🛑 የያሬድ ነጉ ልብ የሚንካ ንግግር || የነጻነት ወርቅነህ ማሳሰቢያ || የኦሎፒክ ኮሚቴው ቅሌት ተጋለጠ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Komentáře • 148

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Před měsícem +7

    በእውነት ነፂ ጤንነቱ ተመልሶ በድጋሚ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ያሬድንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem +12

    ያሬዶ ሲመስለኝ የጎፋ ሠቆቃ ረብሾታል አስጨንቆታል አርሴምዬ ትዳብስህ ወንድሜ

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 Před měsícem +6

    ያሬድ እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስህ 🥺

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Před měsícem +5

    ኪዳነምህርት ጨርሳ ትማርህ ያሬዶ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +4

    ስለተጨመረልኝ ዕድሜ እ/ር አመስግናለሁ ነው ሚባለው 27:56

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 Před měsícem +5

    እውነት ለመናገር ቤንጃ እኔ እንደ ሰመረ ባሪያ ግን የሚመቸኝ ተናጋሪ የለም ነጭ ነጭዋን እኮ ነው የሚናገረው በሁሉም ርዕስ ላይ መተቸት ያለበትን ለምድረ ልቅ ተናጋሪና ድርጊት ፈፃሚ ሁላ መተቸት ያለበትን ስለሚናገር በእውነት አመስግንልኝ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před měsícem +3

    ያሬድ ነህ እግዚአብሄር ይማርህ አይዞህ.

  • @selamyestentube
    @selamyestentube Před měsícem +7

    እንኳን ደህና መጣክ ፡ ሂወት ልታስተምረን ስትፈልግ መምጫው መንገድ አይታወቅም እንደኛ ስራ ሳይሆን የደጋጎቹ አምላክ ወንድማችን ያሬድ ነጉን ይማርልን ጤናውን ይመልስልን እኛንም ድንገት ከሚፈጠር አደጋ ህመም ቸሩ አምላካችን ይጠብቀን
    ለቀናነት ቤተሰብ በመሆን አግዙኝ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +3

    ስለተጨመረልኝ ዕድሜ እ/ር አመስግናለሁ ነው ሚባለው

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ✅
      እ/ር ❌

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před měsícem +2

    ያሬዶ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +4

    የፍሳሽ ማስወገጃውን በቆሻሻ በመድፍን ስለተባበሩ አያመስገንን። ዋናውን በደንብ ተለማመዱ

  • @nadiyasalih6662
    @nadiyasalih6662 Před měsícem

    የኔ አባት አላህ ይፈርጆት አንተ የምትጫወትባቸውም አላህ የስራህን አይንፈግህ በጣም ባለጌ አሳዳጊ የበደለህ ነክ ላንተ የሚሆን ምንም ቃል የለም የጅህን ይስጥህ

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o Před měsícem +1

    እንኳን በሰላም በጤና ፈጣሪ ላገርህ ለቤተሰብህ ፣አበቃህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před měsícem +2

    እኔእኮ እንዴት እንዴት እንደምወድህ የፊደሎች ጠበቃ በቃ ከሰዉጋ ምን አጨቃጨቀህ ኑርልኝ እንዴት ቀኔን በሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o Před měsícem +1

    ፈጣሪ ይማርህ ያመንከው አምላክ ይዳብስህ ወንድሜን አይዞህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Před měsícem

    ያሬድዬ ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እናከብርሀለን🙏

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Před měsícem +17

    የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ የመንግስት አለቅላቂ ነው

    • @SamyaDemeke
      @SamyaDemeke Před měsícem +3

      ምን አይነት ደደብ ብትሆን ነው ህዝብ እምሰድበው

    • @mebratmichael-bw9qq
      @mebratmichael-bw9qq Před měsícem +1

      @@SamyaDemeke አሽቃባጭ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ኧር ወገኖቼ ይሄ ዘ ሀ ጠ ጨ የሚለው ልጅ ጤነኛ ነው ምንድን ነው ሃሳቡ ፊደሎቹን ጨፈጨፋቸው 😂😂😂

