበር እንደዚ እየሆነች ብዙ የሚወዷት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ብዬ አላስብም
    ሲቀጥል.. የፍቅር ታሪካቸው ምንም 7 አመት ሙሉ የሚያስጠብቅ አደለም ለዛውም እንደዚ ሆኖ በጣም ስለሚወዳት ነው ልትሉ ትችላላችሁ ግን ፊልም እንደመሆኑ መጠን ያሳለፉትን ጊዜያት የበለጠጠጠ
    ደስየሚል ማረግ ትችሉ ነበር ደሞ የቀን ውሏቸውን ስናይ እሱ ይሄን ያህል የሚወዳት እራሱ አይመስልም ነበር ደግሞ 7 አመት ሙሉ እንደዚ በፀሀይ በዝናብ ሲጠብቃት ቆይቶ ሲያገኛት እንደዛ መሆን አልነበረበትም እንደውም ከሱ በላይ እሷ የጠበቀችው ትመስላለች ደግሞ ያ ሁሉ አመት የጠበቃት የምትለውን ነገር ሁሉ ሊያረግላት ነው እንዴ የሆነ ሰአት ላይማ እነደውም ያናድዳል ግን ምንም ቢሆን አሪፍ ፊልም ነው አስታየቴን አስተውላቹ ብታዩት ደስ ይለኛል
    አመሰግናለው!

  • @user-bt7wo9si6k
    @user-bt7wo9si6k Před 15 dny +2

    አንደኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ክፍል ሁለት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @bayushanbese3252
    @bayushanbese3252 Před 15 dny +2

    ፖ እንዴት የሚገርም ደራሲ ነው እግዚአብሔር ያንተ አይነቱን ልብን ሠርሥሮ የሚገቡ ደራሢዎችን ያብዛልን አቦ ተዋንያኖቹስ ቢሆኑ ምን ይወጣላቸዋል በሉ ክፍል 2 ጀባ በሉን ዋው

  • @pulisicpulisic7018
    @pulisicpulisic7018 Před 25 dny +15

    እኔ ስለዚ ፊልም ምን ማለት ምን ብዬ አስታየት መስጠት እንዳለብኝ ራሱ አላቅም የምር በጣም ያስለቀሰኝ.... በጣም ያስተማረኝ.... በጣም ልዩ ፊልም ነው... ይሄንን ፊልም እንቅልፍ አጥቼ በማየቴ አልፀፀትበትም ምክንያቱም ለኔ የ ዓመቱ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ቀጡልበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Před 27 dny +26

    ከቤዛጋ አንድ ላይ ውነው ብናይ አስተላለቁ አሪፍ ይወን ነበር ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Před 9 dny +1

    እባካችሁ ከአማረኛ ፊልም ተስፋ ቆርጠን የተውን ስላለን እንዲ ጥሩ ነገር ሲሰራ ንገሩን ናያለን 😍👌

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před 18 dny +1

    በእውነት የሚገርም ፊልም ነው የምንወደው የምናፈቅረው ሰው እኛን የሚፈልገን ለጥቅም ብቻ ሞሆኑን ስናውቅ ምን ያህል ጉዳት እዳለው ህመሙን አውቀዋለው ይሄ ፊልም ሳይሆን ይኔ እውነተኛ ታሪክ ነው😢😢😢