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe Před měsícem

      በደስታ ነን

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema Před měsícem +1

    አይዞህ አይዞህ ወንድሜ አምላከ ጨርሶ ይማርህ

  • @user-ne8oz8mc9z
    @user-ne8oz8mc9z Před měsícem

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ የምግብና መሠል ሸቀጣሸቀጥ ነጋዴዎች ስግብግብና ጨካኝ የለም እረእረእረረረረ በሰመዐብ መጥፎ ህዝብ

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před měsícem +2

    ዝንዬና አቢቹ ሳይክሉን አስቀምጠው በዋና ልብስ ደሞ ይመርቁልን

  • @SameiyaS.a-it8jv
    @SameiyaS.a-it8jv Před měsícem +2

    ክክክ ውስጥ ለውስጥ አንድ ሀጋር ነው የከበቢው ሰው ምን የህል ፍቅር እንደለው አሰበቹታል ደስ የሚለው ለያንደንዱ በር አለው በዛ ለይ አልታዘጋም ወው

  • @jamesreaction3156
    @jamesreaction3156 Před měsícem +3

    BINJA MAN

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před měsícem +2

    የኮሪድር ልማቱ ብልጭልጭ ነው ሲባል ሁሌ ቅሬታ የመሰለው ውጤቱን ማየት ነው።

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Před měsícem

    የአገሪቱን ልማትና የከተማዎችን እድገት ባላሳለሰ መንገድ ጠንክረን እየሰራን ነው ያላችውት የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች እውነትም ጠንክራችው ትሰሩ የለ ደናናችው ግን

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yh Před měsícem +2

    አረ ላዳነች አበቤ ንገሯት የቀበረችውን ካሜራ እዳያበላሸው ጎርፉ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před měsícem +2

    አዬዬዬ ያስጎበኘኸውን መንደር ለኛ ሳይሆን ነገ ይሄንን አይቶ አብይ አህመድ ከምድረገፅ ያጠፋላችሁዋን.

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen Před měsícem

    ይገርማል ባለፈው አዲት አትሌት ሰትሸለም አድም ባዲራ አላየንም ደጋፊም የለምዴ በለን ታዘብን ለካ እነሱ እየተዝናኑነው ማፈሪያሁላ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před měsícem +1

    ከምር ዜና ነው ስንት የሀገር ጉዳይ አለ መወራት ያለበት አይ መላ ማጣት እኔ የፊክ ዜና መስሎኝነበር እውነት ከሆነ አፈርኩ ማፈሪያዋች

  • @besu1219
    @besu1219 Před měsícem +2

    ይህን ሥድ አደግ አጉራሽ አባታችን ላይ ሚቀልደውን እጁን በ ሽመል ማለት ነበር

  • @user-lq4xm6yy1s
    @user-lq4xm6yy1s Před měsícem

    የጎፈ ህዝብ ከአፈር ወተው ተቀበሩ ወይስ እዛዉ ቀሩ የሚል ዜና ብታቀርብ በቃ የጋዜጠኛ ሙያ ስለንቅሳት አይ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢

  • @dawitwoldetsadik4718
    @dawitwoldetsadik4718 Před 28 dny

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před měsícem +2

    የኢትዮጵያ ውርደት እስከ መቼ ይቀጥል ይሁን ?? 🤔አይ ኦለምፒክ

    • @tigistdesta2335
      @tigistdesta2335 Před měsícem

      ይሄ የኢትይጵያ ውርደት ሳይሆን የግለሰብ እራስ ወዳድነት ነው ኢትዮጵያችን ግን ሊጥላት ሊያዋርዳት የሞከረ ሁሉ ይዋረዳል እንጂ ተዋረደች አትበሉ

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 Před měsícem

      @@tigistdesta2335 አገር እኮ ተራራ ሜዳ ወንዙ አይደለም ::---ሕዝብ ነው አገር ወክሎ ሜዳ ላይ ሲጋተት ወርቅዋን አትበላትም እኔ ካልበላሁ ብለው ከመጋተት ከመደባደብ የበለጠ ውርደት አለ??? እንዴት ናችሁ ምንድነው ግን የምትሉት የራስ ሕዝብ ማፈናቀል መግደል መሰረተ ልማት ማፈራረስ ትውልድን አስይዞ እርዳእታ ማግኘት ሰው ነቅሎ ዛፍ መትከል ይህ ሁሉ ውርደት አይደለም ይህም የግለሰብ ስራ ነው `ኡፍፍፍ 😨😨😨😨

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Před měsícem

    አይ ሀገሬ ይሄ ጩጬ ተጫወተብሽ ግን መጨረሻችን ምን ይሆን?😊

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited Před měsícem +1

    Lelaw benj, eski yesemeren eyitawoch andande akrbelen, more wektawi nachew, ena ahunem silakerebkelen, enamesegnalen!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢኒናልዶ

    • @Bininaldoatunited
      @Bininaldoatunited Před měsícem +1

      @@TruthEz እሺ ይቅርታ

  • @zulfa6303
    @zulfa6303 Před měsícem

    ወይ ኢትዮዽያዬ የፍቅር ሀገር ነበረች ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 Před měsícem

    እዴት ክብር ይስጥሕ 80 % ሐበሻ እድሜው ውግያ ነበር ስትወለድ ላማችን ወልዳ ነበር እዴት ያለ አሕያ ነበረኛ ሲጠፋ ተወለድክ የሚባለው

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Před měsícem +3

    ሰመረ ይመቸኛል

  • @53067
    @53067 Před měsícem

    ልጅ ሆኜ በርጩማለይ እንደመቀመጥ እምፈራው ነገር የለም ምክንያቱ ወደዋላ ስንቴ ተፈንግያለሁ🤣🪵

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 Před měsícem +1

    ልማቱ ያተኮረው ማፈራረስ ላይ እና ታራክን አጥፍቶ የመያበረቀርቅ ነገር ላይ ያተኮረ ሰለሆነ ለፍሳሽ ማሶገጃ ለመስራት ጊዜ የለውም ይቅርታ አድርጉለት

  • @neba1034
    @neba1034 Před měsícem

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗💗💗💗💗

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +1

    እዚህ ስፍር አደጋ ቢነሳ አምቢላስ የእሳት አደጋ በየት በኩል ይገባል

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      በየቤቱ የእሳት ማጥፊያ ሊኖር ይገባል።

  • @shewayebekele4200
    @shewayebekele4200 Před měsícem +1

    ይህ ልጅ ሰፈሩን ሊያስፈርስ ነው እንዴ? ጥቆማ ይመስላል።

  • @user-vq1ck7tx7i
    @user-vq1ck7tx7i Před měsícem +4

    እረ አመፆ
    ህዝቡ ላይ ነው የተደገመበት
    ዳንኤል ክብረት የጥንቆላ የስራ ሂደት አስተባባሪ ነው😅😅😅

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb Před měsícem

    Wow ze

  • @eshetutamiru7180
    @eshetutamiru7180 Před měsícem

    የቀለም አብዬት ተካሂዶብን ደነዘዝን ዘ ግሬይ ግረይ ሆነን ቀረን

  • @Mozahamdan1988
    @Mozahamdan1988 Před 29 dny

    Selam benja weda ❤

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před měsícem

    ጠጣ ጎበዝ ነህ

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180 Před měsícem

    ሰሜ ስወድህ

  • @ElhamAmir-es8gb
    @ElhamAmir-es8gb Před měsícem

    Wow benjo today telyalh

  • @ameleworkabebe7195
    @ameleworkabebe7195 Před 24 dny

    እሳት ቢነሳ መውጫ የላቸውም

  • @guirumkifle7967
    @guirumkifle7967 Před měsícem

    Arif nw ytedegageme (lela addiss behon tru nw)anyhow good

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 Před měsícem

    ምርጥ ምርጡን ለኛ 😊

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 Před měsícem

    አቶ አበይ በክረምት የተሠራለት ትቦ ወደ ወንዞች ልማት ሳክ ያረግና ወደ ውጭ ስንወጣ መይቱ ደረጃ ነው አያሳስባችው

  • @Melat-f5e
    @Melat-f5e Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤ቢኒዬ

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 Před 29 dny

    ልጁ የምሩን ነው ከእንዲ ቅያስ ሌላ ቅያስ ሆደኮ እሬሳቸው እንዶት ነው የሚወጣው

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před měsícem

    ዊይ ስሜ ይመችህ

  • @user-pz1eh8kv1n
    @user-pz1eh8kv1n Před měsícem

    ሰላም ሰላም ሰላም 🙏

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před měsícem

    መጀመሪያ ወደራሳችን ብንመለከት የቆሻሻ አወጋገድ ባህላችን ምን ይመስላል ቆሻሻ ማስወገጃውስጥ ምን የማንከተው ነገር አለ።!!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    🙏❤

  • @user-ne8oz8mc9z
    @user-ne8oz8mc9z Před měsícem

    በቃ ዘንባባ በተተከለበት ቦታ ሁሉ ዘመድ ጥየቃ አለመጓዝ ነዋ

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před měsícem

    ቤንጃ አንደኛ❤❤❤

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem

    ውይ ቤንጃዬ አቅፎት ፎቶ የተነሳውኮ ብርቅዬ እንስሳ ስለሆነ ነው

  • @nanitad5622
    @nanitad5622 Před měsícem

    አባቴ ምን ትዝ ይለኛል! ከዚህ ሰፈር እንዴት ተመልሼ እንደምወጣ ነዋ 🙄ለራሴ ጂኦግራፊ ኔፕ ነኝ። ግን የት ነው????

  • @user-xn7wl3cc8k
    @user-xn7wl3cc8k Před měsícem

    እና ባጭሩ ሞጣን አጫውቼ የሉሆሳን ጀለስ ዘብጥያ መዝናኛዬ ይሆናል እያልከን ነው

  • @almazakalu
    @almazakalu Před měsícem

    እኔ ደግሞ የገረመኝ ቤታቸውን አውቀው ይገባሉ ወይ? አውቀው ከገቡ ግን አድናቂያቸው ነኝ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-vs7nb1gb8b
    @user-vs7nb1gb8b Před měsícem

    ቤንጃዬ የት ስፍርነው እባክህ መምጣት እፈልጋለሁ❤🎉

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork Před měsícem

    እኔምለው የት ስፈር ነው መንግስት እንዳያየው😮

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt Před 23 dny

    ትበድላለች ብሎ ስለሚያስብ ነው እውነታውን እንናገር

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem

    ዛሬ ገና ፍቅርሲዝም እውነት ተናገረ ይህን ጉማሬ ልክ አስገባልኝ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před měsícem

    😂😂😂ሰሜ ገና ሳታወራ ነው ምታስቀኝ ይመችህ😂

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l Před měsícem

    ቤ ❤❤🎉🎉

  • @kaliebkibrom1753
    @kaliebkibrom1753 Před měsícem

    Ye wedeb tematu endiweta new

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před měsícem

    እረ ቤንጃ የምን ሠምጥ ሸለቆ ነው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před měsícem

    በፈጣሪ ስንቱን በር አልፎ ነው የሚወጣው በፈጣሪ

  • @Asiya570
    @Asiya570 Před měsícem

    Erafe Anta komata😂😂😂

  • @user-wu7zy8xp8n
    @user-wu7zy8xp8n Před měsícem

    gurd shola hule nw beyeamtu endih weha yetegnal mefthe yelewem

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @wuzyxpn

  • @user-wz8xy3xi4v
    @user-wz8xy3xi4v Před měsícem

    south sudan enadgeba

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide Před měsícem

    ይሄን ሰፈር አብይ ካየዉ አበቃለት

  • @emaelielias6429
    @emaelielias6429 Před měsícem

    1st comment

  • @liliweldgbral3207
    @liliweldgbral3207 Před měsícem +1

    ሰሜ ገና የኢትዮጵያ ዜና የመልጥካል😂

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před měsícem

    😂😂😂aye bareyawe😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      🤔🤔🤔
      @mxjycpf

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před měsícem

    ወይ ጉድ የንቅሳት ዜና የደንቆሮ ጋዜጠኞች ብዛቱ አነትህ ነው ባሪያው

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 Před měsícem

    Ersachew Yederesubet edme atidresu Balegewoch .

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዮሴፍአራጋው፳፱፻፴፮

  • @PIPAWs
    @PIPAWs Před měsícem

    በቅርቡ ዱባይ የተከሰተውን ለማትረሱ ብቻ 😢😢😢

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Před měsícem

      ምን ተከሰተ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      @@zinetebrhem5681
      በአንድ ዓመት ጊዜ መዝነብ የነበረበት ዝናብ፡ በአንድ ቀን ውስጥ ዘንቦ ፡ ከተማው ተጥለቅልቆ ነበር።

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd Před měsícem

    ግልፍጥ አዎ አልተገዛንም

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Před měsícem

    ችግሩ የተሰራው ቱቦ ውስጥ ቆሻሻ መጣል ነው

  • @Benny12-w3s
    @Benny12-w3s Před měsícem

    ዘ 😂😂😂😂

  • @user-nn1pq4qn1h
    @user-nn1pq4qn1h Před 29 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mx4jy7cp7f
    @user-mx4jy7cp7f Před měsícem

    😂😂😂😂tezetachene beseferachene😂😂😂

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      👉🏾👉🏾👉🏾ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      🤔🤔🤔
      @mx jy cp f

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited Před měsícem

    Selam benja tube, Eski tinant le reference yetetekemkewun THE ETHIOPIA, check adergew benja! yared negu yetakemebet bota yeneberu doctors yesetuten asteyayet zegebual, ena yelele new, libun yetameme sew bedekikawoch ke hospital weto walk eyaderege mekina wust gebto hede..dagnenetu lay ahun dagmo bezi metak yared negu, ere tew yehen beyekenu migedel hizb tew atashufebet!

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢኒአሌክስ

    • @Bininaldoatunited
      @Bininaldoatunited Před měsícem

      @@TruthEz ግዴታ ነዉ

    • @Bininaldoatunited
      @Bininaldoatunited Před měsícem +1

      @@TruthEz አስተካክላለሁ

  • @AbelMacbel23
    @AbelMacbel23 Před měsícem

    የይድረስ የይድረስ መጨረሻው ይህ ነዉ ምናለ ጥራት ላይ ቢያቶኩሩ ወይ ኮሊደር በሻሻ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      የፍሳሽ ማስወገጃውንም በቆሻሻ ባለመድፈን ፡ ህብረተሰቡ ሃላፊነቱን ቢወጣ መልካም ነው።

  • @user-gl7xx3bn2c
    @user-gl7xx3bn2c Před měsícem

    ቤጃ አራዳ

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před měsícem

    Negade negade negade esti passport leme 5000 geba bel lemen 40000 geba bile mengesten teyike esti Aheyawen Ferto ale …

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አፍሮ፺ስ፸፰

  • @user-zl3tn1nf1d
    @user-zl3tn1nf1d Před měsícem

    ገ ገገማ ነው አይመልስሠም

  • @NiceMeq-rk6yn
    @NiceMeq-rk6yn Před měsícem

    ቤንጂ ቤሊጂየም ስላየዉክ ደስ ብሎኛል ማነክ ያልኩክ ነኝ ዋዉ በጣም ያምራል ቁመናክ ሁሉም ነገርክ ❤️💋❤️💋🇧🇪

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před měsícem

    Why this kids do this man like this do they have mom dad grandpa what kind of kids does this man like this? What’s going on Ethiopia people get an evil some people.

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      Kids who grew up without parents and family tend to be home less as well as have less or no moral values.

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 Před měsícem

    የሰፈር ትዝታ ተመቸኝ ምሽግ አይደል እንዴ

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      አንድ መግቢያና መውጫ ያለው መንገድ ፡ ወጥመድ ነው እንጂ ፦

  • @user-cs6ek2sd5t
    @user-cs6ek2sd5t Před měsícem

    😂😂😂😂

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 Před měsícem

    Netsi gn tekeyerobegnal demtsu erasu dena new

    • @TruthEz
      @TruthEz Před měsícem

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ራሄልወርኩሳህለ